KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Dana Drama Season 4 Episode 56
31:17
DANA Episode 54 youtube
29:59
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
00:27
When u fight over the armrest
00:41
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Dana Drama Season 4 Episode 53
Рет қаралды 213,879
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 120 М.
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Күн бұрын
Пікірлер: 265
@ስትነሳፀልይስትደርስአመስ
7 жыл бұрын
this dana drama getting interested every week. it is to bad waiting a week to watching dana. I really admirer the producer and most actor and actors. keep up the good work.
@ስደተኛዋአልማዝ
7 жыл бұрын
ይህ ድራማ የሚያልቅበት ቀን ናፈቀኝ ማርም እኮ ሲበዛ ይመራል አቦ ጨርሱት
@meker1605
7 жыл бұрын
ስደተኛዋ !!! አልማዝ kemerersh/kastlash lemin taywalsh?
@ስደተኛዋአልማዝ
7 жыл бұрын
Meker Semagn ለኮመቴ ተገቢ የሆነ ጥያቄ ነው የጠየቅሽኝ እኔም ተገቢውን መልስ ልመልስልሽ ይህን ድራማ ለመተው ብዙ ጊዜ አስብና ምዕራፍ 4 ድረስ አይኔን አፉዤ መጨረሻውን ሳላይ እዴት አድርጌ ልተወው እልና ማየቴን እቀጥላለሁ ቢያልቅ ግን ደስ ይለኛል እሽ ቆንጆ የተመለሰልሽ ይመስለኛል
@meker1605
7 жыл бұрын
ስደተኛዋ !!! አልማዝ 95% meliseshal. tnx
@ስደተኛዋአልማዝ
7 жыл бұрын
Meker Semagn እዴ ለምን ሲባል 5 ነጥብ ቀነስሽ
@ስደተኛዋአልማዝ
7 жыл бұрын
Meker Semagn ትክክል ካላለቀማ መላቀቅ የለም የተሰጠኝ ማርክ ግን ትንሽ ቅር አሰኝቶኛል
@መሲየማርያምልጅዠ
7 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኧረ ካለቤ ሰፍ አለ አኮ እኔነኝ አባቷ ሊል ነው እንዴ . ውይ ዳኜ መከራህን አየህ ስታሳዝን ። በርቱ እናመሠግናለን ።
@dawitedave8600
7 жыл бұрын
ውድ ዳናወች እናመሰግናለን ቀጥሉበት ያምራል የሳምት ሰው ይበለን
@አስታዋሼየኔጌታጌጤጋሻነህ
7 жыл бұрын
አረ ከድራማው ይልቅ የኮሚንታችሁ ያስቃል ያዝናናል
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
7 жыл бұрын
አቶ ዳኘ በጣም መልካም ሰዉ ናቸዉ ዉይ ካሌብ ተንጦልጡሎ ሞተ እኮ
@billetworku6372
7 жыл бұрын
አቶዳኛ እና ኤልያስ አሳዘናችሁኝ እንድ ቀን እውነቱ ይወጣል በርቱ
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
7 жыл бұрын
አይይይ ኤልያስ ስራ አቀላለሁ ብለህ እዳ ውስጥ ገባህ እነ ማእረጉ የብር ጥማት ያሰከራችሁ ልብ ይስጣችሁ የደሃ አምላክ ይፋረዳችሁ ፋንዬ አራሷ ማርያም ትገላግልሽ። ሃሃሃሃሃ ካሌብም ቤተሰብ ነህ ለካ እናመሰግናለን
@fatumakadir3352
7 жыл бұрын
ወይኔ ካሌብ ክልብ ያድርግህ ደግሞ የፍናየ ልጅ የኔነው ልትል ነው እንዴ እረጉድ ምነው እንደ ፖሊስ ጣቢያ መጮህ የለም ክክክክ
@fathimafathima6522
7 жыл бұрын
wowww enamesegnalan
@mashohabshi4479
7 жыл бұрын
kkkkkkkk kaleb anta abbate mohon amara eda wowowow baratuu batam dase hellah♥♥♡♡♥♥♥♡
@rhemadrello5116
7 жыл бұрын
ደነዎች well come ብላናል ውድድ ነው ምነረገችሁ
@gela6696
7 жыл бұрын
ግፉን ብቻ አትይ ፅድቁንም አስብ እንጂ ክክክክክክክ አሉ አቶ ማረጉ እሄ አባባል ተመችቶኛል በጣምምምም
@sktbi13
7 жыл бұрын
Mame Gela kkkkkkkkkkk ke esu ababel anchi askeshign
@gela6696
7 жыл бұрын
S Ktbi kkkkkkkkk yene ababal temechitohal weyim temechitoshal malet newa
@seid6016
7 жыл бұрын
Thanks
@እኔየማሪያምነኝእኔየማሪያ
7 жыл бұрын
waw enkan dena metach enamesginaln
@bitaneyaasefa9159
7 жыл бұрын
Danawoch ebakachu deramewen cheresute betam werdole. .tolo kochute
@ewketbeyenbeyen2016
7 жыл бұрын
ወይኔ ካሌብ ምን ታምር ልሰራ ነው ደሞ አተህ ጎዶሎ አንተህን ብሎ ካሌብ ይድፍአ አቦ
@tsehayabera7090
7 жыл бұрын
እንደ ካሌብን ደግሞ ምሽተስፉ ምን ወሰደው? ሆ ላቶ ዳኝ ግን ልዩ ክብር አለኝ። አቶ ዳኝ ግልፅ ንፁህ ብርቱ ሰው ነክ
@dhonithaaafa5751
7 жыл бұрын
እናመሰግናል
@tsehayabera7090
7 жыл бұрын
dhonitha aafa እኛም እናመሰግናለን
@pathakbaba8118
7 жыл бұрын
naplasixevodo, I 5th may be
@rihamadina8517
7 жыл бұрын
አቶ ዳኘአድናቂህ ነኝ የኸ አታሞ እራስ ምንይሰራል ሆስፒታል እንደው ስጠረጥር ልጁየፋኑኤል ልጅ ይመስለኝል ።
@xinodbz3328
7 жыл бұрын
Rihama Dina yekaleb lje yefanuail mogachoche new.
@ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ
7 жыл бұрын
አቶ ዳኜ ውስጤ ነው
@hadriankedir548
7 жыл бұрын
ጅማ የፍቅር ከተማ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
አቶ ዳኘ ውስጤ ኖት እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
@genethabdi2647
7 жыл бұрын
ahuin menalbut yemktelweinm part betelkulein betrfe thank you
@ethiolove5354
7 жыл бұрын
ካሌብ ሁሉም ድራማ ላይ ሰላቢ ሆነህ ነዉ ምሰራ መጥፎ ሰዉ ዉይ አንዳንዴ እዉነተኛ ህይወትህም እንደዚህ ይሆን ብዬ አሰባለዉ ጥሩ ነገር ምሰራበት ቀን ናፈቀኝ ይዞህ ይሂድ
@gdjjuudvfjbd7834
7 жыл бұрын
ፈቲ መሳቅ ነዉ አመሌ
@sofisofi7506
7 жыл бұрын
ካሌብ የትወና ብቃቱን በጣም ነው ማደቀም ብትክክል ተወጦታል በተላይ ሲቀዥቀዥ ሲችበት
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
7 жыл бұрын
ፈቲየ ወላሂ እንደት እንዳሳቅሽኝ
@zekiyaahmed393
7 жыл бұрын
سفيا سفياሲንቀዥቀዥ ክክክክ ክክ
@selamgerma9880
7 жыл бұрын
ፈቲ መሳቅ ነዉ አመሌ
@zemenkidane2521
7 жыл бұрын
thanks dana
@selammenda9023
7 жыл бұрын
እናመስግናለን ካሊብ ብር እንዲ አይወደድም ብር ብር ስትል በርህ እንዳትቀር
@halimamohammed1967
7 жыл бұрын
weyne yeha kaleb mibal dewye yedfak aboo echhh
@ሚጡየጡርዬልጅ
7 жыл бұрын
ብር ጌታ ነው ሥታከብረው ነውሚያከብርክ አለ ክክክክክ
@kalikidaneyihayes3595
7 жыл бұрын
ውይ ካሌብ ምነው ላንተስ ዳኛ ባገር ጠፋ ኤልያስ አይዞህ ለዳኛ መንገርህ ጥሩ ነገር ነው ፡፡
@eyerusbeqele8388
7 жыл бұрын
araxa abedarewoh afer yasbelahu gefenoh be meteaf qedusem ateyat new sewyn eraqut taseqeralahu
@zahraasaid6231
7 жыл бұрын
ኧረ ልጁ የካሌብ እንዳይሆን ፍሩ ክክክክክ
@kedistmekonen6560
7 жыл бұрын
Zahraa Said enam frchalw
@Gg-rl6bh
7 жыл бұрын
kedist mekonen
@zahraasaid6231
7 жыл бұрын
ቅድስቴ ነው ማን በለፋው ማን ያሳድጋል እውነቱን መፈለግ አለባቸው የሚኪ አባት
@የሰለሞንቦጋለጠበቃበዪቱብ
7 жыл бұрын
እንደካሌብ አይነት ሰዎች እስኪሞቱ ድረስ የራሳቸወወ አለቃ መሆን አትችሉም መጨረሻቸውም እብደት ነው
@eteneshgetachew4331
7 жыл бұрын
dana love
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990
7 жыл бұрын
zainb yala bariya nagh arif naw bertu
@ረዲስደተኛዋ
7 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር የማየው አጥቸ ልየውና እመለሳለሁ ላስተያየቱ
@tsehayabera7090
7 жыл бұрын
ራድያ የኢስላም ልጅ ሂሃሃሃ ድብርታም
@swusetnewfikire9321
7 жыл бұрын
thanks
@hiwet-wg1wi
7 жыл бұрын
እንኳን በድህና መጣች ማርች እናመስግናልን
@בלאיינשבלאי-צ4ע
7 жыл бұрын
የይኔ ብርሀኔ ነሽ ለኔ እመቤት .hiwet
@zeynebazeyneba6974
7 жыл бұрын
tnxs
@siydasiyda4490
7 жыл бұрын
thanks dan
@saadamohamad2207
7 жыл бұрын
አይ ካሌብ የፍፍናየ ልጅ ያንተባልሆነ አንተ ጥላቢስ በጥራቃ
@Betelhem-yw1vg
7 жыл бұрын
ohhhhh well came gin yetenizaz dirama newu beteley kalebin mayet asitelitognal uffff
@zedfekerZedfeker
7 жыл бұрын
ስራ.የለም.ማለት.አቤት.ሠው.
@እውነትነው-ደ9ቸ
7 жыл бұрын
በጣም ነው የምታናድደው ካሌብ
@sosenamaron8022
7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkk አይ ሊያ ብር አይደላም እቃ ነው የኔ ሞኝ ስወድሽ ውይይይይይይይይ ካሌብ የማትገባበት ጉዳይ የለህም ውይ ስታናድድ ደሞ ምን ልታሳየን ይሆን ሳምንት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ካሊብ ያስቀኛል በቃ የማትገባበት ቦታ የለም ሹክክ ያልክ ስው
@fafimuhamed9289
7 жыл бұрын
uffffff ይሄ ድራማ መቸ ነው የሚያልቀው ወላሂ ሣበዛ ይደብራል
@neimayejimma5402
7 жыл бұрын
ኮመንታተሮች እንዴት ነው ልሹፈዉ እንዴ? ላላየዉ ምዬ ነበር
@danadana2095
7 жыл бұрын
ውይይይ ተመስገን ዛርየ ልኮምንት እንጅ 10ኛ ደረጃ ነኝ ኣላየሁትም ሽክሉ እንዴት ነው ያየ ካለ ክክክ
@aselethiopia3666
7 жыл бұрын
እረ ይህ ነገር አልጣመኝም ውይ ካሌብ የፈራውት ነገር ደረሰ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
እጭ ኤሊያስ ምን ያርበተብትሀል ክክክክክክክ አቶዳኝ ምንድነው የሚያስነካችሁ አለ
@tizumulat6731
7 жыл бұрын
Weyzerit Fanaye lijun kelakleshew balhone???
@የአብከድሬ
7 жыл бұрын
እውነት አራጣ አበዳሪዎች የሠው ደም ነው ምትበሉት አፈር ብሉ
@susikonjos5777
7 жыл бұрын
የአብ ሥራ ሃይለ ሚካኤል
@የአብከድሬ
7 жыл бұрын
susi konjo s ወዬ ሱሴ
@serkifikr8748
7 жыл бұрын
አሁንስ ዳና ድራማ አስጠላባችሁ ምንድነው ሰአት ጨምራችሁ አስሩም ደግሞም እረ መች ነው የሚያልቀው ውይ
@mib3324
7 жыл бұрын
አቶ ማረጉ አበዙት አሁንስ ብር ጌታ ሊሆን አይችልም ኤልያስ መዘዝህ በዛ ምንህም አላማረኝ ድራማውን አንዛዛችሁት የሰው ጨንጎራ በመላጥ
@helenhelen5262
7 жыл бұрын
አቶ ዳኝ እነሂደ ወደ መቀሌ ሲሉ የሹፍሩ አደነጋግጥ በጣም አሳቀኝ ቆይ ካሌብ ምን ለመሆን ነው አሁን ከች ያለው። እር አቶ ማርጉን እናን ያን ሆዳም ባልጀርውን። ባላያችው ደስ ይልኝ ነበው እውነት ለመናግር ልጄን አልሽጥም ያሉት ስዉየ በጣም አሳዘኑኝ ፍጣሬ ይርዳችው በተረፍ አመስግናለው ዳናወች
@ሰሊናፍቅር
7 жыл бұрын
እቶ ማረጉ ውስጤ ነው ክክክክ ካሌብ ምንሼነው እ¿¿¿¿ ጠርጥር
@xinodbz3328
7 жыл бұрын
dana so good
@محمدحسن-ص7ت8ح
7 жыл бұрын
betam arif
@yeshimabetgurfo1425
7 жыл бұрын
ካሌብ የምትባል ሰውየ ምን ነው እግርህ ረዘመ ጥላቢስ ክክክክክክ
@onelove-jw1ih
7 жыл бұрын
enamseginalen Zare anidenga enidew eyen kaleb min beyadergut yeshalal
@ልጄላንተነውየምዴክምስሞኦ
7 жыл бұрын
ምንግዜ ነው የምታያቸው. 😀😀😀
@george6495
7 жыл бұрын
ዛሬ እንካን ይሄካሌብ የሚባል ሰው ሳላየው ልክ እንደ ሰላቢ ክች አለ እንደሱ ያሉሰወች ቤት ይቁጠረው ለማንኛውም በርቱ
@lilimagnaadwa6333
7 жыл бұрын
ufff eneza hareta syasferu 😭
@hawahassan5533
7 жыл бұрын
የ አቶ ዳኜ ሹፌር ሲአዛዝን
@hayathhussain1171
7 жыл бұрын
ay ato margu ber geta nw kkkkkkkkkkkk
@mylovefc380
7 жыл бұрын
kkkkkkkk liju ye kalib nawu ende are betam yigermal
@hatsiyatebemderlayyalfeley9017
7 жыл бұрын
arifnew fanaye sitasazin atomaregu yewetalet aremene new esun bilo shimaglee eliyas ahungena teru aderek yesament sew yibelen
@yeshiassmamw1134
7 жыл бұрын
እደው ማርጉ የምትባል ሰው እፍፍፍፍ ጨካኞች ናችው እደት ልጀውን በገንዘብ ይሸጣታል ግን ይህ ድራማ መቸ ነው የሜያልቀው እጭ
@senyasenyasenyamashaallahs3192
7 жыл бұрын
ወይ ካሌብ አሳከኝ መን በዘራ ማን ያጭዳል
@foziguragewaawel6898
7 жыл бұрын
እረ እኔስ እሄ ካሌብ አቃጥሎ ሊገለኝ. ነው ሚኪ የት ሄደ እደ ባለፈው በቦክስ ባደማው ደሞ መላእክት አለው እንዴት ሚነግረው እሄ የእርጎ ዝንብ
@addisalexander5690
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@selamyeetawahidolij2681
7 жыл бұрын
Dana💜💜💜💜
@youkonjo5619
7 жыл бұрын
ende ye kaleb nw endie liju? lemanignawum yesamnt sew ybelen
@selamawit1338
7 жыл бұрын
ዳናዎች እባካችሁን ድራማውን አታንዛዙት መቋጫ አብጁለት የችግርና ይፀብ .. ወዘተ... መድረክ አደረጋችሁት እኮ
@nardigebru6551
7 жыл бұрын
ሀረፍ ነው የሳምንት ሰው ይበለን
@sefiyahussenhussen995
7 жыл бұрын
Nardi Nardi እደበስምንት ነውእደ የሚለቀቀው
@ሄናክአያሌው
7 жыл бұрын
ኣሪፍ ነው. ..
@yenayena8676
7 жыл бұрын
የሜሮን ጌትነት አለመኖር ኤልያስን አልፈሰፈሰው
@sadasadajemal9803
6 жыл бұрын
Kiya Kiya
@serkalemabebe155
7 жыл бұрын
ere gude kemecha new
@fatumafarisfatumafaris5488
7 жыл бұрын
eree minow 54 yet alee
@fatumafarisfatumafaris5488
7 жыл бұрын
bexama dasi yilal gin tolo cherisu enji
@zinatahmed3550
7 жыл бұрын
ካሌብ ግን እንደ እርጎ ዝንብ ሁሉ ቦታ ጥልቅ የሚለው ለምንድነው እ ደሞ የአብታሞች ሚስጥር ገባኝ አሁን ስንት ደአን ጨፍልቀው እነፃ እንደሚገነቡ ማለት አሌሁም
@AhMedmhoMed-ls5zk
7 жыл бұрын
legna aylekbn betam emwedew Dana yemrtochi MRT teketatay dram ere aylek edmiwewu yrzem enate gn weretegna athun
@samerahassen8038
7 жыл бұрын
ያደረ ገፎ አድሮ ይፍጃል ውይ ካሊብ ያንተ ባልሆነ ልጁ
@helenhelen6730
7 жыл бұрын
ማየው ጠፍቶብኝ ያየሁትን ፊልም እያየሁ፣ነበር አመሰግናለሁ
@ayju9748
7 жыл бұрын
helen Helen enam erasa yayehutn medegagem selchitogn neber
@hiyabkegeta3662
7 жыл бұрын
አንተ መስፈሪያ ነገር ኪንኪ ካሌብ ተብዬው ውይ ምን ይሻልክ ይሆን በተረፈ አሪፍ ነው በርቱልን የሳምንት ሰው ይበለን Ato ዳኜ respct
@sintayehuhabte3617
7 жыл бұрын
ene kaleben yemalayebet yet abate lehid anete setan weyyy eliye ahun yemetalehale anebesawe liyaye mesekin
@asnaku3312
7 жыл бұрын
Sintayehu Habte waw
@nourowa4nourowa465
7 жыл бұрын
Sintayehu Habte 9
@aynalemassefa7203
7 жыл бұрын
ምነው በሁለት መነፀር ማጌጥ ተጀመር እንዴ ሆሆሆሆ በርቱልኝ
@zinethusin4684
7 жыл бұрын
ekon dehna metachihu
@hareguakemal2491
7 жыл бұрын
ኤልያሥ የሚሉህ ልጅ ውይ ሠው ታበሣጫለህ ሁሌ እንደተንከረፈፍክ አቶ ማእረጉ ሢመቹ ግን ሊያ ተረጋጊና ፈልጊ ብሩን አትንቀዥቀዢ ገንዘብ ልብ ይሠውራል እውነት ነው በርቱ ፋናዬ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን
@dhonithaaafa5751
7 жыл бұрын
Haregua kemal የኔ ቆንጆ ዋው ተዋናይ መረጣ የሚገርም ሁላቹም ፍቅር ናቹ
@ለኔሥትምክህትድንግልናትበ
7 жыл бұрын
አንተ ካሌብ የሆንክ ዶርዜ ልጁ ያንተ ሣይሆን አይቀርም ለብር ብለክ ይመሥለኛል የይርጋ ነው ያላችሁት ለማንኛውም ርናመሠግናለን የሣምንት ሠው ይበለን
@lubaba1755
7 жыл бұрын
jiju gin yamno ara gudi
@user-ow2gr4uq1n
7 жыл бұрын
wey gud kaleb y tekelay minesterachen akatari mareg neber abo tikekelegna weyane ne
@buzebizu9633
7 жыл бұрын
are ante kaleb min yeshalal yehonke tultula nager weragn ere uuuuuuuuuu
@ethiotiktok325
7 жыл бұрын
ውይይ ይሄ ኤልያስ የሚባል ልጅ አሁንስ እያናደደኝ ነው
@terubantia8101
7 жыл бұрын
እረተዉ ጨርሱት ተዉ ይሄን ዳና የሚባል
@haymiyedengllig5045
7 жыл бұрын
Kalb ye Ewunt kalbe new bakih zinbe
@አስታዋሼየኔጌታጌጤጋሻነህ
7 жыл бұрын
እንዴ ፋናዬ ግን የእውነት እርጉዝ ነች ውይስ ፋናዬ ጨርቅ ወትፋ ነው እንደዚህ እርጉዝ የሆነችው ሀሀሀ ? አይ ድራማ
@kalikidanyemariyanlji7227
7 жыл бұрын
enmesgenale dana
@mehammedty8875
7 жыл бұрын
kkkk ayi kaliab
@meseretnegusu9494
7 жыл бұрын
እረ ሰብሰብ አርጉት በእውነት እነማረጉም ይብቃቸው ያ መንጌን የሚመስለው ሳጅንም የሚያሴረውን ሴራ ይጋለጥ
@ባቢየየኔብቻ
7 жыл бұрын
ካሌብ ግን ስንት ቦታ ነው የምትገኝው አላህ ይንቀልህ
@meronameha4378
7 жыл бұрын
wey maregu mareg yasatak abo men ayent sew new be fetari
@selamawit1338
7 жыл бұрын
Meron Ameha። አረ ስድብ.ክክክክክክክክ ማረግ ያሳጣህ የአመቱ ምርጥ ስድብ ክክክክክክክክክክክ
@selamawit1338
7 жыл бұрын
Meron Ameha እሱማ እውነትሽን ነው በጣም ያናድዳል አሁን ያለንበት አለም እንደነ ማረጉ የበዙባትና የሚከበሩባት ጊዜ ላይ ነን ማስተዋልን ያድለን እንጂ
@remrem8961
7 жыл бұрын
kalabe fesame
31:17
Dana Drama Season 4 Episode 56
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 175 М.
29:59
DANA Episode 54 youtube
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 271 М.
00:27
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
CTVBY
Рет қаралды 6 МЛН
00:41
When u fight over the armrest
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
00:14
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
Diana Belitskay
Рет қаралды 11 МЛН
00:28
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
Elsa Arca
Рет қаралды 13 МЛН
9:43
ኤልሳ ወ/ጀወርግስ ዝገርም ናይ መድረኽ ብቕዓት Elsa w/gewergs Live performance
Ermi Events
Рет қаралды 9 М.
30:20
Dana Drama Season 5 Episode 53 || ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 53
Habesha Dramas & Movies 2
Рет қаралды 6 М.
7:29
ብረካታት ትግራይ መርእድ ምስ ሰራዊት ወይ t d f 💕 2013 ዓ/ም
Rewina tube ረዊና ዩቱብ 11
Рет қаралды 9 М.
1:08:21
Svenska verb - verbgrupper och tempus
Svenska med Anastasia
Рет қаралды 180 М.
9:32
Pamilya Sagrado | Episode 109 (2/3) November 14, 2024 (with English Sub)
ABS-CBN Entertainment
Рет қаралды 217 М.
35:41
Dana Drama Season 4 Episode 60
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 223 М.
10:27
🇬🇧 Life in the UK Test - EXAM 8 - UPDATED 2024 - British Citizenship tests 🇬🇧
Life in the UK Test Web
Рет қаралды 146 М.
2:31
ሴትነትና ብቸኝነት | አጭር ፊልም | Short movie | Gebrela G Films
Gebrela G films
Рет қаралды 16 М.
3:16
ሓዱሽ ናይ ጋዕዳ ፀወታ ብፊሊሞን በረኸት (ቻካማ)
Rufta
Рет қаралды 8 М.
2:51
Abraham weldu
Bahlna production
Рет қаралды 8 М.
00:27
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
CTVBY
Рет қаралды 6 МЛН