9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 41| 9Gnaw Shi Part 41

  Рет қаралды 257,863

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 150
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 11 ай бұрын
“ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።” - ሮሜ 5፥6ሮሜ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል። ⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። ⁹ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን። ¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤ ¹¹ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።
@rastedy7209
@rastedy7209 11 ай бұрын
የቴሌ ማስታወቂያ አዛገን ህዳር ላይ ሆኖ መሆናችንን ረሳ😂😂 ቀይሩት እንጂ
@وبتا-ص6ج
@وبتا-ص6ج 11 ай бұрын
ውሮየ የአንች ትወና እንደሆነ አውቃለሁ ግን አሁን ላይ እንዳች ሁኜ ሂወቴን መኖር ተመኝሁ ያረቢ አሁን ካለሁበት ፈተና ጪንቅ አውጣኝ ኢላሂ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 11 ай бұрын
😢😢😢😢
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 11 ай бұрын
Ayzosh geta yawikal hulum yalifal berichi
@nuale23
@nuale23 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@agarit4416
@agarit4416 11 ай бұрын
አይዞሽ፡የኔማር❤❤❤❤
@pkkhan17
@pkkhan17 11 ай бұрын
አይዛን ለራሳሸ እኔየ ማለት ጥንካሬ ሴት ነኝ ልባም ሴትነኝ በያ ለራስሽ በሆነ ሰአት ለርሳሸ በራስሽ አፂንኛ ❤❤
@hayatshemsu1192
@hayatshemsu1192 11 ай бұрын
ጩቢቲ 😂😂😂 በሰቅ ነው አባት ብርሃኑ እድሜ ይስጥልኝ
@Nùh4424
@Nùh4424 11 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንደ ውሮ ሆኖ ህይወትን ማሳለፍ ነው የሚሻለው
@TsgeTsge-g9f
@TsgeTsge-g9f 10 ай бұрын
ይመቻቹ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 11 ай бұрын
ውሮ የኔ አዝግ የምር የዚህ ድራማ መረቅ ነሽ እኮ የምር አንደኛ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 11 ай бұрын
ማሥታወቂያ በቃንንንንንንንንንንኔንኔኔንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤጭ ማርም ሢበዛ ያቅራል
@tenawt6636
@tenawt6636 11 ай бұрын
የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችሁ
@asfawbayou8403
@asfawbayou8403 11 ай бұрын
ህዳር ወር ላይ ሆኖ የአዲስ ዓመት ማስታዎቂያ ምንድነው?
@henokwendemu3726
@henokwendemu3726 11 ай бұрын
ወይ ውሮ ያንቺስ ከፋ የሚወለደው ልጅ ስሜ ማነው ቢለኝ አላውቀውም አልሽ
@janvs7133
@janvs7133 11 ай бұрын
የቴሌ ማስታወቂያ ግን አዛገን የምር ቀይሩት
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 11 ай бұрын
አይገልፅውም ዝገት የሚለው
@GIRMABEKELEGUDETA
@GIRMABEKELEGUDETA 10 күн бұрын
እውነትሽን ነው
@عبدوعبدو-ه1د7ث
@عبدوعبدو-ه1د7ث 11 ай бұрын
ጩቢቲ ውስጤ ወድካለሁ❤
@BezaGetu-t8m
@BezaGetu-t8m 11 ай бұрын
ረዱን በጣም ነው የምወዳት
@ስምናስራለየቅል
@ስምናስራለየቅል 11 ай бұрын
እና😂 ምን ይጠበስ እንዳርክ😂
@Stefanrop21
@Stefanrop21 11 ай бұрын
አረ ይመቻቹ ግን ዛሬ ውሮ አልቃሻ 😢በመሆኗ ደስ ብሎኛል😂
@edanedan3683
@edanedan3683 11 ай бұрын
ካርታውን በሰሜዬ አድርጊው እድጠብቅልሸ አላለም አሳከኝ ሳልፈልገው ጩቢቲ
@gizewerkamogne3409
@gizewerkamogne3409 11 ай бұрын
በቀለ አየለ😂😂
@emu861
@emu861 11 ай бұрын
ግን ይሄ የበአል ማስታወቂያ ምንድንነው እንደዚህ የረዘመው ፈረንጆቹ እስኪያከብሩ ድረስ ነው ግን❤❤❤❤
@solabebe1283
@solabebe1283 10 ай бұрын
😂😂
@ብላኪ
@ብላኪ 11 ай бұрын
የሚያስቅ ነገር ሁሉ አያስተምርምኮ የነ አቡ የዛሬው ሲን ትውልድ ገዳይ ነው በጣም አስቡበት
@ngggebru
@ngggebru 10 ай бұрын
ኢየሱስ ይወዳቹሀል
@Spamchannel-em1ez
@Spamchannel-em1ez 6 ай бұрын
What a funny acting over here😂😂 3:30 this is priceless😂
@imblessed7396
@imblessed7396 11 ай бұрын
አብ አራዳ እራስን መቆጣጠር መቻል ማለት ይሄ ነው 2 ሆኖ ወድቆ 3 መሆን አለና።
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 10 ай бұрын
የውሩ አለማወቅኮ ተመቸኝ ክክክክክክ
@ሜሪየማርያምልጅ
@ሜሪየማርያምልጅ 10 ай бұрын
ውርዬስወድሽእኮ😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤
@teferaasmerom5933
@teferaasmerom5933 11 ай бұрын
ሙዝዝ አለ ይሄ ድራማ የመጀምርያው ፓርት ላይ ነበር ምትመቹት
@TsionFantahun-iz2wi
@TsionFantahun-iz2wi 10 ай бұрын
ውሮእንወድሻለን።
@ንስር-ዘ2ጠ
@ንስር-ዘ2ጠ 10 ай бұрын
ወይኔ ተጨማለቃችሁ ኧረ ተዉ እደድሮዉ ሁኑ
@NichemanEngida
@NichemanEngida 9 ай бұрын
ቆይ የሁሮ ልጅ መቼ ነው የሚወለደው? ናፈቀኝ እኮ እንደ ጎቴራ እህል!!!
@MeronEshatu
@MeronEshatu 11 ай бұрын
የኔ ውድ ጪባው በጣም ነው የምወድክ
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 11 ай бұрын
እደዉ ዉሮዋ አችን ባረገኝ አይሞቅሽ አይበርድሽ ምናለብሽ
@Sara-o2s9z
@Sara-o2s9z 11 ай бұрын
Sponsored ምናምን እያለ የዩትብ ማስታወቂያ አዝጓኝ ስልችት ብሎኝ ደሞ እናንተ የቴሌ ምናምን እያላችሁ አታዝጉን አይ
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 11 ай бұрын
አሴየ አለይዉይ😅😅😅
@zolabefekadu7030
@zolabefekadu7030 10 ай бұрын
ወርቁ dubai nww
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 10 ай бұрын
አተ ወርቁ አይደለህ እዴ አይ አልማዙ ነኝ😅😅😅😅😅😅
@ሙሉአድኖ
@ሙሉአድኖ 10 ай бұрын
አቶ ብርሀኒ የኛ አይበቃህም ይህንም ሎጥለው 😂😂😂😂
@akabeka2352
@akabeka2352 11 ай бұрын
ቴሌ ብር የስልክ ሚስጥር የሚበረብር 😂😂😂
@HaiatHaiat-ku8ot
@HaiatHaiat-ku8ot 6 ай бұрын
አቡ ምቾቴ ነው ይመቸው ባጠቃላይ ይችሉበታል የሳቄ ምንጮች
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 10 ай бұрын
የአቡ ና የልጅቷ ነገር በጣም ነው የሚያስጠላው ምን ሆናቹህ ነው ግን ከልጆች ጋር ነው እኮ የምናየው ምን ለማስተማር እየሞከራቹ ነው
@MaleDobamo
@MaleDobamo 9 ай бұрын
Ende Ene chubotin yemiwod ba like ❤❤❤
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 10 ай бұрын
የቴሌ ማስታወቂያ የዩብ ማስታወቂያ አሰለቸን
@amenyilikal86
@amenyilikal86 8 ай бұрын
Tele mastawokia lay kalchew chuche lij fiker yzognal
@habtamubacha14
@habtamubacha14 Ай бұрын
ወሮ ዪዪዪዪዪዪ❤❤❤❤
@ምስራቅ
@ምስራቅ 11 ай бұрын
እረ ማስታወቃቹ በዛ ቀንሱ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 11 ай бұрын
ሠላም
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ 11 ай бұрын
😳😳 ምድነው ግን ማሥታወቃው
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ 11 ай бұрын
ኧረውሮ ውለጂ እርግዝነሽ እኮ እራሥሽ ላይ ወጣ😅😅
@ኣዶትግራይ
@ኣዶትግራይ 10 ай бұрын
ውሮ ማይ ላቭ
@etu-c9p
@etu-c9p 11 ай бұрын
ዉሪቲ እንደ ድሮሽ ሁኚ ጥፍሩን ምናምን አዉጪዉ እስቲ🙏🙏👍😂😂😂
@kalkidantrfe
@kalkidantrfe 11 ай бұрын
ዉይ ዉሮ አንቺን እያየሁ እኔም እንዳንቺ አዝግ ሆኜ ቀረሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስወድሽ እኮ
@amanuelbesrat3430
@amanuelbesrat3430 10 ай бұрын
Betam new yemetemechuge hulachum beteley chubaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 11 ай бұрын
❤❤❤
@asratdagne5
@asratdagne5 11 ай бұрын
😊😊😊😊😊❤❤❤
@ismael.umaar..
@ismael.umaar.. 11 ай бұрын
gud❤❤❤❤❤❤❤
@bochusiyum1352
@bochusiyum1352 11 ай бұрын
በፊት በጣም ነበር ምትመቹኝ አሁን ግን በጣም ነው የሚያስጠላው ትሟዘዛላችሁ
@asratdagne5
@asratdagne5 11 ай бұрын
ዉሮ እንዳኛ😅😅
@lili-nk9sm
@lili-nk9sm 11 ай бұрын
ይመቻቹ😂😂😂
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 11 ай бұрын
እንዚህ ስሞች ነው or መፈክር 😅😅😅😅
@agarit4416
@agarit4416 11 ай бұрын
ውሮ😂😂😂አልቃሻ😂
@nahierpetros
@nahierpetros 11 ай бұрын
❤❤❤❤wyne wro❤❤😂😂😂😂
@AbdiSanjaw-s2b
@AbdiSanjaw-s2b 11 ай бұрын
ውሮ መች ነው ምትወልደው🙄
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 11 ай бұрын
Yearegna memehere amarach I muya sifelege
@murad-lb5cd
@murad-lb5cd 11 ай бұрын
እኔ ምለው ይቺ ልጅ የውት ነው አዴ ያረገዘችው ፊትዋም የርጉዝ እየመሰለ ነው
@emptyy_y
@emptyy_y 11 ай бұрын
አቡ ልቀይርሽ ቦታ😂
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 11 ай бұрын
Eza 4 kilo sefere minorewe Enkuan be taytu gize gift ayatachu setachu aydele eskahune madesha kesua metebekute , ayat eko ere ayatachu bewerse yagegnute bet weste aykoneme lemalete new ayat belo le Addis abeba hezebe mude yeyazebete , beteleye 4 kilo , lemayakeshe tategni deha yedeha lij
@MuhammadImam-t4l
@MuhammadImam-t4l 11 ай бұрын
Bekle manew 😂😂😂
@B...T-v3x
@B...T-v3x 11 ай бұрын
Ere yhe lij meche nw yemiweldew koy😂🤣😮
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 11 ай бұрын
ጩቢቲ ጮሊቲ 😂😂😂
@edanedan3683
@edanedan3683 11 ай бұрын
ውይ ውሮ ካራክተር ሰትዘጋ ድራማውን ለማየት ትዘጋለች
@meronmammo6124
@meronmammo6124 11 ай бұрын
Awo betam beza
@tadeledicha6877
@tadeledicha6877 11 ай бұрын
😊
@sanniitubedhagaagoleeqajel332
@sanniitubedhagaagoleeqajel332 11 ай бұрын
Ara meche new mitweldew😅
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 11 ай бұрын
አረ ሳሚ ጠፋ ሳሚ
@selameendale4993
@selameendale4993 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁💗💗💗💗
@josseyofficial
@josseyofficial 11 ай бұрын
ጫወታውን ቀይሩ ከውሮ እርግዝና ርዕሱን አንሱ ምንም አያምርም 😾😾😾
@rawudasaeed3944
@rawudasaeed3944 11 ай бұрын
😂😂😂🌴🌴🌴
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 11 ай бұрын
I swear ke abu gar yalechiw lij sitewin gobez nech konjom nech abum zare arif arigo tewinotal endehuligizew
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 Ай бұрын
ማንም ጩባው😂
@sante-jb2tj
@sante-jb2tj 11 ай бұрын
በቀለ ደሞ ማነው😂
@mihretyebezalgn
@mihretyebezalgn 11 ай бұрын
አየለ 🙈🤣
@BethiehemZerihun
@BethiehemZerihun 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@kenjomelessa2612
@kenjomelessa2612 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@GetuAbate-jj9kc
@GetuAbate-jj9kc 10 ай бұрын
ውሮሮሮሮሮሮሮ
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@bekiesport
@bekiesport 11 ай бұрын
ጩባው special man.
@zebu4271
@zebu4271 11 ай бұрын
ውሮ 😂😂😂😂
@Mike-d6p2d
@Mike-d6p2d 11 ай бұрын
😂😂❤❤❤❤
@RamadanSuleyman-r2b
@RamadanSuleyman-r2b 10 ай бұрын
malkam
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 11 ай бұрын
የውሮ ጅልነት በዛ 😏 የዛሬው ግን ልዩ ነው ከውሮ ውጪ ሌሎቹ አንደኛ 💪❤️
@emu861
@emu861 11 ай бұрын
እንደውም እንደውሮ የተሳካለት የለም
@mishat-m3i
@mishat-m3i 11 ай бұрын
😂😂😂
@EthiopFirst
@EthiopFirst 10 ай бұрын
ይሄ ልጅ እስካሁን አልተወለደም እንዴ?🤔
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 11 ай бұрын
ወሮግን የዉነት ነዉ የዉሸት ያረገዘችዉ🤔🤔🤔ጡትኮየላትም ጭራሺ🤣🤣🤣🤣🤣የዉሸት ይመስላል
@መኪየወግዲዋ
@መኪየወግዲዋ 11 ай бұрын
የዉሸት እኮ ነዉ በድራማ ነዉ ያረገዘችዉ😅😅
@Merrymerry23
@Merrymerry23 Ай бұрын
እና ለድራማ ብላ ነው እንዴ ምታረግዘው ፋራ
@Rawdamouhammedhassan
@Rawdamouhammedhassan 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉🎉
@DawitDawit-qw5ke
@DawitDawit-qw5ke 10 ай бұрын
Batema yimachegnal
@MemeDebebe
@MemeDebebe 6 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@AbuSanyi
@AbuSanyi 11 ай бұрын
Cu ba ko 😁😁😁
@soresagetachew5128
@soresagetachew5128 10 ай бұрын
Chubti
@TayechTs
@TayechTs 11 ай бұрын
Aregishalew.alalem.chubit.kkkkkkkk
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 11 ай бұрын
Yemaneme legagame weshoche
@Ethiocoin3rx
@Ethiocoin3rx 11 ай бұрын
.
@natanyifru9520
@natanyifru9520 Ай бұрын
🤑🤑🤑🤑
@AjaibKemal-vd5gs
@AjaibKemal-vd5gs 10 ай бұрын
leboch
@menfesutube5080
@menfesutube5080 11 ай бұрын
aposto
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 42| 9Gnaw Shi Part 42
27:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 236 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 40| 9Gnaw Shi Part 40
26:12
EBC Entertainment
Рет қаралды 222 М.
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 131 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,8 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,5 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 29 | 9Gnaw Shi Part 29
29:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 307 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 43| 9Gnaw Shi Part 43
26:54
EBC Entertainment
Рет қаралды 330 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 39| 9Gnaw Shi Part 39
25:35
EBC Entertainment
Рет қаралды 256 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 46| 9Gnaw Shi Part 46
28:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 270 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 27 | 9Gnaw Shi Part 27
28:07
EBC Entertainment
Рет қаралды 264 М.
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47