የማይታዩ ጦርነቶችን እንዴት እናሸንፍ? ከፂሆን, ሰናይት እና አለምሰገድ ጋር | ክፍል 04

  Рет қаралды 32,795

Tigist Waltenigus

Tigist Waltenigus

Күн бұрын

Пікірлер: 134
@mezmurMez
@mezmurMez 19 күн бұрын
ቃላት አጣሁኝ አጠገባቹ በነበርኩኝ እግዚኣብሔር ይባርካቹ ሚገርም ማይንድ ሴት ነው በጣም ነው ማመሰግነው እግዚኣብሔር ከዚህ በበለጠ እውቀትን ማስተዋል የተደበቀ ነገር ሁሉ ይግለጥላቹ ❤ ጤናም አምሮ ለሀገሬ ኢቲዮጲያ ሕዝብ ምኞቴ 🙏🏻
@MehretAlema
@MehretAlema Ай бұрын
በእውነት ነው የምላችሁ ከ እ/ር ታገኙታላችሁ በገንዘብ የማይተመን መድሀኒት በጣም እየጠቀመኝ ነው። እድሜ ከ ጤና ተመኘሁ።
@TaheMohemmed
@TaheMohemmed Ай бұрын
Wow በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ቲጂ በርቺ ለዚ ሀገር 1 ያለን አንቺ ነሽ ከፈጣሪ ቀጥሎ እድሜሽ ይርዘም ...አሜን
@mekdieshate6142
@mekdieshate6142 Ай бұрын
እጅግ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ መርሀ ግብር ነው። እንደዚህ ታሪካቸውን የሚያካፍሉን ሰዋች ከሞያዊ ትንተና ጋር መስማት የበለጠ ስለሁኔታው እንድንረዳና በዛውም እራሳችን እንድፈትሽ ያረገናል። በተቻለ መጠን ግን አንድ ሰው የጀመረውን ሃሳብ ሳይጨርስ መቆረጡ ተገቢ አይደለም ሊያስተላልፍ የተፈለገው ሀሳብ መቋጫ ሳይኖረው ተቆርጦ ይቀራል። እና ደግሞ አሌክስ በተቻለክ መጠን ጥያቄህን ስታቀርብ አሳጥር። አገልግሎታችሁን ማግኘት ለምንፈልግ በተለይ ከሀገር ውጪ ላለን ሰዋች መንገድ ብታዘጋጁልን የሚል አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ ።
@GoodIdeas-jh2ty
@GoodIdeas-jh2ty Ай бұрын
We are waiting for audio version of your book!!!
@GoodIdeas-jh2ty
@GoodIdeas-jh2ty Ай бұрын
Thanks Tigi, for future we wait for practical ways of trauma healing. God bless you all
@yonasdemsie
@yonasdemsie Ай бұрын
እህታችን ትዕግስት ዋልታ ንጉስ ምርጥ ሴት ነሽ እድሜ ይስጥሽ ::ራሴን እየገመገምኩ እየነቃሁ እገኛለሁ::
@ZakiyaTemam
@ZakiyaTemam Ай бұрын
Tg የምር ምርጥ ሴት ነሽ እኔ ከድሮ ጀምሮ ፕሮግራመሽን አደምጥ ነበር ከልጆቼ ጋር ያለኝ ግንኙነት ደስ የሚል ነበር ብዙ ትምህር አግኝቻለው ። አመሰግናለው እድሜሽ ይርዘም
@mekidesabate
@mekidesabate 11 күн бұрын
Wow smart idea ,tebareku ,You have a special gift ,Keep it up!!!!
@Adokulu
@Adokulu Ай бұрын
Thank you ❤❤❤
@AbebaMenberu-e8q
@AbebaMenberu-e8q Ай бұрын
ቲጂየ በጣም ነው የምወድሺ ፈጣሪ እርጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሺ ስራሺን ፈጣሪ ይባርክልሺ የኔ ባለዉለታ ካች ብዙ ተምሬለሁ አሁንም ሠዉ ለመሆን እየጣሩክነዉ አሌክየ በጣም ነው የምወድህ ሁላቹሁን እናመሠግናለን
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 16 күн бұрын
GOD bless you all! Wow wonderful its miracle program.we need more please. It's More than food.❤❤❤❤❤ Proud of you wegenoche
@semiramehdisemuti2182
@semiramehdisemuti2182 Ай бұрын
ሰኒ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም😘😘😘
@rahelmehari6067
@rahelmehari6067 28 күн бұрын
Thank you for helping me understanding my self
@tigistwaltenigus
@tigistwaltenigus 25 күн бұрын
You're very welcome! I'm so glad the episode helped you gain a better understanding of yourself.
@asterfitsum4933
@asterfitsum4933 Ай бұрын
God bless abundantly.
@KemuGursha
@KemuGursha 19 күн бұрын
በጣም ደስትላላቹሁ
@kalkidanAlemayehu-n9m
@kalkidanAlemayehu-n9m Ай бұрын
እመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልን🙏🙏😘😘😘
@FerealemSorensen-lb7oq
@FerealemSorensen-lb7oq Ай бұрын
I have been listening videos about psychotherapy group therapy in English, it’s my first time listening to you guys, it’s profound, deep wisdom. I have learned a lot thank you for following your passion.
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Ай бұрын
ተባረኩ
@RihanaAbdulsemed
@RihanaAbdulsemed 24 күн бұрын
When u heal you tell the story differently tsi am happy to listen your story
@SemiraGidey
@SemiraGidey Ай бұрын
The great person ever tg
@FevenWarqe-hv1xi
@FevenWarqe-hv1xi Ай бұрын
Batam eyatakamkugn naw geta yebarkachu heal eyadaralugn naw❤
@Rediet_E
@Rediet_E Ай бұрын
Thankyou so much 🙏
@lemlemtefera4137
@lemlemtefera4137 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ዮኒ ሃሳብ አስጨርስ ቶሎ ቶሎ ጣልቃ ባትገባ አመሰግናለው
@keralem
@keralem Ай бұрын
ዮኒ ማነው ?
@MeargMezgebe
@MeargMezgebe Ай бұрын
Tigiye Ewedshalehu metche Ekifffff baregish desss ylegnal. Demom adergewalehu takmignalesh bekrbu emetalehu erk maed❤❤❤
@senayettekeste7244
@senayettekeste7244 Ай бұрын
Excellent program!
@tigistbelayneh2667
@tigistbelayneh2667 25 күн бұрын
werk nesh Tgye
@helinamengstu8247
@helinamengstu8247 Ай бұрын
ትዕግስት ትህትናሽ፣ እውቀትሽ፣ ሰርአትሽ የሠው ልክ።❤
@seblegetachew2110
@seblegetachew2110 Ай бұрын
"አናቶቻችን እንኳን አላዩ አላለሁ" Big respect Tigiye!
@hanamulugeta7849
@hanamulugeta7849 Ай бұрын
Wow thank you so much enem rase lay geba beye be ametat kefayeye hiwoten eyekagnwet nw thak you so much
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 Ай бұрын
የእውነት ለካ ጊዜ አንፃራዊ ነው 2 ሰአት ሀያ ደቂቃ ነው የሆነብኝ እናመሠግናለን ❤❤❤
@eyadethiopia
@eyadethiopia Ай бұрын
Ymr seatu 2:00 endenber yasetewalkut, is when I read ur comment
@mearegsolomon8655
@mearegsolomon8655 Ай бұрын
Ereee please Alemseged expertochun aswerachew
@mezmurMez
@mezmurMez 19 күн бұрын
ቲጂዬ የኢቲዮጲያ የአለም ቅመም ፈጣሪ ይባርክሽ ጆሮዎቹ ይስሙሽ ፈጣሪ ከጁ አይልቀቅሽ አጥብቆ ይያዝሽ እውነት በጣም የሰው ሽታ ፍቅር ሰላም አለው ፊትሽ እራሱ አይደለም ንግግርሽ
@TiruzerTadesse
@TiruzerTadesse Ай бұрын
እናመሰግናለን በራሴ የማላስተዉለዉ ግን አንዳንድ ባህሪያት መተዉ እንዳለበት ስላሳያቹን በጣም በጣም አመሰግናለዉ ቲጂ❤❤❤❤❤❤❤
@AmeleAbera-ph6ij
@AmeleAbera-ph6ij Ай бұрын
Tg ሁሌም አክባሪሽ negne
@edenbereke7816
@edenbereke7816 Ай бұрын
❤❤❤❤Beautiful Tigyee❤
@YeabsiraMuluken-me8bm
@YeabsiraMuluken-me8bm Ай бұрын
ቲጂን ስወዳት❤❤❤❤
@getyeassefa5265
@getyeassefa5265 Ай бұрын
Well Com Tigye
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 Ай бұрын
Nutrition plays a great role on trauma and anxiety.
@Bellabf1
@Bellabf1 Ай бұрын
Yes it does but when it comes to trauma the nutrition doesn’t play a great role without reaching what’s the cause of the chemical imbalance in our brain … but having a balanced diet does benefit our body and mental health anyways… I read how how our microbiome and gut health and mind have a connection and it’s mind blowing .
@yekoembi9701
@yekoembi9701 Ай бұрын
በነገራችን ላይ ምን ሁኛለሁን እያነበብሁ ነዉ ቲጂ መገኛሽን እፈልጋለሁ።
@EmebetKidanemariyam
@EmebetKidanemariyam Ай бұрын
Really I appreciate the therapy even though I have been in the problem what shall I do
@AmeleAbera-ph6ij
@AmeleAbera-ph6ij Ай бұрын
ሰንዬ አንኩዋን ደህና መጣሽ
@selamselam5809
@selamselam5809 Ай бұрын
ቲጂዬ ከልጅነቴ ጀምረሽ አብረሽኝ ያደግሽ ያህል ይሰማኛል
@yonasdemsie
@yonasdemsie Ай бұрын
ሌሎች እህቶቼም ተባረኩ ምርጦቼ
@HimanGebremixheal
@HimanGebremixheal Ай бұрын
Ene betam newu ❤❤❤❤
@MihiretWondafrash
@MihiretWondafrash Ай бұрын
አለም ሰገድ ጥሩ ነው እኮ የምትናገረው ግን ማእዱ ላይ ያሉት ሰዎች ደሞ ሚተነፈሱት መድሀኒት ነው ለዛ ይመስለኛል ስታወራ ረዘመብን ❤
@Medi517
@Medi517 Ай бұрын
Glad you talk about recognition and validation. Tigi, I work with you for couple of weeks, but I didn't get recognition that is why I stop working with you.
@melatatsbeha
@melatatsbeha Ай бұрын
What happened?!
@EskedarTesfaye-w7j
@EskedarTesfaye-w7j Ай бұрын
እረጅም ጊዜ ነዉ እኔ ሚሰማኝ
@haregituyerdaw4976
@haregituyerdaw4976 Ай бұрын
Amazing, podcast! I want exactly know how I can get a book in America ( Maryland) please
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Ай бұрын
inner conflict ይመጣብኛል አንዳንዴ መወሠን አልችልም painful
@FennyBruke
@FennyBruke Ай бұрын
aleks bezu atwera atkuret atselchn eski endamtachw balmuyawechun
@Mamite926
@Mamite926 8 күн бұрын
Is that fist? Her situation not epilepsy but it makes feeling like faint…
@rahel8512
@rahel8512 Ай бұрын
Hi TG, I really appreciate your podcast and all the effort you put into it. Just a small comment: I’ve noticed that you nod quite a bit while others are speaking, and it can be a little distracting at times.
@HanaBeshah
@HanaBeshah 6 күн бұрын
ስልክሽን ባገኝ የኔ እህት
@መናዊት
@መናዊት 25 күн бұрын
Where can I find the book?
@meherettades5765
@meherettades5765 Ай бұрын
❤❤❤❤
@meronabraha5447
@meronabraha5447 Ай бұрын
How I can reach you
@WorkalemDesalegn-u5v
@WorkalemDesalegn-u5v Ай бұрын
ቲጅየ መዳን እፈልጋለው የት ላግኝሽ ከፈለኩሽ 10 አመት ሆኖኛል፡፡
@TemimaHusen-e5n
@TemimaHusen-e5n Ай бұрын
እንዴት ነው እናንተን ማግኘት የምችለው በጣም ታስፈልጉኛላችሁ 🙏
@meronabraha5447
@meronabraha5447 Ай бұрын
I need help so how I can reach I live in USA please
@adanechadmassu8505
@adanechadmassu8505 Ай бұрын
👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 Ай бұрын
ድክም ቢለኝም ቲጂ ሳላይሽ ላድር አልችልም❤
@ritakefale8106
@ritakefale8106 Ай бұрын
Kefel 04 yelal eske 3 yalew yetal? Pls?
@hiwotmulugeta4019
@hiwotmulugeta4019 Ай бұрын
ቲጂን እንዴት ማግኘት እችላለሁ የትና እንዴት ማግኘት እንደምችል ንገሩኝ፡፡
@Jesusismysaviourended
@Jesusismysaviourended Ай бұрын
Where can I get your book in US? "Min hognalehu"
@ayufahey3616
@ayufahey3616 Ай бұрын
የት ላግኝሽ 😢
@workneshabeje8600
@workneshabeje8600 Ай бұрын
መፃፍ መግዛት እፈልጋለሁ እንዴት ማግኘት ይቻላል
@Sofonias-jf5rh
@Sofonias-jf5rh Ай бұрын
tlk awareness eyefeterachu new bezi guday pls edatakomu
@mehhbubashemsu3091
@mehhbubashemsu3091 Ай бұрын
ትግስት ዋልተንጉስ .... ከኔ የበለጠ ሚወድሽ አለይሆን
@Biruk-q2z
@Biruk-q2z 20 күн бұрын
B serious guday tisikalachu??🤔🤔
@eyadethiopia
@eyadethiopia Ай бұрын
Tg kiflager negn, how can I get help?
@gizeale
@gizeale Ай бұрын
ወይኔ ይች ልጅ ዳነች እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
@haditube7721
@haditube7721 Ай бұрын
ወይት ነው እማውቃት እያልኩ ማናት?
@buzigemechu2795
@buzigemechu2795 Ай бұрын
Ebakeshe tg selkeshen
@HelenSeifu-r9n
@HelenSeifu-r9n Ай бұрын
aw tgye ebaksh
@tigistwaltenigus
@tigistwaltenigus Ай бұрын
You can call Erq Maed at 0921333331
@belayTec44
@belayTec44 Ай бұрын
pls meshafu be pdf yenoral tigiya😮‍💨?
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Ай бұрын
ፍርሐት እልፍ ብሎ መሔድ ወይም ከሠው መለየት ያስጨንቀኛል
@HelenSeifu-r9n
@HelenSeifu-r9n Ай бұрын
ቲጂ አንቺን ማግኘት እዉነቴን ነው ምንም ጥሩ ላይ አይደለሁም እባክሽን ምን ላድርግ
@Eden-z9p
@Eden-z9p Ай бұрын
How can I find your address?
@getachewzerihun5214
@getachewzerihun5214 Ай бұрын
የሚያስቅ ጉዳይ ግን አይደለም
@KemuGursha
@KemuGursha 19 күн бұрын
እህቴ 7ዓመቷ ነው ግን በጣም ትፈራለች ከለሯን አትወደውም ዕያወቀች አንደማያውቅ ትሆናለች ምን ላድር ባጠቃላይ ትደበቃለች
@MeronMamo-p6f
@MeronMamo-p6f Ай бұрын
Sile aymiro himem gena bizum meserat alebet
@eftutesfaye328
@eftutesfaye328 Ай бұрын
Tg or senaytn endet maggnet yichalal please
@belateklemariam8368
@belateklemariam8368 20 күн бұрын
በጣም እሚገርማቹ ሳፋሪ እሚባል ት/ቤት በቀን ውስጥ ከ4ልጅ በላይ እራሱን ይስታል ለስሙ እንጂ ለልጇቹ ስሜት ባታ የላቸውም ልጇቹን በጣም ከመጨናነቃቸው የበዛ ትንሽ ነቃ ካሉ እየተከታተሉ የፈለጉትን ስም እየሰጡ ወላጅ ሲያስጠሩ ልጇቹን በጭንቀት ነው አሚማሩት ግን ወላጆችም መወጠራችውን እርፍ እንድሆን ት/ቤ ሲወሩ ምንም ያልገባው ማሀበረሰብ ከ60ተማሪ በላይአንድ ክፍል ታጭቀው እየተሰቃየ ነው
@haditube7721
@haditube7721 Ай бұрын
ሰላም እደት ነሽ ቲጅ ለምትሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን ግን እኔ አችን ለማግኘት ብዙ ሞክሬለሁ ላግኝሽ አልቻልኩም ባአካል እዳልመጣ አረብ አገር ነኝ ስልኩም አይነሳም እዳልክን በቴሌግራም አገናኘኝ ብየው አልመለሰልኝም አች አምታስቀምጭው ስልክ አይነሳም በጣም ላገኝሽ እፈልጋለሁ እስከዛሬ የባከነው ጊዜየ ይበቃል እባክሽን ቲጅ አግዥኝ❤❤❤
@samrawittsegaye3081
@samrawittsegaye3081 Ай бұрын
Betmchim esuan magegnt aychalem alu
@SemiraHasen-l5u
@SemiraHasen-l5u Ай бұрын
😅😅😅😅😅​@@samrawittsegaye3081
@haditube7721
@haditube7721 Ай бұрын
​@@samrawittsegaye3081ለምን?
@haditube7721
@haditube7721 Ай бұрын
​@@samrawittsegaye3081እደት እደማገኛት ካወክሽ ንገሪኝ
@samrawittsegaye3081
@samrawittsegaye3081 Ай бұрын
@@haditube7721 I think she is busy. Lela balmuya nw misetush. Enem felgiat aychalem alu
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Ай бұрын
እኔ ዛሬ የ 56 አመት ሴት ነኝ አያት ሆኛለሁ ውጭ ሐገር ነው የምኖረው trauma አለብኝ የተለያየ እስካሁን መፍትሔ አላገሠሁም።
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 21 күн бұрын
እህቴ ማርታ ካንቺ አላውቅም ግን ይሄ ስሜት በተለያየ ምክንያት ይመጣል 1- በራሳችን ትዳር ችግር 2- ልጆቻችን በትዳር ሲለዩን 3- እድሜያችን እየጩመረ ሲሄድ በተፈጥሮ ሆርሞን መዛባት ችግር ሲገጥመን 4 - የኑሮው ሁኔታ ከባድ ሀላፊነት ሲወድቅብን (+ ) እድሜ ሲጨመርብን ....... 5- የስራ ቢዚነት እርፍት ማጣት ....... የመሳሰሉት ይሄን ሁሉ ስልሽ ችግሩ አለብሽ እያልኩሽ ሳይሆን መጠኑ ይለያይ እንጂ አንቺ ጋር ያለ ችግር እኔም ጋር ይኖራል ምክንያቱም እናት ነኝ USA ነው ያለሁት የኔ ምክር ምክንያቶቹን ለይተሽ እወቂውና ከሁሉ በላይ 1 - በርትተሽ ከምስጋና ጋር ጸሎትሽን በአምላክሽ ፊት አቅርቢ አትጨነቂ ቃሉ እንደሚል አንዱን ጥቁሩን ጸጉርሽን ነጭ ማድረግ ስለማትችይ 2 - መለወጥ የማትችይውን ጉዳይ ለመለወጥ ጊዜ አታባክኝ መሸነፍሽን አውቀሽ ተቀበይው 3- በተለይ በልጆችሽ በኩል ያሉ ችግሮች ካሉ በጥንቃቄ ለመፍታትና ከልጆችሽ ጋር ያለሽ ቅርርብ ጋፑ የሰፋ ከሆነ አጥብቢው ለመምከር አብርያችሁ ነኝ ምን ችግር ገጠማችሁ እጸልይላችሃለው በርቱ ማለት... የመሳሰሉትን ቃላቶች በመጠቀም ድጋፍሽን አብሮነትሽን ማሳየት እንዲሁም ሌሎችንም የትዳርና የልጆች አስተማሪዎችን መጽሀፍ ማንበብ ጊዜ ከሌለሽም ቪድዮችንን ማዳመጥ ለኔ ከጠቀሙኝ ነው ያካፈልኩሽ ተባረኪ በተረፈ ሁላችንንም ጌታ ይረዳናል አይዞሽ!
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Ай бұрын
ፂሆን አይባልም _ ጽዮን ነው አለምሰገድ አይባለም _ ዓለምሰገድ ነው ትክክለኛ አጻጻፉ
@sahadhaKonjo-g5f
@sahadhaKonjo-g5f Ай бұрын
በጥም ትልቅ ትምህረት ነው ሰፈልግው ነበረ በዚህ ቀጥሉ
@n.m-o6l
@n.m-o6l Ай бұрын
እኔ ከባሌና ከልጄ ሌላ ሌላ ሰው ካገኘሁ ሁለት አመት ሆኖኛል ማንም አይናፍቀኝም ማንንም ማግኘት አልፈልግም አዳዴ በጣም ይደብረኝና በጣም አለቅሳለው
@kalkidankibru6506
@kalkidankibru6506 Ай бұрын
የኔ እህት እይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር ነፃ ያወጣሻል
@yewbneshaschalew8020
@yewbneshaschalew8020 21 күн бұрын
ESTI KETERO YAZULGN MEDAN EFELIGALEHU BIZU MOKERKU
@getachewzerihun5214
@getachewzerihun5214 Ай бұрын
በሌላ ሰዉ ቦታ ሆኖ ማሰብም ያስፈልጋል
@sinemegbartaddese-w2u
@sinemegbartaddese-w2u 5 күн бұрын
Dear host's minimize your lecture style justification and directly reflect to the guest speech, give more speaking time to your gust experience.
@helenocubay8154
@helenocubay8154 Ай бұрын
Tigiye kefeyachu sent new ezaw officachu akebabi negn benetsas yesetal way erdatashen felege neber
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Ай бұрын
ልብስና ምግብ ብቻ ለአንድ ህፃን በቂ አይደለም ይገርማል
@yewbneshaschalew8020
@yewbneshaschalew8020 21 күн бұрын
YEMAYTAY KUSLLL GINIZABEW BEMAHRESEBU WIST SILELELE YEBASE TIKOSYALESH VIDEOWN SALCHERS LECOMMENT CHEKOLKU
@rahmanuredinrahmanuredin7122
@rahmanuredinrahmanuredin7122 Ай бұрын
Tg betaam bzu kanchi enitebekalen berchilen
@mulushi9642
@mulushi9642 Ай бұрын
ከይቅርታ ጋር አለምሰገድ እባክህ ጥያቄህን አሳጥረው አታንዛዛ
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee Ай бұрын
በጣም አሪ ነው ግን ባታረዝሙት part part አርጉልን
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 Ай бұрын
አንቺ እያረፍሽ ለምን አታይዉም? እየተመለሽ ካቆምሽበት መቀጠል ነዉ።
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee Ай бұрын
@desstadessta ishi😘
@Hdnsosjsjxj
@Hdnsosjsjxj Ай бұрын
​@@teyebaaderejeeውደቸ ሳውድ ስራ ፈልጉልኝ እስኪ ጠለብ
@bibiabraham3507
@bibiabraham3507 Ай бұрын
Please Kiya come to therapy 🙏
@zinetmohamed9651
@zinetmohamed9651 Ай бұрын
tiji enate ebakshi aggnin ebakshi ebakshi
@henokeSiyume
@henokeSiyume Ай бұрын
tege setwera ebakeke tolo tolo atakoretate
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Ай бұрын
ሳቃችሁ ሲበዛ የሆነ ኢንጆይመንት የምታወሩ ይመስላል አትሳቁ አደለም ግን አይብዛ እርግጥ ነው የሚያሳዝን ነገር ሲያልፍ ያስቃል ይባላል
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН