#EBC

  Рет қаралды 190,635

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 95
@ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ
@ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ 6 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጣቸው ፈጣሪ
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 5 жыл бұрын
ምንያስቃል በጣም ደስየሚል ታሪክ አስተማሪ ነው ከዚህ በላይ በድሜበፀጋ ኑሩ
@samrayimre7879
@samrayimre7879 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን
@masreshategene1790
@masreshategene1790 5 жыл бұрын
ታምር ነው እግዛአብሄር ጤና ኃይል ይስጣቸው።
@እሙዬድንግልእናቴ
@እሙዬድንግልእናቴ 7 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ከዚህም በላይ እድሜና ጤና ይስጥልን
@yasinali8283
@yasinali8283 5 жыл бұрын
اس
@endalebeyene2809
@endalebeyene2809 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ወፍላ ነው ስልጠና ያስፈልገዋል ።
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
ደስ ይላሉ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@islamicmessage777
@islamicmessage777 5 жыл бұрын
ተመልካቾች በጣም ያሳዝናል በሀገራቸው የማይኮሩ ይሄኔ ሳይርቅ የጎረቤት ሀገራትን ቢጠሩ ብራቮ ብላችሁ አድናቆታችሁን ትገልፁ ነበር ሚሳቅባችሁ በወይዘሮዋ ላይ የሳቃችሁት ናችሁ!!!ረጅም እድሜ በመቻቻል ትዳራቸው ከ 50 አመት በላይ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!!
@ምርጫዬአብይነው
@ምርጫዬአብይነው 5 жыл бұрын
ጋሽዬ የኔ ውድ አሁንም እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሚኒ ውድድድድድድድድድድድ
@aymanismaelabdallah9123
@aymanismaelabdallah9123 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ .... መድሀኒቱ አለኝ ... በጣም ጥሩው በጣም ውጤታማ መፍትሄ ... እና ሁሉም ነገር ከክፋት ወደ እርኩሰት ይጠፋል ፣ ፎቢያዎች ፣ ቅዠቶች ፣ ራስን የማጥፋት ውስጣዊ ስሜቶች ፣ ጭንቀት ፣ ማታለል ፣ አስጸያፊ እና በሶስተኛ ወገኖች የሚፈጠሩ ድንጋጤዎችን ጨምሮ ። እኛን የሚያሠቃዩ በጣም ግትር የመንፈስ ጭንቀት . ይህ ወደ እርስዎ ትኩረት የማቀርበው አዲሱ የእግዚአብሔር ህግ ነው, በእውነቱ, ስለ ሁሉም ነገር ከዘለአለማዊው ጋር, ከዕለት ተዕለት እገዳዎች እስከ ከባድ ችግሮች ድረስ ማውራት ይችላሉ, በአንድ ቃል ውስጥ በ 360 ዲግሪ እውነተኛ ውይይት. ጸሎቱ የሚካሄደው ተንበርክኮ እና እጆችን በመገጣጠም በመጠኑ ድምፅ ከአባታችን ሆይ ሰላም ማርያም ለአብ ክብር ይሁን። (አስፈላጊ ... ዘላለማዊው ከነፍስ ጋር ስለሚገናኝ እና ግንኙነት ስለጠፋን እጃችንን አንለያይም). መጸለይ ስንጀምር በውጪ ሃይሎች ለምሳሌ ሀሳቦች፣ከማይጠቅሙ ነገሮች፣መሻገሮች እና ሌሎችም ልንረበሽ እንችላለን። በብዙ የጸሎቶች ድግግሞሾች, ሁሉም ነገር ያልፋል, ምክንያቱም አንድ ነገር ለማሰብ ብንፈልግ እንኳን, ይህን ለማድረግ የማይቻል ይሆናል. ለእግዚአብሔር ሰላምታ በማቅረብ እና "ሰላም የዘላለም አባት" በሚለው ሐረግ እንጀምራለን; … እናም ችግርህን ንገረው፣ ለእሱ ጣልቃ ገብነት ጠይቀው። ዋናው ነገር የተቀበሉትን እርዳታ መርሳት የለብዎትም. በሚሰሩበት ጊዜ እንኳን ጸሎቶች በቀን ውስጥ ብዙ ጊዜ መከናወን አለባቸው. ስለዚህ እግዚአብሔርን አትተው! ጸሎቶቻችሁን እያያያዝኩ ነው! የመስቀል ምልክት፣ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም። በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ! ስምህ የተመሰገነ ይሁን መንግሥትህ ና፣ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን። የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን። ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና እንዳንወድቅ እርዳን። ኣሜን ሰላም ማሪያ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ጌታ ካንተ ጋር ነው። አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ የማኅፀንሽ የኢየሱስ ፍሬ የተባረከ ነው። የኢየሱስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስለ እኛ ኃጢአተኞች ጸልይ። አሁን እና በሞታችን ሰዓት. ኣሜን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ። እንደ መጀመሪያው ፣ አሁንም እና ለዘላለም እና ለዘላለም። ኣሜን
@israelchelge3069
@israelchelge3069 6 жыл бұрын
ወይ ጌዜ ፣ በጣም ደስ ይላሉ
@lamrof
@lamrof 5 жыл бұрын
በእኒህ ሴት ህሊና፤ ደቂቃ 8:00 ጀምሮ የጠቀሷቸው የኢትዮጵያ ክፍለ ግዛቶች ትልቅ ቦታ ኣላቸው። በታዳሚው ህሊና ግን ውዳቂ ስለሆኑ ሴትየዋ ላይ የመሳለቅ ምላሽ ይታያል። ማን ነው በእውነት ሊሳቅበት የሚገባ፥ እኒህ ኣገራቸውን በላዕላዩ ህሊናቸው ከፍ ኣድረገው የያዙ ሴት ወይስ የገዛ ኣገሩን ኣራክሶ በዘቀጠ መንፈሳዊ እርከን ላይ ያኖረው ዘመናዊ ሰው? መልሱን ለኣንባቢ እተዋለሁ።
@kaimfedaniel6692
@kaimfedaniel6692 5 жыл бұрын
Betadamiw betam betam new yazenkut..andanduma eko hodun yezo neber yemisekew...tizibt new🤔🤔
@lamrof
@lamrof 5 жыл бұрын
የራስን የማራከስ ኣባዜ በዘመኑ ሰው ኣይምሮ ውስጥ የሰረጸ በሽታ ነው። ይህ በሽታ በነጮች ተጽእኖ የተጠቃንበት ሆኖ ኣለ። ይህን ስሜት ማስወገድ ከልቦና ባርነት ነጻ መውጣት ነው። በየእለቱ ከራስ ጋር መታገልን ይጠይቃል። እንዲህ ኣይነቱን ቪዲዮ ስናይ የሚሰማን ስሜት ቁጭት ካልሆነ እኛም እዚያው ባርነት ውስጥ ነን። የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በነጮች ቃላት ሲበላሹ ኣብረን ካበላሸን እኛም እዚያው ባርነት ውስጥ ነን። የከርሞ ሰው ለመሆን ራስን ነጻ ማውጣት። እንደ ኣበው እና እመው እንሁን።
@classictubeethiopia8172
@classictubeethiopia8172 5 жыл бұрын
endemimeslegn tadamiw hagerun nko sayhon setyewa mejemerya bzu hager slalu sewu yetebekew ye wchi hageratn neber, kfle hager bilu noro manm aysqm neber
@nison5347
@nison5347 5 жыл бұрын
Lam rof . . . 👍
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 3 жыл бұрын
አርባ ምንጭ አዎሳ ባህርዳር ጎንደር ሐረር ላንጋኖ አስመራ ምፅዋ የኢትዮጵያን ኩራት ውበት ያላደነቅን ከንቱ ትውልድ
@chegovera7425
@chegovera7425 5 жыл бұрын
እባካችሁ ድጋፍ ይደረግላቸዉ
@fira9631
@fira9631 5 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጦት
@ኢትዩጵያትቅድም
@ኢትዩጵያትቅድም 7 жыл бұрын
ደስ የሚል የፍቅር ቆይታ
@videoroom485
@videoroom485 5 жыл бұрын
እንዲህ ዘመናትን የተሻገረ የፍቅርና የስራ ልምድ ለዚያውም ቤተመንግስትን በሚያህል ያህል ቦታ የተደረጉ ስንት ታሪኮች እያሉ "ማን አሽኮርመመ?" ብሎ መጠየቅ እኚህን ትልልቅ ሰዎች ማዋረድ ነው። ሌላው በሰው ላይ ተሳልቆ ሰው ማሳቅ ነውር ነው። በእናንተ ቤት አገር ማለት የማታውቁት የማያውቃችሁ ጋ ሄዶ መቁለጭለጭ ነው። እማማ ግን በኩራት የኢትዮጵያን ክፍለ ሃገሮች ሲጠሩ ደስ ሲሉ ግና የአዲስ አበባን መንደሮች በቅጡ ያላየ መንጋ ታዲያ ይገለፍጣል፣ ከዚህ በላይ የአገር መክሸፍ ምልክት ከየት ይመጣል? ጋዜጠኛው ግን በእውቀት ታጠብ አለያ ከጀርባ ሁን ፊት እየወጣህ አገር አታዋርድ፣ ኡ ፍፍፍ.
@saramia1919
@saramia1919 5 жыл бұрын
Betame des yilalu...ahunim lezelalemi...geta tena edme ystachue,
@merdeyamohamad2210
@merdeyamohamad2210 5 жыл бұрын
ዋው ሲያምሩ
@ኢነላህማኣሳብሪን
@ኢነላህማኣሳብሪን 7 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ለኛም ያድርግልን
@ayishehsjhjd6036
@ayishehsjhjd6036 6 жыл бұрын
Wawww batam dasa yilalu
@asrathossaena7903
@asrathossaena7903 5 жыл бұрын
ጋሽየ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@ashebirgoshu6271
@ashebirgoshu6271 5 жыл бұрын
ብዙ ሀሣቦችን ማንሣት ይቻል ነበረ
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 5 жыл бұрын
No, He did good job 👍 the wife answered disrespect to her husband. I'm shame on Her.
@MekonnenWolde
@MekonnenWolde 5 жыл бұрын
Tebareku.
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 жыл бұрын
ሀገራቸውን ይወዳሉ
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba 5 жыл бұрын
አገራችሁን የማታውቁ የፈረንጅ ሃገር ስም ስላልጠሩ ነው የሳቃችሁባቸው ? ሴትየዋ ግን በኡትዮጵያዊነታቸው የሚኮሩ በመሆናቸው በኩራት መንፈስ ከደቡብ ከሰሜን ከምስራቅ ና ምዕራብ ያሉትን የኢትዬጵያ ከተሞችን መጥራታቸው ትልቅ አክብሮት ይገባቸዋል
@shahamsham3502
@shahamsham3502 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ገና ስልጠና ይቀርዋል
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 Ай бұрын
በግና በሬ ለማረድ የሁለት አመት ስለጠና ቀዶ ጥገና ነው ያስተማሯችሁ በሬውን ጤና ለመጠበቅ ነው ወይስ ለመግደል?????
@ሉሉሻየa
@ሉሉሻየa 5 жыл бұрын
ምን ነበር በቤተሰብ ጥየቃ ላይ ብታቀርቧቸው ከነሱ ብዙ የምንማረው ይኖር ይሆናል
@sisay78
@sisay78 5 жыл бұрын
ከጋዜጠኛው ጀምሮ እስከ ታዳሚዎች ሁላችሁም መገልፈጥ ትወዳላችሁ
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 5 жыл бұрын
እምይ ከንጉሱ ጋር የሄዱበቸዉ አገሮች wow ብዛታቸው ......
@tarikalegn6977
@tarikalegn6977 5 жыл бұрын
amen blenal
@lamrof
@lamrof 5 жыл бұрын
ኣንድ ግዜ በሬ ኣርደን ስናበቃ ደሙ ፈሶ ነፍሱ እስኪወጣ ስንጠብቅ ኣለወትሮ ሳይንፈራፈር ብዙ ቆየ። ይህን ልብ ሳይል የተዘናጋ ኣንዱ ኣጋዥ ሰው ወደተጋደመው በሬ ተጠግቶ መሞቱን ሊያረጋግጥ ታፋውን ረገጥ ሲያደርገው በሬው በደመነፍስ እንደሆነም እንጃ እግሩን በተኛበት በጣም ወደኋላ ስያወናጭፍ ያን ሰው መትቶት እግሩን ከሁለት ሰበረው።
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 5 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እማ ግን በሳቅ ፍርስ አርጉኝ 😀😀😀😀😀😅ያሌርኩበት ሀገር የለም በሀር ዳር ጎንደር መቀሌ ባሌ ጎባ እፍፍፍፍፍፍ ድክም ነው የልኩት
@samiasfaw5642
@samiasfaw5642 5 жыл бұрын
really, the journalist need some kind traning
@kaimfedaniel6692
@kaimfedaniel6692 5 жыл бұрын
Gazetegnaw dedeb sereat yelelew endihum tadamiw asafari ena betam zik yalu navchew,!!! Engedochu betam mekeber yemigebachew sihonu yefeker tarikachew maraki new...gazetegnaw gin sirawun akumo Lela moya lay bisemara tiru new.
@hassenyasin3713
@hassenyasin3713 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ው መጠይቅ አይቺልም
@chalachewalemu4933
@chalachewalemu4933 5 жыл бұрын
ይሄን ጋዜጠኛ በድጋሜ እንዳላየው ምንም አጀንዳ የሌለው ስንት ልምድ ማካፈል የሚችሉትን
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 6 ай бұрын
ማን ጋዜጠኛ አረገው?
@lamrof
@lamrof 5 жыл бұрын
እኔ በግ ኣርጄ ገፌፌ በ'ልቼ (ል ይጠበቅ) በ45 ደቂቃ እጭርስ ነበር። ይህ ሙያ ለምን እንደሆነ እንጃ ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ቦታ ኣለው። በገንዝብ እንኳን ባይጠቅም መኩራሪያ ይሆናል። እከሌ በግ ሲገፍ፥ በሬ ገፎ ሲያቀረጭ ድንቅ ነው ይባላል። ልክ ሴት ልጅ ዶሮ ስትበልት ባለሙያ ናት እንደሚባለው።
@hdhd9405
@hdhd9405 5 жыл бұрын
የቀን ጂቦች ሳይበሉወት አላህ አውጥቶወታል
@abrahamtesfay6760
@abrahamtesfay6760 5 жыл бұрын
Hd Hd ahun yemata jiboch endatbeluachew enji yedros yihew...
@zahraahomdi922
@zahraahomdi922 5 жыл бұрын
Ahya wsha
@SM-lu6ly
@SM-lu6ly 5 жыл бұрын
The human garbage that is what you are!!!!!
@birahnetsegaye7891
@birahnetsegaye7891 5 жыл бұрын
Hahaha 😂😂😁
@behailuadem2520
@behailuadem2520 5 жыл бұрын
Nice
@zenabhuses556
@zenabhuses556 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛውግንሥልጠናይቀርሀል
@derogbawasse2161
@derogbawasse2161 5 жыл бұрын
Gazetengawu sel meles alteyekewum ?
@tewabworku504
@tewabworku504 5 жыл бұрын
አይ ጋዜጠኛ ጭራሽ ምን በሉ አይሻላችኁም ምን ሸኑ ስታስጠሉ ስንት የሀገር ጉዳይ እያለ አሁን ይህን መጠየቅ ሞያህን ማሳነስ አይሆንብህም
@dawitsolomon7430
@dawitsolomon7430 5 жыл бұрын
ማዘር ከምር አየር የዙብን 🔥🔥👈🏾እሄን ሁሉ ሀገር በፕሌን ነዉ ግን 😂😂😂 እረጀም ህይወት እና ጤና ተመኝችላችሆለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@AzamgarhAzamgarh-hq5dw
@AzamgarhAzamgarh-hq5dw 7 жыл бұрын
dess yelal
@cirawok4541
@cirawok4541 5 жыл бұрын
These guys are sharing their life story, but SADLY it is only among we Ethiopians that it is taken as funny . grow up !!! if it were Alamoudy speaking the same story, i know many of you would clap like crazy!!
@chegovera7425
@chegovera7425 5 жыл бұрын
በ1949 ዓመተ ዓለም
@okdf6898
@okdf6898 7 жыл бұрын
cool.,
@amayenatoolejjyeseatlejjne1448
@amayenatoolejjyeseatlejjne1448 5 жыл бұрын
Gazetegnaw gen Seletaneya yekerewall
@endalebante1130
@endalebante1130 5 жыл бұрын
መልክት እስኪ በሆነ ባልሆነ በምትስቁበት ተነጋገሩ ? ስትስቁ በርሳችሁ የምትስቁ ነው የሚመስለው ሌላው ነገሩ ሳይገባው የሚስቅ ስንት አለ አንድም ወያኔ የናቀን በዚህ ነው በእውነቱ እኒህ የታሪክ አዛውንቶች በዕናንተም መቅረብ አይገባቸውም !!እስኪ በእናንተ ዘመን እየተፈጠረ ላለው ችግር ተነጋገሩ በጎን ህዝብ ዕያለቅ እናንተ ስትገለፍጡ ይከብዳል !!
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
ሐገርና ሕዝብን መክዳት የቁም ሞት ነው
@bilisumamegersa2338
@bilisumamegersa2338 4 жыл бұрын
Emma like yekrje ager yelem I'm like wow & sudely all Ethiopa😍😂😜
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ብቃት ያንሰዋል
@merdeyamohamad2210
@merdeyamohamad2210 5 жыл бұрын
እኔን
@mohmmadcrgga9932
@mohmmadcrgga9932 4 жыл бұрын
ዪገረማል።ዘኒዱሮ
@የኔአለምፀጋዬ
@የኔአለምፀጋዬ 5 жыл бұрын
አሁን ነዉ ፍቅር ደሮ ቀር ማለት ደሰሰሰሰ ሲሉ
@አርሴማእናቴ-በ4ዠ
@አርሴማእናቴ-በ4ዠ 5 жыл бұрын
ጉድ ለካ የነሱን እዳ ነው እምንከፍለው እ
@tigistmekonne6379
@tigistmekonne6379 5 жыл бұрын
ውይይይይይ ምንም ሀገር አልቀረኝም ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክልልል
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk kelali
@ykka7330
@ykka7330 5 жыл бұрын
Change your profession please.jornalism
@birahnetsegaye7891
@birahnetsegaye7891 5 жыл бұрын
Yetim agere alkeregnmi silu wechi agere meselogni neber😂😂😂
@almazalmaz1898
@almazalmaz1898 5 жыл бұрын
ወያኔ ያልተቃወመውን ሲስርቁ አብሮ የበላውን አይነኩሞ
@johngoodman2762
@johngoodman2762 5 жыл бұрын
Where is the animal rights?
@ashebirgoshu6271
@ashebirgoshu6271 5 жыл бұрын
his last symbolic message make me fun
@gualasmara7770
@gualasmara7770 5 жыл бұрын
Gazattaggi you need same class!!!Be perofsinal
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 5 жыл бұрын
እረ የቀን ጅቦች ሳይበሎወት እግዚሐብሔር አወጣወት
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 5 жыл бұрын
Jeboche eko enante nachu ye sewe sega yemtblute
@classictubeethiopia8172
@classictubeethiopia8172 5 жыл бұрын
Weyneeeeeee ene gn doro rasu arje alawkm eko mn liwtegn new abawera sehon......
@redwave4776
@redwave4776 2 жыл бұрын
👍👍👍😂😂😂👏
@classicphone5437
@classicphone5437 5 жыл бұрын
ቀልቃላ ጋዜጠኛ ነህ
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 5 жыл бұрын
👏👏👏👏💝💝💝💝🐏🍻
@belayeabate6929
@belayeabate6929 5 жыл бұрын
after blood shed they live togather 50 years he forced her unhappy mirrage
@kunchotube9764
@kunchotube9764 5 жыл бұрын
Belaye Abate weregna
@saadamohammedmohammed6201
@saadamohammedmohammed6201 5 жыл бұрын
ቆየ ከታየኮ
@mintesnotgizaw4308
@mintesnotgizaw4308 6 ай бұрын
😂😂😂😂yasqemetegne Ale 😂😂😂😂
@wf9179
@wf9179 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hdhd9405
@hdhd9405 5 жыл бұрын
የቀን ጂቦች ሳይበሉወት አላህ አውጥቶወታል
@mohmmadcrgga9932
@mohmmadcrgga9932 4 жыл бұрын
ሚነ።ለማለት።
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 62 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,9 МЛН