Easy Fast Breakfast -How to make Easy Spring rolls -የሰንበት ቁርስ-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 18,240

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 2 жыл бұрын
ተባረኪ መአዝዬ ሁሌም የምታቀርቢው ግሩም ነው ብዙ ተምሬአለሁ
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው በተለይ ካሮትና የፈረንጅ ቃሪያ የተወሰነ የተፈጨ ዶሮ ቢኖረው ዋው ሙያ ከርጋታ ጋር የተቸረሽ ማሻ አላህ ተባረኪልኝ💓
@elroyyoutube2291
@elroyyoutube2291 2 жыл бұрын
ዋው ነዉ የምር መአዚዬ አስጎመጀሺኝ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
Spring roll from the scratch fantastic thank you Mazi 🙏🏽💐
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
የተባረክሽ ነሽ የሚገርመኝ Your consistency.
@alemitube9257
@alemitube9257 2 жыл бұрын
ሰላም መአዚ በጣም የሚያስጎመጅ ቁርስ
@keyakeya2199
@keyakeya2199 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መአዚዬ ቆንጆ ቀለል ያለ ቁርስ ነው
@timajabdulahi2254
@timajabdulahi2254 2 жыл бұрын
Wow btm gobez nesh berchi 🥰🥰
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
መዓዚ እንዴት ነሽ ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ? በጣም ያምራል እሰራዋለሁ አመሠግናለሁ መዓዚ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ አመሰግናለሁ
@chaltufikadu4487
@chaltufikadu4487 2 жыл бұрын
Waw🥰🥰🥰
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሺ ማአዚ ቆንጆ የደማቅ ቅዳሜ ቁርስ ነው የሰራሺልን እጂሺ ይባረክ👍✅🙏
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ መአዚዬ ደማቅ ቅዳሜን በቆንጆ ቁርስ ነው የመጣሽልን የጥቅል ጎመን እሮል ነው ያሳየሽን በጣም ነው መጠቅለያውን ቤት ውስጥ መስራትሽን የወደድኩት እጅሽ ይባረክ
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም መአዚዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል የትክልት ሮል አንደኛ ነው አበሳሰሉ ከለሩ ደሰ ይላል ወድጄዋለሁ እንደ ሁልጊዜው አሰጎመጀሸኝ አመሰግናለሁ 🙏👍
@zeyedekebede275
@zeyedekebede275 2 жыл бұрын
Amazing! Since I'm not gomen fan I'll try it with potatoes! Thanks 🙏!!
@demarisafrasa957
@demarisafrasa957 2 жыл бұрын
Mazi Again Again, You Make Feel So Happy. I always love your creativity and love the way you take time to decorate the table. Very refreshing 🙏🙏🙏😋😋😋
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
ሰላምነው መአዝዬ?? መአዚ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ከተጠቀምሽው ቅመሞች ውስጥ የተደባለቀው ቅመም ያልሽው ምን ምን ናቸው ቅመሞቹ??
@rahelabrha7512
@rahelabrha7512 2 жыл бұрын
መኣዚ ኣድናቂሽ ነኝ በምንድነው ያጣበቅሺው እባክሽ መልሽልኝ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ውይ ስለሱ አላወራሁም ድቄት በውሀ ወፈር ብሎ እንደ አሳንቡሳ ማለት ነው
@elroyyoutube2291
@elroyyoutube2291 2 жыл бұрын
ስንት ደቂቃ ይፈጃል ግን?
@ዘቢባ-ሠ3ፀ
@ዘቢባ-ሠ3ፀ 2 жыл бұрын
Wwwwwwwwwww
@يارباخبكيارباخبك
@يارباخبكيارباخبك 2 жыл бұрын
ግን በዘይት መጥበስ ግዴታ ነወ?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አወ ሳንቡሳ እንደማለት ነው
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
Easy 10 Breakfast Recipes
9:45
Home Cooking Adventure
Рет қаралды 6 МЛН
የሰንበት ቁርስ
10:37
melat tube
Рет қаралды 28 М.
Only 1 Potato & 1 egg | Simple Healthy Breakfast | Potato Egg Recipe
3:22
1 Minute 3 Ingredient
Рет қаралды 4,9 МЛН