ጎጆ መውጫ ድራማ - ክፍል 1 - ኢቲቪ አርካይቭ

  Рет қаралды 33,064

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@Ambassel
@Ambassel 2 жыл бұрын
ጣፋጩን የልጅነት ትዝታችንን ላስታወሳችሁን እጅግ እናመሰግናለን!
@zemzembedruabdullah9206
@zemzembedruabdullah9206 9 ай бұрын
የሰው ቤት ወልውለን መሬት ከሶፋ በታች ተቀምጠን ነበር ያየነው
@koki4424
@koki4424 2 жыл бұрын
ምናለ የድሮውን ዘመን በመለሰልን አላህ 😭😭
@kiyawelwalo5525
@kiyawelwalo5525 Жыл бұрын
ጨለማው ዘመኑ ያላቹበት ነው?
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k 5 ай бұрын
​@@kiyawelwalo5525chelema ahun yalhebet ye 666 hager new
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 2 жыл бұрын
ገጠር ውስጤነ አሏህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ዙሮ መግቢያየ
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 2 жыл бұрын
ውይ አገሬ ስላምሽ ይብዛ ውይ አስቱ ከልብ ነው የምትስሩት ሁላችሁም እናመስግናልን
@koki4424
@koki4424 2 жыл бұрын
እውነት ደስ የሚል ድራማ ነው ትንሽ አሁን ያለንበትን ጭንቀት ቀነስ ያደርጋል
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ደጉ ባለ ሀገር ደስ ሲሉ ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ 💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💚💛❤😇🤗🇪🇹🤗
@EBCworld
@EBCworld 2 жыл бұрын
ክፍል 2 ሀሙስ በ10 ሰዓት በዩቲዩብ ቻናላችን ይለቀቃል! ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርገው ይጠብቁ kzbin.info
@زهرايمام
@زهرايمام 2 жыл бұрын
እሂ የቆየማ አድስ አይመስለኝም
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 2 жыл бұрын
wow,ያለፈው የልጅነት ዘመኔ ድቅን አለብኝ።ሊቭን፣ዘሙ፣አባ ይመር....
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ካየሁት በጣም ቆይቷል ግን እስካሁን ካይምሮዬ አልጠፋም።
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 жыл бұрын
ዘሙ የገጠር ድራማ ያኔ በልጅነት ደጋግሜ ነበር የማየው። የአርቲስት ችሎታው ከልካይ አድናቂ የሆንኩትም በዚህ ድራማ ነው።
@ST-ne8tt
@ST-ne8tt 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hablemekonnen9311
@hablemekonnen9311 2 жыл бұрын
እስኪ ዘንድሮ እንኳን ከአንድ ሰው ፤ የጀመሩትን መጨረስ ተማሩና አሳፍሩን 🙄! እንዳንዶች አንጠልጥላችሁን ትቀሩና 😳 ውርድ ከራሳችን!
@fetahmede991
@fetahmede991 Жыл бұрын
ዘሙ የት ና ት
@መርየም-ወ5ቸ
@መርየም-ወ5ቸ 2 жыл бұрын
ድራማ ድሮቀረ ዘሙዬ በርቱልን
@mfamillymeron
@mfamillymeron 5 ай бұрын
❤❤❤
@SaraLima-u1f
@SaraLima-u1f 5 ай бұрын
Wow wow wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamleethiopia5976
@selamleethiopia5976 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለትንም እንፈልጋለን
@freemedanalemmedanalem3802
@freemedanalemmedanalem3802 2 жыл бұрын
💚💛❤️ዬ
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 2 жыл бұрын
ምነው ድምፁ በድንብ አይስማም
@mignotzinabe7192
@mignotzinabe7192 2 жыл бұрын
አይይይይይይ ያ ደጉ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ ጥሩ ነበር ።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 жыл бұрын
ይሄን መልዕክቴን እባካችሁ ለጭርሲል አልወድም "አስቴር በዳኔ" አድርሱልኝ አስቱ የኔ ዝሆን አባክሽ አንቺ ድራማ እንጂ ፖለቲካሽ እጅጅ ያለ የከረፋ ነውና ወደ አርቲስትነትሽ ተመለሽ በሉልኝ::
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
ወላሂ እውነት ብለሻል ከትወና ወደ ፖለቲካ እየመጡ በጠበጡን
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
ትክክል አስቱን በዚህ ድራማ ለረጅም ጊዜ እንደወደድኳት ነበርኩ ኋላ ፖለቲከኛ ስትሆን አልተመቸችኝም።
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 жыл бұрын
አንት ጉማሬ ዝም በል!
@sabahaile1697
@sabahaile1697 2 жыл бұрын
Please ክፍል ሁለት ይቀጥልልን
@toybamohammed8060
@toybamohammed8060 Жыл бұрын
ባየው ባየው የማልሠለቸው
@ruhamaamanuel2945
@ruhamaamanuel2945 2 жыл бұрын
ትዝታው አለኝ እስከዛሬ
@abdiali5151
@abdiali5151 2 жыл бұрын
yelidet cake sefer lij
@azebsil7381
@azebsil7381 2 жыл бұрын
Echi konjo lij yet tefach gin
@mayamhammd1172
@mayamhammd1172 2 жыл бұрын
Weyen abeye goje zemu chrotawe kelekaye sewdachu
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 жыл бұрын
ግሩም ድራማ ነው እዩት
@aberadebash9715
@aberadebash9715 2 жыл бұрын
Ebs አጥፉት
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም 2 жыл бұрын
Abet gzi
@fetahmede991
@fetahmede991 Жыл бұрын
ፈሙ የት ጠፋች
@ሀያትነኝከዱባይ
@ሀያትነኝከዱባይ 2 жыл бұрын
ሌሽ መፊ ሶት 😳
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 17 МЛН
ባለጉዳይ   ክፍል - 1 Etv | Ethiopia | News
38:06
ፋንቱ ማንዶዬ በ ፈንዲቃ ......ትውስታችን
5:57
ሩቅ Ruqe-Tube
Рет қаралды 32 М.
ተባረሩ ያሳዝናል@NEGASHMEDIA
43:31
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
#EBCጎጆ መውጫ…ነሃሴ  21/2008 ዓ.ም
41:21