Mekoya - የሶሪያ ዱብዳ! እሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 82,300

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 239
@MuhyiidinAman
@MuhyiidinAman Күн бұрын
ታሪክን እንደ ዶክመንተሪ ፊልም እንደማየው ነዉ ማዳምጥክ ምርጥ ሰዉ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 Күн бұрын
ይገርማል ዜናውን እዚህ እሰማዋለሁ ግን አንተን የምሰማህ ልክ እንደ ዶክመንተሪ ፊልም ነው ❤❤
@halidjafer1122
@halidjafer1122 22 сағат бұрын
የሚያሳዝነው ነገር አምባገነኖች ከጓዳቸው የማይማሩ መሆናቸው ነው
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 22 сағат бұрын
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ሰቶህ፣ ብዙ ታሪኮችን እንድትተርክልን ምኞቴ ነው!!!
@Kidane-yy6il
@Kidane-yy6il Күн бұрын
ዕድሜህን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያርዝምልን አይጠገበዉ ጋዜጠኛ
@azizshemsu9849
@azizshemsu9849 Күн бұрын
ድንቅ ዘገባ እሸቴ አሰፋ thank you
@YenahunA
@YenahunA 11 сағат бұрын
"ኃይል ያለው በኃይሉ አይመካ" ቅዱስ ዳዊት--ጸሎተ ሃናን ያንብቡ
@dungedunge7226
@dungedunge7226 22 сағат бұрын
ከአለም ሚዲያ ሁሉ ጋሽ እሸቴን በጉጉት ስጠብቅ ነበር። ከሬዲዮው ድጋሚ በዩቲዩብ እየገረብኩት ነው። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ሸገር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie 23 сағат бұрын
የጨካኞች መጨረሻ አያምርም ክፉዎች በእግዚአብሔር ዘንድ ይዋረዳሉ ህዝብም ይንቃቸዋል
@marmaria787
@marmaria787 2 сағат бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ, ይቅር በለን 🙏
@hitghitg8747
@hitghitg8747 22 сағат бұрын
የአሳድ በረከት በአብይ ላይ ይውረድበት፣ አሜን
@asnimola77
@asnimola77 17 сағат бұрын
አንተ ላይ ይውረድብህ!!!
@demismeaza1824
@demismeaza1824 16 сағат бұрын
አሜን
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 12 сағат бұрын
አንት ቆማጣ ሌባ መስረቅ ቀረብሃ አሳድ ቂጥህን ይደክልህ ወራዳ መአት ይውረድብህ👎👎👎
@bilfanmedia7792
@bilfanmedia7792 10 сағат бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿❤​@@asnimola77
@Yfdbkg
@Yfdbkg 8 сағат бұрын
አብይ ሰፊው ህዝቡ ከጎኑ ነው ሲቀጥል ደሞ የናቶች ዱአ እና ፀሎት አለው ሌላው ደሞ ኢትዮጵያቺን እንደዚ አይነት ዋልጌ ታሪክ የለንም ወደፊትም አይኖርም አንድ ፋኖ የተባለ የመንደር ወንበዴ ደሞ ኢሄን ሊያደርግ አይደለም አያስበውም ሁላ ምክንያቱ የማሀይም ስብስብ ነው አሳድ የበደል ጥግ ፈፅሟል ነፃ አውጪዎቹ ደሞ መላው የሶሪያን ህዝብ ይዘው ነው የዘመተበት ዱቄታም
@yarodort563
@yarodort563 Күн бұрын
ልዩው እና ምርጡ ጋዜጠኛ ☑️ "ለሁሉም ጊዜ አለው " ኢትዮጵያ ያንቺንም ጊዜ እንደዚህ ቅርብ ያድርግልሽ!!💕
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Күн бұрын
Eg Ayaregewena Meri Beselame Yehedal America Hulu Beejewa CIA Hulun Yaregal Agere Gene Meseqeleqelewa Yewexal Be Selexan Teshamiwoch
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 Күн бұрын
Selam Eshete Asefa I wish you long life and happiness
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 21 сағат бұрын
ግሩም አቀራረብ :: እሸቴ ትልቅ ፀጋ አለህ :: በርታ ወንድሜ :: ሳምንት በናፍቆት እንጠብቃለን ::
@mohammedhassen910
@mohammedhassen910 Күн бұрын
ዋዋ ምርጥ ጋዜጠኛ
@TicsEthiopia
@TicsEthiopia 5 сағат бұрын
Hear breaking Syrian history Eshet, the very brilliant journalist 👏 long live
@israelkassa9908
@israelkassa9908 Күн бұрын
ፈቅደናል❤
@SubaidaZed
@SubaidaZed 2 сағат бұрын
ባባ ኤርዶጋን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጀግና መሪ❤
@aneeri6921
@aneeri6921 Күн бұрын
ድንቅ ኣቀራረብ እሼተ ኣስፋ ብስልጣን እያሉ የዘገብከው ብጣም ይሚደነቅ ነብር ኣሁንም ሚዛኑ የጠበቀ ኣቀራርብ ቀጥልበት ብጣም ቆንጆ።
@Ethio25536
@Ethio25536 23 сағат бұрын
አንተ ብቻ ዘግብ እንጠብቃለን ❤
@St.mic2786
@St.mic2786 9 сағат бұрын
እሸቴ ጀግና ነው አቦ ይመቸው !!!
@abebeedosa-rh8sn
@abebeedosa-rh8sn 4 сағат бұрын
ምርጥ ሰው 🎉🎉🎉
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 21 сағат бұрын
በጣም በጣም ልብ የሚሰብር ልብ የሚያንጠለጥል ዝግጅት ነው ተባረክ እሸቴ አሰፍ በጣም ነው የምንከታተልሕ ግሩም ዝግጅት
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Күн бұрын
ወጋዜጠኛ እሸቴ አሰፈ 🙏🙏👍
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Күн бұрын
እሸቴ ያው እንደተለመደው ድንቅ ነህ
@hassenahmed9199
@hassenahmed9199 Күн бұрын
አላህ ይውደድህ ጡሩ ምሣላ ተናገርክ
@alemayehushiferaw407
@alemayehushiferaw407 23 сағат бұрын
ቸር ያሰማህ ወንድሜ
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l 23 сағат бұрын
ያላወቀበት ስግብግብ አገሩንም፣ ስልጣኑንም ሰራዊቱንም ያጣ ኩታራ ።😢
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 18 сағат бұрын
ምክንያት ምንድነው ? ታውቂያለሽ
@michaelalemuma
@michaelalemuma Күн бұрын
የሶርያ በርከትን ለእኞም ያውርደው
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Күн бұрын
Egeziabehere Ethiopian Kezi Kefu Negere Yexebeqat Syria Fetena Yexebeqatal Lemen Bezu Tewagiwoch Xaleqa Gebe Ye Wechi Ageroch Ene Ene Eyalu America Turkey France Russia Iran Lebanon Israel Qatar Saudi Arabia Egypt Kurdistan Yazidi Iraq. Enezi Hulu Ejachew Alebet Taxaqi Alachew Yemidegefut Le Hagerachew Endi Ayenet Kefu Negere Atemegnu Seqoqaw Kebad Newena Meriwoch Yehedalu Edeme Le CIA Esu Yemayaweqew Menem Yelem Feqadu Besu Tebeber New Manem Be Alem Yale
@rozazouba7538
@rozazouba7538 23 сағат бұрын
Beer mazerki yrdbacu
@belihubedada2142
@belihubedada2142 23 сағат бұрын
ሟርተኛ ተላላኪ ኤርትራዊ😂 እናንት ባንዳዎች ኢትዮጵያን አታውቋትም...ምኞታችሁ አይሳካም!
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 19 сағат бұрын
😂😂😂😂 መሀመድ ሸርሙጣው የእስላም ነብይ የስራውን ይስጠው😂😂😂
@SelamFiker-h9x
@SelamFiker-h9x 9 сағат бұрын
አሜን በእውነት አምላክ ሆይ ኢትዮጵያንም አስባት 😢
@MignoteFikre
@MignoteFikre 19 сағат бұрын
በረከቱ ይደርብን❤❤❤
@David-dj4el6ki2i
@David-dj4el6ki2i 22 сағат бұрын
❤❤❤❤ እንዴት እንደምወድህ እሸቴ አሰፋ ጋዜጠኝነት ካንተ ይልመዱ ሁሉም በቃ ተከተተ እኮ ነህ በትክክል ነው ያቀረብህው የኢትዮ እስር ቤትስ ምነው ታሪክ የለውም እነ ክርስቲያን ታደለ ለምሳሌ ፍትህ የላቸውም
@medhindebas5003
@medhindebas5003 22 сағат бұрын
Me too.
@Lospolos-nq7wz
@Lospolos-nq7wz 23 сағат бұрын
The Legendary Eshete Assefa❤
@beshirdale2491
@beshirdale2491 20 сағат бұрын
Eshete Assefa, hearing your voice makes me feel at home though I am far away from my home Ethiopia.
@AsheafiLemma
@AsheafiLemma Күн бұрын
አቶ እሸቴ በጣም አመሠግናለሁ ነገር ግን የአንባገኖች ጭካኔ በጣም ያሳዝናል በእውነት ልብ ይሰብራል
@chubiowado9586
@chubiowado9586 21 сағат бұрын
Thank you Eshete
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 13 сағат бұрын
የአንባገኖች መጨረሻ እንደዚህ ነው የኛዉን የሰይጣን ፈረስም አዋርደህ አሳየን በቃህ በለዉ መድሀኒተ አለም
@eyerusalembegashaw8887
@eyerusalembegashaw8887 10 сағат бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎና
@shakaro-p5y
@shakaro-p5y Күн бұрын
ተባረክ
@behabtudemissi5828
@behabtudemissi5828 22 сағат бұрын
በናፍቆት ነው የምጠብቀው።ድንቅ ዝግጅት ነው ።እኔ ለወዳጆቼ እንዲያዳምጡት ጋብዣቸዋለው።
@mukeremmuhdinibnumuhdin2911
@mukeremmuhdinibnumuhdin2911 5 сағат бұрын
እናመሰግናለን
@yousaf276
@yousaf276 5 сағат бұрын
Ewunet betam new mewadi bro🙏
@EsubalewGmariam
@EsubalewGmariam 5 сағат бұрын
ጊዜ ይወስዳል እንጂ የአምባገነኖች መጨረሻ እንዲህ ነው። ለኛውም 7ኛው ጭምር
@asnimola77
@asnimola77 17 сағат бұрын
መቆያ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ❤
@EstifanosWurwuro
@EstifanosWurwuro 11 сағат бұрын
እሽቴ ድንቅ እቀራረብ ነው። እድሜና ጤና ይስጥልን !!!
@zebebamohammed815
@zebebamohammed815 Күн бұрын
ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ሰጠብቅ ነበር
@TofikNuradin-ti8zj
@TofikNuradin-ti8zj 22 сағат бұрын
እሻቴ አሰፈ ምርጥ ትንታኔ
@rahmaumer4972
@rahmaumer4972 3 сағат бұрын
ድምፀ መረዋው እንካን ደህና መጣህልን❤❤❤❤
@MeseretFikir
@MeseretFikir Күн бұрын
"የናቁት ያደርጋል ራቁት"ነዉና!የእኛም ሃገር መከላከያ ሰራዊት ተብዬ በእየ ክልሉ እየዞረ የራሱን ህዝብ ደም ከሚያፈስ ከዚህ ቢማር ጥሩ ነዉ😊የ እግዚአብሔር ፍርድ እንዲህ ነዉ በቃ ሲል በቃ ነዉ✌ሀገራችንም እጣ ፈንታዋ እንዲህ እማይሆንበት ምክኒያት የለምና ገዥዎች እና ሙሁራን ከቀልባቸዉ ቢሆኑ ምኞቴ ነዉ🙏
@gdr668
@gdr668 Күн бұрын
አንተ ፈሳም ደፍተራ ደም የሚያፈሰዉ ደጋዳሞት አዛዉንቶችን በእንብርክክ አስሂዶ የሚገድል የገዳም ጀግና ማነዉ መተተኛ ሁላ ....4ኪሎ ሲያምርህ ይቅር
@ominej4055
@ominej4055 23 сағат бұрын
በየመንደሩ ያሉት ታጣቂዎችሥ ምን ይደረጉ
@MeseretFikir
@MeseretFikir 23 сағат бұрын
@@ominej4055 ጫካ እንዲገቡ ያደረጋቸዉም እራሱ ነዉ!መንግስት በዚሁ አንባገነንነቱ ከቀጠለ 86ቱም ብሔር የየራሱ ታጣቂ ይፈለፍላል😢በሰላማዊ መንገድ ሃሳብ እሚገልጹትን ጋዜጠኞችን.ሙሁራንን የምክር ቤት አባላት ጭምር እያጎረ ሰላም ሰላም ማለት አያዋጣም! ጫካ ያሉት እሚመለሱት ለሰላማዊ ትግል ምቹ ስርዓት ሲኖር ነዉ! ያ ሲሆን ሌላዉም እነሱን ይቃወማል! ያለዚያ ዱር ቤቴ ይላል ማንም ሰዉ ቢሆን! ይታሰብበት🙌
@ethiotube6965
@ethiotube6965 23 сағат бұрын
ፐ በጣም ታስቡ የለንዴ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ቆይ እኛ የምንደግፈው ሲገል እና ሲያጠፋ እሱ ፍፁም ነው እንላለን ሌላኛው ሲገል እና ሲያጠፋ ደሞ እሱን ሰይጣን አድርጎ መሳልና ፕሮፓጋንዳ ምን ማለት ነው ወይስ ፋኖ እንደፈለገው መሆን አለበት የፈለገውን ማድረግ አለበት ማለት ነው ?? ጦርነት መሆኑን ሳትረሱት አትቀሩም ወይስ አንዱ ሲገል አንዱ ቆሞ ማየት ነበረበት?? ቆም ብላቹህ ማሰብ ያለባቹህ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያላቹህ ናቹህ ። እኔ የምደግፈው ሲገል በርታ እያልኩ ሌላኛው ሲገል ደሞ ጄኖሳይድ ምናምን እያልኩ የማወራ ከሆነ ጭንቅላቴን መመርመር አለብኝ ማለት ነው
@MeseretFikir
@MeseretFikir 22 сағат бұрын
@@ethiotube6965 በሀገሪቱ ታጣቂዎችን እንዲህ እንዲሆነ የደረገዉ የስርዓቱ አንባገነንነት አይደል እንዴ?😏በሰላማዊ መንገድ እሚታገሉ አክቲቪስት.ጋዜጠኛ የፖርላማ አባል ሳይቀር ማጎሪያ እያስገባ 😆 ኦሮሞ ተበደልኩ ብሎ ጥያቄ ከጠየቀ የሽኔ ተላላኪ.አማራ ከጠየቀ የፍኖ ተላላኪ.ትግሬ ከጠየቀ የጁንታ ሌላዉም እንዲሁ::በዚች ሀገር ዉስጥ ሰላማዊ ጠያቄዎች ጥያቄያቸዉ ካልተሰማ ነገ86 ብሔር የየራሱ ታጣቂ ይፈለፍላል ይኸ ሃቅ ነዉ✌የመሳሪያ ጋጋታ የየትኛዉንም መንግስት አጽንቶ አያዉቅም! ሰዉ መብቱን በሰላማዊ መንገድ ሲገልጽ ካልተሰማ .ጥያቄዉ ካልተመለሰ ተደራጅቶ በኘነፍጥ መብቴን አስከብራለሁ ማለቱ በአለም ያየነዉ ክስተት ነዉ👍ከታሪክ ተማሩ😎
@mnunity2702
@mnunity2702 23 сағат бұрын
ስጠብቅ ነበር
@addisfour
@addisfour Күн бұрын
ሶርያዊው የሰላም ታጋይ አስለቀሰኝ 🥲 ግፍ አድራጊዎች ግን እንዲህም አርገው መግቢያ አያጡም አምላክ ብቻ ነው በሰማይ ቤት የሚቀጣቸው::
@IbnabasAbas
@IbnabasAbas Күн бұрын
እንኳን ደህና መጠክ
@entisarhussien5930
@entisarhussien5930 6 сағат бұрын
በሶሪያኑ ሀዘን ስቃይ አዝንና የሀገሬን ጉድ ማን አየው እላለው 😢😢ሀገሬ እምዬ ሰላምሽ ይብዛ ልጆችሽ እርስ በእርስ ከመባላት አላህ በቃቹ ይበላቸው
@gadtadesse2092
@gadtadesse2092 11 сағат бұрын
The living legend golden voice
@tscgayetefera
@tscgayetefera 19 сағат бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ
@Humed.MohammedAbdella-m6h
@Humed.MohammedAbdella-m6h 22 сағат бұрын
ሰላሕለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?
@addisabebaethiopia7951
@addisabebaethiopia7951 Күн бұрын
በቅርቡ ኦሮሙማም ከኢትዮጵያ ምድር ይወገዳል ቱ። 💪💪💪ድል ለአማራ💪💪💪
@GareGare-wf8bw
@GareGare-wf8bw Күн бұрын
አማራ ተበዱ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 23 сағат бұрын
Siymerise😂😂😂😂
@tamiratmekonnen9440
@tamiratmekonnen9440 11 сағат бұрын
ምንም የማትጠገብ እሸት ❤🎉❤🎉
@Ash-p6i
@Ash-p6i 23 сағат бұрын
Wonderful, Eshete Assefa
@workubirhane1945
@workubirhane1945 22 сағат бұрын
Shegar Mekoya'och Abet Dimtsachuw Si Mach 👂👂👈👈👍👍🙏🙏 Journalist Eshete Asefa 🙋🏻🙋🏻🙏🙏
@addisketema5742
@addisketema5742 21 сағат бұрын
ጋሽ እሸቴ፣ እባክህ በአንድ ወቅት ከኢትዮጵያ ጋር ስትዋጋ የኖረችውን፣ ዛሬ ደግሞ ወዳጃቹ ነኝ የምትለውን ቱርክና አገራችንን የሚመለከተውን ታሪክ አቅርብልን። ሁሌም አድናቂህና አመስጋኝህ ነኝ።
@Freedom-dg3dr
@Freedom-dg3dr Күн бұрын
Next Eritrea dictator Isayas I can’t wait to hear from you thx
@eyayagashaw1068
@eyayagashaw1068 Күн бұрын
Ethiopian dictator also
@henokamelga1650
@henokamelga1650 21 сағат бұрын
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን❤
@Golina_
@Golina_ 3 сағат бұрын
ዐብይ አህመድ😢--
@Yohannaleulalula16
@Yohannaleulalula16 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው።
@LinaSameson
@LinaSameson 13 сағат бұрын
የኛም ሀጉሩ ፈጣሪ ፍርክስክሱን ያውጣው
@berhanuaberha
@berhanuaberha 19 сағат бұрын
የኛም ሃገር እየሆነ ያለው ከዚህ የሚበልጥ እንጅ የሚያንስ አይሆንም ለሁሉም ግዜአለው ሁሉም የስራውን ያገኝ ዘንድ ግድነው ግፉኛች ዛሬ በእጃችሁ ላይ ያለችው ስፊ አለም ነገ እንዴት እንደምትጠብህ ከሶሪያ ትምህርት ውስዱ ነገም ሌላ ቀን ነው።
@muletadewos7516
@muletadewos7516 23 сағат бұрын
እሸቴ አሰፋ !!! 🙏 🙏 🙏 ❤ ❤ ❤
@Dagi-man
@Dagi-man 23 сағат бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን እሸቴ አሰፋ,ተፈሪ አለሙ🙏
@wirohode506
@wirohode506 23 сағат бұрын
Abye ahemedem😂daniel kibretin yiza wede dubaye❤❤
@dawitnigussie
@dawitnigussie Күн бұрын
እሽ ቀጣይ እንጠብቃለን አለቃ
@fitsumMana
@fitsumMana 17 сағат бұрын
ትንቢተ ኢሳያስ 17:1
@brookdebebe
@brookdebebe 22 сағат бұрын
ያለወትሮዬ ስጠብቅህ ነበር 😊
@adebabaygebre
@adebabaygebre 20 сағат бұрын
የአሳድ በረከት በአብይ አህመድ ይድረሰዉ
@Fimeku
@Fimeku Сағат бұрын
24:15 - 24:40 ስለእኛው ጉድ ነው 🙂
@one-107
@one-107 Күн бұрын
ኢትዮጵያዊያንም ያኔ ትግሬዎች ላይ እንዲህ ነበር ሲፈርዱ። ግደለው ስቀለው...ወዘተ
@Tamehabesura74
@Tamehabesura74 7 сағат бұрын
መቼም አምባገነኖች አንዱ ከአንዱ ውድቀት አይማርም በኛም ሀገር የጊዜው አምባገነኖች ባንክ ታንክ ይዘናል ማንም አይጥለንም ገለመሌ የምትሉ የጊዜ ገዳይ ነው እንጂ በእፍጢምህ መተከልህ አይቀርም ።
@Robelsoimon
@Robelsoimon 22 сағат бұрын
100 ኣመት እድሜ ይስጠኝ ሁሉም ኣምባገነኖች እስኪደመሰሱ ልደሰት፡የ ሶርያ ህዝብ ድል የ ጭቁን ህዝቦች ድል ነው!!!!! ቪቫ ሃያት ታሕሪር ኣል ሻም።ለ ኤርትራው ኣምባገነን ወየዉልህ 😂😂😂😂
@SimegnewGetahun
@SimegnewGetahun 7 сағат бұрын
በመገረም እናበመተከዝ አዳመጥኩት አምባገነኖች ያላቸው ጭካኔ አጋንትን ያስንቃል .
@nebyuali7575
@nebyuali7575 21 сағат бұрын
It is freedom for Syria every body happy
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 15 сағат бұрын
መቼም በድንቁርና ለታጀሉት አምባገነኖች ቢማሩበት ጥሩ ነበር በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም የኛዎቹ ተራ ናፍቆናል ።
@sulekedir
@sulekedir 9 сағат бұрын
ፍርድ ከሰማይ ሲመጣ እንዲህ ነው!
@asefawasmeromtekli8017
@asefawasmeromtekli8017 8 сағат бұрын
ይህ ቻነል በምያቀርባቸውና ኣቀራረቡ ደስ ሲለኝ!!!!!
@teddyMeseret-h5w
@teddyMeseret-h5w 21 сағат бұрын
ፈጣሬ በረከቱ ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 6 сағат бұрын
ክፉ ከመስራት እንቆጠብ። ክፉ ስራ በምድርም ሆነ በሰማይ ቅጣትና ዉርደት ማምጣቱ አይቀርም። ለፈለግነዉ ነገር ከልክ በላይ የምንጓጓ ከሆነ ሚዛን እንስትና ወደ ክፉ ተግባር እንገባለን። ሁሉም ሰዉ የፈጣሪ ነዉ። ሰዉን መበደል፣ማሰቃየት፣መጉዳት፣መግደል፣ወዘተ በፈጣሪ ዋጋ ያስከፍላል። ጊዜ ማለፉ አይቀርም።
@kahsittesfay-jl2fm
@kahsittesfay-jl2fm 23 сағат бұрын
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን
@WendetaWendeta-l7l
@WendetaWendeta-l7l 11 сағат бұрын
እኔም እቺን ቀን ነው የምናፍቃት ሀገሬ ላይ ግን ሳያመልጡ አንዳቸውም የእጃቸውን እንዲያገኙ የአላሳድ በረከት ይድረሰን
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 8 сағат бұрын
SHALOM
@bantayehuyirga1791
@bantayehuyirga1791 9 сағат бұрын
Hulume Yezerawene Yachedale . Maneme Yekome Bimeselew Endayewodeke Yetenekeke Yelale kalu.
@qader6010
@qader6010 20 сағат бұрын
እሺ አሸትዬ አላህ የዛሰው ይበለን እንጠብቃለን በጣም የማከብርህ የሁልጊዜ አዳማጭህ ነኝ ሰላም ሰላም ብዬሀለው ካለሁበት
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 19 сағат бұрын
ቁራዔን ?😂😂😂
@tesfademissie5912
@tesfademissie5912 12 сағат бұрын
በኛ ሀገር እየተደገ ያለው ግፍ ከዚህ ቢበልጥ እንጅ የሚያንስ አይደለም
@ethio8774
@ethio8774 21 сағат бұрын
ይሄን ትርክት ለኢትዮጵያም ጀባ ይበልልን። 🤲🏽🤲🏽🤲🏽 💚💛❤️
@MustefaJemla
@MustefaJemla Күн бұрын
የሶሪያን ህዝብና አግርቷን የውጭ ሀይሎች የራሳቸውን ጥቅም ለማስጠበቅ ስበል አጋርቱን አዋደሟት አሁን የባሽር ስልጣን መልቀቅ እንኳን ያበቃቸው አይመስልም እንድያውም ከበፊቱ የባሰ እየወደመት ነው አላህ ሶሪያን እና ህዝቦቿን ከጣለቶቿ መከራ መቼ ይሁን ምገላግለቸው😢😢😢😢
@qader6010
@qader6010 21 сағат бұрын
ታውቃለህ እሸቴ ስለሶርያ ትመዘግባልህ ብዬ ጠብቄህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ በዛው በነካ እጅህ እስርቤት አስገብቶ እዴት እዳሰቃያቸው አቅርብልን መቼም ሳታያቸው አትቀርም
@skylimit1423
@skylimit1423 23 сағат бұрын
የኢትዮጵያዊ አሳድ ሲወገድ ከዚህ መቶ እጥፍ የሚዘገንን ግፍ ይታያል !
@kahsittesfay-jl2fm
@kahsittesfay-jl2fm 23 сағат бұрын
ምኞታችን ጥሩ ነገር ቢሆን ኣይሻልም
@AbrhameAb-j7u
@AbrhameAb-j7u Күн бұрын
Negus besrawite bezate ayedenem
@ephremtefera3405
@ephremtefera3405 Сағат бұрын
እግዚአብሔር እኛንም እንደ ሶሪያ ህዝብ ተመልክቶን ፍርዱን ይሰጠን በሽር ከሀያ ዓመት በላይ ቆይቶ ከ500,000 ሺ በላይ ሶርያውያንን ፈጅቷል የኛዎቹ በ5 አመት ቆይታቸው ሚሊኒዮኖች ነፍሳትን ቀስፈዋል ቢዘገይ እንኳን ቀን አለው እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 6 сағат бұрын
ምነው ቢቀር ስልጣን ይህ ሁሉ ጭካኔ እኮ ለምን ? የሰይጣን መጨዎቻ መሆን !!
@Josi560
@Josi560 4 сағат бұрын
እንደኔ እሸቴን በጉጉት የጠበቀው የበሽር ኣላሳድ ጉዳይን ለመስማት
@mariamaria8168
@mariamaria8168 8 сағат бұрын
የሶሪያ የእስር ቤቱ ግፉ ይልቅ , የኛ ሀገሮ ግፉ በአደባባይ ሰውን እንደከብት ማረዶ ,ማቃጠሉ ማገቱ ከቤት ከንብረቱ ማፈናቀሉ የሶርያውን ሺ ግዚ ያስንቃል ይሄ ፅዋ ለኛ ለእፃኑ መሪ ሲደርሰው በአደባባይ ይኸ ሁሉ ያደረገ ጨቅላ የእስር ቤቱ ግፉ ደግሞ ከዓለም ተወዳዳሪ የሌለው አንደኛ ግፉ ነው የምናየው
@josiahjosy
@josiahjosy 23 сағат бұрын
ስጠብቅህ
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 19 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 19
25:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 20 М.
ያስገርማል የድመቶች ሀገር ገባሁ abel birhanu vlog
32:39
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 35 М.
Syria, Death in the Face
32:19
Investigations et Enquêtes
Рет қаралды 539 М.