#etv

  Рет қаралды 149,900

EBC

EBC

5 жыл бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 566
@abeltesfaye6973
@abeltesfaye6973 5 жыл бұрын
የገጠር ሰው ደስ ስል የአሮጊቷ አቀባበልና ለሰው ያላት ፍቅር ደስ ስል የደቡብ ሰው የዋህ ህዝብ ነው ።
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ አስካለች ማነው የሚወዳት ላይክ እናርጋት ማርርር ደስ ሲል ተሁሉምጋ ፍቅር ነች
@esayashussen7446
@esayashussen7446 5 жыл бұрын
አስኳሌ አሻም አሻም እቺ ሱሪ ለስራ አመቺ አደለችም እስኪ ወደ ወሎ ትሄድ የምትሉ በ like 👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-bh1ux6pq1o
@user-bh1ux6pq1o 5 жыл бұрын
አስኩ ቆንጆ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብየሻለሁ።።።።
@user-qo5dz3bs4s
@user-qo5dz3bs4s 5 жыл бұрын
እቺ ልጅ ስወዳት
@kokilove1066
@kokilove1066 5 жыл бұрын
እስኪ የጋሞልጆች ካላቹ በላይክ እጃችሁን አውጡ በዛውም
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ የኔ እናት 💚💛❤👍👍👍የገጠር ስው ፍቅር ነው አቦ😃😘😘
@fafiyenatube2222
@fafiyenatube2222 5 жыл бұрын
ወይኔ ማዘር ለሰው ያለዎት አክብሮት እና ፍቅር ደስ ሲል ብቻ ሁሉም ነገር ደስ ይላል የገጠር ሰው ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
ETHIOPIA እኮ እንቁ አገር ነች ከአለም አገሮች የተለየች እጅግ ውብ የሆነች እግዚ አብሄር የባረካት ቅድስት አገር ቖንቖችን ባህላችን ውበታችን ነው ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@skathayu8346
@skathayu8346 5 жыл бұрын
አይይይ ይህን የዋህ ህዝብ ስላምን መደፍረስ በጣም ይከብዳል ስታምሩ ሀገራችን ስላማ ይስፍን
@sadiyayasin6127
@sadiyayasin6127 5 жыл бұрын
ዛሬ ገና ስኮምት አሥኪ ናፍቀሽኝ ነበር አቦ አላህ ሰላምሽን ብዝት ያርገው ዳሞ ሠዎቹ እንዴት ደስ ይላሉ ፍቅር ናቸው
@nefisahussn7533
@nefisahussn7533 5 жыл бұрын
ወይኔ ጋዜጠኛዋ ፍቅር ናት ፈጣሬ እድሜሽን ያርዘመው
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 5 жыл бұрын
ቆይ 84 ቱም ብሄር አማረኛ ይችላል መግባቢያቸው ነው ለምድነው አማረኛ ይጥፋ የሚሉት ዘረኞች አስካልየ በርች የኔ እናት
@antenehd.9204
@antenehd.9204 5 жыл бұрын
ጋሞዎች እጅግ በጣም ሰው በልቶ የሚጠግብ የማይመስላቸው መኝታቸውን ለእንግዳ የሚለቁ ሰው አክባሪ ብዙ ያልተነገረላቸው የጥበብ እና የፍቅር ሰዎች ናቸው !!!
@jcvjfh7514
@jcvjfh7514 5 жыл бұрын
የእውነት ለመናገር በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው አድናቂሽ ነኝ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ማን ነው የአስካሉየን ፕሮግራም በጉጉት የሚወድ በጣም አድናቂሽ ነይ የሀገራችን ባህል ስለምታሳይን
@sababesrat896
@sababesrat896 5 жыл бұрын
Askalu I'm from Eritrea and I like your program you are the best and GBU sister 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💜💜💜💜💜
@jesusislord3673
@jesusislord3673 5 жыл бұрын
እግዜያብሄር ይባርክሽ የአገራችንን ባህል ሥለምታሳዬን proud to be Ethiopian l love my country and my people 💚💛❤
@user-ct3un4tj9b
@user-ct3un4tj9b 5 жыл бұрын
እንደው እግዚአብሔር ያክብርሽ ማንም ሳትጠየፊ ሁሉም እንደራሳቸው ሆነሽ ስለምትቀርቢያቸው ባጣም ነው የምወድሽ
@user-yq1jm7bh4t
@user-yq1jm7bh4t 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን እግዳ አክባሪ ይህ ነው ወገኔ ኮራሁባችሁ
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 155 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 14 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
ውሎ አዳር-ከአውራ አምባ ማህበረሰብ ጋር
28:13
EBC Entertainment
Рет қаралды 21 М.
ውሎ አዳር -  61 ሊትር ወተት በቀን
30:12
EBC Entertainment
Рет қаралды 41 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН