//የቤተሰብ መቀያየር// "እንደዚህ አይነት ህይወት ያለ አይመስለኝም ነበር..." //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 540,981

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm 16 күн бұрын
ገብርኤላ ድሮም በጣም እወድሽ ነበር ይኸኛው ደግሞ ተግባርሽ አስደናቂ ነው ተባረኪ ልጆችሽን ፈጣሪ አምላክ ለቁምነገር ያብቃልሽ❤
@munirahassen3760
@munirahassen3760 15 күн бұрын
አሚን
@Medina-n8w
@Medina-n8w 13 күн бұрын
ማንናት?
@salamaber
@salamaber 12 күн бұрын
Yemar Alekshi Lemat
@raheldjene
@raheldjene 15 күн бұрын
" ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል። " (መጽሐፈ ምሳሌ 19:17)
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 16 күн бұрын
ስንት ባለ ሀብት ባለበት ሀገር ንፉጎች ደሀን የሚፀየፉ የመጡበትን ማንነት የረሱ አጋስስ ባሞላበት ሀገር እንደ አንቺም ያሉ ጥቂት ጀግና ሰዎች አሉ ሰውን ለመርዳት መጀመሪያ ከላይ መሰጠት አለበት አንቺ ደግሞ ቅን ልቦና ያለሽ አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብ ልጆችሽን ትዳርሽን ይባርክ❤❤❤❤❤❤
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 15 күн бұрын
እሚገርምምምም ነው በእውነት
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 15 күн бұрын
ያረቢ ከማያልቀው ሪዚቅህ ለሁላችንም ስጠን እና እንስጥ እጃችንን ከላይ እንጂ ከታች አታድርግብን አሚን በሉ
@EkramAbdulsemed
@EkramAbdulsemed 14 күн бұрын
Amiin ya reb 🤲
@SmilingKelpie-or9bn
@SmilingKelpie-or9bn 12 күн бұрын
አሜንንን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 күн бұрын
አሚን ያራብ ❤
@Sintayehubelew-pb4rz
@Sintayehubelew-pb4rz 3 күн бұрын
አሜንንንንንንንን
@banchiyrgakore
@banchiyrgakore 16 күн бұрын
ክፉ ነገር ቤትሽን አያግኝው ተባረክ ልጆችሽ ይለምልሙ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 15 күн бұрын
አሚን
@EtChildren2875
@EtChildren2875 12 күн бұрын
በጣም ጨዋ እናት ❤ እና ጨዋ ቆንጆ ልጆች አሉሽ። ለሚያሳዝኑት ቤተሰቦች ጥሩ አረግሽ። ልጆቹም ታላቅ እህት ሆንሽላቸው። ዘርሽ ይባረክ። በበረከት ላይ በረከት ይጨመርልሽ።
@saratessema9064
@saratessema9064 16 күн бұрын
አንድ ሀብታም ለአንድ ደሀ ዘመቻ ቢጀመር ❤❤❤
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 16 күн бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው !!!
@LemraSolomon
@LemraSolomon 16 күн бұрын
👍👍👍👍
@RabiaAwol
@RabiaAwol 16 күн бұрын
አለም ላይ ድሃ ይጠፋ ነበር
@addismedia38
@addismedia38 16 күн бұрын
Iko
@Dili_forgive
@Dili_forgive 15 күн бұрын
yes I bro
@jerusalemmekonnen5904
@jerusalemmekonnen5904 13 күн бұрын
የእግዚአብሔር እጅ ነው የሆንሽው ስራውን እንድትሰሪለት የመረጠሽ የተባረክሽ ሴት❤ የነካሽው የረገጥሽው ሁሉ ይለምልም በልጆችሽ ተደሰቺ በጣም ስነስርዓት ያላቸው ልጆች ናቸው እግዚአበሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ። በጣም ልብ ይነካል በዛ ድህነት ሁሉ ግን የሚያመሰግኑ እና የሚስቁ ቤተሰብ መሆናቸው በጣም ነው የሚገርመው ለአመስጋኝ ፀሃይ ይወጣለታል።
@RomanGizaw-g4r
@RomanGizaw-g4r 16 күн бұрын
እንደው ምን ብዬ ልመርቅሽ እመብርሃን ለሰው ያልታየ ደስታ ትስጥሽ የልጆችሽ ህይወት ያማረ ይሁን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ ❤❤❤
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 12 күн бұрын
Are amennnn (3) fetre yebarkate
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 14 күн бұрын
ሌላ ምንም አልልም አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነልጆችሽ በደስታ ያለቀሰ ማነዉ😢😢
@hayatmersatube4902
@hayatmersatube4902 12 күн бұрын
ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው አልቅሼ ነው የጨረስኩት 😢
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 12 күн бұрын
Amennn ferre yebarkate ena ersu alksekug😢😢😢
@yerukneshbelemo9845
@yerukneshbelemo9845 16 күн бұрын
እረ EBS በጣም ይለያል ይህን ያህል በጎነት እና አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው የተባረከ ድርጅት ነው አለቀስኩኝ እኮ።
@UserUser-ph2hd
@UserUser-ph2hd 16 күн бұрын
በጣም ሱብሀነላህ ሰው ለመርዳት የሚያደርጉት ነገር በጣም የሚገርም ነው
@TinsaeDejen
@TinsaeDejen 15 күн бұрын
Betam😢
@KebromBata
@KebromBata 15 күн бұрын
እኔም እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም
@AsklAsklaa
@AsklAsklaa 14 күн бұрын
በጠም እግዝየብሔር ይበርከችሁ😢😢😢😢😢
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 12 күн бұрын
ገብርኤላ ሺፈራው
@senaitm2897
@senaitm2897 13 күн бұрын
እንዴት ደስ የምትል ሴት ናት? አቦ ተባረኪ!! የ አቶ ተስፋዬ እና የወይዘሮ ሰናይት ቤተሰብ ደግሞ ስነስርአታቸው እና ፍቅራቸው ልብ ያሞቃል ❤ ። ወጣት ሆነው በስርአት ያደጉ በዛላይ ሲያምሩ!!!! እግዚአብሔር የውስጥን ያያል። እንዲህ እረዳት ሲልክ ጠንክሮ መማር ነው። አይዟችሁ በርቱ የ ማያልቅበት አምላክ ዝቆ ይሰጣችኋል አውቀትን ና ጥንካሬን።
@zinatmohammed6067
@zinatmohammed6067 16 күн бұрын
ምንም አልገረመኝም የሀብታም ልጆች ስርአት ግርም ነው ያለኝ አስታዋይ ናቸው በጣም ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@SimretTsegahans
@SimretTsegahans 15 күн бұрын
ኤኔ የወደድኹሽ ኣቤት ትህትና እንዳንቺ ሃብታሞች የብዛልን ❤ 🇪🇷🇪🇷 ቡዙ ኣማረኛ ኣይችልም ደስ ስለ ያለን ኖው የጻሃፉኩት😊
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 14 күн бұрын
@SimretTsegahans ስምሪዬ የኔ ቆንጆ ሀሳብሽን በደንብ ገልፀሻል እኛም ከአንቺ በላም አማርኛ አንፅፍም ጎበዝ ነሽ።።።።
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 12 күн бұрын
Yena konjooo kezh belay bednb new men awekwe are tebarki🎉🎉🎉
@SimretTsegahans
@SimretTsegahans 10 күн бұрын
@@selamawitgebretsadik3097 ኣመሰግናለው የኔ አሀት 😊
@ejigayehuhailemariam70
@ejigayehuhailemariam70 16 күн бұрын
በእውነት ከነ ልጆችሽ ልዩ ሰው ነሽ በተለይ ልጆችሽ ከአፋቸው እሚወጣው ቃል በጣም ገራሚ ነው በእውነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 11 күн бұрын
ፈጣሪልጇችሽን ያሳድግልሽየኔእህት
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ 5 күн бұрын
ጌታየ ሆይ አረ ቃል አጣው😢😢😢 አረ ምን አይነት መታደል ነው የደሀ እንባ የሚያብሱ፣ የተቸገሩ ሰዎችን የሚረዱ ምን አይነት መመረጥ ነው😢😢😢 ዘር ማንዘራችሁ ይባረክ በጎ ስራ የሚትሰሩ ሰዎች መንግስተ ሰማይ ያውርስልን❤❤❤❤❤❤❤
@MymunaMymunaHussen-y5j
@MymunaMymunaHussen-y5j 16 күн бұрын
ወሏሂ ይሄ ፕሮግራም በየሳምንቱ ቢሆን ብየ ተመኘሁ ልጆቹ ግን በጣም ነው ያስገረሙኝ
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 15 күн бұрын
እኔም ከምርርር😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤የደሀዎቹ ደስታ የሀብታሟ መልካምነት😢😢ልብ ይነካል
@EkramMohammed-c8r
@EkramMohammed-c8r 15 күн бұрын
Masha allah
@MesfinYemane-u3z
@MesfinYemane-u3z 12 күн бұрын
በጣም የሚገርም፣ የሚደነቅ ህይወት በየፈርጁ የታየበት ነውና ትልቅ ምስጋና ለEBS እና ገብርኤል በትልቁና ለሁሉም ተሳታፊ አባላት ከልብ ከ❤ምስጋና ይድረሳችሁ ።
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 16 күн бұрын
እንደዛሬ ግን አልቅሼ ሆድ ብሶኝ አያውቅም በዚህ በወጣትነት እድሜዋ ደግነቷ የእኔ እናት በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ የልጆችሽ እናት ያርግሽና ወግ ማእረጋቸውን ያሳይሽ ❤❤❤❤ የምስኪኖቹ እናት ቤታቸው ታድሶ ስታየው የእኔ እናት እንዴት ስፍስፍ ብላ የደስታ ለቅሶ እንዳለቀሰች 😢😢😢😢😢 አይዞሽ ልጆችሽ ደርሰውልሻል ከዚህ የሚበልጠውን ነው የሚያደርጉልሽ ❤❤❤❤❤
@Amdo.m
@Amdo.m 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kalmucheye
@kalmucheye 15 күн бұрын
አሜን
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 15 күн бұрын
እንደኔ😢😢😢ፀጋ ያልብሳት ከነልጆቿ
@BettyMerdane
@BettyMerdane 15 күн бұрын
😢😢😢😢እዴ በጣም ያስለቅሳል
@HiwotMoges-yr6sr
@HiwotMoges-yr6sr 15 күн бұрын
የአባትዬው የፀሎት ምላሽ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@rahmasalihadem3471
@rahmasalihadem3471 15 күн бұрын
ወላሂ በጣም ውይ😢
@Netsanetgebru-p6e
@Netsanetgebru-p6e 12 күн бұрын
ዉይ በጣም
@alexmehari2261
@alexmehari2261 16 күн бұрын
This is a truly exceptional woman - a beautiful wife, a strong and supportive leader for her family, and a compassionate soul who embodies kindness and grace. She is not only beautiful on the outside but radiates an inner beauty that shines through in everything she does. Her children are a reflection of her love and values, truly wonderful inside and out. What an extraordinary woman!
@collectiontube19
@collectiontube19 11 күн бұрын
በዚህ ማንነትሽ በዚህ የልጅ አስተዳደግሽ አንቺን ወላጆችሽን እና ትላንትናሽን አይተናል የምትኖሪው ኑሮ ራሱ ያንስሻል መልካም ሴት ነሽ በእውነት ልጆችሽን ያሳደግሽበት መንገድ ደግሞ በጣም የሚገርም ነው፡፡እግዚአብሄር አምላክ ከማያልቅ በረከቱ ይባርክሽ ሰው ሳይሆን ያበስሽው እንባ ይከፍልሻል እግዚአብሄር አምላክ ሁሉን ቀና ያድርግልሽ፡፡
@Jesusismysavior2244
@Jesusismysavior2244 16 күн бұрын
በጣም የደነቀኝ የሀብታም ልጅ ሆነው ያላቸው ስርአትና አመለካከት ነው እግዚአብሔር ይባርክልሽ የዛኛው ቤተሰብ ልጆች ግን ከልብ አስለቀሱኝ አይዞአችሁ እግዚአብሔር ይረዳችሁና እናትና አባታችሁን ደስ ታሰኛላችሁ❤❤ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው
@Amdo.m
@Amdo.m 15 күн бұрын
እኔም የገረሜኛ እረኳቷዋ እግዚአብሔር ሐብት ላይ ሐብት ይጨምራላት
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 15 күн бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤​@@Amdo.m
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 15 күн бұрын
በጣም
@yefikr351
@yefikr351 13 күн бұрын
ቤት መሰራት ቀላል ነው ከዛ በላይ የሆነው በሁለቱ በኩል ያሉ ልጆችን ህይወታቸው ነው የተሰራላቸው ይሄ ነው ትውልድን ማነፅ ማለት 👏👏👏
@አምላኬመታመኛዬ
@አምላኬመታመኛዬ 16 күн бұрын
መታደል ነው ሀብታሙም እግዝያብሔር ካልመረጠው ለብቻው እንደበላ ይሞታል እራስ ወዳዶች ከዚህ ተማሩ የታደለ ይሰጣል ያልታደለ ይሰርቃልል ቀሪ ዘመንሽ ከነሙሉ ቤተሰብሽ የተባረከ ይሁን
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 15 күн бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ናት ❤❤
@megertuwoldeyesus6306
@megertuwoldeyesus6306 15 күн бұрын
ቲክቶክ ላይ እና የእናቶች ወግ ላይ አያታለሁኝ ውስጠ ይወዳታል አሁን ደግሞ በጣም አከበራት ዘመንሽ ይባረክ
@rahmasalihadem3471
@rahmasalihadem3471 15 күн бұрын
ስሞ ማን ነው እናቶች ቤት?
@Hair-ipopa
@Hair-ipopa 16 күн бұрын
የኔ እናት አንደኛዋ ልጅ ሆዴን ነው የበላችኝ ኡፍፍፍ በጣም ይከፋታል ያስታውቃል ። እንደው ተባረኪ አንቺ እናት አይክፋሽ ስትያት አይዞሽ ስትያት እንዴት እንዳለቀስኩ 😢😢😢ከዚህ በላይ ምን አለ በጣም ተረድተሻታል እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጥሽ ከቤቱ በላይ ደስ ያለኝ እሱ ነው። አለሁላችሁ እንደ እህት ያልሻቸው ነገር በጣም ልብ ይነካል ለሚያውቀው ወጣትነትን ስታምር ደግሞ 😍😍 የልጆችሽን ቁም ነገር ለማየት ያብቃሽ 👍
@MakiyaEndris-n2q
@MakiyaEndris-n2q 15 күн бұрын
አላህ ሆይ እባክህ ድህነትን ከሀገራችን ከህዝባችን አርቅልን ድህነትን 😢😊
@alemkebede5848
@alemkebede5848 16 күн бұрын
አዎን እንዲህም አይነት እንዲየም አነይነት አኗኗር አለ ሁሉም እኮ እነደዚ ቢደጋነፍ ደሀም ባልኖረ ነበር እያለቀሱኩ ጨረስኩት ሁላችሁም ተባረኩ ደስታ ሰላም ፍቅር ጤና ከቤታችሁ አይራቅ ኢቢኤሶች ውድድድድ አረጋችኋለሁ በጣም አስተማሪና አስደሳች ነው።
@MebratuGeremew
@MebratuGeremew 13 күн бұрын
የእውነት የሀብታሟ ልጆች ጨዋነታቸው አስገርሞኛል።ጎበዝ እናት ነች ያሳደገቻቼው።
@yerukneshbelemo9845
@yerukneshbelemo9845 16 күн бұрын
ባለሀብቱ ሁሉ እንደዚህ ቢተባበር የት እንደርስ ነበር እህታችን ተባረኪ ስፓንሰሯ።
@ShiNigatu
@ShiNigatu 15 күн бұрын
ምን አይነት መባረክ ምን አይነት መመረጥ ነዉ በሠዎች ለቅሶ በኃጢያት ገንዘብ ሰብስበዉ ብዙዎች በሚሳለቁባት ሀገር አንች እነዚህን ነብሶች በማስደሰት ዉስጤን በሀሴት ሞላሽዉ ዘመንሽ ልጆችሽ ትዳርሽ ሁሉ ነገርሽ ይባረክ ጨምሮ ይስጥሽ
@ZaraAliyi-v9r
@ZaraAliyi-v9r 16 күн бұрын
አላሃ ይስጥሽ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ የኔ እናት ለኔ ያረግሽ አይነት ነው ደስ ያለኝ ተባረክ ከነ ልጆችሽ እነዚን ቤተሰብ አስደሰትሽ ማለት ሁሉን እንዳስደሰትሽ ይቆጠራል አላሃ ባለሽ ለይ ጨምሮ ይስጥሽ ረዢም እድሜ ለኢቢኤሶች ቃላት ያጥረኛል በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ኑሩልኝ ረዢም እዲሜ ይስጣቹ አላሃ አይለያያቹ❤❤❤❤❤❤
@SenaitTube
@SenaitTube 15 күн бұрын
የሰው ልክ ነሽ እግዚአብሔር አሁን ደግሞ መንታ ሴት ልጆች ይስጥሽ ❤ ልበ አምላክ ብየ ስም አውጥቼልሻለሁ ተባረኪ 🎉
@EdenGudisa
@EdenGudisa 8 күн бұрын
1 set alat meselegn
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 16 күн бұрын
ትክክለኛ ተቃራኒ ሒወት በዚህ ልክ ልዩነት እባክህ ፈጣሪዬ ድህነትን አጥፋልን ልጆቹ ሲያሳዝኑ !!!
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 12 күн бұрын
Amennn arbe😢😢😢
@RehatLove
@RehatLove 15 күн бұрын
ሀብታሟ ሴትዩ አላህ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ስርአታቸው ያንች ትህትና አፈዘዘኝ ብዙ ግዜ የሀብታም ልጆች ስርአት የላቸውም የኔን አይነት ህይወት ያላችሁ ደግሞ አላህ ህይወታችሁን በተሻለ ነገር ይቀይርላችሁ አብሽሩ ይህም ያልፋል❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 16 күн бұрын
የሁለቱም ቤተሰቦች ልጆች አስተዋዮች ናቸው በተለይ ወንዶቹ ሕፃናትን በጣም ነው ያደንቅኋቸው ያዩትን ሕይወት የሚገልፁበት ብስለት በጣም ነው የደነቀኝ የነዚህን ቤተሰብ ሕይወት የቀየርሽው እህት እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በጣም ደግ ሴት እመብርሃን ከነልጆችሽ ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@eskindiksolomon9772
@eskindiksolomon9772 14 күн бұрын
በህይወቴ እደዚ የሚያስደስትና የሚያረካ ፕሮግራም አይቼ አላውቅም። በጣም በጣም ልብ የሚያረካና አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው። መተጋገዝ እንደዚ ሲሆን በጣም ደስ ይላል ህይወትም ይቀላል በርቱ👍🙏🙏
@tilahunbizu23
@tilahunbizu23 16 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ EBS ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ 🙏🙏🙏🙏🙏
@herandubiwak1035
@herandubiwak1035 15 күн бұрын
አምላኬ ሆይ በቃ እምለው ብየለኝም እድሜ ተቀንሶ የሚሰጥ ቢሆን ይህንን ላደረግሽ አንች ድንቅ እናት ከኔ ይቀነስ ልጆችሽ የተባረኩ ናቸው አንቺ ምን ልበል ቃላት የለኝም ትለይያለሽ በቃ ክፉ ባንቺ አጠገብ አይለፍ ፍኪ ድመቂ እንደ ፀሀይ አብሪ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
@meseretsitotaw3791
@meseretsitotaw3791 16 күн бұрын
ጋብሪ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቲክቶክ ላይ ትታወቂያለሽ እንደሰጠሽ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ የልጆችሽ አሳዳጊ ያርግሽ
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 15 күн бұрын
እባካችሁ የቲክቱክ አካውንቱን ብታሳዊቂኝ(ብታስቀኝ )ከይቅርታ ጋር
@medeswolde
@medeswolde 15 күн бұрын
ገብሬሏ የምትገረሚ ሴት እግዝአብሔር ለትልቅ ነገር ነው የመረጠሽ ተድለሻል መድሀንያለም በልጆችሽ ይክፈልሽ ❤❤❤❤
@ሂዊቾ
@ሂዊቾ 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽየኔ ደግ ሴት መመረጥ ነው እግዚአብሔር በወጣሽበት ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ🎉❤❤ማጣት ክፉ😢😊
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 15 күн бұрын
እናንተ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ከሰማይ ያወረዳችሁ ናችሁ ብቻ ልበል ቃላት የለኝማ እኔም ከእነሱ ጋር አለቀኩ እውነት ይበል የሚያስብል ነው እግዚአብሔር ኢቢኤስን ይባርክ ይቅርታ አድርጊልኝ አንቺ እግዚአብሔር የሰጠሽ ባለፀጋ ነሽ በስርአት ያደግሽ ለደሀ ርህራሔ ያለሽ ልጆችሽ ቤተሰብሽ ሁሉ በፀጋ በበረከት ይሞላ ልጆችሽ ለወግ ለማእረግ እግዚአብሔር ያብቃልሽ አይቼም ሳልጨርስ በእንባ አይኔነው የፃፍኩት ያው መጨረሻውም ያማረ ይሆናል በማለት እጅግ በጣም በጣም ጨምሮ ጨማምሮ በማይሰስት እጁ አብዝቶ ይስጥሽ ተባረኪ የልጅ አዋቂ ነሽ ተባረኪ
@MahiMahlet-p1s
@MahiMahlet-p1s 16 күн бұрын
እውነት የልጅቷን ስነስረዓት ኡፍፍፍ ያለው እንዲህ ሲረጋጋ በጣም ደስ ይላል 🙏🙏
@AhmeriuKhanio
@AhmeriuKhanio 15 күн бұрын
ያረብ ለኛም አላህ ይስጠን እና የተቸገሩ ሰወቺን እምንረዳ ያርገን
@givffjf3070
@givffjf3070 16 күн бұрын
የማያልፍ ነገር የለም ይህንንም ያልፋል አይዟችሁ ለምትረዱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ
@mahilio
@mahilio 15 күн бұрын
ምናይነት ልብ ነው ያለሽ እህቴ እግዚአብሔር እንዴት ቢወድሽ ነው ለመልካም ስራ የጠራሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤
@samsonmekuria5171
@samsonmekuria5171 16 күн бұрын
ቃል የለኝም እግዚአብሔር ዘመንሽን ሙሉ በጤና በደስታ በተድላ ያኑርሽ !!! ላመሰግንሽ ቃላት አጣሁልሽ ረጅም ዕድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ
@belentubea7309
@belentubea7309 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስስ ይላል ሰው ለሰው መዳኒቱ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ የኔ እናት❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 16 күн бұрын
ድህነት አይኑ ይጥፋ በጣምነው ደስ ያላቸው ህፃናቱ ተጨነቁ፡የማያቁት፡ነገር፡ሆነባቸው፡ ደሞ ጡሩ፡ልጆች፡ናቸው
@hirtjifa7567
@hirtjifa7567 13 күн бұрын
የሰጠንን እግዚያብሄርን የምናመሰግንበት ያድርግልን የሚባለው ለዚህ ነው። አንዱ ለአንዱ መተጋገዝ መደጋገፍ ጠፍቶ እንጂ አተን አለመሆኑን አና ተስፋ የመኖር ትርጉም እንዲኖር የሚያደርግ ፕሮግራም ነው። ሁሌም ሰጪ ያርግልን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 16 күн бұрын
🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲 በአንባ ጨረስኩት በጎ አድራጊዋ ከነልጆችዋ እግዚአብሄር ይጠብቃት
@Amdo.m
@Amdo.m 15 күн бұрын
ለካ ኢትዮጵያ ዉሰጥ የሐብታ ደግ አለ ማለት ነው ደግሞ ልጆች እሱ ሥነሥርዓቷ የሚገርም ነው😢😢
@MelasAbeti
@MelasAbeti 15 күн бұрын
እኔ ግን አልቻልኩም እንባዬን ተውኩት
@tesfayengdashet4988
@tesfayengdashet4988 15 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሔር የሚውደውን ሥራ ሰርተሻልና ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ ዕድሜና ጤናን ከማነጥፍ በረከት ጋር ይስጥሽ ልጆችሽ ይባረኩ ታላቅ ሰው ሆነው ለማየት ያብቃሽ ::
@Mekides-q2h
@Mekides-q2h 16 күн бұрын
የኔ እህት ተባረኪ እገዛብሔር ብድራትሽን በልጆችሽ ይክፈልሽ ሴቶች ልጆችም ይስጥሽ ።
@rigbeamare1971
@rigbeamare1971 15 күн бұрын
እንኳን አደረሣችሁ ለመላው የኢቢኤስ ሠራተኞች በሙሉ ።የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እባካችሁ መርዳት ያለበት አካል የሚረዳውን ሰው ለጊዜው ሆቴልም ቢሆን አሳርፎ መርዳት ነው ምክንያቱም በተለይ የተረጂ ቤተሰቦችን ሞራል እየጠበቃችሁ አይደለም ብታስተካክሉ ብዙ መልካም ነገር እየሰራችሁ ነው።
@aaronmuse420
@aaronmuse420 15 күн бұрын
ስንት አይነት ጭቃ ሰው አለ
@DemsiaSisay
@DemsiaSisay 16 күн бұрын
አድሜ ነዉና ሁሉን እማሳየዉ አንቺ የተባረክሽ ሰዉ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኢቤኤሶች ማርያምን ትለያላችሁ
@KebromBata
@KebromBata 15 күн бұрын
እውነት ምን እንደምልሽ አላውቅም ለልጆሽም መልካም ራእይ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሻቸው ልጆችሽ በጣም የዋሆች ናቸው ተባረኪ
@SinkeGetachew
@SinkeGetachew 16 күн бұрын
የሰውን የደግነት ጥግ ያየሁበት ፕሮግራም ነው ለካስ እዲህ አይነትም ደግነት አለ
@ClipAlert-b3h
@ClipAlert-b3h 15 күн бұрын
ድህነት አይኑ ይጥፋ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ 😢😢❤❤❤
@eyobbob998
@eyobbob998 16 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ።ካለን ላይ ለማካፈል ቅን ልብ ይጠይቃል እምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ በልጆችሽ ተደሰች ዕድሜ ከጤና ያድልሽ እንኳን የተደረገላቸው ያየነው ደስታችን ወደር የለውም መልካም ነገር ሁሉ ወደ ህይወት ይምጣ ስላደረግሽው ነገር እናመሰግናለን ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MesayArgaw
@MesayArgaw 13 күн бұрын
ገብርኤልዋ እንደዚህ ቁምነገረኛ መሆንሽ ያስደስታል አብሮአዳጊዬ በመሆንሽ ኮራውብሽ ዘመንሽ ይባረክ
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse 16 күн бұрын
ምን ልበልሽ በቃ ላንችም ለልጆችሽም ትልቅ በረከት ነው ኢትዮጵያን ባንቺ አየሁዋት ebs ቀጥሉበት
@Emrabi33455
@Emrabi33455 15 күн бұрын
እጅግበጣም ሀሪፍ ፕሮግራም እባካችሁን ቀጥሉበት ለሰጪዎቹም አላህ እጥፍ አድርጎ ይስጣችሁ እኛም አልፎልን እንደዚ የምንረዳ ያድርገን በተለይ የ አረብ ሀገር ሴት 💪
@helenabebe280
@helenabebe280 16 күн бұрын
አላውቅም ምን ማለት እንዳለብኝ መብራት ስላልነበር ዩቱዪብ ላይ በዚህ ኮሜንት በጻፍኩበት ሰዓት ነበር ያየሁት ጀምሬ እስከ ጨርስ በእንባ እንደ ድህነት ግን ምን መጥፎ ነገር አለ ብዙ የጠገበ ሃብታም ባለበት አንቺ ሰው ሆነሽ ተገኘሽ መስጠት አያደህይም በነሱ ደስታ አኔ እንኳን ምን ያህል ተደሰትኩ የልጆችሽ ምስል ከፊቴ አሁንም ተቀርጻል አስታዋይነታቸው እግዚአብሔር ባለሽ ለይ ይጨምርልሽ ለወግ ማረግ ያብቃልሽ የተረዳችሁትም ቤተሰብ የነገን ፈጣረ ያውቃል እድሜ ካለ ሁሉ አለ ልጆቻችሁ ከዘህ በበለጠ ያኖራችሁ
@ShewayeMetaket
@ShewayeMetaket 14 күн бұрын
ወይ ebs የምትሰሩት ስራ እጅግ ድንቅ ነው ምን ልበላችሁ ተባረኩልኝ ጌታዬ ያክብራችሁ ባለሀብቶችም ልጆቻችሁ ይውጡላችሁ እድሜ ናጤና ይስጣችሁ
@MuluAlem-rd9fy
@MuluAlem-rd9fy 16 күн бұрын
ምን አይነት ቀና ሰው ናት ምን እንደምል ግራ ገባኝ እምባየንም መቋቋም አቃተኝ ብቻ ፈጣሪ እድሜ ጤናውን ከእነሙሉቤተሰቦችሺ ይስጥሺ ልጆችሺ እጅግ አሳዘኑኝ እጅግ በጣምም ደስስስስስስ አሉኝ እዝነታቸው ቤቱ ተሰርቶ ሲያዩ ደስታቸው እጅግ ይገርማል መልካሙ ሁሉ ከአንችና ከቤተሰቦችሺ አይለይ
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 15 күн бұрын
አረ በጌታ ስም እንዴት እንደምል ቃላት የለኝም የሁለቱም ቤተሰብ ስርአታቸው ወንዶቹ በጌታ ካለእድሜያቸው ማዘን አቤት እንዴት ብታሳድጋቹነው አንቺስ እትጪ ይጨምርልሽ ትውልድሽ ይባረክ እኔስ ሲመለሱ ያሃንን ቤት እንዴት አይተው ይኖራሉ ብዬ ነበር ፈጣሪ የኔአባት አስደሰትካቸው ሁሉን አስደስት❤ ኢቤስ ውድድድድድድ
@betelhemadugna313
@betelhemadugna313 16 күн бұрын
Gabrye I am so proud of you, And all credit goes to EBS.
@HiwotGirma-f2x
@HiwotGirma-f2x Күн бұрын
ሕያው አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ። እንዳገለገልሻቸው እንደደረስሽላቸው ፤ እርሱ ያገልግልሽ ይድረስልሽ ። ታርዤ አልብሳችሁኛል ፣ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛል ፣ ተርቤ አብልታችሁኛል ፣ ታምሜ ጠይቃችሁኛል ያለው የአለም ጌታ፤ ዘመንሽን ሁሉ በደስታ በእረፍት ያቆይሽ። ልጆችሽን ከክፉ ሁሉ ጠብቆልሽ ለወግ ማዕረግ ያብቃልሽ ። እንደው እንዳሳረፍሻቸው እና surprise እንዳደረግሻቸው ፤ አንድዬ እርሱ ያሳርፍሽ ባልተጠበቀ በረከት ያጥለቅልቅሽ ። ተባረኪ።
@Mekdse
@Mekdse 16 күн бұрын
ምናለ ሁሉም እደዚች እህታችን ቢተባበር ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ይስጥሽ ልጆችሽን ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስልሽ ❤❤❤
@Rukiyatariku-b8z
@Rukiyatariku-b8z 14 күн бұрын
ኡፉፉፉ ምንያክል ደስእንዳለኝ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ሺአመት ያኑርሽ ለልጆችሽ
@Zinat-sm9st
@Zinat-sm9st 16 күн бұрын
ወይኔ ካል አታሁ ምን ልበል አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ልጆችሽን አንችንም ሙሉ ቤተሰቦችሽን አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልሽ
@amanuel3005
@amanuel3005 9 күн бұрын
ዋውውው ሰው ለሰው ማለት እሄ ነው ።በትምህርት ለወገነ መድረስ እሄ መደብ ይቀጥል ።አዛጋጂ እናት ከልጃ ወረድ ብላ የሰው ልጅ መግብ የሌለው ቤት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው።በተለይ ለህፃናት ፈጣሪ እድመ ጤና ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betelhemtirualem
@betelhemtirualem 16 күн бұрын
Gabryee ድሮም እወድሽ ነበር አሁን ደግም በጣም ወደድኩሽ ❤❤❤
@israelasfau1919
@israelasfau1919 15 күн бұрын
እፍ ልጆችሽን ባርኪ ባርኪ አልጠግብ አልኩ እግዚአብሒር ይባርክልሽ አባዬ የኒ ጊታ እድግ በልልኝ
@destafeyissa7656
@destafeyissa7656 16 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ ልጆቹን ሳይ አለቀስሁ ።እኔም የሴት ልጆች አባት ነኝ።
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 15 күн бұрын
አቤት ኢቤኤሰ ምን እሚጠላ ሰራ አለ ከኘፈእናንተ ጋር ደግሞ ይህ ፕሮግራም በጣም ይለያል ሁሉንም አሰተማሪ ነዉ ለደሀዉ ሞራል ይሰጣል ለሀብታሙ ደግሞ ያላየዉን ህይወት ያሳያል 🥰🥰😘
@Yord-ta
@Yord-ta 16 күн бұрын
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ቅዱስ ገብርኤል የልብሽን መልካም መሻት ይፈፅምልሽ መስጠት ዉስጣዊ ደስታ አለሁ ሁላችንንም ካለን ላይ ለመስጠት ያብቃን አሜን ❤
@SolomonBenti-bu1ki
@SolomonBenti-bu1ki 13 күн бұрын
ዋዉ ቃላት የለኝም ምርጥ እናት አስተማሪ ፕሮግራም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት በርቱ
@altubeti7567
@altubeti7567 16 күн бұрын
ወይዘሮ ገብሬላ ባለቤትሽ 🥰ሺ ሁኑ ከነ ጎረምሶችሽ ተባረኪ በተለይ መጨረሻ ለልጆቹ ትምህርት ቤት ያልሽው በጣም ደሞ አባታቸው ፀሎተኛ🥰🤲🥰
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 15 күн бұрын
ወይኔ ልጁማ አስለቀሰኝ በእውነት ተባረኪ በእድሜአቸው ቢማሩ የማይደርሱበትን ፈጣሪያቸውን ያመሰገኑት
@seblenurga1500
@seblenurga1500 16 күн бұрын
ምንም ማለት አቃተኝ ፈጣሪ የልብሽን መሻት የሆነውን መልካም ነገሮች ያሣካልሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃላችሁ❤❤❤❤
@AmeleworkBesir
@AmeleworkBesir 10 күн бұрын
እግዚአብሔር የባረከሽ ዘመንሽ ይባረክ ሲሰጥ መስጠት❤❤❤
@nebiyathaile2718
@nebiyathaile2718 16 күн бұрын
ገቢየ ከነልጆችሽ ከነባለቤት እድሜና ጤና ይስጣችሁ የቲክ ታክ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ መስጠት መሠጠት ነው
@bemenetmekoyet5152
@bemenetmekoyet5152 15 күн бұрын
የልደቱ ብርሃን በቤታችሁ ይብራ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ ይባርካችሁ ልጆችሽን በሰላም በጤና ያሳድግልሽ እናንተም እህቶቼ ድንግል ማርያም ቀሪ ህይወታችውን በደስታ ትሙላላችሁ EBS❤🎉🙏
@gadnosha-tm2jb
@gadnosha-tm2jb 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ በባ ነው የጨረስኩት ልጆችሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ
@WudsAbate
@WudsAbate 2 күн бұрын
በጣም ጨዋ እግዚአብሄር ይባርክሽ የገረመኝ ልጆችሽ እንዴትሁሉንም ነገር የተረዱበት መንገድበጣም ነበር ልቤን የነካው ልጆችሽን ክፋ አይይብሽ
@bettyshawel2480
@bettyshawel2480 16 күн бұрын
እውነትም ሰው ለሰው በእንባ ነው ያየውት ጋበረዬ ተባረከ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤❤
@TsedKig21
@TsedKig21 14 күн бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም እንዴት የተባረክሽ ነሽ ሀብቱን ጨምሮ ጤማምሮ ይስጥሽ
@Sara-19_21_7
@Sara-19_21_7 16 күн бұрын
ማርያምን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክሽ አንች ልዩ ሰው ነሽ ልጆችሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 12 күн бұрын
Dear Mrs. Geberala, You have taught your children the true essence of sharing, caring, loving, and forgiving. Above all, you have instilled in them the priceless value of accepting every human being just as they are. At the end of the journey, you stand as a stream in a dry land, reaching out to those in need. You build and give with a heart full of love, like crafting marble houses-solid, enduring, and full of grace. I have never seen God, but I feel His presence every time I encounter a kind and compassionate soul, and through you, Mrs. Geberala, I truly see that presence. Thank you for being such a light to the world. THANK U “EBS TV” TOO! With deepest gratitude,
YARED January 8,2025
@muniraredi6488
@muniraredi6488 16 күн бұрын
ጋብሪ ባደረግሽው ነገር አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ። ልጆችሽን በመልካም ነገር ያሳድግልሽ። የልጆችሽን ወግ ማዕረግ ያሳይሽ። ልጆቹን እኔን እንደ እህት እዩኝ ስትያቸው ስታበረታቺያቸው በጣም አለቀስኩ። ድህነት አይኑ ይጥፋ። እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን።
@meseretalemu9523
@meseretalemu9523 6 күн бұрын
እግዚአበሔር ይባርክሸ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥሸ በልጆሸ ተባረኪ በጤና ተባረኪ ደሀን ለሚፀየፉ ድንቅ አሰተማሪ እናት ነሸ 🙏
@lalaside9094
@lalaside9094 16 күн бұрын
የኔ እመቤት ፈጣሪ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው እነሱም ትልቅ ቦታ ደርሰው ወገናቸውን ለመርዳት ያብቃቸው 🙏🙏🙏 ለአንቺና ለባለቤትሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ እረዥም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ አሁነም ከዚህ የበለጠውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ አንቺ እረድተሻልና ፈጣሪ ደግሞ አንቺን ይርዳሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yengusasratie699
@yengusasratie699 15 күн бұрын
እንዳው ምን ብዬ ልመርቅሽ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ።ጨምሮ ይስጥሽ በጎደለው ይሙላልሽ❤❤❤
@FikerLegesse-b7k
@FikerLegesse-b7k 16 күн бұрын
የኔ እመቤት ሁልግዜ እከታተልሻለሁ ደስ ትይኝ ነበር በተለይ ልጇችሽን በስነምግባር በሀይማኖት ቀርፀሽ ማሳደግሽ ክብር ይገባሻል መድሀኒአለም ለቁምበገር ያብቃልሽ አሁንም ባደረግሽው መልካምነት ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ሁልግዜ በበረከት ይሙላ ቤትሽ
@bitybity4949
@bitybity4949 15 күн бұрын
የቲክታክ አካውንቷ ማን ነው የሚለው
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 5 күн бұрын
ዘር ማንዘርሺ ይባረክ እነዚህ ፍቅር የሆኑ ልጆችሺን ለቁምነገር ያብቃልሺ ❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 16 күн бұрын
ዉይ አሏህ ይጨምርልሺ ጨምሮ ጨማምሮ አሏህይስጥሺ ልጆቺሺንም አሏህ ያሳድግልሺ የኔ እናት😢
@GezuBirhanu-fj6xl
@GezuBirhanu-fj6xl 12 күн бұрын
ይሄንን ስላደረጋችሁላቸው ዘመናቹ ይባረክ
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
CORAN POUR DORMIR QUI APAISE LE COEUR (Recitation magnifique) 2021
1:31:41
DOUAA PROTECTION
Рет қаралды 16 МЛН