አልችልበትም ''ኤፍሬም አለሙ'' ''Alichilibetimi'' Ephrem alemu (old music video)

  Рет қаралды 825,588

Ephrem Alemu official

Ephrem Alemu official

Күн бұрын

Пікірлер: 269
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን የድሮ መዝሙሮችን ሁሌ እንዳዲስ የምባረክባቸው 🥰🙏
@FedhoGecho
@FedhoGecho Жыл бұрын
Inem 🎉
@teferamikore5672
@teferamikore5672 Жыл бұрын
እኔም በጠም ምወደቸው የድሮ ዝማሬዎችን
@nar405l
@nar405l Жыл бұрын
Me also ✋🏽
@ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር
@ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር Жыл бұрын
እኔም 😢
@Ethiopiankeyboardlearning
@Ethiopiankeyboardlearning Жыл бұрын
Always old song are real worship 😢
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 9 ай бұрын
ይህን መዝሙር እያልቀስኩ ነው በየቀኑ የምሰማው ኤፊ ተባረክ::🙏🏽🥲
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 4 ай бұрын
Why you crying ? Ayzone
@ZaAz-b2r
@ZaAz-b2r 2 ай бұрын
እኔም 😭😭😭
@Sinetibebyitbarek-g6j
@Sinetibebyitbarek-g6j Жыл бұрын
ኤፌ ሁሌም የምለው ያንተ መዝሙር ስብከት ነው ጩኸት የለለበት ውስጥ ገብቶ የሚፈውስ መዝሙር❤❤❤❤
@MesfinBelay-pg4nx
@MesfinBelay-pg4nx 4 ай бұрын
❤🎉 absolutely 💯 right ✅️
@ZimareTube4Christ
@ZimareTube4Christ Жыл бұрын
ኤፍ ባለፈው ያልካትን ነገር እንዳትረሳ አደራህን "ከዚህ በኋላ ክርስትናን በሚያስነቅፍ ስፍራ አልገኝም!!"ያልከውን በናትህ💝💝💝እጅግ የምወድህና የማከብርህ አገልጋይ ነህና። 💧አልችልበትም 💧ወንጌል ያሸንፋል 💧ሕይወት ይናገር... የመሳሰሉ ዝማሬዎች ከፈለቁበት ልብና አንደበት አሁንም ሌላ የጌታን መልዕክቶች ካንተ እንጠብቃለን።
@MeraMera-k9o
@MeraMera-k9o Ай бұрын
😢
@MeLIA-2016
@MeLIA-2016 Жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነት መዝሙሮች ባይኖሩ በምን ነበር የምንጽናናው አስባችኋል
@aberachfenta8116
@aberachfenta8116 Жыл бұрын
ጌታ ቀሪ ዘመንህንም በተሻለ ክብር ይግለጥህ በረከታችን ነህ ብሩክ ሁን አሜን!!❤
@rahi7778
@rahi7778 Жыл бұрын
❤🎉😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😢😢😢😢❤❤❤
@rahi7778
@rahi7778 Жыл бұрын
😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮
@nanitadesse3348
@nanitadesse3348 11 ай бұрын
አጽነኘሀኝ እግዝአብሔር የኑር እፍሬም እዎደለው😐😍🙏☝❤
@MestiAye
@MestiAye 4 ай бұрын
ይሄን አልበም ስሰማ ለመፀለይ ሮጣለዉ ሁሌም መንፈስ ቅዱስን እሚያስናፍቅ ተባረክ❤❤❤❤አይወሰድብህ😢
@chairmanchernet7240
@chairmanchernet7240 9 ай бұрын
ያለ እርሱ ህይወት ከንቱ ነት ኢየሱሴ እወድሃለሁ
@ruthgnetu4433
@ruthgnetu4433 Жыл бұрын
የዘመርክለት ጌታ አሁንም ይዞሀል ኤፊዬ ተባረክ በጣም ነው ምንወድህ አንተ የወንጌል አርበኛ ብዙዎች ይፈሩና ያፍሩ በነበር ጊዜ ስሙን እንደ ባንዲራ ይዘህ የወጣህ ነህ ጌታ ይክፈልህ
@LaylaLayla-yw9jt
@LaylaLayla-yw9jt 10 ай бұрын
አሜኔዬእግእዚሐብር.ሰዉ.ይጨምርል.በጣምነዉ.ምዎደዉ.ተባረክ.❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@اااا-س2ن
@اااا-س2ن 4 ай бұрын
አግዚአብሔር ♥️♥️♥️♥️ነው
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ♥♥♥
@meshtame4862
@meshtame4862 Жыл бұрын
ኤፍዬ ካንተ አልበሞች ውስጥ ያልተደመጠ አንድ መዝሙር እንኳን እኮ የለም። በቃ ሙሉ አልበም ሰምንተን ሳንጠግብ ዓመታት ያልፋሉ እግዚአብሔር በዘመንህን ይባርክ
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 Жыл бұрын
ግን በ አዲስ ኪዳን መንፈስ ቅዱስ እኮ አይሄድም። ሁሌም ከኛ ጋር ነው። በ ብሉይ ኪዳን ነበር ዳዊት ይሄንን የተናገረው። ይህን ስል አንተን personally ለመተቸት ሳይሆን በ መጽሃፍ ቅዱስ ምን ያህል ልክ ነው አዘማምራችን በሚለው ነው። "አትሂድብኝ አትጣለኝ አትራቀኝ" የ ብሉይ ኪዳን ቃላቶች ናቸው። ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ አይሄድም፣ አይጥልም፣ አይርቅም። የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ! ተባረክ።
@mgcreativecontents
@mgcreativecontents Жыл бұрын
lik new wendime, neger gn menfes kidu yazinal, zm yilal... dmtsun mesmat siftelg ena megegnetun sitnafik yihen mezmure tizemraleh. berasih menged kehedkm wedesu menged timelesaleh. enam lenefsh eyenegerkat new kesu wichi akim yelegnim eyalkat new. mezmure akinteh sima tibarekibetaleh, tebarek bekirstos yetewededk neh
@tikurtube7231
@tikurtube7231 3 ай бұрын
ዘንድሮስ ጌታ ወደቀደመው ፍቅር ሊመልሰኝ ነው። አሜን ጌትዬ መሰውያዬ ይታደስልኝ ☝️
@Fairy-c4h
@Fairy-c4h 2 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ኤህን መዝሙረ በእባ ምሰማዉ😢😢😢😢😢😢
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 11 ай бұрын
You have no idea how many times I lessen this song…
@Tsehayabune
@Tsehayabune Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተበርክ በብዙ ፀጋ❤❤😢😢
@abyneshbencha
@abyneshbencha Жыл бұрын
amen amen amen tebrek Egzabher yibrek😢😢❤❤❤❤❤❤
@sara-np5eh
@sara-np5eh Жыл бұрын
አሜን ኤፊ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@BettyShambel-Kidane
@BettyShambel-Kidane 8 ай бұрын
touches your heart so bad ..... God bless u efri ... u diverted my heart with this song , let it be a blessing to others
@TeddyMarkine
@TeddyMarkine 3 ай бұрын
ከኢየሱስ ተለይቶ መኖር የገባ ሰው ካባድ ነው ስለአንተ ሁል ጊዜ እግዚ/ርን አመሰግናለው ለክቡር ጌታ ክብር ይሁን እውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ነው ተባረክ ከልብ ነው ኤፊ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤
@yohanesberhaneyared7961
@yohanesberhaneyared7961 Жыл бұрын
I'm from eritrean brother efi blessed we love you ❤
@FamiaKazembe
@FamiaKazembe Жыл бұрын
ኤፊ በረከታችን ♥️♥️♥️ኑሪልኝ ከፍ በልልኝ
@dinkuyeedemeke3279
@dinkuyeedemeke3279 Жыл бұрын
ብዙዎቻችን የተፅናነንበት መዝሙር ነዉ ልክ እንዴ መጀመሪያ የኢየሱስ ሺታ መዓዛ ያላቸዉን መዝሙር ብቻ ለትዉልድ አስተላልፍ ስፍራህን እንዳትለቅ ምክንያቱም ብዙ ዘማርዎች የመጀመርያ መዝሙሮቻቸዉና ከዛ ቦኃላ የምያወጡ መዝሙሮች ሰማይ ከምድር እንደምርቅ በጣም ይለያል ምን አልባት መዝሙር የማዉጣት እቅድ ካለህ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 11 ай бұрын
🥰🥰🥰
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Amen, Amen n Amen!!! Kale EGZIABHER menor aychalim!!! Neurom aydelem Efuye! GETTA YESUS yitebikachihu kenebetesebih, yene Lidge, Efuye!!!
@yishakayalew1170
@yishakayalew1170 Жыл бұрын
Much love and respect man of God efi. የእግዚአብሔር ክብር ባንተ ላይ ነው!
@admathaile4467
@admathaile4467 Жыл бұрын
I thank God for your life Man Of God ! God bless you and your beautiful family richly in Jesus name Amen! You’re blessed forever
@edenseyoum6823
@edenseyoum6823 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😮😮😮😅😅
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያለጌታ ያለእልውናው ያለመንፈሱ መኖር አይቻልም ጌታ ኢየሱስ ዘመንእን ይባርክ ! ፀጋውን ያብዛልእ !
@WissamCell-vg1dh
@WissamCell-vg1dh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይባረክ 💞🙌✝️
@AshenafeTsedeka
@AshenafeTsedeka 22 күн бұрын
ጌታ ዘማህንክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏
@SelamawitTadesse-l2g
@SelamawitTadesse-l2g Жыл бұрын
geta eyesus abizto yibarek❤❤❤❤
@ZaAz-b2r
@ZaAz-b2r 2 ай бұрын
ሺ ጌዜ ብስማ የማይጥጋቢ ማዝሙር ነው 😭😭
@IbrahimHamoud-z7r
@IbrahimHamoud-z7r 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HiwotZerihu
@HiwotZerihu 3 ай бұрын
ጌታ ዘመንክን ይባርከወ ጌታን እንድንፈልግ የሚያረግ ዝማሬ
@biniyamsolomon2330
@biniyamsolomon2330 Жыл бұрын
Efi Tebarekelegn wendeme ❤
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 10 күн бұрын
የማይሰለች መዝሙር ተባረክ
@Abenezeryared1
@Abenezeryared1 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ጨምር እውነትም በረከታችን
@SaherDababneh
@SaherDababneh Жыл бұрын
@SaherDababneh
@SaherDababneh Жыл бұрын
😂 4:38
@abrahamfiory8978
@abrahamfiory8978 Жыл бұрын
EFl goyta ybarke bruke 🙌 ♥️ ❤️
@SELI.Jesus.love7
@SELI.Jesus.love7 9 ай бұрын
Efa blessing my God🎶🎼🙋👋👋
@FebinJordan
@FebinJordan Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤😊😊
@መልካምዜና-ኰ5የ
@መልካምዜና-ኰ5የ 3 ай бұрын
I can't stop hearing this song! ❤❤❤ stay blessed Efa
@ሜላትወልደጊዮርጊስ
@ሜላትወልደጊዮርጊስ 10 ай бұрын
Efuy tebarek getan ende I aynet sera beteshale aserarha entebekalen❤❤❤❤❤
@sewhfhh298
@sewhfhh298 8 ай бұрын
Efa geta iye mzmuer sdamx bexam new Des ymilgn wdeme bexam new miwedew tbarkilgn
@TIGABushu
@TIGABushu 9 ай бұрын
Amen🎉 ..,....tebarkelgne
@danithegreat1
@danithegreat1 10 ай бұрын
amen amen God bless you.
@kalayele
@kalayele Жыл бұрын
Efiye Bruk Neh!!!!♥♥♥♥♥♥♥
@TegestTegest-s9n
@TegestTegest-s9n 2 ай бұрын
Wowowow.huleye.bisam.Elthi.Elthi.bisamh.ymalixgibi.zimare.amen.amen.amen.tabarakhligin
@samisamitu3504
@samisamitu3504 9 ай бұрын
We are blessed by your songs Efi
@betthalemdesalin3794
@betthalemdesalin3794 Жыл бұрын
አሜን አሜን አልችልም አኔ ያለ አተ ተባረክ ኤፊዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@DeboGirl-n9f
@DeboGirl-n9f 2 ай бұрын
Wendime geta zemnhin yibarkew yemthnanabet mezimur❤❤
@brukdaniel1733
@brukdaniel1733 25 күн бұрын
I’m blessed early in the morning ❤
@selin12queen37
@selin12queen37 3 ай бұрын
አልችልበትም ጌታ ሆይ ያላንተ 😢😢😢😢
@SamsungSamsung-fk2ek
@SamsungSamsung-fk2ek Жыл бұрын
አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን
@estergigo811
@estergigo811 Ай бұрын
Amenn amen amen uuuuuufffffffff 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤ tebareki ye abate jagina
@YanitBelina
@YanitBelina 9 ай бұрын
Batam yimiwedew mezmur
@EthioForum1-d8l
@EthioForum1-d8l 3 ай бұрын
ለምንድን ነው ይህን መዝሙር ስሰማ እምባይ እሚፈሰው አንዳንዴ ምንም ሳታጣ ሳይጎልብክ መነሮ ይደክማል አልገባኝም
@HananHanae-s9n
@HananHanae-s9n Ай бұрын
Geta yagzshal
@manewalew2845
@manewalew2845 10 ай бұрын
❤this song touched me, amen ❤😮
@AbiAlibazo
@AbiAlibazo 10 ай бұрын
Ef geta yibareki tebrkkk ❤❤❤amen Amen Amen
@chernetchernet-l2r
@chernetchernet-l2r 2 ай бұрын
ሲበዛ ብቸኝነቴ
@BetelemMana-s8g
@BetelemMana-s8g 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dubaidubai139
@dubaidubai139 Жыл бұрын
Ameeeeeen ameeeeeen Ameeeeeen ameeeeeen Ameeeeeen tabarki Geta yebareki Tabarki uuuuuufffffff 🙇‍♀️🙏🙏🙏🤲🏾😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎻🎻🍇🍇👍👍
@dinkuyeedemeke3279
@dinkuyeedemeke3279 Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ብሩክ ሁን ኤፍ
@Mekimeskele
@Mekimeskele Жыл бұрын
Ameeeen God Blesss you efi❤❤🙏we love you ተባረኪልን
@SamuelTolossa-wz9rd
@SamuelTolossa-wz9rd 5 ай бұрын
Wow I love this murmur geta yebarkh
@odaamanuel9650
@odaamanuel9650 7 ай бұрын
More blessings to you!
@semhars5449
@semhars5449 4 ай бұрын
Please lyrics
@israeltesema
@israeltesema Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭😭
@Bete-x8y
@Bete-x8y 4 ай бұрын
አሜንአሜን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ayinalemshanko
@ayinalemshanko 2 ай бұрын
Ameene Ameene Ameene Ameene tebarek tebarek
@MihretMihrer
@MihretMihrer 2 ай бұрын
Tebarek.❤❤❤❤❤❤❤❤
@nebinoh
@nebinoh 11 ай бұрын
Efiy tebarek❤❤❤❤❤
@MercyMihret-i2j
@MercyMihret-i2j 2 ай бұрын
Uuuuuuufffffff koy man nw yalesu eredat zaren yaye 🥹🥹🥹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 alchelebetem yalante menore
@Jemu-y3n
@Jemu-y3n 3 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤zaman yibarakii
@TekalignMolla-o7v
@TekalignMolla-o7v Жыл бұрын
Iwinatihin new efo yale isu manim menor aychilim
@noahmulatu
@noahmulatu 8 ай бұрын
Big Up Bless Brother 🙌
@ትንሽነኝማንንምአልሰማም
@ትንሽነኝማንንምአልሰማም Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ተባረክ
@ComCeil-l8c
@ComCeil-l8c 11 ай бұрын
Amneeeeeee ❤❤❤❤❤
@SaronFanta-sq4sw
@SaronFanta-sq4sw Жыл бұрын
Yale eyesus menor aychalm bewnet! Eyesus kelelachu nuruachu kentu new!
@Nafekote
@Nafekote Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤍❤️🤍
@Meazasaji
@Meazasaji Жыл бұрын
Tebarek the grace of God be with you ❤❤❤❤
@Genet-l1u
@Genet-l1u Жыл бұрын
ተበራክ ኤፍ
@SeraSera-r4y
@SeraSera-r4y Жыл бұрын
AmeenAmeen,tebareki📖🙏❤️❤️🙇🙇🤲🤲😢😢😢
@manessaalidabbous8659
@manessaalidabbous8659 Жыл бұрын
Wow Efiyyyyyy Good bless you more and moree❤❤❤
@gochocrafts
@gochocrafts Жыл бұрын
i'll pray for you efi
@tsaganeshAnito
@tsaganeshAnito 6 ай бұрын
Amen amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢
@ትንሽነኝማንንምአልሰማም
@ትንሽነኝማንንምአልሰማም Жыл бұрын
አሜን
@Froyetaa
@Froyetaa Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaniniCell23
@HaniniCell23 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን 😭😭😭😭😥😥😭😭😭😭
@meseretdejene-dt4yn
@meseretdejene-dt4yn 7 ай бұрын
Haleeluuyyaa iyasusi
@sintyuayele121
@sintyuayele121 Жыл бұрын
አሜንንን 🙏🙏🥰🥰🥰❤❤🙌🏻አሜንንን
@EliyasTesfaye967
@EliyasTesfaye967 Ай бұрын
Amen❤❤❤
@Askal-z9g
@Askal-z9g 11 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@AsterGuteta
@AsterGuteta Ай бұрын
Waaqayyoo gariidha❤🎉😢😢
@AsinuBetali
@AsinuBetali 3 ай бұрын
Amen Amen 🙏🙏
@Tigmekuria
@Tigmekuria Жыл бұрын
Efo blessed🙏🙏✝️✝️💖💖
@MesfinTebebu
@MesfinTebebu 4 ай бұрын
❤❤❤❤አሜሜሜሜሜሜሜን
@burtukansidamo
@burtukansidamo 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤Aman aman aman😢😢😢❤❤❤❤
@AlaMito-r7u
@AlaMito-r7u 5 ай бұрын
አሜን አሜን
@comceil9544
@comceil9544 Жыл бұрын
አሜንንን 🙏🥰💜💜💜💜
@zinashdase5051
@zinashdase5051 8 ай бұрын
Amen 😢😢😢❤🙏🙏🙏
@tigistkobeissi553
@tigistkobeissi553 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚንንንንንንንንንንን ችቡሩኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Efrem Alemu - Acha Yelelew
7:45
Kidus melese
Рет қаралды 189 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
ዘማሪ ኤፍረም አለሙ |ይሄው ይሄው አምልኮ | New Ephrem Alemu song 2017/2024
7:04
Prophet Amanuel Dana House of Prayer TV Worldwide
Рет қаралды 5 М.
ኢየሱስ Ephrem alemu/ ኤፍሬም አለሙ ''ኢየሱስ ተነስቷ''
7:26
Yosef Ayalew  (ቤትን በሰላም በደግነት-Lyrics)
7:33
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН