"ከእዳ ወደ ምንዳ"ታላቁ ትርክት - ክፍል አንድ

  Рет қаралды 89,058

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 349
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 Жыл бұрын
የሰላም ጥሪው የጀመረው ዛሬ አይደለም ገና የኢትዮጵይን ባንዲራ ሲረከብ ሲሆን ፀንቶ የጠበቀው መሪ እንደግለሰብ ካልተሳሳቱኩ አብቹ ብቻ ነው:: እኔ እራሴ ኡፍ ያልኩበት እርሱንም ባልጠላው ያኮረፍኩበት ግዜያቶች አሉኝ:: ስለጥልቅና ብሩህ አእምሮህ እግዚአብሔር ይባረክ:: thank you prim minister.
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 Жыл бұрын
Many thanks our excellent PM doctor Abiy Ahmed
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 Жыл бұрын
አብቹዬ እግዚያብሔር ብርታቱን ጤንነቱን ጥበቡን ይስጥህ! እንዲሁም እረጅም እድሜ ከጤናም ጋራ ከነመላው ቤተሰብህም ፈጣሪያችን ይስጥህ! ልሰጥህ እምችለው ስጦታዬ አንተን መመረቅና ላንተ መፀለይ ብቻ ነው። አንተ ምስራቅ አፍሪካን ልታስከብር የተፈጠርክ ጀግና ነህ። እንዳንተ አይነት ልጅ በርከት ቢል አፍሪካን ዮናይትድ እስቴት ኦፍ አፍሪካ ታደርጓት ነበር። አሁንም አንተ ውስጥ ያለው አቅም ያንን ማድረግ እሚችል ነው።
@girummatiwos3057
@girummatiwos3057 Жыл бұрын
From Great leader great teaching. stay blessed our gift
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር አብይ ሁሉም ሰው እንዳንተ ቅን አስተሳሰብ ቢኖረው ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር አሁንም በአንተ ጥሩ ምክርነትና አስተማሪነት ሁሉም ሰው የገባው ይመስለኛል ሀገራችን ለብዙ ሀገር ትምህርት ትሆናለች ድሀ ናችሁ እያሉ የሚሉን አሉ በጣም ንቀት ያለባቸው በኛ በኢትዮጵያኖች ላይ እነሱ ግን አንተ እንዳልከው ዝናብ እንክዋን የሌለበት ሀገር መሆኑን እኔ እራሴ ስላለሁበት እመሰክራለሁ ይሄን ለማያውቁት ኢትዮጵያዊ ያን እንዲያውቁ በመናገርህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ያክብርህ ሀገራችንን ዘላቂ ሰላምን ይስጣት አሜን ።
@temesgenmendera6049
@temesgenmendera6049 Жыл бұрын
Very Noble, Constractive and transitional idea, hope your audience and your people learn from this presentation. Keep it up PM Abiy Ahmed, and God Bless you, God Bless Ethiopia!!!
@gemechismekonnen2343
@gemechismekonnen2343 Жыл бұрын
Be blessed your excellency we most Ethiopians lagged at least 100 years behind of the civilization you are entertaining.we simply rush to curse discrediting the precious gift of God that is our mind.
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 Жыл бұрын
ህዝቤ ሆይ ንቃ በዘር አትባላ ልዮነታችን ውበታችን ነው ኢትዮጵያ ለሁላችንም የምትበቃ ሰፊ አገር ናት የኛ ህዝብ ግን ሁሌም ጥሩ የሚሰራን ሰው በሂወት እያለ አያመሰግንም ሲያልፍ ግን እሱ እኮ ጎበዝ ሰው ነበር ይላል እውነትም ይሄ በሽታ ነው 😂አቢቹዬ ባለ ምጡቅ አእምሮ ባለቤት ፈጣሪ የበለጠ ጥበብ ይስጥህ 🙏🙏ጀግናዬ በርታልኝ💪💪❤❤❤
@danielgemechu2739
@danielgemechu2739 Жыл бұрын
I think now we must open our eyes!!! Please support our PM!!! I know he is a human being!!
@amanisak8551
@amanisak8551 Жыл бұрын
We Eritreans need a leader like Abiy. Wonderful speech and I really admire his way of explaining unity in diversity. I will use his speech when teaching my students on ethnic diversity.
@hailenteklen
@hailenteklen Жыл бұрын
His position is " head of a big Nation" , but he tries to give a lecture for Parlament members. What a shame is this ,are they illiterate people ?
@seait840
@seait840 Жыл бұрын
@@hailenteklen እውቀት አልባ የሆኑ ሰዎች አዋቂና እውቀትን ይጠላሉ ምክንያቱም ስለማይገባቸው ነዉ አብቹ እውቀትን የተቸረው ከላይ ነዉ ያስቀናል አይደል
@MisginaFire
@MisginaFire Жыл бұрын
​@@hailenteklenqscitdsx66😢ź,k
@Wendmu-h7b
@Wendmu-h7b Жыл бұрын
​@@seait840ተው እንጂ😏😏😏 ሃገርን በዘር እያባላ ነው ጅውቀት? እከክ
@seait840
@seait840 Жыл бұрын
@@Wendmu-h7b ከእውቀት አልባዎች የመጀመሪያው ነኝ ብለህ ሪፖርት ማድረግህ ነዉ 😂😂
@AjaibNasir-x8r
@AjaibNasir-x8r Жыл бұрын
Thank Allah for giving you strong talent and appoint him as the Father of the country
@TesfayeGetachew-hw9xi
@TesfayeGetachew-hw9xi Жыл бұрын
This speech should be distributed in a print. It is very important.
@maverickpost8894
@maverickpost8894 Жыл бұрын
Abiy Ahmed the visionary leader!!!!!!
@MA-zf3re
@MA-zf3re Жыл бұрын
I’m lucky to be alive and see this kind of leadership for ETHIOPIA. It’s a privilege to have you as a prime minister. Long live ABIY AHMED!!!
@MillionBezabhe
@MillionBezabhe Жыл бұрын
አብያችን በዘመነ ኢትየጵያ ወሳኝ ድንቅ አርቆ አሳቢ ትሁትና ቆራጥ መሪ እግዛብሔር ጤናህን ይስጥልን ለሃገራችና ስለምታስፈልጋት ሰወች ምንም ቢሉ ምንም በማይናወጠው ድንቅ ብቃትህ ኢትዮጵያን ስለምታሻግራት
@ragabkr
@ragabkr Жыл бұрын
Excellently Presented the way to make a difference in Ethiopia development. God Bless You.
@sintayehubeyene6463
@sintayehubeyene6463 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይርዳህ ከጎንህ ያሚያፈርስ እንጅ የሚገነባ የለም ሁሉም አስመሣይ ነው
@Elizabethurga
@Elizabethurga Жыл бұрын
ተወዳጁ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብቹ ለኢትዮጵያ ና ለኢትዮጵያውያን የሆነ ምቹ❤❤❤❤❤❤❤ ሺህ አመት ንገስ።
@NatyKippe
@NatyKippe Жыл бұрын
ክቡር ጠቅላይ ሚንስተራችን እንወዳሃለን
@AmenZemedkun-b2w
@AmenZemedkun-b2w Жыл бұрын
ድንቅ መሪ አቢቹ በሚገባ ተምረናል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@mouna6099
@mouna6099 Жыл бұрын
እናማሰግናለን. አብቹ. የጋባው. ሳምቶ. ይቃያርባታል. ልቦና. ይስጠን. አረ ሕዝቤ. ተማላስ. ያለ ፍቅር. ሳላም. የላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 Жыл бұрын
Well don Dr, Abey, yor lecture of tody is constructive, genuine and progresive, Your speech of last week has provoked many Eritreans because it was abused in the media by those who want to disrupt the positive relations breetween Eritrea and Ethiopia.
@Jesusontop2023
@Jesusontop2023 Жыл бұрын
That is fantastic Grand narration sir God Bless you.
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ ምርጥ ምርጥ ትምሕርት ነው ምርጥ አመራር ነው ለሐገራችን የመጨረሻ ጠቃሚ ንግግር ነው በተግባር የሚውልበት ዘዴ ይፈጠር ይሕች ንግግር ለየዞኖችና ወረዳዎች ይሰራጭ በሁሉም ቋንቋ ይቅረብ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@yisehakdesalegn8215
@yisehakdesalegn8215 Ай бұрын
you are great leader #1 Abichu our leader
@bereketabebe4187
@bereketabebe4187 Жыл бұрын
ዋው ባለ ብሩህ አዕምሮ አብይ❤
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
❤በዘመነ አብይ ፍንድቅ❤ በሰመን በደቡብ በምዕራብ በምስራቅ ሰላም ይሁን ኢትዮጵያ ❤
@binyam3098
@binyam3098 Жыл бұрын
ይሄን እየሰሙ እንኳን መንደርተኛ ሀሳብ የሚጽፍትን ጨለምተኞች ሳይ ተስፍ ቆርጣለሁ
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ Жыл бұрын
ተስፉ አትቁረጥ ሎተሪ ቁረጥ
@helinamengstu8247
@helinamengstu8247 Жыл бұрын
ጆቴ ቄሮ
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 Жыл бұрын
አብቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ። አንቴ ብዙ ትጥራለህ ነገር ግን በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ጤናማ አይደሉም። እኔ እስካሁን ድረስ በእርስዎ አመራር ተስፋ አልቆረጥኩም። በርታ!!
@seait840
@seait840 Жыл бұрын
አብቹ ንጉሳችን ጥበብ እውቀት መረጋጋት አስተማሪነት ታጋሽነት በአምላክ የተቸረህ የታላቁዋ የታሪካዊቷ የአንዲት ኢትዮጵያ መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 አብቹ ኢትዮጵያን ለ10000 ዓመት ይምራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@theuniverse5205
@theuniverse5205 Жыл бұрын
The man is brilliant waiting for part 2
@GirmaKn
@GirmaKn Жыл бұрын
እግዚአብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ
@tigabnehshimelis539
@tigabnehshimelis539 Жыл бұрын
ባንተ ዘመን ተፈጥሮ ባንተ እንደመመራት የሚያስደስት ነገር የለም፡፡
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail Жыл бұрын
በየቀኑ መነገር ያለበት ❤ የሰው አመለካከቱ ወደ ንጹህ ህሊናው እንዲመለስ ሁሉ ጊዜ ይቅረብ
@bultiitakilee8664
@bultiitakilee8664 Жыл бұрын
thank you Docter! real speach
@bogaleoda6331
@bogaleoda6331 Жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ !!!
@brehayilegiyorgis6891
@brehayilegiyorgis6891 Жыл бұрын
THANK DR ABIY ,
@TakeleGirma-p7l
@TakeleGirma-p7l Жыл бұрын
May God withyou
@ubahrage4759
@ubahrage4759 Жыл бұрын
great our pm
@KalidKalusha
@KalidKalusha Жыл бұрын
እረ እንንቃ ኢትዮጵያዊያን እባካቹ አላህ ስለወደደን ይሄን መሪ ሰጠን እኮ:ቆም ብሎ ማሰብ ብቻ ሳይሆን ምን ላይ ቆመን እያሰብን እንደሆን በጥልቀት አስበን እንንቃ :ከዚ በላይ እንዴት ይነገረን :አባታችን እድሜ ይስጥክ አላህ እያወቁ የታመሙትን በችሎታው ያግራል አሚን ::my hero ,our African pride minister Dr.Abiy Ahimed it is smart presentation exactly you see the gab b/n this idea through the country ,especially among the the d/t cabinet ,thank you again b/c of taking measures for national building skill gab towards this agenda.
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Жыл бұрын
ካድሬ😅
@sqr_asd_qrsh
@sqr_asd_qrsh 10 ай бұрын
🇺🇲🗽 👞🇪🇹👞👨🏿👞
@abushabu8352
@abushabu8352 Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው።መግሪብ ሰግዶ ደመረ ሊለኩስ የሚሄደው ኢትዮጵያ ነው።🙏
@ismailseid367
@ismailseid367 Жыл бұрын
አዲሱ ጀኔረሽን ላይ ከትምህርት ቤት ጀምሮ ስራው ይቀጥል እንቅልፋሙን መሪዎች ወይም አስተዳዳሪዎች በስልጠናው በየጊዜው ይቀጥል
@gebremichael890
@gebremichael890 Жыл бұрын
የብዙ ችንቅላት እንደ ምስር.. ማለቴ እንደ ጤ ፍ ያነሰው በዘርኘት, በንቀት, በጥላቻ, በክፋት በምቀኝነት, በነገር እንደ አሳማ ብንበላ እንደ ሲባጎ አቅቸችሆ ያስቀረን አስተሳብ ነው.. አሁን የምንከፍለው ዋጋ የማነነታቼን ውጤት ነው.. የክቡር ጠ ሚ ነ lecture ብንተገብረው.. እሱ ያ ርገው አያርገው. ትውልድ ግን እናደንበታለን
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
I like his confidence ❤❤
@seventhdayadventistchurchg2843
@seventhdayadventistchurchg2843 Жыл бұрын
we support our PM for Ever !!
@gethab2306
@gethab2306 Жыл бұрын
Thank you!
@SIYAMREGNSHURAHAWAS
@SIYAMREGNSHURAHAWAS Жыл бұрын
best leader forever
@edentadesse5014
@edentadesse5014 Жыл бұрын
Abchuu you talk what is in my heart♥️🙏
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 Жыл бұрын
Well done 👏 God 🙌 🙏 PM Abey 🇪🇹 🙏 👏
@messikemekuria9373
@messikemekuria9373 10 ай бұрын
❤ወይኔ እንደሱ ሁኑልን ይችን ሀገር እናድናት ብሄራዊነትላይ ትኩረት እንስጥ
@buzebuze-y1i
@buzebuze-y1i Жыл бұрын
የኔ ጀግና
@alinuredin1801
@alinuredin1801 10 ай бұрын
ከኢደሐ ዊደኸ ሚደሐ ማለቲ ከቀረን ቀጠል ትልቅ አሠተሚሮት ነወ አቢቹ አለሐ ይጠብቅሕ
@mohammedhassen6112
@mohammedhassen6112 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ am proud for you Long live abichu
@testeshome5847
@testeshome5847 Жыл бұрын
ን ጉ ስ ሆይ ሺህ አመት ንገስ
@anngreen3106
@anngreen3106 Жыл бұрын
Preaching Gospel
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 Жыл бұрын
I see the power of narration for the next generation. Wakeup!!
@MakonneAssefa
@MakonneAssefa Жыл бұрын
Dr abye ahemde when i die my hart loves you,
@bilalhussein5294
@bilalhussein5294 Жыл бұрын
whatever who hating on you they surprise because you are the most intelligent man what is generation Ethiopian people which is they never see people like you human man human being like you the most successful man in the most intelligent person you are keep pushing my brothe
@alemutolesa3091
@alemutolesa3091 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን አዲስ የፈጣራት መሪ
@SIYAMREGNSHURAHAWAS
@SIYAMREGNSHURAHAWAS Жыл бұрын
Best leader
@kiruhailu
@kiruhailu Жыл бұрын
Collect data, forgive, create a common goal. Well presented. We need to review the current constitution and make sure we have a new constitution that the people accept and willing to die for it.
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ሕገ-መንግሰት ሁለተኛ መፍጠር አትችልም አንዴ ከተፈጠረ ለምሳሌ መኪና ተፈጥሯል ሁለተኛ መፍጠር አትችል ፈረንጅኛ እችላለሁ ብለህ የማታቀዉን አታወራ የፈደራል ኢትዬጵያ መሰራች አባታችን መለሰ ዜናዊ ሕግ-መንግሰት ሰጥቶናል እንዴት ሌላ ሕገ-መንግሰት ትፀፋለህ አንዴ ከተፃፈ በኃላ ፍቅር እሰከመቃብር አንዴ ትፅፎዋል ደግመህ መፃፍ አትችልም አዎ ሌላ መፅሐፍ መፃፍ ትችላለህ ግን ፍቅር እሰከመቃብር ማለት አትችልም ሕገ-መንግሰት እንደገና መፃፍ አትችልም ማሻሻል ትችላለህ ግን ሕገ-መንግሰቱ አትሰረቅ ካለ እንዴት ነዉ ይህንን የምትቀይረዉ መፀሐፍ ከቁድሰ ትክክል አይደለም እንጀ ደገና እፅፈዋለሁ ማለት አትችልም
@tadeledeme
@tadeledeme Жыл бұрын
Great
@Milsmek
@Milsmek 11 ай бұрын
Indeed, UNITED ETHIOPIA 🇪🇹
@asfawaynalem5294
@asfawaynalem5294 Жыл бұрын
በዙሪያህ ያሉት በሙሉ የሚሰሙ እና የሚሰራ አእምሮ ያለው ሰው የለም አንተ ትናገራለህ ትደክማለህ እንጂ ከዚያ ሲወጣ የነገርከውን ትቶና ረሰቶ ወደ ሚናገረው ቋንቋ ውስጥ ገብቶ እኔ ሰው ነኝ ማለትን ትቶ የኔ እኔ እንዳህ ነኝ ማለት ይጀምራሉ አባራቸው
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 Жыл бұрын
ዉይ እንደዉ ምን ላደርግህ ምትደንቅ እኮ ነህ አቡናኮ ምትናገረዉን እዉነት እየሰማዉ ከመደም ዉጪ ምን እላለዉ❤❤❤❤❤❤
@oromiyamedicinenet4652
@oromiyamedicinenet4652 Жыл бұрын
Fantastic !!!
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 Жыл бұрын
ውይ ጉድ እባክህን አትጥፋ አስተምረን መሪያች ብዙ የተኛ አለ እናመሰግናለን ንቅ ህዝቤ ሆይ
@dubaidubai-pq3wb
@dubaidubai-pq3wb Жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን አብይ እወድህ ነበር ጠላሁህ አማራን አሰቃየህብኝ
@Black-2024
@Black-2024 Жыл бұрын
🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ 💚💛❤️
@romanadenew7202
@romanadenew7202 Жыл бұрын
አሁንም እምላኬ እንደሊባኖስ ዝግባ ጤናህን ያለምልምልህ እሜን
@Gundanfilms
@Gundanfilms Жыл бұрын
ኑረው እስቲ ሳክሳም
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Жыл бұрын
Good narration flow like a river keep its level from until it comes torrential flooding!
@ayalgirma
@ayalgirma Жыл бұрын
our hero
@abramu2004
@abramu2004 Жыл бұрын
special one.
@MakonneAssefa
@MakonneAssefa Жыл бұрын
You Drive africa the rightee waye,,,,,, know the africa realised
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 Жыл бұрын
🎉ትርክትን ለለውጥ እና ለእድገት የሚጠቀሙ ህዝቦች ብልሆች ናቸው
@Hsen-o6y
@Hsen-o6y Жыл бұрын
ገን የሰው ቅንጭላት አለህ
@Tbebu2815
@Tbebu2815 Жыл бұрын
ውሸታሙ ኣብይ😢 ዛሬ የሚለዉ ነገ የማይደግመው ኣብይ😢 መደመር ብሎ 1 ሚልዮን ህዝብ የሚቀንስ ወንጀለኛ ከቶ ሊታመን ኣይችልም 😢😢😮
@AberaZewde
@AberaZewde Жыл бұрын
furmaannii biyya kana grand narration qofa irrattii waligaluutu ce'uumsaa biyyaa kana saffisisuu danda'aa.
@bekelech-4029
@bekelech-4029 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tekledulla3765
@tekledulla3765 Жыл бұрын
አውነት ነው የማንም ጀግንነት ለኢትዮጵያ ብልጽግና ካልሆነ ዋጋ የለሌው ክትር ታርክ ሆነው ይቀራል
@mohafirsa2535
@mohafirsa2535 Жыл бұрын
Abbichuu ammasi Rabbi ilmii dabalee sif hakeennu hamtuu irra siiha'eeguu umuurii gutuu bitii amiin
@gigilemma6133
@gigilemma6133 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ብቸኛ ተስፋ ታላቁ መሪያችን ሁልጊዜም ካንተ ጋር ነን🦾🇪🇹🦾
@ashenafimulugeta7189
@ashenafimulugeta7189 Жыл бұрын
ብሄርተኝነት መጥፎ ነው ይለናል ታድያ ባለፉት አምስት አመታት የአብይ መንግስት ዘረኝነቱን አበዛው እንጂ አልቀነሰውም ምክንያተቱም ድብቅ አላማው ስለሆነ በማንነታቸው የተገደሉና የተፈናቀሉ ምን የህል እንደሆኑ ቤቱ ይቁጠረው
@nebexblack
@nebexblack Жыл бұрын
Sinekabet temari yastemeral
@girmabeyenesahle132
@girmabeyenesahle132 Жыл бұрын
የሚሠራው ሥራ ዘር የማይለይ ነው÷ ዘወትር ሃሳቡ ለኢትዮጵያውያን ነው÷ ሁልጊዜ ዝማሬው አንዲት ኢትዮጵያ ነው÷ ይህን ሰው ዘረኛ ማለት ለምንድነው? ይሉኝታ ይኑረን ትርፉ ትዝብት ነው÷ ብንተባበረው እንደየአቅማችን÷ ብንፀየፋቸው ክፋት ተንኮልን÷ በፍቅር በንኖር ልባችን አስፍተን የልባችን ክፋት ምሬት ባያሰተፋን÷ ኃብት ዕውቀታችንን ብናስተባብር÷ ዕድገታችን ፈጥኖ ይከሰት ነበር÷ አባቶች ምከሩ ፀልዩ አማኞች ÷ የማይመለሰውን ገስፁ ታላቆች÷ ሠርቶ የሚያሠራ አግኝተናል መሪ÷ ልበሰፊ ታጉ በርጋታ መካሪ:: ተባብረን እንርዳው ዳር ያደርሳልና÷ ጌታን በማመስገን ልባችን ይፅናና::
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Жыл бұрын
Alkerebehm yhen teret ehn lezreyocheh lesmaygeza bltegna keget partyh astemre DillllllLeFANO 💪💪💪🙏⛪❤️❤️
@ethiopiawitnegn5174
@ethiopiawitnegn5174 Жыл бұрын
Fano !!!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Жыл бұрын
The poll. Everybody supposed to know war is bad, death is bad, killing us bad, everybody wants to live under normal circumstances . Mr. Prime minster your primary duty is administrative duty, finding solutions to all Ethiopian citizens .. you should be having time for this lecture. What do people say, understand , see in you , how is Ethiopian perceived in your current administration, etc. the Ethiopian people deserve respect and justice !!! The rule of law and justice for all. God help Ethiopia and it's people !!!
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail Жыл бұрын
ንስሀ እንግባ ሁላችንም ከሥራችን እንመለስ ❗️❗️❗️ ትንቢተ ኤርምያስ 13 23፤ በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? በዚያን ጊዜ ክፋትን የለመዳችሁ እናንተ ደግሞ በጎ ለማድረግ ትችላላችሁ። 24፤ ስለዚህ እንደሚያልፍ እብቅ በምድረ በዳ ነፋስ እበትናቸዋለሁ። 25፤ ረስተሽኛልና፥ በሐሰትም ታምነሻልና ዕጣሽ የለካሁልሽም እድል ፈንታ ይህ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር። 26፤ ስለዚህም የልብስሽን ዘርፍ በፊትሽ እገልጣለሁ እፍረትሽም ይታያል። 27፤ አስጸያፊ ሥራሽን፥ ምንዝርናሽን፥ ማሽካካትሽን፥ የግልሙትናሽንም መዳራት በኮረብቶች ላይ በሜዳም አይቻለሁ። ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ወዮልሽ! ለመንጻት እንቢ ብለሻል፤ ይህስ እስከ መቼ ነው?
@assefamolla3700
@assefamolla3700 Жыл бұрын
በፍቅር መኖርን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማብራራት ከንቅት ይቆጠራል:: ህገ መንግሥትተብየውን ወረቀት ቅደደው::
@yirgashewabekele2089
@yirgashewabekele2089 Жыл бұрын
👌👌👌👌💚💚💚💚
@chemereemiru12
@chemereemiru12 Жыл бұрын
ምናለበት ሰው መሆንና መስራትን በመስበክ ብትጠመድ ብሔርተኝነትን ባታተኩርበት የትሻለ ሰው ትሆን ነበር
@DawitDamekee
@DawitDamekee Жыл бұрын
,
@alemayehuwoubishet2555
@alemayehuwoubishet2555 Жыл бұрын
but all these narrations are not well addressed at region and the lower structures of Prosperity Party. please start from grassroot( Kebele) to enhance prosperity at large. most of cebines are double standard
@tigabnehshimelis539
@tigabnehshimelis539 Жыл бұрын
አንተን የሚጠሉትኮ ስብዕናህ ልቆባቸው ሊያውቁህና ሊረዱህ ባለመቻላቸው ነው፡፡
@yahyaamahammd1857
@yahyaamahammd1857 Жыл бұрын
Abiyi ahamadi jagana rabini sibirahadha batu
@MrChambalala
@MrChambalala Жыл бұрын
አቢቹዬዬዬዬዬዬዬ
@MammeMas
@MammeMas Жыл бұрын
Abbichuu Abbaa malaa dhalootaatu siintola atinu,iifjaalala guduunfaa galaatolaa ta,eenutajaajila
@muhden3594
@muhden3594 Жыл бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@dr.eliasgizaw3358
@dr.eliasgizaw3358 Жыл бұрын
Be love each other is another thing Ethnicity is another thing. Identity is your personality. Can we mix oil and water with each other? They can't be soluble to each other! I respect everyone for his humanity but I debate his negative ideology!
@mustafamohammed7484
@mustafamohammed7484 Жыл бұрын
It is possible if there is a will
@HayiluuGirmaa
@HayiluuGirmaa Жыл бұрын
That is fantastic Grand narration sir God Bless you. YOUR BRAVE
🛑 እጅግ ተወዳጅ የእመቤታችን ልደታ ማርያም መዝሙሮች ስብስብ
1:12:42
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4,2 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 43 МЛН
"ታላቁ ትርክት" - ከእዳ ወደ ምንዳ (ክፍል-2)
54:49
ከትዳር በፊት ለፍቅር እጅ አትስጡ!
1:29:06
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4,2 МЛН