DANA Episode 47

  Рет қаралды 152,029

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እውይይይይይይይይ ሳሚን አምጡት እሱ ነው ትክክለኛ ፖሊስ እነዚህ ምንም መላ የላቸው እከፍ ይድፍችሁ ዳኘ ና ኤሊያስ በርቱ እዳትሽነፍ አይዞችሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
@troyward9997
@troyward9997 8 жыл бұрын
አሪፍነው በርቱ ተባረኩ አቶ ማረጉ ይሄን ድራማ እስከሚጨርስ ፀጉሬን እንዳለ ነጭ ሊያደርገው ነው አቃጥሎ ገደለኝ እፍፍፍፍ
@zeharamohammed2770
@zeharamohammed2770 8 жыл бұрын
Troy Ward አሪፎች ናቸው kkkkkkkk enem
@sarahana4759
@sarahana4759 8 жыл бұрын
Troy Ward አሪፎች ናቸው kkkkkkkkkkk
@rosebelete9209
@rosebelete9209 8 жыл бұрын
ታዴ በጣም ጥሩና አስተዋይ ሰው ሆነካል ደስ ይላል በግሀዱ አለም እንደ አቶ ዳኜ አይነት ጠንካራና ብርቱ የማይበገር ራሱ ጠንክሮ ባልደረባውን የሚያጠነክር ብርቱ ዜጋ ቢኖረን ሀገራችን እንዲህ የማንም መፈንጫ አትሆንም ነበር
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 8 жыл бұрын
woww Liyaye konjo swedsh le Elyas Arif agatami agegnshlet Ato Dagne and Tade Melkam sra new yeserachut ok thanks so much wude ye Hagere lajoch Melkam samnt .
@ስደተኛዋነኘየእናቴአፍቃሪ
@ስደተኛዋነኘየእናቴአፍቃሪ 8 жыл бұрын
እሊያስ ጠካራ ሁን የቤቴም እና አናደድሽኝ እሽ አቶ ማረጎ ሰው አደሉም ከድራማው ሁሉ እሱና ያ ከበታይው የሚሰራ ሌባ እደሚስጠሉኝ አቶ ዳኛና ኢሊያስ ተስፋ እዳቆርጡ ጠካራ ሁኑ መልካሙን ነገር ለናተ
@ጉራጌውገነናአያርሴ
@ጉራጌውገነናአያርሴ 8 жыл бұрын
+Nejet Ali ማር አንድ ነገር ማውቅ አለብን አቶ ማዕረጉ ትክክለኛ ማንነቱ ሳይሆን የተሰጠውን ገጸ ባህሪ ነው የሚሰራው ስለዚህ ሁላችንም ይህን ማወቅ አለብን
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
ኡፍፍፍ....#ሀረግ ስላልዋሸሽ እኔም በጣም አመሰግናለሁ።ካሁን ካሁን ዋሸሽ ብዬ ነብስ ይዞኝ ነበር አሪፍ ነው እናመሰግናለን።#ዳናዎች ግን ግን ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር እንድታስተካክሉ የምፈልገውም ነገር ቢኖር #ቤተ_ክርስቲያን ቀረፃ ሲኖራችሁ ሴቶቹ ቀሚስ እና ነጠላ እንዲለብሱ አድርጉ ግድ ነው ለስራችሁ ጥንቃቄ ሀላፊነት እንደምትወስዱ ሁሉ በእምነት ቦታም ደንብ እና ስርአቱን መጠበቅ አለባችሁ።ለነገሩ ጥፉቱ የናንተ አይደለም እንድትቀረፁ ፍቃድ ሲሰጥዋችሁ ደንብ እና ስርአቱን ያልነገሩዋችሁ የሀይማኖት አባቶች ጥፉት ነው።ይህን ልታስቡበት ይገባል ከሚያበሳጨኝ ነገር ውስጥ #ቤተ_ክርስቲያን ሴት ልጅ ሱሪም ይሁን ታይት ቱታም ይሁን ለብሳ ማየት እና ይህችን ላሳስባችሁ ፈልጌ ነው አመሰግናለሁ።
@mimidirib9485
@mimidirib9485 8 жыл бұрын
Zed Geremew በጣም ትክክል ነው ካመትሺ እምነት ቦታዎች ማስከበር ያለባቸው አባቶች ናቸው በተጨማሪም እኛም ምን ለብሰን መኤድ እንዳለብን ሳያውቁ ቀርተው ነው አልልም እያወቁ ነው የሚያጠፉት በያዳራሽው እምነት ነው ብለው እንደሚያምኙት ሆነው ካልሆነ በስተቀር የኦርቶዶክስ ህምነትን አይህ ወክሉም ማህበር ቅዱሳን ይኤንን ዝም ማለት የለበትም እውነተኛ የኦርቶዶክስ ህምነት ተስፋችን ስለሆነህ ነው
@mimidirib9485
@mimidirib9485 8 жыл бұрын
Zed Geremew በጣም ትክክል ነው ካመትሺ እምነት ቦታዎች ማስከበር ያለባቸው አባቶች ናቸው በተጨማሪም እኛም ምን ለብሰን መኤድ እንዳለብን ሳያውቁ ቀርተው ነው አልልም እያወቁ ነው የሚያጠፉት በያዳራሽው እምነት ነው ብለው እንደሚያምኙት ሆነው ካልሆነ በስተቀር የኦርቶዶክስ ህምነትን አይህ ወክሉም ማህበር ቅዱሳን ይኤንን ዝም ማለት የለበትም እውነተኛ የኦርቶዶክስ ህምነት ተስፋችን ስለሆነህ ነው
@asterdemese8067
@asterdemese8067 8 жыл бұрын
Zed Geremew
@dengeleenata7258
@dengeleenata7258 8 жыл бұрын
በትክክል ተዋህዶ ሀይማኖት ካለባበስ ጭምር ስርአት አስተማሪ ሀይማኖት ነው በስደት አገር ግን አለባበስጭምር አባቶች እያስተማሩ ነው ባገራችን ላይ ነው ይህ ትምህርት በብዛት የማይስተላለፈው ችግሩ ምን እንደሁ አልገባኝም
@savana2702
@savana2702 8 жыл бұрын
tebareki
@sofanitmulugeta7068
@sofanitmulugeta7068 8 жыл бұрын
yehuna mn alebet yehenw nistiru! uuuuffff gn beziti gobez! !
@መድሀኔ.አለም.አንተው.ምራ
@መድሀኔ.አለም.አንተው.ምራ 8 жыл бұрын
ዋውውውው.ዳናዎች.ስወዳችሁ.!!!ከወንድ.ልጅ.ከተወለደ.አይቀር.ልክ.እንደ.አቶ.ዳኜ.አይነቱን.ያንበሽብሽልን.እራሱ.ጠንክሮ.ሀገሩን.የምያጠነክር.አሜንንን.ይስጠን.በተረፈ.ውድውድድድድድድ.ነው.የማደርጋችሁ.መልካም.ሳምንት።
@monicaasie4246
@monicaasie4246 8 жыл бұрын
Gech mekerke betam Temchetognale so Very Nice
@yeshedebash8722
@yeshedebash8722 8 жыл бұрын
w/ro ayinalem leka fokawu new yakoratetachewu liyi anbesa alayi ayizohe hareg demo enkuan des alesh keza Megan silayehute des bilognale hhhhhhhhh keep on danawochi
@tizumulat6731
@tizumulat6731 8 жыл бұрын
Kezi Drama minum yaltemechegn Samuel new. Lemin derasiw sat endaderegew alegebagnim. Derasiw Tsebayun musho adrogotal...........firikrik
@ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ
@ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ 6 жыл бұрын
በርቱ ያገሬልጆች ሁላቹም በሲራቹለይ ያላቹ ቢቃት ቡጣም ደስዪላል
@firhiwotbeyene9244
@firhiwotbeyene9244 8 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም አርፍ ነው ሀረገ ግልፂነትሽ ተጠቅሞሻል ክክክክ
@helenhelen5262
@helenhelen5262 8 жыл бұрын
ልያ ጎበዝ በፍጥጫ ሚስጥር ልታወጣ ነው። ውይ ሀርግ እውነቱን መናገርሽ ጥሩ አድርገሻል እናመስግናለን
@mengestibergen9855
@mengestibergen9855 8 жыл бұрын
wow'ende''taddey'melkam'bale'yisten'''betam''tigeste'alew''haregiye'ayezoshe'betrife'arifenew'biretuuu
@መሲቆንጆየራያዋመሲ
@መሲቆንጆየራያዋመሲ 8 жыл бұрын
ዋውውው ወሪፍ ነው በርቱ የሳምት ሰው ይበለን እናመሰግናለን
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 7 жыл бұрын
መሲ ቆንጆ የራያዋ መ
@alainnalain
@alainnalain 8 жыл бұрын
ዋው ዳና ብዙ ጉድ ይዟል ሀረግዬ አይዞሽ ሁሉም ነገር እንደሚስተካከልልሽ አቶ ማረጉ የእጅህን ይስጥህ
@amiraakamaal4674
@amiraakamaal4674 8 жыл бұрын
ልያ ቅመም ዲሮ ታሢቅወሌሽ ዘሬ ግን ቁምነገራ ሠራታሸል በረች
@የማርያምልጅልዩ
@የማርያምልጅልዩ 8 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ውይ ዳና የነሊያ እናት ግን አሳዘነችኝ አይይ
@sedamohamd7306
@sedamohamd7306 8 жыл бұрын
thank you
@asterhabtamu1212
@asterhabtamu1212 8 жыл бұрын
wow arife new Enamsegenalen danochi
@ለፍቅርፍቅሬ
@ለፍቅርፍቅሬ 8 жыл бұрын
aster habtamu
@rahelmawchamacha1375
@rahelmawchamacha1375 8 жыл бұрын
wow ymechachu ariif new
@loniwoynshet2817
@loniwoynshet2817 8 жыл бұрын
tnx danawoch betam des ylall
@sablemamo594
@sablemamo594 8 жыл бұрын
ሀረግየ አይዞን እንድ ቀን ልጅሽ ትገኛለች እናመሰግናለን ዳናዎች
@jemilayimammohammed7135
@jemilayimammohammed7135 8 жыл бұрын
መሰረቅ ጀምረዋል መሰል ትናትና ጧት ተለቆ አይተነው የለ እንደ ዳናዎች ተቀደማችሁ ለዛሬው ሳምንት ስላላሳያችሁን የዛሬውን ቀድመው አሳዩን ። ከዚህ ሁሉ በሰአት በሰአቱ ብታሳዩንስ።
@mekidestadesse6110
@mekidestadesse6110 8 жыл бұрын
thank youso much
@khaleltaha5224
@khaleltaha5224 8 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ይመቻል እናመሠግናለን
@ZZ-fi7nu
@ZZ-fi7nu 7 жыл бұрын
ወይኔ አቶዳኜ ደስ ሲል
@ሽዋየየአቤልእናት
@ሽዋየየአቤልእናት 7 жыл бұрын
አቶ ዳኘው አዎ እውነታቸው ነው ተስፋ መቁረጥ የለብህም ጠንከር
@selamawitgebremdhin7895
@selamawitgebremdhin7895 8 жыл бұрын
Thank you.
@selmafs4695
@selmafs4695 8 жыл бұрын
ሠው ማለየ አቶት ዳኝ ነው አሪፍእን ነው የሳምንት ሠው ይበለን
@ኡሙሂባሚድያ
@ኡሙሂባሚድያ 8 жыл бұрын
Ahun eyamara nawu katilu liya gobozuwa
@zulfaadem1185
@zulfaadem1185 8 жыл бұрын
haragiye ayizosh lijish tigangalch indawum inen indamimaslang tade yamiyasadigat lij yanchi sathon atqarm
@fevenlove9056
@fevenlove9056 8 жыл бұрын
belew mahregu yeljinet bale new ohhhh gobez liya tade demo zare aslekesegn ewunetu sle tenagersh amesegnalew sill
@sintayehuhabte3617
@sintayehuhabte3617 8 жыл бұрын
10 ግዜ ዩቱይብ የምከፍተው እናንተ ዳናዎች ምን ላይ እንደደረሳችሁ ለማየት ነው ኤልያስ እንዴት ሆንክ ይሁን እስቲ ልየው ነገሩ ብዙ ተከታታይ ድራማዎች ስላሉ እንዳትዘናጉ ቶሎ ቶሎ ለመልቀቅ ሞክሩ
@fevenlove9056
@fevenlove9056 8 жыл бұрын
Sintayehu Habte yene konjoo tikkil bleshal 1 shama 2 bekenat mekakel 3 yebet sra 4wazema 5 zemen 6 betoch are snt blen entra feta yemaleda kekoboch enezi snay endatresu feten belu
@seadaabate6429
@seadaabate6429 8 жыл бұрын
swarna arajni yeweredelathihu barbna linkun lakuln
@hasanwowsaad6979
@hasanwowsaad6979 8 жыл бұрын
thanks
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 8 жыл бұрын
ሀርግየ አይዞህሽየኔ እህት
@gamamennila4861
@gamamennila4861 8 жыл бұрын
ሀርግየ አይዛሺ ማር 48 እስክ 50 ልቀ ቁልንን
@titikidu4209
@titikidu4209 7 жыл бұрын
wawww aseyamari new des yelal
@titikidu4209
@titikidu4209 7 жыл бұрын
asetamari new
@sadyahsadyah9383
@sadyahsadyah9383 8 жыл бұрын
Leka Sew Wedo Aydelem Yemiyabdew mert ababal
@mulunesheyegetalijimulunes3846
@mulunesheyegetalijimulunes3846 8 жыл бұрын
wawwww liyaa konjo
@alemtsehaywoldamedehen3456
@alemtsehaywoldamedehen3456 8 жыл бұрын
sajen sewodeh bertu arif naw
@sunsuse7364
@sunsuse7364 8 жыл бұрын
haregye swodsh liya wuste nesh yene ayt
@ሰላምየድንግልማርይልምልጁ
@ሰላምየድንግልማርይልምልጁ 8 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ዜድ ግርማው የሀሳብ መስጠት የምንፈልገውን አንስተሽዋል እና የኤልያስ በጭራሽ ተስፋ አትቁርጥ የአቶ ዳኘ ሀዘን በደስታ ይለወጣል አቶ ማርጎ ሲያለቅሱ ማየት እፈልጋለሁ የሰው ሂወት ያጨለመ ሰው ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ስርኩት ለምን ጠንካራ አትሆኝም አትርበትበች አቶ ማርጉ ሁሉን ነገር እየዋሸሽ ነው
@lidyahenock7121
@lidyahenock7121 8 жыл бұрын
so good
@mdanhomar760
@mdanhomar760 8 жыл бұрын
Lidya Henock طزةى
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 8 жыл бұрын
thanks Lideya henock for your comment
@tachawtmelese7560
@tachawtmelese7560 8 жыл бұрын
tanks
@medhanithabtamumedilove4340
@medhanithabtamumedilove4340 8 жыл бұрын
Ye menge wendm new ? 😂😂
@belayajema2407
@belayajema2407 8 жыл бұрын
ato maragu cakkany sawu naw yasfarral. bale nawu ye duro balish duro kera nigariwu ye lijochish abbat yeffatta katana bohala ato maraguu issirbet tigabale
@fitsumk9592
@fitsumk9592 8 жыл бұрын
Getenet reminds me him in "belay zeleke"
@ibrahimwedaje9336
@ibrahimwedaje9336 8 жыл бұрын
የዘመናችን ምርጥ ድራማ ። አሉ እንጂ እነ ዋዜማ
@lemeshu
@lemeshu 8 жыл бұрын
@Ibrahim wedaje..... ዋዜማም እኮ አሪፍ ነው
@AsAs-vs6vx
@AsAs-vs6vx 8 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋ ደስ ይላል እናም8ሰግናለን ዳናዎች
@እግዚአብሔርፍቅሩልዩነው
@እግዚአብሔርፍቅሩልዩነው 8 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው አሪፍነው
@lemeshu
@lemeshu 8 жыл бұрын
ብቻ ሊያ አባትሽ እንዳይሆን ........የልጅነት ፍቅረኛ መቼም አይረሳም በትዳር ላይ ቢኮንም
@መሲየማርያምልጅዠ
@መሲየማርያምልጅዠ 8 жыл бұрын
lemeshu. ማርያምን ይዤ አልፈራም በእውነት እኔም ፈርቻለሁ አባቷ ከሆኑ በርቱ አሪፍ ነው የሳምት ሰው ይበለን ።
@raheelbathi650
@raheelbathi650 8 жыл бұрын
lemeshu የልጅነት ባልዋ ከሆነ። የልያ አባት አይመስለኝም ግን የቤቲ አባት እዳይሆን
@tersittefera2498
@tersittefera2498 8 жыл бұрын
tadi betam des yemil sew new areg edlegna neshi!
@ጌታዬመመኪያዬ
@ጌታዬመመኪያዬ 8 жыл бұрын
መንግስቱ ሀይለማርያም በሌላ ማልያ ከች አሉ እንዴ
@selamn84
@selamn84 8 жыл бұрын
ጌታዬ መመኪያዬ kkkkk enie tereterkut eko
@lemeshu
@lemeshu 8 жыл бұрын
እኮ ቁጭ መንጌን lol
@fevenlove9056
@fevenlove9056 8 жыл бұрын
ጌታዬ መመኪያዬ eko enem endeza sol nbr aygermm
@rihannafoz3252
@rihannafoz3252 8 жыл бұрын
ewntme
@savana2702
@savana2702 8 жыл бұрын
enem endesu new yalkut
@ሄናክአያሌው
@ሄናክአያሌው 8 жыл бұрын
ኣሪፍ ነው ግን በናታቹ ያለፈኝ ፓርት ያለ ኣይመስለኝም የነ ሃረግን ጉዳይ በጉጉት ነው ምከታተለው ዛሬ ሳትዋሽ ነገረችው ባልዬው ምንም ኣልመሰለዉም ሰምቶ ነበር እንዴ ? የመጀመሪያ ጊዜ ሲሰማ ኣምልጦኛል ማለት ነው ፓርት ስንት ይሆን . .
@mylove-fs8gb
@mylove-fs8gb 8 жыл бұрын
hareg ayzoshe balshe enatu bet yaleche ymeslegnal lijshe
@helendersse3159
@helendersse3159 8 жыл бұрын
ምርጥ ነው አስተማሪ ነው
@haregewoyinregasa1138
@haregewoyinregasa1138 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@onelovelove9130
@onelovelove9130 8 жыл бұрын
ማረጉ የልጅነት ባሌ ነው ብሎ ሆድ ቁርጠት እስከሳምንት 😜😃
@tekleabgola9321
@tekleabgola9321 8 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hiwothabe3233
@hiwothabe3233 8 жыл бұрын
arif new aned nger temarkubat
@hayatht3243
@hayatht3243 8 жыл бұрын
ይሄነገር የእውነትም ዳና ነው እንዴ የነሱ ነገርእኮ
@abeoadona2139
@abeoadona2139 8 жыл бұрын
Hayat Ht I have a question what is the meaning of DANA?
@mulunesheyegetalijimulunes3846
@mulunesheyegetalijimulunes3846 8 жыл бұрын
arfi new inamesginaleni
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
አቶ ፀጋዬ ሚስኪን አሳርሮሀል ይሄ ስውዬ እውነትን ቡጭቅጭቅ
@nadiyajemal6677
@nadiyajemal6677 8 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ዛገ በጣም
@ነፃነትግርማይህምያልፋል
@ነፃነትግርማይህምያልፋል 8 жыл бұрын
ውይ ዳና አረግና ታዴ ተመቹኝ
@fathimaailfathimaail6380
@fathimaailfathimaail6380 8 жыл бұрын
ታዴ የሚያሣድጋትልጅ የሀረግልጅነች
@rosebelete9209
@rosebelete9209 8 жыл бұрын
እነ ዙገዩ መጣችሁ ለማንኛውም ልዬውን ትንሽ እተረተራለሁ
@nanaouc1351
@nanaouc1351 8 жыл бұрын
dana
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592 8 жыл бұрын
wawoo. arfenow.qaxelubatw
@zewdneshmesfin1722
@zewdneshmesfin1722 7 жыл бұрын
ኤልያስ ለፍተህ ለፍተህ እንዳትሸነፍ አቶ ዳኜን ልታግዘው ግድ ይልሃል
@የወሎልጅማርነው-ኸ7ጐ
@የወሎልጅማርነው-ኸ7ጐ 7 жыл бұрын
Zewdnesh Mesfin ትክክል
@meseretgatehcew4352
@meseretgatehcew4352 8 жыл бұрын
ዛሬ ደስ ይላል
@allzz5400
@allzz5400 8 жыл бұрын
danoch batam new mawdchu uuufffff diram gan kalk man denw mahonew dann betam new mawdaw gan els asznkagn bachkan honk new beti gan sarw mandnew bartu batrfaw arg betam asznshagn ayizosh asrbwt yalw sawye betam asznkagn ayizok sat wanjlognach alun gan yamogodtu natwan sawch nachw police gan marj marj satlu ako sawchu buz wanjal aysru new
@tadagabralwit156
@tadagabralwit156 8 жыл бұрын
እውነት ፍርድ የለም በጣም
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጸ9ሸ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጸ9ሸ 8 жыл бұрын
ሊያ እናትሽ እኔንም አስደነገጠችኝ
@amarechdega5698
@amarechdega5698 8 жыл бұрын
እውነት መናገር እንዴ ያስደስታል
@semiraseid4928
@semiraseid4928 8 жыл бұрын
ደገማችሁት እኮ
@mkidebasha7764
@mkidebasha7764 8 жыл бұрын
አቶ ዳኜእና ኤልያስ ጠካራሁኑ ተስፈ አትቁረጡ
@hshhshshssgshhshshsus3351
@hshhshshssgshhshshsus3351 8 жыл бұрын
leya swodishe
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 8 жыл бұрын
አይይይይይይይይ
@yeneneshdemesa455
@yeneneshdemesa455 8 жыл бұрын
ይህ ድራማ ዳና ነው
@fevengizaw2841
@fevengizaw2841 8 жыл бұрын
ሊያ የሱ ልጅ ናት የአቶ ማረጉ መላጣው
@tigstslove2595
@tigstslove2595 7 жыл бұрын
tkikl.ato.dahe
@meqideguhhi7861
@meqideguhhi7861 7 жыл бұрын
polciichu.batmm.karfafaa.nachoo
@senaitsisay3760
@senaitsisay3760 8 жыл бұрын
ato tsegaye ewinet asimesilonew yetechawetw gobez
@ሀሊማሀሰን-ገ6ኘ
@ሀሊማሀሰን-ገ6ኘ 8 жыл бұрын
አራፍነውበራቱየሳምንትሰውይበለን
@bdd211
@bdd211 8 жыл бұрын
ጉድና ጅራት ወደኃላ ነው አሉ
@mesganaberhane9851
@mesganaberhane9851 7 жыл бұрын
samsom polis naby keydu nesu haki mewxa neru
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 7 жыл бұрын
Mesgana Berhane Xccczqwugjwwwwww
@egzabirymesgenselehulumneg3778
@egzabirymesgenselehulumneg3778 7 жыл бұрын
ትክክክክክይገባዋል
@ethadriyadh2341
@ethadriyadh2341 8 жыл бұрын
እርፍ,,,,,,,
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 7 жыл бұрын
ethad riyadhefha عمار نقانق انجستس الوايت
@ፈቓርእዩልበይ
@ፈቓርእዩልበይ 8 жыл бұрын
ኤጭ ፓሊሶቹ ስታስጠሉ
@haimanuthar1571
@haimanuthar1571 8 жыл бұрын
እረ ኮፒመግሥቱ ሀይለማሪም
@mesganaberhane9851
@mesganaberhane9851 7 жыл бұрын
eli serahen emo atelkek. yeato maregow kesbmechersha abkaw
@yonilutube1620
@yonilutube1620 8 жыл бұрын
ኤጭ
@hanatamrat9208
@hanatamrat9208 8 жыл бұрын
በጣም እየተንዛዛ አይመስላቹም😡😡??
@zaranagajimmaa3384
@zaranagajimmaa3384 8 жыл бұрын
Hana Tamrat
@ferhiwatwandemuferhiwatwan5682
@ferhiwatwandemuferhiwatwan5682 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው ቤዝዬ እዲህ አውጫጭልኝ እጂ ።ሲቀጥል አቶ ማረጉን አተ ቅል እራስ በሉልኝ አደራ ።😊😊ኤልያስ ብርድ ብርድ እያለኝ ነው ፍቅር ይሆን እዴ !!??😊😊
DANA Episode 48
34:56
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 101 М.
Dana Episode 46 Youtube
36:30
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 129 М.
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 15 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,4 МЛН
nam găsit vilege dar am găsit loc de casă
21:34
Lavender Fields November 15, 2024 Advance Full Episode 55
16:26
Ang channel AZ
Рет қаралды 63 М.
DANA Episode 50 youtube
40:09
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 156 М.
Pamilya Sagrado | Episode 108 (1/2) November 13, 2024 (with English Sub)
10:42
ABS-CBN Entertainment
Рет қаралды 259 М.
Dana Drama Part 45
29:32
Ethiocinema.com
Рет қаралды 59 М.
Dana Drama Season 4 Episode 57
36:25
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 214 М.
DANA S04 E45
32:55
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 153 М.
DANA Episode 41 youtube
35:04
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 124 М.
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН