ኤፍሬም የሰገደላት ማን ናት ? | Singer Ephrem Alemu |

  Рет қаралды 3,181

Rehoboth Media

Rehoboth Media

2 жыл бұрын

Please watch: "ተመስገን | አዲስ የአምልኮ መዝሙር | @RehobothMedia"
• 📌 New Music Video: Reh... -~-
አዳሲስ ቪዲዮዎች ሲጫኑ ወዲያው እንዲደርስዎ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ bit.ly/rehobothmedia
Click the above linke and SUBSCRIBE: - For new videos notification
#RehobothMedia #RehobothMedia Subscribe

Пікірлер: 24
@tsehayhailemariam7106
@tsehayhailemariam7106 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ አተ ወንድሜ እግዚአብሔር ብዝቶ ይባርክህ አሜን
@eyosiasbiniam2443
@eyosiasbiniam2443 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ያብዛልህ !! ሁሉም እንዳንተ ቢጨክን መልካም በሆነ ነበር !!
@wondimagegnshala4811
@wondimagegnshala4811 2 жыл бұрын
Geta lezelalem ybarkh!,,,,,Enem ehenin video bemayete betam lbe tesebrual.Egzhabher metsinanatn ysten!
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 2 жыл бұрын
ጌታ ማስተዋል ይስጥ ለ አገልጋዮች እግዚአብሄር ሊያከብረን ወዶ ለ አገልግሎቱ ሲሾመን እኛ በራሳችን እጅ እየተዋረድን መሆኑ አልገባንም። ጌታ ይመልሰን!
@user-fj6ev5fw6p
@user-fj6ev5fw6p 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ፡፡ ጌታ ማስተዋልን ይስጠን፡፡ በጣም የሚገርመው እሱ ብቻ ሳይሆን በዙሪያው እየጮሁ ሲያሞሙቁ የነበሩ ሁሉም አገልጋዮች ናቸው፡፡ ቤተክርስቲያን የሚመሩ በመሀከላቸው ነበሩ፡፡ ለትውልዱ ምን እያስተለለፉ እንደሆነ አልገባኝም፡፡ ያው እንዲህ እንደእግዚአብሔር ቃል ሚመክራቸውን እንደ ኋላ ቀር ነው የሚያስቡት፡፡
@RehobothMedia
@RehobothMedia 2 жыл бұрын
እኔ ያለኝ ድርሻ እንደ እግዚአብሔር ቃል መልእክቱን ማስተላለፍ ነው። እነሱ ኋላ ቀር ነው ይበሉ ምን ይበሉ ለእኔ ግድ አይሰጥም ምክንያቱም ከነሱ በተሻለ፣ Academics ብንበልጥም እኔ ማላደርገው ኋላ ቀር ስለሆንኩ ሳልሆን ስለ ማይመጥነኝ ነው። በመሰረቱ ጥለን የመጣነው ቆሻሻ እንጂ ሚመጥነኝም ነገር አይደለም። ሌላው በኖህ ዘመን ሲነግራቸው እሱን እንደ እብድ፣ ሞኝ ይቆጥሩት ነበር ይላል ቃሉ። ስለዚህ የእኔ ድርሻ የተሰጠኝን መልእክት ማድረስ ብቻ ነው ምለሹ የነሱ ነው። ተባረኩ❗️
@godislove9841
@godislove9841 2 жыл бұрын
Tebarek. Thank you for telling the truth. I was shocked by the engagement thing especially her skirt. I was not expecting that from one Agelegaye.
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 10 күн бұрын
ዝማሬ ድነት ቢሆን ኖሮ የዛሬ ዘማሪያን ብቻ ይድኑ ነበር
@Ab-Volun
@Ab-Volun 2 жыл бұрын
Geta ykr yebale wandme. Be mehratu yaseb !! Amen.
@MegaEmebet
@MegaEmebet 2 жыл бұрын
Geta yebarkih
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 2 жыл бұрын
ልክ ብለሀል አለማዊነት ቤተክርስቲያን ውስጥ ከገባ ቆየ ለወንጌልም ከፍተኛ እንቅፋት እየሆነ ነው "ክርስትና ከእምነት የሚነሳ የስነ ምግባር ሕይወት ነው" ተባረክ።
@hirutmehretu8120
@hirutmehretu8120 2 жыл бұрын
Zare lemejemeriya gize new yesemahuh .Gets yibarkeh.tik fr ekel neh.
@user-ib1xt1jn5u
@user-ib1xt1jn5u 2 жыл бұрын
😭😭😭 ጌታ ይቅር ባልን
@thankyou123
@thankyou123 2 жыл бұрын
አይቀርም ከካሜራ ውጭ ሊናር ይችላል በሰበናፕ ጠርሙሥ
@lidiyaafufaa4098
@lidiyaafufaa4098 2 жыл бұрын
Esgaber.mastawalin yisxan tabrku
@wodehord7063
@wodehord7063 2 жыл бұрын
የናቁኝን እንቃለው የሚያከብሩኝ ጌታ ያከብራቸዋል ይላል እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ያው ለጢሞትዎስ እንዴ ተፃፈ 2ጢሞትዎስ 3 ;1-9
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 10 күн бұрын
ክርስቲያን ጉልበቱን ለክርስቶስ ብቻ ማንበርከክ አለበት እንላለን
@sinidugebremichael1361
@sinidugebremichael1361 2 жыл бұрын
ድሃ ነህ አንተ ... ቅናት ነው እንዲህ እሚያናግርህ ... ወንጌሉ የት ሄደ
@RehobothMedia
@RehobothMedia 2 жыл бұрын
ክርስቶስን ከሚያሰድብ የእግዚአብሔርን መንግስት ከሚያስነቅፍ ድርጊት ድህነት ይሻላል። በውርደት ይቀናል እንዴ?
@tsehayhailemariam7106
@tsehayhailemariam7106 Жыл бұрын
ዘንድሮ የኤልዛቤል መንፈሰ ተቆጣጥራቸዋለች።
@manalebishwolde2999
@manalebishwolde2999 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ግን ማን አዚም አደረገበት?? አብረውትስ ያሉት አገልጋዮች ማንን ነው እያገለገሉ ያለው እግዚአብሔር ነው? ፈፅሞ የማይመስለውን፡ አሁን ወደጔዳ ይግቡና ራሳቸውን ይመርምሩ ሴትየዋስ ምን ነካት አለምን ሳታወልቅ የመጣችው?ኤፍሬምስ ይህን ያህል የቆየ ው ለዚህ ነው በቃ? ወይቸርች ከሱቅ በምንልትለይ የንግድ ቤት ከፈተ ነው እንጂ ቤ/ክንማ እይይይ$$ ይማረን እግዚአብሔር።
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 10 күн бұрын
ያዕቆብ ለሚስት ባሪያ ሆነ ተባለ ዘማሪውም ሰገደላት ጴንጤ ወይሰ አራዳ ወጠጤ?
@abedomberhane6625
@abedomberhane6625 2 жыл бұрын
shame on this kind of Christians marriage the way the women dresses is sensless zero...(0)... efi should tell her how to dress. please think about thoes things
@zekidamisse6206
@zekidamisse6206 2 жыл бұрын
አብረው የሚያጨበጭቦትስ የቤተክርስቲያን መሪዎች አይደሉም እንዴ
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 19 М.
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 73 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 18 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 10 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 42 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
火影忍者一家
Рет қаралды 4,4 МЛН