ወንድ ባልም አባትም ሴት ሚስትም እናትም መሆን አለባቸው /እንመካከር ትግስት ዋልተንጉስ ከቸርነት በላይ ጋር/

  Рет қаралды 177,965

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 290
@sefjos3123
@sefjos3123 3 жыл бұрын
የሚገርም ምሳሌዎች ናቸው በጣም ጠቃሚ መልክት እናመሰግናለን👍
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ቲጂ እና ቸሪ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹን ባርኮ ለትውልዱ የሚጠቅመውን የጀመራቹትን በቤተሰብ ላይ የምትሰሩትን በጎ ስራ ለዘመን ተሻጋሪ እንዲሆን እረዠም እድሜ ተመኝሁ🙏🙏🙏
@konjoleba3848
@konjoleba3848 3 жыл бұрын
This pastor is very good teacher I like him he is so blessed man
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 3 жыл бұрын
ሴቶችዬ ወንድ ልጅ ጠንበለል ነዉ ደረቱ ሰፊ ነዉ አቤት እሚቀባዉ ሽቶ ከማለታችሁ በፊት ይህ ሰዉ ለልጄ አባት መሆን ይችላል ወይ ብላችሁ አስቡ thank you pastor chere
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ካስደጋጭ አደጋ እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም ይጠብቅላችሁ። ስራየን አይታችሁ ከወደዳችሁት ደግፉኝ
@selamawitdoboch519
@selamawitdoboch519 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@messeretdesign1328
@messeretdesign1328 3 жыл бұрын
አሜን ደግፌሀለሁ👍 የኔንም ስራ ከወደዳችሁት ደግፍኝ❤️🙏
@martmarkush9517
@martmarkush9517 3 жыл бұрын
Amna
@justiceforhaacaalu7295
@justiceforhaacaalu7295 3 жыл бұрын
Pastor cheree you need your own show ! GOD bless you ! How i love and respect you pastor cheree
@emunageemu1561
@emunageemu1561 3 жыл бұрын
ቲጂዬ ቸሬን ድጋሜ አመጣሽልን እናመሰግናለን ስለትዳር የሚሰጠውን ትምህርት ጠብቄነው የምሰማው በጣም ነው የምለዳቹ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ቸሪ የሀይማኖት ግንብ የናደውንና መሰረታዊ እውነት የሆነውን በቤተሰብ በትዳር ላይ የምትሰጠውን ትምህርት ከሚከታተሉ አድናቂዋችህ ነኝ ። ቲጂየ ሰአት ጨምረሽ በብዙ እጠብቅሻለን
@Galileepodcast
@Galileepodcast 3 жыл бұрын
L
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 3 жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ በቅርብ ነው ያገባሁት እናም በትምህርቶችህ እንዲሁም ከህይወትህ ብዙ ተጠቅመናል. ሳላገባ ስላወኩህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ. ተባረክ
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ በዚህ ጊዜ የሚጋቡ ጥንዶች እድለኞች ናቸው ከተጠቀሙበት።
@hayatmohammed5454
@hayatmohammed5454 3 жыл бұрын
ቲጂዬ እና ቸሬ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በጣም ገራሚ ስራ እየሰራችሁ ነው የብዙ ቤተሰቦችን ቤቶችን እያዳናችሁ ነው
@sifanrgasa6161
@sifanrgasa6161 3 жыл бұрын
እትዮጵያዊ 🙆‍ ወንዶች እሴቶች ሁሉ እንደዚህ የመጠቀሙ ትምህርት ተማሩ ለምን ገና በወንዶች እና በሴቶች አልተሰራም መሰራት አለብን አብሶ በትዳር ውሰጥ ቸሪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የምድር በረከተ ነክ
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 3 жыл бұрын
በሬድዮ የምሰማቸው ሰዎች በቲቪ ሳየቸው እንዴት ደስ አለኝ ቲጂ የሴቶች አርበኛና ቸር መምህራን ከእናንተ ብዙ ቁምነገር እየተማርን ነው ውድድድድድድ ምናረጋችሁ🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤
@Sofi-ih8sm
@Sofi-ih8sm 3 жыл бұрын
የኔ አባት ሳይማር የተማረ የአባትነት ጥግ የሰውነት ውሃልክ እለዋለሁ አንዳንደ ምናለ ወንዶች አባትነትን ከኔ አባት ቢማሩ ብየ እመኛለሁ እናቴ ስትመሰክርለት ልጆቸ የናንተ አባትኮ እግር እስኪነቃ ቢኬድ አይገኝም ትለዋለች ኡፍፍፍፍፍ
@soyamteferi4614
@soyamteferi4614 3 жыл бұрын
Edmyachewen yarzemelesh
@sabaequbay3053
@sabaequbay3053 3 жыл бұрын
Edmena tena yestachew
@Hopeshortfilms
@Hopeshortfilms 3 жыл бұрын
ቁም ነገር የማያልቅበት ድንቅ መምህር 👍👍👍👍👍
@shibreyedesliji7612
@shibreyedesliji7612 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ዳስ የምል ትምህርት ነዉ ጌታ ይባርካችሁ ቻርዬ አንቴ የተባራክ ነህ በቃሉ እንድንኖር ጌታ እየሱስ ይርዳን
@LenaLena-pn8po
@LenaLena-pn8po 3 жыл бұрын
ዋው የንስሩ ምሳሌ በጣም ሜገርም ነው አቤት እግዚአብሔር ስራው እንዴት ድንቅ ነው
@yemar1635
@yemar1635 3 жыл бұрын
እሚገርም ምሳሌና ትምህርት ቲጂ በጣም እናመስግናለን አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቺ
@anaenders3123
@anaenders3123 3 жыл бұрын
ውይ ቸሬ ስወደፍህ አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ
@أيًاكانالذينمربهسيمضي
@أيًاكانالذينمربهسيمضي 3 жыл бұрын
ስለ ትዳረ ያለህ አስተሳሰብ እደት ደስ ይላል ማሻ አላህ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
ፓ/ቸሮ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጽጋ ይጨመርህ ትምርትኮ በጣም ደስ ይላል በርታ 😍😍
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 3 жыл бұрын
በጣም በሚገርም አገላለፅ ነው የምትገልጠው ቸሬ ይብዛልህ::ትግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሉን አግኝቼ ባወራሽ በጣም ደስ ይለኛል ሁል ግዜ የምታቅርቢው ትምህርት አዘል ነው ተባረኪ
@nejatsiraj5922
@nejatsiraj5922 2 жыл бұрын
Tj and Chera Big Respect Thanks 🙏
@derejoni9315
@derejoni9315 3 жыл бұрын
ተገርሜ ቀረው !!በጣም አመሰግናለው ቲጂ ፕሮግራምሽ መሳጭ በጣም አስተማሪ ነው::
@sebleseble5431
@sebleseble5431 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት የማይሰለች👏🏽👏🏽
@netsanetbelachew9026
@netsanetbelachew9026 Жыл бұрын
ሳልጠግበው አለቀብኝ እውቀታችሁ ይባረክ
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 3 жыл бұрын
Thank you for sharing, eye opening knowledge! We appreciate you'll 🙏!!!
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ለሁለታችሁም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!
@yoditmekuria7433
@yoditmekuria7433 3 жыл бұрын
የማይጠገብ ትምህርት ነው ጌታ ይባርካችሁ
@etsegenetasrat3289
@etsegenetasrat3289 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የማከብርህ ትምህርትህ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ ልክ ነው ከመልክ የዘለለ ማሰብ አለብን እናመሰግናለን!!! ወንድ ባልም አባትም ሴት ሚስትም እናትም መሆን አለባት በጣም ምርት አባባል፡፡ ኢቢኤስን ምርጥ ምርጥ ትምህርት ስለምታስተምሩ እናመሰግናለን፡፡
@ruthmulat9809
@ruthmulat9809 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ጠቃሚ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ተባርኩ ቲጂ እና ፓስተር ቸሬ
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 3 жыл бұрын
ቸርዬ የእቴባል ዘመንክ ከመላውቤተሰቦችክ ጋርየተባረከይሁን 👍👍👍👍👍❤ thank you God bless you
@tsegisheeritrean530
@tsegisheeritrean530 2 жыл бұрын
ቸሬ ተባረክ እራሴን እንዳይ አደረከኝ
@RLX9_Edit
@RLX9_Edit 3 жыл бұрын
Thank you 😊 Betam astemari program new. Tiji you are the best
@meemomeemo2041
@meemomeemo2041 3 жыл бұрын
አይገርምም የውነት የዛሬ ትምህርት ያበደ ነው በጣም እናመሰግናለን
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 3 жыл бұрын
ቸሬ እናመሰግናለን ሁሌም ምርጥ ትምህርት ነው የምታስተምረን
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 2 жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ ምሳሌዋቹህ በጣም አሪፍ ናችው ትንሽም ያስቃሉ የነስሯ ምሳሌ እጅግ በጣም ጠቃሚናት ለሴቶች እናመሰግናለን
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ዋው የንስሯ ምሳሌ ገራሚ ነው ቸሬ ሺ ጊዜ ብትደመጥ የማትሰለች ነህ😍✊
@fre4jesus316
@fre4jesus316 3 жыл бұрын
Wisdom!. . Thanks pastor
@selihom6023
@selihom6023 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምሳሌዋች🙏ፓስተር!
@butluckily8830
@butluckily8830 3 жыл бұрын
Thank you so much the two wise people, adame deret sayhon lib yalew agebi tebleshal
@akassi6174
@akassi6174 3 жыл бұрын
Wonderful guy, great program I love it ❤️
@mamotadessa7063
@mamotadessa7063 3 жыл бұрын
እህን ትምህርት ስዓዳምጥ እንባ እያታነነቃኝ ነው የጨረስኩት ምክናቱም በአበቴ የታነሰ ቀኑ ስመሽ የሰጣለኝ ነበር መሽቶ ቤት መግባት ይሰጣለኝ ነበር ምክነቱም በቤታችን ፍቅር ስለ ሌለው ተበርኩ ዳስ የምል ትምህርት ነው በረቱልን
@marticool8700
@marticool8700 3 жыл бұрын
ዋው እጅግ ጠቃሚ ነጥብ ነው እናመሰግናለን ቸሬ!!
@gklidya9351
@gklidya9351 3 жыл бұрын
ተጂ ቸሬ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ 3 жыл бұрын
የሚገርም ምሳሌዎች ናችው ተባረክ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 жыл бұрын
አገላለፁ ፣ ምሳሌዎቹ እንዴት ደስ ይላል
@atkletdegaga9406
@atkletdegaga9406 3 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ።
@godislove4988
@godislove4988 2 жыл бұрын
Wow pr geta ybarkh 💖💖
@samrawittsehay1610
@samrawittsehay1610 3 жыл бұрын
Thanks so much 🥰
@fa744
@fa744 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፓስተር ቸሬ ምን አይነት እናት እንደሆንኩ እራሴን እንድፈትሽ አድርገሀኛል🙏
@elsabetabebe535
@elsabetabebe535 3 жыл бұрын
Blessed more pastor chere 🙏🏻🙏🏻
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ 3 жыл бұрын
thanks Both Of You God Bless you
@ሌላሰው-ደ6በ
@ሌላሰው-ደ6በ 3 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም በጣም መበረታታት አለበት !
@ሰላሚና
@ሰላሚና 3 жыл бұрын
እኔ ይሄን ፕሮግራም ሳይ ሁሌ በጣም እከፋለው ምክንያቱም ህይወቴ ከተመሰቃቀለ አመታት አለፈ ከረፈደ መጣችሁ አሁን ላለው ትውልድ ግን ጥሩ ነው
@የድግልልጅዩቲብ
@የድግልልጅዩቲብ 3 жыл бұрын
አይዞሸ እህት እፈ እኔሰ የምወዳት እህቴ ከ25 አመት ቡሀለ አሰተምራ ትልቅ ቦታ አድርሰው በማረፌዋ ሰሀት ተለያይተው በሰው አገር በጣም ውሰጤ አዘነ በጣም ከፋኛ ወንድ ካዲ ነው አይታመንም ይሄው እሱ ሁሉን ነገር እረሰቶ አገባ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ናት በእግዚአብሄር ተስፋ አትቁረጭ ስጦታውን ሳይሆን ሁሌ ሰጭውን እይው የእንደገና አምላክ ነው ታሪክን ለዋጭ።
@tadelechyilmazewuda5214
@tadelechyilmazewuda5214 3 жыл бұрын
Gatan yibarek anten lemder bezihe temhirte selasnesah .ebsoch engda adrgachihu lehizib selakerebachihu tebareku
@أيًاكانالذينمربهسيمضي
@أيًاكانالذينمربهسيمضي 3 жыл бұрын
ሱበሀ አላህ ሚስት አባታቹህ መጣላቹህ ትላለች ሲል የኛን ቤት መሰለኝ ወላሂ የአባት ፍቅረ አላቅም ይፈራል አባታችን እሱ ሲመጣ ዝም በሉ ነው የሚባለው አቃለሁ እደሚወደን ግን ፊት ና እድል እኛቤት ማፊ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 4 ай бұрын
Ewnet newe tebareku sentu gedel geba 🙏
@EW-qt9oc
@EW-qt9oc 3 жыл бұрын
ተባረክ ትልቅ ትምህርት ነው
@slislo7749
@slislo7749 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጡሩ ምክር ነው አላህ ከኩፉ ይጠብቅህ
@meseretalelign2971
@meseretalelign2971 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕኖግራም።
@eleniiification
@eleniiification 3 жыл бұрын
Thank you !
@mittitaye7912
@mittitaye7912 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም ለምስጋናየ 🙏🙏🙏🙏
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 3 жыл бұрын
God bless both of you i learn many thing from you
@pranybf794
@pranybf794 3 жыл бұрын
Wow Geta yibarki pastor chare😍😍
@emebetbekele2897
@emebetbekele2897 3 жыл бұрын
God bless you chare betami newu miwode
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 3 жыл бұрын
Masallah betam des yemil astemari new satwen berzimilen Konjo new enmsgnalen 👍👍
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS AND WONDERFUL EXPLANATION PRAISE THE LORD::
@konjit1628
@konjit1628 3 жыл бұрын
Eske mechereshaw Yihenin program ayichew alawkim ... Welahi the best powerful and meaningful Timhirt new Thank you 💓
@semiramohammed390
@semiramohammed390 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ
@hiwetbesdet1296
@hiwetbesdet1296 3 жыл бұрын
Tsega yebezalet dear Pastor chrě.....degu Geta yichemerelh.....endetelemedew bzu temarkubih....tebareklegn ye'abatě lij chere
@tsiont2545
@tsiont2545 3 жыл бұрын
Amazing love this guy
@salemseli6008
@salemseli6008 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥክ ቸሬ ብዙ ተምሬያለዉ ባንተ ትምህርት 🙏
@teamethiopa
@teamethiopa 3 жыл бұрын
ቸሬዬ ፈጣሪ ይባርክህ እምትናገረው ነገር እውነት እድሜህ ይርዘም ወንድሜ
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 2 жыл бұрын
ሲገርም አባቴ ልክ እንደ አንበሳው ነው እሱ ግን እናቴም ላይ ሀይለኛ ነው ከስራ ወደ ቤት ሲገባ ሁላችንም በሩጫ ወደ የክፍላችን ነበር ምንገባው ፍርሃት ቀስ እያለ ወደ ጥላቻ ነው የተቀየረብን እኔ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ አራት ትናንሽ እህት ወንድም አለኝ ሁላቸውም የ7 ዓመቷ ሳትቀር ለእሱ አንድ አይነት አመለካከት ነው ያለን አሁን ላይ ሁላችንም አንወደውም ከእናቴም ተለያዩ በጣም ነው ደስ ያለን ሲለያዩ ምክንያቱም ሁላችንም ከስቃይ ነው የዳነው ምናለ ይሄንን ፕሮግራም ማየት ቢችል እና ችግሩ ምን እንደነበር ተረድቶ ፀባዩን ቀይሮ አትሊስት ሰላም ብንባባል ሁላ ደስታዬ ነው ድንገት የሆነ ነገር ቢፈጠር ላለመፀፀት እንጂ አብሮ ለመኖር አንደለም አንበሳ እና ላም ምሳሌዎች አባቴን ይገልፁታል
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
Wonderful program,bless you both.
@tirngotaswe1269
@tirngotaswe1269 3 жыл бұрын
ቲጂ የኔ መምህር ነሸ በጣም ነዉ የምወድሸ
@hiwothaile9093
@hiwothaile9093 3 жыл бұрын
I hope we are seeing you on other families issue. I love your discussion!
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 3 жыл бұрын
አቦ ተባረክ እግዛብኤር ይባርክህ🙏🏽🙏🏽❤️👅
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta 3 жыл бұрын
ቃርያም ማንጠልጠያ አለው ይላል ዮናስ ዘውዴ ።ፓስተር ቸርነት ብትይው ደስ ይላል በተረፍ ፓስተር ቸሬ ምርጥ አስተማሪ ነው ለዛዉም በዝህ ዘመን እናመሰግናለን
@jesusislorde3426
@jesusislorde3426 3 жыл бұрын
በናትሽ ዮናታንን መልካም ወጣትን ጋብዢው ቤተሰብ ከታች ይጀምራልና
@tadelkumsa6801
@tadelkumsa6801 3 жыл бұрын
ጽወታ እንደለ ሆኖ በሰራ ግን ማንም ከማን አንስም ሚስቴን በምንም በላይ አግዛታለው ይህን በማረጌ ለኔ በቂ ግዜ ትስጠኝለች ይህ ስል ታድይ እራሴን እዳገሱ ነው የምቆጥረው
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 3 жыл бұрын
አንደበት ይባረክ!!!
@elsabethyohannis8712
@elsabethyohannis8712 3 жыл бұрын
ቲጂ በጣም እናመሰግናለን ቸሬን ስለጋበዝሽለን። በጣም ጎበዝ ነሽ አንድ ቤት መስራት ብዙ ትውልድ መስራት ነው። ፕሮግራምሽ ወደር የለውም።።።።።
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 for sharing bro. You are right absolutely100% .
@almazworksisay6061
@almazworksisay6061 3 жыл бұрын
Yeah bro haahahhaha
@ET-hd3el
@ET-hd3el 3 жыл бұрын
Ewnte new belejochlayi bedenb betesrobet desi yilenan 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏💞💞💞💞
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 3 жыл бұрын
አቤት አቤት መቼም እንደ ሀገር ትልቅ ክስረት ላይ መውደቃችንን የሚያሳውቅ ትምህርት ነው አዲስ ተጋቢዎች በደንብ አስባችሁ ተጋቡ።
@belayneshadebo3340
@belayneshadebo3340 2 жыл бұрын
O6666
@belayneshadebo3340
@belayneshadebo3340 2 жыл бұрын
0
@buildingfuture9797
@buildingfuture9797 3 жыл бұрын
ወገኖች ትምህርቶችን ስንሰማ ለነከሌ አንስማ፣ለኔ ብለን ስንሰማ ለዉጥ ማምጣት እንችላለን። እሰይ ባሌ ይሄን ይስማ፣ሚስቴ ይህን ትስማ ተብሎ ትምህርት አይደመጥም።የኔ ድርሻ ምንድ ነው? ምን ላስተካክል፣፣ምንስ ልቀበል ከሆነ ፈውስ ነው ወገኖች እኔ ተጠቅሜበታለሁ እናንተስ?
@tigistalemayehu8703
@tigistalemayehu8703 3 жыл бұрын
Betam tikkle Hasab tebarek/ tebareki
@emebettessema7820
@emebettessema7820 3 жыл бұрын
መምህር ቸሬ በጣአም የምወደው የማአከብርው አስተማአሪ ነው እናአመሰግናአለን🙏
@hannaayele4187
@hannaayele4187 3 жыл бұрын
እንወድሀለን ቸሬ!
@betelhemzewedu6465
@betelhemzewedu6465 3 ай бұрын
ቲጂዬ እናመሰግናለን ባገኚሺ በጣም ደስ ይለኚ ነበረ ቁጥርሺን ማጊኘት አልቻልኩም
@queenzelika8269
@queenzelika8269 3 жыл бұрын
Betaam Amazing speech 🤟
@destamuche8570
@destamuche8570 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ተባረኩ
@argawabili6171
@argawabili6171 3 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነው። በየመሃሉ የአቅራቢዋ ጋዜጠኛ የራሷን አስተያየቶች ማንፀባረቅ የምትችልበት ዕድል ቢኖር የበለጠ የሚስብ ይሆናል።
@meronaraya7432
@meronaraya7432 3 жыл бұрын
I love the eagles example thank you Paster Cher!
@Dimbi378
@Dimbi378 3 жыл бұрын
Specially ye dimet example
@hlewayley5007
@hlewayley5007 3 жыл бұрын
እፍ ትምርቱማ በጣም ነው ደስየሚለው
@bezatv5660
@bezatv5660 3 жыл бұрын
That is a good message!
@ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ
@ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ 3 жыл бұрын
አስፈላጊ ትምህርት ነው ለወጣት ሴትም ለወንድም ዋው.ትክክል ነው በተለይ ወንዳች ፐምፓስ መቀዬር የማይወዱ አሉ ለልጁ።
@anaenders3123
@anaenders3123 3 жыл бұрын
የ አንበሳው ታሪክ የኛ ቤት ታሪክ ነው ቴንክስ ቸሬ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
ፓሰተር ቸሪ &ቲጂ ጌታ ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ተምሳሌት ያለው ትምህርት ነው ተባረኩ ዋው
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 3 жыл бұрын
ቲጂዬ አንድ ቀን እንገናኛለን ጥሩ ትምህርት ነው
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
16:57
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 110 М.