" አንቺ እኮ ሐረግ ነሽ " በመሐል ፡ ክፍል 2 ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ | bemehal

  Рет қаралды 237,591

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

" አንቺ እኮ ሐረግ ነሽ " በመሐል ፡ ክፍል 2 ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 323
@tadelegetachew2279
@tadelegetachew2279 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ማንያዘዋል እንዳሻውን ስላየሁት ደስ ብሎኛል
@munit8650
@munit8650 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡይ...ኢቲቪዎች እቤቴ ቁጭ ብዬ ለዛውም ክልል እየኖርኩ ትያትር ትያትር እንዲሸተኝ ድራማውን ትያትር ነው ብዬ አምኜ እዳይ ስላደረጋችሁኝ ምስጋናዬን ውሰዱ አንደኛ የኢቲቪ ስራ
@melatcode4111
@melatcode4111 Жыл бұрын
ውይ እንደው ፈጠን ፈጠን አርጉት ምርት ተከታታይ ድራማ ነው ተወዳጆች . ፀዬ አንጋፍው አርቲስደሞ የትወና ብቃቱ እሚገርም ነው ግን ለኔ አይገርመኝም ገና ይደርሳል ድርሰት. ምክንያቱም የራስ ቱያትር ልጅ ነው:: ኬራሁበት . በርቱ ሀርግዬ ቅመም ነሽ እኮ::
@bestbuy4703
@bestbuy4703 Жыл бұрын
ሀረግይ የኔ እናት ስውድሽ ፊልም በናንተ ያምራል ሁላችሁም እጀግ በጣም ጎበዝ ናችሁ በረቱልን እናንተ ካላስተማራችሁን የሁኑ ትውልድ እማ የውጭን አለም እያሳሁን ባህላችን ውጋችን ስርአት አሳጡት
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ሁላችሁም ታምራላችሁ ሀረግየ የኔ አንደኛ አንች ያለሽበትን ድራማ ማየት መታደል ነው
@yohannesghilay5297
@yohannesghilay5297 Жыл бұрын
Wow wow please I don’t want to stop this brilliant the most creative sitcom , bless you all
@Aksyd
@Aksyd Жыл бұрын
Sound, images, act, characters, art all so great jobs, we need something really to watch likes this, not copy paste as usual we’ll done whoever produced this great message!! Can’t wait to watch each part!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የመጨረሻው የአስቴርና የሀረግ ንግግር አልተስማም እንዲህማ አታርጉን ድንቅ ስራ ነው በሚቀጥለው ጸሀዬን መልሱት❤
@biruktesfaye3377
@biruktesfaye3377 Жыл бұрын
ሆን ብለው ነው ድምፁን እንዳይሰማ ያረጉት ሁሉም ሰው በፈለገው መልኩ እንቅስቃሴያቸውን ተመርኩዞ ትርጉም እንዲሰጠው ነው
@HayatQueen12
@HayatQueen12 Жыл бұрын
ስወዳችሁቹ❤❤❤😂😂😂ደቂቃ ይጨመር የምትሉ👍
@ashewubie3269
@ashewubie3269 Жыл бұрын
little knoledge is very dangerous!
@chinaziad9191
@chinaziad9191 Жыл бұрын
Ene yechmirlen dekika
@abeb1244
@abeb1244 9 ай бұрын
ቦዘኔ
@gezetube4520
@gezetube4520 Жыл бұрын
ዋው ይሄ ድራማ ሳይሆን ትልልቅ አዋቂ ሰዎች የሚጫወቱት ጨዋታ ነው ሚመስለው የሚገርም
@ጊዜ_ለ
@ጊዜ_ለ Жыл бұрын
ድራማው ምርጥ የቲያትር ለዛ አለው፡፡ጥበባዊነቱ የላቀ ነው ወድጄዋለው፡፡በምርጦች የተመላ ትንሽ የድምፅ ችግር ብቻ አለበት አስተካክሉት በርቱ፡፡
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ሁላቹም ደስ ትላቹዉ ግን ጠሃዬ እንዳይጠፋ የፊልሙ ድምቀት ነው በርቱልን ጀግኖች ናቹ የኢትዮጵያ አርቲስቶች🙏🙏🙏🙏
@gunatimes-8149
@gunatimes-8149 Жыл бұрын
የጥበብ ሀረግ የተመዘዘበት፤ጥበብ ፀሃይ ሆና የደመቀችበት ድንቅ ስራ ነዉ፡፡ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ብዕር ያነሱበት እጅዎ የተባረከ ይሁን
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Жыл бұрын
ጠሀዬን አምጡት ምርጥ ድራማ ነዉ 💞😂😂👍
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ደስ ሲል ደግሞ ሑሉም በስማቸው ፀሐዬ ሑሉም ስወዳቹሕ እውነት 🙏
@ProudEthiopia
@ProudEthiopia Жыл бұрын
Iswear I like it please እንዳይቆዋረጥ 😊 በተርፈው ወድጄዋለው 100%👏👏👏👏👏👏
@እሙቲነኝ-ኸ7መ
@እሙቲነኝ-ኸ7መ Жыл бұрын
በመጨረሻ ባለቅስም ምርጥ ድራማ ዋውውውው❤❤❤❤❤❤
@fasilaynalemasrta1731
@fasilaynalemasrta1731 Жыл бұрын
ሁላችሁም በራሳችሁ ቀለም ደስ ትላላችሁ። ሐረግ እጅግ በጣም እወድሻለሁ የሁልጊዜም አንደኛዬ ነሽ። አስቴር ያምርብሻል አቦ.....
@roziasfaw7228
@roziasfaw7228 Жыл бұрын
ማንያዘዋ አላውቀውም ነበር የሱን ቲያትሮች ብዙ አይቻለው
@sabellaro673
@sabellaro673 Жыл бұрын
❤❤❤ ማጀቢያ ሙዚቃው ምርጥ ነው i like it ከምርጥ የትወና ብቃት❤
@habibhusen2807
@habibhusen2807 Жыл бұрын
ከነዚ ድንቅ አርቲስቶች ጋር መስራት እድለኝነት ነው እኔም ተሳክቶልኝ ከነሱ ጋር ብሰራ በጣም ደስ ይለኝ ነበር🙏❤️❤️❤️
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
ከኔ ጋርስ😂
@habibhusen2807
@habibhusen2807 Жыл бұрын
​@@uaedxb6960😂😂😂ማነህ አንተ
@TemesgenTemesgentsegaye
@TemesgenTemesgentsegaye Жыл бұрын
አረረ እንዴት ደስ የሚል 👌 ድራማ ነው " #1
@helengebru9705
@helengebru9705 Жыл бұрын
ሐረግዬ በጣም ነዉ የምታምሩት ሁሌም ትናፍቁን ነበር ማንያዘዋልን ስላሣያቹን በጣም እናመሰግናለን እመቤት ወልደገብሬልን ብትቀላቅሎት ደሞ በቃ እንዴት እንደምታምሩ
@hielaagama
@hielaagama Жыл бұрын
ደስ የሚለኝ አሰቴር ወረኛዋ አኮራችኝ ከነማሀተቧ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
አረግዬ ፍቅር እኮ ነሽ ❤️❤️❤️😘😘😘
@SeadiNuru
@SeadiNuru Жыл бұрын
እውነት ነው አቺኮ የምንወድሽ የመድረክ ንግስት ነሽ በጣም ነው የምንወድሽ ❤❤❤
@leilasalah5073
@leilasalah5073 Жыл бұрын
ድራማውን እጅግ በጣም ነው የወደ ድኩት በቃ ዝም ብሎ እውነት ነው ምን ም አያስመስሉም የውነት ናቸው ሳሎን ውስጥ ቁጭ ብለው የሚያወሩ ነው የሚመስሉት ልክ የመድረክ ትያትር ነው የሚመስለው በጣም ነው ደስ የሚሉትሀረግዬ ፀሐዬ ማኔ ሌሎችም ደስ ትላላችሁ ግን አጠረ ትንሽ ጨምሩበት ወይ በሳምንት ሁለቴ ከትቻለ እርጉት በርቱ
@fendishaentertainment8122
@fendishaentertainment8122 Жыл бұрын
ኤልሻዳይ ግን ለምን በስሙ አልሰራም ቴዲ ተብሎ የመጣው ደሞ ጎበዝ ነው ከዚህ በፊት ብዙም ባላውቀውም አሁን ግን በጣም ጎበዝ ነው ማኔን በማየቴ ደስ ብሎኛል ሀረግዬንም ፀሀዬ አምጡልን እንወዳችኃለን!
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
ሀረጊና ምርጥ የእውነት ንግስት ነሽ
@birukmoges
@birukmoges Жыл бұрын
አሪፍ ይመስላል ፀሀዬ ግን እንደዚ ትወና እንደሚዋጣለት አላወኩም ነበር የሀረግ እንኳን የታወቀ ነዉ ሁሉም ምርጦች ናቸዉ
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
ዶ/ርበድሎ የአባዬ ጎደኛ በጣም የማከብርክ የምወድክ ምርጥ ሰወ ድራማው ደስይላል
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 Жыл бұрын
"ዛሬን ማሸነፍ ሲያቅትሽ ትላንት ዉስጥ ትደበቅያለሽ'"
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
አይቼ ሳልጠግባችሆ ያልቅብኛል ለምን ደቂቃ አጨምሮም ጣፉጭ ነገር ድሮም አይበረክትም❤❤❤️❤️❤️❤️
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Жыл бұрын
የውነት ቃል የለኝም በጣም ታምራላችሁ
@selamawitzoeb880
@selamawitzoeb880 Жыл бұрын
ማኔ በትክክል አንተነህ። ምርጥ ድራማ
@saramillion9585
@saramillion9585 Жыл бұрын
ችቦ አይሞላም ወገቧ ላይ አይ እይ ሀረግ😅😅😅😅😅😅
@EphyO-b7k
@EphyO-b7k 7 күн бұрын
ብድሉ ምርጥ ሥራ ነው! በራቮ! ተሰፋዬ ግን ንባብ ነው የሚያስመስለው ከሐረግ ሲስተያይ.. እስቲ በቀጣይ ክፍሎ ከተሸሻለ እመለሳለሁ!
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Жыл бұрын
ሀረግዬ እኮ ትችላለች አይገልፀውም መስላ እኮ ነው የሜትጫወተው ፊቷ እራሱ ይለያል❤❤❤🎉🎉🎉
@hanabayu6484
@hanabayu6484 Жыл бұрын
Nice work bless you hareg and all.
@shewangzawkassa7551
@shewangzawkassa7551 Жыл бұрын
በምንም አይነት የምርጥነት መገልጫ ቋንቋ ልገልፀው ሞክሬ አልቻልኩም ቲያትርም፣ድራማም እያየሁ ነው አይደል? ሀረግዬ አንቺ እራስሽ ጥበብ ነሽ እኮ ማንያዘዋል የጥበብ ሸማኔው
@samri1215
@samri1215 Жыл бұрын
Nice to see you all guys even everyday😍😍😍
@selamawitsisay3858
@selamawitsisay3858 Жыл бұрын
Like it so much...this,is something we appreciate a lot
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im Жыл бұрын
ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል በርቱ ናፍቆኝ ነበር አርፍ ፊልም
@asrebebasrebeb2314
@asrebebasrebeb2314 Жыл бұрын
ወይኔ በጉጉት ሥጠብቀው ነበር ዋው ምርጥ ድራማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romiydawit
@romiydawit 7 ай бұрын
ስታምሩ ሀረጊ vs ፀሀየ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤
@hiwiamila6628
@hiwiamila6628 Жыл бұрын
ማኔ ፈገግ ስትል የሆነ ደስ ሚል ዉበት አለህ ❤
@zenasheteshome2976
@zenasheteshome2976 Жыл бұрын
አማርኛ እንደማላቅ ነው የገባኝ ዋዉ አሪፍ ነው
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 Жыл бұрын
ድንቅ አጨራረስ የሐረግ የተከማቸ የእውቀት እና የልምድ ውጤት /ምነው ደሞ ዛሬ ጸሀዬ ምነው የለ
@kibromteklaye1941
@kibromteklaye1941 Жыл бұрын
ሀረግዬ ስወድሽ እኮ የኔ የሁልጊዜ ምርጥ ተዋናይ😍😍😍
@MaruHusen
@MaruHusen Жыл бұрын
ቆጆ ሥራ ነው ገን ድምፁ ይቆራረጣል ልብ ብላችሁታል
@degis9636
@degis9636 Жыл бұрын
የምወዳችሁ ምርጥ ነው ❤❤❤❤❤
@kalkidantadesse3033
@kalkidantadesse3033 Жыл бұрын
Different and interesting drama love you
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Ato MANYAZYEWAL HAPPY TO SEE YOU MY BROTHER.❤
@asdzcz1848
@asdzcz1848 Жыл бұрын
ሀርግዩ ምርጥ ስውድሽ የውነት ንግስት
@lifemanualbyhannah-k5608
@lifemanualbyhannah-k5608 Жыл бұрын
ቆንጆ ድራማ ነው ግን ፈኒ ነገር የለውም አንድ ነገር ላይ ብዙ ትቆያላችሁ
@feriyal2957
@feriyal2957 Жыл бұрын
❤❤❤አረግዬ ስወድሽኮ ሁላቹም ምርጥ ናቹ
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
አስቱ ደስ ስትል ያቺ የሆነ ሳአት ፎቶ ምናምን ሙድ ስትይዝ የነበረቹ ናታ 🤔
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
እኔ እራሱ እናቴ ገላዬን ስታጠብኝ ያኔ ሳፋ ውስጥ የዋኘሁ ነኝ😂😂😂
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Жыл бұрын
በጣም አሪፍና ትምህርት አዘል ድራማ ነው በደንብ ለተረዳው👌
@yoditworku8930
@yoditworku8930 Жыл бұрын
Haregeye endete eko endemewedeshe 'አንቺ እኮ ሀረግ ነሽ'
@beti5498
@beti5498 Жыл бұрын
ሐረግዬ ሁሌ በሁሉም ስፍራ ቆንጆ!
@kiyukiyu-fn2yf
@kiyukiyu-fn2yf Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ድራማ ነው በርቱ ❤❤
@solianaafrata
@solianaafrata Жыл бұрын
ጋይስ ስደት ምርርር ብሎኛል ፀሃይ ከማዳም ብሷ ከአናቴ እስከ እግሬ ታገበገበኛለች ማዳምስልምዷ ነዉ ልቤን ቀጥ ታረገዋለች።ልጇቿ ዉይ የለጆቿ ጉድ አይወራ።😢ታዲያ መብትሄዉ እንደነ ኧከሌ ዩቱብ ከፍቼ በዶራል ልበለፅግ አስባለሁ አበልፁጉኛ ቤቴ ክፍት ነዉ 24ሰአት❤🎉
@danielabreha5834
@danielabreha5834 Жыл бұрын
አይዞን ትበለጽጊያለሽ፡ ተስፋ ሳትቆርጪ በርትተሽ መስራት ነው
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 Жыл бұрын
ለዚህ ድራማ ስል ነው etv subscribe ያረኩት 😍😍
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
መቼም አላረገውም😂
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 Жыл бұрын
@@njadnjad3902 😂😂😂
@antensaylakew970
@antensaylakew970 Жыл бұрын
subscribe satadergi eyi ebakesh🤣
@sofiaosman308
@sofiaosman308 Жыл бұрын
እኔም ❤❤
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 Жыл бұрын
@@antensaylakew970 😀 😀 ሁሌም እዳገኘው
@tube-mp9yc
@tube-mp9yc Жыл бұрын
ሀረግዬ ጣቶችሽ ያምራሉ❤
@tihtinatesfayatina3444
@tihtinatesfayatina3444 Жыл бұрын
Wow muyayen menafekena memeles asegnegn beretu
@KasuGecho
@KasuGecho Жыл бұрын
ኧረ በጣም አጠረ ደቂቃ ይጨመር በጣም ደስ ይላል በተለይ ነባር አርቲስቶች ስለተሳተፉበት በጣም ልዩ አድርጎታል ።
@ashewubie3269
@ashewubie3269 Жыл бұрын
Hareg ! you are wonderful.
@tsegatadesse9859
@tsegatadesse9859 Жыл бұрын
ehenen drama mayet makom alfelegim y hagerachin liyu sewoch sebesi nw more love and respect 🥰🥰🥰🥰
@mikoworku
@mikoworku Жыл бұрын
ዋው. ይገርማል. ድራማ. ነው. ብዬ. የመድርክ. ቴያትር. በቴሌቪዥን. መስኮት. ሆነብኝ. ደስ. ይላል
@erhjfghh7753
@erhjfghh7753 Жыл бұрын
ስታምሩ❤ሁላችሁም❤
@WMQ-y3r
@WMQ-y3r Жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው ንግስቲቱ ስወዳት💓
@lemiroba6504
@lemiroba6504 Жыл бұрын
Thank you,
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee Жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ ለዛ ያለው ሐረግዬ
@ferhywotteliila4332
@ferhywotteliila4332 Жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ድራማ ሀረግ ትችያለሽ በጣም
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አረፈ ስራ ነው
@fakrtegabire5960
@fakrtegabire5960 Жыл бұрын
ወይ አረግዬ ስወድሽ ምርጥ ድራማ ነው
@hassen5403
@hassen5403 Жыл бұрын
Unrelated የሆነ ስራ እየሰራችሁ: ሰው ሰው የሚል ፅሁፍ የለም ማለት አይከብድም
@KiyaTgro-hn8pe
@KiyaTgro-hn8pe Жыл бұрын
በጌታ የናፈቃችሁን ስላየን ደስ ብሎናል🤗🤗🤗
@samiali6107
@samiali6107 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው❤
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 Жыл бұрын
ሐረግዬ የመድረኳ ንግሥት❤❤❤❤❤
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 Жыл бұрын
I like it very much, everything about it. Tsehaye, .... you are amazing. I love the girl so calm, and is really good at acting and ofcourse beautiful.
@AishaAisha-kg7xu
@AishaAisha-kg7xu Жыл бұрын
በማሃል በማሃል ድምፁ ለኔብቻ ናው የማይሰረው
@rarecell4924
@rarecell4924 Жыл бұрын
የኢትዮጵያን የቤት ሰራተኛ መሆን ችግሩ ይህ ነው😂😂😂😂
@Betselot33
@Betselot33 Жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን ግን መጨረሻ አካባቢ ድምጽ የለውም። ምስል ብቻ ነው።
@Daniel-bs4dm
@Daniel-bs4dm Жыл бұрын
Am witnessing professionalism here! Awesome 👌 👏 👍
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Жыл бұрын
ፃሀየስ ??😢😢😢ሌላው ደግሞ ኢቲቢ በብዛት ቤተሰብ ተሰብስቦ ነው የሚከታተለው እና ማጨስ መቃም መጠጣት ባይኖረው ጥሩ ነው ።
@SemiraEndris-rt6tc
@SemiraEndris-rt6tc Жыл бұрын
ye Engineering kuankua becha yemikebd yemeslgn nebr leka tiyateregnam endi yekebdal andandchun basterguami nw yegebugn beterefe gen migerm sebseb nw😍🥰🥰
@emites3359
@emites3359 Жыл бұрын
Hulum # 1 good job 👏 tsehaye ❤
@madinagetashew2914
@madinagetashew2914 Жыл бұрын
ሀረግየ ስወድሽ ❤❤❤❤❤
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
የንግሰት እጅ ምን አይነት ነው😂😂😂😂
@ዘይነብየሀርቡዋ
@ዘይነብየሀርቡዋ Жыл бұрын
ሀሪግስታስቅ ❤
@LyusewDeneke
@LyusewDeneke Жыл бұрын
አረ አጠረ ምናለ በሳምት ሁለቴ ቢሆን ደሞ ክፍል 2ለይ ፀሀዬን የት አረጋችውት ግን ወድጄዋለው❤❤❤❤❤
@weyzendero
@weyzendero Жыл бұрын
Betam des telalachu,, yemertoch sebeseb 😍
@ayelealem9335
@ayelealem9335 Жыл бұрын
Excellent acting and e script to loved it
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 Жыл бұрын
wawabetam des yelalebertu betlty thehaye yehanse😍😍😍😍😍😍
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
ሐርግዬ ንግስና ያምርብሻከል ፀሐይን እዳሰሚው
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
ሀረግዬ ምርጥ እንወዳቹዋለን
@fifidagi
@fifidagi Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ግን አነሰ ደቂቃው ወይ በሳምንት ሁለት ቀን አድርጉልን ❤
@በእምኒጌታቸው
@በእምኒጌታቸው Жыл бұрын
ይሔ ድራማ አደለም ቲያትር ነው የሚገርም ተዋናይ የሚገርም አቀራረብ ❤❤
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 53 МЛН
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
gira kegn Best scenes ይመቻችሁ!
14:04
dalus ዳሉስ
Рет қаралды 13 М.
የሸጎሌ የቁም እንስሳት መሸጫ መነሳት ያስነሳው ቅሬታ!!
9:02
ትረካ እና የተመረጡ አጫጭር ወሬዎች
Рет қаралды 6 М.
//በስንቱ/ /Besintu "ወግድ በለው"
34:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 292 М.
ግራ ቀኝ - ክፍል 1 Etv | Ethiopia | News
44:08
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 10 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 10
26:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 123 М.
መርጦ መኩራት - በመሐል ክፍል 4 Bemehal part 4
31:40
EBC Entertainment
Рет қаралды 215 М.