EBS Special Gena Show: የዉሀ ስጦታ/ Water For Life - Part 1

  Рет қаралды 586,633

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@አብድአላህአብድረህማን
@አብድአላህአብድረህማን 6 жыл бұрын
ክብር ለገጠር ልጆች። የገጠር ልጅ የምትሳደቡ ተመልከቱ እነሱን እንዲ ጀግኖች ናቸው
@መዳኒትሺፈራው
@መዳኒትሺፈራው 6 жыл бұрын
A Vg በትክክል ማር እውነትም ጀግና ይገባቸዋል
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም 6 жыл бұрын
A Vg። ኣወ ነን
@ahlammohammed4902
@ahlammohammed4902 6 жыл бұрын
A Vg ኝን
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 6 жыл бұрын
ገድድድድድ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
የገጠር ልጆች ሁላችውም ፎቶዬን ተጫኑትና ሰብእስክራይቭ ላይክ አርጉኝ ምርጦቼ
@ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ
@ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ 6 жыл бұрын
እውነት አሳዘኑኝ እንዲህም የውሀ እጥረት አለ የገጠር ሰዎችኮ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው እሚኖሩት ይህን ጠጥተው ጤነኛ ይሆናሉ የልባቸው ደግነት ነው
@ሀይሚየብዙየልጅ
@ሀይሚየብዙየልጅ 6 жыл бұрын
ሪች ሀበሻዊት በጣም
@الحمداللهاللهاكبر-ن6غ
@الحمداللهاللهاكبر-ن6غ 6 жыл бұрын
ሪች ሀበሻዊት በትክክል ሀያቲ
@etineshEtiensh
@etineshEtiensh 6 жыл бұрын
ሪች ሀበሻዊት የየት ነዋሪ ናቸው ተመሥገን አምላኬ ወሀችን ቅርብ ነች ቆጆ ወሀ ቧቧ የጸዳ ውሀ የውነት የገጠር ልጂ ነኝ ወሀችን የጸዳ ነው ያለቧቧ ራሡ እምየ ለሚ ሀገሬ አምላክ የባረካት ነች አምላክ ይረዳቸው ወሀ የሚቸገር ያለ አይመሥለኝም ነበር ተመሥገን አምላኬ ለሥጦታኸ
@classiccell2464
@classiccell2464 5 жыл бұрын
etinesh1221 Etiensh 4th to
@asinakechbade9351
@asinakechbade9351 5 жыл бұрын
R7
@wizlina9977
@wizlina9977 6 жыл бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት የገጠር ልጅ ነኝ ሁሉንም ቀምሼዋለው ውይ ስደት ከስንት ነገር ለያየን እንዴት እንደናፈቀኝ ብታዩ ወይ እንስራ ሃንዬ የኔ ጣፋጭ
@raheltsegaye4358
@raheltsegaye4358 6 жыл бұрын
እነዚህን ሰዎች ሳይ የእግዚአብሔርን ቸርነት አየሁ.በእሱ ቸርነት እኮ ነው የሚኖሩት
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
Kirstiyan Tsegaye በትክክል የኔ እህት
@اااببب-ح4ي
@اااببب-ح4ي 4 жыл бұрын
ያባይን ልጅ ውሀ ጠማት አለ ያገሬ ሰው ግብፅ በልጣጣዋ በኛው ውሀ በኛ ሀብት ትሞላቀቃለች
@ስላሜነሺድንግል
@ስላሜነሺድንግል 4 жыл бұрын
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ የውሀ ችግር አለ ግን ብዙ እሩቅ አይደለም ንፁህ ውሀም ነው የምንቀዳው ይሄ ቦታ ግን የቧንቧ ውሀ ይወጣል ቢቆፈር ክብር ለገጠር እናቶች በእውነት እዲህ እየለፉ ነው አሳድገው የሚያስተምሩን
@ኢማንአህመድ-ጀ5ፈ
@ኢማንአህመድ-ጀ5ፈ 6 жыл бұрын
ግን ስንት ነገር አሳልፈናል አልሀምዱሊላ የማያልፍ የለም ትግስትና ኢማን ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ያልፋል
@saramitku7773
@saramitku7773 6 жыл бұрын
ተሰርቶላቸው መብላት የማይችሉ አረቦች ሰብስቦ ወስደው እሄን ማሰራት ነበር ቢቻል ኖሮ
@sebleseble8775
@sebleseble8775 6 жыл бұрын
sara ye kikikiki
@rutaruta8150
@rutaruta8150 6 жыл бұрын
sara ye ha ha aychalm enji
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 6 жыл бұрын
sara ye ክክክክክክክክክክክክ
@Hh-vj2bp
@Hh-vj2bp 6 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህት
@etineshEtiensh
@etineshEtiensh 6 жыл бұрын
sara ye የረቀቱ አደለም የውሀው ጥራት
@أمومحمدمدينامحمد
@أمومحمدمدينامحمد 6 жыл бұрын
የኞንም ባያችሁልን የዋሀኳ ችግር የለብንም ግን ሀገራችን ፍቅር የተሞላበት ነው በእውነት የገጠር ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
@alshaahmde5733
@alshaahmde5733 6 жыл бұрын
በጣም
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
Ahun eha men yakoral ye kebt weha eytetachu ebd nesh enda
@asaaa812
@asaaa812 6 жыл бұрын
betam
@mecelechmaze4407
@mecelechmaze4407 6 жыл бұрын
أمو محمد مدينا محمد በጣም ያኮራል በውሃው እንደ ምያዩት ሳይሆን ወስጥ ያለውን የእግዚአብሔር በረከተረ የሞላ ነው ምንም እንካን በሽታ የለም እኔ ገጠር ለጅ መሆነ በጣም። ነው ኩራት የምሰማው በጣም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ 6 жыл бұрын
*ሁሉም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር ውይ ሚስኪኖች በጣም ደከማችሁ ደስ ይላል የሌሎችን ድካም መካፈል*
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 6 жыл бұрын
ረሀና
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 6 жыл бұрын
እረቴድክክክክክክክ
@ሀሆዴንአባባሽኝሀ
@ሀሆዴንአባባሽኝሀ 6 жыл бұрын
የገጠር ሰው እኮ የዋህ ደግ ፍቅር የሆነ ሰው ነው አቀባበላቸው ትህትናቸው እነሱ እማይተኙ በትን ለግዳ ያስተኙበታል ምግቡም እደዛው በቃ ባጠቃላይ ፍቅር ናቸው ኢትዮጵያ ማወቅ የፈለገ ገጠር ይሂድ
@zeritualkaabi2332
@zeritualkaabi2332 6 жыл бұрын
እኮማር
@ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ
@ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ 6 жыл бұрын
በጣም
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 4 жыл бұрын
Betam man endigeter sew
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 4 жыл бұрын
በትክክል በራሴ አቀዋለሁ የገተር ልጂ ስለሆንኩ
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 4 жыл бұрын
@Sle hulum እሽ ማር አርጌሻለሁ ምን ችግር አለ
@hanahana2872
@hanahana2872 6 жыл бұрын
ወይኔ አድጌበታለው ግን እንደዚህ የተበላሸ ውሀ አንቀዳም እርቀትም ቢኖረውም ንፁህ ውሀ ነው እምንቀደው ወይኔ አዘንኩኝ ለእማየ አሁንም ድረስ እንደዚህ እየተጓዘች ነው እምትቀደው 😭😭 የገጠር እናቶች ላባቸውን ጠብ አድርገው ነው የሜያሳድጉን እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
@faezafikrufaezaflkru3939
@faezafikrufaezaflkru3939 6 жыл бұрын
Hana Hana ጽሁፍሸ ውሥጤን ነካው
@MMMM-zz2ju
@MMMM-zz2ju 6 жыл бұрын
ወላሒ እባየ መቋቋምአቃተኝ ያአላህ ግን እሰወከመቸነዉ እደዚህ ሁነን ተመልከቱ አባት እናት እደዚህ ሆነዉ አሳድገዉን ሳዉድ መተን ገን ዘወር ብለን የማናይ ስቶቻችን ነን ያአላህ የቤተሰቦቸን ዉለታ መቸ ይሆን ከፊየ የምዘልቀዉእድሜና ጤና ለወላጆችአችን ያርብ
@silehulumnegeregizabiheryi881
@silehulumnegeregizabiheryi881 6 жыл бұрын
amennnnnnn
@rawankhamis4296
@rawankhamis4296 6 жыл бұрын
Hana Hana ሠላም
@zeynebe6065
@zeynebe6065 4 жыл бұрын
እንደ እንደት ኩላሊታቸው አይታመም
@agaritoa5789
@agaritoa5789 6 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ነኝ ዉሀችን እርጎ እርጎ የምትል እጓሮአኝን ነች ተመስጌን ፅድት ያለች የተፈጥሮ ዉሀ አለችን
@ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ
@ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት ነው ይሔን ውሀ እዬጠጡ ጤነኛ መሆናቼው
@rahwag5982
@rahwag5982 4 жыл бұрын
Yegeremal
@aliwawwwsiwrdachihulakmnin5733
@aliwawwwsiwrdachihulakmnin5733 6 жыл бұрын
ሀኒ አንች ያለሽበት ነገር ሁሉም ያዝናናል ስወድሽ
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንደም አይንት ህወት አለ የማናውቀው ወይ ኢትዮጵያ በጣም ብዙ ይቀረናል ለማደግ ገና ብዙ😒😒😒
@maretaeyob7326
@maretaeyob7326 6 жыл бұрын
Helen sweet betam
@zahramohad3856
@zahramohad3856 6 жыл бұрын
Helen sweet kkkkkkkkk ወያኔ አድገናል ይላል አቺ ገና ይቀረናል ትያለሽ ወያኔ ቢያገኝሽ ከርቸሌነዉ የሚያሥገባሽ
@messitekalign9285
@messitekalign9285 6 жыл бұрын
Helen sweet Lezi mengeset Ethiopia malet adis abeba becha new be ewenet betam new yetesemagn Fetari yidereselachu
@ergoyimer9062
@ergoyimer9062 6 жыл бұрын
Helen sweet
@ሀፊልዩ
@ሀፊልዩ 6 жыл бұрын
እኔም እድህ እያልኩ ነው ያደኩት
@kal8342
@kal8342 6 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለሽ ርቀቱ እነሱ ለተጓዙ እኔ ድክም አለኝ አርቲስቶቹስ ተመልሳቹ ወደ ሸገር ትመጣላቹ እዛ ያሉ ነዋሪወች ሁሌም ይሄን ሁሉ መንገድ ተጉዘዉ ነዉ ዉሀ የሚቀዱት? ለዛዉም ጭቃ የሆነ ዉሀ የግር እጣቢ ምናምን ፈጣሪ ሆይ ድርስላቸዉ በስምአብ እኔ በጣም ነዉ ያዘኩኝ!
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
ቃል የአፄወቹ ልጅ በትክክል እህትየ በስመአብ
@kal8342
@kal8342 6 жыл бұрын
Giveyanesh Nagussie እኮ♥
@meseret6582
@meseret6582 6 жыл бұрын
ቃል የአፄወቹ ልጅ . አሁንማ እግዚአብሔር ይስጣቸው ወርልድ ቪዥን እና ebs ሠርተዉላቸዉ እኮ ነው በደስታ እነዚህ የጨፈሩት
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
እኔ ብሆን አስበሽዋል ሬሣዬ ነበር የሚጎተተው😔ወይኔ😢😢😢
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 6 жыл бұрын
ቃል የአፄወቹ ልጅ kkkkkkkkቀላል በሰውጂ ከበሮ ያምር አይደል የሚባለውkkkkk
@መኳንንትመንበር
@መኳንንትመንበር 4 жыл бұрын
አቤት ሲያዛዝኑ የእውነት ይህን ያክል የውሀ እርቀት እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን ውሀው በጣም ቅርብ ነው ምጣድ ጥጀ እስኪሰማ እመለሳለሁ እግዚአብሔር ይመሥገን
@ዝምታመልስነው
@ዝምታመልስነው 6 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እንዲህ አይነት ውሃና ሂይዎት አይቼ አላውቅም ሱብሃነከ ያረብ መህሉቅህ ብዛቱ እውነት እኔም ደከመኝ
@begrateful5112
@begrateful5112 6 жыл бұрын
Humble, kind, good hearted artists! If all of us have such a humble heart, there won't be a single poor person in Ethiopia! Thank you for being a good role model for all of us! God bless you!
@thisfth5738
@thisfth5738 6 жыл бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳቸው አርቲስቶች ጓበዝናቹህ ይሄን የሰውን ችግር ማሳየታቹህ ይደነቃል በርቱ እንረዳዳ እኛ ከተጋገዝን ፈጣሪም ይረዳናል
@mediilove6618
@mediilove6618 6 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ሀገራችን ከችግር ነፃ ያርግልን መልካም መልካም ሰዎች ያብዛልን በእውነት ብንተጋገስን የት በደረስን ።በእውነት በጣም ነው ውስጤ የተነካው በኔ ላይ ቢደርስ ነው የሚያስብለው ።
@alemayaliaw8919
@alemayaliaw8919 6 жыл бұрын
አያችሁ እድህ ደክመው ባመርቱት እህል ነው የከተማሰው ሆዱን የሜሞላው ሜስኬን የገጠር ሰው መደነቅ ሴገባቸው ይሰደባሉ
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 6 жыл бұрын
Alem Ayaliaw በጣም
@ተቃጠልያለውሰው-ቈ9ቨ
@ተቃጠልያለውሰው-ቈ9ቨ 6 жыл бұрын
Yeketema sew odun bimolam begenzebu new lemesadeb kemerot lenezi mskinoche. Selot mareg fetari meretachewn indiyartblachew
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 6 жыл бұрын
Alem Ayaliaw እንዴ ከተማም ቢሆን እኮ በላቡ እንጂ በነጻ አይደለም ደሞ አይደለም ሆዱን ሊሞላ ላመሉ እንኳን ለመቅመስ ተራራ የሚሆንበት ስንት አለ
@sebrinaymammuhmed2865
@sebrinaymammuhmed2865 6 жыл бұрын
Aiiiiiimegst mengst bilen zimmmmmmmmmm
@sebrinaymammuhmed2865
@sebrinaymammuhmed2865 6 жыл бұрын
yesrahn tagegew aleh mengst wìiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@blienshimelis1504
@blienshimelis1504 6 жыл бұрын
ውይ ይህን ነው የሚጠጡት በእግዚአብሔር እናተ ድካሙን ትላላችሁ ወሃው እንኳን ሰው ከብት ይጠጣዋል አሁን ይህኸ ኑሮ ነው አይ ኢትዮጵያውያ መቸ ነው የሚነጋው 😭😭😭😭
@ሀይሚየብዙየልጅ
@ሀይሚየብዙየልጅ 6 жыл бұрын
Selamawit Shimelis በጣም
@sadaal4177
@sadaal4177 6 жыл бұрын
Selamawit Shimelis የኔ እህት የእናትናየውሀ ጅል የለውም ይላሉ አባቶች
@sadaal4177
@sadaal4177 6 жыл бұрын
ግን እግዚአብሔር ጤናማ ያደርጋቸዋል
@መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
@መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 6 жыл бұрын
Selamawit Shimelis በጣም ነው ያዘንኩት የበላይ አካል ሊያየው ይገባል
@eyutube1977
@eyutube1977 6 жыл бұрын
Waw des yelal gin hulunm madares Atichilum bzu geter Akababi Ehen new yemitetut yeketemaw hizib gin lemetatebiyam Ayetekemibet
@mariamsalih8906
@mariamsalih8906 6 жыл бұрын
መሻኣላህ ሊመሰገን ሚገባው ስራ ሰላማቹ ይብዛ እነ ሃንየ ሁላቹም ኣላህ ይርዳቹ በርቱ
@tetoteto1602
@tetoteto1602 6 жыл бұрын
betam yazazinal
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 6 жыл бұрын
ሢያሣዝኑ በማርያም ኡፍ የዉሀ እጣት ይከብዳል በእዉነት እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ
@ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ 6 жыл бұрын
በእውነት ነው ከ16 አመት በፌት የነበርኩበትን ነው ያስታወሠኝ እኔም ሀገር የውሀ ችግር ነበር በጣም እናም ከታለቅ እህቴጋር ከለሊቱ 10 ሠአት ተነስተን እድንሄድ እስራችንን አዘጋጂተን ተኛን ወዳው እደተኛን ነጋብላ ቀስቅሣኝ ሔድን አር አልነጋም ስላት እቅልፍም ንቂ አለችኝ ለካ የሄድነው ከለሊቱ 6:00 ሠአት ነው እውሀውጋር ስደርስ ሢቀዳ አድሮ ውሀው አልተተራቀመም የምጪ ውሀ 2እስራ ቀርቶ ግማሺም አይሆን መሙላት አይቀርም ሞልተን ስንመለስ ከፌታችን ጂብ ከማዶም ጂብ ይጮሀል እታለም አልነጋም ስልሺ አስበላሺኝ ብየ እስደ አዝመራ ውስጥ የገባሁት መቸም አይርሣኝ ውሉም ነገር ማጣት ከባድ ቢሆንም ውሀ ግን አይጥፋ ውሀ ጂብ ሊያስበላኝ ነበር 😭 ዛሬ ግን በስደት 10 አመትን አስቆጠርኩ
@mesimesilovemami3686
@mesimesilovemami3686 6 жыл бұрын
ሁሉ በእርሱ ሆነ ayzosh hulum yalfal
@haam7111
@haam7111 6 жыл бұрын
ሁሉ በእርሱ ሆነ hahahahaha asaksgii yana mare enam endanch agatemogii yawkale
@sdt3004
@sdt3004 6 жыл бұрын
እህት አለም አይዞን ሁሉም ያልፍል።
@ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ
@ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ 6 жыл бұрын
Amesegunalehu ehitocha
@ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ
@ሁሉበእርሱሆነ-ረ8ቀ 6 жыл бұрын
dngle amalga Ha/Am Are ayasikem ehite yan ken bitayewu yeGib erat hone neber
@tigisttigist2677
@tigisttigist2677 6 жыл бұрын
እንደዝህ ነው ያደግነው በሉ የገጠር ልጅ የምትሳደብ ሰከን በሉ
@zeusolmpia2215
@zeusolmpia2215 6 жыл бұрын
Tigist Tigist የገጠር ልጅ የማይመቼው የአ/አ ልጅ ነው በተለይ አማርኛ ካልቻልሽ ውይ መከራ በጣም ተረባ ይበዛል ገጤር ልጅ ውስጤ ነው
@znebwolueaymoleymera4497
@znebwolueaymoleymera4497 6 жыл бұрын
Tigist Tigist t kkel.ygterlegj.bmunaekerleu
@eilham2682
@eilham2682 6 жыл бұрын
Tigist Tigist ትክክል የኔ ቆጆ
@aneeye6032
@aneeye6032 6 жыл бұрын
Betam brtwoch nachu ye ketema lj engdi kuch blo yeteseraletn eyebela yetekerebeletn eye teta.....mekera simeta mekwakam aychlm. Egna enkwan sawa aleln
@zeritualkaabi2332
@zeritualkaabi2332 6 жыл бұрын
ክብርለገጠርልጅች.ሁሉምየሚገኞውከገጠርነው.እኔበጣምነውየማከብራቸው.አገሪምገጠርነው.ግንወሀአይርቅምእንደዚህ.
@mariamalmeqbali278
@mariamalmeqbali278 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድርስላችሁ ወገኖቼ በእውነት እንባዬ ነው የመጣው ኡፍፍፍፍፍፍ
@እግዚአብሔርከእኛጋር-ኰ6ኘ
@እግዚአብሔርከእኛጋር-ኰ6ኘ 4 жыл бұрын
እንደ ዛሬ ስቀው አላውቅም ህይወት እንደዚህም ናት ሁሉንም ማየት መልካም ነው እኛ አይተን ያደገነውም ላይፍ ይሄ ነው ደስ ይላል አይደል
@ዱዲነኝ
@ዱዲነኝ 6 жыл бұрын
የእድገታችን ውጤት ነው ነዋሪዎች አላህ ይገዛችሁ።
@ወሎየወሎልጅ
@ወሎየወሎልጅ 6 жыл бұрын
እር የት ሀገር ነው ግን እንደዚህም አለ እንደ ስውች
@መዲናቤንትአበራመዲናቤንት
@መዲናቤንትአበራመዲናቤንት 6 жыл бұрын
አሚን
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 4 жыл бұрын
አይ ገጠር እኮ መወለድ መታደል ነዉ ቆንጆወች ናቸዉ ጠንካራወች ናቸዉ ወዘተ ገጠር ዉሥጤ ነዉ
@ዜድነኝከስደተኞችሰፈር
@ዜድነኝከስደተኞችሰፈር 4 жыл бұрын
አያችሁ መንግስት የሚያገለግለው ከተሞችን ብቻ ነው ለዚህም ነው ወጣቱ ብሶቱ ሲጠናበት የተሰደደው የኢትዮጲያ መንግስቶች ገጠሩን አላገለገሉም
@የሟቹእናትምህረትአብየናቱ
@የሟቹእናትምህረትአብየናቱ 4 жыл бұрын
ክር_______ አልጨርሠዉም ሥለምወዳችሁ የገጠር ያርሦ አደር ልጅ ነኝ በደሥታ
@ሸጊቱ
@ሸጊቱ 4 жыл бұрын
ትክክል መሬት እኮ የትም ቦታ ወደ ታች 40 ሜትር ከተቆፈረ ውሃ ይወጣል ግን ግንባታ ያስፈልገዋል ከተማዋን ብቻ ነው የሚያበጃጀው ፓርኪንግ ምንናም ከማለት መስኪኑንን ገበሬ አረደሶ የሚያበላወውን ውሃ ባጠጣ
@mebratkasaye2195
@mebratkasaye2195 6 жыл бұрын
በእውነት የሰው ችግር ማየት ትልቅ ነገር ነው አርቲስቶች በጣም ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር የልባችሁን ፍፃሜ ያሳምርላችሁ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ያላችሁት በእውነት
@حسينالعبار-ل6ض
@حسينالعبار-ل6ض 6 жыл бұрын
ወይኔ እኔስ በጣም ያሳቀችኝ ሃኒ አንድ ጆሮ እንስራ አለ እንዴ ስትል ነው ውይይ የገጠር ሰው ምስኪን አላህ ይዘንላቹ ብቻ
@marimebrahim5346
@marimebrahim5346 6 жыл бұрын
ቁቁ አቤቱ ጌታ ሆይ በቅርቡ ያርግላችሁ ዉይ እግዚአብሔር ልጆችህን ተመልከት መምህረትህ ለምን ግን በአህያ አይጭኑትም በጣም ሩቅ ነዉ
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 4 жыл бұрын
ህዝባችን እንዲህ እየኖረ። አክቲቪስቶች ዘር ዘር እያሉ ዳቧቸዉን ያበስሉበታል። 😭😭😭😭
@mariammar3711
@mariammar3711 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እደዚህ ግን አይጠናብንም።አልሀምዱሊላህ አለህ ለሁሉም ነገር ኸይር ይሻልን ያረብ
@melodytube4melody460
@melodytube4melody460 6 жыл бұрын
ለነ ሰላም ተዋናይት ደሞ እንዲውዝምብሎ ትርኪምርኪ ፍልም ሰራች ተብሎ 1ሚልዮን ብር ተጣለላት ወይኔ ግዜ
@hanilove3706
@hanilove3706 4 жыл бұрын
አትመቅኙ ስጡኝ አላለች ደሞ ለፊልም አይደለም ለማስታወቂያ ነው በሰው ስጦታ መቃጠል ኪኪኪ ምቀኛ
@jemishow1259
@jemishow1259 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ውሀ ላላሳጣኝ ጌታየ አሏህ ረቡል አለሚን
@rams615
@rams615 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውሰጥ አሁን መንግሰታት ነበሩ😭😭😭
@tehg8016
@tehg8016 6 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያስዝናል እንደዚህ አይነት ወሀ መጠጣት ይከብዳል ግን እግዛቤሔርን አምነው ስለሆን የሚጠጡት ምንም አይሆኑ
@زهرايمام
@زهرايمام 6 жыл бұрын
የዚያአካባቢሰዎች አሳዝኖኝ አርቴስቶች አሳቁኝ ሃኔ ማር ሴቶቹመቀነትታጥቃችሁ ቢሆነን ፍቅልድቅልእያለ አይጠመሳችሁምነበር እስራው በጣምነውየሳኩትkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkሴትወሃስትቀዳ መቀነትመታጠቅአለባት እናት በዝለልእዚህ የዛችሁት እስራ በአብይ ጊዜ ችግርኞችን መጎብኘት ጀመራችሁ ቀጥሉበት እኔ በቀን አመስትጊዜ እቀዳነበር ውሃወ በጣም የምያምር የሚጣፍጥ በአምስት ቧቧ ሊትቀን የሚፍስ ነው የውሃችግር በጣም በጣም ጎዳትነው ያለውሃ እደትይኖራል አላህ ይርዳቸው ያርብ
@SaraSara-rk4ly
@SaraSara-rk4ly 6 жыл бұрын
ይይይይይ በጣም ነው ያዘንኩት አይ ይች አለም ግማሹ ሲደለው ግማሹ እንደዚህ ይይይይይ
@ረቢዚድኒዒልማ
@ረቢዚድኒዒልማ 6 жыл бұрын
እናንተ እየተዝናናችሁ ብዙ ነገር ግን እናቶችች ይህን ሁሉ ችለው በዛብላይ የቤትና የልጆች ሀላፊነት እናሱ ላይ ነው እማየ እማ እወድሻለሁ
@buzaylove4748
@buzaylove4748 4 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ነኝ ግን እንዲህ አይደለም ውሀችን
@tadidagne1896
@tadidagne1896 6 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ነው መቸይሆን የውሃ ሆነ የማንኛውም ችግር ከኢትዮጵያ የሚነሳው እውነት እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የምህረት እጁን ይዘርጋላት ደግሞም ይሄንን የውሀ ችግርን በገዘባቸው ሆነ በውቀታቸው የሚረዱ ወገኖችን ያስነሳላት
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አርጋችሁአል ቀጥሉበት የሌላውን ችህት እደራስ ማየት መልካም ነው
@temaldadessalegn5563
@temaldadessalegn5563 6 жыл бұрын
t
@የቅዳስሚካኤልልጅነኝይረድ
@የቅዳስሚካኤልልጅነኝይረድ 6 жыл бұрын
በእውነት በጣመ ነው ያሚያሳዝነው አርቲስቶች በጣመ ድስ ይላል ሰራችሁ ቃጥልብት እግዚአብሔር አምላክ ስላምችሁ ይብዝው
@amenaamena5540
@amenaamena5540 4 жыл бұрын
እስቲ ቅመሱት እዴዝህ ብለን ነው ያደግነው የገጠር ልጆች
@ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ
@ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ 4 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ፍቅር ነውእኮረሯለሁ
@gv4969
@gv4969 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይህን ስቃይ ለህዝብ ማሳየቱ ብቻ ትልቅ ነገር ነው በዚህ ዘመን ውሀ ማጣት ያሳዝናል መግለፅ ይከብዳል
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
ውይ እኔ ልቤን ደከመኝ እነሱ ስለተጎዙ አረ አድስአበባ ምነው ሸዋ ስት መጣ ስትሄድ እሶ ትሻላለች ሰወ ቹ ያሳዝናሉ ይህን ሁሉ መንገድ ተጉዘው እንኳን ንፁህ ውሀ አያገኙም
@yohanesyeenatulej6538
@yohanesyeenatulej6538 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናሉ በእውነት በስማም ምን እንደምል አላውቅም
@ibrahimmd661
@ibrahimmd661 6 жыл бұрын
ማንም የለም ደስ ሲል ብቻዬን እያይውት ነው እባካችሁ እንዳትመጡብኝ ጨረሼ ሊየው ...lol
@fatemafatema9675
@fatemafatema9675 6 жыл бұрын
Ibrahim Md metenal mnew bchashn
@astukiekas4706
@astukiekas4706 6 жыл бұрын
Metnal selfsh lol😜
@ሀይሚየብዙየልጅ
@ሀይሚየብዙየልጅ 6 жыл бұрын
Ibrahim Md መጠሁ😂
@rahwag5982
@rahwag5982 4 жыл бұрын
Kkkkk
@seadaahmed2499
@seadaahmed2499 6 жыл бұрын
ወላሂ በጣም አዘኩ ሱበሀን አላህ ይህም አለ የገጠር ልጅ ነኝ ግን እድህ አይነት ውሁ ጠጥቸ አላውቅም ብቻ አላህ ይርዳችሁ
@twakegelila8251
@twakegelila8251 6 жыл бұрын
እህህህ እናቴን አስታወሳችሁኝ የኔ ድሀ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
አይዞን
@ARADA-MEDIA251
@ARADA-MEDIA251 4 жыл бұрын
😢😢😢
@izetawelu
@izetawelu 4 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅልሽ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
በስመሐብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አድነኝ አምላኬ ሰዎቹ እንዲት በሕይወት ኖሩ
@Dani.boy.23
@Dani.boy.23 4 жыл бұрын
ይገርማል ውሀ የለላት ሀገር ሳተላይት ማምጣቷ
@Genet-ub9si
@Genet-ub9si 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 4 жыл бұрын
@@Genet-ub9si 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ
@ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ 6 жыл бұрын
ውይ የገጠር ኑሮ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ወገኖቸ ግን ሂዳችሁ እንደዚህ አይነት ኑሮ ማየታችሁ ደስ ይላል
@hawatadesse3354
@hawatadesse3354 5 жыл бұрын
ህህህህ በኔ ሀገርቤትሂድ ወሎ ሂዱ ክክክክክ ጨረቻ እግርሽን ፋረካክሱ ይሠድሻል ውዴ ግን ደሥስትሉ
@ethiopia132
@ethiopia132 6 жыл бұрын
እኔም የከብቶች ተራፊ ነው ጢቼ ያድኩት ግን ቲዚ ሢልን ይግርምን እግዜር በቸርነቱ እዚ አድርሡንል
@haythamzeidan2130
@haythamzeidan2130 6 жыл бұрын
Yanesh Baba ert
@ኑዘናእንበል-ቨ4ሐ
@ኑዘናእንበል-ቨ4ሐ 6 жыл бұрын
የናትና የውዋ መጥፎ የለም 😍 እነሥ አላህ ነው ሚጠብቃቸው
@mariamsalih8906
@mariamsalih8906 6 жыл бұрын
እድገቴን ኣስታወሱኝ ኣሁን ግን እልሓምድልላህ ኣላህ ምን ይሳነዋል
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 жыл бұрын
የአላህ በጣም ይከብዳል በአሁኑ ሰአት እንደዚህ የውሀ እጦት በጣም ያሳዝናል ያረብ አንተው ብራህመትህ እዳቸው
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
ኑኑኑኑኑኑ ያገሬ ልጆች የበኣል ቡና ላጠጣቹ ማዳሜ ወጣብላለች ፕሮግራሙ ኣብረን እንያዋለን
@yetewahdolijnegn7413
@yetewahdolijnegn7413 6 жыл бұрын
Laetitia Malkoun eshi mamayeeeee abren mok enadrgew
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
ኣዎ እንደዛ ይሻላል
@rozizayed6202
@rozizayed6202 6 жыл бұрын
ማውራት ቀላል ነው መተግበር መልካም ነው ድጋም እግልት ጥማቱን መቅመሳቸው በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ ከነሱ ይሁን
@ጆንሐላል
@ጆንሐላል 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እስከ ታች ወርዳቹ የህቡን ችግርና መከራው ማየታቹ ። ግን መፍትሄ ደሞ ማበጀት ኣለባቹ ኣይታቹ ዝም ኣትበሉ ። በጣም ያሳቀኝ ነገር ደሞ ክክክክክክክክክክክክክ ከናንተ በላይ ጀረካኑ ይጠነክራል ስንቴ ወድቆ ኣልተሰበረም እናንተ ግን በኣንድ ግዜ እንደዝይ እጃቹ ነው የሰጣቹት
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
ጆን ሐላል እኮ በትክክል እኔ የጎንደር ልጅ የማቀው 2 ነው ይህ 1 ነው
@ትግስትሞላ-ቨ1ወ
@ትግስትሞላ-ቨ1ወ 6 жыл бұрын
እንደው በሳቅ ፍርፍር ያረጉኝው ሸክላውን የተሸከሙት ናቸው
@zebibaali6979
@zebibaali6979 6 жыл бұрын
ትግስት ሞላ እኔም ውስጤ እያዘነ ግን ስራቸው በሳቅ ነው ፍርስ ያደረገኝ
@ወሎየዋየሱአፍቃሪ
@ወሎየዋየሱአፍቃሪ 6 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ካለዉ የዉሀ እጥረት አንጻር በጣም ትንሹ ነዉ የኛ ከዚህ ይርቃ በጣም እዘኑልን ለኛ አነሱማ ተመለሱ አስቡት እነሱ ላንድ ቀን እንደዚህ የሆኑበትን እኔ አድጌበታለሁ ሀይላችን እግዚአብሔር ነዉ
@alemalem9265
@alemalem9265 6 жыл бұрын
እእእእእረ ማቼ አየቹት ከዚህ የበሰ አለ መንግስት ፎቅ ብቻ መስረት። ስንቶቹ አሉ ሰይ በሉ ይምያድሩ
@MMMM-zz2ju
@MMMM-zz2ju 6 жыл бұрын
ስሚዉአለ ቦርጨቅ ቦርጨቅ ያስቀላ ይሄልጅ እሽ ፀጉሩን ያሳደገዉ ልጅ
@mozamoza9196
@mozamoza9196 6 жыл бұрын
ወላሂ ደስስስስ ትላላችሁ በጣም።አስቃችሁኝ እናም።የሰራችሁት ስራ አላህ ጥሩ ነገር ይወፍቃችሁ
@ወሎየዋያውምአባሰል
@ወሎየዋያውምአባሰል 6 жыл бұрын
ሀኒየ በም መልካም ሴት ነሸ ፈጣሪ ይጠብቅሸ
@ወሎየዋያውምአባሰል
@ወሎየዋያውምአባሰል 6 жыл бұрын
م
@mateokawkabani1798
@mateokawkabani1798 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል ነው ፈጣሪ ሆይ አገራችን ተመልከት🇪🇹💕💕💕😭😭😭😭
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን እንድህ የሚርቅ አይቼ አላዉቅም የሆነ ግዜ ግማሽ ሰዓት ሂጀ አውቃለሁ ከዛ ዉጭ የለም ሱባሀንከ ያረብ የኛ ወንዝ እማ 5ደቂቃ ብቻ በዛለይ ሜዳ ብቻ ነው
@fsy1999
@fsy1999 6 жыл бұрын
እረ እሔስ የባሰበት ሰፈር ነዉ😓 አሁን ኢ ት መንግስት አላት😥 ግን በጣም ነዉ የሳኩት😂😂😂😂
@abyottes6129
@abyottes6129 6 жыл бұрын
እናንተ ታዋቂዎች ስላያችሁት ብዙሀኑ በገጠር ያለውን የከፋ ችግር በመጠኑም ቢሆን ያያል ።እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቦታውን ስለጎበኛችሁ እርግጠኛ ነኝ በቅርብ የሆነ ነገር ይቀረፋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። በገጠር የውሀ ችግር እጅግ አሳሳቢ ነው ጊዜና ጉልበትን አባክኖ እንደዚህ የቆሸሸ ውሀ መጠጣት ያማል ።
@cordellgreenfelder6428
@cordellgreenfelder6428 4 жыл бұрын
ይገርማል ግን መንግስት ባለ አብቶች ቢመለከታቸው መልካም ነው
@fatumaassen4576
@fatumaassen4576 4 жыл бұрын
ወይ እኔ አልሀምዱሊላ እኔ ተወልጀ ያደኩት ገጠር ነው እንደዚህ አይነት ይኖራል ብዬ አስቤ አላቅም ሱበሀን አላህ ወዬት ነው እንደ በሽተኛ አልሆኑም የአላህ እንደዚህ ያለውሀ በክረምት መሬቱን ጭቃሲሆን እንደጎርፋ ይወርዳል በግራችንም እንዳይነካን እንጠነቀቃለን የመጠጥ ዉሀ በጣም ንፁህ ነው ይታጠራል ዙራውን ጨፊነው አሁን ባቧሁናል አልሀምዱሊላ እመቤታችንም አስገብተናል ሱበሀን አላህ እኩል ይሞታል ሰው ሱበሀን አላህ የት ክልል ነው
@rabiabintmohammed5089
@rabiabintmohammed5089 6 жыл бұрын
እር እሄ አገር የት ነው ወላሂ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን።ጸድት።ያለ ውሀ ነው የምንጠቀመው ሙገዱም 15 ደቂቃነው በጣም ነው የሚያሳዝነው
@renadigic1019
@renadigic1019 6 жыл бұрын
rabia bint mohammed ربيعه የኔ ቆጀ ኦሮሚያ ክልልነው በአሠላ መሥመር
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
እኔም አድስ አየሁ ወይኔ ረቀቱ ዘረኛ ቅርብ ነው ደግም ቧንቧ ነው
@ethiopiafirst4895
@ethiopiafirst4895 4 жыл бұрын
እቺ ናት እንግዴ ኢትዮጵያ አሁን እኛም መንግስት አለን እንላለን ያሳዝናል 😭😭😭😭😭ውይ ባጌታ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን ምንጭ ፋፋቴ እና የምወርድ ወንዞቺ አሉን አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ባንባው ገባልን
@tiomangetu2760
@tiomangetu2760 6 жыл бұрын
Betam betam ysaznal bewnte temsegen new ymblew ega enmarerl ensu gni ysaznal
@እማላንቺለኑርእስካለችሂወ
@እማላንቺለኑርእስካለችሂወ 6 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እምላቹህ የኛ ሀገረ በጣም ገጠር ነዉ ግን ሸገርም አያህለዉም ከምሬ ነዉ ዉዉዉ እኒህ የሄዱበትን ብቻ እኔ 10 ጊዜ ቀዳበት ነበር ወየኔ ሁለተኛ ወሃ እቀዳለሁ አልልም ከጊቢ የማምጣት ያህል ነዉ የኛ
@alemmy5053
@alemmy5053 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ነገር ነው በርቱ
@የእናቴልጅባርችነኝ
@የእናቴልጅባርችነኝ 6 жыл бұрын
ኢ ቢ ኤ ስ ገና ሀገርን ይመራል ተባረኩ ለኔ መንግስት እናተ ናቹ ሰላማችሁ ይብዛ ተባረኩ 💝💝💝
@እናትእናት-ዸ6ቈ
@እናትእናት-ዸ6ቈ 6 жыл бұрын
ምን አይነት ሠፈር ነው በጣም ያሠዝናል😭😭
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 4 жыл бұрын
ውይይይይይ ሲያሳዝኑ ይሄ ለምግብ መስርያነት ይጠቀሙታል ኡኡኡ ነው፡፡ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን ውሃ አይቸግረንም ነበር ወራጅ ውሃ ቢሆንም ንፁህ ነበር መጌቻ ይባላል አሁን በስደት ሆኜ ጣዕሙ ናፈቀኝ
@alfiyya6818
@alfiyya6818 6 жыл бұрын
ተመቻቹኝ ብንተባበር የት በደረስን ነበር
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ያስለቅሳል ይህ ለመጠጥ በስመአም እድለ ወርቅ~ ቴዲ~ ሀና~ በጣም ጎበዝ ናችሁ አስደናቂ ስራ ነው የስራችሁት
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
ችጋራም የሆነች ሀገር መቼም ኢትዮ አታድግም😢
@toyibahusen9494
@toyibahusen9494 6 жыл бұрын
እንድህ ሆነን ነው ያደግነው በቀን 3 ግዜ ጡዋት ፈጅር ሰግጄ ከሄድኩ አንድ ሳአት ተኩል እቤት እደርሳለሁ ከዛ የከሳአት ተማሪ ከሆንኩ ከብት እማጠጣው 4 ሳአት ነበር ከዛ በ5 ሳአት ተኩል አካባቢ እቤት ከደረሱክ ምሳ ሳልበላ የምሄድበት ቀን አለ ትምርት ቤቱም ልክ እንደዋሃው እሩቅ ነበር እያለከለኩ እዛ ደርሼ 11 ሳእት ሲል እንለቀቃለን ከዛ መጥቼ ውሃ ከሌለ እሄዳለሁ ሲመሽብኝ ስለምፈራ እጎራ ላይ ዘልቀው ይጠብቁኛል እንድህ ሆነን አድገን የገጠር ልጆች የአረብ ስራ ብዙም አይከብደን ታለገምን ደግሞ የገጠር ሰው ቸር ነው እንደዛ ሆኖ የተገኘ ውሃ ለእሰሳት ያጠጣል ለምገደኛ እበኔ ውሃ ቀድቼ ስገባ አንዳንድ ቀን ጀሪካኑ ከመጉደሉ የተነሳ ይወዘውዘኝ ነበር የጠማው ሰው ውሃ ጠይቆ እምቢ አይባልም ይሉናል
@amhara1576
@amhara1576 6 жыл бұрын
ይህቺ ናት የህወሓቷ ኢትዮጵያ 11% ያደገቺው፡፡ ሁልሽም ጉድሺም እይ!?
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 4 жыл бұрын
ምን ማለትህ ነው
@aliaaaa6589
@aliaaaa6589 6 жыл бұрын
የእናት እና የውሃ መጥፎ የለውም፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አድገንበታል አታካብዱ ምን አልባት ርቀቱ ይከብድ ይሆናል ቢሆንም ግን ላያሥችል አይሠጥምና ተመስገን እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ ከምር😍
@raniyamohammed565
@raniyamohammed565 6 жыл бұрын
Ds yelal endazi ayenat Sr meberetatat yegebachewal alu enji letawaji artist in yawem habetam mishalemu
@haymitubeme672
@haymitubeme672 5 жыл бұрын
ይገርማል ግን ያዝናናኝ ነገር ቴድየና ሃና ልጁ እግሩን ሲታጠብ ቴድየ ክክክክክክክ ከምነው የተናደደው የኔ ምርጦች ቴድ&ሀኒየ
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 6 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ችግርሽ ብዛቱ
@ሰብሊt
@ሰብሊt 4 жыл бұрын
ወይ እነረ ገጠርነዉ ያደግሁት ግን ይሄ ለየት ይላል 😭😭😭😭እፉፊፋፋ
@ማርታጌታቸው
@ማርታጌታቸው 6 жыл бұрын
እንስራ እንደዚ ነው እዴ? እኔ እማውቀው ሶስት ጆሮ ያለው ነው በዚ አይነት ጎጃ የምድር ገነት ነው።
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 6 жыл бұрын
እኮ በዛ ቢሆን በደንብ ሞልተው ከከደኑት ቀለል ይል ነበር እንደ አካባቢው ይለያያል ማለት ነው
@paradisetube1473
@paradisetube1473 6 жыл бұрын
ማርታ ጌታቸው belew ere 2 naw
@ማርታጌታቸው
@ማርታጌታቸው 6 жыл бұрын
yedejazemach zere manezere leje Cool ተወልጄ ያደኩበትን አገር ነው 3 ነው 1 ለተጠባባቂ ናት 2ቱ ገመድ ታስሪበታለሽ
@እናትእናት-ዸ6ቈ
@እናትእናት-ዸ6ቈ 6 жыл бұрын
ማርታ ጌታቸው እኔም የማቀው የሶስት ነው የአነድ ጆሮ እንሥራ አላቅም
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
ማርታ ጌታቸው እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ግን 2ነው የማቀው
@Han.2431
@Han.2431 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው እንዲህ እየጠጡ እንዲህ ፀሀይ እያቃጠላቸው እንደዚህ በ እግር እየሄዱ ግን ጥንካሬና ጤና እነሱጋ ነው ያለው:: እንደው አላሙዲን እነዚህን ቢረዳ ምን አለበት ?! ጥቁሩ ልጅ ግን በሳቅ ሊገለኝ !! ሀኒቾ ደግሞ የኔ እናት ስታሳዝኚ
@burtknerkolo9285
@burtknerkolo9285 6 жыл бұрын
Hana Belay kkkkkkkkkk Haniye
@ggfg2426
@ggfg2426 6 жыл бұрын
እኔም የገጠርልጅነኝ ግንእደዝህያለ ውሀ ከብትም አይጠጣም እኮንሰው
@hayat8748
@hayat8748 6 жыл бұрын
ኧረ ዉደ ያገሬ ልጂ ነሽ ወሎ ወረባቦ
@ስደትበሰኡዲስደትበስኡዲ
@ስደትበሰኡዲስደትበስኡዲ 6 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ በየት ልተዋወቅሽ
@ggfg2426
@ggfg2426 6 жыл бұрын
ስደት በሰኡዲ ስደት በስኡዲ አብሽር ውደ ከፈለግሽ ቁጥሬን እልክልሻለሁ
@ስደትበሰኡዲስደትበስኡዲ
@ስደትበሰኡዲስደትበስኡዲ 6 жыл бұрын
እሽ
@ftiyutfhgjth211
@ftiyutfhgjth211 4 жыл бұрын
አረ አኛም ጋ የለም አልህምዱልላህ እንደዚህ
@ethiolove5855
@ethiolove5855 4 жыл бұрын
ኪኪኪ ወይ ሀንቾ እስራሽን አደርጎ ቢፈጥረኝ ምናለ ከጀርባሽ ባውለኝ😂😂😂, ሀኒና እድለወርቅ በጣም የምወዳቹ አርቲስቶች እንዲሁም ወንዶች ሰላማቹ ብዝት ይበል እንደ ገጠሩንም ስትገበኙ ደስ ይላል
@KonnnSlamma
@KonnnSlamma 6 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ግን የገጠር ልጅ ነኝ ግን እደዚ ውሀ አይቸግረንም ተመስገን
@foziashamusu1466
@foziashamusu1466 6 жыл бұрын
በጣም የሳዝነል ያዱሮ አስታዎስኩ ህፃን እስካ አዋቂ በዳዚ ሁኔታ ናበር ያዳግነው ግን አላሀምዱልለ
@hiwotalemayhuyeahmariyamli3691
@hiwotalemayhuyeahmariyamli3691 6 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 kemer leb yenekal 😢😢😢😢😢😢😢😢 fetari begeter.yaluten ezeb yegobegnelen
@mobile3176
@mobile3176 6 жыл бұрын
አላህ እየጠበቃቸዉ ነዉ የሚኖሩት ኡፉ እባዬን አስጨረሳቹኝ አላህ እንደሰዉ አይደለም አሁንም እሱ ይጠብቃቹ ሀገር ቤት ያላቹ ወጎኖቼ
@اثيوبياءالحبشه
@اثيوبياءالحبشه 6 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ አላህ ይጠብቃችው
EBS Special Gena Show: የዉሀ ስጦታ/ Water For Life - Part 2
25:26
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 20 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
"Tolo Bri" by Saul & Sabiel
6:45
Wedi Eri
Рет қаралды 1,1 МЛН
🏃‍♂️አነጋጋሪው የዶክተሩ ቪዲዮ በሔቨን ጉዳይ @awtar_media
25:04
Awtar Media አውታር ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022 |New Ethiopian Amharic movie
1:52:42
У вас тоже гаубица в сарае завалялась?
0:35
ПРЕМИЯ ДАРВИНА
Рет қаралды 1,7 МЛН
Это было очень близко...
0:10
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
0:34
Mark Rober
Рет қаралды 46 МЛН