የማንሰራራት ዘመን በአዲስ አበባ Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 26,827

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 106
@bety2338
@bety2338 Күн бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹💪ቀና እያለች ነው። ስለ ትጋታችሁ እና ስለ ሀገር ፍቅራችሁ መሪዎቻችን ክብር ይገባችኋል። እናመሰግናለን ከንቲባ አዳነች አቤቤ🙏
@Zare-v7j
@Zare-v7j 6 сағат бұрын
Amen❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Muluneh-n8v
@Muluneh-n8v Күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን መታደል ማለት እንዲህ ነው ኢትዮጵያዬ ታድለሻል ጀግና መሪ ልጅም አለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር እየረዳን እኮ ነው። አሜን በሉ አሜንንንንንን።።።
@RRuth8852
@RRuth8852 19 сағат бұрын
Amen ♥️
@fikreslassamitiku4661
@fikreslassamitiku4661 Күн бұрын
ክብር አዳነች በርቺ በርቺ ሁሌ ከጎንሽ ነን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ኢትዮጵያ ትቅደም!!
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op Күн бұрын
አዳነች አቤቤ ነብሳችን🇪🇹💪❤️🇪🇹
@nathanaelkebede5073
@nathanaelkebede5073 Күн бұрын
የአዲስ አበባ ከንቲባ! አድዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አንቺ በእውነት በረከታችን ነሽ! You Are Amaizing!
@Aselefech-d6w
@Aselefech-d6w Күн бұрын
Yet🎉keberut🎉adanch 🎉tebark tebark is a great place to 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@andersonclark6041
@andersonclark6041 Күн бұрын
ክብርት ከንቲባና ቲማቸውን እግዚአብሄር ይባርክልን ይጠብቅልን🙏❤️🇪🇹
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 Күн бұрын
ጀግኒትዋ🌹🌹❤❤💪💪💪💪አንባሳ ንግስት🦁🦁🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MesekerTeferi-f6p
@MesekerTeferi-f6p Күн бұрын
አዴ ኮ (እማሚ) በርቺ መድሐኒት ዓለም ካንቺ ጋር ነውና!!
@eg1890
@eg1890 Күн бұрын
Incredible!!! I can’t wait to visit my beloved❤🇪🇹!!! Long live to Dr Abiy, our beloved Mayor and everyone involved!! It’s very heart warming to see this !!!!!!!
@JemalAsrar-l3r
@JemalAsrar-l3r Күн бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ነው የሚያምረው
@Tgghhhg-l8i
@Tgghhhg-l8i Күн бұрын
እንወድሽአለን
@yayahala615
@yayahala615 Күн бұрын
ይቀጥላል ገና ማቆሚያ የለውም ❤ሰላም ለኢትዮጵያ እና ህዝባችን
@MohammedAbasArgaw
@MohammedAbasArgaw 19 сағат бұрын
😂😂😂
@AlemayehuMelka-qk2th
@AlemayehuMelka-qk2th Күн бұрын
አንበሶች በርቱ
@eskinderhaile8496
@eskinderhaile8496 23 сағат бұрын
It is almost Majic to see Addis transformation in front of our eyes. These are huge spectacular accomplishment by any measure. Thank you for the men and women who are working day and night to make this happen. Thank you to our mayor for her great leadership on this monumental initiative of our time.
@FiraolworkuFira
@FiraolworkuFira Күн бұрын
This is the time of God!
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Күн бұрын
ጀግኒትበርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው
@AbabuMegrsa
@AbabuMegrsa Күн бұрын
አግዚአብሔር ያስነሳውን ማን ሊያስቀምጠው ይችላል የተባረካችሁ ስለሆናችሁ በናንተ ተባርከናልና ወዳጅ የሆነውን አምላካችንን ስለሁሉ እናመሰግናለን የምናመሰግንበትን ምክንያት ሰጥቶናልና
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Күн бұрын
ማሻ አሏህ የሚገርም ነው በርቱ በርቱ ውዶች
@alexworede1737
@alexworede1737 23 сағат бұрын
በጣም አናሠሰግናለን ጀግና መሬዎቻችን በርቱ ጌታ ይባርካችሁ❤
@sat-n6r
@sat-n6r Күн бұрын
What an amazing job! Impressive! This lady knows how to talk, very eloquent.
@BirhaneBirhaneMinda
@BirhaneBirhaneMinda 4 сағат бұрын
wow ደስ ይላል የ ኢትዮጵያ ነዉ ጊዜው
@Ewunetin
@Ewunetin 22 сағат бұрын
ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው አድዬ በርቱ በርቱ በርቱ በርቱ ጀግኖች አገሪቱዋ ባለቤት አግኝታለች
@samsontamirat3055
@samsontamirat3055 Күн бұрын
Good work Adanech/Abiy(PM) really appreciated
@JamaalXajimaxamed
@JamaalXajimaxamed Күн бұрын
You will be remembered hero adanech
@brussjhon645
@brussjhon645 Күн бұрын
It’s unbelievable amazing job am proud of us citizen, I can’t wait to see
@Desse_Family
@Desse_Family 13 сағат бұрын
በእዉነት ደስ ይለለል በርቺ
@addisanton6500
@addisanton6500 Күн бұрын
Thank you so much for showing us around. It is amazing and so modern City. We are so proud of you Kantiba Adanechi ❤ We appreciate your work all of you participate to make it possible 🇪🇹🙏
@shimelisadmasu7186
@shimelisadmasu7186 11 сағат бұрын
Great deeds. Thank you, team Adanch. 🎉🎉🎉
@juzekmato
@juzekmato 23 сағат бұрын
የዘመናችን ጣይቱ!
@yidnekachewabebe8019
@yidnekachewabebe8019 14 сағат бұрын
👏👏👏👏👏..nice job God bless Ethiopia🎄
@Tgghhhg-l8i
@Tgghhhg-l8i Күн бұрын
ጀግናይቱከቲባ
@LulitTessema
@LulitTessema 23 сағат бұрын
So beautiful!!!!!!
@daved5683
@daved5683 9 сағат бұрын
I love Ethiopia 🇪🇹 and the PM snd his co-workers! 🎉❤
@GetnetTadesse-t1w
@GetnetTadesse-t1w Күн бұрын
The mayor of Addis thank you for hardworking day and be proud of keep going forward❤❤❤
@aklilutaye1099
@aklilutaye1099 Күн бұрын
ክቡር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጀግና በርቺ!
@jemalusman6493
@jemalusman6493 18 сағат бұрын
ወ/ሮ ክብርት አዳነች አቤቤ ክብር ይስጥልን በላተኞች ክፉ ፖለቲከኞች በበዙባት ሃገር ውስጥ እንደዚህ መስራት ተዓምር ነው በርቱ 🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇸🇳🇸🇳🇸🇳🌷🌷🌷
@tesfaale7756
@tesfaale7756 17 сағат бұрын
ዋው ድንቅ ነው! ስራን መስራት አንድ ነገር ነው እንዲህ ያለ የሀርን ገፅታ የሚቀይርን ራእይ ማለም እና መተግበር ግን ሌላ ምእራፍ ነው፣ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን እላለሁ!! የከንቲባችን ፕሮጄክቶን የመተንተን እና የመግለፅ ችሎታቸው ድንቅ ነው፣ እግዚአብሔር ይስጥልን ብያለሁ! The right person doing the right job. እየተሰራ ያለው ልማት ሀገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ የሚፃፍ ልዩ ምእራፍ ነው፣ እየተሰራ ባለው ነገር እጅግ ኮርቻለሁ
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 22 сағат бұрын
Amazing
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Күн бұрын
ተሰርተው አገልግሎት ያልጀመሩ ሽንት ቤቶች ሁሉ ቢከፈቱና ሥራ ቢጀምሩ።
@kibrusirna8890
@kibrusirna8890 15 сағат бұрын
Keep going mayer Adanech our remarkable hero !!!!
@zenagirma8230
@zenagirma8230 18 сағат бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ አዱ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@WorkneshShifa
@WorkneshShifa 16 сағат бұрын
ሁላችሁን በመልካም ሥራችሁ አላህ ያግዛችሁ። አላህ እኛንም ሀቃችሁን አውቀን ከፈጣሪ ክብር በታች የሚገባችሁን ክብር የምንሰጥ መልካም ባሮቹ ያድርገን። ከከሀዲዎች አያድርገን።
@SisayHailu-m2z
@SisayHailu-m2z Күн бұрын
አዲዬ እድሜ ከጤና ይስጥሽ! አባካሽ ዳግማዊ ምኒሊክ አደባባይ ላይ ያሉትን ዘንባባዎች ተነቅለው ሌላ ስፍራ እንዲተከሉ አስደርጊ፡፡ ለምን መሰለሽ ሀውልቱ በየትኛውም አቅጣጫ ያለምንም ከልላይ ነገር እንዲታይ ያረዳልና ነው፡፡ በሌሎች ሐውልቶችም ዙሪያ የሚከልሉ ዛፎች እንዳይኖሩ መመሪያ ብትሰጪ ማለፊያ ነው፡፡ ዕድለኛ ነሽ ከነ ጓዶችሽ በርቱልን!!!!
@samuelbirhanu-p6k
@samuelbirhanu-p6k Күн бұрын
2t0ehaytu
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 Күн бұрын
እስከአሁን "Negative" አስተያየት አላነበብኩም ህዝቤ ከላይ ሰለ ከንቲባዋ ጥሩ ማውራት ባይደፍርም በውስጥ ጎበዝ ቶሎ ቶሎ ሁሉንም አዳርሽልን ሙድ ውስጥ ገብቷል
@AbdurezakAhmedKemal
@AbdurezakAhmedKemal Күн бұрын
Wow 😲😳😲 betam yamral 💯🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@MohammedAbagissa-mm7mr
@MohammedAbagissa-mm7mr 18 сағат бұрын
በርቺ አዴ አዳናች ማንም ሲተኛበት የነበረችን ሀገር ከእንቅልፍ ቀስቅሳችሁ እንዲህ ውብ ያደረጋችዋት ሀገር ታሪክ ሁሌም ሲያስታውሳቹ ይኖራል
@RRuth8852
@RRuth8852 19 сағат бұрын
We thank you for everything ❤❤❤❤
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel Күн бұрын
Time for Ethiopia has arrived, and all Ethiopians must value this precious time and work together for the common good of their development and prosperity. Kudos to team His Excellency PM Dr. Abiy Ahmed and great appreciation to her Excellency Mrs. Mayor Adanech 👏. Much love, and may the Almighty Allah protect the land of Habesha and its people.
@Tgghhhg-l8i
@Tgghhhg-l8i Күн бұрын
ክፉአይንካሽ
@user-jd2zj2qm1gGA
@user-jd2zj2qm1gGA 13 сағат бұрын
ከንቲባ አዳነች ሀቤቤ የዘመናችን የልማት አረበኛ ጀግና ናት።የመሪ ኳሊቲ ያላት ጠንካራ አመራር በመሰጠትብቃቷን ያሰመሰከረች ምዴል መሪ ነች። በረቺ በረቺ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሺ ነው፣
@АбелАмануел
@АбелАмануел 20 сағат бұрын
Viva ABIY, VIVA Adanech ❤❤❤.
@danielkifle3622
@danielkifle3622 10 сағат бұрын
WE ARE HAPPY & WE SUPPORT THIS PROGRESS 🫡🫡
@marselad9953
@marselad9953 16 сағат бұрын
💚💛❤
@Etoipa
@Etoipa Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@besumind9545
@besumind9545 21 сағат бұрын
አይ ጃዊሳ እኛ ካልመራን ሀገር ትፍረስ የምትሉ የሀገር ምቀኛ ከናተ በላይ ሆዳም ማን አለ ለሆዳቹሁ ሀገር የምሸጡ ባንዳ የባንዳ ልጆች ጥሩ ነገር ማየት በዚች ሀገር ያቃጥላቹሀል ሰው እንደዚህ ለሀገሩ ምቀኛ ይሆናል ወበር ናፋቂዎች ናቹሁ ። ስልጣን በምርጫ ነው ።ባንዳ ደሞ ሀገር አይመራም አፍራሽ ስለሆነ ማንም አይመርጠውም ። ለማንኛውም ጀግኖች የሰሩትን ሥራ ብትቃጠልም ተመልከተው ። ወሬ ትተናን ማልማት ላይ ነን ። እናተ ተቀደዱ ። በኔ በኩል ይህን የመሠለ ልማት በማየቴ ደስተኛ ነኝ በርቱ የወረኛን ወሬ እዳትሰሙ ። በርቺ አድዬ ጀግና ነሽ ።
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 Күн бұрын
የመንገድ ዛፎች በቂ እይደሉም የእግረኛ መንገዱ በቁ ጥላ ያስፈልጋል
@bereketatnaw5567
@bereketatnaw5567 23 сағат бұрын
ለኢትዪጵያ የከፍታ ዘመን በሚለው መፅሃፋቸው ቄስ በሊና ያዩት በሰላሳ ዓመታት ውስጥ እግዚአብሔር በምድሪቱ ላይ ከሚሰራቸው አንዱ ራእይ "በጣም የተዋበች ከተማ አየሁ ይህቺ የዲፕሎማቲክ የተዋበች ከተማ ኒውዮርክ ነችን? ወይ ስል 'አይደለም አዲስ አበባ ነች " አለኝ ያሉት ትዝ አለኝና ትንቢቱ እየተፈፀመ መሆኑን ሳይ የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን እየጀመረ ለመሆኑ: ሌላ ማረጋገጫ አያስፈልግም:: የተናገረውን የሚፈፅም አምላ ክ ተመስገን ከማለት ውጭ ምን ይባላል::
@MelaTesfa-sg9wk
@MelaTesfa-sg9wk 20 сағат бұрын
One of the gear. .😊
@mekonneny30
@mekonneny30 Күн бұрын
🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰
@nathanaelkebede5073
@nathanaelkebede5073 Күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fitsumetesfaye1118
@fitsumetesfaye1118 22 сағат бұрын
Kibert kentubachin Ade regime yesera edeme ketena gare enemegnleshalen 👏🙏❤️👏
@Sara-fn7ko
@Sara-fn7ko Күн бұрын
👍✊🤗👏👏👏👏🥰
@ZelalemAshetu-h6e
@ZelalemAshetu-h6e 15 сағат бұрын
Jaabadhuu jabduu koo waqayyoon si gargaara.
@RayanAli-yo1eh
@RayanAli-yo1eh Күн бұрын
Stone Cladding is nice
@aybyou
@aybyou 19 сағат бұрын
ከንቲባዋ አስር ጊዜ ማሳለጥ ማሳለጥ እያለች አሰለቸችን። ሌሎች ተመሳሳይና የተሻሉ ቃላቶችን ብትጠቀም መልካም ነው። 🤔
@RayanAli-yo1eh
@RayanAli-yo1eh Күн бұрын
is the library until midnight? 🌟 በግ ተራ ማታ ማታ ደሥ የላል 🐑 🐑. AAU 👋
@Ruujggjtg-ity
@Ruujggjtg-ity 22 сағат бұрын
የማንሰራራት ዘመን የፈውስ ዘመን የመበጥረቅ ዘመን የአሳድ ዘመን
@Ummizemzem
@Ummizemzem 12 сағат бұрын
ዳር ዳር ያሉ ጠርዝ ድንጋይ ነጭ እና ጥቁር ባይቀባ አሪፍ ነው ለምን ቀዪንም ቀለም አትቀቡትም አንድ ላይ
@SebleTamru-z8w
@SebleTamru-z8w 2 сағат бұрын
She sweet
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 Күн бұрын
ለምን አብርሆት የመሣሠሉ ላይብረሪዎች በየክልሎች ከተሞች አይገነቡም? በአዲስአበባም ቢሆን አንድ በቂ ነው ወይ?
@Kachaho
@Kachaho Күн бұрын
ለግንባታ ምን ያሕል የበኩልወን አበረከቱ
@fikreslassamitiku4661
@fikreslassamitiku4661 Күн бұрын
አለቃ በጣም ጥሩ ምልከታ ነዉ ሀሳብህን እጋራዋለሁ🎉🎉🎉
@getahooymaren5616
@getahooymaren5616 Күн бұрын
የሚያነበዉ ሰው በዛ እንዴ? ሰው እንደሆነ ስልክ ላይ ተጥዶ ነው የሚዉለዉ:: ሀሳቦዎትን ግን እደግፋለሁ::
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 Күн бұрын
እኔም እንዳንተ ነበር የማስበው
@husiumer8186
@husiumer8186 Күн бұрын
Bemelew ,aftica and bus ke under ground station yemwetabetn tekmun eski be Ethiopia gin hone al hamdulilahi
@Aselefech-d6w
@Aselefech-d6w 21 сағат бұрын
Wawawawawa wawawawawa amen to the same song tebark 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙌🙌🙌👏
@melatdebele8501
@melatdebele8501 21 сағат бұрын
❤🇪🇹
@zemenugezu7446
@zemenugezu7446 Күн бұрын
አዲስ አበባ በዲም ላይት ማንሰራራት ይባል
@RozaTalegin
@RozaTalegin Күн бұрын
😈😈
@mengistukufi1366
@mengistukufi1366 18 сағат бұрын
Waaqayyoof galatni haa ta’u!!!
@ashenafimengistu1568
@ashenafimengistu1568 21 сағат бұрын
ምድረ ሆዳም
@YohannesBezabeh-y7i
@YohannesBezabeh-y7i 19 сағат бұрын
ደነዝ 70% የምትለው ሁሉም ቦታ እንደአንተ መንደር ሥርዓት አልበኞች ያሉበት ይመስልሃል ?ጨው ለራስህ ስትል ........
@misbaahaamaan6526
@misbaahaamaan6526 16 сағат бұрын
Why not seeing more traffic lights it's not safe, you have too stop more traffic lights very cross roads how people drive more safe on roads it's more less tension about it please before strat build the city
@tomk5529
@tomk5529 21 сағат бұрын
ኮሪደሩ እንዳለቀ የኪስ አውላቂ መሰብሰቢያ የሆነው የጀበና ቡና የሚባለው አዲስ ፈሊጥ መንገዱን እንዳያጨናንቀው እንጂ ስራው ሁሉ ጥሩ ነው❤
@zeinebkedir564
@zeinebkedir564 3 сағат бұрын
Weregnochna mikegnoch yefelegutin yawuru. Enante gin egz. Yirdachihu bertu.enena meseloche betselot enagzachualen. Egz.ethiopian yitebik.
@abellgebremariam3375
@abellgebremariam3375 20 сағат бұрын
How much did you pay for the human hair?😢
@ChaltuKume
@ChaltuKume 23 сағат бұрын
እንጭጩ አብይ አህመድ መርህ፣ እውቀት፣ ጥሩ ልብና ሀቅ የሌለው ስለሆነ የተፈጁት ወላጆች የሞት ፍርዱ ስፈጸምበት በአይናቸው እንድያዩ መደረግ አለበት፡፡፡ ይደረጋልም!!!
@MeazaZewide
@MeazaZewide 3 сағат бұрын
ጫልቱዬ እንጭጭ ሰው እንዲህ ሀገር ማልማት ይችላል? እየተስተዋለ!
@hateallofthem-h5i
@hateallofthem-h5i Күн бұрын
ፋኖዬ ሾጥ አርጎችኅል ወደል ሁላ በርሜል
@ZetunahMoh
@ZetunahMoh 23 сағат бұрын
የመንጠራሪያ ነው የማንሰራሪያ 😂😂😂ኮሊደር ኮሊደር በሉ ዝም ብላችሁ 70%ቱ ህዝብ ረስታችሁታል ።የትነው ? ምን እየሆነነው ?ምን ያስፈልገዋል ?ምን ላይነው ያለው ?የለም ህዝብ መሆኑንም ረስታችሗል ።አድስ አበባን ታቅፋችሁ ተወዝወዙ ብቻ 😅😅😅RIP
@SdhJfd
@SdhJfd 20 сағат бұрын
የማራ ህዝብም ግብር አይደግፍም ግድደግፉ እያሉ እየገደሉት ነው
@KonsoMezmure-zu5wg
@KonsoMezmure-zu5wg 13 сағат бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን መታደል ማለት እንዲህ ነው ኢትዮጵያዬ ታድለሻል ጀግና መሪ ልጅም አለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር እየረዳን እኮ ነው። አሜን በሉ አሜንንንንንን።።።
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН