DANA Episode 48

  Рет қаралды 101,547

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@Maitha.Alqemzi
@Maitha.Alqemzi 8 жыл бұрын
ከምንም በላይ የሚክና የዪናስ ከአባታቸው ጋር ያለ ግልፅነት አስተማሪ ነው
@እምዬእናቴምንልታዘዝሽ
@እምዬእናቴምንልታዘዝሽ 8 жыл бұрын
ውይይይ ካሌብዬ ጥሎብኝ ስወድህ በሁሉም ስራዎችህ በርታ ዳናዎች ግን ቀዘቀዛቹ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ክክክክክክክ ሚኪዬ ሀሀሀሀሀ የወናስ ሚስኪን ታስቀኛለህ ምርጥ ልጂ ናት የወርዲን በጣም ደስ የምትሉት
@lovelove-en3rn
@lovelove-en3rn 8 жыл бұрын
ሚኪ እና ዮናስ ላባታችሁ ያላችሁ ፍቅር ከበሬታ በጣም ታስቀናላችሁ በተለይ ሚኪ ምርጥ ልጅ አቶ ማረጉን ግን እረትው ጭካኔክ በዛ በተረፈ ያምራል ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን
@iloveyoumyborather9481
@iloveyoumyborather9481 8 жыл бұрын
kalybe 😃😃😃😃😃😃😃 Abo yedfah eshi weshtam😜
@genetsete4848
@genetsete4848 7 жыл бұрын
ውይይይይይ እነሚኪ ደስስስስስ ስትሉ
@sintayehuhabte3617
@sintayehuhabte3617 8 жыл бұрын
ወይ ጉድ ደሞ ተዘርፌያለው አልክ ካሌብ ውይይይይይ ሊያዬ እኔንም አስለቀስሽኝ እኮ
@munirnunr3167
@munirnunr3167 8 жыл бұрын
Hej
@naimnajem9181
@naimnajem9181 8 жыл бұрын
Sintayehu Habte pihn
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
#ዳናዎች መልቀቃችሁ ካልቀረ ለምን በግዜ ሰውም በደበዘዘ እና በተቆረጠ ጥራት በሌለው መንገድ በሚለቀቀው አይቶ ለድራማው የወረደ ነገር ከሚያስብ ማንም ሳይቀድማችሁ ልቀቁልን።ለማንኛውም አሽኮርማሚውና ተሽኮርማሚዋ ተመችተውኛል እናመሰግናለን።
@zeyinyayeshawbityeshawahme5328
@zeyinyayeshawbityeshawahme5328 8 жыл бұрын
ayi kali sera hulu mekaleb new
@ሄናክአያሌው
@ሄናክአያሌው 8 жыл бұрын
የነ ሚኪ ቤተሰብ ግንኙነት ደስ ይላል. .. ዉይ ካሌብ ተብዬ መሰሪ
@tarikyedingllij4949
@tarikyedingllij4949 8 жыл бұрын
Tilahun Terfe. yemchewn nw zare yemtlkw egna iko kayen koyen edme le teknloji yilkuns fetn fetn bileh bitelk yawatakal ahun end diro ayidlm zemne drama hunoal gizew lantew biye nw damo sititefa endanresah nw
@merongetachwe2043
@merongetachwe2043 8 жыл бұрын
ምንድነው በሳምንት አንዴ ለሚታይ ድራማ እንደዚ መዘግየት አይደብራቹም እንዴ በዛ ላይ ደግሞ የድራማው መሟዘዝ ወይ መቃጠል
@Amiblessed
@Amiblessed 7 жыл бұрын
Mmeron Getachwe
@jemilayimammohammed7135
@jemilayimammohammed7135 8 жыл бұрын
ዳናዎች ተቀደማችሁ እኔ እሁድኑ ነው ያየሁት።
@taferedagnew8667
@taferedagnew8667 8 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ካሌብ ደግሞ ምንህን ነው ምትዘርፍ ወይ ጉድ የብር ስው የሳምንት ስው ይበለን አሜን
@shaymamobarak5730
@shaymamobarak5730 8 жыл бұрын
تا لتنن hvmfkdkshdhsf
@meto8940
@meto8940 7 жыл бұрын
Shayma Mobarak r
@tarikwaarifneu1845
@tarikwaarifneu1845 8 жыл бұрын
ይሄ ካሌብ ተብዬው ጥሩ ነገር ቢሰራ እንኳን አይዋጥልኝም ለምን እንደሆነ አላውቅም
@berayeembataliji7056
@berayeembataliji7056 8 жыл бұрын
ወይ አራጣ አበዳሪዋች መጨረሻቸው ናፈቀኝ ተንዛዛ
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ 7 жыл бұрын
በዳና ካሌብን በሞጋቾች አጥሌን የሚያጠፋ ኡፍፍፍፍ
@ያሙቀሊበልቁሉብሠቢትቀልቢ
@ያሙቀሊበልቁሉብሠቢትቀልቢ 8 жыл бұрын
በጣም እያቀላፋቹ ነው ግን ለምን ቶሎ ቶሎ አትለቁትም
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@hayattadesse5077
@hayattadesse5077 8 жыл бұрын
እንዴ ካሊብ ምን ልትሆን ነው በዛው ባስገቡክ
@jzjdkssjsjsnsn3537
@jzjdkssjsjsnsn3537 8 жыл бұрын
ወይ ጉድ እሄ ካሊብ የሚባልሰው ምን አባቴላድርገው
@kalbini3663
@kalbini3663 8 жыл бұрын
ካሌብ ምንክን ነው የዘረፉት ውፍረትክ ነው ይልንተ ደናነገር
@መቅደስየኔውድእግዛአብሕር
@መቅደስየኔውድእግዛአብሕር 7 жыл бұрын
ውይ ካሊብ አባቴ ይሙት ክክክክ
@haregewoyinregasa1138
@haregewoyinregasa1138 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
የወኒዩ ተንኮልና ክፍትን ትተህ ወደ ፍቅር መግባትህ ደስ ይላል ቃልዬስ ታዴ አቃጥሎ ሊደፍት ነው ሚስትህን
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 8 жыл бұрын
gen eko ewedachholehu so see you Sunday
@tegistsraw2035
@tegistsraw2035 8 жыл бұрын
የነ ሚኪ ፍቅረ በሥማም
@belayajema2407
@belayajema2407 8 жыл бұрын
lamendinaw mitdagmut??
@የኡሥማንአፍቃሪነኝ
@የኡሥማንአፍቃሪነኝ 8 жыл бұрын
ወይ እኔ እነ ሚኪ በጣም ነው የምታሥቀኑት
@merhawitkahsay38
@merhawitkahsay38 8 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኣይ ካሊብ
@hiwothabe3233
@hiwothabe3233 8 жыл бұрын
አይ አቶ ማረጉ ተብዬ
@መቅደስየኔውድእግዛአብሕር
@መቅደስየኔውድእግዛአብሕር 7 жыл бұрын
ውይ ዩናስ ግልፁን ተናግረህ ተገላገል
@konjityerooney4469
@konjityerooney4469 8 жыл бұрын
Kaleb yedfak Abo😂😂😂
@አጥነፍ
@አጥነፍ 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ናትናኤልየማርያምልጅነኝ
@ናትናኤልየማርያምልጅነኝ 8 жыл бұрын
ጉድ ፍላ
@zaheraseid9372
@zaheraseid9372 8 жыл бұрын
ማረጉ ፀጉራን ያለእድሜው ልታሸብተው ነው ።
@itmustbelove2137
@itmustbelove2137 8 жыл бұрын
ውይ አሁንስ ተንዛዛቹ አቦ
@zayedali4587
@zayedali4587 8 жыл бұрын
Fghh Yu
@እማፍቅር-ኈ8ዐ
@እማፍቅር-ኈ8ዐ 8 жыл бұрын
እነ ሚኪ kkkkkkkkkkk
@danamuhammed749
@danamuhammed749 8 жыл бұрын
ምናለ ብትተውት
@noofksa6346
@noofksa6346 8 жыл бұрын
yonsa.ena.mikey.kkkkk
@noofksa6346
@noofksa6346 8 жыл бұрын
desa.sitelu
@yegelnshlama6736
@yegelnshlama6736 8 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅ ሚክ በጣም አሰቃኝ
@marysultan6080
@marysultan6080 8 жыл бұрын
እኔ ምለው ካሊብ ምን እየሆነ ነው አልገባኝም?
@አላህሆይከታጋሽባሪያዎችህ
@አላህሆይከታጋሽባሪያዎችህ 8 жыл бұрын
ኤሊያስን ሊያሲዝ ሰረቀኝ ብሎ
@ellaella2110
@ellaella2110 8 жыл бұрын
èeeeewwww! I just don't like Gelila...Miku deserve better than that woman. ...I wish Betty and Miku workout their issues and back together . Betty ena Miku abirew kalhonu yachim Gelila yemilwat chirak ke Miku gar mehon yelebatem.. demo huletu doctoroch abirew bihonu des yemilu tidoch nachew le dramaw malete new😆😆😆
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 6 жыл бұрын
ልያዬ እብሬሽ አለቀስኩኝ አስለቀስሽኝ
@lubabajemalendrls9649
@lubabajemalendrls9649 7 жыл бұрын
ማረጉ አስጠላህኝ
@የድንግልልጅእግዚአብሔርይ
@የድንግልልጅእግዚአብሔርይ 8 жыл бұрын
ሀይ ጋይስ
@vjjvfuuf1955
@vjjvfuuf1955 8 жыл бұрын
የድንግል ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን
@ሀረግፍቅር-ዠ5ቘ
@ሀረግፍቅር-ዠ5ቘ 8 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነዉ ጥይት እራሱ መቶ እራሱ ይጮሀል ካሌብ የስራህን ይስጥህ ተላላኪነትህን ባወቁ ፓሊሶቹ ሌባ ነህ እራስህ
@lediafebookgirma1334
@lediafebookgirma1334 7 жыл бұрын
en mike betseb tamiralaho
@solomontewolde9398
@solomontewolde9398 8 жыл бұрын
ኣቦ ኣይደብራቹም ግሞች
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 8 жыл бұрын
ere Danoch be selam new dgami lemayet No time ok thanks melkam ehud
@munirnunr3167
@munirnunr3167 8 жыл бұрын
+Tsehay Genie yehons har
@meseretgatehcew4352
@meseretgatehcew4352 8 жыл бұрын
ኤጭ
@zeynebazeinabe2322
@zeynebazeinabe2322 8 жыл бұрын
meseret gatehcew
@kukuyekukusha8732
@kukuyekukusha8732 8 жыл бұрын
enamesgnaln
@tsiguealamayou627
@tsiguealamayou627 8 жыл бұрын
eufff danawec limen tkoyutalicew
@ያሙቀሊበልቁሉብሠቢትቀልቢ
@ያሙቀሊበልቁሉብሠቢትቀልቢ 8 жыл бұрын
በጣም እያቀላፋቹ ነው ግን ለምን ቶሎ ቶሎ አትለቁትም
@smoooemebetmamo7571
@smoooemebetmamo7571 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን
DANA Episode 49
34:18
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 118 М.
DANA Episode 50 youtube
40:09
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 156 М.
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 85 МЛН
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 41 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 125 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 34 МЛН
Dana Drama Season 5 Episode 53 || ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 53
30:20
Habesha Dramas & Movies 2
Рет қаралды 6 М.
DANA Season 4 Episode 51
41:41
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 60 М.
DANA Episode 47
38:36
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 152 М.
Dana drama Season 4 Episode 52
34:09
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 141 М.
Dana Drama Part 45
29:32
Ethiocinema.com
Рет қаралды 59 М.
DANA Episode 54 youtube
29:59
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 271 М.
Dana Drama Season 5 Episode 42 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 42
38:00
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 265 М.
DANA S04 E45
32:55
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 153 М.
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 85 МЛН