KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ኩራት ኩራት አለኝ ዘማሪ ተከስተ ጌትነትKurat Kurat alegn Tekeste Getnet lyrics Tekeste Getnet
7:13
አልችልበትም ''ኤፍሬም አለሙ'' ''Alichilibetimi'' Ephrem alemu (old music video)
6:41
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
0:13
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
0:32
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
ኤፍሬም አለሙ | እረኛዬ | Ephrem Alemu | eregnaye | eliron lyrics
Рет қаралды 1,064,134
Facebook
Twitter
Жүктеу
0
Жазылу 11 М.
Eliron lyrics
Күн бұрын
Пікірлер: 181
@NetsanetSeyum-i6v
3 ай бұрын
የመጀመሪያው መዝሙርህ በ90ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ከመጀመሪያ ፍቅረኛዬ በካሴት የተሰጠኝ ስጦታ ነው❤
@YohannesLeggese
4 ай бұрын
ዮሐንስ እባላለሁ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ግን እዚ መዝሙር ውስጥ እራሴን ስለማገኘው እወደዋለሁ። የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@MahletAeyalew
6 күн бұрын
በጣም ልብ ይነካል ኦርቶደክስነኝ ማለት አይጠበቅብም
@mesibiru3024
Күн бұрын
ጀንየ ጌታ አምላክ ለአለም ሁሉ ነው ለልጁን አሳልፎ ለሞት የሰጠው ጌታ ይወድሀል
@DejeneHape
6 ай бұрын
በ2003ዓ.ም በዚህ ዝማሬ ነበር ወደ ጌታ ለመምጣት ሙሉ በሙሉ ወደ ውሳኔ የደረስኩት። ይህን ዝማሬ ከመስማቴ በፊት ብዙ ጥያቄዎችን ጠላት በአእምሮዬ እያመጣ ይገዳደረኝ ነበር። ለአብነት ስለ አለባበስ :ስለ አጨፋፈር ....ብዙ ብዙ። ነገር ግን ይህ መዝሙር ከዚህ ሁሉ ጥያቄ ገላገለኝ። ጌታ ይባርክህ
@Memg007
6 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ❤
@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
5 ай бұрын
ዉሻት ዝማረው የዎጣ 2007ኖው 😂😂😂
@IbrahimHamoud-z7r
5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamkeleta7115
6 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶከሰ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር የኔ ታሪክ ነው በጣም ነው ምወደው ደግሜ ደግሜ ነው ምሰማው ተባረክ
@lemaadere8750
5 ай бұрын
እውነት ነው። ደግሞ ልጠብቀን የምችለው እርሱ ብቻ ነው እኮ። እኔም ስለ እረኝነቱ ምስክር ነኝ አይቻለሁ።🙏🙏
@IbrahimHamoud-z7r
5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኪጃን-tw2gu
Ай бұрын
ከክላሲካሉ ጀምሮ ሁሉ ነገሩ ሰውን ምባርክ መዝሙር ነው እኔን ከጌታዬ ጋር ያገናኘኛል ድንቅ መዝሙር ነው ኤፊ ፀጋ ይብዛልህ❤
@ZetiaDessie
10 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሮችክ ሁሌ ነው የምሠማቸው
@mimyatale2189
Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ገን መዝሙሮችህን ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት በተለይ እረኛዬ ኤፉ ጸጋዉን ያብዛል ይሄ ድምጽ ለዘፈን ስላልሆን ክብር ለሱ
@uturaudo7690
11 ай бұрын
Wede geta na. Lesu bicha tegeza!
@fikirtebirhanu4783
9 ай бұрын
አንተ ኦርቶዶክስ ሁነህ እዚህ ምን ትሰራለህ አስመሳይ
@addiszewdu4696
9 ай бұрын
ስድብን ምን አመጣው ሆ ሰው ስሜቱን መግለፅ አይችልም እንዴ ምን ጉድ ነህ @@fikirtebirhanu4783
@abiygold
9 ай бұрын
@@fikirtebirhanu4783😊😅😅
@ምህረትየበዛላት
7 ай бұрын
@@fikirtebirhanu4783አንተስ ምን ትሰራለህ ዘረኛው
@lucylohango3857
11 ай бұрын
እነዛ ውብ አይኖች እንዴት አዩኝ እነዛ ውብ እጆች እንዴት አነሱኝ😢😢
@GrmawitHagos-u7f
Жыл бұрын
I am orthodox just I love you this mezmur❤😢
@birukbadi8179
Жыл бұрын
መድሀኒያለም ጌታ ክርስቶስን ነው የሚያመሰግነው እውነቱን ለመናገር እኔም ዘድጄዋለው
@binyamfisseha9019
6 ай бұрын
False
@HayatYonas
9 ай бұрын
በጣምምምም ምወደው መዝሙር ኤፍዬ ብጌታ ፍቅር በጣም እወድሀ ለው አንቴ የጌታ ነ ህ የማንም አይደለህም በልጅነትህ ጌታወደደህ መረ ጥህ ዘመኑ አስቸጋርህ ዘመን ነዉ ምድያ ላይ አትውጣ ተ ሽሽግ በጥላው ስር ተደበቅ ይህንን ምዝምሙ ር ስስማ እያለቅስኩ ንነ ው ለምን ብትል ጌታ እኔንን ከካንሰር ነው የፈወስኝ ዘመድ እንኳን ስረሱኝ ጌታ አስታውስኝ ጌታዬ ስሙይባረክልኝ
@iftu-e2h
6 ай бұрын
enkuwan geta redash yene enat egziabher telek nw
@TigistAsefha-f3m
9 күн бұрын
በጣም ነው የምወደው ይህንን መዝሙር ግን እኔ ሆርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩ ውስጥ ድረስ ሰርስሮ የሚገባ የሆነ አይል አለው ❤❤❤❤❤❤
@Mekzol
Жыл бұрын
I'm orthodox chirstian I always isten to this mezmur 💔I have addicted to it 😢
@binyamfisseha9019
6 ай бұрын
False
@YohanisGemechu-em7df
Жыл бұрын
ወንድሜ እኔ በጣም የወደቀ ሰው ነኝ ተስፋ ቢስ የሆንኩ መስሎ ከተሰማኝ እረኛዬን ስሰማ በእጅጉ እፆናናለሁ እታደሳለሁ እበረታለሁ ተባረክ
@liasol8518
Жыл бұрын
Ayzoh Yohanes, tamo alga lay yalesew minew tena norogn deha behonku yilal, tena eskaleh dires tesfa atikuret. Egziabher lijochun ayiresam, kewdekbet yanesahal berta le seyitan atishenef, Egziabher kante gar yihun!
@yemesirachwolday5479
10 ай бұрын
yenegeta, Ayzoh Geta yewedihal
@addislema4497
9 ай бұрын
Ah @@liasol8518
@yeabsirawondwosen7534
9 ай бұрын
Me too
@belstialemayehu6595
7 ай бұрын
ቸርነቱ እና ምህረቱ ሁልጊዜ ይከተሉኛል !!!
@liyagemeda2368
Жыл бұрын
አንተ ብቻ ትረዳኛለህ ጌታ ሆይ። የዛሬ 13 ዓመት የልደት ፎቶ ሲዲ ማጀቢያ አድርጎ አንድ ቤተሰብ እረኛዬ የሚለው ዝማሬ ለዘመናት ልቤን አሳረፈው። ዛሬ ግን ጠላት ፈተነኝ አለቀስኩ ግን አሁንምላንተ ለታመኑት እጆችህ ተውኳት በስደት ምንአደርጋለሁ አባ ስለሁሉም አንተ ክበር
@መሲዩትብ
9 ай бұрын
❤❤❤
@dinkutasew
7 ай бұрын
Hi
@helenengda5349
6 ай бұрын
እጅግ እምወደው መዝሙር ጌታ ይባርክህ
@zerihunnega7809
8 ай бұрын
እኔ እውነተኛ የበጎች እረኛ ነኝ
@dawitminda2079
Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ምን ይሣንሀል የኔ ጠባቂ!! ለምድን ነው ግን ይሄ መዝሙር ሥሠማው የማለቅሠው ግን😭😭😭😭
@nardosabrham2514
6 ай бұрын
😊
@BurthukanA-wd2wq
2 ай бұрын
አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንአሜንንንንንንንንአሜንንንንንንን ወደ የጌታ ሰዉ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካ🎉🎉❤
@TsionMekonen-lw3ry
Жыл бұрын
በጣም ነው ምወደው በምሰማው ግዜ መዝመረ ዳዊትን የማነበው ነው ሚመስለኝ ተባረኩ❤❤
@FikerteAlemu
7 ай бұрын
ኤፍየ በዠሙሮችህ በጣም ተባርኬአለው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይበርክ!!!
@SintayehuGezu
2 ай бұрын
በልጅነቴ ይህን ሰምቼ አለክስ ነበር አሁን ስሰማ ልጅናቴን አስታወስኩ እግዚአብሔር ይማስጌን❤❤❤❤❤❤❤
@tayechtagesse8257
2 ай бұрын
Me too 2007 EC nbr yesemahut ❤❤❤
@mebaselassiemekonnen1008
9 ай бұрын
2ኛ ጢሞቴዎስ 2 13፤ ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።
@IbrahimHamoud-z7r
5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@BethelKetema-i3k
Жыл бұрын
የፀሎት መዝሙሬ ነው በጣም ነው ምወደው ተባረክ❤❤❤❤
@kiratad929
11 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት (Psalm) 23:🐏
@EyerusAgechewu
4 ай бұрын
ተባረክልኝ ኢየሱስ እረኛዬ
@azmerawwole
3 ай бұрын
እረኛየ ነህ! 2016, ወደ ጌታ ተመልሼአለሁ!!!
@mahlettade6229
3 ай бұрын
ኢየሱስ❤ እውነተኛ እረኛዬ 🙏🙏🙏🙏🙏አሜን!!
@TayuTayu-d4e
Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል መዝሙርና አቀራረብ። ምናልባት ግን "ከሰማይ ወደቀብኝ እጣ" ከሚለው ስንኝ ቀጥሎ "እንዳጥን ልዘምር ለጌታ " የሚል ይመስለኛል እስቲ በደም አድምጡት
@tsinatnega18
Жыл бұрын
Lk nk
@mihretwoldeyohannes-mercy4965
Жыл бұрын
You are right 😊
@genetshume
Жыл бұрын
ልክ ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@MekdesTsegaye-n1y
2 ай бұрын
ጌታ ይመስገን ነፍስን የሚያለመልም መዝሙር ተባረክ
@SentayewGobena
6 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል መዝሙር ነው ተባርኬበታለው ዘመን ይባርክ
@debbietefera3718
Жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ❤❤❤
@genetshume
Жыл бұрын
ውስጥን የሚያረሰርስ መዝሙር ስወድህ እኮ ኤፊ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@LLl-i2b3o
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@eteneshwondimteka4938
Жыл бұрын
I like this song God Bless you 🙏I’m 🇺🇸
@chernetchernet-l2r
2 ай бұрын
እረኛዬ የህ እየሱሴ
@eyesusgetanewmezmurchannel
Жыл бұрын
የዳጊ ጥላሁን "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 ፣ የበረከት መርዕድ "የሀገሬ ሰው" ቁጥር 1 ቪሲዲ 1999 ዓ.ም / 2006 እና የፓስተር ዳዊት ሞላልኝ "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 እናንተ / ሌላ ሰው / ማንኛችሁም ጋር አሉ?
@IbrahimHamoud-z7r
5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TemesgenNigusse-kq9dl
6 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ!!!! ደጋግሜ ነው እምሰማው እናም ውስጤ ስላም ይሰማኛል ተባረክ
@richoolmame2848
10 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤
@tigisttesfaye420
Жыл бұрын
ኤፍሬም ለኔ አንደኛ ዘማሪ ፈጣሪ ይባርክህ
@tayeabdi7274
11 ай бұрын
ፅልዩልኝ እባካቹ!
@rahelzeleke8139
11 ай бұрын
Ayzohi wondime geta huluselam yihonali yilhali
@elironlyrics4744
11 ай бұрын
Egzihabher bemegegnetu yasdenkhal
@saraabrham123
7 ай бұрын
Lean on Jesus only,He will not disgrace you
@RoseAbate-d5v
3 ай бұрын
ይህ.መዝሙር.ማይረሳ.ኤፍሬም❤❤❤❤
@saragemeda6769
Жыл бұрын
❤❤ bizu tizita alegn bezi mezmur..
@LidyaBekele-bo7tb
6 ай бұрын
ሁሌ እየተሰማ የማይሰለች መዝሙር ደስ ይላል።ተባረክ።
@amenechtoga7272
Жыл бұрын
ተባረክ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤲
@rora3757
8 ай бұрын
❤❤❤❤ ኤፍየ ተባርኽ የማይጠገብ መዝሙር
@elizabethtafesse3026
6 ай бұрын
Endet Mebark new, God Bless you more,
@SileshiDemise
Ай бұрын
ረኛየ የዉነትረኛ
@birhanteshome9063
Жыл бұрын
እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን
@mrhiriya
8 ай бұрын
Jesus ❤❤❤what a wonderful song.bless you nati
@MekdesAbebe-ll8jh
7 ай бұрын
ድንቅ መዝመር ተባረክ
@zinashassefa1151
6 ай бұрын
I love this mezmur very much
@weynishetdamene6048
Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተባረክ
@Makonibedelu
7 ай бұрын
Waww I am blessed by your blessed song God bless you more and more Yoni bruk
@DesalegnTadesse-jk5mq
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@Rooneytube9
4 ай бұрын
Blessed man efi big love
@LensaAbebe
11 ай бұрын
Aba eregnaye hiwete neh eyesus !!! Jesus is herdsman herdsman herdsman herdsman herdsman
@DarartutsagayeLama
3 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirtuGuksi
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@DunamisPower-ki7my
Жыл бұрын
Amazing Christian Song 💙✨
@leliseyeshitla9987
Жыл бұрын
HALLELUJAH! God bless you!
@Masalachi-x8u
9 ай бұрын
Tabarakiii efiyeeee
@eyobmengistu2691
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ
@haimanottemesgen139
Жыл бұрын
Beautifully sung tebarek
@TemesgenTesfaye-gp5yl
Жыл бұрын
Ef tebarek ❤❤❤
@Hana-y9f7t
Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን 🎸🎸🎸😭😭🥰🥰🥰
@Rahelagediyon
3 ай бұрын
Eregnaye abate 😢
@MamaUaq-fc1vs
5 ай бұрын
አሜንንንንንን
@halefomredian
10 ай бұрын
ወይኔ ምን ላድርግ ይህ መዝሙር ኣሰቃየኝ 😂
@KosanWakesa
Жыл бұрын
Epherem galatoomi sin jechuun jaaladhe waaqayyoo guddaa sin haa eebbisu
@TinsaeMesfinEshetu-b9y
3 ай бұрын
ወዳጆች ጌታ ይባርካችሁ ግን የ መዝሙሩ lyrics ላይ ከሰማይ ወደቀብኝ እጣ ብሎ( እንዳትል) ሳይሆን የሚለው"እንዳጥን" ነው😅ተባረኩልኝ
@rahwayohannes
2 ай бұрын
Efye tebrk
@tigistkebede6606
7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@bezaaemro8159
Жыл бұрын
kal yelegnm lezih mezmur❤
@EtalemGetahun
6 ай бұрын
God bless you 🙏 ❤️ 🙌 ♥️
@yosephsolomon1190
Жыл бұрын
Brings back good memories 😢
@abdellaburka7961
10 ай бұрын
amem yhunlh
@ztztadesse
Жыл бұрын
❤god bless you 🙏🙏
@tesstefera6334
Жыл бұрын
Elele Elele Elele
@tigistkebede6606
7 ай бұрын
Amen
@yemesirachwolday5479
10 ай бұрын
Geta abizto yebarkeh wndmachin. endezeh nefisin yemyareserisu mezmuroch zemru thsegaw yebzalachu
@mahderboss
Жыл бұрын
Efiyeee zemenih yilemilim stega yibzalih❤❤❤❤❤
@ayiidaashamsu1538
10 ай бұрын
Ameeeeeenn❤❤❤❤❤❤
@TibletAbera-u8r
6 ай бұрын
Btaem ymwdaew muzmer new Tbarklege afueya keze bblete tgea ybzaleh
@joycenter2
Жыл бұрын
alechalekume
@Rihana-wq6tg
4 ай бұрын
Ameeeeen
@SaraJohn-h3z
10 күн бұрын
Amen😢😢
@rahwayohannes
2 ай бұрын
Ergnye,abtye
@NazirtShashamo-p9o
5 ай бұрын
amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤
@DawitDafa-p8r
Жыл бұрын
ጥሩ
@SamuelLandapo
13 күн бұрын
Amene
@tigistgirma8243
Жыл бұрын
Waw efi😮😮
@MeazaKassaye-k8p
4 ай бұрын
Orthodox negn gin wuyyyy eregnaye emilewu mezmur hulem stegna esemawalewu endet eko menfes endemiyadiss lik ke krstos ga abren negn efite yemeta yimeslegnal
@SaraSARA-io1uj
Жыл бұрын
Efi😊 Power
@eyerusalemtilahun921
Жыл бұрын
Efeya geta berk yargehe
@Hanakefe
Жыл бұрын
Wow❤❤
@AbelKeltu
8 ай бұрын
1#❤❤❤
@atsdechere5560
Жыл бұрын
እንደዚህ ዘምረህ ብትተወው ምን አለበት በቅቅልልቦሽ ባትጨፍርበት
@IbrahimHamoud-z7r
5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YaloYalo-y3s
8 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@yeabsirawondwosen7534
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@bethelihamgetachew-im2kd
Жыл бұрын
Betam miwedew mezimur
@fasikamrkonnen1235
5 ай бұрын
መዝሙር 23
@weynishetdamene6048
Жыл бұрын
ባንተ ድምፀ ይለያል እሄ መዝሙር
7:13
ኩራት ኩራት አለኝ ዘማሪ ተከስተ ጌትነትKurat Kurat alegn Tekeste Getnet lyrics Tekeste Getnet
Nota Tube
Рет қаралды 442 М.
6:41
አልችልበትም ''ኤፍሬም አለሙ'' ''Alichilibetimi'' Ephrem alemu (old music video)
Ephrem Alemu official
Рет қаралды 824 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН
0:32
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
МАРГУЛАН СЕЙСЕМБАЙ
Рет қаралды 6 МЛН
0:48
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
7:37
ይድነቃቸው ተካ | ቸኮለብኝ ልቤ | Yidnekachew Teka | chekolebgn lbe | eliron lyrics
Eliron lyrics
Рет қаралды 417 М.
8:50
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 4,3 МЛН
7:19
ephrem alemu//ለሰዉ አላወራም//2022//new protestant mezmur
Ephrem Jesus official channel
Рет қаралды 2 МЛН
19:27
Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 '' Eyemarkegn '' Original Song By Aster Abebe
Kingdom Sound
Рет қаралды 1 МЛН
7:25
Yoseph Ayalew - Sew Ayresam Geta (Lyrics)
BETHLEHEM
Рет қаралды 446 М.
7:09
Ephrem Alemu ዝናዬ lyrics
Christian lyrics
Рет қаралды 45 М.
6:08
11. Bereket Tesfaye የቅርቤ yekerbe በረከት ተስፋዬ የቅርቤ
Bereket Tesfaye Official
Рет қаралды 1,8 МЛН
7:45
Efrem Alemu - Acha Yelelew
Kidus melese
Рет қаралды 188 М.
6:39
ስለማልችል - SELEMALCHEL // Ephrem Alemu // ኤፍሬም አለሙ // Lyrics Video 2022
DAGI RECORDS
Рет қаралды 159 М.
5:52
Yeqerta (ይቅርታ ) - Awtaru Kebede
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 3,5 МЛН
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН