ከራስ ለራስ | "ያበረዉ ክንድ" | ጥቅምት 23/2017 ዓ.ም |ክፍል 6 | Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 45,079

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 105
@MulugetaAsefa-kr5ik
@MulugetaAsefa-kr5ik Күн бұрын
ይኼን ዩኒፎርም ለእናት ሀገር መልበስ ምነኛ መታደል ነው። ክብርና ምስጋና ለአገር መለዮ ለባሾች።
@kibatumiranu9279
@kibatumiranu9279 12 сағат бұрын
በርቱልን ከዚህ የበለጠ ዘገባ በመስራት ለሀገራችን ማቅረብ ብትችሉ ምክንያቱም ብዙ በየቦታው የሚሰሩ ስራዎች አሉና እናመሠግናችኃለን EBC
@salimselam9514
@salimselam9514 Күн бұрын
አቦ ጀግና አላፊ አለቃ ነህ❤❤ነህ አንተን በሱማሊያ በኩል ቢያስቀምጡህ ጥሩ ነበር ❤ምክንያቱም ብዙ የሀገር ሃብት እሚሸሸው በዛ በኩል ነው
@4babyo
@4babyo Күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኮራሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 Күн бұрын
ክብር ለ ኢትዬጲያ ፌደራል ፖሊስ አባላት
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Күн бұрын
We are praying for you our military police God will keep you safe and sound.
@WakoAman
@WakoAman Күн бұрын
"Bravo's Commander Kibatu Mirani my frmr Boss"!❤❤❤❤
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 Күн бұрын
ጎበዞች ግሩም ሥራ ነው ዓለም አ ደምመልከት ባለ ሙሉ ተስፋ ሁኑ 👍👍👍👍
@ArayaZadi
@ArayaZadi Күн бұрын
ክብር ለእውነተኞ የኢትዬጲያ ልጆች ምሰጋና ለመለዬ ለባሾሻችን !!!!!
@fitamekonen6665
@fitamekonen6665 Күн бұрын
Yasazinal bertu benante yesintu hiwot yiterfal ❤
@efremdubali1403
@efremdubali1403 Күн бұрын
ዋው ዋው ሌሎት ከላዎት ከጭጩ ከላ ልምድ ቅፀሙ በተሌይ የቦርድ ከላዎች🥰🥰🥰
@besumind9545
@besumind9545 Күн бұрын
ጀግኖች በርቱ
@ArayaZadi
@ArayaZadi Күн бұрын
የፌድራሉ መሬ ጀግና አውነተኞ የኢትዮጵያ ልጅ እድሜ ይሰጣችሁ !!!!
@wondimagegnesaji772
@wondimagegnesaji772 Күн бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። በታማኝነት ለምታደርጉት ኢትዮጵያ ታመሰግናለች
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas Күн бұрын
ጀግኖች❤❤❤
@אמבצאוטספאי
@אמבצאוטספאי Күн бұрын
ወይ መድጏኒት የሚለው በጣም ያማል ተቆጣጠሩ ኢት ወርቅ ናት አታበላሿት አገር ልብናት አገር ኩራት ናት አገር ክብር ናት እረዘም ባለ ጊዜ ነዳጁ ቢዘገይ በጣኑ እንጠቀም
@ethiodire8953
@ethiodire8953 Күн бұрын
ደቡብ ኢትዮጵያ በጣም ደስ ይላል 🌳☘️🍀☘️🌳🌿🌱🍀☘️🌳ጫካው ህገወጥ ኮንትሮባንድ ለአገር ጠንቅ ነው
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs Күн бұрын
አቤት አቤት!!!!!!! ህዝባችንን በበሽታ እየበከለ አንጡር የሆነ ሀብታችንን እያሸሹ የነዚህ ሰዎች ጥፋት እጅግ የከፋ ነው የፍተሻ ጣብያውን ግን ማዘመምና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ጥብቅ ምርመራ ማድረግ ተገቢ ይመስለኛል የሰራተኞች ጥረት ግን የሚደነቅ ነው በርቱ በርቱ !!!
@KhudirChamsu
@KhudirChamsu Күн бұрын
በርቱ
@JemalAhmed3025
@JemalAhmed3025 Күн бұрын
ይህ ተግባር በትክክለኛው መንገድ ቢሆን ምነኛ ኢትዮጵያ ታድግና መከባበር ይገኝባት ነበር እንድሆም መለወጥ። ተግባሩ በጉቦ አንግባባ ብለው ነው የጠቆመው እርግጠኛ ነኝ።
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Күн бұрын
በጣም ትልቅ ስራ ነው በርቱልን
@chicago9458
@chicago9458 Күн бұрын
መድሃኒትና ጊዜው ያለፈበት ምግብ ወይም ቅባት ሳይቆይ ሰብስቦ ማቃጠል ነው።። በርቱልን
@خدوجحسين-خ3ي
@خدوجحسين-خ3ي Күн бұрын
Good job takiw Ethiopia tAshenfLch fanon ywdemal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🙏🙏
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 Күн бұрын
BRAVE FEDERAL WORKING FOR ETHIOPIA. GOD BLESS YOUR LIFE.
@abdiiguddi7708
@abdiiguddi7708 Күн бұрын
Alaqaw kebr egabawl jegna nah.❤ hollum ye polic abalat Enamasginalen❤
@lopesohadiso
@lopesohadiso Күн бұрын
ዋዉ ዋዉ ጎበዞች በርቱ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ትቅደም🎉🎉🎉
@masreshaasrat9496
@masreshaasrat9496 23 минут бұрын
Berulign anbesaa ye Hager kuratoch nachu Ethiopian custom..🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Күн бұрын
በርቱ ጀግኖቹ ሀገር የምትጸናው በናንተ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ::🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g Күн бұрын
የእትዮጲያ ህዝብ የመንግስት መልካም እይታ ያስፈልገዋል
@Ber-o-u6w
@Ber-o-u6w Күн бұрын
God bless you guys.Egna lay nawu koshashun yemitilut...
@efremdubali1403
@efremdubali1403 Күн бұрын
ህገ ወጥ ኬላዎች የበዙት በሲዳማ ክልልና በጌድዮ ዞን በኦሮሚያ ክልል በጣም ተቸግረናል
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Күн бұрын
ይገርማል በጣም?🤔🤨🙄
@zebibacker0423
@zebibacker0423 Күн бұрын
Bravo Abiy.
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd Күн бұрын
ጀግኖኝ በረቱ❤❤❤
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed Күн бұрын
Egzihabher yimesgen Ethiopia selam tihun bertu
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa Күн бұрын
👍👍
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g Күн бұрын
አገር ችግር ውስጥ በገባችበት ጊዜ ከችግሩ ከሚትላቀቅበት መንገድ ኣንዱ ህዝብ ነው
@elaybright8884
@elaybright8884 Күн бұрын
OK ሀገር እንድንሆን እንድናድግ ከሆነ ማንኛውም ልባሽ ነገሮች ጨርቅ ጫማ ሰዉ ጭምር ወደ ሀገር መግባት የለበትም።
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g Күн бұрын
ብላክ ማርኬት ተንሰራፍቶ የኖሮ ውድነት ከጊዜ ወደጊዜ እየተለዋወጠ በመሆኑ የገበያ ማረጋጋት ስራ ቢሰራ ሂዝቡ መገባየት ያለበት ከገቢው አካያ ነው የዱቄት የዘይት የጋዝ የነዳጅ አቅርቦት መፍትሄ ያስፈልጋቸዋል ነጋዴዎች ጥልቅ ቁጡጡር ያስፈልጋቸዋል ህዝባችን ከጉዳት እንታደግ ህዝብ ላንድ አገር ሀብትነው
@zeinebaomer7425
@zeinebaomer7425 9 сағат бұрын
سبحان الله الله يساعد يا الله يارب
@jewedantube4893
@jewedantube4893 3 сағат бұрын
ይሄ ሰውየ በፍፁም ሌላ ቦታ መሄድ የለበትም እዛው እድገትም ደመወዝም ጨምሮ ማበስበስ ነው
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g Күн бұрын
መንግስት የመንግስትን ስራ በሚሰሩ አመራሮች ሁሉ በአዋጁቻቸውም ተደብቀው የሚያራምዱትን ሊዮ ነገር ካለ በጥልቅ የሚከታተልበት የራሱ ሲልት ሊኖረው ይገባል መከላከያ ወደ አማራ ክልል ከመድረሱ በፊት መረጃው ወደ አማራ ክልል ደርሶ ጺንፈኞች የመሰመር ስምርት ይሰጣቻዋል አማራ እትዮጲያዊ ከሆነ ህግን አምጾ በመከላከያ ላይ እየ ቶከሰ የአማራ ተወላጆች ዶክተር አቢይ አህመድ በአማራ ህዝብ የከፈተውን የጆኖ ሳይድ ጥቃት እንቃወማለን ብለው በሚገኙበት ሁሉ ድምጽ በማሰማት ላይ ናቸው አማራ ገዢ እንጂ ተገዢ አይደለም ብሎ ቀዶሞ ቱክስ በመክፈት ጦርነት የጀመረው ራሱ መሆኑ እያለ አመጸኞችን አደብ ማስያዝ የህግ የበላይነት አስከብሮ ከሌሎች ቤሄርቤሄረሰቦች ጋ በሰላም የመናናር ሂጋዊ መንገድ መከተል ነበረባቸው
@Chuchu.Debebe
@Chuchu.Debebe Күн бұрын
Bartu jaginch
@alphayacobarsano5956
@alphayacobarsano5956 Күн бұрын
Yasdenegetal- yehes! My goodness… all of this for nothing. good job police and bertu!
@meram-no8we
@meram-no8we Күн бұрын
የጅ ጓንትናማክስ ልበሱ ፈታሾቹ😢
@אמבצאוטספאי
@אמבצאוטספאי Күн бұрын
በሚል እርስ ዋንኬ በጉ ከብቱ ሄደ ሳውዲ ብየ ገልጫለሁ የአገርክን ንብረት ተቆጣጠር
@ማድያዋኬና
@ማድያዋኬና Күн бұрын
የጀጊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g Күн бұрын
መንግስት ለሚከፈትበት የትኛውም ከስ የአገራችንን ህዝብ ለምስክረነት ከበቂ በላይ መውሰድ ኣለበት ከዚህ በላይ ምስክርነት አያስፈልገውም
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Күн бұрын
The enemies of Ethiopia. You will never appreciate the good works of our military and police force but they are doing a good job so shut your mouth
@InnocentBabyPenguin-if2om
@InnocentBabyPenguin-if2om Күн бұрын
ፌደራል ምን ቢለፋ የክልል ሚሊሻ እያለ ቀላሉን ያከብደዋል በርቱልን
@najatseid7819
@najatseid7819 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g Күн бұрын
በጉራጌ ዞን የማረቆ ና የመስቃን መገዳደል ከፍተኛ ጉዳት ኣለው የፌዴራል መንግስት በግንባር ቀደምነት የማስተካከል ስራ ይስራ ሰላም የማያወርዱ ከሆነ በፌዴራል መንግስት ይተዳደሩ ይመሩ ዘግናኝ እልቂት ይቁም
@DawitGebre-l6i
@DawitGebre-l6i Күн бұрын
❤wow
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf Күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@WakoAman
@WakoAman Күн бұрын
NB 👎 Boss i would like 2 request you kindly, to cover you're face by MAKS on the future & EBS TV also should be taken in to account before BROADCAST
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g Күн бұрын
መንግስት ከሸኔ ጋ ያለውን አለመግባባት በድርድር ይፍታ
@muhammedhailu9443
@muhammedhailu9443 Күн бұрын
ብልፅግና ፊልም እየሰራነው
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il Күн бұрын
Biiyiitakkoo kotorbadiiraa biiliisatahuutuduraa akkabiiyaatii seeriidhugaakanumaa siirnafiisgariidhaa
@مساررر
@مساررر Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g Күн бұрын
ኦሮሚያ ክልል በመጥፎ መነሳቱ ይብቃ የክልሉ መንግስት እስካሁን የመጣው ለውጥ ይለም መንግስት ለኦሮሚያ ክልል ህዝብ ማለ ማበጀት ኣለበት
@LeoBek-k5r
@LeoBek-k5r 6 сағат бұрын
Denez hula mejmeria teferu lay yalew tefer kelem yaslekek
@KhudirChamsu
@KhudirChamsu Күн бұрын
እዳትለቁ አቅማቹን አሳድጉበት100%
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh Күн бұрын
የብልጽግና ድራማና ዶክመንተሪ ማብቂያ የለውም፤ ጥሩ ተውናችኋል። ብልጽግናና ውንብድና የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ .......
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 Күн бұрын
Mirixiii siranooo yisiruuu toachooo kazaa hedachuu ka onegii gaaa tafalamuuu
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 Күн бұрын
Sheshaaa towutii inacisalenn
@SolomoneMarkos
@SolomoneMarkos Күн бұрын
Egawete kelane mangest leysebebate yegebale beye bota egewete kela bezetale
@AbduSultan-u2p
@AbduSultan-u2p Күн бұрын
ምነዉ ይሄ ሀይል ልባሽ ጨርቅ ከሚያሳድድ በምስራቅ ጉራጌ አርባ ስምንት ሰዉ ሲታረድ በሂወቱ በቁም ሲቃጠል ይህ ሀይል የት ነበር?
@AweliHussein-h3o
@AweliHussein-h3o 22 сағат бұрын
Somale kelel heg yalem corruption alle
@SophiaGebreTsadik
@SophiaGebreTsadik Күн бұрын
ye gud Hager baka yehen eywsdu eko new set yemidfrut sew yemiglut lemdnw kelaw yemyzgaw????
@Amaanogs
@Amaanogs Күн бұрын
ሐለፍናት ይሄናው
@HdHd-s7i
@HdHd-s7i Күн бұрын
😂😂😂ባተ
@KibromHaddis
@KibromHaddis Күн бұрын
Random checking is not legal we need selected only use smart technology my car have insurance ok
@MohammedAli-xl3ms
@MohammedAli-xl3ms Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SaidAdam-fm4cf
@SaidAdam-fm4cf Күн бұрын
كلكم راع غاصب 😂
@goitommengstu8459
@goitommengstu8459 Күн бұрын
Bertu gegenog
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g Күн бұрын
መንግስት የመንግስትን መስሪያቤቶችን ከፍተኛ ግምገማ በማድረግ ይለውጥ
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 Күн бұрын
Talk... talk...talk .. keep talking.
@hadgutemu
@hadgutemu Күн бұрын
ኢትዮዽያ በታሪኩዋ እንደዚ የተጠላ የበሰበሰ የወረደ የተዋረደ የማፊያ ማጅራት መቺ መንግስት ገጥሞዋት አያቅም🫣🫣🫣
@imamosman1234
@imamosman1234 Күн бұрын
ልብስና ጫማ መማረክ ጀግና አያስብልም ስት የጦር መሳሪያ በነፃነት እየተዘዋወርባት ሀገር የከሠረ ብልፅግና
@mdmohammed9931
@mdmohammed9931 Күн бұрын
ግባር ግባሩን በሉት
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
የሰው መሬትና ባህር ለመውረር ስታልሙ ህዝባቹ በረሃብ በውግያ በስርቅ በረሃብ በማገድ በሱስ በኮለርያ እየጠፋ ነው ይገርማል ሃገራቹ ያልጠበቃቹ ሰላም ኣስከባሪ ሶማል ያልገባን ብላቹ ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላቹ ሃሃሃሃሃ
@Abdurohmanmohammed1992
@Abdurohmanmohammed1992 Күн бұрын
አፍህን ዝጋ የሰይጣን ቁራጭ ሻቢያ አንተም ጠብቅ በቅርቡ አሰብ ወደባችንን ሳንቀበላቹ አናርፍም እሱም በቅርቡ ታየዋለህ 😡😡😡😡
@DgTy-hd8dy
@DgTy-hd8dy Күн бұрын
የየት ሀገር ፊልም ነው እባክህ😅😅😅😅
@wednshbarkelgn6225
@wednshbarkelgn6225 Күн бұрын
Begebah hiwoetachewen mesewaet aderegew new meserut keshem
@mussahussen1205
@mussahussen1205 Күн бұрын
በመጀመርያ ሠላም እና ፍቅር ለሀገራችን በመቀጠል የተወረሱ እቃወች ለባልተቤታቸው የሚመለሡበት አግባብ ከሌለ ተሺጠው ለሀገር ገቢ ማድረግ ቢቻል ጥሩ ነው መኪኖች ቁመው ከሚበሠብሱ ሀገርንም መንግስትንም ቢያገለግሉ ይሻላል።
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes Күн бұрын
ወሬ ብቻ ከቤተ መንግስቱ በቅርብ ርቀት ስው ይታገታል ይታረዳል እናተ ትቀልዳላችሁ እናንተ ሳይሆን አለቆቻችሁ ግዳጃ ቸውን ባለ መወጣት ህግ ቢኖርና እኔ ሀገሩን ባስተዳድር ቢያንስ አስራቸው ነበር።
@Fjcjmk
@Fjcjmk Күн бұрын
የላ ነገር እያለ አሁን እሄ ሚቀርብ ነው አተስ እራሱ አዱ ነህኮ ሀሀሀሀ
@legese103
@legese103 Күн бұрын
የራሱን ህዝብ የሚጨጘጭፍ የመሀይም ሰብሰብ
@nuradinabdulkadir9415
@nuradinabdulkadir9415 Күн бұрын
😂😂😂😂😂
@LuckyPhiri-k9l
@LuckyPhiri-k9l Күн бұрын
Sun of beachs u just shuat up u just shuat up u just
@resurrection355
@resurrection355 Күн бұрын
I rememeber tplf showing us this kind of programs.
@አህላም-ዠ4መ
@አህላም-ዠ4መ Күн бұрын
ወረኛሁላሰውሲታገትየትነበራችሁግንየየትሀገርፊልምነውባክህ😂😂😂😂
@AlemuAbebaw-z1v
@AlemuAbebaw-z1v Күн бұрын
😂😂😂😂
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 118 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 28 МЛН
ጎዳናና ልጆችን መርዳት አይቻልም...!?
28:29
Handeri Tube
Рет қаралды 466 М.
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 574 М.
ፓስተር ሶፊ እውነቱን አጋለጠ
52:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 135 М.
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН