||NARRA JIRA|| ተለቀቀ! በኦሮሚኛ አና በአማርኛ!! አዲስ መዝሙር EBENEZER TADESSE 8 February 2021

  Рет қаралды 746,738

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Күн бұрын

FOLLOW ME ON
www.instagram....
FOLLOW ME ON
/ 2139383756203648
FOLLOW ME ON
vm.tiktok.com/...

Пікірлер: 980
@alexso8788
@alexso8788 4 жыл бұрын
አቤንዬ ውድድድድ ብዙ ምንጭ ይፈልቃል ከአንተ ኤዱ ዘማናቹ ይባረክ በርቱ።
@mዩትብ
@mዩትብ 3 жыл бұрын
ሀይ
@helenassefa6333
@helenassefa6333 3 жыл бұрын
ውይይ ስታምሩ እኔ ሆርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም እወዳችዋለው
@girmaabdeta6736
@girmaabdeta6736 4 жыл бұрын
በጣም ተባርኩበት እየሱስ ዘመናቹሁን ይባርክ 1ኛ ገና ከዚ የምበልጥ ታያላችሁ
@merontaye8723
@merontaye8723 4 жыл бұрын
በእውነት ጌታን እያደናንቃችሁ ወደህልውና ውስጥ የምታስገቡ ወንድምና እህት ስሰምልቹ እባዬ ይፈሳል ከላይ የሆነ የስውንብ ልብ በመንፈሱ እየነካ ክብር ይሰጣል ባልና ሚስት ከአንድ ምጭ ይቀዳሉ ስለናተ ጌታ ይክበር አሁንም ዘመናቹ እሱን እሱን እዳላላቹ እደዘመራቹሁለት በቤቱ ለምልሙ ምንልበላቹያለኝ ይህ ነው ጌታ ከፍ ክፍ ብሎ ይታይባቹ ከዚበላይ የአቢኒዘር እርጋታው በእውነት ሰውን በጌታ እርግት እንድንል ያረጋል ከዝማሪው ከሚታየው ገፅታው ይብዛልህ መረጋጋት በጌታ
@dasutomso6651
@dasutomso6651 4 ай бұрын
አሜን ይህ መዝሙር ሰምተን የመይ ጠገብ ነው አቤኔዬ ዘማንህ ይባረክ ኤድዬ ዘማንሺ የተባረክ ይሁን በኢየሱስ ስም ከዉስጠቸወ የመዝሙር ምንጭ የፈልቅ በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም ይሁን ሰማይ ዉረሹችሁ ሁኑ❤❤❤❤❤
@saraa4676
@saraa4676 2 жыл бұрын
የምወዳችሁ እውነተኛ ክርስትናን የምታሳዩን ድንቅ የባቴ ልጆች ትዳራቹ ይባረክ ደሞ ስታምሩ
@birkealex3304
@birkealex3304 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ረጅሚ ኢድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ተበረኩ የማይ ጣገብ መዝሙር ነው !!!!!!
@janeetjanet9856
@janeetjanet9856 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለጌታ ይሁን አሌሉያ አሜን ጌታ ዘመናቹን ይባርከው ፀጋው ይብዛላቹ የጌታ ብሩካኖች
@ሳራ-ጀ8ወ
@ሳራ-ጀ8ወ 4 жыл бұрын
ክበር እልሀለሁ ክበር መቼም ምንም የማይተካህ የልቤ ንጉስ ተመስገን የልቤ ንጉስ ኢየሱስ የኔ አለኝም ስምህ ይባረክ ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ
@seenaayesus3386
@seenaayesus3386 4 жыл бұрын
Wawoo ebbifamaa ebbifamaa waqaayyoo bara jireenyaa kessanii haa ebbisuu 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤❤❤❤
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 4 жыл бұрын
አሜንንንንንን ዘመናቹ ይባረክ ቆንቃ አሳልፎ የሰጣቹ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
@misskren6720
@misskren6720 4 жыл бұрын
አሜን እየሱስ ለዘላለም ይክበር የተወደዳቹና የተመርጣቹ የጌታ ምርጥ አገልጋዮች ኤድና ኤቢ ዘመናቹ ይለምልም በጣም በጌታ ፍቅር እወዳቹሀለው ተባርኩልኝ
@mulualemsiparatelahun6016
@mulualemsiparatelahun6016 4 жыл бұрын
ያባቶቼ አምላክ ይ ባርካቹ አይለያቹ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ አሜን.. .....የኢየሱስ ኤዲ ናአቢ
@mulualemsiparatelahun6016
@mulualemsiparatelahun6016 4 жыл бұрын
ሺአመት ኑሩልኝ በጣም ነዉ የምወዳቹሁ
@mulualemsiparatelahun6016
@mulualemsiparatelahun6016 4 жыл бұрын
ተባረኩ
@gaze3091
@gaze3091 4 жыл бұрын
Wow እውነት ነው እውነተኛ ደስታ እውነተኝ ፍቅር ኢየሱስ ብቻ ነው እንኳን የኢየሱስ ልጅ ሆንኩ በጣም ደስ ብሎኛል ዝማሬው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እስይ እልልልልልልልልል ተባረኩ በነገር ሁሉ!
@בתיהאדגה
@בתיהאדגה 3 жыл бұрын
סששדש
@lulaaraga5075
@lulaaraga5075 3 жыл бұрын
እሰይ የጌታ የክብር እቃዎች ለምልሙ። ከላይ ከአርያም ከዚህ በበለጠ የምትገለጡበት ፀጋ ይለቀቅላችሁ ከዚህ በላይ መዘርጋት ወደ እየሱሴ መጠጋጋት ይሁንላችሁ በርቱ እትያዙ እወዳቸዋለሁ
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 4 жыл бұрын
ኤቢና ኤዲ ምን እንደምን አላውቅም በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው። ስንት ጊዜ እንደሰማሁት ብታይ። ቢቻል ግጥሙን አስቀምጥልን ኤቢ። ሁሌም ምርጥ የሆነውን የዝማሬ መስዋዕት ለጌታ ስለምታቀርቡ ተባረኩልን።
@aaasssaaasss9054
@aaasssaaasss9054 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን በኢየሱስም ተባረኩ ቡሩክ ናችው 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@bekbek9457
@bekbek9457 4 жыл бұрын
በጣም ከመጓጓቴ የተነሳ ገና ሳልሰማው ነው like ያደረኩት! ተባረኩልን
@nardostadesse8062
@nardostadesse8062 4 жыл бұрын
God bless you
@MrKokebe
@MrKokebe 3 жыл бұрын
Ere gobez alemawi chiferana menfesawi amlkon leyiten enwek🤦‍♀️
@መቅዳስ
@መቅዳስ 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hsrebenteyetehse3983
@hsrebenteyetehse3983 3 жыл бұрын
@@nardostadesse8062 q
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 2 жыл бұрын
Oh that's a nice gugut
@mahadermahader3503
@mahadermahader3503 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@fenanbayissa.f4855
@fenanbayissa.f4855 4 жыл бұрын
ዋዉ.. ዋዉ … ድንቅ ነዉ! ወንድሜ …. ጌታ .. ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ የቋንቋ ሁሉ ባለቤት ጌታ እግ/ር ነዉ፡፡ እንወድሃለን! Si jaalanna! Gooftaan bara kee hundumaa haa eebbisu (ጌታ ዘመንህን በሙሉ ይባርክህ ማለት ነዉ፡፡
@sarahtajitu3431
@sarahtajitu3431 Жыл бұрын
Farfanaa ajayibatii ebbifamaa Tebarkuu ❤❤
@josephmulatu3441
@josephmulatu3441 4 жыл бұрын
The last Afan Oromo version has strong message! Absolutely you did it well bro! የአማርኛውም ሆነ የኦሮምፋ በጣም ጥሩ ነው፤ በተለይ የአፋን ኦሮሞ ትርጉሙ በጣም ምርጥ ነው፤ እንደ ኦሮምኛ ተናጋሪ ነው የዘመርከው፤ በእውነት ተባረክ ወንድሜ። Eebbifami waaqayyo si haa eebbisu! Stay blessed!
@rahelyegetaleje3609
@rahelyegetaleje3609 3 жыл бұрын
Esayyyyyy ባንተ ደስ ብሎኛል አልከፋም ላፍታ።ደስታችን እየሱስ ተባረክ
@adomadu9775
@adomadu9775 4 жыл бұрын
ተባረኩ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቺሁ ከናንተ የምዎታው ፍሬ የተባረከ ይሁን
@SalamSalam-iq9jq
@SalamSalam-iq9jq 3 жыл бұрын
Amen amen Men amen
@Fikir123-d7b
@Fikir123-d7b 2 жыл бұрын
ዎው እንዴት ዳስይላል!!❤️ ተባርኩ Gooftaan baraaf jireenya keessaan haa eebbisu eebbiifamaa❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ምሬየክዳንልጅ
@ምሬየክዳንልጅ 4 жыл бұрын
አሜንን አሜንን በኢየሱስ ስም ዘመነቹ ይባርክ ተባርኩልኝ ባጣም ታባኬሃለሁ ጌታ ይባርክ
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 3 жыл бұрын
Ebbifamaa dachaa waqqayyo ayyan isaa issinf haa bayisuu taberku we love you so much 💕💕💕💕💕💕💕❣️
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 4 жыл бұрын
አሜን የተባረከችሁ የጌታ ቤትሳቦች እንኳን ጌታ ረዳሃችሁ በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው iLove ኦሮማኛ songs Thank you both we Love you guys stay blessed by our God father Amen
@yaddateeaddunya3802
@yaddateeaddunya3802 3 жыл бұрын
Ml jecha I love you so 777ti 77777ti the 7ti are not 7not same same same same 77same same same same same same same same 7same same same 7same same same same same 7777777ti and 77to to be a t 7t t ti 7777ti ti ti ti ti 7ti ti ti ti 7ti ti ti ti ti 7the the the the the 7the the ti ti 777777777777777e7legram 7be 7be able and to the http http 777ti 77to I 777777777ti 77n 7n 77777ti http the the 7the the utuun hin beku nati dhufe jenan 77n I 7n think that is the 77utuun hin ti ti ti ti ti ti ti ti ti ti ti ti tijenan 7n 7http I ti ti ti ti the ti the ti the ti the ti the 7n n 7777ti 77ti the the 7ti are not to Unum Unum the the 77777777777n 77777777n 7ijigayo 7n ti 77n7n 7I 77777d to be a t hank and the 77ml ml http 7the the the the the the the the the the the the the the the the the the the the the the 7the the the the 77777the 77777the 777777 the Tolee
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
ሁለም የዘማርያን አንድነት ፍቅራቸዉ ያስገርመንያል አሁንም ጌታ ፍቅር ይጨምርላችሁ ተባረኩ ፀጋዉን ያብዛላችሁ amen
@እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ
@እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ 4 жыл бұрын
🙏🙏👏👏የምወዳቹ የአባቴ ውቦች እንኳን በደና መጣቹ ተባረኩ በብዙ😍😍God Bless You
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩአቤኔዘርናኤዴዬእግዛቤሔርይባርካቹ
@bulchaitefafite
@bulchaitefafite 4 жыл бұрын
Waaqayyo Afaan kaminiyyuu yeroo galateeffamuu akkam keessaa nama qabbaneessaa!!!!! Ebenezer Keenyaa Waaqayyoo si haaeebbisuun jedha! I am happy when God exalt in any languages and whatever cultures God bless you again and again ! And also add his Glory on you! እግዚአብሄር አብስተው ይባርክ ወንድሜ
@abex5_
@abex5_ 4 жыл бұрын
I watch from Sweden🇸🇪🇪🇹 Eebbifami Abee Waaqayyoon Itoophiyaa fi saba ishee yaa eebbisu!
@ዲንቅነሽየክዳንልጅዲንቅነ
@ዲንቅነሽየክዳንልጅዲንቅነ 4 жыл бұрын
ክብር እልአለሁ መቼም ምንም የማይታካ የልቤ ኢያሱስ አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንን ሃሌ ሉያ የኢያሱስ መሆን ማታዳል ነዉ ❤💃 ተባረኩ ጸጋ ይብዛለችሁ ዉዶቼ 💟💗💗❤❤
@abibichalido5104
@abibichalido5104 4 жыл бұрын
ተባረኩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏👌
@pussateje9675
@pussateje9675 2 жыл бұрын
Ameeeeeen
@gechalex397
@gechalex397 4 жыл бұрын
Eebbifamaa bari tajajila keessan haa eebbifamuu sinan jaaladha. Zemanachuw yeberaki 💚💟💚👏👏👏👏
@abigiyaworku1671
@abigiyaworku1671 3 жыл бұрын
You are blessed i can't get enough of it I'm orthodox Christian but your songs are special one it really touched my soul
@eteneshyegetabicha3598
@eteneshyegetabicha3598 4 жыл бұрын
ዋውውው ጌታ ይባርካችሁ የምወዳችሁ ምርጥ ለጌታ ዘማሪያን ይብዛላችሁ
@temuyebelongtojesus7979
@temuyebelongtojesus7979 4 жыл бұрын
አሜን ተበረክልኝ 👏አቤንዬ ጥግ ደረስ ነው የምወድህ.....
@haileengida9239
@haileengida9239 Ай бұрын
ጌታ። እግዚአብሔር ፀጋውን። ያብዛላችሁ። ዘምሩ ተባረኩ
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው የሜባርክ መዝሙር ነው ኢየሱስ ሲጠራ እፅናናለው ኦፎፎፎፎ ተባረኩ ውዱችየ ❤❤❤
@chaltutola2865
@chaltutola2865 4 жыл бұрын
Wow Amezing 😍😍😍 በጣም ዳስይላል EBI & EDI! Ebbifamaa Ayyannisaa kana caalaatti isiniif haa baay'atu isin jaallanna ❤❤❤
@hopeforlife7446
@hopeforlife7446 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚወደችሁ i watchfrom south Korean 🇰🇷🇪🇹❤ፈጣሪ አምላክ ፀጋውን ይጨምርላችሁ ዘመናቸው ይባረክ🙏 በመዝሙሩ በጣም ተባርካለሁ
@መቅዲሾየጌታ
@መቅዲሾየጌታ 3 жыл бұрын
ስወዳቹሁ እኮኮኮ ኤድዬ አቡ ተባረኩልኝኝኝኝኝ ዘመናቹሁ ይባረክክ ልጃቹ በጌታ ሞገስ ይለምልም ፀጋቹሁ ብዝት ይበልልኝ
@ethiokids1588
@ethiokids1588 4 жыл бұрын
Wow you guys you are my favorite and my blessing I love you be blessed in Jesus name🥰🥰🥰😇😇
@BijigeeShallamaa-yj5fk
@BijigeeShallamaa-yj5fk Жыл бұрын
Uuufffeee ebbifamaa ebbifamaa dachaa ❤❤❤🎉🎉
@yoobsaantube3757
@yoobsaantube3757 4 жыл бұрын
Irraa dadebi,aa farfadhaa oromifan akkami namit tolaa.. farruun kessaan Eduu koo ebifamii durii irraa jalqaben dhagefadha farfana kee ..❣❣❣❣
@ትግእስትደምሴ0589
@ትግእስትደምሴ0589 4 жыл бұрын
እልልልል እልልልልል እልልልል እልልልል እልልልል እልልልል እልልልል እልልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንንን አቤኒ ና ኤዱ ጌታ ኢየሱስ ዘመንቹን ይበሪክ አስገረም የሆኔ ማስሙር ነው ጌታይበረክ ምሪጥ ዬጌታ ልጆቺ ዊድድድድድድድድ ልዬ ነው
@ethiopianmusicloveyou3381
@ethiopianmusicloveyou3381 4 жыл бұрын
Amen zemenachuu yibarekishi tebareku
@kebedechalla7277
@kebedechalla7277 3 жыл бұрын
Iyyasuus Iyyasuus Iyyasuusin jedha Siin aaragalfadhee ansumaan gammadaa. ተባረኩ። እንደዝማሬያችው ቤታችሁ ይባረክ።
@sosinadesita830
@sosinadesita830 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ኤብ የምባርክ መዘሙር ነዉ ኤሳይ🙏
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 2 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ እያላችሁ ዘመናችሁ በእርሱ ይጠቅለል❤ ኢ የ ሱ ስ ኢየሱስ ያ ድ ና ል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelte4648
@samuelte4648 3 жыл бұрын
Every time I listen to your music,I feel the presence of God.
@zinetadem7648
@zinetadem7648 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንን ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙልኝ
@frehiwotwondemagagnhu2806
@frehiwotwondemagagnhu2806 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዋውውው ዋው ኧረ በየሱስስ ሰም ተባረኩ ስጦታችን ናችሁ፡፡
@hanahanac2749
@hanahanac2749 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ምርጥ ነው ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤
@yoelestifanos880
@yoelestifanos880 4 жыл бұрын
This is purely Grace, I can’t stop playing this hallelujah 🎉🎉🎉🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🖐🖐🖐🙌🙌🙌
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 4 жыл бұрын
የዘመናችን ምርጥ ዘማርያን ፥ የእግዚአብሔር ሰዎች!!!!!!
@genetbekele515
@genetbekele515 3 жыл бұрын
እንኳን ተጋባችሁ በሙላት ታገለግላላችሁ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ
@derejekebede2239
@derejekebede2239 4 жыл бұрын
woow ammaizing worship praise GOD EBE& EDE TABEREKU GENA BEZU ZEMERE ALE
@top3days285
@top3days285 3 жыл бұрын
የእናንተን ጌታ በጣም ነዉ የምወደዉ!!! ማሻ አላህ
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
እርሱ ለ ሁሉ ሞቶአል የኔ ጌታ ብትለው ላንተም ጌታ ይሆናል ያሳርፋል በምድር የዘላለም ሕይዎትም ይሰጣል
@birkealex3304
@birkealex3304 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁሁሁሁሁሁፈፈፈፈፈፈ እልልልልልልልል ጌታችን ኢየሱስ ይኪባርባት❤❤❤
@frewayne
@frewayne 4 жыл бұрын
What a beautiful Gospel music. You mentioned the name of Jesus so many times which is the core of our faith and salvation. I like mezmur that highlights the name of Jesus. God bless you.
@MrAshetu
@MrAshetu 4 жыл бұрын
Perfect note Eden. Prudent of you!
@rabiyamohammed4449
@rabiyamohammed4449 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ ጌታ እረድቶ ሰው ጌታን ብቻ እዳውቅ አድርጋል ወንጌል ይህነው ተባረክ
@mulujesus9592
@mulujesus9592 4 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት ለኛ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@richshibaa4014
@richshibaa4014 3 жыл бұрын
አሜን እሰይ 🙏❤
@elizabethgebretsadik6860
@elizabethgebretsadik6860 4 жыл бұрын
eben ena edu tebarku sewedach kezi belay tsgaw yechmerlach ክብር እልአለሁ መቼም ምንም የማይታካ የልቤ ኢያሱስ አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንን
@dasitanagasa8540
@dasitanagasa8540 4 жыл бұрын
Ebbifamoo ijoolee kaakuu dachaa ebbifamaa
@KennaaAlemayhu
@KennaaAlemayhu 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏 Ebbifama waaqayyoo bara jireenyaa keessan haa ebbisuu ❤❤❤🥰🥰
@goodnews8612
@goodnews8612 4 жыл бұрын
Ebbifama waaqayyoo ayyannaa issa isiiniif yaa bayyisuu ebbifama❤❤❤❤
@almazhilu979
@almazhilu979 4 жыл бұрын
Ameen ameen tebrakuu yene qonjochii ameen ameen kezii belayii ye zimaree tsagee ye bizalek
@oromoostar3018
@oromoostar3018 4 жыл бұрын
Thank you 🙏 Edu and Ebi waaqayoo isini haa ebbisuu isini jallana ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ruhamaruhama
@ruhamaruhama 4 жыл бұрын
Yene wdddddeee konjo se wadchw ka lebbe teberaku good bless you more than 😘😘💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@motivationpivot7914
@motivationpivot7914 4 жыл бұрын
Narra Jira Oolmaa Kee Nan Jajadha Maqaa Kee Nan Faarfadha Maqaa Kee Michuu Dhugaa Abbaa Gaarii Si Waaqessa Har’aa Borii Dhufee Jira Ani Fuldura Kee Na Dhaabeera Gargaarsi Kee!! ..... I am listening this song for almost an hour......
@ayeleabebe897
@ayeleabebe897 3 жыл бұрын
Y
@ayeleabebe897
@ayeleabebe897 3 жыл бұрын
Y
@elsabetnegaho7229
@elsabetnegaho7229 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎻🎻🙏🙏🎺🎶🎶🎶📖📖📖
@tsahyebekele8268
@tsahyebekele8268 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ አሜን አሜንንንንንንን ጌታ ዘኤምናችዉን ይባረክ 🙌🙌🙌🙌😍❤
@አስቴርየጌታልጅ
@አስቴርየጌታልጅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ ተባረኩ የጌታ ልጆችህ😘😘😘😍😍😍🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎶🔥 ደግሞ ስወዳችሁ😘😍
@nadinadihareg5340
@nadinadihareg5340 4 жыл бұрын
ዘመናቹ ይለምልም የምወዳቹ የአባቴ ብሩክ ዘመናቹ በጌታ ቤት ይለቅ
@diboragirma658
@diboragirma658 4 жыл бұрын
Wooww Ameen Amen Ameen waqayyo baraf jirenyaa keessan haa ebbisuu ebbifammaa
@hirutyohanes1166
@hirutyohanes1166 4 жыл бұрын
Woww Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏Geta zemenachun yebarkachuu ewodachulo 💕💕❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏💗💗💗
@fbeyamo924
@fbeyamo924 4 жыл бұрын
One can testify that you are committed to serve the Lord in your songs. Keep up your good work and be nonstop in the Spirit of the Lord Christ Jesus. God bless you both!
@babysu1841
@babysu1841 4 жыл бұрын
Tabarak gata yibarakach
@unicelliniss8232
@unicelliniss8232 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ሀሌሎያ ተባረኩልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
@abelgebreab8082
@abelgebreab8082 4 жыл бұрын
I'm in love with oromic song's but i don't know the lauguge but it's amazing
@ሁሉበእሱሆነ-ፈ7ቸ
@ሁሉበእሱሆነ-ፈ7ቸ 3 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ አምላክ ይባርከቹ ዘመናቹ ይባርክ ቡሩክ ናቹ የዝማሬ ኃይል ቅን ይጨመርላቹ ስወዳቹ👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👌👌👌🍇🍇🍇🍇🍇💖💖💖💖💖
@yoelestifanos880
@yoelestifanos880 4 жыл бұрын
I testify that you guys are seriously committed to worship our Lord and savior Jesus Christ. You are blessed
@girmatolasadaba8391
@girmatolasadaba8391 4 жыл бұрын
Be iwunet Oromiffaa endemik sewu new yezemerachu Tebareku God bless u Ebbiffama
@ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ
@ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው አሜንንን አሜንንንንንንን አሜንንን አሜንንንንንንን አሜንንን አሜንንንንንንን አሜንንን አሜንንንንንንን አሜንንን አሜንንንንንንን አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረካቹሁ ዉዶች 💗💗💗💒
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ኤዲ አና ኤቢ ፀጋውን ያብዛላችሁ እንወዳቹሀለን
@genetberihun7067
@genetberihun7067 4 жыл бұрын
what a beautiful song!!!stay blessed my brothers and sisters in christ ❤️❤️much love.
@selemawitzerimariam7002
@selemawitzerimariam7002 4 жыл бұрын
Wawww Even i don’t understand the language I love it and blessed. We love you Eben and Edu and all the teams.
@እንተዋወቃለንወይ
@እንተዋወቃለንወይ 4 жыл бұрын
Uuuuff tebareku🥰🥰 Waaqayyoon isin ha ebisu🥰🥰
@Nani-hj5pr
@Nani-hj5pr 3 ай бұрын
❤❤❤❤ተባረከ አሁንም የዝማሬ ፀጋ የብዛላችሁ
@latuuamboo4080
@latuuamboo4080 4 жыл бұрын
Ebbifamaa yen Geta Lij Tebarkuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚E I LOVE YOU MY Brother and sister ❤God bless you
@elbora6308
@elbora6308 4 жыл бұрын
Ebbifamaaaa ..hafaa😍😍😍uff ,.tebarekuliny
@ebnerervine6207
@ebnerervine6207 4 жыл бұрын
wow blessed Abenye and Eduye....we love u so much...😍😍😍😍 lapheen koo hin barbaaduu wanta gammachiisaa....yessssss
@samsungold9169
@samsungold9169 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘመናቹ ይባረክ
@daadhiishaaa6935
@daadhiishaaa6935 4 жыл бұрын
Ulfaadhuun siin jedhaa ulfaadhuu ameeeen ulfaadhuu yesus abbaa koo edu and abinezar eebbifama❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@sinboodhugumaa5228
@sinboodhugumaa5228 4 жыл бұрын
Ameen ebbifamaa waqayyoo baraa fii jirenyaa kessan haa ebbisuu ❤❤❤🙏🙏🙏
@firaolbekele7739
@firaolbekele7739 3 жыл бұрын
I have heard the song so many times. It is so amazing and blessing!
@tub9960
@tub9960 4 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ምርጦች የአባቴ ልጆች ተባረኩ ብሩህ ሁኑ ደግሞ ጥሎብኝ ስወዳቹህ !!!
@tedyadugna5077
@tedyadugna5077 4 жыл бұрын
taberekiw sisiyeeeeeeeeeeeee
@genetmamo6429
@genetmamo6429 3 жыл бұрын
U
@habibikoshaga462
@habibikoshaga462 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንን እልልልልልልልልል ኢደን እዲውም ውድም ተባርክ ጌታ ዝመንችሁን ይባል እኔም ተስሞመው
@seblewongeleliyas7432
@seblewongeleliyas7432 4 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ ለምልሙልን
@roobee1353
@roobee1353 4 жыл бұрын
dhaggeffadhee qufuu hin dandeenye! waaqayyoo kana caala dibata siniif haa dabalu, barri jireenya keessani haa eebbifamu, dhalli keessan haa eebbifamu!💚💛❤💯💝
ትዝ ይለኛል!! ተለቀቀ! #EDENEMIRU &EBENEZERTADESSE13 October 2021
16:15
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 532 М.
ጽናት || ክፍል 26 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:04
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 83 М.
ንካኝ! መንፈስ ቅዱስ! EBENEZER TADESSE NIKAGN #newsong
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 556 М.
📀EDEN EMIRU AND EBENEZER TAGESSE NEW SONG 10 March 2024
15:11
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 51 М.
ጽናት || ክፍል 9 |New Ethiopian Drama | Tsinat
30:04
Sile HiwotTV
Рет қаралды 21 М.
teshrual   Epherem Alemu ''ተሽሯል''
8:10
Ephrem Alemu official
Рет қаралды 1 МЛН
የኔ ዘመን! ተለቀቀ! EBENEZER TADESSE መልካም የክብር አመት! September 11, 2021
8:35
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,4 МЛН
🛑አልሰማም!! ተለቀቀ ALESEMAM EBENEZER TADESSE NEW SONG February 7, 2022
8:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 650 М.
NЮ - Некуда бежать  (ПРЕМЬЕРА клипа)
3:23
Николаенко Юрий
Рет қаралды 4,3 МЛН
Say Mo ft. Akha - Buenas noches (Official Music Video)
2:20
Жандос Қаржаубай - Көзмоншағым
2:55
Kalifarniya- UAQYT (feat Qarakesek)
2:55
Kalifarniya
Рет қаралды 930 М.
Ислам Итляшев - ПАЦАНЫ НА СТИЛЕ ! Премьера клипа!
2:17