#EBC

  Рет қаралды 188,192

EBC

EBC

5 жыл бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 771
@liylabanitislamliyla4143
@liylabanitislamliyla4143 5 жыл бұрын
ወይኔ ባይበላ ባይጠጣ ፋቅሩ ብቻ የሚያጠግብ የገጠር ልጅ የሆናቹ ላይክ ግጩ አስክዬ እኖድሻለን በርቺ
@alem2375
@alem2375 5 жыл бұрын
በጣም
@mabratetsegaw4609
@mabratetsegaw4609 5 жыл бұрын
በጣም ደስያላል
@sedaali4874
@sedaali4874 5 жыл бұрын
ማሻአላ
@user-uu9cz5hy2k
@user-uu9cz5hy2k 5 жыл бұрын
በጣም
@user-qo5dz3bs4s
@user-qo5dz3bs4s 5 жыл бұрын
ለይላ ሞክሼ የገጠር ልጅ ነኝ ማር ስግደት ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
የዘመኑ ሴቶች አንድ ወልደው ማሳደጊአ አጣን ብለው ዝሙት ይሰራሉ እረ ሳይወልዱም የድሮ እናቶች8ት ልጅ ብቻቸውን በጀግንነት ያሳድጋሉ።ክብር ለእናቶች ። ታዱ ጎበዝ እናት ምንም ከቤቱአ የሌለ የለም በስመአብ እድሜ ይስጥሽ እናት
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
ውይ የኔ ህልም ቤት ሰርቸ ግቢየን እንደዚህ ማስዋብ ነው። እስኪ በግቢው ማማርና በሴትየዋ ጥንካሬ የተማረከ ማነው?
@zenatdesala1592
@zenatdesala1592 5 жыл бұрын
Enem edezaw
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
@ባለኝ ሣመሠግን ይጨምርልኛል አላሀምዱልላህ ከተጀመረ መጨረሱ አይቀርም አብሽሪ ፈጣሪ ያሳካልን
@user-us4cc9yg8u
@user-us4cc9yg8u 5 жыл бұрын
እግዚአቤሄር ያሳካልሽ
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
አሜን
@medinamehammed4189
@medinamehammed4189 5 жыл бұрын
በጣም ጠንካራእናት
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 5 жыл бұрын
ወይኔ ሲያስቀና እናቴም ልክ እደዚች እናት ጎበዝ ናት እናቴ ህይወቴ ናት እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
@viejitasperobonitas2260
@viejitasperobonitas2260 5 жыл бұрын
ታዱ በጣም ደግ ልብ ነው ያላት አላህ ከልጆቿ ጋር ጤና ና እድሜ ይስጣት
@user-hf7py2ll2y
@user-hf7py2ll2y 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@xbxghxhxhxy4989
@xbxghxhxhxy4989 5 жыл бұрын
በጣም እሚያምር ግቢነው የውነት መሸለም አለባት
@Konjo-oe4qo
@Konjo-oe4qo 5 жыл бұрын
በጣም፣ጎበዝ፣ነሽ፣ተባረኩ፣ብዙ፣ነገር፣አየን
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 4 жыл бұрын
Roman Abdo 😍አሜን አሜን ፍቅር የሞላበት ቤት ጌታ ይባርከው ቤተሰቡን ጋዘጠኛውም ምርጥ ኢትዮጵያዊት ባለሙያ ናት ኮራሁባት
@etuyeee6557
@etuyeee6557 5 жыл бұрын
እናትየው ደስ ሲሉ ፍቅር ናቸው እናት ትኑር ምንም አይንካት
@user-uc4ku7ve4d
@user-uc4ku7ve4d 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@AmilAmil-xj6mj
@AmilAmil-xj6mj 5 жыл бұрын
etuyeee etuyeee ገጠር ውጤ ነው
@user-vr2fv7bv5p
@user-vr2fv7bv5p 5 жыл бұрын
አንበሳ እናት ነች እዴሜና ጤና ይሰጥሽ አናትየ
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
ወይኔ ምነው ልጇ ወይም ምራቷ በሆንኩና እዚህ እሚያምር ግቢ እና አታክልት ቦታ በኖርኩ ብየ ተመኘሁ። እስካሁን ከሄደችበትና ካሳየችን ቦታ ለኔ አንደኛ ብየዋለሁ እሄን ዋው አይኔ ፈዘዘ እኮ።
@mesimesi4907
@mesimesi4907 5 жыл бұрын
Ename
@jemals4345
@jemals4345 5 жыл бұрын
ZD ኑ እንደመር Tube ክክክክ ወንዶች አሏት ብቅ. በይላት ትዳርሽ
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
@@jemals4345 kkkkk ፊ ችግር
@assadassad1756
@assadassad1756 5 жыл бұрын
inem inde anchnw ytmgnut
@UserUser-dw4uo
@UserUser-dw4uo 3 жыл бұрын
እና ምንጃር የጤፍ አገር/1/2
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
ይሔን ፕሮግራም ሥወደው እሥኪ እንደኔ የሚወደው ላይክ ያድርግ
@Aa-yv3fb
@Aa-yv3fb 5 жыл бұрын
እኔም እውደዋለሁ
@heleneyerus4324
@heleneyerus4324 5 жыл бұрын
Wowwww er enam ewodacwalehu
@workieelhabshie6002
@workieelhabshie6002 5 жыл бұрын
አረ አኔ አራሱ ሰወደው
@lailaahmed7698
@lailaahmed7698 5 жыл бұрын
እኔማ ክምንበላይ. ይጋዜጤኛዋ አድናቂነኝ. ማነውእደኔ እሚወዳት
@wollotube1
@wollotube1 5 жыл бұрын
*ከኢቲቪ የምወዳቸው ነገሮች መካካል አንዱ ውሎ አዳር ነው በመቀጠል የንጉሱ የዶ/ር አብይ አህመድ ንግግር ነው*
@lulutube5954
@lulutube5954 5 жыл бұрын
ንጉሡ ደሞ ማነው??
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 жыл бұрын
ለኔም እንደዛው ኮረሪማ እንድህ ያለ ዛፍ ያለውና ከስር አይመስለኝም ነበር ፍሬው
@wollotube1
@wollotube1 5 жыл бұрын
@@lulutube5954 ዶ/ር አብይ አህመድ ነዋ
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-wy8op1ej5t
@user-wy8op1ej5t 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@wollotube1
@wollotube1 5 жыл бұрын
*ፕሮግራማችሁ ሀሪፍ ነው እስቲ በለ ብዙ በህል ባለቤት ወሎ መልከዕ ምድርን አቅርቡልን ከሚሴን ብቻ አሳይታቹ ጠፋችሁ እኮ*
@Salman-cm9ud
@Salman-cm9ud 5 жыл бұрын
Hi
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 жыл бұрын
እኔም በተስፋ እየጠበኩ ነው ወይ እኔና አንተ አንድ ዶክመንተሪ እንስራ እንደ
@wollotube1
@wollotube1 5 жыл бұрын
@@habibawollotube4663 ይቻላል
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 5 жыл бұрын
አወ ወደወልደያ ይሂዱማ ንገራቸው
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
ትክክል
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
እንዴት ደስ ትላላችሁ ጀግና ናቸው ሴትዬዋ አስኩማ ቃል የለኝም ከሚራ ማኑም ጭምር እናመሠገነለን ሀገራችንን በያቅጫው እዬህዳችሁ ስለምታስጎበኙን👏💓
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
እምዬ እናት የአገር ማገር ናት የገጠር እናቶችማ ልዩ ውበት አላቸው
@etyopyawetemanenatekerate9357
@etyopyawetemanenatekerate9357 5 жыл бұрын
እረእኔ ወደ ድኮት እናትየዋን ምሥኪን የሠው ፍቅር ያላት ነች እድሜ ይሥጣት
@ksaksaksaksa2981
@ksaksaksaksa2981 5 жыл бұрын
እረጅምእሜለእናቶችእወዳችኋለሁ
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
እስቲ እንደ አስካለች ላይክ አርገልኝ እወዳችኸለሁ
@mariamali413
@mariamali413 5 жыл бұрын
ወይኔ ይች ጋዜጠኛ ፍቅር ናት❤
@foziatube691
@foziatube691 5 жыл бұрын
ቃላት አጠረኝ ወላሂ አይ ገበሬ እናት አለሜሜሜሜሜሜ
@hagere4842
@hagere4842 5 жыл бұрын
አዘጋጅና አቅራቢዎች እናመሰግናለን አርሶ አደሮችም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 5 жыл бұрын
ወይ አስካልዬ ፍቅር ነሽ እኮ ገበሬ እኮ ኩሩ ነው ሁሉ ነገሩ ከመሬቱ ጋር ነው ጀግናዋ ታዱ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያለአባት ልጆች ይዛ ችግርን ያላንበረከካት ጅግና ነች እባካችሁ ገበሬን አትንኩ ሰርተው በልተው ያብሉን መሬቱ ለምለም ነው ሀገሬ ለዘላለም ተከብራ ትኑር 🙏💚💛❤
@yenuzewdie1348
@yenuzewdie1348 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ቭዲዮ ነው ያየውትኝ ምክንያቱም ታዱ ላይ እናቴን አየኋት እኔም የካፋ ልጅ ነኝ እኔም እንዴ ታዱ አይነት ጠንካራ የዋህ ደግ እናት አለችኝ አስተዳደግን የምገልፅ ነገር ስላየሁትኝ ደስ ብሎኛ የተመቸው like ለሁሉም እናቶች ፈጣሪ እድሜ ከእኔ ጤና ይስልን እማ እወድሻለው!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
@marylove8763
@marylove8763 5 жыл бұрын
ዋዉ ግቢዉ እደት ያምራል እናትየዋም በጣም ጀግና ናት
@BBMakes
@BBMakes 5 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው የውነት የምትደነቅ እናት ነች ቃላት ያጥረኛል ጀግና እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ አስካለ አንቺም በጣም ጏበዝ ነሽ በርቺ 🏆🏆🏆🏆
@sara46076
@sara46076 5 жыл бұрын
አገርቤት ከሚጣፍጠው ነገር ሁሉ በወይራ የታጠነ ገንቦ ውስጥ የሚጠጣው ቀዝቃዛ እርጎ በ ሚጥሚጣ ፣የ ቀየው በጠፈጥሮ አትክልቶች የታወደው ሽታ ..... ስንቱን....ናፈቀኝ.
@user-tc8qr2no7c
@user-tc8qr2no7c 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከየኔቤጤአይዞሸ
@evenassessors7495
@evenassessors7495 5 жыл бұрын
Aufffffffffffffff teygn baksh wude
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 жыл бұрын
እኔ እኮ የኛ ሰው በጣም ይገርመኛል ሰው አምልከው አረፍት እኮ ታዋቂ መሆን እኮ ፍፁምነት ጀግንነት አይደለም ፣ ከታዘብኩት ነው አርቲስቶች የሆነ ቦታ ሄደው በአልን ጠብቀው ለዛው ፣ ለራሳቸው ሲሉም ቢሆን ፣ የአንዱን ስራ ሲሰሩ ይታያሉ ከዛ አድካሚነቱን እዴት እደሚገም ኢተርቪው ይደረጉና ይመሰገናሉ አይመስገኑ እኛልኩ አይደለም እቺ ጋዜጠኛ ይሄው የምንወደውን የደም ስራችን የሆነ የማት ሄድበት ገጠር የለም አዳርሳዋለች ስራቸውን ሳንቅ እነሱን ሳትንቅ ለኛ ታሳያለች ፣ አንዲት ቀን የሚያበረታታ ነገር ተደርጎላት አያውቅም የምትታወቅ እራሱ አይመስልም ኧረ ተው ሽልማቱ ቀርቶ እደው ገበዝ ነሽ በሏት ሾ አለኝ የሚሉትም የቲቪ ሾ ኢቢ ኤስ ዛሬ ያ ሰው ተጋብዞ ከሆነ እዛው ላይ ሌላው ይጋብዘዋል ከዛ ናሆ ላይ ከዛ ፋና እያለ ይቀጥላል ይሄን ሁሉ ከአየሁት ነው የፃፍኩት አስተካክሎ ቲቪ ሾም ያላችሁ ወዳጄ
@mazaalemu141
@mazaalemu141 5 жыл бұрын
አስኩየ የኔ ማር የኢትዩ እናቶች እኮ ጠንካራ ናችሁ እናቶች ሺ አመት ኑሩልን
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 5 жыл бұрын
ወይ ኮረሪማ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ እንደዚህ ነው ለካ የሚበቅለው
@hayatmohammed4392
@hayatmohammed4392 5 жыл бұрын
እረ አኔም
@user-zq4iv8zz6p
@user-zq4iv8zz6p 5 жыл бұрын
Kkkkk enam
@nfekeryaabatyeleji929
@nfekeryaabatyeleji929 5 жыл бұрын
Enam alkem naber
@fatumeseld2921
@fatumeseld2921 5 жыл бұрын
እኔም
@alain8492
@alain8492 5 жыл бұрын
እኔ ለመጀመሪያየ ነው
@classymobiles81
@classymobiles81 5 жыл бұрын
ወይኔ የገጠር ሰው እንግዳ ተቀባይ ናቸው ኡፍ ቦታው አካባቢው እንዴት ደስ ይላል ክብር ለናቶች አስኩ አንቺንም እናመሰግናለን
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud 5 жыл бұрын
የዚችን የሴትዪ ልጅ አንዱን ልጥበሰውደ 😃😱 ጥሩ ሴት ጀግና እናት ናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት በዛ ላይ አስካለች የኔ ውብ ብዙ ነገሮችን እያድጎበኘችን ነው ምርጥ ሰው♥♥♥
@umuabdurezaq6136
@umuabdurezaq6136 5 жыл бұрын
እማይየ ያንቺን ውለታ እደት ነው የምከፍለው ምርጥ እናት
@rittys81
@rittys81 5 жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ እናት የገጠር ሰው እንዴት ፍቅር ነው በመቤቴ...ታዱ the definition of strong and hardworking women she is lovely
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አድናቂዩ
@seadamahammedmahammed1558
@seadamahammedmahammed1558 5 жыл бұрын
እመይየ ሁሌም ኑሪልኘ የኔ አለኝታ እናቶችን ክፍ አይካቸው እኛንም በጊዜአችን እደነሱ ጠንካራ እናቶች አድርገን በእውነት እናት እኮ ልዬ ናት ኮረሪማ እደዚ ነው የሚያፈራው
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 5 жыл бұрын
አስካለች እድሜና ጤና ይስጥሽ የናቶችን ድካም ይፋ አደረግሽው ወይኔ የገጠር ድካም
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 5 жыл бұрын
ምናለ በፖለቲካ ስም ዘር ከዘር እያባላችሁ ያገራችንን ባህል ባታጠፉት የገጠር የከተማ ሁሉ ፍቅር የሆነበት አላህየ ሀገራችንን ከክፉ ጠብቅልን
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 5 жыл бұрын
አሚን ትክክል
@user-oh5im7iw8p
@user-oh5im7iw8p 5 жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 4 жыл бұрын
Hasna Hasna አሜን እውነት ብለሃል ሆዳም ባለስልጣኖች ይህን የመሰለውን ፍቅር የሆነውን ህዝብ ፍላጎት ሳይሆን የራሳቸውን ፍላጎት ነው ሊያሳኩ የሚሞክሩት እግዚአብሔር ይጠብቅ ሃገራችንን እማማ ኢትዮጵያውያን:
@iamnate6415
@iamnate6415 5 жыл бұрын
I love innocent souls like this mother. May God bless them and enrich their lives with peace and prosperity.
@awet2507
@awet2507 5 жыл бұрын
ታደልች ጥሩ ገበሬ ነሽ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ታአምር ነው ስንት ሰው በጫትና በመጠጥ ጊዜውን ያሳልፋል የሚገርም ተፈጥሮ የእናት ሆድ ዥንጉርጉር
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል በእውነት እናት አገር ናት የምትባለው እውነት ነው እውነትም እናት አገር ናት ይህን ያህል ምርት ይህን ያህል በእውነት እድሜ ጤናዎትን ይስጥልን አሜን/፫
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ይህን በናፍቆት የሚጠብቀዉ አስካልየ አቤት ጀግና ሴት ነሽ የገጠር ሴቶች ከምር ጀግና ናቸዉ ለነኛ ቃል ያጥረኛል
@AmAm-lo1pq
@AmAm-lo1pq 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያን ጠላት አንተ አጥፋልን እድሜና ጤና ለሀገሬ ህዝብ ስጥልኚ
@starnajma8092
@starnajma8092 5 жыл бұрын
ሀገራችን ሁሉም ሰዉ ጎቦዚ ሆኖ ቢሰራ ደህነት አይኖርም ነበር ሀያ አራት ሰዐት በጫት እግሩን ጠቅልሎ ከምቀመጥ ቢሰራ ማሬተችን ለም ነዉ
@evenassessors7495
@evenassessors7495 5 жыл бұрын
Tkkl
@alemtsehaygirma4486
@alemtsehaygirma4486 5 жыл бұрын
በእውነት የኔ ፍቅር እንዴት እንደምወድሽ ስንት የማነቀው ታሪክ ነው ያሳወቅሽን ጋዜጠኛ ማለት እንዳቺ ነው ትልቅ ሽልማት ይገባሻል ተባረኪ አምላክ ይጠብቅሽ የኔ አመለ ሸጋ
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 3 жыл бұрын
ፍቅር የሆነች እናት ነት እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@ethiopiafirst6700
@ethiopiafirst6700 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ታዱ ባሳየችሽ መሥተንግዶና አቃባበል ትክክለኛውን ባሕላችንን የእንግዳ አቀባበልን ይመሠክራል አቦ ኮራሁባችሁ
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 5 жыл бұрын
Thank you so much hulame betam dase beloge new yemayew ena ye Adis Ababa leje nage gene dase yelegale yegetare nuro👌👌👌
@mengistuadghie6532
@mengistuadghie6532 5 жыл бұрын
She is so smart and excellent this very good channel I am seen my life Cororima WOW beautiful piece and love All my Ethiopians God bless Ethiopia and All my people.
@mahedergebreyesus4860
@mahedergebreyesus4860 5 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ማማርሽ! እጃችሁ ይባረክ የሀገሬ ገበሬዎች !!!!!!
@user-ql5eh9hp5w
@user-ql5eh9hp5w 5 жыл бұрын
የካፋ ልጂ ነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ ካፋ ውስጥ ብዙ ተዘርዘሮ የማያልቅ ነገር አለ
@user-zy5dl5xt9q
@user-zy5dl5xt9q 2 жыл бұрын
ዲጎና
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ማሻአላህ የኮረሪማ ተክል ለመጀመሪያ ግዚ ሳይ አስካልዬ በጣም እምትደነቂ ጎበዝ ነሽ አላህ እንቁ የሆነ ገነት ምድር ሰቶን ነበር ግን ምን ያደርጋል እንኳን ለ ዶ/ር አብይ ለፈጣሪም የምንቃና አይመስለኝም እረ እኛስ ምን ይሻለናል ብቻ ልብ ይስጠን
@dagemdagem3222
@dagemdagem3222 5 жыл бұрын
I can't stop crying😢😢😢😢 she's our heroes......
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
ይሄ ዝግጅት ደስ ሲል አስካል የኔ ገራገር ምርጥ እኮ ነሽ
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 4 жыл бұрын
ወይ እሄችን ጀግና የሆነች ሴት እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ለናቶች
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 2 жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ሲሉአስካልዬ ምርጥ ጋዚጥኛ
@auntie9077
@auntie9077 5 жыл бұрын
I love the sharing....you are showing how good food stuffs are come about... hard work!!! Watching from USA
@foziatube691
@foziatube691 5 жыл бұрын
ወይኔ ጊቢው ሲያምር ማሻ አላህ
@tsinat982
@tsinat982 5 жыл бұрын
ውብ የኢትዮጵያ ሴት ጠንካራና ፍቅር የተላበሰች እግዚአብሔር ድካምሽና ልጆችሽን ይባርክ
@shedfydg6766
@shedfydg6766 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ አስካልየ ስጠብቅሽነበር
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 5 жыл бұрын
እናቴ ታድዬ የእኔ ጎበዝ እባክሽ ከስደት ስመለስ ከአንቺ ጋር ልኑር የከተማው ጫጫታ የዘረኝነቱ የሀገሬ ትርምስ የማልሰማበት ቦታ ነው መኖር የምፈልገው ።
@user-xf4gf5yt7z
@user-xf4gf5yt7z 5 жыл бұрын
በጠምየምረል
@bitaniymichael5967
@bitaniymichael5967 5 жыл бұрын
eni kedmishalew
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 5 жыл бұрын
እኔንም ይዘሽኝ ሂጂ
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
@weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ህይወቴ betam betam
@mesimesi4907
@mesimesi4907 5 жыл бұрын
Efu marr dente new
@rihanayassin1229
@rihanayassin1229 5 жыл бұрын
ወይዘሮ ታዱ በጣም የሚወደዱ አሪፍ የገባቸዉ ጎበዝ አዛኝ እናት ናቸዉ ግቤቸዉ ዉብ ነዉ
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 5 жыл бұрын
I love this show, keep up Askale you are strong lady
@user-nm6ws4ib5q
@user-nm6ws4ib5q 5 жыл бұрын
ዋው ግቢው ሲያምር ማአሻላህ ታዱ እና እናቶች እድሜአቹው ይርዘም ደቡብ እኮ እርንጋዴ በአርጋዴ ነው አቤት ግን ስንቶቻችን ባህላችን እናቃለን
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ እናቶች ጀግና እኮ ናቸዉ እድሜ ይሥጥልን
@lm6771
@lm6771 5 жыл бұрын
አቤት እዴት ደሥ ሢል ወላሂ ቀናሁ እኔንም የገበሬ ልጅነኝ አምራች ቤተሠብ ቢኖረኝም እደዚህ አይነት አይሆኑም ደሞ አካባቢው በጣም ነው ሚያምረው ሺ አመት ለናቶቻችን ያረብ ጋዜጠኛዋ በተለይ ካሜራማኑ ጭምር ሣላመሠግን አላልፍም የዛ አካባቢ ልጆች ካላቹ ለጉብኝት እድትወሥዱኝ በናታቹ ቦታው ተመቸኝ
@user-jr7uu5df1i
@user-jr7uu5df1i 5 жыл бұрын
ምናለ አሰካልዬ ጋዜጠኛው ሁሉ እንዳንቺ ቢሆን ውድድድድ ነው ማረግሸ የበክልል ከምታቀርባቸው ሰዎች ጭምር በጣም ደሰ ይላል በርቺ እማማእድሜ ይሰጦት
@user-vr2fv7bv5p
@user-vr2fv7bv5p 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ግቢው ሲያምር፣እኔም ለሃገሬ አብቅቶኝ ግቢየን እንደዚህ ነበር
@skathayu8346
@skathayu8346 5 жыл бұрын
ኮረሪማ እኔ እድህ መሆኑ አላውቅም ነበር ደስ ሲል ረጅም እድሜ ይስጣቸው እናታችን በሴትነታ እድህ መስራት ጠካራ ናት የኔ ጀግና
@rihanayassin1229
@rihanayassin1229 5 жыл бұрын
አስካልየ በጣም እናመሠግናለን ወይዘሮ ታደለች ቤተሰቦቻ ሁሉ ፍቅር ያላቸዉ ጉበዝ እናት ናቸዉ ሁሌም ሽልማት ይገባቸዋል የኮረሪማ ተክል ዉበቱ ያምራል ብዙ የማላውቀውን ተክል አየሁ አስካልየ የዛሬዎቹ ጸዳ ያሉ ቤተሰብ ናቸዉ ብዙ በጭስ አላደከሙሽም የሚዝናና ነዉ በርቺ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
#ሀገሬ ኢትዮጵያ #ውይ ማማርሽ እረጅም #ዕድሜ እና ጤና #አብዝቶ ይስጥልን #ለእናቶቻችን ኡፍፍ #የግብርና ልፋቱ #በጣም ብዙ #ነው ነገር #ግን ሁሉም #ነገር ሚገኘው #ከገበሬ ነው #አስካልየ በጣም #ምርጥ ፕሮግራም #ነው ሁልጊዜ #ብታቀርቢልን ደስ #ይል ነበር
@user-gn9hk4uk7o
@user-gn9hk4uk7o 5 жыл бұрын
በጣም አርፍ ፕሮግራም ነው በርቱ ዋው ታዱ የሴት ጀግና ያኑርሽ እናቴ
@Lguama
@Lguama 5 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም አሪፍ ነው አንዱ እማያቀውን ያሳውቃል የገበሬ ልጅ ነኝ ኮረሪማ አላቅም ነበር በዛውም እንደት እንደሚዘራ ብታሳውቁን አሪፍ ነው
@bvvb4056
@bvvb4056 5 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@esayashussen7446
@esayashussen7446 5 жыл бұрын
አስኳሌ አረ በየቀኑ አድርጊው ከETV ከማይረባ ወሬ እና ማስታወቂያ ከማይጠገበው ከኢትዮጵያ ባህል አስቃኝን ታዱ ውስጤ ናት
@user-pi9be4ub9m
@user-pi9be4ub9m 5 жыл бұрын
Esayas hussen ጎበዝነሽ
@banjaminseid569
@banjaminseid569 5 жыл бұрын
Mashallah nesuh Ayer arguwada jegna enat rejim edmana tana yistesh abo 👏👏👏👏
@user-tv4kz7rl5g
@user-tv4kz7rl5g 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ የከተማ ሰው እራሱ ጊቢውን እንዳንቺ አያሳምርም እጅሽ ይባረክ
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 5 жыл бұрын
Ohhhhhh she is so sweet and hard worker, God bless you.
@amti6281
@amti6281 5 жыл бұрын
ዊይ እንዲት ደስይላል ሁሉ ነገር ያለተበረዝ ምግቡ አካባቢው ሰውቹ ፍቅር የሆኑ ማሰመሰል የማያቁ መታደል ነው ገጠር መኖር
@richodanny8826
@richodanny8826 5 жыл бұрын
She is so kind and love woman. Thanks Askale
@wolloyegerageru1998
@wolloyegerageru1998 5 жыл бұрын
እንደገጠር ሰው ጥሩ የለም ሰው በልቶ የበላ አይመስላቸው መጨመር መጨመር ከዛም አስቆጥሮ ነው የሚልከው አሁን ይተጨመረው ቡና ብዛቱ በከተሜ ቤት ለሁለት ሳምንት ነው የሚሆነው
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 5 жыл бұрын
Weyi Ethiopia beautiful and very rich in culture. May God protect and guide my country
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ስትል ጉበዝ እናት ናች ብቻ ሁኖ ልጅ ማሳደግ ይከብዳል
@dahab7484
@dahab7484 5 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ስወደድ ውውውው ዛሬ ደግሞ አለባበስ የሌለ ነው አስኩ
@genetberhe4664
@genetberhe4664 5 жыл бұрын
እረ የምን ከተማ የ ገጠር ሰው ናፈቀኝ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
እኔም
@user-un1kx7cz1b
@user-un1kx7cz1b 5 жыл бұрын
መሸአላህ ደስ ሲል
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 5 жыл бұрын
እኛ ወሎ ሁሉንም እናመርታለን ኮረሪማው ሲቀር ኮረሪማው ግን በጣም ገረመኝ የምር ምርት ፕሮግራም ሀገራችንን ሁሉን ወረዳ በደንብ እየተወሰወቅነው ነው የኛ ጎበዝ በርችልን
@user-xv7bg8hs7y
@user-xv7bg8hs7y 5 жыл бұрын
ወይእኳንተወለድኩብሺ እምየ ኤትዮጲያ አገርሺ ማራኬ ሠውም ዴግእሮሮ ሠው የሜወድ ከራሡ አሥበልጦ ለዘላለምኖሮ
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 5 жыл бұрын
So beautiful place all green wow.
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 5 жыл бұрын
በጣም የምታኮራ እህት እውነትም ታደለች እግዚአብሔር ብርታትን ጨምሮ ይስጥህ ሰራሽን ይባርክልሽ። በርቺ።
@gabygaby8771
@gabygaby8771 5 жыл бұрын
uiuuuuuuuufffff yene enat wowwwww wogachinin silasayeshn betam enamesginalhu❤❤❤❤
@user-ui4ns1dr8z
@user-ui4ns1dr8z 5 жыл бұрын
አስካልየ በጣም ነው የምወድሽ እናታችነም ጎበዝ ናቸው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@jemals4345
@jemals4345 5 жыл бұрын
ማሻአላህ. ማሻአላህ. ገጠር ውስጤ ነው
@geletat.mohammed6822
@geletat.mohammed6822 5 жыл бұрын
you are wonderful women and keep it up !!!
@messimessi6124
@messimessi6124 5 жыл бұрын
Good Bless you tadu You are Hero 😘😘
@user-rf6vx6wc1m
@user-rf6vx6wc1m 5 жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ ደሞ አትጥፊ ታዱ እሚባላ ነገር የለም ከከከከከከከከከከከከ
@toybamohamedhil2618
@toybamohamedhil2618 5 жыл бұрын
አሥካልየ መልካም ሴት አላህ የጠብቅሺ
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 жыл бұрын
ወየው ደስሲል ባአላህ
@almazgetachew735
@almazgetachew735 5 жыл бұрын
ውይ በጣም ነው የምወድሺ
@user-gd8tx2nj8c
@user-gd8tx2nj8c 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ጀግና እናት ናቸው እናት እኔ የእናት ድሀ ነኝ እናት ክብር ናት ለእናቶች ክብር
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
አይዞሽ ውደ
@getachewferede1869
@getachewferede1869 5 жыл бұрын
ሐገሩ ሲያምር❤👈
@jimmatube6844
@jimmatube6844 5 жыл бұрын
I'm form bonga keffach i love Ethiopia
@user-mw6re5sy3p
@user-mw6re5sy3p 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲል ኮረሪማ ለካ እድህ ነው የሚበቅል የመችሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 5 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ነኝ እናቴ ወንድም ሴትም ሁና ነው ያሳደገችን በዳሪው ስራም በቤቱም ስራም
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 5 жыл бұрын
ይችን ልጂ ስወዳት ፕሮግራሙ አሪፋ ነዉ በረቺ አስኩየየየ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ጠፍሽብኝ አስካልዬ የት ከርመሽ ነው ስወድሽ
@tilahungirma
@tilahungirma 5 жыл бұрын
I absolutely love this program. My country is paradise.
@musliyabentislamiloveualla4750
@musliyabentislamiloveualla4750 5 жыл бұрын
Mashaa Allah gebiu siyahamir
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 162 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 7 МЛН
የባላገሩ ውሎ አዳር ክፍል-1
15:19
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 4 М.
ውሎ አዳር-ከአውራ አምባ ማህበረሰብ ጋር
28:13
EBC Entertainment
Рет қаралды 20 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН