ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር የተደረገ ቆይታ Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 46,642

EBC

EBC

19 күн бұрын

ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር የተደረገ ቆይታ #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 149
@alisultan3799
@alisultan3799 17 күн бұрын
ሚድሮክን ከወሮበሎች ከውስኪ ጨላጮች እጅ አውጥታቹ ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም እንዲውል ስላደረረጋቹ ምስጋና ይገባቹዋል👏🏾👏🏾👏🏾
@alemabetel3183
@alemabetel3183 15 күн бұрын
ትክክለኛ ሰው በትክክለኛ ቦታ ሲቀመጥ ውጤታማ ስራ ይሰራል ።በርታ! እግዚአብሄር ይርዳህ ።
@zenebemengistu6202
@zenebemengistu6202 9 күн бұрын
በእውነት ለብዙ ዓመታት ስለ ሜድርኮ እሰማ ነበር ግን በዚህ ቃለ ምልልስ በሰማሁት ደረጃ የአገር ሃብት መሆኑን አልተረዳሁም ነበር ከዚህ በኋላ የእኔም ሃብት መሆኑን በመረዳቴ እጠብቀዋለሁ። በተለይ ደስ ያለኝ ማጠቃለያ ላይ ስለ አገራችንና ስለ ህዝቧ በንፅፅር አንስተው የሰጡት ምክር ነው።
@esayastefera9304
@esayastefera9304 14 күн бұрын
I have never seen a hard working, honest and Ethiopian patriot CEO like you, Mr.Jamal, who priorities the best interests of Ethiopia and manages 45 organisations simultaneously. So incredible you are and your staff members. Abundant Blessings to you.
@yonasaddis503
@yonasaddis503 17 күн бұрын
Ethiopia needs more people like you, the great CEO .....midrok sew agigntoal
@sileshia9828
@sileshia9828 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄ ነው
@seyoum917
@seyoum917 17 күн бұрын
ጀማል ትልቅ ሰው የአገር ኩራት የዚህ ትልቅ አገራዊ ተቋም መሪ በመሆንህ በጣም ደስ ይላል። በዘጠናዎቹ መጀመሪያ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ወንድምህ ዶር ሀሰን ጋ አልፎ አልፎ ትመጣ ነበር። የዛን ጊዜው ወጣት በእድሜ ትንሽ ልጅ የነበርክ አሁን ግን በሁሉ መስፈርት ትልቅ ሰው ። ለአገራችን ኢትዮጵያና ለህዝቧ የበለጠ እንድትሰራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ።
@abiyzgreat
@abiyzgreat 17 күн бұрын
ይህንን ሰው በኩባንያዎቹ ላይ ያደረገውን መሻሻል አለማድነቅ አይቻልም። እናመሰግናለን!
@aneshamood6033
@aneshamood6033 17 күн бұрын
ማሻአላህ እንደዚህ የሃገር መከታ ሰወች አሉ ሰርተው ለሃገር የሚጠቅሙ ሰዎች ናቸው ሼሁ ቢኖሩ የበለጠ ኢትዮጵያ የበለጠም ይሰሩ ነበር አላህ አላሙዲን እድሜ ሰቶት ከዚህ በላይ ያደርጋል ግን ያለበት ሁኔታ ይወሰናል አላህ ለሃገሩ ያብቃው በጣም ጎበዝ ሰው ነው አነጋገሩ ሁሉ ደሰ ሲል በርታ አቶ ጀማል አህመድ በጣም ጥሩ ለሃገር ሃሳቢ ነው አደነኩት የጋዜጠኛውም የአቶ ጀማል አህመድ ሰነሰርሃታችሁ እና እርጋታችሁ ደሰ ይላል ሁሉ ነገር ሰላም ፍቅር ሃይማኖት ሁሉ ካለ ኢትዮጵያ ለማንም ትተርፋለች እውነቱን ነው የአቶ ጀማል አህመድ ንግግር የሰማ ኢትዮጵያውያን ትበለፅቃለች በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በሰላም በጤና በወይይት ሰላም ይምጣ አሜን
@lulaabdullahahmed37
@lulaabdullahahmed37 17 күн бұрын
Let him set far away what he did 27years? Jest play with cuntry resource
@Misguun
@Misguun 11 күн бұрын
ቃላት ሊገልፁት የማይቻል ብቃትና ጥንካሬ ነው የአቶ ጀማል ኃላፊነትና ውጤት ።
@araray2033
@araray2033 17 күн бұрын
ሙያ እና ባለሙያ፣ ባለራእይ እና ባለሀብት ሲገናኙ ሀገራዊ ልማት እውን መኾን ይጀምራል። ረጅም ዕድሜ ለአቶ ጀማል።
@joeldejene7621
@joeldejene7621 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ለአባታችንን ክቡር ዶክተር ሼክ ሙሐመድ አሊ አላሙህዲ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላቸው። እኔና ቤተሰቤ በሚድሮክ እየተዳደርን ነው።
@DanielTaye-q6o
@DanielTaye-q6o 16 күн бұрын
ሀገራችን በሚድሮክ ሀብትና ኢንቨስትመንት ትልቅ ደረጃ ትደርስ ነበር እንደርሶ ባለ ማናጅመንት ቢመራ ኖሮ አሁንም ትልቅ ደረጃ እንደሚያደርሱት እርግጠኛ ነኝ። ፈጣሪ ይርዳዎት ።
@user-kz3dn1yq6b
@user-kz3dn1yq6b 15 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረላችሁ ሀገረን ዘረፎ ለዘረና ለብሄረ ፖለቲካ ለሚያውሉ ባዳ ባለሀቤቶች ትምህረትም ማፋሪያ መሆናቸው ያሳያል ከዚህ ተምረው ከሀገረም ከወገኑም ጉን ሆኖ ህሊናው የፀዳ ባለሀብት መሆን እደሚቻል ማሳያነው ሚድሮክ የሀገረ የወገረ አለኝታ መሆኑ እረግጥ ነው
@michaelberhanu8471
@michaelberhanu8471 8 күн бұрын
በጣም በጣም የማከበርህ እና እንደ ሞዴል የምወስደህ ታማኘ የተከበርክ ነህ። እኔ ያንተን ራእይ እከተላለዉ። ተባረክ አቶ ጀማል
@foziatabit8428
@foziatabit8428 16 күн бұрын
አልሐምዱሊላህ ሚድሮክ አሁን ወደ ሃላል ገባ አቶ ጀማል ጄዛክ አላህ ኼይር አንተ በመኖርህሁሉም ተስተካከለ ረዥም ዑምር ከጤና ጋር ይስጥህ።❤❤❤❤❤
@JelalHaruna
@JelalHaruna 16 күн бұрын
አቶ ጀማል ብቃትህን የቀናሁብህ የማኔጅምነት ጥበብህን ማድነቅ ብቻ ሳይሆን ለራሴ በሆነ ብዬ ተመኘሁ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ጅማ ስትመጣ ቦኒ ሆቴል ስላስተናገድሁህ ደስተኛ ነኝ ፣ አላህ እድሜ ይስጥህ የበለጠ ይጨምርልህ ፣
@AbayYigede
@AbayYigede 16 күн бұрын
ትልቅ የአገር አለኝታ ድርጅት ስለሆነ ባለቤቱንም መላው የስራ አመራርን ጨምሮ መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ
@halemtessema9256
@halemtessema9256 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ስራችሁን፣ ሀሳባችሁን፣ ሀብታችሁን፣ ጉልበታችሁን ይባርክ። የሚሰሩ ሁሉ ይባረኩ።
@youssibra4919
@youssibra4919 10 күн бұрын
He knows what he is talking about! There is no self promotion on entire interview. Something Ethiopian CEOs and leaders can learn from - it's okay to ask expert help when things don't work as expected. It is refreshing to see an Ethiopian like him.
@semirshelemo2258
@semirshelemo2258 17 күн бұрын
I proud of you. You are a real honest leader.🎉
@abbeyasres7994
@abbeyasres7994 17 күн бұрын
Wow, you are the best smart and open mind. Ethiopia will be appreciate you.👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️
@Saed_kader
@Saed_kader 16 күн бұрын
ወማ አርሰልናከ እላ ረህመተን ልልኣለሚይን❤❤❤
@truth2897
@truth2897 12 күн бұрын
አቶ ጀማል አህመድ አንተ የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ዋና ሃላፊ ከሆንክ ጊዜ ጀምሮ 1ኛ ድርጅቱን አድነሃል 2ኛ ድርጅቱ በብዙ መንገድ ለሃገር የሚጠቅም ሆኗል 3ኛ የኔ ቢጤዎችን አቅፎ የሚያበላ አልፎም ድሃው እንዳቅሙ ዳቦ በቅናሽ ዋጋ እንዲገዛ በተለያዩ ቦታዎች የታየ ስራ ነውና እኔ ከልቤ ለሰራችሁት ጥሩ ስራ ሁሉ አላህ ጀዛቹህን ይክፈላቹህ እናመሰግናለን።
@californa6827
@californa6827 15 күн бұрын
ማሻ አላህ ጀማል ጀግና ነህ ታደከው አላህ ይጠብቃቹ ጋሼም እረጅ እድሜ
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 11 күн бұрын
Mama Ethiopia 🇪🇹 needs like Mr, Jamal working hard CEO to make mama Ethiopia 🇪🇹 great. Wishing you all the best. God bless you bro.
@hassenissa8539
@hassenissa8539 17 күн бұрын
አላህ ያጨምርልህ
@TheTellingU
@TheTellingU 17 күн бұрын
Thank you, Midroc.
@asfawtura6283
@asfawtura6283 2 күн бұрын
Thank you
@MekeayaMohammad
@MekeayaMohammad 8 күн бұрын
ማሻአላህ አለህይጨምርላቹ ካሰባቹት በላይ ያርግላቹ
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 17 күн бұрын
ለኢትዬጵያ፡በኢትዬጵያ፡የምትሰሩ፡የምታሰሩ፡አላህ፡ሁሉን፡ያግራላችሁ።
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 12 күн бұрын
ሙሉውን ነው የተከታተልኩት በጣም አድርጌ አድንቄያለሁ። ሼክ አላሙዲን ለአገራቸው አስበው ይህንን አይነት ስራ ፈጥረው ስላሳዩን እግዚአብሔር ውለታቸውን ይክፈላቸው። ካሉበት ሁኔታ ወጥተው ለአገራቸው በቅተው ለማየት እንዲችሉ እፀልይላቸዋለሁ። አቶ ጀማል የሼሁ ራዕይ ዳር እንዲደርስ ሙሉ ኃይላቸውን ተጠቅመው የሚያደርጉትን ጥረት እግዚአብሔር በረጅም ዕድሜና ጤና ይባርካቸው። አመሰግናለሁ።
@menassiekifle9896
@menassiekifle9896 16 күн бұрын
Congratulations Gash Gemal. Proud of your achievements and Midrock group. This is pride of our country.
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 17 күн бұрын
InshAllah❤❤❤❤Ameen.
@grazmachtube
@grazmachtube 17 күн бұрын
ሀገሬ ታድጋለች ትበለፅጋለችም።
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 17 күн бұрын
አብሹ ህጻኑ አብቹ በውሸት ያሳድጋታል ያፈረሳት አገር ለመገንባት 50 ዓመት አይበቃም
@user-nf5zs7it4o
@user-nf5zs7it4o 8 күн бұрын
❤❤❤ you are right
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 11 күн бұрын
Mr, Jamal your final thoughts heartwarming and full of hope for the coming generations brightest future. God bless mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians.
@sahilugebrewold893
@sahilugebrewold893 16 күн бұрын
Wow !! Transformational leader ! This is rich heritage of Ethiopian modernization - the vision of Alamudin in reality ! Very pragmatic CEO !! Stay blessed !!
@Saed_kader
@Saed_kader 16 күн бұрын
ወማአርሰልናከ እላረህመተን ልልኣለሚይን❤❤❤
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 13 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@asnakechgashu5389
@asnakechgashu5389 16 күн бұрын
አቶ ጀማል ትልቅ ሰው የአገር ኩራት የዚህ ትልቅ አገራዊ ተቋም መሪ በመሆንህ በጣም ደስ ይላል።
@sudusudu1234
@sudusudu1234 16 күн бұрын
እዉነታዉ ይህ ነዉ።
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 17 күн бұрын
InshAllah❤❤❤❤
@ahmedabubeker7364
@ahmedabubeker7364 17 күн бұрын
The C.E.O, Mr. Jemal is really a wonderful person who has been saving the giant businesses of sh. Mohammed. I believe he will do more than this.
@ahmedyesuf2419
@ahmedyesuf2419 5 күн бұрын
አንድ ለውጥ ሁስጥ ለውጥ ካመጣ rahit ባሜሪካ ድጋሚ presedant ይመረጣል ሚ የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ የማይረሳሁን ድርጅቱን እንዲያሰራራ በማድረጐ በተለይ የሞተሁን ሞሐን ዜና ስሰማ ደስ ብሎናል ለድርጅቱም ለመንግስትም ለሕዝቡም ጠቃሚ ኖትና በሁሉም አቅጣጫ የሚንቀሳቀስ ክብርና ሞገስ ይገባሆታል
@keyrewane4289
@keyrewane4289 17 күн бұрын
Good job 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mohammednegash8553
@mohammednegash8553 14 күн бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ነህ
@mahmudadem8502
@mahmudadem8502 17 күн бұрын
Mashallh tebarekellah
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 11 сағат бұрын
ሁናቸው ታዬ ጥሩ ካድሬ ፣ የበድኑ ብአዴን አባል ፣ የአዳነች ተሸላሚ ንባብም ጨምር።
@Dr.alimelka8
@Dr.alimelka8 13 күн бұрын
I listened how he is motivated and dedicated in his leadership.i hope he will do a tangible works in our fathers land kokir gedebano.
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 10 күн бұрын
Thanks ETHIOPIA መሥራት መሥራት መሥራት ሥራ ኢትዮጽያን ይቀይራል አዎ ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ስላም ለአፍሪካ ለአሑጉራችን ስላም ለአለማችን 😮።
@epatriots
@epatriots 6 күн бұрын
Bunches of appreciations, Jemal. When we expect for the agric success, you proved it for all the sectors. We need to learn from your experience. We need more of such interviews whenever you get time to share with us, please.
@abukeabdela4928
@abukeabdela4928 2 күн бұрын
Amazing person
@BereketYohannes-qo1cm
@BereketYohannes-qo1cm 16 күн бұрын
በጣም ጥሩ ስራ
@birukkifle4990
@birukkifle4990 15 күн бұрын
Thanks so much for your contribution to our country 🙏 stay blessed and may Sheik Alamudin be free to come home soon to see this great work you are doing as a CEO.
@Saed_kader
@Saed_kader 16 күн бұрын
ወማአርሰልናከ እላረህመተን ልልኣለሚይን
@nesrelaNuri
@nesrelaNuri 16 күн бұрын
ረጅም እድሜ ኑሩልን ለመንግስትም ኑሩለት ያው ያለናንተ አንድ እርምጃ መሄድ እንደማይችል ነው የተረዳሁት ግን የምስጋናው ክሬዲትን እንካን ቢሰጣቹ ይገርማል፡፡
@user-nc3uz8mu7x
@user-nc3uz8mu7x 6 күн бұрын
Very pleased to hear you dearest Mr. Jamal. I know your dedication and effort when you are at Horizon plantation and also bebeka. You actually deserve this position and you deliver what's expected. From this interview I see our Ethiopian Dangote. Please keep up. One comment though, is it possible to enlarge shola milk to 3 liters which may minimize cost and serve large families.
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 10 күн бұрын
Thanks so much Dr Abiy Ahemed the Ethiopian people prime menester because your Democracy and freedom in ETHIOPIA.
@Everyone326
@Everyone326 16 күн бұрын
❤❤በጣም ጥሩ ባርቱ❤❤
@abdumohamedmohamed8177
@abdumohamedmohamed8177 17 күн бұрын
ለምን ሜድሮክ በደሴ ከተማ አሻራውን አያሣርፍም
@Hkim185
@Hkim185 17 күн бұрын
ጋሼ አብዱቁ ልብ ብለዉ ይሰሙኝ፤ አንድ ግዜ አላሙዱ ለትወልድ ሐገሬ ምን ልሰራላቹሁ ብሎ ሲጠይቅ ሕዝቡም በአንድ ድምፅ እሰታዲዬም ሰራልን አሉት እሱም እሺ ብሎ የዘነጠ እሳዲዬም ሰራላቹህ ሰለዚህ ምናልባት በወልዲያ እሰታድዬም ታወቂዉ ይሆናል የአለሙዲ ነዉ። የራሳቹህ ምርጫ ነዉ አለቀ
@Meryemcrafts
@Meryemcrafts 15 күн бұрын
ሃገራችን በሙስሊም ብትመራ ታድጋለች
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 11 күн бұрын
ግማታም ጥንብ
@EshetuChabo
@EshetuChabo 8 күн бұрын
ምን አመጣዉ ሐይማኖት እዚሕ አቶ ጀማል ሞሥሉም መኾኑ አይደለም ብቁና ንቁ ያደረገዉ ጀማልነቱ ራሡን ነፃ ማዉጣቱ ሥበእናዉና የወጣበት ቤት ወላጆቹ .....አትዮጵያዊኛ ፈሊጠ አሥተሣሠቡ በተሐብሮ አኸደዛዊነት[individuation] በፈጣሪ በመለገሡና ሥራ አክባሪና ከመጠላለፍ በመተቃቀፍነ በጥላቻ ምቀኝነትት ሣይኾን ብሩኅሕ ዕምሮ ከቀናልቦናና ንፉግነት ሥላልተጠናወተዉ ነዉ የሚል ድምዳሚ ላይ ደርሻለኹ ሠለራሤ ጢቂት ልበል የመጀመሪያ ዲጂታል መርዶ ባዕድ ሐገር በደንገት ተረድቼ....የወንድሜ የነቢይ መኮንን ቀብር እየተከታተልኩ ሣለሑ ነዉ ይሕን ፕሮግራም ድንገት ያየሑት..በጥሞናነዉ የተከታተልኩት....ሐዜኔን አፅናናኝ ጀማል. ዛሬም ኢትዮጵያ ትቅደም አቶ እሸቱ ጫቦ የመንግሥቱ መንግሥትየሠይንሥና ቴክኖሎጂ የሕግ አማካሪ
@EshetuChabo
@EshetuChabo 8 күн бұрын
​@@mamomamo-xt7klወንድምየ ወገኔ ሥክነት መቻቻል ሐሣብ ማንሸራሸር....ብናዉቅበት ኢትዮጵያከኮ የቢላል የነጋሢ ሐገር ነች በነቢዮ ራዕይኮ ቅድሥት ሐገር ነች. የአርባምነጭ ልጅ አንግሊዝ ሐገር ነዋሪ ከሕብረተሠባዊት ኢትዮጵያ የወጣኹ ብሔረሠባዊቷን ኢትዮጵያን ካየሑዋት 36 አመት ሞላኝ አለመዘላለፉ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለዉም.
@esayaswrufael1154
@esayaswrufael1154 11 күн бұрын
You are an exemplary person.
@frizerbelay
@frizerbelay 9 күн бұрын
Wow 👏👏👏
@hamedhassen4579
@hamedhassen4579 14 күн бұрын
‏جزاكم الله خير
@ahmedinyimam9611
@ahmedinyimam9611 17 күн бұрын
Great interview
@ethiopia3936
@ethiopia3936 16 күн бұрын
ሜድሮክን ከዘረፊዎች ተድገው ወደ ከፍታ የመጡ ድንቅ መሪ ናቸው።
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 14 күн бұрын
TY Hunachew and Jemal For Presenting / For Sharing Amazing Conversation!
@AddisMekonnen-et7xm
@AddisMekonnen-et7xm 16 күн бұрын
መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እርሻላይ ባለሀብቱን ማገዝ ውጤታማ እንዲሆን እገዛ ፓኬጅ በማዘጋጃ ት የሀገራችን ለም መሬት በ እርሻ ስራ ልማት እገዛ ማድረግይቀጥል ይስ ፉ ፉ . በርቱ የሀገር ኩራት በእርሻላይ ከፍተኛ ልምድ ያላቸው ቀናህ ባለሙያዎችን በማደራጃ ት ብታነቃ ቁ ብትደግፍ ለወጣችን ይፍጠናል . እርግጥ ነው ሜድሮክ የኢትዮጵያ ሐብት ነው
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 14 күн бұрын
Wonderful
@bishawgedey-xi7gt
@bishawgedey-xi7gt 16 күн бұрын
Mr gemal you are an icon , a model , an example to many who are able but with out a vision beyond them self . Through your vision and accomplishment , so many will be empowered. Keep up , we pray for you .
@AnAb-hd9pw
@AnAb-hd9pw 9 күн бұрын
A serious man for a serious time!!!!!....
@seidsherif6577
@seidsherif6577 16 күн бұрын
Berta jemye jegna Allah yechemrelek
@suleimannesredin4484
@suleimannesredin4484 16 күн бұрын
Jamal Ahmed has real personality as I know him he hate lying and cheating since he was young proud to say I knew him a long time ago.
@tilahundafurso7186
@tilahundafurso7186 16 күн бұрын
Well done Midrok investment group.
@hassenshehabu2616
@hassenshehabu2616 15 күн бұрын
የኔባትሆ.ይቆጨኝ.ነበር
@bruckfikre4854
@bruckfikre4854 15 күн бұрын
This man is great I know him personally
@sudusudu1234
@sudusudu1234 16 күн бұрын
እኛ ያጣነዉ ሰላምና ፍቅር ነው ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ።
@borumint
@borumint 16 күн бұрын
super amazing Job for you Jamal, Shak Alamudin or PM DR Abiye
@mickaelyemenu6641
@mickaelyemenu6641 13 күн бұрын
May God help you
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 14 күн бұрын
Meaningful!
@selamehagere9366
@selamehagere9366 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤በርቱ
@Barbarose_skbbr
@Barbarose_skbbr 9 күн бұрын
ኸረ ጀሙ ደውልልኝ ✌️
@tewodrosalemayehu6189
@tewodrosalemayehu6189 14 күн бұрын
BRILLIANT
@guraratube6676
@guraratube6676 16 күн бұрын
Very impressive well articulated & wholistic expression of MIDROC investment group & the founder's (his excellency sheikh Mohammed Hussein Al Amoudi) investment intentions/Philosophy/ in motherland ethiopia ... Content full & graceful approach...Insightful interview...Mr Jemal is a best CEO of years....all equiped all rounded CEO..... Longlive our all iconic leaders 🙏🙏🙏🙏
@2222Mjmj
@2222Mjmj 17 күн бұрын
ምንዳቹሁን አላህ ይክፈላቹህ
@user-po6px6qr5z
@user-po6px6qr5z 16 күн бұрын
Alahe yetebeke long live jemale haji Ahmed tank u,
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl 16 күн бұрын
masha Allah Allah yechemerllachew yehenw ager wedade
@gizawzelelew
@gizawzelelew 15 күн бұрын
u so great man
@ayalqie4587
@ayalqie4587 5 күн бұрын
ይአሼሁ ወንድሙ ነው? እሱን ይመስላል ።
@mekonnengeb5949
@mekonnengeb5949 16 күн бұрын
Wow - brilliant technocrat !! - Bog Aim !!
@HassenKemal-k9h
@HassenKemal-k9h 11 күн бұрын
Fertilizer , metal or iron, queens mini market, school , hospitals... You can do it . Thanks for everything
@bereketzewdie761
@bereketzewdie761 11 күн бұрын
betam enameseginalen midroc
@semerederibe1163
@semerederibe1163 16 күн бұрын
ትንሻዋ ባንዲራ ሳትሆን፥ ትልቁ ባንዲ ከነ ሙሉ ክብሩ ከጀርባህ ሊቀመጥ ይገባል። እውነትም የህዝብ ሀብት። 🇪🇹🇪🇹
@user-lr5oq5pe9l
@user-lr5oq5pe9l 12 күн бұрын
ሚድሮክ ከጠላጠጭዎች የታደከው አቶጀማል ክርይገባሀል
@ashebirtesfaye4860
@ashebirtesfaye4860 12 күн бұрын
Fertilizer factory please!
@hassenissa8539
@hassenissa8539 17 күн бұрын
✅✅👍👍
@Beth-sm2fx
@Beth-sm2fx 16 күн бұрын
ስራችሑ የአካባቢውን ሕዝብ ያካተተ ከሆነ ዘለቄታዊ ይሆናል ይህን ስንል ለምሳሌ ካምፓኒዉ መሐል አዲስ አበባ ላይ መገንባት ከፈለገ በመጀመርያ ለእዚያ አካባቢ ነዎሪዎች ህንፃ ሰርቶ እነሱን በአንድ አካባቢ ቦታ ላይ አስፍሮ መሆን አለበት፡ ምክንያቱም የአከባቢው ነዎሪዎች እንደ እድር እቁብ ወዘተ በባህላዊ ነገሮች የተያያዙ ስለሆኑ፡ ባህላችን ደህንነታችን ነዉ፡ የምእራቡ አለም አብሶ አሜሪካ ባህለቢስ በመሆኑ ይሄዉ ዜጎቻቸዉ የአእምሮ ማረጋግያ መድሀኒት ተጠቃሚ ናቸዉ፡ ትክክል ጅማሮ ያለዉ ነገር መሠረቱም ጠንካራ ጠባቂዉም የኢትዮጵያ ህዞብ ይሆናል።
@user-zt2cg7qq4f
@user-zt2cg7qq4f 2 күн бұрын
ዋና ስራ አስፈፃሚዉ ስም የላቸዉምእንዴ ወይስ
@eskiasteshome2136
@eskiasteshome2136 17 күн бұрын
I wonder how the gold mining is doing?
በሀገር ውስጥ የሚመረተው ስማርት ፖል
18:33
Fana Television
Рет қаралды 30 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 19 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 140 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
እድሜ ቀጥሉ ደን  | ዘጋቢ
29:28
AddisWalta - AW
Рет қаралды 18 М.
ብቸኛው አልኮል የማይሸጥ ሪዞርት
33:59
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 40 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН