Dana Episode 46 Youtube

  Рет қаралды 129,066

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

Күн бұрын

Пікірлер: 196
@jesussmylifetank.ujesuss481
@jesussmylifetank.ujesuss481 8 жыл бұрын
btam bizu sele musegoch agalach mengd new wow I like dana drama ketlubt
@webitemelka2283
@webitemelka2283 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች ገሊላዬ ናፍቀሽኝ ነበር አየውሽ ዛሬ
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 8 жыл бұрын
thanks tila enda hule gezaw harif nw bka ena ato margu yeyazu betammm eyarzmachehut sethadu eko yenzazal yeselchal 😉
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 8 жыл бұрын
ወይ ጉድ ኤድ እና ሞቱ በዛበት ዳና ድራማ እር በስማም ውይ ማርጉ በደፍክ አቦ ደሜን አፈላከው ክክክክክክ ወይ ኤልያስ ባዶ አለ ማርጉ እውነትም ባዶ ነገር እየወነህ ነው ድራማው እራሱ።
@emaewodeshalhuhagryeewodes5302
@emaewodeshalhuhagryeewodes5302 8 жыл бұрын
ዉይይይ ማየት ያስጠላኝ ነገረ ቢኖረ ዳነወች ነዉ ተዘላዘላቹ
@እናቴ.ናፍቆቴእወድሺአለሁ
@እናቴ.ናፍቆቴእወድሺአለሁ 8 жыл бұрын
እረ.ዳናዋች በጣም ደበሩ.እዴ በስደት ጠጨንቄ.ዘና ልልሳይ ቴረር ነው የሚለቁብኝ ማረጉ እሚባ ሼባ እፍፍፍ
@balalbhuiya8010
@balalbhuiya8010 8 жыл бұрын
ኢኢፍፍፍፍፍፍፍ እር ጨነቀኝ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቸ9ሸ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቸ9ሸ 8 жыл бұрын
ደናወችን ማየት አስጠልቶኛል የሚያስተምሩት ነገር የለም ሁሉም ምቀኞች ሰይጣኖች
@alemtsehaywoldamedehen3456
@alemtsehaywoldamedehen3456 8 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ነኝ በእየሱስ አምናለሁ betam astelu ya zewdu guday tersa ya bine batty er ydberal
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቸ9ሸ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቸ9ሸ 8 жыл бұрын
Alemtsehay wolda medehen. ትክክል
@aynalembelachew9386
@aynalembelachew9386 8 жыл бұрын
Alemtsehay wolda medehen
@bettykassa4137
@bettykassa4137 8 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ነኝ በእየሱስ አምናለሁ ልክ ነሽ ሰውን ክፋት ብቻ የሚያስተምር ድራማ ነው ሚያሳዩት
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 8 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ነኝ በእየሱስ አምናለሁ diramawn bedenb alayeshiwm malt nw sijemer ewntawn nw yemiyasayut betam timert alew ke part 1 jemreshi betktateyew noro endi ateyem nbr
@የናቷልጅናት
@የናቷልጅናት 8 жыл бұрын
ወይኔ እደዚ ያስጠላኝ ድራማ የለም የማየው የድሮቹ ትውስታ ያህል ነው የሆነጊዜ በጣም ያምር ነበርሳምንት በጉጉት አጠብቀው ነበር ማፈርያ
@የናቷልጅናት
@የናቷልጅናት 8 жыл бұрын
በተለይ ስርጉት ተብየዋ ምን ያበርግጋታል
@kallove7468
@kallove7468 8 жыл бұрын
margu yembal awra ekon keshgut gar eduem yasfral 😂
@eyerusbeqele8388
@eyerusbeqele8388 8 жыл бұрын
weeeyyyyyy ato maregu kaled men ayenet sewoh nahew eleyas aten belo fazexena kkkkkkk
@hanagirma2114
@hanagirma2114 8 жыл бұрын
maregu gn dedabi new betam
@tachawtmelese7560
@tachawtmelese7560 8 жыл бұрын
betam harife new enamesegnalin eliase neka bele atelemezmez telobign yewnde mozaza alwedim ato maregu degmo yewshet sake new emyisekew kelibe yemenxhe sake aydelem beterfe enamesegnalin
@mohammed8461
@mohammed8461 8 жыл бұрын
Tachawt Melese። ማረጉ በጣም ተዝናናህ
@hanagirma2114
@hanagirma2114 8 жыл бұрын
yemay rabe sew new
@godisgoodforever910
@godisgoodforever910 8 жыл бұрын
Gelilaye fekr ayzosh anchi lefkr setyi bezu waga kefleshal ewnet yanchin bahri wedjewalehu.
@tglove7572
@tglove7572 8 жыл бұрын
Abo galila mirt lij lawnd tibaram endi naw maderg atlkish yene Mar love you forever gali
@hillinaseyfu8126
@hillinaseyfu8126 8 жыл бұрын
waraqatu min yihun ato dagne
@ሮዛያባቷወዳጅ
@ሮዛያባቷወዳጅ 8 жыл бұрын
wow dess yelal Eliyase gen asazenge
@saraniilove1320
@saraniilove1320 8 жыл бұрын
uuuuuffff ahunesaa Danane mayetee asxelangee menemi yedrsubetee nageri yeleme hulemee chgeree charger ufffff aboo salchengee
@hananmusemar7114
@hananmusemar7114 8 жыл бұрын
wiyyy wendoco mekedem eko siteluu yetalachutin enkani siyanesubachu atodim mikee antee neberik eko yefici wereketun endikededi yeteyekew
@seidnurye7574
@seidnurye7574 8 жыл бұрын
እስከዛሬ የት ነበራችሁ አይተነዋል!!
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 8 жыл бұрын
እውነት ነው የምላችው ድሮ በጉጉት የምጠባበቀው ድራማ ነበር አውን ግን በጣም እየደበረኝ ነው ይድሮ ነበር ውበት የነበርው አውን መላ አጣውበት የድሮውን ለዛ መልሱት ወይም በአጭሩ ቅጭውት ።
@ሜሪሓውዜን
@ሜሪሓውዜን 8 жыл бұрын
ማኣርጉ በጣም እየስቅ ነው እና የምታለቅሰው ጊዜ እየደረሰ ነው
@ameleworklove6481
@ameleworklove6481 8 жыл бұрын
ሳናየው ኮሜንታችሁ ዘጋን አንድማቲ ኮተት
@ሽዋየየአቤልእናት
@ሽዋየየአቤልእናት 7 жыл бұрын
ወንድ እኮነህ ኤልያስ መልቀቅያ አቤት ተስፋ መቁረጥ ትእግስት ይኑርህ እንጅ መያዛቸው አይቀር ኧረ
@ሽዋየየአቤልእናት
@ሽዋየየአቤልእናት 7 жыл бұрын
ውይ ኤልያስ እች ስርጉት ጉድዋ ፈላ ባንተ ችግር ለምን ጠንቀቅ አትልም ውይ
@ፍቅርህነውየጉዳኝ
@ፍቅርህነውየጉዳኝ 8 жыл бұрын
ufffff የኤልያስን ንፅህና መች ይሆን ስትጉት ምታውቀው
@kilo8833
@kilo8833 8 жыл бұрын
ኢልያስ በጣም አሳዘንከኝ ያሁሉ ልፋትህ ገደል መግባቱ ግን ሁሉም ነገር አንድ ቀን ይሆናል አቶ ማረጉ እደሳቅህ አይቀርም አንድ ቀን ታለቅሳለህ የሳምንት ሰው ይበለን
@metetabetaw1790
@metetabetaw1790 8 жыл бұрын
galelaya yan konjo batam naw yamewadeshe ayezoshe
@wudiemershamarti5571
@wudiemershamarti5571 8 жыл бұрын
Wow arefenew weye maregu menayenete erekuse nehi aleyase ayexohi
@asnasnt8762
@asnasnt8762 8 жыл бұрын
uffffffff ato Margo abezaki
@የማርያምልጅነኝ-ቸ7ሰ
@የማርያምልጅነኝ-ቸ7ሰ 8 жыл бұрын
አቶ ማረጉ(ወይ አጎቴ ታየር) እንዲህ እንደሳቅ ከዚህ የበለጠ ታልርቅሳለህ ቀንህ ጠብቅ
@belitugalaw7336
@belitugalaw7336 8 жыл бұрын
ዋይኔ የልያስ ካቅምህ በላይ ሆን የኔጌታ አይዞህ የውነት ቀን አይመሽም ተስፍ አትቁርጥ ማርጉ እምትባል ሰይጣን የሳይጣን ቁራጭ እደዚህ በሳቅህበት ታልቅስበት አለህ ድፍት ያርግህ ወይጉድ ገንዘብ እደዚህ ነው በቃ ለማንኛውም ይህ ድራማ ክፍት ና ተንኮል ነው እሚያስተምርው እጅ ደናነገር አላይሁበትም እስካሁን በጣም ያስጠላል ምንም እሚጥቅም ትምህርት የለውም ጭካኔ የተሞላበት ብቻ ነው
@genethabdi2647
@genethabdi2647 8 жыл бұрын
Anjet yemeyasarere sake..Joroya lay eko hono kerko .. degemo ..Ato Maregu mebalu lekas semen seyetaneme yawetawale;; .Gelelia gen endhe nberr befeetonim behone mekuret ynberebeshe.yebecha fekerr bechawein mechya yasefekerrale belshe ezhe dersee koyeshe:: behonem gen aselkesesheghale ::.... Mike demo ke2 yata honehale birrtatoin yelaklhe::... Eleyase gen kena lije selhonk tasazeneghalhe. lefethe lefethe yetkenajju Leboch legezawem behone qedemuhe .gorebetoche gen ethiopiawe degentachwe telike temhert new lazehe zemn akerayouch:: betrfe yaa kefu ye ato melaku Telalaki yezemenuin Kaderyawoch Kuch new:: mechrshawein ye yeehudda yadergwe::
@rukeyajemmal9374
@rukeyajemmal9374 8 жыл бұрын
ato dagn yan konjooo seyasazen
@hananhusen6001
@hananhusen6001 8 жыл бұрын
kezi derama aliyas yekesel yebarer።
@mekiyaadem5477
@mekiyaadem5477 8 жыл бұрын
አይ ማራጉ ካሰቅ ቦሀለ ለቅሶ እደለ አትርስ
@abelabel4063
@abelabel4063 8 жыл бұрын
ትክክለኛ በኛ ሃገር ውስጥ የሚሰራ ስራ ነው ለሚድያ ያወዝታችሁት የመንግስት አቅም ማነስ ህዝቦች በስውር ኢንደሚበደሉና ያለሰሚ ስንከርስተቱ ያሳዝናል አስተማሪ ድራማ በርቱ ብያለው
@khaleltaha5224
@khaleltaha5224 8 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@mahletbelay9650
@mahletbelay9650 8 жыл бұрын
ኤልያስ እንኳን ብሩ አልጠፋብህ ስርጉት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@hayatibrahim5309
@hayatibrahim5309 8 жыл бұрын
ውይ ኤሊያስ ምስግን ስታሳዝነኝ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እጭ ውይ ሳቅ አልቀርም ኮተት
@fhgu1889
@fhgu1889 8 жыл бұрын
ኤልያሥ አይዞን አቶ ማረጉ ከመጠን ያለፈ ሣቅ ዕንባ ማሥከተሉ አይቀርም
@ሄናክአያሌው
@ሄናክአያሌው 8 жыл бұрын
ሴሊያስ ኣናዲኛል የሚያዉቀዉን ቶሎ ለሰው ማሳወቅ ኣይወድም ይሄን ሁሉ ሰው ሊያስቀጣ ነው በሱ መንከርፈፍ
@Umul_kheyir
@Umul_kheyir 8 жыл бұрын
Ye sewun drama lemasalef andegna yerasachun lemesrat zero setdeberu
@አባይነሼዴምሴአባይ
@አባይነሼዴምሴአባይ 8 жыл бұрын
amesegenalew gen medegem alifelegim
@kubanik6531
@kubanik6531 8 жыл бұрын
አባይነሼ ዴምሴ አባይ
@እናቴእወድሻለው-ዐ7የ
@እናቴእወድሻለው-ዐ7የ 8 жыл бұрын
Wow bertu
@birkneshdajura4638
@birkneshdajura4638 8 жыл бұрын
endew yehe comment feredebet sewn hulu mezlef lenegeru derama selemataku
@kozetaleyii300
@kozetaleyii300 8 жыл бұрын
woyine elo lebdnwo dage mekrawo beza ato margu serawon sera gen siyawora besemachiwo sergut uuuuuuu enem labd nwo
@tikdemlegessa8188
@tikdemlegessa8188 8 жыл бұрын
ato maregu yeserakene yesetekale tebeke ewnete eyaderche tewetaleche
@marysultan6080
@marysultan6080 8 жыл бұрын
gelila zare gebash ayideli begid yemiyone negeri endeleli ye honish derki nesh begid agibagn ale dee micky biton ye wendi set neki aliyas ayizok .
@Betelhem-yw1vg
@Betelhem-yw1vg 8 жыл бұрын
Mary Sultan kkkkkkkkkk ende fikir eko newu esa tiwodewalechi atifireji miki siyanisewu newu endeza sitalekis zewor bilo alayatim neber ahun gin meliso erasu yalekisal
@ሰላምየድንግልማርይልምልጁ
@ሰላምየድንግልማርይልምልጁ 8 жыл бұрын
ውይይይይ ክፍታፍ ነህ ማርጉ ዝብ እንዳይገባብህ ክፍት አፍ
@tikdemlegessa8188
@tikdemlegessa8188 8 жыл бұрын
weyna yezarawe betame yanadedale
@eyrusalemaschalew7308
@eyrusalemaschalew7308 8 жыл бұрын
ato margu gin bewnetaw min ayint sew yihon bdingel??
@هدمح
@هدمح 8 жыл бұрын
ኢልያስ ተስፋ አትቁረጥ አይዞክ እዉነት ትመነምናለች እጂ አትቆረጥም ይላል ያገሬ ሰው ለአከራይክ የተደወለው ስልክ ቁጥርም እንዴ መረጃ ያገለግላል ይመስለኛል እናም አንተንም ሳይሸጡክ ይልቅ ለፖሊሥ አሳውቅ
@yafeaetyafaet6826
@yafeaetyafaet6826 8 жыл бұрын
هد مح በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ።ያምራል
@zebebamohamed683
@zebebamohamed683 8 жыл бұрын
ayezoh aleyas tasefa atkuret
@benyamnugussie8610
@benyamnugussie8610 8 жыл бұрын
Betam yamiral
@ሽዋየየአቤልእናት
@ሽዋየየአቤልእናት 7 жыл бұрын
ወይ ሳቅ መልቀሻ ግዝየህ ይመጣ ይሆን አቶ ማእረጉ
@sintayehuhabte3617
@sintayehuhabte3617 8 жыл бұрын
No No eremiyas enede abo mela ketun awetachehut eko deramawen tish ezym ezam telek telek beshekoch
@rosebelete9209
@rosebelete9209 8 жыл бұрын
ohhhhhhh plezzzzz ኤሊያስ ስራ አትልቀቅ በናታችሁ ህሊናን አምጡልን እስኪ አንተ ማረጉ የምትባል እንትን ራስ ግን የምታለቅስበት ወቅት ሩቅ አይደለም ስርጉት መልሳ ትቀብርካለች ጠብቅ
@ethadriyadh2341
@ethadriyadh2341 8 жыл бұрын
Eliyas... be Alem lay sninor hulum nger aliga balga aydelm btnsh nger tesfa mekuretna sira melkek ayasfelgm ayzok...Gelila asazenshegn mskin
@ZZ-fi7nu
@ZZ-fi7nu 7 жыл бұрын
ዳናወቺ ስታስጠሉ ለቅሶ ብቻ ሀሰን ብቻ ደስታየለውም
@enanigetachew1200
@enanigetachew1200 8 жыл бұрын
kkkkkk eliyas ewunetm bado neh
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እር ይሄ ሳቅ ግን በሰላም ነው አተ ማርጉ ስላሴ ደም ያስነባህ
@yeshedebash8722
@yeshedebash8722 8 жыл бұрын
ayi Margo ahun agite cheger yelem yiwale yidere inji aheya yejibe nate new negeru aliye ayzohe hiliye bitinore eko tameretahe neber
@መሲየማርያምልጅዠ
@መሲየማርያምልጅዠ 8 жыл бұрын
Yeshe Debash ማርያምን ይዤ አልፈራም 44 ነጥብ ።ውይይይይይ ዳና አዛዛችሁት በጣም አቶ ማእረጉ !!!!!!! መስሎሀል እውነት ተደብቃ አትቀርም ። በተረፈ እናመሰግናለን የሳምት ሰው ይበለን ።
@ሀኑየማሜዋ
@ሀኑየማሜዋ 8 жыл бұрын
ላ ኤሊያሥ ሥራህን እዳትለቅ አተ ሠውየ የሠው ጅብ ደሞ ውውው አቦ ያሣክ ዝብሎ ደደብ ሚኩ ደሞ አሣዘንከኝ 😍 በተረፈ አሪፍ ነው 😍
@meqideguhhi7861
@meqideguhhi7861 7 жыл бұрын
Awnsii.bazaa
@Asd-sz6oc
@Asd-sz6oc 8 жыл бұрын
ውይ አቶ ማረጉ ደምቀጥ ለሁሉምጊዜ አለሁ እደሳቁ ሳያለቅሱ አይቀሩም ኤልያስ አይዞህ
@ፈቓርእዩልበይ
@ፈቓርእዩልበይ 8 жыл бұрын
ክክክክክ እዋይይ አታ ኤልያስ ትባሀል ሰብ ናይ በሀቂ ባዶ
@amliger8661
@amliger8661 8 жыл бұрын
betaemi...
@hillinaseyfu8126
@hillinaseyfu8126 8 жыл бұрын
yihe damo eleyas min honek naw uwanatun magafax titek cirashi yesira mslqeqay tasafabis honekal
@beganyemaramlegebelanyemar3205
@beganyemaramlegebelanyemar3205 8 жыл бұрын
alase ayzohe tesfa atekurwte 1keme ewnetu yewetale. betame aref nw
@loveastr3000
@loveastr3000 8 жыл бұрын
አጎቴ ታየር እትዮጲያም ሞሉት እኮ የዛሬ እቅድህ አስር ካስር ሰጥቼዋለሁ አቶ ማረጉ ኪኪኪኪ
@اينالياينالي
@اينالياينالي 8 жыл бұрын
Ato maragu afer bila ishi
@اينالياينالي
@اينالياينالي 8 жыл бұрын
eliyas betam tazazinale ishi miskin
@gnvegf688
@gnvegf688 8 жыл бұрын
ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ ድራማውን ባላይም በኮሜንት ተረዳሁት አቶ ማዕረጉ ከተያዘ ብሓላ አያለሁ እርፍ
@ሚጡየጡርዬልጅ
@ሚጡየጡርዬልጅ 8 жыл бұрын
Gnv Egf hahahahaha temchesgegn
@gnvegf688
@gnvegf688 8 жыл бұрын
ሚጡ የጡርዬ ልጅ ሳቂልኝ እህት ምን ላርግ ብለሽ ቢጨንቀኝ ነው እኮ ታየር ዶዳርን ስሸሽ አቶ ማዕርጉ መጡብኝ
@love-wr2tf
@love-wr2tf 8 жыл бұрын
እኔን ሆሽ ዛሬስ ገሊላየ ኡፍ ፍቅር ብሎ እዳ
@hillinaseyfu8126
@hillinaseyfu8126 8 жыл бұрын
ahun yeteteketek biwala talaqisalek ato maragu bay
@getachewhugashey1957
@getachewhugashey1957 8 жыл бұрын
wyyyyy nooooo elyas sra makaret yelnhm ayzoh keserah ahunm tashenfale marugu momot alebet
@ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ
@ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ 8 жыл бұрын
ውይ ኤለያስ ጪራሺ የስራ መልቀቂ ትላለክ እውነቱን እደመጋፍጥ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@samerahassen8038
@samerahassen8038 8 жыл бұрын
በፊት የሳቀ በዋላ ያለቅሳል አለች አያቴ አቶ ማረጉ በሳቅ ፉርፉር አለ
@يببلىىلىىاال
@يببلىىلىىاال 8 жыл бұрын
በይህ ሳቅ ልክ ስትለቅስ ባየሁ
@hefygge4gtg836
@hefygge4gtg836 8 жыл бұрын
ትንሹ ዱዳር ስታስጠሉ ማረጉና ካሌብ
@oranthaile1838
@oranthaile1838 8 жыл бұрын
አጉቴ ታየር ሙታአሥ ኢትዪጰያ ገባ
@ቲጂሙሉጌት
@ቲጂሙሉጌት 8 жыл бұрын
ዊይ የሊያስ ስታዛዝን ህሊና ብትኖር ይሻል ነበር እፍፍፍፍ ማረጉ እሚባል ሰውየ
@fiqrfirye9540
@fiqrfirye9540 8 жыл бұрын
የዛረ ያስጠላል ምን ሆናቹነው እናመስግናለን
@tekleababoy5745
@tekleababoy5745 8 жыл бұрын
Firhiwot Lukas
@hiwothabe3233
@hiwothabe3233 8 жыл бұрын
ay dana
@ሪችየናቷ
@ሪችየናቷ 8 жыл бұрын
betam zegeyachu eski liyew koy
@kerstynakersetyna407
@kerstynakersetyna407 8 жыл бұрын
ሪች የናቱኣ ልጅ 😂😂 teragagy
@የማርያምልጅልዩ
@የማርያምልጅልዩ 8 жыл бұрын
በእውነት ግን ከእውነት ጋር መጋፈጥ ያቃተው ህዝብ ኤጭ
@hayatabdela6283
@hayatabdela6283 8 жыл бұрын
yeha kilatam sewiya betam new miyasitelagn
@ሙኒራአሊ
@ሙኒራአሊ 8 жыл бұрын
batame dase yamele astamarey naw bareto
@እማፍቅር-ኈ8ዐ
@እማፍቅር-ኈ8ዐ 8 жыл бұрын
ገሊላ አታለቃቅሽብኝ እፍ
@benyamnugussie8610
@benyamnugussie8610 8 жыл бұрын
Elias hulem bilte akahede ayihedem
@እማፍቅር-ኈ8ዐ
@እማፍቅር-ኈ8ዐ 8 жыл бұрын
ኤሊያስ ጨጓራየን እደላጥከው እፍ
@hananhusen6001
@hananhusen6001 8 жыл бұрын
አብራር አብዶ ምነው በስተርጅና እዲህ አይነት ተኮል ድራማ ቢሆንም አላማረብህም
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
የኤሊያስ መዝርክርክ ለምን ሳትናገር ለስርጉት እሷ ላተ ስትል ችግር ውስጥ ገባች እዳ በቃ ትወው ስራውን ከርፍፍ
@እማፍቅር-ኈ8ዐ
@እማፍቅር-ኈ8ዐ 8 жыл бұрын
አቶ ማረጉ የእወነት ቀን አትመሸም
@አለምየማርያምልጅ-ጰ5በ
@አለምየማርያምልጅ-ጰ5በ 8 жыл бұрын
wow gelila sewdat
@yeshimabetgurfo1425
@yeshimabetgurfo1425 8 жыл бұрын
Errrrrrf ahunes astenachiwu anete ye sra melkekya asgebah malet dramaw alke malete new eko ali taw enji ayezoh berta
@ሽዋየየአቤልእናት
@ሽዋየየአቤልእናት 7 жыл бұрын
አቶ ማረጉ ቁርጥ ታየር ውይ
@አማልጅኝእመቤቴ
@አማልጅኝእመቤቴ 8 жыл бұрын
አቶ ማአረጉ ፈነዳህ መጨረሻህን ያሳየኝ የሳምንት ስው ይበለን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ 8 жыл бұрын
እደ.ይሄመላጣ እደትይስቃል.እባካችሁ ማእረጉ
@ሀዩሀበሻ
@ሀዩሀበሻ 8 жыл бұрын
ወይ ተዛዛ አሁንስ
@erihanaerihana4716
@erihanaerihana4716 8 жыл бұрын
በጣም
@zahraakhalil8382
@zahraakhalil8382 8 жыл бұрын
ከEBS ስትባረሩ የት እንደምትገቡ ለማየት ያብቃኝ
@sweetdajen349
@sweetdajen349 8 жыл бұрын
Zahraa Khalil kkkkkk
@zahraakhalil8382
@zahraakhalil8382 8 жыл бұрын
Sweet Oman akatelugni eko tewaniyanochu rasu eyewetu aleku
@neswwwrayazazilnanesra7376
@neswwwrayazazilnanesra7376 8 жыл бұрын
maragu cakany are mane
DANA Episode 47
38:36
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 152 М.
Dana Drama Episode 44
27:19
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 232 М.
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН
Kobci Maankaga "Mowduuc Muhiim ah" 🧠  !
17:58
Najmi
Рет қаралды 8 М.
DANA S04 E45
32:55
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 153 М.
DANA Season 4 Episode 51
41:41
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 60 М.
DANA Episode 39 youtube
29:45
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 241 М.
DANA Episode 50 youtube
40:09
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 156 М.
Dana - Part 41
38:03
ethio oldies
Рет қаралды 37 М.
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН