ሚድሮክ- "የከተማ ውስጥ ከተማ" - መሐመድያ ቪሌጅ - የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ምዕራፍ 2 ክፍል 19 | Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 72,653

EBC

EBC

10 ай бұрын

ሚድሮክ- "የከተማ ውስጥ ከተማ" - መሐመድያ ቪሌጅ - የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ምዕራፍ 2 ክፍል 19 | MIDROC Investment Group - Season 2 EP 19 | Etv | Ethiopia | News • ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሚያስገነባው የመሐመድያ ቪሌጅ የግንባታ ሂደትን የሚያስቃኝ ፕሮግራም #MIDROC #ebc #etv #News
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Пікірлер: 129
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 10 ай бұрын
ይህንን መልካም ነገር ያፈለቃውን አዕምሮ እግዚአብሔር ይባርከው ። እንደዚህ ዓይነት ለሀገር የሚጠቅም ከፍተኛ ሥራ በኢትዮጵያውያን ሲሰራ ማየቱ ራሱ የሚያኮራ ነውና ፣በርቱ!!!
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 10 ай бұрын
እንዲህ ነው ሙስሊሙም ካቶሊኩም ኦርቶዶክሱም ፔንጤውም አድቤንትስቱም ሁሉም እንዲህ ከድሮም ጀምሮ ልማት እንዲህ እያመጣ ሀገሩን መገንባት ሲገባው ኦሮሞ አማራ ትግሬ ወይም ብልፅግና ትጵኤልኤፍ ኦነግ ምንትስ እየተባለ ጊዜ ፈጀን ሼክ አልአላሙዲንን ፈጣሪ ይባርካቸው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ::
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 10 ай бұрын
እንዲህ አይነት የልማት ዶክመንተሪ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በርቱና ቶሎ ጨርሱት
@Tirhaka666
@Tirhaka666 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ah6121
@ah6121 10 ай бұрын
Me too!
@almazali4784
@almazali4784 4 ай бұрын
🌹🌹🌹
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
እኔም
@Askwold2593
@Askwold2593 10 ай бұрын
በርቱ የሀገሬ የኢትዮዺያ ውድ ልጆች
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 10 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጣቹ።
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 10 ай бұрын
አላህ ያግዛችሁ
@Tirhaka666
@Tirhaka666 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tirhaka666
@Tirhaka666 10 ай бұрын
AMEEEN🙏 ❤❤❤❤
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
አሚን
@bedewi
@bedewi 10 ай бұрын
የብልፅግና ውጤት ነው አላህ ይጨመርበት።
@tarikumesfin6479
@tarikumesfin6479 10 ай бұрын
አቢቹ ገና ብዙ ነገር ይሰራል። ሰላም ላገራችን ይዉን
@almazali4784
@almazali4784 10 ай бұрын
እውነትም እድለኞች ናቺው እዚሂ ኢትዮዺያ ውስጥ ኮንስትራክሺን መስራታቺው እድል ነው 👍👍👋❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selam-lehegera
@selam-lehegera 10 ай бұрын
በርቱ ሰላም ብልጽግና ለሀገራችንንንንን
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 10 ай бұрын
ከብልጽግና ጋር ወደ ፍት ገና በራሱ በኢትዮጵያ ልጆች ታአምሪ እናያለን ክበሩል በፖለቲካ የተጠሜዳችሁ አንሰማችሁም ለሀገሬ መልካም ወገኖቸ አለሉ ❤💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤️👍
@Tirhaka666
@Tirhaka666 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tirhaka666
@Tirhaka666 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tirhaka666
@Tirhaka666 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tirhaka666
@Tirhaka666 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tirhaka666
@Tirhaka666 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 10 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ አልቆ እንድታዩ
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 10 ай бұрын
ይህ ግንባታ ግዙፍ እንደመሆኑ ፡ ያለ ቻይና ባለሙያ እርዳታ በስኬት ከተጠናቀቀ ኢትዮጵያ የደረሰችበትን የግንባታ ደረጃ በቂ ማሳያ ይሆናል። በርቱ
@DawitGebru
@DawitGebru 7 ай бұрын
Hats off for MIDROC for making such an investment in this challenging time. And I hope the realestate will be affordable for the local population.
@aymana1552
@aymana1552 10 ай бұрын
ለሀገረችን ሚጠቅም አሏህ የርገዉ
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 4 ай бұрын
Masha Allah ❤❤
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Ай бұрын
በርቱ በርቱ አሏህ ያግዛችሁ
@alreemalmarzouqi1514
@alreemalmarzouqi1514 Ай бұрын
ዋው 👍👍👍👏👏👏🌹🌹🌹🌹
@mikekefale4099
@mikekefale4099 3 ай бұрын
ለሰራተኞች ኣደጋ እዳይደርስባቸው ያደረጋችሁት መስፈር በጣም ነው የስደሰተኝ ኣመሰግናለሁ ኣንድ ሰው ማጣት በኣደጋ ቀላል ኣይደለም በተለይ ራሱን እና ቤተሰቡን ኑሮ ለሚታገል ሰው
@hanhn7623
@hanhn7623 10 ай бұрын
ጎበዞች.በርቱ
@birukkifle4990
@birukkifle4990 6 ай бұрын
The future is bright with DrAbiy and Medroc
@kiyarina
@kiyarina 10 ай бұрын
Wonderful ETHIOPIA.
@yonatanhailu5068
@yonatanhailu5068 3 ай бұрын
አገሬ ከተማይ እሰይ እመሪ አብቢ በዱባይ ከመቅናት ወደ የራስን ማድነቅ
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 4 ай бұрын
በጣም ደስያለኝ ፒያሳ ላይ ለአመታት አጥሮ ያስቀመጠው መሬት ለቁም ነገርና ለታሪክ መዋሉ ነው
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
አይ ይህቺ መርዘኛ ምላሰሸ፤ አትርሺ እህትሸ ሳወዲ እንደምትሰራ አንቺ የሳዉዲ ዜጋን ሰትበድይ እነሱ ደግሞ በተራቸዉ ሚሰማር ያገቡልሀል የዛን ግዜ እንዳታለቅሰ
@bestsongs7689
@bestsongs7689 3 ай бұрын
whatever happening positive things at this time is , Dr, Abiy's leader style perfection
@tyreliouszukarious2582
@tyreliouszukarious2582 10 ай бұрын
wedefit with PM Abiy Ahmed Wedefit !!
@user-qb4vb1pj5v
@user-qb4vb1pj5v 6 ай бұрын
የጫከ ፕሮጄክትና ይህ ሰጠናነፐቅ አ.አ አበባ እዉነትም አበባ ትመስላሌች ቨርቱ.!!
@ethiodire8953
@ethiodire8953 10 ай бұрын
በርቱ ድል ለኢትዮጲያ መከላከያ ድል ለብሄር ብሔረሰቦች💪🏾
@kmchannel7649
@kmchannel7649 10 ай бұрын
በረቱልን አግራችን ሁሌም ከፈ ትብልለን
@abubekerabubeker9070
@abubekerabubeker9070 9 ай бұрын
Good job medroc
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fadeelafadeela9061
@fadeelafadeela9061 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 10 ай бұрын
❤❤❤
@khalidahmed394
@khalidahmed394 10 ай бұрын
ማሻአላህ ስሙ ራሱ ❤ሙሐመዲያ❤ ምርጥ ስም
@hanhn7623
@hanhn7623 10 ай бұрын
wwwwwwww.በርቱ
@user-ho2yp2mu9v
@user-ho2yp2mu9v 10 ай бұрын
መቼነው ምዝገባ የሚጀመረው
@kasimmuzemil3153
@kasimmuzemil3153 10 ай бұрын
ለደሃ አይሆንም 😢
@e_k_r_a_m_
@e_k_r_a_m_ 24 күн бұрын
Inshallah serten habtam enonalen projectu eskiyalk ❤😍
@mustefayehya4026
@mustefayehya4026 10 ай бұрын
👍🏻
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
ማሻ አላህ እንዴት ደስስስስስስ ይላል ዋው ውስጤን ደስ የሚል ሀሴት ነው የተሰማኝ 😊
@sewmehone1736
@sewmehone1736 10 ай бұрын
ስሙ አካታች መሆን አለበተሰ፤አንድን እምነት የሚያንፀባርቅ ነው።ለምን መቀድሞ ስሙ መቻሬ ተብሎ ሁሉንም ከያካትትም????
@khalidahmed394
@khalidahmed394 10 ай бұрын
ይሄ እኮ የሚገነባው በሸክ አሊ አላሙዲን ነው የሚድሮክ ባለቤትም እሳቸው ናቸው የእሳቸው እምነት ደግሞ❤ 👉እስልምና ነው ሙሐመዲያ ደግሞ በእስልምና እጅግ በጣም የተወደደ ስም ነው በዛው የእስልምናም መገለጫ ነው ከተማው በጣም ደስተኞች ነን ሙስሊሞች እናንተም መጥታቹ መገልገል ትችላላቹ ግን መገለጫው እስልምናን የሚያስተዋውቅ ነው ከስሙ ጀምሮ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
@@khalidahmed394ተንቀዠቀዥክ አላህ ይሰብርህ አደብ ይስጥህ
@46Bono
@46Bono 2 ай бұрын
እየሱስ ልደታ ተክለሃይማኖት ወዘተ ያሉ ሰፈሮች አካታች ያልሆኑምበት ምክንያት አብራራልኝ
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
ዥልጥ ከዚህ ከፍ የለ መሰብ አትችልም ደነዝ
@zainbshamba1901
@zainbshamba1901 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiyarina
@kiyarina 10 ай бұрын
Did you know that Ethiopia is the first country that welcomed MUSLIM REFUGEES FROM SAUDI ARABIA.🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌱🌱🌱🌱. 🕋
@Etswitch12
@Etswitch12 10 ай бұрын
wow hagere kezi belay yegebashal
@bogalebekele5180
@bogalebekele5180 Ай бұрын
ዋናው የብልጽግና የ3-ወራት የስራ አፈጻጸም ሂደት ካልተመሳሰለ ባይጀመር ቢቀር ገንዘብ አለ ፕሮጀክት ማቀድ አለ አፈጻጸም ተጀምሮ መቅረት ...ጠባሳ ይፈጥራል መሐመዲያ የማይለወጥ ከሆነ ...የመልካም አፈጻጻም /Goodwill /ተቃራኒ ቆመቀር አካሄድ እንዳይኖር ጥንቃቄ !!! በዝግጅት ፣በአቅም ችግር አይገጥምም ካልሆነ አዳነች አቤቤ አሉ መፍጠር ፣መፍጠን....የስራ ባህል ለውጥ + ዋዋዋ ማስታወቂያ ብቻውን ...ተግባር አይሆንምና !!!
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Ай бұрын
Talk to me bout the quality of your mini city?🤔
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa 10 ай бұрын
Bartu
@SamuelgasheKabato-hf9jh
@SamuelgasheKabato-hf9jh 4 ай бұрын
በነገራችን ላይ ሜድሮክ የውጪ ካምፓን ነው÷ የመንግስት ነው ወይስ የግል ድርጅት እባካችሁ የሚታቁ መልሱልኝ
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
ሰልክ ቁጥርህን እና ሰምህን ፃፍልኝ መልሱን እነግርሀለሁኝ
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 10 ай бұрын
ወጣ ብላቹ ለምን ኣትሰሩም? ለምን ኣገሪትዋ በእኩል ኣታሳድጉም? እናንተ ኣዲስ ኣበባ ገንቡ😊ህዝቡ ከመላው ኢትዮጵያ እየተንጋጋ ቀዬውን ትቶ ይምጣ 😊 እድገት ማለት የሄ ነው 😮ጎበዞች
@m.y.m401
@m.y.m401 10 ай бұрын
lemayet gwagwaw yemr
@yh4es
@yh4es 10 ай бұрын
አሸባሪው ፋኖ ኢትዮጵያ እንዲህ እያደገች ነው ቅዠታችሁን አቁሙና ለልማት ራሳችሀን አዘጋጁ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 10 ай бұрын
በትክክል ከነ ደጋፍዎቻቻው ወደ ገራ ❤❤️
@tyreliouszukarious2582
@tyreliouszukarious2582 10 ай бұрын
very true
@matusala8322
@matusala8322 10 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው የመረጃ ምንጭ መቆለፍ አልቻላችሁም ክክክክ የመንግስት ፕሮፖጋንዳ የሚያዳምጠው እሱና ካድሬው ብቻ ነው 😂
@yh4es
@yh4es 10 ай бұрын
@@matusala8322 ስሚ/ማ እኔ በግሌ ምንም ችግር የለብኝ በተደላደለ ሀገርና ኑሮ ነው የምኖረው አይደለም አብይን የኸያኔን መንግስቴ አላውቀውም ግን ስለዛ ደሀ ህዝብ አስባለሁ ይጨንቀኛልም ይሄ ሀገር ከተበታተነ መግቢያ የለህም
@benjami4359
@benjami4359 10 ай бұрын
@@yh4esአንቺ ደልቶሽ ልጅሽ ወይ ወንድሞችሽ አልታረዱ እውነትሽ ነው ስትበጠረቂ እና አሸባሪው ፋኖ ስትይ ። እናት አባት ወንድም እህት ልጅ የታረዱባቸው አማራ ሃዘን ማላገጥ አስቀያሚ ነገር ነወ ልጅሽ/ህ ታርዳ የዛኔ ነገሩ እንዴት እንደሚመር ታዩታላቹ፥ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነወ የተባለው 😏በጥራቃ በየቀነ እስ 300 አስክሬን ሲቀበር የት ነበርሽ/ ክ። ከአረጆች ጋር ስታርጅ ስታሳርጂ የከረምሽ ይመስላል ኮመንትሽ
@Zelazella1
@Zelazella1 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ እያደገች ነው
@israeldegaga371
@israeldegaga371 Ай бұрын
please don’t plant palm, which is brining drought ..
@user-cb8ck4xp4r
@user-cb8ck4xp4r 10 ай бұрын
የሚበረታታ ስራ ነው ግን ሁሉን ያሟላ መንደር ነው ቢባልም በሚያሳዝን ሁኔታ አንድም የእምነት ተቋም የለውም ለምን🤔 መልስ እንፈልጋለን
@benjami4359
@benjami4359 10 ай бұрын
ለሙሴሊም ኦርቶዶክስ እና ፖሮቴሴታንት እምነት ተቋም ለሶስቱም ከሆነ አሆ ያው መስኪድ ብቻ ከሆነ ግን የሙስሊሞች መንደር ብቻ መሆኑን ያስመሰክራል ማለት ነው። ሰውየው እንደዛ ቢያደርግም በገንዘቡ ስለሆነ ባለቤቱን ይመለከታል ግን ያወ የሙስሊሞች መንደር ይሆናል ተቀቃሚዎቹም መሙስሊሞች ብቻ ይሆናሉ 🤷‍♂️
@khalidahmed394
@khalidahmed394 10 ай бұрын
​@@benjami4359😂😂ሙሐመዲያ ተብሎ ቤቴክርስቲያን ያምርሃል😂😂ይሄ እኮ የሚገነባው በሸክ አሊ አላሙዲን ነው የሚድሮክ ባለቤትም እሳቸው ናቸው የእሳቸው እምነት ደግሞ❤ 👉እስልምና ነው ሙሐመዲያ ደግሞ በእስልምና እጅግ በጣም የተወደደ ስም ነው በዛው የእስልምናም መገለጫ ነው ከተማው በጣም ደስተኞች ነን ሙስሊሞች እናንተም መጥታቹ መገልገል ትችላላቹ ግን መገለጫው እስልምናን የሚያስተዋውቅ ነው ከስሙ ጀምሮ
@khalidahmed394
@khalidahmed394 10 ай бұрын
😂ሙሐመዲያ ተብሎ😂 ቤቴክርስቲያን ያምርሃል ይሄ እኮ የሚገነባው በሸክ አሊ አላሙዲን ነው የሚድሮክ ባለቤትም እሳቸው ናቸው የእሳቸው እምነት ደግሞ❤ 👉እስልምና ነው ሙሐመዲያ ደግሞ በእስልምና እጅግ በጣም የተወደደ ስም ነው በዛው የእስልምናም መገለጫ ነው ከተማው በጣም ደስተኞች ነን ሙስሊሞች እናንተም መጥታቹ መገልገል ትችላላቹ ግን መገለጫው እስልምናን የሚያስተዋውቅ ነው ከስሙ ጀምሮ
@benjami4359
@benjami4359 10 ай бұрын
@@khalidahmed394 ሰርቶ ሊሸጠው ሊያከራየው መሰለኝኮ፥ ከመረቁ ይቅርብኝ ከስጋው ስጡኝ ዓይነት መገልገል ትችላላቹ አልክ። አስቂኝ ነው እንደዛ ካረገ ክርስቲያኖች መገልገልም እዛ መገበያየትም ይተውታል እንጂ 😏😏 የማይመስል ለሚስትህ አትንገር ነው የተባለው የሙስሊም መንደር ከሆነ ክርስቲያን ምነን ነው ሚገለገለው እዛው እርስ በራሳቹ ተከራይታቹ ገዝታቹ ተገበያዩ እኔጂ 🤷‍♂️
@hooahooa6181
@hooahooa6181 10 ай бұрын
ስሙ ለምን ሁሉንያካተተ የምትሉ የሚገነባው ባለሀብቱ ሸክአላህሙዲንነው በስሙ መግስትአያገባውም
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 10 ай бұрын
ማን ሊኖርበት ነው የሚሰራው ለአረቧች ለመሸጥ እንጂ ለኢትዮጵያውያን አስባችሁ አይመስለኝም ለማንኛውም ስሩትና የሚኖርበትን ፈጣሪ ያውቃል !!!
@e_k_r_a_m_
@e_k_r_a_m_ 24 күн бұрын
Serto habtam mehon yechalal 🎉
@josephelias3480
@josephelias3480 3 ай бұрын
Mejemeria sertachiew asayun...zim bilo meleflef tiqem yelewum. Mikniyat atabzu. Min yadergal 100 amet lemegenbat qertifo kebela?..atrachiew quch bilachew eyeseran naw malet kebad wushet naw
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 10 ай бұрын
Do we know the exact percent of the construction progress despite the propaganda... I mean the documentary for the time being.... the news story is not balanced because they didn't never talked about or got the chance to talk about human made problems they faced for a year as well as their progress totally...we need the same documentary after 6 years to prove it is not propaganda as Eagle Hills... who ate poor people alive even beyond its gates......................................
@Ethiopia_oromia
@Ethiopia_oromia 10 ай бұрын
This is not propaganda it's not being built by government it's by the richest man of Ethiopia and second richest man of africa alamuddin
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 10 ай бұрын
That is what I said...let us hear about their up and downs in real time
@Tirhaka666
@Tirhaka666 10 ай бұрын
If anyone asks us a question, you immediately say I'm Ethiopian, but why are you now hoping for bad things about our country, my brother?😧😬🤔😢😢
@ah6121
@ah6121 10 ай бұрын
This is a private company. It is non of your business to know % completed. Did you pay them for you to say this is a propoganda? I know you are those amahara extremist complaining everything without giving anything. You can't live complainning your whole fucking life. Don't stress yourself for everything. Just relax bro.
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 10 ай бұрын
@@Tirhaka666 I totally do not understood your words, you may misunderstood me.
@ephremteferra7266
@ephremteferra7266 10 ай бұрын
Before you finished, don't talk too much, please 😊
@abazash9502
@abazash9502 10 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@hanhn7623
@hanhn7623 10 ай бұрын
በርቱ.ኢትዮ.ኤርትራ.ወደፊት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abdulrezak939
@abdulrezak939 10 ай бұрын
የተጀጀረ ግንባታ ብቻ ነው የምናየው እስኪ ሳትለፈልፉ ጨርሱና እሳዩንአደይ አበባ ስታዲዩም አላቹን ዶክመንተሪሰራቹ ግን ወፍ የለም ህዳሴ ግድብ አላቹ አሁንም ወፍ የሉም ኮይሻ አላቹ ወፍ የለም ችግኝ አላቹ የተተከሊት ደረቁ ግርግር ብቻ
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 10 ай бұрын
Fentewe bale tsehay berehane kaletayeh kekenus ayedelem yechelemeke anete nehe
@e_k_r_a_m_
@e_k_r_a_m_ 24 күн бұрын
Any updates ¿ it's a matter of time ⏲️
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Ай бұрын
🔴ሚገነባው አማራ ነው የምናባህ ሚድሮክ ነው አማራ ሚገነባው በል🔴
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 10 ай бұрын
የቅዱስ ላሊበላ ዲዛይንእንዳይሰራ እየከለከላችሁ የካባን ቅርፅ መፍቀዳችሁ የሚገርም ነው
@abderehmanmohammed6288
@abderehmanmohammed6288 10 ай бұрын
Balege le amhara belgena berku aydelem leza new be a.haranete yemafrew
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 10 ай бұрын
@@abderehmanmohammed6288 አሁን ነቅተናል ኦሮሞ አማራ እያላችሁ ክርስቲያንን አትቅም ውጭ የምታረጉትን
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 10 ай бұрын
​@@meazayoutube4345 በቁጭትህ ሙት ቅንቀናም እናተ ከእኛ እራስ ላይ መቸ ነው የምወርዱ ብሽቅ 💩
@khalidahmed394
@khalidahmed394 10 ай бұрын
ይሄ እኮ የሚገነባው በሸክ አሊ አላሙዲን ነው የሚድሮክ ባለቤትም እሳቸው ናቸው የእሳቸው እምነት ደግሞ❤ 👉እስልምና ነው ሙሐመዲያ ደግሞ በእስልምና እጅግ በጣም የተወደደ ስም ነው በዛው የእስልምናም መገለጫ ነው ከተማው በጣም ደስተኞች ነን ሙስሊሞች እናንተም መጥታቹ መገልገል ትችላላቹ ግን መገለጫው እስልምናን የሚያስተዋውቅ ነው ከስሙ ጀምሮ
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 10 ай бұрын
@@khalidahmed394 እኮ ቅዱስ ላሊበላ የሀገር ቅርስ እንዳይሰራ እየከለከለ እየገደላችሁን ከዚያም በእናንተ ብሶ እስልምና ጠል ናችሁ ማለታችሁ ይገርማል ለምን ቅ/ላሊበላ እንዳንሰራ ታደርጋላችሁ ንገሩኝ እንደናንተ ክርስቲያን ጠል አለ ንገሩኝ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Ай бұрын
⛔️ ሞት ለማይኖሩት ኦሮሙማ አፓርታይድ አብይ አህመድና ተላላኪዎቹ⛔️
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 10 ай бұрын
VICTOR FOR FANOO 🎉💪🎉💪
@Rastefarii
@Rastefarii 8 күн бұрын
GALA people sold Ethiopia to Arabs. They came to Ethiopia from Kenya 16th century now they are selling Ethiopia.
@Rastefarii
@Rastefarii 8 күн бұрын
Ethiopia is sold for UAE, Abey Ahmed Ali, ye UAE leader qitune yebedawal alu
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 10 ай бұрын
ብልጽግና ገና ብዙ ያሳየናል ከምቀኝነት የጸዳ ይህዝብ አገልጋይ
@user-op1zr8tz7s
@user-op1zr8tz7s 3 ай бұрын
ብዙ ፍዳ ያሰየናል ማለትክ ነው?
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 53 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 26 МЛН
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
58:44
VOA Amharic
Рет қаралды 9 М.
አሻራ - ዘጋቢ
36:24
AddisWalta - AW
Рет қаралды 31 М.
ከባህላዊ ወደ ዘመናዊ የወርቅ ቁፋሮ
7:36
Balageru TV
Рет қаралды 3,2 М.
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН