ደራሲው ተጠየቀ Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 14,387

EBC

EBC

Күн бұрын

ደራሲው ተጠየቀ#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 56
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 2 ай бұрын
ዴያቋን ዳንኤል ክብርት በው ነት እግዛብኤረ እድሜና ጤናይስጥህ ክብረት ይስጥልን🙏🏽🙏🏽❤️❤️👍👍
@Truth-vc8yy
@Truth-vc8yy 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዳኒኤል ክብረት❤
@meseluatnafe6867
@meseluatnafe6867 2 ай бұрын
Exactly 💯🎉 Congratulations 🎉
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
እውነትም ዘመኑን የዋጀ ድንቅ መፅሃፍ ነው🎉🎉🎉
@solomontaa3555
@solomontaa3555 2 ай бұрын
ያንተ ብርታት ለኛ ብርታት ስለሆነን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 ай бұрын
❤Dn Daniel is an amazing, blessed intellectual without any fear.
@selamabebe7552
@selamabebe7552 2 ай бұрын
ዳኒ ጐበዝ በርታ
@ALEBACHEWABATEALI
@ALEBACHEWABATEALI 2 ай бұрын
God bless you & Ethiopia.
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 2 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ መቼ ነው በመልካም ልጆሽ የምትኮሪው። ይዋል ይደር እንጂ በታታሪ ገበሬ የተዘራች ዘር ትበቅላለች። ኢትዮጵያንም እነዳንኤል ዶክተር ዓብይንና በዙሪያው ያሉት ታታሪዎች እየሠሩባት ሥሎሆነ የሚያዝጎመጅ ፍሬዋን የምናይበት ግዜ እሩቅ አይሆንም። ጥሩ ፍሬ ለማግኘት ከአረም ታግሎ ነው። አረም ሙሉ በሙሉ ባይጠፋም ይዳከምና ጥሩ ፍሬን ከማፍራት የማገድ አቅሙ ተዳክሞ ያው ሥሙን ይዞ ይኖራል። ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች ከእንግዲህ የሚያቆማት የለም። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይጠብቅልን። ሌትተቀን እየደከሙ ያሉትን ቅን ልጆቿን ያበርታልን እድሜና ጤና ይሥጥልን።
@Check675
@Check675 2 ай бұрын
ዳኒ ስለህዝቡ አብሮ መኖር ታሪክ ልክ ታወራና መፍትሄውንም ከህዝቡ ትጠብቃለህ:: ችግሩም መፍትሄውም በብዛት ያለው አብረውህ ከምትውላቸው ባለጊዜ ሰዎች/ጥቂት ፓለቲከኞች ነው::
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 2 ай бұрын
Ethiopians have to change the culture of opposing a leader while he is in power, then praising him after he dies. Help Abiy and Team build the country❣️🙏🏽
@Wahgwan-s1q
@Wahgwan-s1q 2 ай бұрын
❤ዳኒ ዳኒ ዳኒ ይናገረዋል አይገልፀውም 👍👍👍ፅንፈኛ ማዳመጫ ጆሮህን በርግደህ ስማ✌✌✌
@MesataKefe
@MesataKefe 2 ай бұрын
ኢትዮጵያን በደንብ ባወካት ቁጥር ታዝንላታለህ !!0ይገርማል
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 ай бұрын
ዲ/ን ዳኒ የዘመኑ ታላቅ ሰው።
@tdw9029
@tdw9029 2 ай бұрын
Missed your wisdom lately. Great to hear from you.
@Ethiopiawiiiit
@Ethiopiawiiiit 2 ай бұрын
እሄን ትልቅ ሰው የምትሳደቡ ሁላ የኢትዮጵያውያን ህዝብ ሰላም እና አንድነት አትፈልጉም ወይም መሃይም ስለሆናችሁ መገንዘብ አቅቷችሁዋል:: ሌላው ይቅር እና ከጦርነት ይልቅ ተወያይተን እንስማማ የሚልን ሀሳብ እድንዴት ትቃወማላችሁ? አይ ደቆሮ ባንዳነት
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 Ай бұрын
ለእንግሊዝኛው narrative የሚቀርበው የአማርኛ ቃል ከትርክት ይልቅ "ወሬ" የሚለው ቃል ነው።በጣም ለማሳመር ከተፈለገ "አሉባልታ" ን ከጨመርንበት ምናልበት የእንግሊዝኛውን narrative ይቀርበው ይሆናል። ጓድ ዳንኤልን ለመጠየቅ የምፈልገው እኔ እንደ ማስበው የኢትዮጵያ ቁልፍ ችግር "ቋንቋ" ነው ነው። ልክ ነኝ?
@tesfayt3857
@tesfayt3857 2 ай бұрын
Thank you Dr. Wodajeneh🫶🏾What a greate question☺️ Unfortunately no answer.
@danieltadele4233
@danieltadele4233 2 ай бұрын
አለው አላማ ዳኒ ለኢት/ ወደፊት ተስፋ ብርሃን ::
@Mohammed-j8n6z
@Mohammed-j8n6z 2 ай бұрын
ዲያቄን ዳንየል ክስረት መፍትሄው
@eyerusalemgebreananiya4988
@eyerusalemgebreananiya4988 2 ай бұрын
ዶ/ር ዳንኤል የኢትዮጶያን በሽታ እና መድሃኒት እዚህ መፅሃፍ ውስጥ አስቀምጠህልናል ወይ ? ዶ/ር ዳንኤል እግዚአብሄር ጠፍቶ በተገኘው በግ ደስታ እንደሚደረግ አታውቅምንም እንዴ?
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 2 ай бұрын
እናጥፋችሁም ሲሉ ህዝቡ ከሚይን ብሎ ይቀበል ነው ለሁሉም ጊዜ አለው
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 2 ай бұрын
የዳንኤል ፍቅር ይዞዋችሗል ሊሾም ነው መሰለኝ
@KoremadeyiBogal
@KoremadeyiBogal 2 ай бұрын
አንተ ለዛው ነዋ የትግራይ ህዝብ ይጥፋ ብለህ ስትጮህ ነብር።
@rahmetugebremeskel306
@rahmetugebremeskel306 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!
@Berhanu-xk9yr
@Berhanu-xk9yr 2 ай бұрын
Sweet new
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 2 ай бұрын
Read and put it in the brain. And as well as wisely. Don't give bad or good.
@DanielDiriba-r2b
@DanielDiriba-r2b 2 ай бұрын
Advice!....Congratulations!....❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KoremadeyiBogal
@KoremadeyiBogal 2 ай бұрын
የአራት ኪሎ ቡችላ
@YA2O23
@YA2O23 2 ай бұрын
Daniel 😂Tedros
@Check675
@Check675 2 ай бұрын
ወሬ ብቻ:: ዳንኤልን እንደ ዶክተር የኢትዮጵያን ችግር መፍትሄ ሲጠየቅ
@tesfayt3857
@tesfayt3857 2 ай бұрын
አንድ ያልገባኝ ነገር ቢኖር (ከተመለሰው መልስ) ኢትዬጵያ «ማን» እንደሆነች ነው። ኢትዬጵያ ብለን ስንናገር መሬትዋን፣ መንግስትን ወይስ ስለ ሕዝብዋ ነው የሚነገረው? ደማች ጐበጠች ስትሉ ስለመሬቱ የምታወሩ የምትመስሉት። ህዝብዋ ነው ለዘመናት ጦርነት በፈጠረው ረሃብ ድህነትና ሰቆቃ የኖረው። ህዝብ መንግስትን ለምን ይህ አልተደረገልኝም ብሎ ቢጠይቅ ስህተቱ ምን እንደሆነ አይገባኝም። መንግስት ላይ ያሉ ሰዎች አስገድዶ ስልጣን ላይ ሆናችሁ አስተዳድሩን ያላቸው የለም። ካልተመቻቸው የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ ዝግጁ ለሆኑ ሰዎች ቦታውን መልቀቅ ነው።
@Dqatrenso
@Dqatrenso 2 ай бұрын
የትግራይን ህዝብ ከምድረ ገፅ ማጥፋት አለብን ስትል አልነበረም ፣ ሰይጣን ከዚህ ህዝብ ይሻላል ስትል አልነበረም? አንተ የሰው ትል! ከርሳም አህያ!
@mega8101
@mega8101 2 ай бұрын
ውሸት! እንዲህ ነው ትርክት የሚበላሸው... ወያኔን ነው ያለው እንጂ የትግራይን ህዝብ ፈፅሞ አላለም... ያለውን በሙሉ ሰምቻለሁ... ቀጣፊ!
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 2 ай бұрын
ውሸት የትግራይን ህዝብ አይደለም ያለው በትግራይ ስም የሚነግደውን ባንዳ ህወሃት ወይንም ወያኔን ነው ያለው
@Wahgwan-s1q
@Wahgwan-s1q 2 ай бұрын
deqarranso...ዳንኤልን በውሸት መክሰስ አዲስ ነገረ አይደለም ! ጁንታው የጋተህን ውሸት ማቀርሸትህ ይጠበቃል😂😂😂
@abebetasew5366
@abebetasew5366 2 ай бұрын
ሆዳም ሆኖ እንጂ እዴት እንደዛ ይባላል 😂😂😂
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 ай бұрын
ታላቁ ዳኒ ስሁት መስመር ላይ መሆንህ ያሳዝናል አርአያ ሚሆን ሰው ጠፋብን እኮ።
@ayelechmeskeletantu2313
@ayelechmeskeletantu2313 2 ай бұрын
Democrasi malet men endehone awoko byawora yeshalal. 100 amet behonm kuch bilachu seru aybalm. Hizb yememret yemeshar edl alee.
@danielbelew1154
@danielbelew1154 2 ай бұрын
doctor wodaja ymegrm ymednk teyaka new yteykhew bizu teyaka semchalhu yzihn yakle kbad teyaka gen alesmahum dani alemlskwum lmengagrm eko bshtawun mawok medanit lmazezm bshtawun mawok wanaw negr new wow doctor ymegrm tryaka mefajan bshetawunm medanitunm alemawok new
@טסנה
@טסנה 2 ай бұрын
እንዲህ ዬለ ውድቅ አልማትያም የምንል ጥንብ ስው ሳይ ፕሮፌሰር???
@YinebebTariku
@YinebebTariku 2 ай бұрын
የዐብይ አህመድ ገረድ ሆዳም ባንዳ ብፅፍ በሬ ወለደ ተረት ተረት እንጂ ምን አባቱ አውቆ ምን ሊፀፍ ይችላል
@TadaseChibsa
@TadaseChibsa 2 ай бұрын
ለመሦራት ሰላም ያስፈልጋል አሁንስ ሌላትርክት እየተፈጠረ አይደለመ ወይ አሁን በመሬት ላይ ያለው ሕዝቡን አየፈጁ የሚያራርቁ የሉም ወይ
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 2 ай бұрын
አብይን ከቴዎድሮስ ጋር እያወዳደረ ደግፉት እያለ ነው እኮ።
@mohammadabdurahman670
@mohammadabdurahman670 2 ай бұрын
ሰው ኢትዮጵያዊ ናት በደለችኝ እያለ ያለው መንግስት ወይም የተወሰኑ የፖለቲካ አካሎች ? ኢትዮጵያ የተለየች እራሷን የቻለች አካል አደረካት እሳ አቶ ዲያቆን ክብርት
@AlexSeyoum
@AlexSeyoum 2 ай бұрын
የትርክት ዕዳ ማለት አሁን ዲ/ን ዳንኤል ስለብርሃኑ ነጋ የተናገረው አይነት ነው። ብርሃኑ ነጋ አሁን ባለው መንግስት ተቃዋሚ ሳይሆን የስልጣኑ ተካፋይ ሆኖ እንዴት መንግስትን አገር ውስጥ ተቀምጦ እየተግደራደረ እንዳለ ተቀዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ እንደሆነ ግለሰብ ይወደሳል ? የትርክት ዕዳ ማለት እንደዚህ አይነት እራስ ወዳድነት ያለው ገለፃ ነው። ብርሃኑ ነጋ ጀግና ሊባል የሚገባው ያኔ 1997 ከሀገር መፈርጠጡን ትቶ ከኢሐዲግ ጋር ፓርላማ ገብቶ ፊት ለፊት ቢጋፈጥ ነበር ። ሰውየው የሚፍጨረጨረው ለኢትዮጵያ ህዝብ ሳይሆን ለራሱ የስልጣን ጥማት እንደሆነ በግልጽ የታየ ነገር ነው። "ጀግና" ልደቱ አያሌው ነው ! ለምን ይዋሻል ፤ ዳንኤል ክብረትና መሰሉችህ እራስ ወዳድ መሆናችሁ ግልጽና ግልጽ ነው ። ሥልጣን ይዞ መንግስትን የሚወቅስ በፊትም አልነበረም አሁንም የለም። የተናገርከው ሁሉ በኢሐዴግ ጊዜ ቢሆን ኖሮ እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ነህ እል ነበር አሁን ግን "እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል" እንዳለችው አይነት እንሰሳ ነው የሆንክብኝ !! ጊዜ አውቶሃል እንደፈለክ ሁን ግን እንደ ተናገርከው ለልጆችህ ጠላት እንዳታፈራባቸው ተጠንቀቅ !
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 ай бұрын
Lidetu is an agent. Look at him now where he is. I opposed Dr Brehanu when he traveled to Shabia and chose armed struggle. Dr. Brehanu wake away from his previous mistakes. Now, Dr Brehanu is a hero. He is fixing a dead education system to save current and future generations.
@Hasen-i6t
@Hasen-i6t 2 ай бұрын
የመጥፎ ቲርክት ኣለቃ ዛሬ ደግሞ ሚን ይዘሕ መጣህ?
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 ай бұрын
Mr. Shabia, please go away to your dictator.
@ShumeXTube
@ShumeXTube 2 ай бұрын
አንተን ነበር መቀጥቀጥ፣ ለነገሩ ግዜ ጃኛ ነው ።
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 ай бұрын
Shabia, please go away your tiny house.
@balemlayembiale3020
@balemlayembiale3020 2 ай бұрын
እናገራለሁ ዳንኤል ክብረት ልጅነቴን የነጠቀ አቅጣጫዬን ያሳተ የቤተክርትያን ውሻ የገረድና የጋለሞታ ልጅ ነው።
@btbt4487
@btbt4487 2 ай бұрын
ነፍጠኛ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🤣🤣🤣
@kefetatube3338
@kefetatube3338 2 ай бұрын
ሻቢያ ተነቃብህ ኦሮሞ እና አማራ አንድ ህዝብ የተዋለደ ነው
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 14 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34