የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና… መስከረም 11/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 17,903

EBC

EBC

Күн бұрын

የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና… መስከረም 11/2017 ዓ.ም #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Пікірлер: 27
@asratabebe-tw7ep
@asratabebe-tw7ep 8 сағат бұрын
የ አማራ ምድር ከ እርስበርስ ደም መፋሰስ ወጥቶ ተማሪዎች ወደትምህርት ገበሬው ወደ እርሻ የሚመለሱበት ጊዜን ያምጣልን
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 8 сағат бұрын
ከአብያችን ጀምሮ የለውጡ አመራሮች እጅግ በጣም ትልቅ ለውጥ ላይ ናችሁና ለብልፅግናችን በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን ። ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ታፍሮና ተከብሮ ለዘላለም ይኑር ። ተደምረን እንሻገራለን ።
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 8 сағат бұрын
❤በርታ እልሃለሁ አንተ ጀግና መሪ እግዚአብሔር ከአንተጋ ነው የጀመርከውን ትጨርሳለክ የተሰራው ይለመልማል አየን በዘመናችን አሁን የጠላቶክን ደጂውረስ በብዙ ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ የእግዚአብሔር ህልውና አይለይክአቡቹ❤
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 7 сағат бұрын
@@saso9745 በጣም ጨዋ ያሳደገኛ መልካም ወልጆች አብራክ የወጣሁ ብርቅየ ልጃቸው በመሆኔ የታደለኩ ነኛ እንተን የመሰለ የሰይጣንን ስራ አስኪያጂ የሳደጉ የተበደሉ ስድብንነውር ሃጢያት መሆኑን እደት አልነገሩክም ??????
@sina-u8o
@sina-u8o 7 сағат бұрын
በርቱልን። እጅግ የሚያበረታታ ስራ ነው።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
ሀገሬቱ አደለም ስሟ ኢትዮጵያ ነው ኢትዮጵያ በል ዜና ከሆነ
@Yoseph-w4u
@Yoseph-w4u 5 сағат бұрын
በሀገራች ባለው ነባራዊ ሁኔታ ግብርና ላይ ያተኮረ መሪ ምንጊዜም ውጤታማ ይሆናል።
@negestnegest8146
@negestnegest8146 6 сағат бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ድህነት ደህና ሰንብት በርቱ እየወጣነው ነው። ዜናው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ብለህ ከጀመርክ ታዲያ ለምን ሀገሪቷ ብለህ ጀመርክ የትኛዋ ሀገር? ኢትዮጵያን ነው? ባይሆን ሀገራችን ማለት አይቻልም? የጠላችዋት ያስመስላል ህዝብ ስንሰማችሁ ይቀፋል። “ሀገሪቱ፣ ሀፈሪቷ”ስም አላት ኢትዮጵያ በሉ።
@Pnice-jy1jt
@Pnice-jy1jt 5 сағат бұрын
❤❤❤❤
@DeguDawit-z3w
@DeguDawit-z3w 4 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@genetntnicola5038
@genetntnicola5038 3 сағат бұрын
እባካችሁ አገሪቱ አትበሉ!!! አገራችን ወይም ሌላ የተሻለ አጠራር ተጠቀሙ አገሪቱ ስትሉ የሌላ አገር ዜጋ ነው የምትመስሉት:: የዱሮን ዜና ስሙና ምን ይሉ እንደነበር ሰምታችሁ ብታስተካክሉት መልካም ነው ይሄ አጠራር የመጣው በኢአድግ ዘምነ መንግስት ነው እባካችሁ አስተካክሉት አመሰግናለሁ::ተባረኩ
@AddisusisayTadese
@AddisusisayTadese 6 сағат бұрын
Ere wede wuci atibelu wede wust belu gin hodam ayidelhum
@zenagirma8230
@zenagirma8230 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@lean_sumek
@lean_sumek 9 сағат бұрын
እድለኛ 😊🥰🤣
@amanuelabada
@amanuelabada 8 сағат бұрын
and hager and zemen melawoca lemin ayhonim
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 7 сағат бұрын
Earmer beter than politicians he said that our rice production in somale region feeds his peaple region peaple and other region all ethiopians to feed we do try 2st internal not export nextt satisfaction of our peaple😊
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 19 минут бұрын
* I AM AN EXCELLENTLY THANK YOU FOR EVERYTHINGS TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY THANKFUL TO THE ETHIOPIANS 🇪🇹 2ND PRESIDENT TEMSGEN TIRUNEH FOREVER !!! * PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!
@ShewaZeminilik
@ShewaZeminilik 6 сағат бұрын
ሶስት እውነቶች፦ 1ኛ) ለአገሪቱ ችግሮች ትክክለኛው መፍትሄ የብልጽግና ፓርቲ የተገለለና በወንጀል የሚፈለግ ተደርጎ አገር አቀፍ የሽግግር መንግስት ምስረታ ብቻ ነው፡፡ 2ኛ) በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለ አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡ 3ኛ) ከግብጽም ከሶማሌም ከሌላም የውጭ ሀይል በፊት ለህዝቡ የቅድሚያ ቅድሚያ አ.ረ.መ.ኔ.ውን አብይ አህመድን ማስወገድ ነው፡፤ ከዚያ በኋላ ህዝቡ አገሩን በአስተማማኝ ይከላከላል፡፡
@AremeniewAbiy
@AremeniewAbiy 4 сағат бұрын
ትክክል ነው፦አረመኔውና እንጭጩ አብይ አህመድ ስልጣን ላይ እስካለ ድረስ የሚረጋገጥ የአገር ሉአላዊነት፣ የአገር ሰላምና እድገት ፈጽሞ ሊኖር አይችልም፡፡ የችግሩ ምንጭና መንስኤ ማን ሆነና??? ለህዝቡ አብይን ማ.ስ.ወ.ገ.ድ የቅድሚያ ቅድሚያ ነው፡፡
@sintayehutegegne7554
@sintayehutegegne7554 4 сағат бұрын
please please don’t kill people then talk about food
@AremeniewAbiy
@AremeniewAbiy 4 сағат бұрын
አረመኔውና እንጭጩ አብይ አህመድ ስልጣን ላይ እስካለ ድረስ የሚረጋገጥ የአገር ሉአላዊነት፣ የአገር ሰላምና እድገት ፈጽሞ ሊኖር አይችልም፡፡ የችግሩ ምንጭና መንስኤ ማን ሆነና??? ለህዝቡ አብይን ማ.ስ.ወ.ገ.ድ የቅድሚያ ቅድሚያ ነው፡፡
@ሰኢድከዱባይ
@ሰኢድከዱባይ 8 сағат бұрын
መጀመሪያ ለሠላም ስራ ሰላም ከለለ ምንቢሠራ ኪሳራነው
@KidistMuche-o1j
@KidistMuche-o1j 8 сағат бұрын
ኤረ ፍኖ እባክህ እሬቻላይ ናና ድብን አርጋቸው
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 7 сағат бұрын
China america and rusia all prosprity developed countris feeds 1st until satisfied self peaple remai to sell amd to aid
@Co_equal
@Co_equal 7 сағат бұрын
Please stop saying AGERITU it's the Woyane way to destroy Ethiopia. Start to get used to say Ethiopia, or hagerachin. As it is rude and we don't say seeyee, arogitua, hageritua has a name called Ethiopia.
@fromsawako7366
@fromsawako7366 7 сағат бұрын
ቀዳዳው አብይ አህመድ
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,3 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 11 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Betoch | “ወዮ ቲክቶከር” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 480
30:20
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 6 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,3 МЛН