127ኛው የዓድዋ ድል ወታደራዊ ትርዒት Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 273,477

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 547
@getachewmelaku2984
@getachewmelaku2984 Жыл бұрын
ኢትዮጵያኖች በብሔር በቋንቋ የኔ ይበልጣል ብለን ካላመን እብሪተኛ ካልሆን ከተባበርን በጋራ እሴታችን ተከባብረን ወደ የጋራ አንድ የሆነ ግብ ከመጣን አንዱ ካንዱ በማማር ወደ ተሻለ የጋራ ግብ ከተጓዝን በታሪካዊ ጠላቶቻችንም አንበረከክም ለአገራችንም የወደፊት እድገት ከአለም አንጻር ወሳኝ ነው እላለሁ።
@nigestdebela6433
@nigestdebela6433 Жыл бұрын
እናታችኝ፡ኢትዮጵያ፡አባቶቻችን፡በምስራቅ፡በምእራብ፡በደቡብ፡በሰሜን፡የወደቁልሽ፡እምዬ፡እናት፡ሀገር፡በባንዲራችን፡ደማችው፡የተንጠፈጠፈልሽ፡🇪🇹🐎🇪🇹🇪🇹🐎🇪🇹🐎🇪🇹🐎🐎🇪🇹🐎🇪🇹🐎🇪🇹የድል፡አድራጊነታችንን፡ስናከብር፡በኩራት፡ነው፡፡የማንም፡ባርያ፡አይደለንም፡ባህላችን፡በዘር፡የምንባላበት፡በናንተ፡ተጠብቋል፡እናመስግናለን😭😭🥰🥰🥰
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
📖📖⭐📖.
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 Жыл бұрын
እባክህ አንተ ሶወዬ እራሰህን አስከብር በቃ እኛም ሰላቼን ሁሌም ራብሻ መስማት አስጠልቶናል ሕግ አስከብር
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
አድዋ የህዝብ ድል እንጅ ከመከላከያ ጀግንነት ጋር የሚያገናኝ ምንም ነገር የለም:: adwa is all about patriotism, it has nothing to do with military power.
@kidugebremichael7551
@kidugebremichael7551 Жыл бұрын
Shame less generation,currently you are slaughtering adwa and celebrating adwan victory, keep in mind that your grand ba sold Djibouti & eritrea
@henokwube1
@henokwube1 Жыл бұрын
ጥያቄ፡ የአድዋን ጦርነት ያዋጋው ንጉሰ ነገስት ማነው? የአድዋን አርበኞች አዋጅ አስነግሮ እንደ ንብ አውራ ያወጣው ማነው?
@hachehkmedia1432
@hachehkmedia1432 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ ሀገሬን ያላችሁ እስቲ እንያቸው
@mekonnengebre4712
@mekonnengebre4712 Жыл бұрын
ኤርትራን ያክል ለጣልያን ኣስረክበህ ኢትዮጵያ ለጥቁሮች የነፃነት ተምሳሌት ነት ይባላል ህፈረት የሌለውሸት የመሰቀል ኣደባባይ ዲስኩር. ሰለ ዓድዋ ለመናገር የኣድዋን ህዝብ. ክብር እና ደህንነት ማሰጠበቅ በተገባ ነበር
@welovestories-1994
@welovestories-1994 Ай бұрын
​@@mekonnengebre4712 ante lemacghe mindnw milefelfw hizbh terbo addisababa nw yalew nana sebsbachew
@cocococo5920
@cocococo5920 Жыл бұрын
ዘላለማዊ ክብር የሐገራችንን ክብር እና አንድነት ለማስከበር ከጥንት እስከዚች ሰአት ድረስ የሕይወት እና የአካል መስዋእትነት እየከፈለ ላለዉ የመከላከያ ሰራዊታችን❤️❤️❤️❤️💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meklit5996
@meklit5996 Жыл бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ ይኼ የፌዴራል ፖሊስና የመከላከያ ሠራዊት የወታደራዊ ትርዒት ለአድዋ ድል ነው ወይስ የከተማውን ነዋሪ ለማስፈራራት ነው መጀመሪያ ግን ህገመንግስቱ ቢከበር ያምራል
@threefourhundred8306
@threefourhundred8306 Жыл бұрын
ጀበሎ ይሄንን ጥያቄ በጠረቤዛ ዙሪያ እንመልሰዋለን
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
wera mawerati sera aydelme day👺👹👎
@samsontilahun8127
@samsontilahun8127 Жыл бұрын
Le hager bicham aydelem le enidenate aynet sireat alibegnochm chimir new
@meklit5996
@meklit5996 Жыл бұрын
ማነው ስርዓት አልበኛ ቅዘናም ነህ የትአባህ አውቀኸኝ ነው መሀል ሰፋሪ አለቅላቂ መሆንህን አረጋገጥክልኝ ነውረኛ ነህ
@sherifmustafa3367
@sherifmustafa3367 Жыл бұрын
Thank you All our special forces, ground forces,Air forces and federal policies to protect our country Ethiopia 🇪🇹 forever.
@beranatutorials860
@beranatutorials860 Жыл бұрын
ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤
@liyuliyuakaakuu
@liyuliyuakaakuu Жыл бұрын
የሙት መንፈስ ፣ ተወጋ። go where He is
@muhammedbin885
@muhammedbin885 Жыл бұрын
ኧረ ባክህ አብይ እንዳይሰማህ
@gemechuadugna6006
@gemechuadugna6006 Жыл бұрын
@@muhammedbin885 y mut nafke hager enaten telo hedual
@beranatutorials860
@beranatutorials860 Жыл бұрын
@@liyuliyuakaakuu ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤
@beranatutorials860
@beranatutorials860 Жыл бұрын
@@gemechuadugna6006 ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤
@joaofelipe5470
@joaofelipe5470 Ай бұрын
Greetings From Brazil ! Partners in BRICS ! 🇧🇷🇪🇹❤️
@ahmednuryusuf6611
@ahmednuryusuf6611 Жыл бұрын
ክብር ለቀደምት አባቶቻችን ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እምየ ኢትዮጵያ ከፍ በይ ሁለየም 🇪🇹❤🇪🇹
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ከፍ በይ
@hasenmuhammed7551
@hasenmuhammed7551 Жыл бұрын
የጀግኖች ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹❤️🇪🇹💪
@gezahegnbanda2921
@gezahegnbanda2921 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂዎች በከንቱ ይደክማሉ ! እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቃት
@nigestdebela6433
@nigestdebela6433 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ፡እርዳታማ፡ስራዊታችን፡ከመጠበቅም፡አልፍ፡ክብሩን፡አስጠብቆል፡በሚገባቸው፡ቋንቋ፡ዋጋቸውን ጥጋባቸውን እንደ፡ጎማ፡አስተንፊሶል፡እግዚአብሔር፡ከእውነተኞች፡ጋር፡ነው ፡ባልሳሳት፡ስምህ፡አቶ፡ባንዳ🤔😂🤣
@dawithailu8939
@dawithailu8939 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gJbdd3ZtbKeDgLc
@hawaahawii6043
@hawaahawii6043 Жыл бұрын
ስማ የታሪክ ውራጅ ሁሉ እኛ ዐጤ ሚኒልክን የምናከብራቸው አማራ ጉራጌ ትግሬ ኦሮሞ ስለሆኑ ሳይሆን ለሰው ልጅ ነፃነት እና እኩልነት የታገሉ ዋጋ የከፈሉ እውነተኛ ንጉስ ስለሆኑ ነው የዛሬ አንተን የሚጎትትህ ጎጥ እንኮን ከነ ቋንቋው ከነ ኮተት አምልኮህ እንዲቆይ አድዋ በሚኒሊክ መሪነት የተከፈለ ዋጋ ነው
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc Жыл бұрын
One Ethiopia One Africa
@ልዩቲዩብliyutube
@ልዩቲዩብliyutube Жыл бұрын
ዋውውውውው ያምራል ክብር ኩራት ለጀግኖቻችን
@RebihahdhdjfkcoxUFIyoucanncnge
@RebihahdhdjfkcoxUFIyoucanncnge 5 ай бұрын
تحيا من الجزائر 🇩🇿
@sarademeke99
@sarademeke99 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemdemise1242
@alemdemise1242 Жыл бұрын
😤😤😤😤😤
@teklehaymanotlakew4696
@teklehaymanotlakew4696 Жыл бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍🤲🤲🤲👏👏👏👏🙌🙌🙌🤝🤝🤝🤝🤝😄😄😄😄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 Жыл бұрын
እግዛቤር ይመስገን
@Amudajkon
@Amudajkon Жыл бұрын
Felicidades a Etiopía por su victoria en Adua , donde venció las aspiraciones colonialistas de Italia. Grande Etiopía! Saludos desde Barinas, VENEZUELA 🇻🇪🇻🇪🇻🇪
@fathmamohammed5986
@fathmamohammed5986 Жыл бұрын
ታረክን በሥካር ማሥታዋሥ ወይም መንልክን በሥካር በዘርኝነት ባአመፅ ማክበር ማሥታዋሥ ይብቃ ታረክን በልማት በአንድነት በፍቅር ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር ዘረኛች አላህ ያጥፋችሁ ያአረብ
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 Жыл бұрын
አንቺ ሸርሙጣ ዋናዋ ሰካራም ጫታም አንቺ አይደለሽ አተላ
@foziatabit8428
@foziatabit8428 Жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ቃላት ያጥረኛል ሁኝበትከጀግኖች ልጆችሽ ጋር።
@FikreBezabih
@FikreBezabih 8 ай бұрын
Fière d'être Éthiopian fière de nos braves soldats Ethiopie l'emportera, dans le pages de l'histoire nous avons toujours été victorieux 1896 Adwa victoire Africa !
@abigiyabelay-s3u
@abigiyabelay-s3u 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ናት ።ጀግናው የሀገር መከላከያ እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ይጠብቅ ሞገስና ክብርን ይስጥህ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow Жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለአለም ጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነው 127ኛው የአደዋ ድል እንኳን አደረሠን 💚💛❤ ክብር ለንጉሱ ምኒሊክ እና ለአያት ቅድመአያቶች ይሁንልን🥰
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc Жыл бұрын
Yes !! Yes One Ethiopia One Africa 👍
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc 8 ай бұрын
💚💛❤ ኢትዮጵያ💚💛❤ETHIOPIE💚💛❤ኢትዮጵያ💚💛❤ ኢትዮጵያ💚💛❤ETHIOPIE💚💛❤ኢትዮጵያ💚💛❤ ኢትዮጵያ💚💛❤ETHIOPIE💚💛❤ኢትዮጵያ💚💛❤ ኢትዮጵያ💚💛❤
@EthioBioscience
@EthioBioscience Жыл бұрын
እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ
@kebegonfa7723
@kebegonfa7723 Жыл бұрын
ገና ራቁታችሁን ትቀራላችሁ የዛሬ አመት ደግሞ ሚኒሊክ ኦሮሞ መሆንኑን በማስረጃ እነግራችሁለን በቃ
@EthioBioscience
@EthioBioscience Жыл бұрын
@@kebegonfa7723 ምኑንም አልቻላችሁበትም!
@sarahsarahbezawit
@sarahsarahbezawit Жыл бұрын
Wayne mabed gn lamidinw?
@boru-borye7737
@boru-borye7737 Жыл бұрын
ተመቸሽኝ 😂😂😂😂
@Murad-cb1pu
@Murad-cb1pu Жыл бұрын
በጣም ደስ ሚል ነገር ነው ግን አገራችን ሰላም ያርግልን ከምንም በላይ ዘረኝነት ይውደም።
@danilgizawdani1244
@danilgizawdani1244 Жыл бұрын
ድንቂም ትርኢት ህዝብ ቀን በቀን ሲረግፍ አንድ ቀን ሀላፊነት ወስዶ ለማያስከብ ወታደር ለብሄር የሚቆም መቼም ክብር የለንም አስመሳይ ።ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው
@tesfalemassefa
@tesfalemassefa Жыл бұрын
ክብር ለአባቶቻችን ክብር ለሚኒሊክ ክብር ለጣይቱ thnk you minlike መብታችን አልተከበረም የአዲስ አበባ ወጣት የአለም ህዝብ ይወቅልን
@meysawminilik6676
@meysawminilik6676 Жыл бұрын
ሚኒሊክ አድዋ ነው!! አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት ነው።
@pietmaleke
@pietmaleke Ай бұрын
Wow wow thanks Dr my hero abiy Ahmed PM of Ethiopia for this change
@tigestkifle243
@tigestkifle243 Жыл бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ጦርና ጋሻ ብቻ የምትለጥፉት ጦርና ጋሻ ሚኒሊክ ሳያዘው ብቻውን ድል አላረገም
@etyealemi2219
@etyealemi2219 Жыл бұрын
ጦርና ጋሻው እየዘለለ እየሮጠ ተዋጋ ነው የምትይው? ህዝብ ከሁሉምእቅጣጫ ወጥቶ ያመጣው ድል ነው የብዙ ህዝቦችደም ውጤት የፈጣሪ እርዳታ ነው
@getachewetana8388
@getachewetana8388 Жыл бұрын
Thanks to the Oromo Hero!
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
😘😍💪💪💪
@hannahanna4857
@hannahanna4857 Жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ለኢትዮጵያ ኩራቶች ። ነገር ግን ዛሬ እምየ ምኒሊክ ህዝባቸውን አስከትለው ታቦታትን ይዘው ጣልያንን ድል የነሱበት የአድዋ በአል ነው መከበር ያለበት በምኒልክ አደባባይ ነው ታሪክን እያጠፉ ታሪክ መጻፍ አይቻልም ነገ የሚዘከር ታሪክ የሰሞኑ ወከባ በጠቅላይ ሚንስትር ዶር አብይ ታሪክ ሲታወስ ጥቁር መዝገብ ላይ ይጻፍ ።እምዬ ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ናቸው ።እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።ዘረኝነት ይውደም
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 Жыл бұрын
ሰለም ለምዬ ኢትዮጲየ ብልጽግና ለህዝበችን
@yenetube5240
@yenetube5240 Жыл бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ እናንተንም እንደ ጣልያን ድራሻችሁን ያጥፋችሁ ለ ታሪክ አተላዋች እና EBC, Walta And Fana tv ፈጣሪ ይፋረዳቹህ
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
This is not federal military and police ,this is Mr Abey and Mr shemeles.
@rioethio3740
@rioethio3740 Жыл бұрын
ሁሌም በክብር ኑሪልኝ እናት ሐገሬ ኢትዮዽያ ጠላቶችሽን እንደትብያ ያርግፋቸው
@2009alem
@2009alem Жыл бұрын
የዳግማዊ ምኒልክና የጣይቱ ብጡል ምሰል የሌለው የአደዋ በአል እንዴት ታሰበ???
@alewiyaadem503
@alewiyaadem503 Жыл бұрын
አድዋ የኢትዮጵያዊያን ድል ነው የአንድ ብሔር ለማድረግ የምትጥሩ ዘረኞች ...
@melakuseifu843
@melakuseifu843 Жыл бұрын
After so Many years Äthiopien Glory is Prevaling .
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
How?this military parade has a message to the ethiopian people who don't condone one man power:abey mohammed
@PlatinumEthiopia
@PlatinumEthiopia Жыл бұрын
jl
@ethiominilik8824
@ethiominilik8824 Жыл бұрын
@@hardsg doesn’t matter we want a one party rule like China
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
@@ethiominilik8824 you had that kind of government ,you over threw it.what you need is a brain that actually thinks.
@habteghebreberhan6826
@habteghebreberhan6826 Жыл бұрын
@@hardsg you seem to be à nostalgic of Weyane/Junta leaders?
@የማርያምልጅ-ቀ5ዸ
@የማርያምልጅ-ቀ5ዸ Жыл бұрын
ሀገሬ፣ሁሌም፣ክፍ፣በይ፣ከብር፣ለመክላከያ፣ስራዊታችን🇪🇹❤️❤️❤️😘
@henecithipa3775
@henecithipa3775 Жыл бұрын
Ok ጥሩ ነው ግን በቀን ሀንግ የሚሰሩንን ሌቦች እና ነፍሰ ገዳዬችን የመያዝ ሀላፊነት የለባቸውም እንዴ...
@getachewkifle6596
@getachewkifle6596 Жыл бұрын
ክብር ለጀግኖች አርበኞች ፓሊሶች መከላከያ በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ አንድነት ለቆሙ ታጣቂዎች
@zenamichael479
@zenamichael479 Жыл бұрын
ፖሊስ እና አርበኛ የተምታታብህ
@united6563
@united6563 Жыл бұрын
ቆይ አሁን ይሄ ሁሉ የመሳሪያ ጋጋታ ምን አስፈለገ ገሐራ ብቻ ይልቅ በረሀብ እና በአሸባሪዎች የሚያልቁ ወገኖቻችንን ጠብቁልን።
@mogestsegaye1674
@mogestsegaye1674 Жыл бұрын
በራሱ ህዝብ ለሚተኩስ ወታደር ደግሞ😭😭😭😭
@agezagetacho6897
@agezagetacho6897 Жыл бұрын
I'm very proud of being Ethiopian god bless our country ✊✊
@ዘይኑድንየጂዳው
@ዘይኑድንየጂዳው Жыл бұрын
ኢትዮጵየዬ ሁሌም ፀንታሽ ኑር ለዘላላም ዓድዋ የመላው አፍርከዊያን ኩራት ነው።
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc Жыл бұрын
Yes !! Yes! One Ethiopia One Africa ❤️
@abrahman129
@abrahman129 4 ай бұрын
No never
@Mulla-alyusufi
@Mulla-alyusufi Жыл бұрын
Allah is the only LORD.
@Addis-72
@Addis-72 Жыл бұрын
Back to all days I see this kind of military show during Megstu haylmariam time
@titki
@titki Жыл бұрын
እሄ ወታደራዊ የነቢይ ወይም የእትዮጵዮ ነው የእትዮጵያ ከሆነ ህዝብ ያስጨፈጨፈ ለሚን ዝም ይላል እኔ ምመስለኝ የኦሮሞ ነው ወታደሮች ይመስላል?
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ክብር.ለመከላከያ
@makemehappy5229
@makemehappy5229 Жыл бұрын
ክብር ለእምዬ ሚኒሊክ ለእቴጌ ጣይቱ እና ለጀግኖች አባቶቻችን ይሁን
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል ቤተክርስታንን እዝብን በጎን ባስለቃሽ ጭስ እየገደላቹ ትሪት እግዚአብሔር ይፈርዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ባህሩአረጋ
@ባህሩአረጋ Жыл бұрын
የሚፈናቀለው የሚታረደው መንገድ ዳር የወደቀው በርሀብ የሚያልቀውስ?????
@Asw2145
@Asw2145 Ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ🕊🕊🌾🌾🌿🍀🍀🌿🍂🍁❤❤❤
@sanyimer409
@sanyimer409 Жыл бұрын
ሚኒሊክ አደባባይ ላይ የጣልያን ፓሊሰ ናቸው የሚያባርሩና ሰው የሚደበድቡ
@abrehammekonnen5344
@abrehammekonnen5344 Жыл бұрын
ይሄ ዓድዋን ለማክበር ሳይሆን ህዝብን ለማስፈራራት ይመስላል 🤔
@bethelhemmekonnen5392
@bethelhemmekonnen5392 Жыл бұрын
መጥፊአቹ ያርግላቹ እኛ ምን ያረግልናል ሚሳአኤል
@radicalv2720
@radicalv2720 Жыл бұрын
በሁሉም ኢትዮጵያ ክልል የምትገኙና ጠላትን ድል የነሳችሁ ተባረኩልን አባቶቻችን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ። ዓድዋ። እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን። SUBSCRIBE SHARE like ⭐⭐📖. 👍
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Ethiopia 🌙⚛️🍁🙏
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የመጣ ሁሉ ይነግድብሻል መቼ ይሆን ስላም ደህንነት አግኝተን በኩራት ይህን የመስለ በአል የምናከብረው መሪ ተብሎ በዚህ በአል ላይ አለምገኘት ያማል ::
@bishawyihun9618
@bishawyihun9618 Жыл бұрын
የ10ኛው የአብዮት በዓል ትዝ አለኝ። "ስልጣን ያዝኩኝ ብለሽ አትበይ ደንበር ገተር፣ እኛም አንድ ሰሞን እንዲህ አርጎን ነበር።" አለ ዘፋኙ
@liseyassanchase5261
@liseyassanchase5261 Жыл бұрын
ብዙ መሻሻል ታይቷል። በዓንድ የድል ባንዲራ ሥር መሠባሠቡ ራሡ ትልቅ ሥራ ነው።
@makajav
@makajav Жыл бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው።
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
Citizens are more grateful than the Mr Abey military, please stand together and get rid of this laying president.
@ephremalemu1955
@ephremalemu1955 Жыл бұрын
The FDRE, is this all to protect the citizens or to protect itself from the citizens? ማስፈራሪያ ወይስ ማስተማመኛ?
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለዚህ ታላቅ የድል ቀን አድዋ በዓል አደረሰን .. ሀገሬ ልምላሜሽ ብልፅግናሽ ሰላምና አንድነትሽ ሁሉ ለሕዝብሽ ይሁን
@wastinahmmc4890
@wastinahmmc4890 Жыл бұрын
ከህዝብ ጋር ያልቆመ መንግሥት ይወድቃል ።
@sassahulish
@sassahulish Жыл бұрын
በበታችነት ስሜት የወደቀ በፎቶና በምስል የሚያምን ፈሪ ቦቅቧቃ መሪ ...ወደድክም ጠላህም ሚኒልክ ሁሌም ንጉስ ነዉ ያንተን የመኪናና የመሳሪያ ጋጋታ ማንም ከይፈራልህም ::
@haronzulal4182
@haronzulal4182 Жыл бұрын
ወገኔ የዛሬው ትርኢት እዚህ ላለሺው ምናምንቴ እንዳይመስላችሁ በአካል ላልተገኙት በቴሌቪዥን መስኮት ለሚያዩት ጠላቶቻችን መልክት ነው
@tesfsh27
@tesfsh27 Жыл бұрын
ጓዳችንን ለጠላቶቻችን አሳይተን ድክመታችንን አይተው እንዲነሱብን ከማድረግ የዘለለ ፋይዳ የለውም። እስኪ የግብፅን የወታደራዊ ትርኢት ግቡ እና እዩት። ግንፅ F16 Falcon jet የታጠቀች ብቸኛዋ አፍሪካዊ ሀገር ነች። ሁሉን ነገር ከሞራል እና ምርቃና በዘለለ በሥሌት ማሰብ አይጎዳም። የ ኢትዮጵያ ጠባቂዋ እግዚአብሔር ነው።
@ሠከላ
@ሠከላ Жыл бұрын
ሁላችሁም አድስ አበባ ተጠራቅማችሁ ሡዳን በድጋሜ ክፍት ቦታውን አይታ መሬቱን እዳታስቆርሡት መሬት ማስመለስ አለመደባችሁም
@አስኳላየቀለምትምህርት1-12
@አስኳላየቀለምትምህርት1-12 Жыл бұрын
ለመጣው መሪ ባሪያ የሚሆን ሰራዊት ከሀጂ ሰራዊት አብሮ የወደቀውን መንድሙን የሚገል ህሊና ቢስ የሰው በላው ስረአት ሰራዊቶች
@mesfinabiye9287
@mesfinabiye9287 Жыл бұрын
What is the message behind this military show? Is the message to address to Ertrea? or TPLF? Sudanese? Amhara Fano? Ask yourself and narrate it! have nice time brother!
@erdogan9507
@erdogan9507 Жыл бұрын
የመሳሪያና የመኪና ጋጋታ የሰው ደህንነት ካልተጠበቀበት ምን ዋጋ አለው አሁንም በጠራራት ፀሀይ ሰው የሚሞትበት ሀገር ናት
@peacelove467
@peacelove467 Жыл бұрын
PM Abiy did it again, crushing the old serpent
@validmerputin101
@validmerputin101 Жыл бұрын
Which one u re referring to, Abey is a devil worshiper who even Eritrea, Abey his days re numbered, the mother fucker end will be brutal just like the tyrrrant before him
@mesfinkebede2822
@mesfinkebede2822 Жыл бұрын
የአድዋ የድል በአል ለመጀመሪያ ግዜ በታላቅ ክብር ተከበረ
@haronzulal4182
@haronzulal4182 Жыл бұрын
መጪው አመት በሰላም ያድርሰን ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነበር ደሞ ምን አይነት ቀልድ ነው ይሄን እያዪ መረበሽ እረ ዛሬን ያየ ሰው አይለመደውም ክብር ለጀግናው መከላከያ እና ፌዴራል ፖሊስ
@muluken1476
@muluken1476 Жыл бұрын
Did they say “protect and serve”? Who are you protecting? Why you kill civilians in the church?
@alulasecond
@alulasecond Жыл бұрын
አንድ ክልል ሙሉ በኤርትራ: ግማሽ ጎንደር በሱዳን እንዲሁም በሚጢጥየዋ ደቡብ ሱዳን ሳይቀር ድምበር አስድፍሮ እዚህ ከተማ ውስጥ ይፈነጥዝል😢
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
ስላም ይህን በዓል በተመለከተ መከላከያው እንዲህ በስለጠነና ባመረ ሁኔታ አከብሮታል ንገር ግን ፅንፈኝች አገር አፍራሾችና የኢትዮጵይ ጠላቾች ዩትዩበሮች ጨርቃችውን ጥለው እያበድ ይገኛሉ
@احمداحمد-م6ل7ط
@احمداحمد-م6ل7ط Жыл бұрын
ሀገሬ እንደዚህ ጠንካራ ስትሆን በጣም ደስስ ይላል
@huiejebeu7eiejebebeheuei
@huiejebeu7eiejebebeheuei Жыл бұрын
ምን ይሰራል መንግስት በአብዛኛው የሀገሪቷ ክፍል ማዘዝ ካልቻለ
@enathager920
@enathager920 Жыл бұрын
EMEYE MENELIK IS A KING AND HERO NOT ONLY FOR ETHIOPIA BUT ALSO FOR THE ENTIRE BLACK PEOPLE THE ARMY SHOULDN'T STAND WITH DICTATORS AND OPPRESSING, KILLING, SLAUGHTERING INNOCENT ETHIOPIAN ELDERS, MOTHERS AND CHILDREN THE ARMY SHOULD STAND WITH THE ETHIOPIAN PEOPLE #ENOUGH IS ENOUGH #STOP THE GENOCIDE # NO MORE OROMUMA BELEGENA PARTY (OLF), TPLF AND ETHNIC BASED POLITICS IN ETHIOPIA
@getahunendalamaw7837
@getahunendalamaw7837 Жыл бұрын
ክብር ለነፃነታችን ሲሉ አድዋ ላይ ለተዋደቁት ጀግኖቻችን ታሪክ የማይሽረው አሻራና እርሾ ለአሁን ትውልድ አስቀምጠው አልፈዋልና እግዚአህቤር ይስጥልን::
@ashagirebirhan8619
@ashagirebirhan8619 Жыл бұрын
ይህ ትሪት ለራሳ ለህዝቧ መጨረሻ ታሪት ነው እየሞተ የለው በራሷ መንግስት እና የመንግስት ደጋፊወች ናቸው
@teklie-zi7df
@teklie-zi7df Жыл бұрын
Long live for Ethiopia
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 Жыл бұрын
እሯ በል አንተ ሰው ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው
@ethiolove8626
@ethiolove8626 Жыл бұрын
Wow proud to o be Ethiopian 🇪🇹🌹🙏
@Yojokatube
@Yojokatube Жыл бұрын
መኪና ካነሳቸው ኘካፕ እኔም ነበረኝ የመኪና ሰልፍ አይደል
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
wera tentese tbliqci sermuxa👺👹👎
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 Жыл бұрын
ይህ ለድሃ ሀገር በጣም ውድ ትርኢት ነው። ማን ሊከፍለው ነው? የማን ዕዳ ነው? የኢትዮጵያ ህዝብና መጭው ትውልድ!!!
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc 9 ай бұрын
One Ethiopia It's something we have in common as brothers and sisters.
@EastAfrican918
@EastAfrican918 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሆዝብ ፈጣሪውን ብቻ ነው እሚፈራው
@chcj5908
@chcj5908 Жыл бұрын
መከላከያችን የጀግኖች መፍለቂያ ነው ሁሌም እንኮራባችሁዋለን እንኳን ለጥቁር ህዝቦች መመኪያና መከበርያ ለሆነው የአድዋ በአል አደረሳችሁ
@fEschHsxbhr
@fEschHsxbhr Ай бұрын
Bergene Hoyiso ❤
@nikodimosgetchew6539
@nikodimosgetchew6539 Жыл бұрын
በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምእራብ ያላቹ ፅንፈኞች እስኪ ትንሽ ተቃጠሉ
@haymanothayliemariam8916
@haymanothayliemariam8916 Жыл бұрын
እሽ የተወረረውን የኢትዮጵያ ድንበር መቼ ነው ነፀ የምታወጡነ! ለማንኛውም ሚንልክ ዛሬም ንጉስ ነው!!
@estifff
@estifff Жыл бұрын
ገደል ግቡ አብይና የአብይ አለቅላቂዎች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@mengistugalcho2782
@mengistugalcho2782 Жыл бұрын
These wonderful armies are the true sons of their forefathers of Adowa. No more separation of Ethiopian victory from Ethiopian army.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 88 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 27 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18