"ሰማዩ የእኛ ነው" - ኢፌዴሪ አየር ኃይል Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 177,014

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 432
@BirukBekele-e6s
@BirukBekele-e6s 3 ай бұрын
አገሬ ላይ ያለኝን ተስፋ በ1000% ነው የጨመራችሁት በእውነት እንደ ድሮ ተማሪ እጅ በደረት እንደሚባለው ሆኜ ነው የጨረስኩት እንባዬን ነው ያመጣችሁብኝ በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@amelfuad4384
@amelfuad4384 Жыл бұрын
አንበሶች የኢትዮጵያ ሕዝብ አለኝታ እና መከታ ናችሁ እንኮራባቹሐለን ጀግኖች ኢትዮጵያዊ መሆኜ ያኮራኛል ሐገራችንን እና ህዝባችንን ፈጣሪ በበረከቱ ይዳስስልን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@aterera1047
@aterera1047 Жыл бұрын
ፈሳም ናቸው።
@amenamen4499
@amenamen4499 Жыл бұрын
የኦነግ መከላከያ ነው ።
@Addis0749
@Addis0749 Жыл бұрын
@@aterera1047 መሃይም ደደብ
@wamanuel5741
@wamanuel5741 Жыл бұрын
መከላከያን የሚሰድብ ሰው ደንቆሮ አህያ ባንዳ ነው። I love my country Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@firaolbeharu
@firaolbeharu Жыл бұрын
​@@amenamen4499 አዎ ነዉ እኛም የኦሮሞ ልጆች ደስ ብሎናል besu
@tgybrhuhhuu4931
@tgybrhuhhuu4931 Жыл бұрын
ሰማዩ የእግዚአብሔር ነዉ
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 Жыл бұрын
ምን ለማት ነው ??ስለበራሪዎች መስሎን ፕሮግራሙ እነደው ሰው ነገር ቢያልቅበት አይወድም ከእግዚአብሔር ጋር ምንአገናኘው !!!!
@yosefsisay4878
@yosefsisay4878 Жыл бұрын
😂😂
@adonayforsido5718
@adonayforsido5718 Жыл бұрын
I’m proud of Ethiopian Air Force!!! Any time every where Ethiopia First!!! God bless my country Ethiopia!!!
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 11 ай бұрын
hii kk
@LailaLila-h4p
@LailaLila-h4p 2 ай бұрын
ማሸአለህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sied592
@sied592 8 ай бұрын
በራስ፡ህዝብለይ፡እንዳያዝንብብን፡እጂ፡ጥሩ፡ነው፡ዝግጂቱ
@aaronbetir2765
@aaronbetir2765 Жыл бұрын
በጣም ፡ ድንቅ ፡ ብቃት ፡ ነው ፡ በርቱ።
@anisjibril6351
@anisjibril6351 Жыл бұрын
The only documentary that's worth watching from EBC, kudos to the production team.
@abrahman3845
@abrahman3845 Жыл бұрын
በጠም በጠም አስደናቂ ስራነው የሳረቹት በርቱ ጀግኖቻችን ኪዚ ያባለጠ እንጠብቀለን🇪🇹🇪🇹💪💪
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 Жыл бұрын
WE PROUD
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
ድል ለአማራው ህዝባዊ ሃይል ፋኖ።
@AkAs-n9p
@AkAs-n9p 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
ዋው እስከመጨረሻው ድረስ ተከታትያለሁ እጀግ በጣም የሜያኮራ ነው እናንተ ቀን ከሌት እረፍት ሳይኖራችሁ ኢትዮጵያን ከጠላት የምትጠብቁ የቁርጥ ቀን ልጆችዋ ለናንተ ምንም ቃል የለኝም እኮራለሁ ኢትዮጵያዌ ነኝ ብዬ ክራሁባችሁ ከብር ለመከላከያ ከብር ለአየር አይላችን ከብር ለጀግናው ለትንታጉ መሬ ዶከተር አብይ ይህ ሁሉ መደራጀትና ይህ ሁሉ አይል በሱ ነው እድሜህን እረጀም ያድርገው አላህ ይጠብቅህ ጀግናው
@JOJOJOJO-lq2oe
@JOJOJOJO-lq2oe Жыл бұрын
ሁሌም በእናንተ እንኮራለን የሀገር መከታ የህዝብ አለኝታ ጀግኖች ❤❤❤❤💪💪💪ኢትዮጵያ ለዘላለም ታፍራና ተከብራ ትኑር
@yesusenay
@yesusenay 7 ай бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ በርቱ
@marwanmarwanmezo
@marwanmarwanmezo 3 ай бұрын
I am not against Ethiopia but write the Ethiopian and Egyptian air forces
@AkeTamesgen-mh7yj
@AkeTamesgen-mh7yj 4 ай бұрын
Ethiopian National anthem: የዜግነት ክብር በ ኢትዮጵያችን ፀንቶ ታየ ህዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት በእኩልነት በፍቅር ቆመናል ባንድነት መሰረተ ፅኑ ሰብዕናን ያልሻርን ህዝቦች ነን ለሥራ በሥራ የኖርን ድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ቅርስ ባለቤት የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ህዝብ እናት እንጠብቅሻለን አለብን አደራ ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ። 💚💛❣️ Respect for citizenship is strong in our Ethiopia; National pride is seen, shining from one side to another. For peace, for justice, for the freedom of peoples, In equality and in love we stand united. Firm of foundation, we do not dismiss humanness; We are people who live through work. Wonderful is the stage of tradition, owners of a proud heritage, Natural grace, mother of a valorous people. We shall protect you we have a duty; Our Ethiopia, live! And let us be proud of you!❤❤
@malakuamadeamadegichamo450
@malakuamadeamadegichamo450 Жыл бұрын
የዳቡብ ኢትዮጵያ ልጅ ሁሌም በኢትዮጵያዊናት ስላምየምን እናሱ ብባዙ ጡሩ ነው
@biniamhussen-qs6jg
@biniamhussen-qs6jg Жыл бұрын
ዋው አየር ሀይላችን ያኮራል💪👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc 10 ай бұрын
ሰራዊታችን እጅግ ኃያል ነው
@marwanmarwanmezo
@marwanmarwanmezo 3 ай бұрын
​@@FikreSelasiébezabih-oj9vc I am not against Ethiopia but write the Ethiopian and Egyptian air forces
@yusufomer657
@yusufomer657 Жыл бұрын
ኢትዮጲያ ሐገሬ ሁሌም የምመኝልሽ ጠላቶቺሽ ጠፍተው ሰላምሽንና እድገትሽን ነው
@amenamen4499
@amenamen4499 Жыл бұрын
የኦነግ መከላከያ ነው ።
@tareyads5906
@tareyads5906 Жыл бұрын
Incredible! I am proud of my Country Ethiopia 🇪🇹
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
ድል ለአማራው ህዝባዊ ሃይል ፋኖ።
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
ድል ለአማራው ህዝባዊ ሃይል ፋኖ።
@EngidaZewdie
@EngidaZewdie Жыл бұрын
Dedeb wusha. Your thugs lost.
@TOM-ng7fq
@TOM-ng7fq Жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ነው የተደመምኩት በአገሬ ልጆች ኮራው
@BijoBijo-u9x
@BijoBijo-u9x 2 ай бұрын
@SA-gn7ie
@SA-gn7ie Жыл бұрын
መከላከያ የኢትዮጵያ አለኝታ ክበሩልን ገና ብዙ እናያለን
@aterera1047
@aterera1047 Жыл бұрын
የኦሮሞ አለኝታ በል! በቅርብ እናፈትሳቸዋላን
@sarademeke99
@sarademeke99 Жыл бұрын
ጎበዞች የኢትዮጵያ ሕዝብ ብርቅ ልጆች ናችሁ።
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤
@mleinternationalW
@mleinternationalW 10 ай бұрын
Despite our differences in race, religion, and political views, we are all part of one Ethiopian family. For thousands of years, we have lived together, intermarried, and woven our lives together. The love for Ethiopia that shines on the faces of these soldiers and pilots never fails to bring a smile to my face. We all carry love for Mother Ethiopia in our hearts; all we need now is forgiveness between brothers and sisters.
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc 10 ай бұрын
ሰራዊታችን እጅግ ኃያል ነው
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 Жыл бұрын
ክብር ለአየር ኃይላችን ክብር ለመከላከያ ሠራዊት
@faysal_tahir.2045
@faysal_tahir.2045 Жыл бұрын
Wow keep going proud of guys
@mesud2453
@mesud2453 Жыл бұрын
አብቹ | ጅግና🎉🎉❤❤
@nejahussen5808
@nejahussen5808 Жыл бұрын
አለህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@temesgentadwos1634
@temesgentadwos1634 Жыл бұрын
ሁሌም በእናንተ እንኮራለን ጀግኖች ይመቻችሁ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
Thanks so much the Heroes Ethiopian people National AiR Force 😮 and then Long Live Our mom Country Ethiopia .
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Жыл бұрын
Many thanks to the Ethiopian military leaders! 🪖 You made us proud!
@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ
@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ Жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ ሰራዊት 💚💛❤️🫡
@aterera1047
@aterera1047 Жыл бұрын
ለኦሮሞ ሰራዊት በል
@astarkachew1703
@astarkachew1703 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት አድርግልን
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 Жыл бұрын
ለምን ???ምን አርገናል አኛ ከዓለም ሕዘብ የተለየ????
@susubeintbaba54
@susubeintbaba54 4 ай бұрын
👏👏👏💪💪💪💪👍👍
@teruneshray9966
@teruneshray9966 Жыл бұрын
That was amazing, and proud of you all great seeing⭐️⭐️⭐️⭐️ . Bravo 🇪🇹👏👍 One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed ✌️☝️
@DavidBeyene-w8s
@DavidBeyene-w8s 3 ай бұрын
Ethiopia is the king I love Ethiopia forever no matter what
@wubitji3349
@wubitji3349 Жыл бұрын
በጣም ድስ እግዚአብሔር ከእናንት ጋር ይሁን ሰላም ለእናት ሀገሬ 🇪🇹
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Жыл бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
ታሪክ ታሪክን ይደግማል እናመስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ የ አየር ሐይል እንቅልፍ የለም ኢትዮጵያውያን ከእግዚአብሔር ጋር ጠብቋት ። Duty is responsiblelety.
@amenamen4499
@amenamen4499 Жыл бұрын
የኦነግ መከላከያ ነው ።
@abdulmuhsinkemal314
@abdulmuhsinkemal314 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ💪
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc 10 ай бұрын
ሰራዊታችን እጅግ ኃያል ነው
@filimonaabu1984
@filimonaabu1984 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹 🙏🕊
@danielkefyalew6737
@danielkefyalew6737 Жыл бұрын
WE ARE READY FOR 2022 NATIONAL ✈🛩🚀🛰 VISION⏲
@jemahm2000
@jemahm2000 Жыл бұрын
Bravo Ethiopian Air force !!
@ethiorich9324
@ethiorich9324 Жыл бұрын
That's my country Ethiopia ✊.
@TayyibMBilal
@TayyibMBilal Жыл бұрын
አንበሶች ኢትዮጵያ ሕዝብ አለኝታ 🇪🇹💪🙏
@ethioFikir_GizeTube
@ethioFikir_GizeTube Жыл бұрын
Excellent 👏👏👏💪🇪🇹💪
@አስማቢንትኑሪ
@አስማቢንትኑሪ Жыл бұрын
ሠማዩስ የአላህ ነው አላህ አይል ይስጣቹ
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Жыл бұрын
We are so proud of you!,
@mesaybasha
@mesaybasha Жыл бұрын
💪✊wedefit💪💪
@T00186
@T00186 Жыл бұрын
34:18 When I was a 3rd grade, I got in to this hangar where I saw multiple MiG-21's and 23's were laying around with their fuselage. Now, To see them in their original blue colors have left me in awe. Respect to Ethiopian Government.
@firaolbeharu
@firaolbeharu Жыл бұрын
ሀገር ወዳድ መከላከያቺን 🎉🎉
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
I'm Former Ethiopian people National Naval forces I'm never forget At that time the Heroes Ethiopian people National AiR Force 😮
@moxmoss4785
@moxmoss4785 Жыл бұрын
Our Hero..! Proud of Ethiopia..!😍❤❤❤👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@aymana1552
@aymana1552 Жыл бұрын
መሸ አሏህ አሏህ ለአለም ተምሰልት የርገቹህ ጀግኖች አልሀምዱሊላህ ቀሪዉንም በሰለም በዲል የኑረቹህ በሀገሩ ኢድገት የመይደሰት ከለ ተከነንቦ መልቀስ መብቱ ነዉ።።።። ግኒ 1ሰዉ አትበድሉ በደል አይጠቅምም በዘር በሀይመኖት አትበድሉ በርቱ ተበረቱ ኢቶ አሏህ ሰለም የርግሽ
@devidkifle7629
@devidkifle7629 Жыл бұрын
Good job God bless Ethiopia 🇪🇹
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t Жыл бұрын
❤❤❤የሆነ ጭምጭምታ ሰምቼ ነው የአማራ ብልፅግና ውስጡን ይፈትሽ ምስጦች አሉና ❤❤❤❤❤????????????????????
@mekonnengeremew
@mekonnengeremew Жыл бұрын
Proud, satisfaction, appreciation! Press forward our indomitable Lions!!!...
@amdemichaelkifle2835
@amdemichaelkifle2835 Жыл бұрын
🙏God Bless Ethiopia🙏
@Amlkoworship
@Amlkoworship Жыл бұрын
ጀግኖች እኛ ደግሞ እንፀልይላችዋለን❤🎉❤🎉በርቱ
@sbtob
@sbtob Жыл бұрын
የምለው አድ አገር ብቻ ይኑር ህዝብ እየተጎዳ ነው እድገታቹህ ደስ ይላን የህዝቡ ጉዳይስ ምን ይሁን ጎዳና ወዳቂው በዛ
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 Жыл бұрын
የእገራችን የእምዬ ኢትዮጵያ ጀግኖች ኮራንባችሁ ስጦታዬን ተቀበሉኝ💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌷🙏🏽🌷🌷💗💗💗💗💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥✌🏽
@hailelleultesera8643
@hailelleultesera8643 Жыл бұрын
Despite all the politics this is kind of inspiring 😜
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Жыл бұрын
Yes, indeed, the sky is ours, and Abay is our blood!
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 Жыл бұрын
Proud 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
🎉🎉🎉 Congratulations 😢 yes Duety is responsiblelety Thnkes so much The Heroes Ethiopian people people prime menester Dr Abiy Ahemed.
@زهرايمام
@زهرايمام Жыл бұрын
የሰማዩየኛነትይቅርና ሀገራችን እድትሻሻል ለምታደርጉት ትጋት ጎበዞች ቀጥሉበት ሀገርወዳድመስሉ ሀገር አጥፊዎችን መቱበት
@robelmoh
@robelmoh Жыл бұрын
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም ,My Proud country, Ethiopian Defense Force 🛩👏✊🟢🟡🔴
@Christian333_ephi
@Christian333_ephi Жыл бұрын
ጀግኖቻችን!!!! እንኮራባችኃለን!!!👏👏👏
@sisaykebede7367
@sisaykebede7367 Жыл бұрын
I am impressed! 🎉
@mumuye5
@mumuye5 Жыл бұрын
በጭባጫ ፈሪ አማራ ጀግና ነው አይፈራችሁም ከሰማይ በላይ እግዚአብሔር እንዳለ እወቁንፁህ ደም አፈሳለሁ ካልክ ፍርድህን ታገኛለህ
@longliveethiopia581
@longliveethiopia581 Жыл бұрын
mumu mumu🤣
@mumuye5
@mumuye5 Жыл бұрын
@@gemiye.gemiye1832 ስንት ተከፍሎህ ነው ቅጥረኛ
@tsegaamlak2278
@tsegaamlak2278 Жыл бұрын
Mnew fetari yamara bcha new Alk Arfo kenore fano manm Aynekawm Edehzb Atarg
@threefourhundred8306
@threefourhundred8306 Жыл бұрын
ጄብዛ ቆምጬ 🤣
@samiabera7894
@samiabera7894 Жыл бұрын
ግምት
@paulkey6505
@paulkey6505 Жыл бұрын
Proud of you 👍
@gigilemma6133
@gigilemma6133 Жыл бұрын
Ethiopian Air Force Aim High 🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc 10 ай бұрын
ሰራዊታችን እጅግ ኃያል ነው
@3zfurniture1346
@3zfurniture1346 Жыл бұрын
በርቱ የእኛ ኩራቶች
@tsedaltedi
@tsedaltedi Жыл бұрын
ሰማዩማ የእግዚአብሔር ነው
@YosefErikiboo-kb2dq
@YosefErikiboo-kb2dq Жыл бұрын
Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 I love you so much ♥ ❤ 💖 💗 💓 my beautiful Ethiopian 😍 ❤ ♥ 💖 💗
@ባህሩአረጋ
@ባህሩአረጋ Жыл бұрын
የሰማይ አምላክ ለዚ ድፍረታችሁ በአማራ ህዝብ እጅ ይጥላችኋል የጊዜ ጉዳይ ነው
@Ewunetadaily
@Ewunetadaily Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናችሁ ነው!
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
ትክክል ጀግኖቻችን በደማችሁ በአጥንታችሁ የምታቆይዋትን ኢትዮጵያ ማንም መሐይም ስማችሁን ቤያጉድፍም ለኔ ከብሮቼና ማአረጉቼ ናችሁ ምንግዜም አከብራችዋለሁ ከቆራጡ መሬዬ ከዶከተር አብይ ጋር ከብር ለመከላከያ ከብር ለአየር አይላችን ከብር ለዶከተር አብይ ሳሉት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@habtamudejene899
@habtamudejene899 Жыл бұрын
I am very very very proud of you our hero air force staff!! And my great appreciations goes to the Ethiopian Air Force Command Lieutenant General Yilma Merdassa for his valuable command and on time decision as well as heart felt aspiration for loving and protecting Ethiopia from any enemy!! God bless you !!
@TheDefersha
@TheDefersha Жыл бұрын
ሰማዩ የእግዚአብሔር ነው። ታይታኒክን ያየ በአፈር አይጫወትም።
@FikreBezabih
@FikreBezabih Жыл бұрын
Nous sommes puissant haut Ethiopie fière d'être Africa ❤️
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 Жыл бұрын
ሃገሬ ኑሪልኝ !!!
@redasirak5608
@redasirak5608 Жыл бұрын
በደርግ ጊዜ አየር ሀይል በትምህርት ቤት ፈተና በማቅረብ ይመለምል ነበር ፈተናውን አልፌ ለምርመራ ደብረዘይት ገባሁ ከዛ ወንድሜ ከአንድ ቤት 2 ሰው እንዴት ይገባል ብሎ እንድወጣ አስደርጎኛል። በጣም የምወደው መስሪያ ቤት ነበር። በርቱ ወደ ድሮ ስሙ መልሱት እናንተን የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘመናት ሲዘክራችሁ ይኖራል። ይመቻችሁ
@riyadhmenza9333
@riyadhmenza9333 Жыл бұрын
"The sky is ours"(The sky is only for strong person"✈️✈️✈️✈️
@EzanaWolde
@EzanaWolde Жыл бұрын
Only for the strong
@dejenealemu6547
@dejenealemu6547 Жыл бұрын
ይህ መከላከያ በአማራ ሕዝብ የተከፈተውን ጦርነት አስመልክቶ ለማስፈራራት የተሰራ የአንድ ወገን መከላከያ ነው እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ አይደለም
@habviral22
@habviral22 Жыл бұрын
😂😂😂😂 አያ ሽንቶ 😂😂😂
@bahredintube5743
@bahredintube5743 Жыл бұрын
አላማ ብስ አማራ😁😁😁
@Natan12887
@Natan12887 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 proud proud
@derejenegatu151
@derejenegatu151 Жыл бұрын
እናንተ በምትከፍሉት መስዋዕትነት ነው አገር ጸንታ የምትቆመው❤
@habajabahabahaja2040
@habajabahabahaja2040 Жыл бұрын
ሰማዬ ፈጣሪ የፈጠረው ነው የማንም አይደል😮😂
@Sk-dy7zz
@Sk-dy7zz Жыл бұрын
Good job🎉
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አይር ሃይል ከማንም በፊት የተመሰረተ የምንኮራበት የኢትዮጵያ ኩራት ነው ነበርም እንዛ ጥንባታም ቅማላሞች መተው እስካበሳበሱት ጊዜ ድረስ አሁንም ጀግኖቻችን ወደቀድሞ ቦታው ከዛም በለይ እያዘመኑት ስለሆነ እንኮራለን እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ለዘላለም ትኑር !!!!!!
@Black-2024
@Black-2024 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ክቡር ጠ/ሚር ዶ/ር አብይን ፣ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን ፣ ሌ/ጄነራል ይልማ መርዳሳንና መላው የሀገር መከላከያና የአየር ኃይል አባሎችን ይባርክ ፣ ይጠብቅልን። ኢቲቪ ደግሞ ምርጥ #1ኛ የሆነ ዶክመንተሪ ፊልም ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን። ዛሬ በህይወት የሌለውና "በቀድሞው አየርኃይል" በተዋጊ አብራሪነት በሱማሊያ ጦርነትና በሰሜኑ የሀገራችን ጦርነት ተሳታፊ የነበረው አባቴ ምነው ይሄንን ቀን ቢያይ ኖሮ ብዬ ተመኘሁ። ዘላለማዊ ክብርና ምስጋና ከጥቂት ቀናት በፊት በሞት ለተለዩን ታላቁ የኢትዬጵያ አየር ኃይል ጀግና አብራሪ ብ/ጄነራል ተሻለ ዘውዴ
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 Жыл бұрын
በሀገሬ በተለይም በመከላከያ ተቋሟቿ ይበልጥ የኮራሁበት የተመካሁበት ቀን ነው እናመሰግናለን
@aterera1047
@aterera1047 Жыл бұрын
መከላከያ ሰራዊት የለም። የኦሮሞ ሰራዊት ነው ያለው
@amenamen4499
@amenamen4499 Жыл бұрын
የኦነግ መከላከያ ነው ።
@solomonhagos8812
@solomonhagos8812 Жыл бұрын
ቂጥህን ገልቦ ሚያርድህ የኛ የኦሮሞ መከላከያ ነዉ ወደህ ነዉ ምታከብር ተገደህ እንጂ
@Monarchist-Party-of-Ethiopia
@Monarchist-Party-of-Ethiopia Жыл бұрын
@@solomonhagos8812 ፋኖ በቅርቡ ይቆጣጠረዋል ።
@Monarchist-Party-of-Ethiopia
@Monarchist-Party-of-Ethiopia Жыл бұрын
ከወያኔ ጋር በተደረገው ጦርነት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተዋጊዎች በትራክ ተጭነው ከትግራይ አስከ ደብረ ሲና ሲመጡ ምንም ማድረግ ያልቻለ አየር ኃይል ።
@mulualemdadi6017
@mulualemdadi6017 Жыл бұрын
Good job ❤❤❤❤🎉 🎉🎉
@አሐል19
@አሐል19 Жыл бұрын
ሰማይ ዙፋኑ ምድርም መረገጫው የሆነው ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር ነው። ርእሱ ቢስተካከል በተረፈ ለአየር ኃይላች ን 👏
@abdurezaqhaji8737
@abdurezaqhaji8737 Жыл бұрын
የ ቁርጥ ቀን ልጆች
@cookout3554
@cookout3554 Жыл бұрын
Good job Bertu, but the background classic music is annoying! I can’t even finish the video!
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 Жыл бұрын
ሰማይ የናተ ከሆነ ምድሩ የፋኖ ነው
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w 8 ай бұрын
Long Live END🙏_Proud Air Force🇪🇹💪
የአየር ኃይል ስልጠና ለጋዜጠኛ?!
29:04
EBC Entertainment
Рет қаралды 27 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
የሰኔ ግርግር  - Yesene Girgir Full Amharic Movie 2022
1:44:08
"በራሪ ነብር"  Etv | Ethiopia | News zena
37:27
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН