ከባሕላዊ እስከ ዘመናዊ የሥራ ፈጠራ አሳቦች የተፋጠጡበት Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 9,673

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 күн бұрын
በጣም ደስብሎኝ የማየው የኢቲቪ ፕሮግራም ነጋድራስ ሲሆን ሳየው የላቀ ተስፋ ስለአገሬ እንዲሰማኝ።
@MarySalin-u5j
@MarySalin-u5j Күн бұрын
የebc ምርጥ ፕሮግራሙ ይኼ ነው። እኔ ዳኞችን ነው ማድነቅ የምፈልገው። ከየምድቡ አላፊዎችን ለመለየት የሚቸገሩ ይመስለኛል። እኛ በስክሪን ያላየነውን ሌሎች ነገሮችን አይተው እንደሚመዝኑ መረዳት ይችላል። ብራቮ ዳኞች 🎉
@elaybright8884
@elaybright8884 Күн бұрын
Yes ከቡና አተላ ከሰል የሰራው ነውን በርታ በለው በጣም ምርጥ ፈጠራ ነው ዋናው ከሰል ህዝብ እየጨረሰ ነው ና የቡና አተላ ብዙ ጥቅም አለው የአፈር ማዳበሪያም ነው ፈረንጅ ሲጠቀሙበት አይቼ አሀ ይች ነገር እኔ ሀገር ብትታወቅ ጥሩ ነበር ብያለሁ። በርቱበት።
@abubekersudiq844
@abubekersudiq844 Күн бұрын
ጠብቄ የምመለከተው የነጋድራሥ ፕሮግራምን ነው። ሠው ሠው የሚሸት ተሥፋ የሚሠጥ ምርጥ ሾ ነው። የዛሬዎቹ ሁሉም ማለፍ የሚገባቸው ናቸው። ውድድር ሥለሆነ ብቻ 1ኛና 2ኛ አለፉ ዳኞች በጣም በጣም ነው የምትደነቁት። ጥሩ ነገር መቼም አይበረክትም Etv እንዳያቋርጠው ብቻ ነው ሥጋቴ።
@gebuethiopian
@gebuethiopian 14 сағат бұрын
በርቱልን። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@mitikuteshome7642
@mitikuteshome7642 Күн бұрын
ስለከሰል የቀረበው ፈጠራ በጥም ጥሩ ነው ያልገብኝ የሴቷ ዳኛ ሀሳቧን የገለጠበችበት መንገድ አገብኝም በን በኩል 50 መስጠት ትክክል አይመስልኝም ፈጠራው practical መሆን ከቻለ ውጤታማ ነው
@Fufuabcd
@Fufuabcd Күн бұрын
Me too she is not a good judge
@ኢሳ
@ኢሳ 13 сағат бұрын
አረ ሶሰቱም ዳኞች የከሰል ነጋዴ ልጆች ይሆናሉ ተወዳዳሪ እንዳልመጣበቸዉ ይሆናል ያ ወግ አጥባቂ ምን አለ መሰለቹ ሁሉ ሰም ይቀየር ሲል ከርሞ የቡና አተላ ከቡና ጋራ የሚያገናኘዉ የለም ብሏ እርፍ። የቡና ከሰል አልተባልክም የቡና አተላ ነዉ የተባልከዉ ወይሰ አተላዉ ከቡና ጋራ አይገናኝም ካለ ተገርፎ ከዳኝነት መወረድ አለበት ያ የባለጌ ኮፍያ የተጎሳቀለች ኳፍያ ሳሎን ቤት የሚያረገዉ አምታች ምን አለ መሰላቹህ ከሰል ከነገ በኃላ ቀርቶ በኤሌትሪክ ምድጃ ሰለሚቀየር ከሰል ዋጋ የለዉም ብሎ እርፍ እሺ ተንቀሳቃሸ የጀበና ቡና የምታፈላ ከቤታ እሰከ ገበያ የሚደርሰ የኤሌትሪክ ገመድ ሶኬት ከቤታ ሰክታ ነዉ ወይ ቡናዉን የምታፈላዉ አረ እየተሰተዋለ አሁን የሕዳሴ ግድብ ቢጠናቀቅም ሕዝባችን መቶ% ኤሌትሪክ አይዳረሰም ለምን ሙሰኝነት ጨለምተኛ አሰተሳሰብ ሰለዚህ መቶም ዓመት ከሰል አይጠፋም ፒዛ በከለል የተጋገረ ተብሎ በወድ እንደሚሸጥ ታቃለህ አሜሪካ ላይ በተጨማሪም ሰብ እሰቴሸን ትራንሰፎርመር ወዘተ የሚባል ነገር አለ ከ 400,000 ቮልት የምንጩ ወደ 220 ቮልት መቀየር አለበት ለቤታችን ለመጠቀም ለዚህ ሚሊዬን ደላር ይፈልጋል ሰለዚህ በትንሹ ከአሰር ሺህ በላይ ለኤሌትሪክ የሚከፍሉ ደንበኞች ከሌሉ በተናጠል ለሚኖሩ ተራራ ላይ ለሚኖሩ ገበሬዎች ኤሌትሪክ ማዳረሰ በጣም ዉድና በፍፁም አይቻልም ሰለዚህ ከሰል በጤና
@tes-kitchen1051
@tes-kitchen1051 Күн бұрын
By the way, ቢጃይ personaly ጥሩሰው ሊሆን ይችላል but, ሳይታወቀው just positive መሆን በሚል prinsipple ብቻ ለሰራውም ላልሰራውም ከ 90 -100 እየሰጠ ሀገር እየጎዳ ነው, የሰራንም ያልሰራንም እኩል point መስጠት, የጎበዞቹን ሞራል ሲነካ ያልሰሩትን ደሞ እንደሰሩ እንዲያስቡ እና ጥረት እንዳያደርጉ ያረገል. ቢያስብበት ጥሩ ነው.
@ኢሳ
@ኢሳ 13 сағат бұрын
ወንድም ዓለም አንተ ንፉግ ከሆንክ ቢጃዬን ንፉግ ሁን ልትለዉ አትችልም አሁን በፈጠራቹህ ወይዘሮ የሐያ ሁለት ማዞርያ ለቡና ከሰል ለሰራዉ 50 መሰጠቷን ለከሰል ሰሪዉ ብርታት ይሆናል ትላለህ በእጅ የሚጨበጥ ከሰል ሰርቶ አምጥቶ ቢጃዬ ኢንጅነር ነዉ እሱ ምን ማርክ መሰጠት እንዳለበት ያቃል ሰራዉ ነዉ ሎሎቹ ሰዉ ጠፍቶ ማሞያ ናቸዉ ያ ቡዳ 30 እና ዚሮ የሚሰጠዉ ቤተሰቦቹ በሙሉ ተፋተዉታል አሳፈርከን ብለዉ ይህ ንፉግ ሰዉ ቤት መሰሪያ ሸክላ ለሰራ ሰዉ 40 የሰጠ ጉድ ነዉ። በዛሬዉ ፕሮግራም እሰቲ ከአምሰቱ የትኛዉ አሳብ ነዉ ላንተ የቆሰበጠህ ? ማይከፈልበትን ማርክ እንደ እራሰ ገንዘብ መሰሰት ምን ይሉታል ወንድሜ እንደ አንተ ዓይነቱ ቡዳዎች በሞምላታቸዉ ነዉ የድሆች መጨረሻ የሆነችዉ አናንተን የሚገላግል ቢመጣ ጎንደርን ይዛቹህ ብትገነጠሉ ደሰታዉን አልችለዉም ለኔ እሰከዛሬ ከቀረቡት አንድም የሚጣል የፈጠራ ሀሳብ የለም ካለ እገሰኝ። ትንሸ ያልበሰለ በሃሳብ ደረጃ ያለ ሰራ ይዞ የመጣዉ የፓርኪንጉልጅ ነዉ ግን ይሄንን ቪድዬ ያዩ ረድተዉት አሳቡን ካሳካ በጣም ወርቅ ሐሳብ ነዉ። አንተ ግን የአመለካከት ጠመሐ በመሆንህ አልታየኸም እንጂ ወርቅ ሃሳብ ነዉ ሁለተኛ ይህ ፕሮግራም ከአንድ እሰከ ሶሰት የወጡትን ነዉ የሚሸልመዉ የቀሩትን ሰራቸዉን በማሰተዋወቅ እንቨሰተር ማገናኘት ነዉ። እንግዲህ አንድ ባለ ሀብት የከሰል ፈጠራዉ ላይ እንቨሰት ለማረግ ቢፈልግም አምሳና ሰልሳ ማርክ ያጠራጥረዋል ልብ ብለህ ካየህ ቢጃዬ 95 ከሰጠህ ወድቀሀል ማሐት ነዉ መቶ ከሰጠህ አልፈሃል ማለት ነዉ ሰለዚህ ሁሉም ዳኞች በ90 ማርክ ሰጥተዉ ተወዳዳሪዎቹን ቢጥሉ ተመራጭ ነዉ ለምን ብትለኝ የቀረቡት ፈጠራዎች በሙሉ ያሰፈልጉናል ችግሩ ችግር ሰለምንጠራ ነዉ እንጂ ሕዝብን በምትፈልጊት ፈጠራ እኖቨሰት አርጉ ከአንድ ሺህ ጀምሮ ቢባለ አንድ ሺህ ሰዎች አንዱን ፈጠራ ሕያወ ያረጉት ነበረ
@KalkidanBirhanu-oj7fm
@KalkidanBirhanu-oj7fm Күн бұрын
Dr. Hawlet tikeyer!! Bizu gize tekarani hasabna betam tiru leserut tinsh wutet nw mitsetew!!
@henoktadesse4276
@henoktadesse4276 Күн бұрын
የፓርኪንጉ ልጅ ችግሩ ሀሳብ ብቻ ነው ያመጣው , የ ኢስት አፍሪካው CEO ግን ሰገጤ ነው እጅ ኪስውጥ መክተቱ ለምን አበሳጨው እጅ ኪስ ውሰጥማድረግ ችግር የለውም
@kbdschool
@kbdschool 2 күн бұрын
የባህል ህክምናው መበረታታት አለበት፡፡ ዳኞች እንዲህ አይነት ስራዎችን መደገፍ አለባችሁ!
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 Күн бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክልን እንዲህ ነው እንጂ ዳኞቹም ጀግኖች የፈጠራ ተወዳዳሪዎቹም ጭምር በዚህ ብቻ ብናድግ የት በደረስን ሌላው ዘፈን ፖለቲካ ስፖርት ቅራቅንቦ ሁሉ ቀርቶብን:: እስከዛሬም ተኝተን ሌሎች አመለጡን::
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 2 күн бұрын
Bji የሠው ሞራል ጠባቂ የምትሠጠው ነጥብ ብርታት ይሆናል
@shemelisali6882
@shemelisali6882 20 сағат бұрын
ከቡና አተላ ከሰል በጣም የሚገርም ፈጠራ ነው ዳኞች ውጤት ሲሰጡ በምክንያት ግድፈቱን ገልፀው ቢሆን ጥሩ ነው ግን ይቺ ሴትዮ 50 ስትል ውጤቱን የገለፀችበት ሀሳብ አልተገለፀም።
@elaybright8884
@elaybright8884 Күн бұрын
ህዝቡን ማሰልጠን ብቻ የቡና አተላ በጥንቃቄ አጠራቅመው እንዲያቀርቡ በማድረግ ተመጣጣኝ ክፍያ በመመደብ ማስቀጠል ይቻላል።
@shemsedin9495
@shemsedin9495 18 сағат бұрын
Parking space read yemiyaderig sensor binor automatic regestration madreg yaschilal
@ethiopiafirst5374
@ethiopiafirst5374 Күн бұрын
የዛሬው ዳኝነት ምክንያታዊ ነው።አንዳንዴ ግን ግምገማው ሳይንሳዊ መሰረት ተከትሎ ከሆነ ጥሩ ግን ውጤቱ ልዩነት ሠፋ ለምን ውጤት ሰጪዎቹ በሰፊ ልዩነት መለያየት የለባቸውም ሳይንሥ ላይ የተመሠረተ እሥከ ሆነ ድረሥ ።በርግጥ በእይታ concept ላይ expert ካልሆኑ subjectivity አይጠፋም። soft skill or confidence አድቫንቴጅ ይኖረዋል እድል ቢሰጣቸው ጃሌንጅን ተቋቁመው ይጨርሳሉ በሚል ከሆነ በተረፈ ዶ/ር ሀውለት በባህል መድሀኒት ላይ ያገኘሽው መረጃ ትክክል ነው የመድሀኒቱ ፈዋሽነት ብቻ ሣይሆን እንደ አገር መሥፈርቱ ቢታወቅም ደፍሮ ተመራመሩ የሚል የጤና ጉዳይ መሪ የለም ማለት ያሥችላል ጭራስ ተስፋ አሥቆራጭ ምክር ነው የሚሠጡት ግዜ ነበር ምን አልባት አሁን ተሥፋ ሠጪ ላይ መሠለኝ ከነተግዳሮቱም ።ለምሣሌ በዘመናዊ ከተመረተ pre clinical ,clinical እና ሌሎችም ኘሮቶኮሎች በኛ አገር ከsetting ምቹ ካለመሆኑ በተጨማሪ ህጉ በማን የበላይነት የሚለው እንጃ ጥራትና ደረጃዎች ይባላል ግን የምርምሩን ሀሣብ ወደ ትግበራ ለማምጣት concept ለNGO ወይም አቅም ላላቸው የውጭ አገሮች partner ለመተላለፍ የሚያግደው የለም ያው መከረኛ MOU ይኖራል ይህን ያል ያልኩት በአንድ ወቅት ሊሰሩ የፈለጉ ተመራማሪዎችን ለመሰራት አስቻይ ሁኔታ አልነበረም የበረታ ይቀጥላል ሌላው ተስፋ ይቆርጣል። ለማንኛውም posetivity ሥለሚያበረታታ በምክንያታዊነት ውጤቱን በማበረታታት መቀጠሉ ለአገር ለሞራልም ጠቃሚ ነው። ለማንኛው ዳኞች የቻላችሁትን መረጃ ይዛችሁ ሰለምትቀርቡ አብዛኛው በሀሣቡ ላይ ጥሩ ግምገማ ነው
@BelalMohammed-p4j
@BelalMohammed-p4j 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 күн бұрын
ዶክተሯ ዛሬ ስለከሰሉ ጥሩ ያለቀለት የሰራውን ሰው 50 ሰጥታ ለፓርኪንግ አገልግሎትት ገና በሃሳብ ደረጃ ላለ ሰው 60% ትሰጣለች? ዛሬ እንደሰማኋችሁ የበላችሁት ምግብ ስለረበሻችሁ እስከአሁን ውጤት አሰጣጡ ይረብሻል።ካልቸኮልኩ በሁለቱ ሰዎች ደስ አላለኝም።
@nurtube.Nurtube
@nurtube.Nurtube 2 күн бұрын
ትክክል
@tennytube8526
@tennytube8526 2 күн бұрын
I was applied 3 times,I have unique projects,but they don't choose me why?????
@LubabaNurye-i4u
@LubabaNurye-i4u 2 күн бұрын
እረ እኔ እፈልግ ነበር እሄን ስራ
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 Күн бұрын
አካውንቲንግ እና ማርኬቲንግ ከስራ ፈጠራ በኃላ የሚመጡ ነገሮች ናቸው። በዚህ ችግር ምክንያት ያለቀ አንሶላ ሁለተኛ ሲወጣ ከሰል አራተኛ ሆነ ማለት ነው። በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሪዩዝ የማይሆን ጨርቅ የለም መቼም ከአራታቹ አንዳቹ የሽንት ጨርቅ ያለቀ አንሶላ ተደርጎላቹ ነጭ ባህር ዛፍ ታጥናቹ ይሆናል።
@vghbbv1366
@vghbbv1366 Күн бұрын
የእፅዋት አይነቶች አይነገርም
@quarantinatube2765
@quarantinatube2765 Күн бұрын
50 ሰጥቸሃለሁ አላለችም.... ምኑን ሰጠሽ
@LubabaNurye-i4u
@LubabaNurye-i4u 2 күн бұрын
ቁጥሩ የታለ
@2-rv8ed
@2-rv8ed Күн бұрын
Fistum andegna
@besratwondemeneh6970
@besratwondemeneh6970 Күн бұрын
እባካችሁ አስተየት ስትሰጡ ትብብር ያለው ቢሆን ይመረጣል ዝም ብለሽ አትከራከሩ :
@abyssiniantubee
@abyssiniantubee Күн бұрын
የዛሬው ደግሞ ይለያል በረቱ
@Innovatorrrrrrrrrrrr
@Innovatorrrrrrrrrrrr 2 күн бұрын
Comment anbbuln le tyake mels stun
@zekaryasgherezgiherghebrek6907
@zekaryasgherezgiherghebrek6907 2 күн бұрын
ስለ ፓርክ የምለው ልጅ እውነቱ ነው አውሮጳ ውስጥ ያለ ነው ኦን ሊይን አይቶ ፓርክ ማድርግ የተለመደ ነው በ ኦንልነ ክፍያ ::
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet Күн бұрын
Ene letekeberu Bijay yehind zer silealachew 1 melkt alegn yehewim behind ager CD yemibalu (zerachew) betam testno midersibachew sewoch Alu ena sewochu Demo ethiopiawi yemeslalu ena weder agerachew ethiopia bimelsulin elalehu.ameseginalehu.
@KelemeworkFantu
@KelemeworkFantu Күн бұрын
Andand comment sechiwoch gin defaroch nachihu. Dagnochin lemetechet setemokru alemaferachihu 😂😂😂
@UmmuHalil-s5o
@UmmuHalil-s5o Күн бұрын
ሤቷግነንደሜንታፈላዋለይ
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН