ኤፌሶን መልዕክት ክፍል 8

  Рет қаралды 5,227

Evangelist Yared Tilahun

Evangelist Yared Tilahun

Күн бұрын

Пікірлер: 6
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 4 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ ደግሞ ያነሳኸዉ የሳምሶን ህይወት 👉ፍልስጤማውያን (ጠላቶችቹ) ላይ እንዴት ሀይሉን ሲገልጥ እንደነበረ ለወገኖቹ ግን በትህትና እጁን ለመታሰር እንደሰጣቸዉ ሳይ በጣም ገርሞኛል 👉እንዲሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መፅሀፉን ይወስድ ዘንድ ማህተሙን ሊፈታ የተገባዉ በጠላቶቹ ሰፈር አንበሳ በአባቱ ፊት ግን እንደ ታረደ በግ ነዉ የሚገርም ነው በእዉነት 👉ዛሬም በኛ ህይወት መሆን ያለበት ይሄ ነዉ ለጠላቶቻችን አንበሳነታችንን መግለጥ ማሳየት እንጂ በወንድሞቻችን መካከል እንዳልሆነ ይህንን ተረድቻለሁ በእዉነተ ዉስጤ ቀርቶልኛል። ዉድድ ነዉ ማደርግህ ወንድሜ ያሬዶ ህይወቴ ባንተ ትምህርት እየተሰራ እየተለወጠ እንዲሁም እያደኩኝ ነዉ ።ጌታ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባረክህ ዳርቻህን ያስፋዉ ።እኛም በህይወታችን 30, 60, 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን በዚህም የሰማዩ አባታችን ይክበር።
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 4 жыл бұрын
በተጠራሁበት መጠራት እንደሚገባ እመላለሳለሁ። በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ እተጋለሁ። በትህትና በየዋህነት እንዲሁም በትእግሥት በፍቅር አተየታገስኩኝ አንድነቱን ለመጠበቅ እተጋለሁ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልኝ። GBU yardo
@jerusalemtermeer5982
@jerusalemtermeer5982 3 жыл бұрын
Hallelujah ውድ ወንድሜ ተባረክልኝ ስንቴ እንደሰማሁት የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ቀን አዲስ መገለጥ አሉት እንዴት እድለኞች ነን ከገባን::❤️🙏🏼😊
@jerusalemtermeer5982
@jerusalemtermeer5982 3 жыл бұрын
Hallelujah amen 🙏🏼
@zematube8985
@zematube8985 4 жыл бұрын
Thank you!
@jerusalemtermeer5982
@jerusalemtermeer5982 3 жыл бұрын
🙏🏼 ❤️
ኤፌሶን መልዕክት ክፍል 9
35:48
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 3,3 М.
ኤፌሶን መልዕክት ክፍል 12
1:07:11
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 3,4 М.
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,6 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,7 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 128 МЛН
🛑የመለወጥ ምርጫ አለህ || ዲያቆን ዘላለም ታዬ ||
1:12:46
ኤፌሶን መልዕክት ክፍል 11
1:00:52
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 3 М.
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН