መስቀል በገነንዳ ከታዋቂ እና ተወዳጅ አርቲስቶች ጋር ልዩ የመስቀል ፕሮግራም

  Рет қаралды 904,741

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 1 300
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
በወንጌሉ የአመናቹ በሙሉ እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳቹ አደረሰን ሀገራችን ሰላም ያርግልን እንደኔ እናቱና ሀገሩ የናፈቀው አፅናኑኝ
@user-sr1eo8sh8w
@user-sr1eo8sh8w 5 жыл бұрын
lehowlume giza alew አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ አይዞን ሁሉም ያልፏል
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
lehowlume giza alew አይዞሽ ማር ሁላችንም ናፍቆናል ሰላም ለሀገራችን
@user-ce3wi9wz9q
@user-ce3wi9wz9q 5 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ነኝ ማሬ የአመቱ ሰው ይበለን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@user-wo3el7zj2x
@user-wo3el7zj2x 5 жыл бұрын
lehowlume giza alew አሜን እኳን አብሮ አደርሰን አይዞነ ♥♥♥
@bobthechimpanzee9097
@bobthechimpanzee9097 5 жыл бұрын
@martamarta2901
@martamarta2901 5 жыл бұрын
ኣቤት ጉራጌዎችና የጉራጌ ባህል ስወድ ከ ጎንደር 💚💛❤️
@user-fc8ym9cc5v
@user-fc8ym9cc5v 5 жыл бұрын
ከጉራጌዮች ደስ የሚለኝ ነገራቸው የኢትዮጵያ ዋና ቋንቋ የሆነውን አማርኛ ከልጅ እስኪ ሽማግሌ ጠንቅቀው ያውቃሉ ብቻ ሁሉ ነገራቸው ደስ ይላል
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
ከዘራችን በላይ ኢትዮጵያን እንስባታል ለዛ ነው
@user-qz2if8zu3x
@user-qz2if8zu3x 5 жыл бұрын
😍😘😘
@helenworku2970
@helenworku2970 2 жыл бұрын
Enmsegnaln🥰🥰🥰
@LeoMessi-lf3mk
@LeoMessi-lf3mk 5 жыл бұрын
ዋው ጉራጌዎች በጣም ደስ ትላላቹ ኤርትራዊ ነኝ እንደዚህ እንደሆናችሁ ኣላቅም ነበር ባህላቹም ኣንድነታቹም ፍቅራቹም ደስ ይላል የሰራ ሰዎች ናቸውም መልካም በኣል እግዝኣብሔር ይባርካቹ *OneLove ፍቅር ያሸንፋል*
@saraalkandri1227
@saraalkandri1227 5 жыл бұрын
Love Eri N Proud እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ኢትዮ ኤርት 😍😍😍😍
@user-qz2if8zu3x
@user-qz2if8zu3x 5 жыл бұрын
😍😘😘😘
@hwjsjwsbjwjs8008
@hwjsjwsbjwjs8008 5 жыл бұрын
Love Eri N Proud የሆንክ ማር ...ክፍት አፍ ነገር
@tewodros1434
@tewodros1434 5 жыл бұрын
Eritrea ye Ethiopia Nat
@gegema3753
@gegema3753 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rozamulugata4326
@rozamulugata4326 5 жыл бұрын
እውነት ነው የጉራጌ ልጂ ስራ እጂ ለወሬ ጊዜ የለውም ምንጊዜም አላማና ስራ የሌለው ህዝብን ከህዝብ ስውን ከስው ያባላል እደ ጉራጌ ስራ ቢስሩ ሀገር ስላም በሆነች እኛክ ስራ ፈቶች የራሳቸው ኑሮ ሲያስጠላቸው እና ተስፋ ሲቆርጡ የሌላውንም ተስፋ ያጨልማሉ የሌሎችን ህይወት ይቀጥፋሉ
@user-ih5sh2ir9l
@user-ih5sh2ir9l 5 жыл бұрын
ማየት ማመን ነው እና ሁሉም ሄዶ ይይ በጣም ብዙ ያልታዬ ባህል አሉ እነሱም መታየት አለባቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥♥♥
@ruhamawolidu5073
@ruhamawolidu5073 5 жыл бұрын
አይ ጉራጌ የአ.አ ድምቀቶች♥♥♥ ታታርኦች። ውድድድድድ ኑሩልኝ ምርጦች!!!!!!!!!!!!!።።
@user-my7wh5ox5w
@user-my7wh5ox5w 5 жыл бұрын
ነብዩ ሰ.አ ወ ሚታረደው እስሳ ባላዋ አታሳዩት ስታርዱት ደሞ አታሰቃዩ ብለዋል የኛ ነብይ ሁሉንም ነግረውና የሚገርመው ተማስ። ለብዙ ሰአት ነብስን ስታስጨንቃት ነበር የሁሉም ነብስ እኩል ነው በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ቀልድህ ገደብ ይኑረው በሚቀለድና በማይቀለድ ነገር እወቅ በሬው አሳዘነኝ የእውነት እዲ መሆን የለበትም በተረፈ ይመቻቹ
@user-tc2wy3hv4z
@user-tc2wy3hv4z 2 жыл бұрын
ከለላ አለው ወሰለም
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
ባህላችን እኮ እንዴት ደስ እንደሚል አገራችንን ስላም ያርግልን
@heymanotgeremew7296
@heymanotgeremew7296 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-ct7ge7cp1h
@user-ct7ge7cp1h 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sooomsmmmo474
@sooomsmmmo474 4 жыл бұрын
ጉራጌ ማለት በጣም የተመረቀ ፉጡር ነው እኔ አማራ ነኝ ግን በጣም ደስ ሚሉ ቢኔር ማን እንደጉራጌ😍
@ritahwayek2629
@ritahwayek2629 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እመነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አቦ ጉራጌ እውነት ፍቅር ናችሁ ስታምሩ ቦታው እራሱ ሰላም አለው
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
ሞላልኝ ሲያሳዝን የኔ ጌታ እንደ ደሳለኝ አይነት የሰዉ ችግር የሚገባቸዉ ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛሏልን 🙏🏾
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
ዎው ባህላችን ደስ ሲል በጣም ያምራል ኢትዮጵያዊ ስለሆኩ ደስ ብሎኛል
@user-yy6ch6zh1d
@user-yy6ch6zh1d 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ባህል ኩራታችን ነው በጣም ደስ ይላል የከርሞ ሰው ይበለን
@user-xc7wd7hp1n
@user-xc7wd7hp1n 5 жыл бұрын
ቶሚዬ የኔ ምርጥ😃😃😃😃😃በሂወቴ እንደ አሸንዳና የጉራጌ ባህል የምወደው ደስ የሚለኝ ባህል የለም😍😍one love ኢትዮጲያ💚💛💝
@imbeauty4261
@imbeauty4261 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔ ጉራጌ አደለሁም ግን ጉራጌ ሰዉ አክባሪ ስራ ወዳጅ ናቸዉ ጠካራና ጎበዝ ናቸዉ። ቸርነትስ ብትሉ እስካሁን በመጥፎ ስማቸዉ ያልተነሳ ጉራጌ ናቸዉ ደስ የሚለዉ ኢትዮጵያዊ ናቸዉ ሁሉም የሰዉ ዘር ሀገር ጎሳ ሳንመርጥ ተከባብረን ተዋደን እንኑር ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ልጆቿን ይባርክ አሚን
@user-dk6bd6vl8q
@user-dk6bd6vl8q 5 жыл бұрын
የተንቢ የተንቢ መቼም እኛ ጉራጌዎች አስቀድመን ምናውቀው ጉራጌነታችን ሳይሆን ኢትዮጵያዊነታችን ነው በማንነታችን የማንደራደር ከማንም ፍቅር ፈጥረን የምንኖር ሰው ነን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹😘😘😘
@metsijeme3144
@metsijeme3144 5 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው አንዴ አክብሬ አይቻለው በጣም ደስ ይላል ከስደትም መልስ አንድ ቀን አከብራለው እ/ር ፍቃድ ፍቅር ናቹ ውድድድድ💚💛❤👍
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
እም
@AddisGK
@AddisGK 3 жыл бұрын
MESIYE TEFASH YINE MERKAMA
@helenworku2970
@helenworku2970 2 жыл бұрын
Amen🥰🥰
@user-xo8zx8ef8n
@user-xo8zx8ef8n 5 жыл бұрын
አቦ ጉራጌ😍😘የኢተገሡ መለሠ አድናቂ ነኝ😍
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
😍😘
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 5 жыл бұрын
ሁፍፍፍ ልጁ አሳዘነኝ ማርያምን እኛም ስደተኞች ምን ይዘን እያልን ነው ዘመናችንን በስደት ያከረመን
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 5 жыл бұрын
እኔማ አስለቀሰኝ ልክ የኛ ታሪክ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
በጣም
@hageralegn4930
@hageralegn4930 5 жыл бұрын
Betam wey .
@misganawmisganaw1923
@misganawmisganaw1923 5 жыл бұрын
Yet new yalesh Ene berut negn
@misganawmisganaw1923
@misganawmisganaw1923 5 жыл бұрын
17175574 beimo M ke berut
@user-nh1be3uv8l
@user-nh1be3uv8l 5 жыл бұрын
ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ቶም ባታስቀኝም ዉስጤ ነክ😂😂😂😂😂😂😂😆😆😆😆😆😆
@user-gy9kx6zo5p
@user-gy9kx6zo5p 3 жыл бұрын
ይገባዉል በእዉነት 🌹🌹🌷🌷
@user-ih5sh2ir9l
@user-ih5sh2ir9l 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ሀገሬ የጉራጌ ህዝብ ሰው አክባሪ ነው በስራ ታታሪ መሆኑን ማንም ያውቃል እና ደስስስ ይላል♥♥♥
@user-nt2hb9fs2q
@user-nt2hb9fs2q 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሰቸሁ መልካም አመትባል ይሁንላቸሁ ማሮች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን♥♥♥♥♥♥♥♥
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ዋው እዴዴት እደምታመርሩ
@user-ov1ny1li6n
@user-ov1ny1li6n 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውው በጣም ድስስስ ይላል ጉራጌነቴ አስኮራኝ
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 5 жыл бұрын
እንኩአን ም ኢትዮጵያ ዊ ሆንኩ መልካም በዓል ለሁላችንም
@hawaroba8588
@hawaroba8588 5 жыл бұрын
ዋው እንኳን አደረሳችሁ ሁሉም የክርስትና እምነት ተከታዮች በጣም ደስ ይላል የጉርጌ ባህል አርቲስቶች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁኝ በተለይ ቶማስ በጣም አዝናናሀኝ ይመችህ
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 5 жыл бұрын
ኮመንቶች ቶማስ ስጠላው ምናምን እያላቹ አትቀበዣሩ አለማየት ትችላላቹ ምንድነው የሰው ሞራል መስበር አዝግ ሁላ
@user-po3tw5mq5n
@user-po3tw5mq5n 5 жыл бұрын
Roza ሩዝ ልክ ነው ቁጭ ብለው ካጣጣሙ በኃላ ይቦተረፋሉ
@user-wo7pg9st3c
@user-wo7pg9st3c 5 жыл бұрын
ማርያምን በጣም እኔ ውስጤ ነው
@heymanotgeremew7296
@heymanotgeremew7296 5 жыл бұрын
Tomiya ewnet neta sew new abeshawyan sew mamat lmdobn new 😍😍😍
@yoni4926
@yoni4926 5 жыл бұрын
ዝም አትያቼውም እሱ ቢወዱትም ቢጠሉትም ሀገሩ ላይ ቁጭ ብሎ ወፍራም እንጀራውን እያበሰለ ነው በአካውንቲግ ድግሪ አለው እሱን ሚንቁት ግን ከ8ተኛ ክፍል አቋርጠው አረብ ሀገር ሄደው ማዳም ፣ ማዳም እያሉ ሰው ሲተርቡ ትንሽ አይሰቀጥጣቼውም
@user-ww4tj7us3l
@user-ww4tj7us3l 5 жыл бұрын
አዝግም አንተ ነህ ለሰው ስተቱን መንገር ያስፈልጋል
@tegsttgest5657
@tegsttgest5657 5 жыл бұрын
እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ፫
@megabitemegabite-fj5zp
@megabitemegabite-fj5zp 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk
@zortebo
@zortebo 5 жыл бұрын
በአሉ፣ ቀልዱ፣ ጨዋታው፣ሁሉ ነገር መልካም ሆኖ ሳለ…እንሰሳው ላይ የሚደረገው ግርግርና እንግልት ግን ለማየት ደስ የሚያሰኝ አልነበረም። ትንሽ ከባህላችንና ከምናከብረው ክብረበአል ጋር ፈፅሞ የማይሄድ ስለሆነ ሌላ ጊዜ ቢታሰብበት መልካም ነው። በተረፈ መልካም መስቀል!!
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 5 жыл бұрын
ትክክል፡ሥለማያወራብቻ፡ያሠቃዩታል፡እንደሠው፡ነብሥአለው
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
ጉራጌ መሆን መታደል ነው ላይክ
@fikirtesfayeassefa9759
@fikirtesfayeassefa9759 5 жыл бұрын
ባህሉ በጣም ያምራል ሴቶቹ ግን ታዘብኳችሁ ጎመን መስራት አታቁም ዱቄት ብትሆን አንደኛ
@user-sr1eo8sh8w
@user-sr1eo8sh8w 5 жыл бұрын
ዋውውውው በስደት ያለነውንም ላገራሽን ያብቃን ያመት ሰው ይበለን
@alipppalippp5138
@alipppalippp5138 5 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን እህታለም
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነታችን ውበታችን ልዩነታችን ድምቀታችን ውቢቷ ሀገር ኢትዮጵያ የሁሉም ውብ ህዝቦቿ ብቻ እና ብቻ ነች ። ኢትዮጵያ ሀገራቺን በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር !
@user-ip5gb7rg1q
@user-ip5gb7rg1q 5 жыл бұрын
ቶም ስወድህ እኮ እኔ ጉራጌ ነኝ በጉራጌነቴ እኮራለሁ ነገር ግን ከምንም ከማንም በላይ ሀገሬ ኢትዮጵያ አስቀድማለሁ በኢትዮጵያ አልደራደርም
@redwanmahbobwan3926
@redwanmahbobwan3926 5 жыл бұрын
የተንቢ መላው የኢትዮጲያ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል አመት ባል በሰላም አደረሳቹ ባሉን የሰላም ያንድነት የፍቅር ዘረኝነትይ ወድሞ አንድነትን የሚጠናከርበት አመት ባል ይሁን ኢትዮጲያ ትለምልም!!!!!!
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 жыл бұрын
Redwan mahbob wan የተንቢ = ማለት ምንማለትነዉ ማር
@redwanmahbobwan3926
@redwanmahbobwan3926 5 жыл бұрын
@@Tube-sl6go በጉራጌ ባህል የተንቢ ማለት ትርጉሙ ብዙ ነው ግን በትንሹ ልተርጉምልሽ ይምጣብኝ ቤት የእግዛቤር ነው ግቡ ቤት ያፈራውን ብሉልኝ ጠጡልኝ ...........
@user-ll4nd6gv8z
@user-ll4nd6gv8z 5 жыл бұрын
ሬድዬ ብያ የተን thanku
@hayatvip9908
@hayatvip9908 5 жыл бұрын
ኮመንታሮች እስኪ በበሀሉ እንኳን ጥሩ ነገር ኮምቱ የሰው ሞራን አትንኩ
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
ይታገሱ ስወድሽ ሁላችሁንም በጣም ዉድድድድ እንደዚ ድብሏልቅልቅ በሉ ዘረኝነት ከስሩ ይነቀልልን ይቺን ትንሿን እድሜያችንን ተዋደን እግዚአብሔር ሚወደዉን ነገር ብቻ ሰርተን እንለፍ ወገኖቼ 💚💛❤️
@habtammulaw6371
@habtammulaw6371 5 жыл бұрын
ውይይይ እንዴት ደስስ ሲል አካባቢው ለምለም ነው ለ2012 መጣቼ አከብራለው የጉራጌ እህቶቼ እንድትቀበሉኝ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ መድኃኔዓለም
@user-ph5bo6iu7p
@user-ph5bo6iu7p 5 жыл бұрын
kkkkk ቶማስ ይመችክ ዉስጤ ነክ😁😁😁 በኢትዬጵያ የጉራጌ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
@user-ph5bo6iu7p
@user-ph5bo6iu7p 5 жыл бұрын
@NuTi Habeshan hahaha ምነዉ ቅናት ይመስላል አሁንም ቢሆን በጉራጌነተ ኩራት ይሰማኛል ጉራጌ ዘረኛ አይደለም ንፁህ ኢትዬፕያዊ ነዉ ሲጀመር ኸዝብ ለምን ይጋጫል ወረኛ
@user-ph5bo6iu7p
@user-ph5bo6iu7p 5 жыл бұрын
@NuTi Habeshan እኮ እደዛ ነዉ ሚባለዉ 👍👌👌 ጉራጌ ሰርቶ ለፍቶ አዲሪ ነዉ ከኔም ጭምር ለማንኛዉም አመሰግናለዉ
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
😘😍
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍይይይእፍፍፍይይ ቶም ቆሰልኩ እኮቅቅቅቅቅ
@user-re4yh9sw8e
@user-re4yh9sw8e 5 жыл бұрын
ጉራጌዎች ውስጤ ናችሁ ውድድድድድድድ ቆጮ አምሮኛል
@user-ih5sh2ir9l
@user-ih5sh2ir9l 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን በጣም በጣም ጥሩ እንደዚህ ነው መታየት ያለበት ብዙ ባህሎች አሉ እና አርቲስቶች እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን በርቱ የጉራጌ ህዝብ እንግዳ ሲመጣ የተንቢ ብሎ ነው የሚቀበሉት ♥♥♥♥
@user-tj9hx8vz1m
@user-tj9hx8vz1m 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይምሬ ነው እውነት ጉራጌ ለዘላለም ትኑር በመጀመሪያ ሀገሬንን ዜጎችን ፈጣሪይ ይጠብቅልኝ ለሀገሬ ልጆች በሙሉ እውዳችዋለሁ ከእኔ የበለጠ ፈጣሪ ውድድድድድድ ያድርጋቹ
@user-fb2pe9xp6n
@user-fb2pe9xp6n 5 жыл бұрын
ቶምዬ የኔ ጣፋጭ ሥወድክ እኮ እደው ኤሄን እብድነትክ እኮነው ሚያሣብደኝ የሆንክ ፍቅር ነገር ና ይታገሡዬ ያገሬልጅ ጉራጌ በመሆኔ በጣም ኩራት ይሠማኝል እዲሁም ሚኪ ሁላቹም አገራችን ባህላችን ገብታቹ ሠለጎበኛቹልን በጣም እናመሠግናለው መሢ ጉራጌዋ ጉመር ይቱዬ በርችልኝ የተንቢ ባሁም
@user-vk6bq3ee3n
@user-vk6bq3ee3n 5 жыл бұрын
በእውነት ትገርማላችሁ እናንተ ኮመንት የምትሰጡት አረ በጌታ እስኪ የሰው ሞራል አትንኩ በእውነት እስኪ እንቻቻል እንወደድ በነገራችላይ ሀገሩ በጣም ያምራል
@user-uk2rj4eb8l
@user-uk2rj4eb8l 5 жыл бұрын
በእውነት እያየሁት እዳያልቅብኝ የሳሳሁለት ፖረግራም ዝግጀት ቢኖረ የመጀመረያው ይህ ነው አባ ጉራጌ ሠላማችሁን ይብዛ በጣም ደስስስስ የሚል አዝናኝ አስተማሪ ፕረግራም ነው በጣም ከልብ ነው ምናመሰግነው ///ኢታገሱ በጣም ነው ምናመሰግነው በጉት ምናፍቀው ነበረ ስሊሳየሽኝ አመሰግናለሁ ሁላችሁም ውድድድ ነው ማረጋችሁ።
@yonimesiiyonimesii6512
@yonimesiiyonimesii6512 5 жыл бұрын
መልካም የመስቀል በአል ይሁንላቺው ያገሬ ልጆቺ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አገራቺንን ሰላም ያርግልን ቆሬ ፍጣሪር ያጥፋቹ ንፁ ኦሮሞን ያኑርልን
@hmccelltube758
@hmccelltube758 5 жыл бұрын
ባህልልልል አሪፍ ነው ቶሚ ካልተመቻሹ አትዩ ምርጥ ልጅ ነው በራሱ ሚተማመን
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 5 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ብሔር እንደ ጉራጌ ሚያኮራኝ ብሄር የለምን በቃ አልኩት የተንቢ የገኝ ሰብ♥ ጉራጌ ፍቅር ነው
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አርቲስቶቻችን ወንዶቹም ሴቶቹም ደግ ሙያ ለመዳችሁ በጣም ደስ ይላል መልካም በአል
@helenyohans2834
@helenyohans2834 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ይትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በባህልሽ የማታፍሪ።እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ
@rootsflex9331
@rootsflex9331 5 жыл бұрын
ኡፍ ቦታው እንዴት ያምራል
@habibaomer9577
@habibaomer9577 5 жыл бұрын
ዋው። አገራችን ሲያም በጣም ነፈቀኝ
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
በጣም ጉራጌ እኝ ሀገር አለን
@edendaniel6235
@edendaniel6235 5 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው በጣም ነው ምታምሩት ቶሚዬ ፈታ ነው ያደረከኝ ግን የሞላልኝ ታሪክ አስለቀሰኝ የኔ ምስኪን የአመት ሰው ይበለን ኑሩልን።
@lovedgurage1390
@lovedgurage1390 5 жыл бұрын
ጉራጌ ፍቅር
@hossen754
@hossen754 5 жыл бұрын
ቶማስ ባይኖረ አያምረም ነበረ
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
ከለተመቸህ ማን እይው አለህ ጦሳችንን ወሰድ
@user-uq3pw6lu4z
@user-uq3pw6lu4z 5 жыл бұрын
Tomi Wste new betam
@smachewtesfu4567
@smachewtesfu4567 5 жыл бұрын
Md Hossen
@user-pj4eh6ql2y
@user-pj4eh6ql2y 4 жыл бұрын
ቶማስ ይመችክ
@emebethabtegebriel229
@emebethabtegebriel229 4 жыл бұрын
@@user-vw3ef2ft9d tomas baynor ayamrm neko yalewu 🤔🤔🤔👀👀👀👀👀
@user-cy6jh3iy6l
@user-cy6jh3iy6l 5 жыл бұрын
እንኩዋን ለመስቀል በሀል አደረሰን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች. ዋው ጉራጌ አይደለሁም ግን ባህላቸው የስራ ጥንካሬ አቸው ለለውጥ ያላቸው ተነሳሽነት በጣም አደንቃለሁ ጥሩዎች ብንሄን ኖሮ እሩቅ ሳንሄድ ከወገናችን ከጉራጌ ብዙ ነገር መማርና መለወጥ እንችላለን. ውይ ቆጮና አይብ ክትፎ እንዳማረኝ ሀገሬ ለመግባት ሁለት ወር ቀርቶኛል አምላክ ፍቃዱ ከሆነ
@zeniyemuleyelje3661
@zeniyemuleyelje3661 5 жыл бұрын
wooooow በጣም ደስ ትላላቹ ሁላቹም ይቴ ባህላችንን ለእኛም ለነሱም ለህዝቡ በማሳየትሽ የምር ይበልጥ ወደድኩሽ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይባርካት ሰላምን ያድለን ብሔር ከብሔር የሚያጋጩትንም ፈጣሪ ልቦና ስጣቸው ፍቅርን ብዝት አድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@goodnessisforsalf.6259
@goodnessisforsalf.6259 5 жыл бұрын
በኡነት ጉራጌሬ እወድሻለው ስልጤ ነኝ ♥
@kadijashushi8826
@kadijashushi8826 4 жыл бұрын
ስልጤ
@user-gy9kx6zo5p
@user-gy9kx6zo5p 3 жыл бұрын
እና ጉራጊ እና ስልጢ ምን የለይዉል ምንም አይለይዉም እሺ በምንም ነገር አንለያይም እኔም ስልጢ በጣም ነው የምዉድው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋🌹🌹
@kidistnikolakido7036
@kidistnikolakido7036 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳቹ ውድ የሀገሬ ልጆች
@seifeamekonnen4011
@seifeamekonnen4011 5 жыл бұрын
እንኳን አብር አደረሰን ሀንቾ
@malicamohamed4737
@malicamohamed4737 5 жыл бұрын
ቶሚ የኔ ምርጥ ኮሜዲያን ነህ ።በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ።ምርጥ የአራዳ ልጅ ይመችህ።
@netsinetsi4394
@netsinetsi4394 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሣችሁ የከርሞ ሰው ይበለን ቶሚየ ምችትት ይበልክ በጣም ታዝናናኛለህ ወው የጉራጌ ባህል በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሰላማችሁ ይብዛ
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
ቶማስን የማትወድ ገሀነብ ግቡ ካልወዳቹሁት ምን አሳያቹሁ? ቶሚ በርታ❤️
@user-ui3bm1pt1o
@user-ui3bm1pt1o 5 жыл бұрын
ምድር አሺቃባች የኛ ሰው ከማበርታታት ይልቅ በሞራል ላይ መርማመድን ተክነውበታ ሀኒ 😊
@user-mg5cx9os4p
@user-mg5cx9os4p 5 жыл бұрын
Hanna Gatchowe Harar እውነት ነው በርታልን
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-tt1pi2mx3i
@user-tt1pi2mx3i 5 жыл бұрын
ጉራጌ፡አረፋና፡መስቀል ያለን ሁሉ ይዘን ቤተሰቦቻችን ለማየት በጣም ጥረት እናደረጋለን፡እናት አባቶቻችን መኪና እየዘፈኑ ሲመጣ ልጄ በዚህ መኪና ነዉ የመጣዉ ወጥተን እንቀበላቸዉ፡ ይላሉ ልክ ሲያዩን እኛም ወላጆቻንን የደስታ እባ፡እጠጣለን እወዳቹሃወሁ አገረ ኢትዮ
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለመላው የክርስትና እምነት ተከተታዮች በሙሉ ።እኔ ግን ቶማስ እና ልጅ ያሬድ አይመቸኝም ወከለቲስ በጣም እውድሀለሁ
@reditredit4999
@reditredit4999 5 жыл бұрын
ጥሩ የኢትዮጵያ የጉራጌ ልጅ መሆኔ ደ.....ስ ይለኛል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
@ahmadalkhatib8800
@ahmadalkhatib8800 5 жыл бұрын
የጉራጌ እናት ሁሌም የግዳ ዋሻናት ይታገሡ ኮራሁብሽ ያየመሠለ ያገና ውብ ሠፈር ሥለአሥጎበኘሻቸው
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 5 жыл бұрын
ወይኔ አጀቴን በላኝ ወንድሜ የተዘረፈው ኡፍፍ ለፍተህ ለፍተህ አይዞህ
@user-ne4pe3hd9b
@user-ne4pe3hd9b 5 жыл бұрын
ኧር በማርያም በሬው አሳዘነኝ አንገላታችሁት እኮ ለማንኛውም እንኳን አደርሳችሁ ደግሞ ኮመንታቶች የኔ ውዶች ስድብ ይቅርባችሁ እሽ ምርጦች
@alfoah7431
@alfoah7431 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አዴረሰን በአሉ የሰላም የጤና ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ያመት ሰው ይበለን ስታምሩ ምችት ይበላችሁ ባህላችን እዴት ያምራል
@user-bg8gy2bj9v
@user-bg8gy2bj9v 5 жыл бұрын
ውቢቷ ሀገሬ 💔በጉራጌ ዞን የወለኔ ልጅ ነኝ💔አይ ስደት አሁንስ ኤጭ😭 ይመቻቹ ውዶች ሚቀጥለው አረፋ እኔም ሀገሬ ነኝ ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ውዶች!!!
@user-ft5dl8mb7q
@user-ft5dl8mb7q 5 жыл бұрын
Adet yegebnan aļlah beale😊
@user-bg8gy2bj9v
@user-bg8gy2bj9v 5 жыл бұрын
@@user-ft5dl8mb7q eyete berede allah yasakene 👌
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 5 жыл бұрын
yasakalsh
@user-bg8gy2bj9v
@user-bg8gy2bj9v 5 жыл бұрын
@@bettyhussen3000 ameeeeen yareb
@fatehulala6982
@fatehulala6982 5 жыл бұрын
Das sitlhu
@user-wo9oq7qk1r
@user-wo9oq7qk1r 5 жыл бұрын
እስቲ እንቀየር እናበርታታ ስጠላህ ምናምን አትበሉ
@sooomsmmmo474
@sooomsmmmo474 4 жыл бұрын
እኔስ አማርኛውም ደስ ይለኛል 💚ስራወችስ ቢሆኑ በጣም ዘና ያደርጋሉ።
@Slipy_gt
@Slipy_gt 5 жыл бұрын
Gin programu arif new etagesu enamesegnalen betnshum bihon yegenedra nafkot yetetabeke hema epehm
@abelreta582
@abelreta582 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ደሥ የሚል የጉራጌ ቢህላቸው ህብረታቸው ሥራ ወዳድነታቸው ለእግዳ ያላቸው ክብርና ፍቅር እኔ ሚኪም በጣም እናመሠግናለን ክሩውን ባንድነት ማለት ነው ግን እኔን ያሥለቀሰኝ እንደዝያ ጥሮግሮ ሌቴቀን እየሠራ ብሩ የተሠረቀበት ሥለ እውነት አሥነባኝ በቃ ማቀው መሠለኝ ዘመዴ ነገር ሰው እንደዝያ ደፋቀና ብሎ ሠርቶ ከእኩዮቹ ሥቀር እዝያ ቤቴሰብ ስጨነቅ እንም አብረያቸው አነባው እናቱ አሣዘኑኝ በውነት ጨነቅኝ ያ ዕቁብ ሠብሳቢውን ፈጣሪ ሊከለት እኔም ተነፈስኩኝ
@nenanena7057
@nenanena7057 5 жыл бұрын
እኔ ምለው የኢትዮጵያ ኮሜንቶች ስድብ መች ነው ምታቆሙት ይሄኔ የሌላ አገር ቢሆን ስታሽቃብጡ ለጉድ ነው ለራሳቹ ዜጋ ማትሆኑ
@jasminea4147
@jasminea4147 5 жыл бұрын
Lk nesh lezi new we r always huwala ker we don’t even know any thing yale knowledge new talking sdbn keep yaderegnew
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 5 жыл бұрын
ትክክል
@abiymekuria131
@abiymekuria131 5 жыл бұрын
ሲጀምር ሞራል አለው እንዴ
@bobthechimpanzee9097
@bobthechimpanzee9097 5 жыл бұрын
Hi
@user-mg5cx9os4p
@user-mg5cx9os4p 5 жыл бұрын
nena nena ቀላል
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
መስቀል በዓል ደስ ይላል እንኳን አደረሠን የአመቱ ሠላም ያድርሰን
@fantuijasa9222
@fantuijasa9222 3 жыл бұрын
አሜን
@meharibrothershenokmeharik3073
@meharibrothershenokmeharik3073 5 жыл бұрын
Enkuan adersachu melkam behal yaregelen Amen🙏🙏🙏 sitameru hulum sewu yalewun web behale endii sasayii desii yilal weddd all😍😍😍
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 жыл бұрын
ከኔ በጎደለ መድኃኒአለም ይምላው አለ አባባ ሲመርቁ በጣም ደስ የሚል ምርቃት ነው እናመሰግናለን
@almazkorsawi4594
@almazkorsawi4594 5 жыл бұрын
Dese yelal
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 жыл бұрын
በጣም እንጂ
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 5 жыл бұрын
እስቲ የጉራጌ ልጅ የሆናችሁ ለሚመጣው አመት ጉራጌ ለመስቀል ጋብዙኝ በናታችሁ
@woynshetdegefu5339
@woynshetdegefu5339 5 жыл бұрын
እሺ ምን ችግር የለሁም እኔ ዝግጁ ነኝ
@user-fc8ym9cc5v
@user-fc8ym9cc5v 5 жыл бұрын
የትንቢ ብለን ደስ እያለን እንጋብዝሻለን♥
@user-wo7pg9st3c
@user-wo7pg9st3c 5 жыл бұрын
ጠይቀሽን ማድረጋችን እራሱ ያናዳል
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 5 жыл бұрын
@@user-wo7pg9st3c ለምን
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 5 жыл бұрын
Betelihem Tassew እኔ ልጋብዝሽ
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
ክክክክክክ አይ የኔ። በጭባጨ። ስወድ እኮ። ቶምዬ
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 5 жыл бұрын
Unbelievable! It’s beautiful! Thank you for enjoying it for us!
@kalam9651
@kalam9651 5 жыл бұрын
ይታገሱዬ በጣም ነው ምወድሺ የጉራጌ ሴቶች እንቁነሺ ከቃቄወደወት ቀጥሎ ሁላችሁም። የኢትዮጵያ ምርጥ አርቲስቶች። እናመስግናለን። ኑሮአችን። ባህላችን ስለያችሁልን የተንቢ ብያለሁ እውነት ታርክነውና
@htahta2186
@htahta2186 5 жыл бұрын
የሞላልኝ ታሪክ አሰለቀሰኝ
@user-xo4db9sd2u
@user-xo4db9sd2u 5 жыл бұрын
መስከርም የምር በጣም አረፍተዋናይነሽ ስወድሽ
@tinsayetesfaye8267
@tinsayetesfaye8267 5 жыл бұрын
ቶሚ ምርጥ ልጅ እንኳን አደረሣቹ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
@liyayemichaellij629
@liyayemichaellij629 5 жыл бұрын
Woow betam arf programme neber enkuwan aderesachew tomi betam new feta yaderekegni thanks #with big respect #
@user-rq5rt8gw4z
@user-rq5rt8gw4z 5 жыл бұрын
ጎመን አሰራር እንኳንም ተማርኩ ምን አልባት እኳን ጉራጌ ያገባሁ እደሁ ይጠቅመኛል ዘና አደረጋችሁኝ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 5 жыл бұрын
ክክ
@shekureyalove241
@shekureyalove241 5 жыл бұрын
ታገብያለሽ ማአር
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ😍😘
@user-po3tw5mq5n
@user-po3tw5mq5n 5 жыл бұрын
ቶሚ ደብሮኝ ነበር የኔ አዝግ😂😂
@mftube6530
@mftube6530 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስ ትላላቹህ እናንተን ባደርገኝ ብየ ተመኘሁ ለምን እንደሆነ ታውቃላቹህ እኛን አሳውቃቹህ እናንተም የማታውቁትን አውቃቹሁ በጥቅሉ አርቲስት መሆን አሪፍ ነው ብዙ ድካም ቢኖረውም 😍😍😍😍😍
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
መስቀል ቢያልፍም በጣም ጀግኒት ነሽ እበት መለቅለቅ ከተማ ከገብ እደነዉር ነው የሚታየዉ በጣም እናመሰግናለን ባህላችን መረሳትየለበትም ስላየሁት ደስ ብሎኛል
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 5 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ አርቲስቶቹ 80 80 ኪሎ እንየተነፈሱ ነው እእእእ እያንዳንድሽ ይኸው እዩልን እስቲ እንዲህ ነው ያደግነው በስራ ተጠልዘን ተጠልዘንም ይኸው መጨረሻችን እንዲህ ነው ያማረ ነው እኛ የገጠር ልጆች ገጠሬነት መሆን ልንደንቅበት ይገባል እንጂ መሸማቀቅ አያስፈልግም አንዳንድ አላችሁ ከተሜ ተብዬ የገጠር ልጅ ብላችሁ የምትሳደቡ
@user-lv8nn6ph6v
@user-lv8nn6ph6v 5 жыл бұрын
እኔ...እደቶማስ...ፈታእደሚያርገኝ....ሰውን...ለማዝናናት...የሚጥርውነገር....ሀበሻ...ማሳቅ....ተራራን....ደልድሎ....ሜዳማርግ...ይቀላል..አቦሰላምህይብዛ...ላመቱበሰላም...ያድርስህ..
@user-jo5lg8yg3u
@user-jo5lg8yg3u 5 жыл бұрын
ታድላችሁ በጣም ደስ ይላል ባህላችንኛ አንድነታን ከአመት አመት አይለየኝ የከርሞ ሰው ይበለን
@mimigech9585
@mimigech9585 5 жыл бұрын
I really love gurage so much, God bless you all!
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 5 жыл бұрын
ጉራጌዎች ስወዳችሁ እኔ አማራ ነኝ እሚቀበለኝ ካለ ለመስቀል እመጣለሁ ።
@woynshetdegefu5339
@woynshetdegefu5339 5 жыл бұрын
እሺ በደሰተ ነው የምንቀበላችሁ የተንቢ
@markonatshowyegatelij1477
@markonatshowyegatelij1477 5 жыл бұрын
Nyln
@hayathayaty5951
@hayathayaty5951 5 жыл бұрын
የትንቢት ብለናል
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 5 жыл бұрын
@@hayathayaty5951 እመጣለሁ እንደ እግዝአብሄር መልካም ፍቃድ ጎደኛየ የወልቂጤ ልጅ ናት
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 5 жыл бұрын
@@markonatshowyegatelij1477 እሽ ማሬ ጉራጌ ፍቅርና ሰላም ያላችሁ ናችሁ ማሬቸ
@nejatali9327
@nejatali9327 5 жыл бұрын
እውነት የጉራጌ ባህል በጣምያምራል
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Thank you sis I'm Gurage too😀
@user-wo7pg9st3c
@user-wo7pg9st3c 5 жыл бұрын
@@lijinet ሀሀሀ ማንን ለማስቀናት ነው ባልሆን ይቆጨይ ነበር ግን ምን ያረጋ ኦርጅናሏ ብሆን ነበር ጥሩ
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
@@user-wo7pg9st3c Orginalu demo yetu naw Lol inem orginal naigne iko
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 5 жыл бұрын
እውነት እኔ አማራ ነኝ ግን ባሌ የሀዋሳ ልጅ ነው እና ለመስቀል ደቡብ እንሄድ ነበር ባህላቸው ተመሳሳይ ነው በጣም ያምራል።
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ የክርስቶስ ተከታይ arif naw hulachinem ye Adam zer nan lamaniyawem channale lay Tedameru pls🤳🏻
@tadelechtadesse995
@tadelechtadesse995 5 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ይላል እዚህ ምድር ላይ በመወለዴ ደስተኛ ነኝ አገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤
@pricewatcherethiopia3332
@pricewatcherethiopia3332 3 жыл бұрын
የሀገር ባህል ልብስ ብትለብሱ ግንጥል ጌጥ አይሆንም ነበር እንደው ለእነሱ ክብር እንኳን ያኛውን አለባበስ ደስ ይላል ግን ትደርሱበታላችሁ በተለይ ሴቶች ። በአጠቃላይ ግን ሀሳባችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 5 жыл бұрын
ይታገሱ ትወና አልተቻልሽም በረቺ
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 5 жыл бұрын
ቶም በርታ አቤት ደስ ስትሉ ሀገር ቤት ናፈቀኝኝኝ
@user-qc5qf8qx4s
@user-qc5qf8qx4s 5 жыл бұрын
እኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ዋውውውውው በጣም ነው ደስ የምትሉት ይመቻችሁ
@yanakkabado2149
@yanakkabado2149 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን : ሁላችንንም እኛ በሰውሀገር ብንሆንም እናንተን እያየን: እንደሰታለን በድጋሜ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰን
@alfuzinab5461
@alfuzinab5461 5 жыл бұрын
Programu betam arif new waw
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴ ኘራንክ ተሰራ | Bireman Prank
13:46
Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
37:23
Bogas Studio
Рет қаралды 2,2 МЛН
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
СЛЕЗУ РАДИ СЕСТРЫ...
0:57
Тимми Шоу
Рет қаралды 2 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
Как котики ложатся спать, до конца!
0:31
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 6 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10