ንስሮቹ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 142,400

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 289
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf Жыл бұрын
እውነተኛ አገራዊ ፊልም ገላጭ የሆነ ኢትዮጵያ በስንት ውስብስብ ችግሮች ውስጥ እንደምታልፍና ያሉትን አደናጋሪ ችግሮቻችንን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይና የሚያከባብር ጀግንነትን +ብልሃት +አገር ወዳድነትን+አገራችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ የደረሰችበትን እረቂቅነት ትእግስት የተላበሱ ንስሮችእንዳለን ማንነታችንን የሚገልፅበት ሀገራችንን አይበገሬነትና አይደፈሬነት የሚያሳይት እውነተኛ የሀገር ከራትፊልም በማየታችን በጣም ደስ ብሎናል።
@Hana-cw6zg
@Hana-cw6zg Жыл бұрын
ልብ ያለውና አገሩን የሚወድና የሚያከብር እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሚረዳው ፊልም!!!
@firaolasefa6779
@firaolasefa6779 Жыл бұрын
Um proud of my Country. Really u can. Wow👍👏👏👏👍. Waaqayyo Biyya Keenya Nuuf haa eebisu. Ameen
@binidemissie963
@binidemissie963 Жыл бұрын
Thankyou ALL 4UR services. hats off !!!
@kiyarina
@kiyarina Жыл бұрын
PROUD OF ETHIOPIA'S SPECIAL FORCES AND THE INTELLIGENCE TEAM. YOU SAVED HUNDREDS OF LIVES AND PREVENTED CHAOS. ETHIOPIA ALWAYS WINS REGARDLESS OF THE ODDS. THANKS TO HER SONS AND DAUGHTERS. ♥️♥️💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️☮️☮️☮️☮️
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪና ሁሉም ሊማርበት ሀገሩን ከማንኛውም ሽብርተኛ ሊጠብቅ ሊያነቃቃ የሚችል አሪፍ ዶክመንተሪ ፊልም ነው እውነትም ንስሮች
@user-mt3wu2uc1l
@user-mt3wu2uc1l Жыл бұрын
ትልቁ ሽብርተኛ መንግስት እራሱ ነው
@Moneybag444
@Moneybag444 Жыл бұрын
This is Game changer for foreign countries psychology. Thank you PM.
@hundeabebe8272
@hundeabebe8272 Жыл бұрын
Ante gebthul wendme Ethiopia we
@GracefulMorningss
@GracefulMorningss Жыл бұрын
wow ምን አይነት ገራሚ ፊልም ነው።
@YoditTibebu
@YoditTibebu Жыл бұрын
Wow!!! Very impressive. Thank you to all protecting us and our beloved country Ethiopia. Keep up the good work.
@abbeyasres7994
@abbeyasres7994 Жыл бұрын
I’m so proud about this documentary. Keep doing our genius.
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏😘 ሰላም ለሀገራችን
@girmakebede7009
@girmakebede7009 Жыл бұрын
አገሬ ሁሌም ጀግና ወታደር እና ህዝብ አላት❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አማራን የሚጨፈጭፍ የኦነግ ሠራዊት ነው
@muhammedoumer5535
@muhammedoumer5535 Жыл бұрын
ጀግና መሪ ግን😢😢😢
@muhammedoumer5535
@muhammedoumer5535 Жыл бұрын
ጀግና መሪ ግን😢😢😢
@firaolbeharu
@firaolbeharu Жыл бұрын
​@@muhammedoumer5535 ወታደሩን ምመራዉ ማን ሆነና አንተ ወሸላ
@muhammedoumer5535
@muhammedoumer5535 Жыл бұрын
@@firaolbeharu meri leko enj merto ayawokem.
@ethiomerejatoday9967
@ethiomerejatoday9967 Жыл бұрын
አሪፍ ድራማ ፊልም ነው ሲኒማ ቤት በትልቁ ስክሪን ለመዝናናት ደስ ይላል።
@najjatnajjat7376
@najjatnajjat7376 Жыл бұрын
የሰሜኑ ሕግ ማስከበር ለመንግስት ስልጣን ብሎ እንጂ ሀገር ወዳድ ሁኖ አይደለም እኔ ግን በጣም አዝናለሁ ወላሂ ለስልጣን ብለው በሰሜኑ ጦርነት ላለቁ የድሃ ልጆች ያሳዝናሉ
@amirtemam
@amirtemam Жыл бұрын
Thank You for Your service. all our patriots .
@JMCH555
@JMCH555 Жыл бұрын
Well done my beloved country security men and women 🙏😊
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 Жыл бұрын
ሀገር የሚኖረው እምነት ሲከበር ነው
@አብደሏህነስሩ
@አብደሏህነስሩ Жыл бұрын
አላማቸው ሰራዊቱ ሞራል ሰተው ሙስሊሙ ኡማ ሊያስገድሉ ነው አላህ አለን አላህ አለባቸው
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Жыл бұрын
ህግ ሲከበር ነው ። በእምነት ስም ሕግ መጣስ አግባብ አይደለም
@አብደሏህነስሩ
@አብደሏህነስሩ Жыл бұрын
@@girmaabdi182 ታዳ በሰላማዊ መንገድ ህገወጥ ነገሮች ማስተካከል ሲቻል እኔ የበላይ ነኝ ፍሩኝ ማለት አስፈላጊ ነው ተው ነግ በኔ ነው
@jonathanterecha6955
@jonathanterecha6955 Жыл бұрын
Esti zeme bye broye
@fertunapictures406
@fertunapictures406 Жыл бұрын
ለኔ እምነት የሚኖረው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው
@TOM-ng7fq
@TOM-ng7fq Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@getanehbayeh4023
@getanehbayeh4023 Жыл бұрын
ያልገባው የስልጣን እና የንዋይ ጥማት ያናወዘው ብዙ ይላል የሃገርና የሕዝብ አደራ የተሸከሙ የመረጃና የጸጽታ እህት ወንድሞቻችን ግን ውድ ሕይወታቸውን ቀብድ አስይዘው የጀግንነትና የሚያኮራ ስራን ይሰራሉ!!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅ መሪዎቻችንን ይባርክ ይጠብቅ አሜን።
@tameratmitiku9732
@tameratmitiku9732 Жыл бұрын
በጣም ተመስጬ ነው ያየሁት ጥሩ እይታ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ይህ የውሸት የፊልም ቅንብር ምን ያስመስጣል የውሸት ፊልም አይተህ አታውቅም ወይ movies
@abderehmanmohammed6288
@abderehmanmohammed6288 Жыл бұрын
ሀገሬ ከፍፍፍፍፍ በይልኝ 💪💪💪💪💪💪
@najjatnajjat7376
@najjatnajjat7376 Жыл бұрын
ሀገር ለመጠበቅ ከሆነ ጥሩ ነዉ ነገር ግን በዘር ፖለቲካ የተጨማለቀ መንግስት የምመራትን መንግስት ትእዛዝ በመከተል አንዱን ብሔር ወይም አማኝ የሚያሰቃይ ፖልስ ወይም ወታደር መፈጠር የለበትም በሰሞኑ ወንድሞቻችን የገደለብን አባል ይሄው ነዉ
@ورشةتعاونللاثاثالمنزلي
@ورشةتعاونللاثاثالمنزلي Жыл бұрын
اللهم احفظ بلادنا من كل شر
@tesfatesfanich3766
@tesfatesfanich3766 Жыл бұрын
Amen amen
@yonastadesse275
@yonastadesse275 Жыл бұрын
ለካ አብቹ የደህንነትና የሀገር መከላከያ ተቋሞቻችንን በሚገርም መልኩ በቴክኖሎጂና በተማረ የሰው ሀይል ተቋሟቶቹን ገንብቶልናል ሀገራችን ከዚህ በኋላ ከውስጥ የተወሰኑ ሰላም ከሚነሱ ባንዶች የተወሰነ ፈተና ይገጥመዋል እንጂ ሀገርን ከጥቃት ተከላክሎ ለቀጣይ ትውልድ እንደሚያስተላልፍ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ!!!🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰
@abiyfeleke4502
@abiyfeleke4502 Жыл бұрын
We trust in God.... appreciate you guys.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Thanks to derg Ethiopians can't do without raising their fists at every gathering. Derg lezelalm❤
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Жыл бұрын
Viva Derg viva Mengistu Hailemariam ❤
@tewodroschefik6468
@tewodroschefik6468 Жыл бұрын
This is a very good movie. Our Ethiopia is in a safe hand. Dr Abiy keep up the great work.
@fraol5856
@fraol5856 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም👏👏👏
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Жыл бұрын
Viva Ethiopian Defense force 🇪🇹 💪
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ErmiyasDawit-xt4pj
@ErmiyasDawit-xt4pj Жыл бұрын
እኔ ፊልሙን ስመለከት የገባኝ ነገር ቢኖር አግዚአብሔር ምን ያህል ኢትዮጵያ እንደሚጠብቃት ነው። “እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ፥ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ፥ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል።” - መዝሙር 127፥1
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 Жыл бұрын
እውነት ነው
@aykelmuhamed5227
@aykelmuhamed5227 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ቀጥሉበት
@tubamedia-tg1lv
@tubamedia-tg1lv Жыл бұрын
ሀገሪቱን ተዋናኝ ሲመራት ነገሩ ጠፍቷል
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 Жыл бұрын
ኢንሽ አላህ አላህ ዋጋቹሁን ይሰጣቹኃል።
@rajumohammed6023
@rajumohammed6023 Жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው።ክፍል ሁለት ቢዘጋጅ።የኢትዮጵያ የደህንነት አቅምን ለጠላት ያስተምራል።
@amhised2053
@amhised2053 Жыл бұрын
አስተማሪነቱ ግን ለጠላት አይመስልህም መግቢያና መውጫውን እንዲሁም ቢሮው ያለውን የቴክኖሎጂ ደረጃ ወለል አርጎ ማሳየቱ ከነያልተቀየሩ ኮዶቹ?
@amhised2053
@amhised2053 Жыл бұрын
ቀላል ያስተምራል ማለቴ ያስባንናል።
@asegidameka9164
@asegidameka9164 Жыл бұрын
አስተምር ነው ነገር ግን ቢሮ ቦታው ብሸፈን ጥሩ ይመስሉኛል
@gashawwedajo
@gashawwedajo Жыл бұрын
እስከዛሬ የነሰራዊትን የነእንተናን ፋልም እያየን አደንዝዘውን ነበር ትክክለኛ ፊልም በማየታችን ተደስተናል ቤሄራዊ መረጃ ቢሮ ኮራንባቹ በርቱ
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
😂😂😂
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷Peace and prosperity to Ethiopia and Eritrea
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Жыл бұрын
This work made so many Ethiopians proud! Great thanks for ENDF and the film crew from all Ethiopians who hold their love of this great country in their hearts and minds without preconditions, in bad times and good times, during the nights and the days! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
@Alushewa2323
@Alushewa2323 Жыл бұрын
Qq😊😊😊😊😊
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
እድሜ ለአብይ አህመድ የኢትዮጵይ ውተታደር መንገድ ወድቆ ነበር ያለፈው ሥርአት ተዋጌ አይርፕላን እንካን ተጥለውና አርጅተው የተጣሉ ነበሩ ዛሬ ግን ቴከኖልቼ በተምላበትና ከፍተኛ የተዋጌ አውሮፕላንና ስራዌቱንም በተገባ መልኩ አስልጥኖና አጀግኖ ድሮን ሳይቀር ዛሬ በማንኛውም መልኩ ጠላት ቢመጣ የሚመከት ሥራዊት አለን ይህ በማን ነው በጀግናው ዶከተር አብይ ነው ሳላመስግነውና ሳላጀግነው አላልፍም በእሳት የተፈተነ መሬ ነው አላህ ያቆይህ እድሜም ይስጥው ከነቤተስብቹና ከሜወዳት ኢትዮጵያ ጋር
@ethiotube6965
@ethiotube6965 Жыл бұрын
ንገርልኝ እስኪ በናትክ
@biniamgebre9440
@biniamgebre9440 Жыл бұрын
አትሰክስ ባክህ ፊልሙ አብዛኛው green board new ተራ የኮምፒውተር ስራ
@adonyastessema5469
@adonyastessema5469 Жыл бұрын
​@@biniamgebre9440td,x
@AbrehamEjeigu
@AbrehamEjeigu Жыл бұрын
ፈሳሞች ህውሀት ብቻውን ፈሳቸውን አይደልንዴ ያስጣላቸው? ??ሱዳን በወረራ ያያዘችውን ለምን አያስለቅቅም ጀግናውን ሸኔንስ አንበሳውን የአማራ ፋኖንስ
@hawit2585
@hawit2585 Жыл бұрын
Tew bakh😅😂
@ahahaha2204
@ahahaha2204 Жыл бұрын
This is awesome! Keep going forward Ethiopia. The production value is leaps and bounds beyond the current Ethiopian movie industry could muster, if only they could learn from this.
@EbrahimBashir-j2b
@EbrahimBashir-j2b 4 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@samualgirma901
@samualgirma901 Жыл бұрын
Best 🇪🇹 documentary
@kululdalala9458
@kululdalala9458 Жыл бұрын
Big respect
@btrueeth
@btrueeth Жыл бұрын
ንስሮቹ ሀገሪቷ ልትበተን ልትጠፋ ነው። ንስር ሳይሆን ነስር ይልቀቅባችሁ። ንጹሀንን ያለፍርድ የምትገሉ።
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 9 ай бұрын
Viva Ethiopia 💪👍🙏🇪🇹❤️
@bemenethunagnaw2282
@bemenethunagnaw2282 Жыл бұрын
I'm proud of the way you worked today. You're doing that much better today. You've just about got it. That's the best you've ever done. You're doing a good job. keep it up look like this impressed thing..... Thanks and Warm Regards BEMENET TEMESGEN HUNEGNAW .
@citytour.1
@citytour.1 Жыл бұрын
Hollowood move in ethiopia unbelievable
@aberaadmassu5032
@aberaadmassu5032 Жыл бұрын
ይቀመጣል እንደ አደራ ክፉም ሰራ በጎም ሰራ ሁሉም የጁን ያገኘዋል ቢቆይ እንጂ መች ይቀራል አምላከ ኢትዮጵያ ምነው ምድርህን ቸል አልካት አረ ቶሎ ና ፍረድ
@dannykezira7489
@dannykezira7489 Жыл бұрын
Usually, I am not interested in Ethiopian movie, so far this is the best. Excellent production. Loved it. ❤
@djnatmer2022
@djnatmer2022 Жыл бұрын
💚💛❤ RESPECT
@ayehegngeta977
@ayehegngeta977 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ተስፋዋቻችን መመኪያችን 😢❤
@zeydaanhasan8544
@zeydaanhasan8544 Жыл бұрын
Well done we proud of them
@Michael_hsjs
@Michael_hsjs Жыл бұрын
cinematography👏
@FarisZehara-tr7jp
@FarisZehara-tr7jp Жыл бұрын
We are so proud of you I have a great respect for security personnel's you do a great work for the peace and development of Ethiopia 🇪🇹.
@Etu-b3r
@Etu-b3r Жыл бұрын
good work go a head
@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ
@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ Жыл бұрын
Thank you 💚💛❤️🫡
@adisukiros2940
@adisukiros2940 Жыл бұрын
ዋሽታቹ ኣይሰለቻቹ ልዩ ፉጡሮች
@ssf4982
@ssf4982 Жыл бұрын
Woow 1ኛ
@bekikoo5713
@bekikoo5713 Жыл бұрын
wow good job ...👏👏👏👏👏
@TechHub0000
@TechHub0000 Жыл бұрын
wow wow wow effffffffffffff betam arif new. Arif Editing arif cinematography aif coloring arif sound arif camera shat's all of amazing. Thank's
@wondayeshewalioul280
@wondayeshewalioul280 Жыл бұрын
አሁን የንፁአንን ህዝብ እልቂት አከሸፍን ለማለት ነው በራሱ ዜጋ የሚታረደው የሚቃጥለው በጥይት የሚቆላው ህዝብስን ብትታደጉት ለማንኛውም ያማል ቅኔው
@fetlekwt6422
@fetlekwt6422 Жыл бұрын
Thankss❤❤❤❤
@Tewodros52
@Tewodros52 Жыл бұрын
Outstanding, I really love it. The film industry evolution maximize and the future will be great. Thank you all for active film industry. The best script and actors specifically the camera and edition make up and directories. Excellent!
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 Жыл бұрын
ጉራ ብቻ ሰልጣን ለመጠበቅ ብቻ ነው የአፈሪካ ወተዸር። የምን ደራማ ነው ኡምታሳዩን። እንደዚህማ አትፎገሩነም አይ የፋራ ጨዋታ
@fatumaseid288
@fatumaseid288 Жыл бұрын
እና ድንድህ የአይነችሁ እና በጅሯችሁ እየሰማችሁ ነው የወሎን ህዝብ እና ንብረት ሲወድም😢
@abelliyu1767
@abelliyu1767 Жыл бұрын
ደስ ይላል 🙏
@macktekle8584
@macktekle8584 Жыл бұрын
ውነት!
@koluu2101
@koluu2101 Жыл бұрын
wow!Amazing movie!The New Ethiopia is Coming!
@dagemzenebe5655
@dagemzenebe5655 Жыл бұрын
እደዜ አይነት ፊልሙች በብዛት ቤሰሩ በጣም ሀሪፊ ነው
@temam1011
@temam1011 Жыл бұрын
አይበገሬው ጀግናው የኢትዮጵያ 3:07 ሠራዊት ለፌስታላሙ እስክንድር እጁን ቶሎ ካልሰጠ የፈለገውን አዘጋጅቷል።
@RESHADKEDIIR
@RESHADKEDIIR Жыл бұрын
Bayee wan heedduu nama barsisaa jabadhaa kan jechadha jiijiramnii
@AhmedMohammed-f1i4e
@AhmedMohammed-f1i4e Жыл бұрын
እናንተን ስናይና ስናስብ ተስፋችን ይለመልማል አላህ ይጠብቅልን
@AmareGirma-hs8kx
@AmareGirma-hs8kx Жыл бұрын
Wowwww proud of YOU!
@dr.fahmimd2927
@dr.fahmimd2927 Жыл бұрын
Excellent!!
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Жыл бұрын
Amazing work! One small step for the film crew and ENDF, one giant leap for Ethiopian cinematography and the country's security and defense! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
@EliabEtsubdink
@EliabEtsubdink Жыл бұрын
አስተማሪ ዶክመንተሪ ነው ለጠላት ትልቅ ትምህርት ሰጪ በርቱ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
የኦነግ ሠራዊት
@Tigireda
@Tigireda Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ ፈጣሪ ትዘረጋለች❤
@abenezerbelaytegegn-fi7vp
@abenezerbelaytegegn-fi7vp Жыл бұрын
እናንተ እያላችሁ እኮ ነው ሼኔ እንደልቡ የሆነው ይህን ያህል ጀግንነት ካለችሁ እስቲ ደምስሱታ
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
😂😂😂
@muktarmahammed3887
@muktarmahammed3887 Жыл бұрын
Betam konjo new yegna hager jegna
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 Жыл бұрын
So proud to see this amazing team of counter terrorist units
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 Жыл бұрын
Abiy Ahmad Ali Stop Amhara Genocide in Ethiopia 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭❣⛪❣🕌❣☝☝☝☝
@ethioinfo5933
@ethioinfo5933 Жыл бұрын
በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራ።
@macktekle8584
@macktekle8584 Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@ethioinfo5933
@ethioinfo5933 Жыл бұрын
ዋይ! ጠይቃቸው እነ ምግበይን፤ ይነግሩሃል።
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
የአባውሸት ፋሸሸቱ አብይ የውሸት ፊልም ቅንብር ነው
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 Жыл бұрын
የኦነግ ሸኔን ታሪክ
@sanyii1212
@sanyii1212 Жыл бұрын
Felmu betam turu new gin b amarign bicha bihon desilal
@ananiya333
@ananiya333 Жыл бұрын
Just wow!!!
@Eyu842
@Eyu842 Жыл бұрын
Lamin hule endazi ayineti filmi ayseram Ethiopia 😢
@macktekle8584
@macktekle8584 Жыл бұрын
ሂድና ስራ፣ ጅል
@kkenso7571
@kkenso7571 Жыл бұрын
እውነትክን ነው! የህንድ ፊልም የመሰለ ሞዛዛ ፊልም ሰልችቶናል
@generaleditz1
@generaleditz1 Жыл бұрын
Yhe film Tru new blend new, byhone tiru tewanay,knbr Ena yemiyawerut ke dimtsu gar and behone eshi. Gn yhe film Yan yahl Tru aydelem. Ena yhn bemalet ልጅ yesmeslal
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 Жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያን ለመጠበቅ ስላደረጋችሁ ተጋድሎ ክብር ምስጋና ባላቹበት ይድረሳችሁ።
@n48i1um4r
@n48i1um4r Жыл бұрын
Mission accomplished
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Жыл бұрын
ገራሚ ነው
@Fikre-we5wv
@Fikre-we5wv Жыл бұрын
ተመስሰን ኢትዬጵያ ዉስጥ እንደዚህ አይነት ፊልም መገኘቱ
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 Жыл бұрын
በጀኖሳይድ የሚጠየቅ መከላከያ መሆኑን መዘንጋት የለብንም
@dr.fahmimd2927
@dr.fahmimd2927 Жыл бұрын
It is excellent fiction that could not ever offer to be happen in Ethiopia!!!
@fkadietilaye
@fkadietilaye Жыл бұрын
ኢትዮጵያ በፋኖ ልጆቿ ከፍ ትላለች
@samsonteferi3051
@samsonteferi3051 Жыл бұрын
በፊልም ቢሆን ነገሩ ቦሊውድ አለምን በገዛ ነበር
@fatumaseid288
@fatumaseid288 Жыл бұрын
Respact
@ethiopianenaden3182
@ethiopianenaden3182 Жыл бұрын
"ጥንባንሳዎቹ" በሚል ይቀየር 😂😂😂
@zne_man
@zne_man Жыл бұрын
ነስሮቹ የለያል እዉነት የኢትዮጵያ ፊለም ነዉ
@EtalemaWase
@EtalemaWase 5 ай бұрын
@asegidameka9164
@asegidameka9164 Жыл бұрын
❤❤❤
@meqemfaxe12
@meqemfaxe12 Жыл бұрын
አልሸባብ በሶማሌኛ ቆንቋ ተናጋር ናቸው ነገር ግን ይህ የሰማሁት ቆንቋ ሶማሌኛ አይደለም በተራቀቀ ዘመን ትክክለኛውን substitute በኮምፒውተር መቶርጎም እየተቻለ በአለም የሌለ ቆንቋ ማናገሩ ትክክል መስሎ አይታየኝም
@macktekle8584
@macktekle8584 Жыл бұрын
ንስሮችህን ቃቅለ ብላቸው። ፋልኮኖቹ እየመጡልህ ነው ይሄንን አራጅና ዘረኛ፣ ነውረኛ፣ ጨካኝና ጨቋኝን ስርአት ለማባረር።
@ethiotube6965
@ethiotube6965 Жыл бұрын
የቶቹ ክላሽ ይዘው ጫካ የገቡትን ፋኖዎች እንዳይሆን የምትለው ወይስ ሌላም ጫካ የገባ አላቹህ ?? እነሱኮ ሲርባቸው ይመለሳሉ ጫካ ገብቶ መዋጋት እንደዚህ እንደቀልድ የሚሆን መስሎካል ወይስ ክላሽ ይዞ ከተደራጀ የመንግስት ሀይል ጋር ተዋግተው መንግስት ይጥላሉ ብለክ የምታስብ ከሆነ እራስክን ማጃጃል ነው።
@macktekle8584
@macktekle8584 Жыл бұрын
@@ethiotube6965 በአይንህ እያየኹው ነው ምን እየሆነ እደሆነ።
@አብደሏህነስሩ
@አብደሏህነስሩ Жыл бұрын
​@@ethiotube6965 በጣም ተመካህባቸውሳ የውልህ በዳይ ሁሊም ተሸናፊ ነው አንድ ሀቀኛ ሰራዊት መሊየን ጨኳኝ ሰራዊት ሊጨርስ ይችላል ምክንያቱም ደሞ እገዛው ከፈጣሪ ስለሆነ
@geezj4999
@geezj4999 Жыл бұрын
Yametu askeyami documentary 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎😀
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 Жыл бұрын
አላሁ አክበር
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
“ሰማዩ የኛ ነው” - ዘጋቢ ፊልም
1:28:03
AddisWalta - AW
Рет қаралды 62 М.