KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከራስ ለራስ | "ያበረዉ ክንድ" | ጥቅምት 23/2017 ዓ.ም |ክፍል 6 | Etv | Ethiopia | News zena
27:22
Ethiopia - ድብቁ የጫት ጦርነት በኢትዮጵያ!
12:02
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
2:44:02
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
He Hid His Second Girl Under the Bed! 😱🛏️ #prank #wife #comedy
00:31
የአለርት ሌቦች በካሜራ እይታ Etv | Ethiopia | News
Рет қаралды 157,374
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
EBC
Күн бұрын
Пікірлер: 154
@seyfuaberar8915
8 ай бұрын
ጀግኖች በርቱ ለውጥ የሚመጣው እንዲ ከልብ ሲሠራ ነዉ ብዙ ሠው ሂወቱ በእንደዚ አይነቶች ተመስቃቅሏል በርቱ
@PlatinumEthiopia
8 ай бұрын
serteh motehal gejera, sewu bewerefa meseqayet eskalakome dres yketlal
@mohammedreshid2472
8 ай бұрын
አየርመንገድ ለይም ቢገጠም ጥሩ ነው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስንት እህቶችን የለፉበትን ገንዘብ በልተው የአእምሮ በሽተኛ አድርጓቸዋል ይህ ከሜራ በአየር መንገድ ይገጠም
@ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ
8 ай бұрын
እስማማለሁ 👍👍👍
@liliaddislili3552
8 ай бұрын
እኔም እስማማለሁ
@ዋሰ
8 ай бұрын
መጀመርያ እነዚህን ሌቦች በሰነሰርዓቱ ታሰረዉ ሲፈረድባቸዉ ማየት አለብን
@verygoodaaa9049
8 ай бұрын
True
@ዋሰ
8 ай бұрын
@@verygoodaaa9049 በጣም አመሰግንሃለሁኝ ሌባን ለመያዝ ብቻ ከመሄድ ሲቀጡ ማሳየት አለብን የተዘረፉትን አሳዩን እኛ የተዘረፉት ምን ይሰራልናል ሌቦቹ ራሳቸዉ ቲቪ ላይ ቀርበዉ እንዴት እንደሚሰርቁ ማብራራትና ሕዝብ በሙሉ መልካቸዉን አይቶ እንዲያወቋቸዉ የጠቆምኩትን አሰተያዬቴን ሰለደገፍክ አመሰግናለሁኝ አየርመንገድ ሌቦችን ለመያዝ ከመሮጥ መጀመርያ እነዚህን በደንብ ማጠናቀቅ የአየር መንገዱ ደሞ ሌቦቹን ትፈለጋላቹህ ተብለዉ በድበቅ መታሰር አለባቸዉ ሌሎቹ ሌቦች ሳይነቁ
@silita3132
8 ай бұрын
ምርጥ ጅማሮ ነው በርቱልን
@Gudaan_Rabi
8 ай бұрын
ትልቅ ስራ ነው። በርቱ ሁሉም በዚህ መልኩ እስከ ምስላቸው ሌቦችን እንዲሁ በቴሌቪዥን ፊታቸው ሳይሸፈን ቢያሳይ በተጨማሪ ከተያዙ በኋላ የሚኖሩበት አከባቢ በገልፅ ሌሎች ያልተያዙ ሌቦች አርፈው ይቀመጡ ነበር። እጅግ ደስ የሚል ገና ጥሩ ስራ ሰርታችኃል በርቱ
@ዋሰ
8 ай бұрын
ፖሊሰ ምን ሙሰና ይብላ ሌብነት ከቀረ
@FikerSelam-wz9fn
8 ай бұрын
ኸረ፣እንደዉ፣ምን፣አይነት፣ጭካኔ፣ሆዳምነት፣ነዉ፣ እርኩሶች፣ በርቱልን፣ልቀሙልን፣ ጅማሬዉ፣በጣም፣ያስደስታል፣እነዚህን፣አረመኔ፣ ሌቦች፣ጠራርጋችሁ፣አፅዱልን👌👌👌
@EphremBekele-sx5no
8 ай бұрын
Great job!! Alert Hospital beyond your mission. really appriciate!!
@tirsitlammatessema3519
7 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ካሜራ በጣም ብዙ ያስፈልጋል ።ላለው እናመሰግናለን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ቀሌ
8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በሁሉም ቦታ ካሜራ ቢገጠም ወንጅል ይቀነስ ነበር
@habtamusium8646
8 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ! የደህንነት አርበኞች እናመሰግናችሃለን !
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
8 ай бұрын
በርቱ ጥሩ ስራ ነው በየ አደባባዩም መቀጠል አለበት🎉
@AbdulhakimMohammed-op5zc
8 ай бұрын
በሌባው የመንግስት ባለስልጣን ላይ አይሰራም ይህ ካሜራ?
@AlmazKebede-kj1hw
8 ай бұрын
❤ዶር ጥሩ ጅማሮ ነው በርታ ይቀጥል🎉🎉🎉
@alainfef176
8 ай бұрын
❤❤❤እሰይ ጎበዞች. እደዚህ አርጉልንጂ
@Mahammde34
8 ай бұрын
መሽ አለህ በርቱ አርፍ ነው
@gotrip1-t8y
8 ай бұрын
በሰው ላብ ሆዳቸውን ለመምላት አኡዙ ቢላህ
@tube-qf7kt
8 ай бұрын
በርቱቱቱ በኤርፖርትም ላይ የይደረግ ቡዞወች እየተዘረፉ ነው በምገድ ላይ ሰልክ ይዞ ማውራት አልተቻለም እየመነጠቁ ያረብ አጋልጣቸው ከትልቅ እሰከ ትንሽ የሰው እባ ፈሶ አይቀር
@tsigebungul2150
8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢
@gotrip1-t8y
8 ай бұрын
በርቱ
@derejetefera-p2y
8 ай бұрын
Encouraging, Congratulations !!
@zizitino6797
8 ай бұрын
ነገሩ ጥሩ ነው ሁልጊዜ ካሜራው ጋር የሚቀመጥ ሰው መኖር አለበት ምክንያቱም የየለቱን እንቅስቃሴ በር ላይ ላሉት ጠባቂዎች መጠቆም አለባቸው ስለዚህ ክትትሉ ባጨር ጊዜ ውስጥ ውጤት ያገኛል ብዙ ጊዜ እንዳየሁት ሁሉን ነገር ለካሜራው ትተው ይሄዳሉ ከተሰረቁ በኋላ ይህን በምስሉ ላይ የምታዩት ሰው እቃ ሰርቆ ስለሄድ እባካችሁ ጠቁምን የሚል መልክት መስማት ተለመደ የሚሻለው ካሜራውን የሚቆጣጠር ሰው መኖር አለብት እላለሁ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ
@ዋሰ
8 ай бұрын
ትክክክ ኖዎት አሁን ግን እድሜ ለቴክኖለጂ አንዴ ብቻ ነዉ መሰረቅ የሚችሉት ከመሰረቆ በፊት እድሜ ለመለሰ ዜናዊ ሁላችንም ከወንጀል ነፃ ናቹህ ብሎ ሕግ አወጥቷል ሰለዚህ ወንጀል ከመፈፀሙ በፊት ነፀ ሰዉ ነህ ሰለዚህ ወንጀል ተፈፀመብኝ ሰትል የወንጀሉ ፈፃሚዎች አሁን ማሰረጃ ሰላለ በወንጀል ተጠቁረዉ ይጠበቃሉ ሁለተኛ ካሜሪያዉ ሲያያቸወ ለፖሊሰ በመንገር ወንጀለኛዉ እጅ ከፍንጅ ይያዛል እንግዲህ አንተን የጨነቀህ የአንድ ቴሌፎን ዋጋ ወይ አንድ ዙር ሰርቆት ቢያረግ ሰለሚጠቆር የትም ቦታ ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ሲል አያ ጅቦ መሆኑን ፖሊሰ ሪፖርት ሲሰጥበት የዛን ግዜ ሌባዉ ሰቅሰቅ ብሎ ያለቅሳል ዉጭ ሰራ መሄድ ካልቻለ ሰራ ተቀጥሮ መሰራት ካልቻለ ምን ትፈለጋለህ
@user-gz1wr6xf4r
8 ай бұрын
Good job
@Burbaan5067
8 ай бұрын
እስኪ መጀመሪያ እዛው አለርት ካርድ ክፍል የህሙማን ካርድ አመላላሾች ጋር በመተባበር ሰውን ያለ ሰልፉ መቶ ብር ከዛም በላይ እየተቀበሉ ያስተናግዳሉ ለሊት 12 ሰዓት የሄደ ህመምተኛ እያቃሰተ ቀኑን ሙሉ ይውላል ።ከምሬን ነው ምለው ከጤና ተቋም እንደ አለርት ሙሰኛ የተሰበሰበበት አይቼ አላቅም በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ።ማጥናት ትችላላችሁ
@ዋሰ
8 ай бұрын
አንቺ ደግሞ ሰዉ 5,000 ብርና 20,000 ተሰረቀ ሰትባይ አንቺ ሰለ መቶ ብር ታወሪያለሸ እሺ የአለርት ሰዎችመቶ ብር ካልተቀበሉ ደሞዛቸዉ 5000ብር ነዉ ዶክተሩ አሰር ሺህ ብር ነዉ እንዴት አርገዉ ነዉ የቤት ክራይ የሚከፍሉት
@kabetube
8 ай бұрын
ምርጥጅማሮነው
@tube-qf7kt
8 ай бұрын
ሊበረታታ ይገባል በጣም በዝቷል
@zemeneghana9863
8 ай бұрын
Thank you
@yonasfikre694
8 ай бұрын
Yisekelu
@sweetaddis8120
7 ай бұрын
The camera should be in more places. Very good job,keep doing the good job.
@HailuTekeltsdike-hu6er
8 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ይሄኔ በማይረባ ገንዘብ ከፍለው በዋስ ተለቀዋል
@tseganeshassefa8373
7 ай бұрын
''ትልቅ ስራ ነው። በርቱ ሁሉም በዚህ መልኩ እስከ ምስላቸው ሌቦችን እንዲሁ በቴሌቪዥን ፊታቸው ሳይሸፈን ቢያሳይ በተጨማሪ ከተያዙ በኋላ የሚኖሩበት አከባቢ በገልፅ ሌሎች ያልተያዙ ሌቦች አርፈው ይቀመጡ ነበር። እጅግ ደስ የሚል ገና ጥሩ ስራ ሰርታችኃል በርቱ'' ይህንን ሀሳብ እኔም ደገምኩት!!
@martazewde1658
8 ай бұрын
በህይወትና በሞት መሐል ካለ ከስንት ሰው እርዳታ ተጠይቆለት ይዞ ከመጣ ሰው መውሰድ ገሎ እ ንደመሄድ ይቆጠራል ይፈረድባቸው
@tigabumarkosofficial2852
7 ай бұрын
መልካም ጅማሮ ነው።
@mubarekma3443
8 ай бұрын
እሚገርመው እድሜያቸውን በሌብነት ነው የጨረሱት አርጅተዋል እኮ
@JimmaworkWaktole
8 ай бұрын
ፖሊስ የማንን ጎፈሬ እያበጠረ ነው?ይህ እኮ የፖሊስ ስራ ነበር::ለማንኛውም ለቴክኖሎጂ ምስጋና ይገባዋል::ሁሉም ቦታ ካሜራ ቢገጠም ወንጀል ይቀንሳል ና የሚበረታታ ስራ ነው::
@asegedechbelayneh7896
8 ай бұрын
መፍትሄው የህግ የበላይነት ብቻ ነው ።
@aschalewdessie4793
8 ай бұрын
Good job 👏
@kldfootball
8 ай бұрын
Nice work keep it
@mealatdemessie5939
8 ай бұрын
Good job!!! Bertu.🎉🎉
@MenaGetachew
8 ай бұрын
አየር መንገድ ኤርፓርትንም በካሜራ አጣሩ ብዙ ጉድ ነው የምታወጡባቸው
@alease7494
8 ай бұрын
የፖሊስ ፕሮግራም ምን ይሰራል?
@awelarebo6693
8 ай бұрын
ሰው እንዴት በእድሜው እኳን አይማርም ትልልቅ ሰዎች ናቸው እኮ።
@martinendres5657
7 ай бұрын
እኔ: ግን:እንዴት: ወደ: ወረደ:ስብእና: እየሄድን: ነው: ያለነው: አሁን: እነዚህ: ምስኪች: ምናቸው: ይዘረፋል? አቤት: ጭካኔ‼️በርቱ: እንደዚህ: ማጋለጥ: ነው: በርቱ: ወገኖቼ‼️‼️‼️
@AsAz-t3d
8 ай бұрын
ከበሽታ ወደ በሽታ አይ ኢትዮጵያ
@TeshaleAbebe
8 ай бұрын
Min tigermaleh yihe yetim alem Yale New endewim Ethiopia wist gena minim alaeyihim
@danielbeketa6229
8 ай бұрын
ይህ ምርጥ ተሞክሮ ነው። ሌሎች ተቋማት ላይም ተመሳሳይ ችግር ስላለ CCTV ካሜራ መገጠም አለበት። በተለይ በተለይ ኢትዮጵያ አየር መንገድ
@alainfef176
8 ай бұрын
ጥሩ ነው. ግን. ሴርኩሪቲወች. ወጀሉን እየፈፀሙ እያለ. መቸም. በር. ድረስ እስኪሄዱ. በጥበቃ. እጂ ከፍንጂ ቢያዙ ጥሩ ነበር.
@user-Sol-Godelyas
8 ай бұрын
arif sera nw bertu ❤❤❤
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
8 ай бұрын
በነካ እጃችሁ ስነ ምግባር የጎደላቸውን የቢሮ ሰዎች አቅርቡልን😂
@hawaakadir5932
8 ай бұрын
Amazing
@Sara-fn7ko
8 ай бұрын
👍👍👍👍
@Emanu1532
8 ай бұрын
የኛ ፖሊሶች ካሜራ የሚቀርፅን ግለሰብ መከልከል የለባቸውም በአለም ቪዲዮ ቀረፆን ማስቆም ወንጀል ነው ካሜራ የተፈለገበት ቦታ መቅረፅ መፈቀድ አለበት የመንግስት መስሪያቤቶች ሳይቀሩ ካሜራ መቅረፅ ለግለሰቡ ይጠቅማል ለደህንቱ ይጨቅማል ህግ በቀረጻ የሚከለክልበት ምክንያት የለም በተለይ ፖሊሶቾ፣የመንግስት ሰራተኞች የሚቀርጻቸውን በህግም በጉልበትም ማስቆም ወንጀል ነው ከግለሰብ ግቢ በስተቀር የህዝብና የመንግስት ይዞታዎችጰላይ ካሜራ መቅረፅ ፈፅሞ ሰባዊ መብት ነው
@Ethiopics-yj5vz
8 ай бұрын
ከፋለው ይለቀቃሉ
@mekonnengashe721
8 ай бұрын
አምበሶች በርቱ
@FatumSuleman
8 ай бұрын
Bravo Yedehninet Kamera Manoru Ba Hulum Hospitaloch Asfelaginaw Bravo
@ሲዳማ
8 ай бұрын
ጭራሽ ግፋቸው እዴት ሆነው ብሩን የሚያመጡት ለመታከም አያስቡም😡
@AbuAli-u1u
8 ай бұрын
Doketer Beruke G/kerestosene behosepitalu sem amesegenuleye asetewayena letamamiyoche kena asetesasebe yalate nate tebareki❤❤❤❤❤
@AmareAmbaye-uk7ng
8 ай бұрын
እስኪ ....የ4ሎን የፖለቲካ ሴራ እና የገዳዮችን አሳዩ....
@buratube266
8 ай бұрын
ምስላቸው በደንብ ይፋ ይሁን
@ethiochu
8 ай бұрын
አላርቱ ብቻውን ደንብ አያስከብርም ደንብ አስካባሪው ሃይል ራሱ መች ይተባበር እና ነው
@nomore6978
8 ай бұрын
ቀጥሉበት ይሄንን ማጋለጥ !!
@HaniTerefe
8 ай бұрын
Becamera becha new weys teyazu lenegeru biyazum yelekekalu men waga alew?
@hlinagirma178
8 ай бұрын
❤
@BeBlessed23
8 ай бұрын
That's so disgusting that 1, this people are doing this, and the condition that allowed this to happen. 😢😮
@maruwerku-n9r
8 ай бұрын
ተረክ ሚዛን እንዴት የምትደነቅ በነገራችን ሲሲ ካሜራ ባለሙያው ላንተ እንደ ወገኔ ደጋፊነት ታንኪዩ መሸለም አለብህ ይህን ነው ማበረታቻ መሸለም ያለበት ግን ራስህን በሴኩሪቲ ጋርድ ተንቀሳቀስ የደረሳቸው እንደሆን ሌቦቹ እናዳይጎዱህ፡፡
@amboname1402
8 ай бұрын
👏👏👏
@samueldriba8731
8 ай бұрын
እረ እዚህ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ እንደዚህ ድርጊት ይፈፀማል ልክ እንደዚህ በካሜራ የታገዘ ቁጥጥር ቢደረግ መልካም ነው
@lijmilytube1553
8 ай бұрын
የአየር መነገድ ሌቦችን በነካ እጀህ
@كونفيكون-م1ل
8 ай бұрын
ይህ ሰራ በአላህ ይቀጥል አላህ ስራቸውን ይንቀለው ከንቱወች
@kalkidanmulu5980
8 ай бұрын
ካሜራ ወሳኝ ነው በዚህ በሰለጠነበት ዘመን አዲስ አባባ ሁሉም. ቦታ በያካባቢው መኖር አለበት
@hayathayu2936
8 ай бұрын
ምን አለበት ሰርተዉ ቢበሉ ሱባሀን አሏህ አረርት ሆሰፒታሎች ጀግኖች ናችሁ በሁሉም ቦታ ሊደረግ ይገባል 👌
@ethiochu
8 ай бұрын
እነዚ ተራ ሌቦች ናችው የ4ኪሎዎችን አሳዩን
@YeababaT
8 ай бұрын
All Hospitals should learn from Alert
@GetanheMelat
8 ай бұрын
What about Airport camer,?
@wagayehumara1105
8 ай бұрын
ጋኒዲ ሆሲፒታል የሚመጡ ታማሚ ፣ ወላድ እናቶች እና አስታማሚዎች ለእንዲህ አይነት ዘርፋ ወንጀል ይዳርጋሉ ጥበቃዎች ቁጥጥራቸውን በጣም የላላ ነው አንድ ሰው ብዙ ጊዜ እዛ ሆሲፒታል ሲመላለስ ጉዳይህ ምንድነው ብለው እንኳን አይጠይቁም በተለይ የእዛው አካባቢ ወጣቶች
@mimialam9805
8 ай бұрын
እቤት ጭካኔ
@sumeyanuredin8458
8 ай бұрын
ይሄን ካሜራ ሸገር ክፍለከተሞች መሬት አስተዳደር ነበር መግጠም!!የሽመልስ ውሾችን ለማደን
@kukulu99
8 ай бұрын
እነዚህን በጥሩ ጅራፍ ሰላሳ ዘጠኝ ግዜ ጥሩ አድርገው መግረፍ ነው
@YassinSami-m1w
8 ай бұрын
Abet ayar mangad lay yata gatame kamerah min yisaral???
@AntenehMehari-yq2jn
8 ай бұрын
እነዚህን ሰዎች ዘቅዝቆ መስቀል ነው።
@hananitalove293
8 ай бұрын
በተለይ በተለይ በመንግስት ተቋማት ሁሉ ቢገጠም ባይ ነኝ አየር መንገድ ውስጥ ያለ ጉድ ሚሰራው ግፍ በእውነት መንግስት ይሄን ሳያውቅ ቀርቶ ነው አልልም በበኩሌ ሚግሬሽን እንደነዚ ትልልቅ ተቋማት ውስጥ ያሉት ቦታውን የማይመጥኑ ባለጌ ናቸው እንዴ አየር መንገድ ውስጥ የሌላ ዜጋ የሚሰጡት ክብር እንኳን ቢሰጡን ባይ ነኝ
@mameshow725
8 ай бұрын
❤🎉🎉🎉
@PlatinumEthiopia
8 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ወንጀል ሲፈጸም የት ነበራችሁ????
@senda9782
8 ай бұрын
ቦሌ ፈታሾቹ ሲዘርፉን ለምን አታሳዩንም ? ምክንያቱም ተባባሪ ሌቦች ስለሆናችሁ ነዉ ። ሁላችሁም ሌቦች ነችሁ
@nigus-i3q
8 ай бұрын
ከዛሬ 7 አመት በፊት ይሄንን ስራ ለፖሊስ ጠቁሜ ነበረ በጣም ነው የሚገርመው ሀኪሞችም ጥበቃዎችም ተሳታፊ ናቸው
@mamogmariam6291
8 ай бұрын
የዘጎችን ደንነት ለመጠበቅ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት መልካምና የሚያበረታታ ነው፡፡በርካታ ቦታዎች ካሜራ እንዳለ እገነዘባለሁ ነገር ግን በአግባቡ ክትትል የሚደረግ አይመስለኝም!! ካሜራዎቸም የሚሰሩ ናቸው ወይ? ወይም ጥራት ያላቸው ቢሆኑ!! ቴክኖሎጂ በርካታ ችግሮችን ለመፍታት አልፎ በተለይ ለፖሊስ ስራ እጅግ አጋዥ በመሆኑ በስፋት ተገጥሞ ተግባራዊነቱና ውጤቱም በየዕለቱ እተገመገመ ብሄድ መልካም ነው፡፡
@ahmedhussen9085
8 ай бұрын
እንደሌባ ጨካኝ እና በደመ ነፍስ የምነዳ አለ ብየ መገመት ራሱ ይከብደኛል እናም ሌባን የማንጠፍ ስራ ብጀመርሳ!!! እላለሁ ።
@user-bn7if9qq2y
8 ай бұрын
ሰርተው አይበሉም የሰው ነገር ይሰርቃሉ😮
@antishandex8984
8 ай бұрын
They are learning from their prime minister.
@MuzemilAliye-kl5xn
8 ай бұрын
Arif new hulum mesriya betoch camera binorachew beteley demo bank
@Aynalem-em5dw
8 ай бұрын
እህ ኮሜራ ለቤተክርስቲያች አስፍላግነው
@abiytemesgen1191
8 ай бұрын
She looks like she is reading a suspence character!!!
@mogesabebe4627
8 ай бұрын
ላይዘንክፍልያሉ አስተባባሪ የተባሉ ሰራተኞችንምጨፈትሹ ብዙችግር አለ እዛቦታላይ
@hafiztofik5532
8 ай бұрын
TNX ALERT HOSPITAL MANAGER AND THEIR TEAM. SHARE EXPIRIANCE ANOTHER AND ALL PUBLIC INSTITUTION.
@መገንወሎደሤ
8 ай бұрын
በሩቱ እዲህ ላባን ማጋለጥ ነው
@Aynalem-em5dw
8 ай бұрын
ሀገርቷ ቤት ትደግ አንድ ዘርፍ
@teshome7693
8 ай бұрын
እባካችሁ ጥቁር አበሳ የካቲትም ካሜራ ገጥማችሁ ከገጠር የሚመጡ ታማሚዎች እያነቡ ነው ይሄ በሁሉም ሆስፒታል ስለሆኑ እባካችሁ እባካችሁ
@saadahsaid1633
8 ай бұрын
😮
@RaihanaRaihana-c1f
8 ай бұрын
😢😢😢😢
@BezaTerefe
2 ай бұрын
Betam gobez manager
@Anumma572
8 ай бұрын
Telek edegt new kamera
@Emanu1532
8 ай бұрын
ፓሊስን ጨምሮ እስከባለስልጣን ወንጀል ከሰሩ በግልፅ ከቻላቹ በስውር ቪዲዮ የመቅረፅ መብት አላቹህ በተለይ ሰዎች ጥቃት ሊፈጽሙባቹህ ሲል በስልካቹህ ቪዲዮ መቅረፅ ለፉርድ ቤት፣ለዳኞች፣ለጠበቃ ለህግ አስከባሪዎች ስራ ማቅለል ነው
@Emanu1532
8 ай бұрын
ወንጀሎችን እና ጥቃቶችን በቪዲዮ ስትቀርፁ ሰው እያዳናቹህ ነው አገራቹህን ከወንጀል እያፀዳቹህ ነው ዛሬ በአሜሪካና በአደጉ አገሮች ለ ብዙ ጥቃቶች መረጃ ወይ ምስክር የሚሆነው ቪዲዮ ስለሆነ ትንሽ ፀብ ከተነሳ ሁሉም መቅረፅ ይጀምራል በየቤታቹህ ደጅ፣በየሱቃቹህ በየመንገዶች ካሜራና ማብራት ከውለና መብራት ቀጥሎ ተፈላጊ ነገሮች ናቸው።
@AchameleshMamo
8 ай бұрын
ወይባጢሰ
27:22
ከራስ ለራስ | "ያበረዉ ክንድ" | ጥቅምት 23/2017 ዓ.ም |ክፍል 6 | Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 72 М.
12:02
Ethiopia - ድብቁ የጫት ጦርነት በኢትዮጵያ!
Feta Daily
Рет қаралды 109 М.
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 108 МЛН
2:44:02
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
НТК Show
Рет қаралды 532 М.
00:41
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН
00:31
He Hid His Second Girl Under the Bed! 😱🛏️ #prank #wife #comedy
Skitsters
Рет қаралды 842 М.
7:59
በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ስራ ተጀመረ Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 10 М.
58:07
ዜና ኢትዮጵያ ክፍል - 2 …ኅዳር 12/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 16 М.
10:12
Ethiopia - ጠቅላዩ ከወዳጃቸው ቅንጡ መኪኖች ተሸለሙ | ጥይት አይበሳቸውም!
Feta Daily
Рет қаралды 86 М.
1:27:10
ኑርልኝ - Ethiopian Movie Nurilegn 2017 ሙሉ ፊልም
Arada Movies
Рет қаралды 994 М.
3:35
በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ስራ ተጀመረ። Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 15 М.
1:00:34
ኢቲቪ 57 ምዕራፍ 3 …ኅዳር 12/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 2,6 М.
4:49
የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ደራ ወረዳ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዘ Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 4,3 М.
12:44
ጉድ ተመልከቱ ለማመን የሚከብድ ነው በከተማችን በዚ ቤት ውስጥ የተፈጠረው አስደንጋጭ ወንጀል ተጠንቀቁ
Fiker Media ፍቅር ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
2:59:33
ኢቲቪ 57 በአዲስ አቀራረብ …ኅዳር 12/2017 ዓ.ም #EBC#ETV#news #Ethiopia#EthiopianNews#etv57#ኢቲቪ57 #ebcdotstream
EBC
Рет қаралды 7 М.
5:28
በጎንደር ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 67 ፕሮጀክቶች ተመረቁ Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 2,8 М.
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 108 МЛН