No video

Dana Drama Season 5 Episode 42 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 42

  Рет қаралды 264,719

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

www.youtube.co...
Dana Drama Season 5 Episode 42 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 42
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 396
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
እልልልል ኢትዮ ኤርትሬ ታረቅን ፍቅር አሸነፈ ማነው ደስ ያለው☺❤
@mkuwait2830
@mkuwait2830 6 жыл бұрын
ኢትዮጲያ እናቴ እኔ ከስደት መልስ እንሄድ አለን አብይ ፈቅዶልነል
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
M Kuwait እንሄዳለን አይቀርም
@user-wv8ff2jj6f
@user-wv8ff2jj6f 6 жыл бұрын
ኢትዮጲያ እናቴበጣም እኔ ልጄን ለማየት ስለታደልኩ ከአስር አመት በኊላ ደስታ እያስለቀሰኝ ነው የዋለው
@tggt6661
@tggt6661 6 жыл бұрын
መንከም ናርዲ ጒለይ I jmommjj
@elhamkbret7198
@elhamkbret7198 6 жыл бұрын
ኢትዮጲያ እናቴ የኔ ውብ ቀላል ደስ ይላል ሂደን እንጎበኛታለን
@ayshaalangari2279
@ayshaalangari2279 6 жыл бұрын
ይሕ የመጨርሻዬ ነው ቻው. ጋደኞቹ ጉዞ ወድ ሀገር አላህ ሑላቹም ለአገራቺ ያብቃቹ አላህ በያላቹበት ይጠብቃቹ በዱአቹ አትርሱኝ. ✋✋✋
@sumebnitbaba3794
@sumebnitbaba3794 6 жыл бұрын
amiiiiiiiiiiiiiiiiiin yareb ehit
@seadakassaw1308
@seadakassaw1308 6 жыл бұрын
አሚንንን ታድለሽ አላህ ከቤተሰቦችሽ በሰላም ይቀላቅልሽ
@ayshaalangari2279
@ayshaalangari2279 6 жыл бұрын
Seada Kassaw አሚንንን. ውድ እህቴ. ሁላችንም ስደት በቃቹ ይበለን
@tigisworku7829
@tigisworku7829 6 жыл бұрын
ወዘሩ ኤልሳ ታሳዝንልለች
@alfiahassan8531
@alfiahassan8531 6 жыл бұрын
Aysha Alangari selam gibi mare
@imanhussain7009
@imanhussain7009 6 жыл бұрын
እኔም ከባላጋ ታርቃለሁ ላይክ በሉኝ ዉዲ የገሬ ልጆች
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 6 жыл бұрын
ኡፍፍ ዛሬ እንዴት ደስስስ እንዳለኝ ከኤርትራዎች ጋር ተደምረናል እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅርን ያብዛልን
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
ፅኑ ቃል ነብዩ Amen
@hindali2056
@hindali2056 6 жыл бұрын
ፅኑ ቃል ነብዩ መ
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 6 жыл бұрын
ፅኑ ቃል ነብዩ አሜን አሜን አሜን
@RitaRita-qx9zv
@RitaRita-qx9zv 6 жыл бұрын
ፅኑ ቃል ነብዩ dadabe
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 6 жыл бұрын
ፅኑ ቃል ነብዩ amen amen amen
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 жыл бұрын
እንደው አጥናፍ የምትባለው ኑሮህ ይንጠፍ በግዜው የምትባለው ደግሞ ግዜህ ጎሎ የእጅህን አግኝተህ ለማየት ያብቃን። አሜንንንንን በሉ
@mazayemaryamlij4966
@mazayemaryamlij4966 6 жыл бұрын
Yafet Merkat Kkkkkkk
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
Yafet Merkat kkkkkkkk Ameen እረ ድራማ ነው
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 жыл бұрын
nebi wed massawa sgalet ketan ፦ ስጋ እና ደምህን ከተንኮልጋ አታዋህደው የኔ ፕሮፋይል እንዳተ አይነት የወረደ አስተሳሰብ ያላቸውን ሰዎች ጭንቅላት ይበጠብጥ ይሆናል እንጂ ሃገር አይበጠብጥም የኔ ፕሮፋይል መንግስት ባለስልጣን አይደለም ሃገር የሚበጠብጥ ። ባለስልጣን በጠበጣችሁ ባለስልጣን አስማማችሁ እንጂ እኔ እማንም ላይ አልደረስኩም ። ከፈለክ ደሞ ዩቲዩብ ላይ እንዲህ አይነት ፕሮፋይል አይቻለሁ ብለህ በጥብጥ መቼም አንድ አንዶች ሃሳባችሁ መርዝ ነው ቃላትን ፎቶን አለባበስን ያገኛችሁት ነገርን እየመነዘራችሁ ጸብ የት ነህ ብላችሁ የምትለፈልፉ ብዙ ናችሁ ። መብቴ ስለሆነ ፕሮፋይል አድርጌዋለሁ ጤኔኛ ሃሳብ የምታስብ ከሆነ ዝም በል በሽተኛ ሃሳብ የምታስብ ከሆነ ለፍልፍ ጉዳዬ አይደለም ።
@user-lm3mg8ms7f
@user-lm3mg8ms7f 6 жыл бұрын
ኮሜቶች ዛሬ ደስ።ብሎኛል.ኤርትራ እና ኢትዮ ታርቁ eski ba like
@exo5099
@exo5099 6 жыл бұрын
ሜሮን የዳኒ enqwan des alshi
@hayatmuhammad1433
@hayatmuhammad1433 6 жыл бұрын
ሜሮን የዳኒ እና ምን ይሁን
@user-lm3mg8ms7f
@user-lm3mg8ms7f 6 жыл бұрын
ኤርትራ መሄድ እችላለን
@user-lm3mg8ms7f
@user-lm3mg8ms7f 6 жыл бұрын
Mimituman Mimituman። enqan abro dese aln
@tedroskidane5249
@tedroskidane5249 6 жыл бұрын
ሜሮን የዳኒ ya
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 6 жыл бұрын
ፐፐፐ ዛሬ 23 ነኝ አደራ ላይክ ግጩኝ አማረኝ አረገዝኩ ይሁን ዳናዎች ቀራቹብን ስጠብቅ ነበር እድድድድድድድድድ
@omgitzm3legend336
@omgitzm3legend336 6 жыл бұрын
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች Jajsjwwjj ye
@omgitzm3legend336
@omgitzm3legend336 6 жыл бұрын
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች Babies
@omgitzm3legend336
@omgitzm3legend336 6 жыл бұрын
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች Jajsjwwjj hhgkvcu6
@omgitzm3legend336
@omgitzm3legend336 6 жыл бұрын
Ok
@user-wu2zu4ep6n
@user-wu2zu4ep6n 6 жыл бұрын
ውይ ኤልሲዬ ያንች ገጸባህሪ ያማል ስንት እናቶቻችን ይሰቃያሉ እድሜ ለድያስፓራ እነሱ አሜሪካን ሲዩድን ተቀምጠው በገንዘብ ያገራቸውን ዜጋ ያሳብዳሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ውድ ያገሬ ልጆች በያላችውበት ልደታ ማርያም ትጠብቃችው
@alexanderghiday5876
@alexanderghiday5876 6 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮ ኤሪትራ ይሁን
@hawaflower6875
@hawaflower6875 6 жыл бұрын
አጥናፍ የሚሉት ጊጃ ስታስጠላኝ በጣም
@user-ez9ut5ys5q
@user-ez9ut5ys5q 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ዲራመ ነበረ ከተፈጠመ እናመሰግናለን
@user-kh9vv2vx7j
@user-kh9vv2vx7j 6 жыл бұрын
ዶክተር አብይን የሰጠኸን ቸሩ መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይድረሰው፡፡ One love one ethiopia Et+Er=😍
@yegebrehlelej
@yegebrehlelej 6 жыл бұрын
Amen
@fafafa9679
@fafafa9679 6 жыл бұрын
ዋውውውውው አደኛ ነኝ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይባርክ በታም ደስ ብሎኛል አብያችም ኢርተራን በፍቅር ጎበኛት
@user-dn5th3cg4h
@user-dn5th3cg4h 6 жыл бұрын
ሀረግ ቁንጅናሽ ሁሌም በጣምምም ነው የማደንቅልሽ ዋውውውውውው
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 6 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውዶች እንደት ናችሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ ሁላችንንም በያለንበት አላህ ይጠብቀን በሠላም ለሀገራችንም ያብቃን
@user-pn9pc3zt4p
@user-pn9pc3zt4p 6 жыл бұрын
አሚን
@user-ng9oi8cg3xሰአዲ
@user-ng9oi8cg3xሰአዲ 6 жыл бұрын
እሙ ኢምራን እሙ ኢምራን Ameen mar
@faizaabdurahman6748
@faizaabdurahman6748 6 жыл бұрын
Ameen
@hayatahmed4003
@hayatahmed4003 6 жыл бұрын
Aminnn peace of all Ethiopian people and Ertriya people
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 6 жыл бұрын
እሙ ኢምራን እሙ ኢምራን አሜን
@user-wc3sl3km1l
@user-wc3sl3km1l 6 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ ዛሬ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር የነበረ ቆይታ እኔ ዛሬ በደስታ ስክር ብዬ ነው የዋልኩት ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኤርትራ ያርግልን ፍቅርና ሰላም
@user-wz9ip1kh2r
@user-wz9ip1kh2r 6 жыл бұрын
በጣም ነው የሚናድደው ዳና ድሮ ቀረ በነ ቤቱ ሜሮን አንድ አረ ብዙ ብዙ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
ዎውውውውው አልቅ እስይ እኔስ መቼ ነው የኢትዮጵያ የምግባው ባይ ባይ ዳናዎች
@bekebaba4079
@bekebaba4079 6 жыл бұрын
ሊሆን አይችልም ካለቀማ አሁን ገና የመዳሜን ጭቅጭቅ ልስማ ነው ማለት ነው ኡፍፍፍፍ ማስረሻዎቼ ልታበቁነው ኤጭ 😭😔😔😭😭😭😭
@user-gj9ev7dw8b
@user-gj9ev7dw8b 6 жыл бұрын
ዳናዋች በጣም ይቅርታ ዛሪ አይናችን አስመራ ነው ....!!!!
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
አንተነህ እን እኮ በትክክል
@haliluya2008
@haliluya2008 6 жыл бұрын
አንተነህ እን Hahaha yematawkewn hager endit tnafkelalek
@user-nn7hb9xb3h
@user-nn7hb9xb3h 6 жыл бұрын
ማለቂያው ናፍቆኝ ነበር ዳና እኮ እሚከታለው በተለይ አረብ አገራት ልጆች ነን
@mayayene7318
@mayayene7318 6 жыл бұрын
ስላም ለሀገራችን እትዮጵያ እና በኤርትራ። ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@ajaibaaajaibaa6606
@ajaibaaajaibaa6606 6 жыл бұрын
ወይኔ መቀመጥ ስለችኝ ማዳሜ የለችም በድብርት ሰዓት መጣቹሉኝ ዳናወች
@edenagapis6238
@edenagapis6238 6 жыл бұрын
ajaibaa ajaibaa 😎
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
ajaibaa ajaibaa ተኝ ክክክ
@foziasolomon8530
@foziasolomon8530 6 жыл бұрын
yate hidabeshe nawe tsafra
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ወይዘሮ ኤልሣ ስታሣዝን ዋው ፖሊሱ ተመቸኝ በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@jobayerhossain4747
@jobayerhossain4747 6 жыл бұрын
እንኮን ደህናመጣቺሁ ዳናወቺ
@yewbdardgafe751
@yewbdardgafe751 6 жыл бұрын
Abiyeen yalachu eskii fkr yashenfaal yemtlu ❤️👌🇪🇷
@loemessilove7533
@loemessilove7533 6 жыл бұрын
እልልልልል ዳናም ሊሳናባት ነው ሰላም ለሁለቱም ሀገሬ ኢትዮ ኤርትራ
@lovedgurage1390
@lovedgurage1390 6 жыл бұрын
Welcome dana Drama አብይ የሚወድ like 👉👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-oo7bk6wr5u
@user-oo7bk6wr5u 6 жыл бұрын
Loved Gurage ፦መጀመሪያ የኢትዮጵያ ባንዲራ ቀይራ/ረው
@lovedgurage1390
@lovedgurage1390 6 жыл бұрын
ጀስዊቲ ይዲዲያ ፍቅር በፎቶ አይደለም የሚገለፀው
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 6 жыл бұрын
ዛሬ ምርጥ ነው ማለቅያቹ ደረሰ እውነትም ንዳማረባቹ ቶሎ ጨርሱት በጣም ተንዛዛ
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
እረመጨረሻዉይደብራልላበላሹትህይወትምንምቅጣትወይምምክርህግሳይቀርቡመፋታትይሄየሽሻነጋደወችአይዟችሁባይነትይመስላል፤ይሄመጨረሻከሆነማለቴነዉ
@user-uq1px9qm5n
@user-uq1px9qm5n 6 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደስስስስ ብሎኛል እስኪ እንኳን ደስ ያለሽ በሉኝ
@eliyasgetahun9866
@eliyasgetahun9866 6 жыл бұрын
wow ኤልሳ በጣም ተውናዋለች
@halimetawol2514
@halimetawol2514 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-bp3uo4rd4h
@user-bp3uo4rd4h 6 жыл бұрын
ውይ ጡርግ ልትሉ ነው ነገሩ የናተ ማለቂያ ነበር እና የኔ አገር መግባት ነበር የናፈቀኝ እኔም እገባለሁ
@jadnawfal2340
@jadnawfal2340 6 жыл бұрын
Rabia Geletaw kkkkkkkkkkkkkkkkkልክ እንደኔ
@sudanesearmy
@sudanesearmy 6 жыл бұрын
Greetings from Sudan 🇸🇩 ✋
@siyalfwazafikir0683
@siyalfwazafikir0683 6 жыл бұрын
Aladdin hi
@sudanesearmy
@sudanesearmy 6 жыл бұрын
Yemariamwork Yibeltal Hello there
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 6 жыл бұрын
Best drama new!... astemarim!!!...
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 6 жыл бұрын
ዳናዎች ኤርትራ ሄዳችው ሳትሰሩ ልጨርሱት እኔ ወደአገሬ ተመልሼ አስመራ የልጅነት ጓዴን ፍለጋ ልሄድ ነው
@hiwotiyedigililiji418
@hiwotiyedigililiji418 6 жыл бұрын
mekedi mesi kkkkkkkkkkk
@saraetho1249
@saraetho1249 6 жыл бұрын
ስላም እና ፍቅር የርቅ ዘመን ይሁንልን እናመስግናለን በጣም
@mohamedosman6917
@mohamedosman6917 6 жыл бұрын
Danawoch enkan besalm metachu Mirtoch enamesegenalen Thanks
@yeshimare2702
@yeshimare2702 6 жыл бұрын
እንኳን ድና መጣችሑ
@youjadcellyoujadcell5769
@youjadcellyoujadcell5769 6 жыл бұрын
እንኳን ዳና መጣች!!! ባረቱ አመሰግናለሁ
@user-lo3hw6cr6d
@user-lo3hw6cr6d 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@addisnone163
@addisnone163 6 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል አሸንፎም አይተናል ኢትዮጵያና ኤርትራ በተግባር አሳይተውናል
@user-iy1vf9ln2x
@user-iy1vf9ln2x 6 жыл бұрын
ሰልም ለኢትዮጵያ ።እና ለኤርትራ ሰላማችሁ ይብዛልን ።ዳና ወች
@saramechamyefikratelshmtan5083
@saramechamyefikratelshmtan5083 6 жыл бұрын
Enkuwan dena metach
@user-pv6vu5cl3g
@user-pv6vu5cl3g 6 жыл бұрын
ሰላም ለማማ ኢይዮጵያ &ኢርትራ ይሁን እደትናች እኳን ደስአላችሁ ፍቅርያሸንፋል። ዳናወች እኳን ሰላም።መጣችሁ
@SelamEthio
@SelamEthio 6 жыл бұрын
ዛሬ ዶክተር አብይ ታሪክ የሰራበት ቀን። ፍቅር አሸንፏል። ተመስገን አምላኬ።
@ayeshabedrue4837
@ayeshabedrue4837 6 жыл бұрын
Selam Ethio
@natanendale7328
@natanendale7328 6 жыл бұрын
Selam Ethio hi
@batekonijooo9103
@batekonijooo9103 6 жыл бұрын
wellcom...danawochi
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 жыл бұрын
እ/ረ ይመሰገን ዛሬ ምረጥ ቅን ነዉ ታረቀናለ ከ ኤረተራ ጋረ ዶክተረ አቢይ የፈቅረ ወቶ አደረ ዳናዎች አሰተማሪ ነዉ በረቱልን
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 6 жыл бұрын
እረ በናታችሁ አትጨርሱት እየየየ ስደት እያለሁ ድፍን አምስት አመት ስከታተላችሁ ነበር ብዙ አስተማሪና አሳዛኝ ሁኖ በፍቅር ነዉ ማየዉ ግንኮ ትናፍቁኛላችሁ
@user-is8tz5rs4x
@user-is8tz5rs4x 6 жыл бұрын
ወይዘሮ ኤልሳ ከልቧ ነው የምተውነው በስመአብ
@mohamodshaik4271
@mohamodshaik4271 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ባለ አረጓዴ ቀለም ምነውበልጅይጨከናልእንዴትተቀመጥሽምናይነትድራማነውደእናትሰሩናታበላሻላችኡእኔእንደአንቺቢኦንእሮጥነበርአንችግንቁጭአልሽ
@mohamodshaik4271
@mohamodshaik4271 6 жыл бұрын
አይፖሊስቁጭብሎወረቀትያነባልየሚገርምነው
@haftomokbay6654
@haftomokbay6654 6 жыл бұрын
Mohamod Shaik👹 pchcgýkiikkookoiikk mkk nnkioin n
@susu4392
@susu4392 6 жыл бұрын
በጣም
@yenayena8676
@yenayena8676 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ባለ አረጓዴ ቀለም bekate ena lemde eko tege derse nate
@dalyfurno2964
@dalyfurno2964 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@zemzemhassen350
@zemzemhassen350 6 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የናተ ድራማ ግራ ገባኝ አዱን ሳጨርሱ ሌላ አጅዳ አመጣቹሁ የህሌና ነገር ምን ደረሱ ከ ዘውዱ ጋር አይዳስ እና ደሞ ሚኪስ ከ ቤቲ ጋር ምን ደረሰች እስቲ መጀመርያ ይህን ብጨርሱልን ከዛ .......
@alammehader2553
@alammehader2553 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹህ ዳናወች
@sebeilfiker2776
@sebeilfiker2776 6 жыл бұрын
Selam selam lent yehen yeger lij zera des belgan like aergeg Ethiopia lezelalem tener💚💛❤
@mamafrance4539
@mamafrance4539 6 жыл бұрын
ዳናዎ ምርጦች ናቹ ስንቱን አስተማራቹን !
@mikdes6689
@mikdes6689 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናወች
@user-yv4jd2vt9v
@user-yv4jd2vt9v 6 жыл бұрын
አብይን ያላቹ ላይክ ግጩኝ ኮመት ስፅፍ የመጀመራዬ ነው አታሳፍሩኝም መቼስ
@user-xn7ey7yr8u
@user-xn7ey7yr8u 6 жыл бұрын
አለ በቃ በሄድሽው እሱን ትያለሽ አይደል ከቻልሽ ፀልይ
@Aaa-lw4fr
@Aaa-lw4fr 6 жыл бұрын
ልባቹህ ይንጠልጠል
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች
@kassaamenfire3978
@kassaamenfire3978 6 жыл бұрын
ዳናዎች ደራማው ደስ ይላል ግን በጣም ያስጨንቃል
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 6 жыл бұрын
Welcome ዳናዎች ዛሬ 9ኛ ነኝ pls like
@rehimahassen2778
@rehimahassen2778 6 жыл бұрын
*አህለን ምርጦች 👋*
@rahimaethio3043
@rahimaethio3043 6 жыл бұрын
wow welcome
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 6 жыл бұрын
እኳን አለቀ ዳና ድራማ እንደ ድሮዉ አይደለም ለሚቀጥለዉ አሪፍ አክተር ይዛችሁ ኑ ቲሽሽሽሽ አትንዘላዘሉ
@liyafiker9438
@liyafiker9438 6 жыл бұрын
Welcome
@user-sw5hz4xz6e
@user-sw5hz4xz6e 6 жыл бұрын
አብያችን ፍቅር ያሸንፍል እያለ እናተ መጋደል ነው የምታስተምሩት
@user-kl5hn1ss7h
@user-kl5hn1ss7h 6 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ሰላም ለኢትዮ ኤርትራ
@user-kw4gp9qt6e
@user-kw4gp9qt6e 6 жыл бұрын
አንተ አጥናፍ የምትባል ሰውየ ስጠላህ
@user-vv2pk9yb7i
@user-vv2pk9yb7i 6 жыл бұрын
ዳናዋች መጣችሁልን ዌልካም ብለናል አይቸ እመለሳለው
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
የሚገርም ነው ሳምትለት ስትተናነቁ ልጁ እደወደቀ ከውጪ የመኳኳት ድምፅ ተሰምቶ ደግጣችሁ ነበር ከዛ ክፍሉ ውስጥ ሴቷ ብቻ ቀረች እነሱ በየት ወጡ ዳሪክተር
@selameneshdingilmemkiyaye2140
@selameneshdingilmemkiyaye2140 6 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ ቤቲዬ ሶል የጄ ቲቪ የሪሞት አዘጋጅ አወረሰሽ እንዴ እኔም ገርሞኛል እኮ ልጅ ልጅ ይጫወቱብናል
@rahelbelay3506
@rahelbelay3506 6 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ ጎበዝ ንገሪልኝ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
selame nesh dingil memkiyaye 2 እ እ እቺቺን እማ በደብ ነው የምከታተለው ማር ርዕሱን ዘነጋሁት እንጂ ህፃኑ እዮብ የሰራው ፊልም አለ አይተሽው ከሆነ ፣ ሱቅ ተላከ የለበሰው ሹራብ መልኩ ሌላ ነው ሲመለስ ደቂቃዎች ሳይቆጠሩ እቃውን ገዝቶ ሲመለስ ሌላ ከረር ከላይ ለብሶ ተቀይሯል መቼም የኛ ህዝብ ዝም ብሎ ነው የሚያየው እያሉ ነው መሰለኝ እደዚህም አለ ዘመን ድራማ ላይ የመጀመሪያ ክፍል አካባቢ ሶፍያ ልብስ ላይ እደዛው ብቻ የሌለ ነው እኛማ እናውጣጣዋለን እይታን ማተኮር ብቻ ነው።
@selameneshdingilmemkiyaye2140
@selameneshdingilmemkiyaye2140 6 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ ኮራሁብሽ የኔ ጀግና ጥሩ አስተዋው ነሽ እኛማ እኮ ሲመጡ መቀበል ሲሄዱ መሸኘት ልማድ አረግ ነዉ
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ 6 жыл бұрын
kkkkkkkk በሳቅ ማሬ
@amaamm6604
@amaamm6604 6 жыл бұрын
በግዜም ግዜህን ያሳጣህ የሆንክ ሜዳ እራስ
@bebybebye9891
@bebybebye9891 6 жыл бұрын
am aamm 😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@user-cm7hw8lg3j
@user-cm7hw8lg3j 6 жыл бұрын
am aamm kkkkkkkkkkkkkk
@betatubebeta
@betatubebeta 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ደስታ ይዞኝ እስካሁን አላየውትም ግን አሁን አየውት በጣም ደስ ይላል ከተያዙ
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እያለሁ እከታተለው ነበር አሁን ግን ብዙ አመለጠኝ 2አመት ሌላስጀምሩ እክታተላለሁ
@habesha5301
@habesha5301 6 жыл бұрын
ወይዘሮ ኤልሳ በጣም ነው ምወድሽ
@yazidelyas9074
@yazidelyas9074 6 жыл бұрын
Daaaaanaaaaaaaa
@tgfekertg4541
@tgfekertg4541 6 жыл бұрын
uuuuffff yezari samet hageri negna des sile 7 amet behala hageri legeba new
@dhhhejdjhdghhdh9531
@dhhhejdjhdghhdh9531 6 жыл бұрын
Beselam gbi mare
@zamuahmad5796
@zamuahmad5796 6 жыл бұрын
Basalam gebi
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 6 жыл бұрын
TG feker TG bselam gibi Yina konjoo!!!!!!
@nebiyatembaye8754
@nebiyatembaye8754 6 жыл бұрын
Wow Dana
@buraman6071
@buraman6071 6 жыл бұрын
ቀን ብሮ እስክምንገናኝ የዥልኝ የእምነት ቃልሽን አይወጠም ለዘለለም ከጣቴ ቀለበትሽ።።።።ኡኡፋፋይይይ ተመስገን አምላኬ ህዝቤ ፍቅር በፍቅር ሆኔ።።።።
@SaraSara-fn7xz
@SaraSara-fn7xz 6 жыл бұрын
ዳና እንካን በሰላም መጣቹ
@rimnasir8709
@rimnasir8709 6 жыл бұрын
ዳናዎች ተንዛዛቹ
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
welcome
@salamtsfay6650
@salamtsfay6650 6 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለሁለቱ አእጉር ፈጣሪ ይመስገን
@chaltujimma1047
@chaltujimma1047 6 жыл бұрын
enamesginalen Dana drama😍💐🌹
@merryyetielamistemerryyeti7426
@merryyetielamistemerryyeti7426 6 жыл бұрын
welcome dessssss mile ken newe
@emebetargaw5948
@emebetargaw5948 6 жыл бұрын
Wow
@user-fy6bh2js5q
@user-fy6bh2js5q 6 жыл бұрын
well danawoch
@sifanalhabeshsifi420
@sifanalhabeshsifi420 6 жыл бұрын
መደምር ላይቀር እኔም ለትዳር ኤርትራ መሄዴ አይቀርም እባካችሁን ተባበሩኝ😘😘😘
@hannamehari991
@hannamehari991 6 жыл бұрын
Sifan alhabesh Sifi enkwane letedar legurbtnetme almegleschem yeni kongo
@elhmelhm6100
@elhmelhm6100 6 жыл бұрын
Sifan alhabesh Sifi ክክክ
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 6 жыл бұрын
እዛ ደህና ናል ይገኛል እንዲ ከተገኛ ሹክ ብየኝ
@sifanalhabeshsifi420
@sifanalhabeshsifi420 6 жыл бұрын
Ser kalem ተዘጋጅ በእድሉ እንጠቀም😀😜
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 6 жыл бұрын
Sifan alhabesh Sifi ክክክክክቅቅቅቅ አብረን እንሄዳለን😂
@telatalay3197
@telatalay3197 6 жыл бұрын
Well
@susu4392
@susu4392 6 жыл бұрын
በርቱልን
@user-nn2yr7rn3c
@user-nn2yr7rn3c 6 жыл бұрын
ውይዳና ባላየው ለነዚህ ለሁለቱሰካራሞችየተነሳ ጨካኞች የነሱንመጨረሻአሳይቶኝ
@aboneshworku5257
@aboneshworku5257 6 жыл бұрын
ዋው ዋው
@naniababa5925
@naniababa5925 6 жыл бұрын
ዳናወች ይመቻቹሁ
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 6 жыл бұрын
Inkwan dehna metachiu danawoch gin lemin tatenakikalachu ketilubet inji 🙌
@user-jg2ls7ko2y
@user-jg2ls7ko2y 6 жыл бұрын
ምኑ ነው ያለቀው ሁሉም በጅምር ነው ።
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 6 жыл бұрын
ወይኔ ሃረግ ጉድ ሆንሽሽሽሽሽሽ ቲሽሽሽሽ አናደድሽኝ
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
ወይ ትዝታ አቺ ትገርሚያለሽ
@ritatelecom2808
@ritatelecom2808 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስ ሲል ኢትዩጵያና ኤርትራ ታረቁ ፍቅር አሸነፈ
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ኤልሳ
@user-bl3mc6py3i
@user-bl3mc6py3i 6 жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅር ያሸንፋል ግን ምንዛሪ እረከሰ
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 6 жыл бұрын
61 ደኛነኝ ውዶቼ እኳን ለልድየ አደረሳችሁ
Dana Drama Season 5 Episode 43 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 43
36:25
East Africa Film Production
Рет қаралды 236 М.
Dana Drama Season 5 Episode 44 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 44
38:35
East Africa Film Production
Рет қаралды 221 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 10 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Dana Drama Season 5 Episode 45 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 45
40:21
East Africa Film Production
Рет қаралды 258 М.
ትዝታ #ep 3  #shortmovie
1:29
Eyob pictures
Рет қаралды 16 М.
Dana Drama Season 5 Episode 47 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 47
27:44
East Africa Film Production
Рет қаралды 221 М.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 85 М.
Dana Drama Season 5 Episode 53 || ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 53
30:20
Habesha Dramas & Movies 2
Рет қаралды 6 М.
Dana Drama Season 5 Episode 41 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 41
30:40
East Africa Film Production
Рет қаралды 248 М.
Dana Drama Season 5 Episode 22 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 22
35:52
East Africa Film Production
Рет қаралды 277 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН