No video

ክትፎን በወልቂጤ ከገራገሯ እናት ጋር..እጅ አስቆርጥሞናል!! //ቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 174,085

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 389
@udayuday4858
@udayuday4858 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ እናት ስርአታቸው እድሜና ጤና ይስጥወት
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
የሚያምሩ አንደበቶት ማር የሆኑ እናት ጉራጌዎች በፍቅር ነው እምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 Жыл бұрын
ወልቂጤዬ በስበቡ ከ13 አመት በኋላ በጨረፍታም ቢሆን እንኳን አየሁሽ ። ውኒዬ በጣም እንወዳችሁአለን በርቱ ። እማማ የሞራል አሰጣጣቸው የሚደነቅ ነው ።
@user-vl9je2nb2b
@user-vl9je2nb2b Жыл бұрын
አይዞኝ ሉላዬ ትለምጃለች ❤️😂 ለእናታችን አጅየት ጡሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ‼️❤️👏
@kelemzawdu7515
@kelemzawdu7515 Жыл бұрын
ዮወናሥ መልካም ሠዉ ሥነ ሥረአቱ ሠዉ አክብሮቱ ሁሉም ሠዉ የሡን ግማሽ ቢኖረዉ
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 Жыл бұрын
ዮወናሥ አይደለም ዮናስ ነው ስሙ ጥፍራም
@kelemzawdu7515
@kelemzawdu7515 Жыл бұрын
@@brookeasfaw7059 ምን አሣደበክ እ ከጥፍት ልታሥተካክልልኝ ነዉ ወይሥ ልትሣደብ
@munameka1200
@munameka1200 Жыл бұрын
ይኸን የመሰለ ባህል ቋንቋ ሰው ወዳድ የሆነ ማሃበረሰብ ነው እንግዲህ የክልልነት ጥይቄ የጠየቀው ምንአለ ለኢትዮጵያ ሌላ አቅም ብንሆን❤❤❤❤❤
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 Жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ሲሉ እውነትም ገራገር እድሜና ጤና ይስጦት ጡሪ አጀት የሶሬሳ አዶት
@romiromina5003
@romiromina5003 Жыл бұрын
አይ ጉራጌ ጎበዝ እኮ ነው ዘሬ ይባረክ እኔም ጉራጌ ነኝ ኮራበታለው 👌👍🙏
@Zemenmedia111
@Zemenmedia111 Жыл бұрын
በቀጣይ ደግሞ ወደ ሶዶ ጉራጌ እና ቡታጅራ እንደምትመጡ ተስፋ እናደርጋለን ዮናስ እና ሉላ ❤
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 Жыл бұрын
👍👍👍❤❤❤አይ ዮኒ EBS ያላንተ በጭራሽ አይታሰብምየፕሮግራሙ ድምቀቱ አንተነህ👍👍👍❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ጉራህጌ ማነው ስስታምያለው በጣም ደግ ሰዎች ሰው አክባሪዎች ናቸው በጣም ደስ እሚሉ ሴትዩ ረጅም ዕድሜ ማየ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️🌹🌹🌹
@suyshjjhssewyasbalegziabhi8555
@suyshjjhssewyasbalegziabhi8555 Жыл бұрын
ዮኒ ምን አይነት መታደል ነው ያንተ አይነት ሰው ማወቅ አንተ እና መልካምነትህን መግለጫ ቃል የለም ሉላዬ አንቺም ልዩ ነሽ የሴት እንቁ
@yuseftahbob9443
@yuseftahbob9443 Жыл бұрын
የኔ የዋህ እናት ስወዳቸው እኮ ❤❤❤
@ethiokids4196
@ethiokids4196 Жыл бұрын
Emaye is chewa ena arada nachew."Neke mother " gurage ppls are very very friendly and have sense of humor 🤣. On top of that hard worker 👏
@kedralajemal426
@kedralajemal426 Жыл бұрын
Exactly 💯 ደስ ሚሉ እናት.
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Жыл бұрын
አማማ እረጅም እድሜ ይስጦት ጉራጌ የፉቅር ሰው።
@rozaamdihon5498
@rozaamdihon5498 Жыл бұрын
ከ ፍትፍቱ ፊቱ አለ የኔናት ረጁም እድሜ ከ ጤና ይስጦት እንዴት ደስ ይላሉ በ አላህ
@Sada-im8fb
@Sada-im8fb Жыл бұрын
ጉራጌ መሆኔ በጣም ደስ አለኝ አኮራቹኝ
@kingcell4953
@kingcell4953 5 ай бұрын
ygurge entoche yhulchenm nachew❤
@azeb2809
@azeb2809 Жыл бұрын
ውይ እማማየ እንዴት እንደወደድኩዋቸው አገር ቤት ስመጣ ሳላያቸው አልመለስም ዬኒ ለሴት ያለህ አክብሮት በጣም ስልጡን ነው ስወድህ ብዙ ወንዶች ካንተ መማር አለባቸው ባለቤትህን እንዴት እንደ ምታከብራት ይታየኛል እግዚአብሔር ይባርክህ
@djvainethiopia8994
@djvainethiopia8994 Жыл бұрын
ሉናዬ የሴት ወይዘሮ መልክ ብቻ ሳቶኚ የሀበሻ ሴት ትክክለኛ ማንነት ተምሳሌ ባለሙያ በርቺልን
@dkm1666
@dkm1666 Жыл бұрын
i am born welkite 1948 meskerem 1 and igo school emdeber long history any way i love 7 bet gurage
@amanueltadesse6183
@amanueltadesse6183 Жыл бұрын
ትክክለኛ አስተማሪ ማሚዬ❤️ ሞራል እየሰጡ የሚያሠሩ እናት ደስ ሲሉ ጉራጌ ፍቅር ናችሁ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
አሜን🙏
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
እናታችን እግዛብሄር እርጅም እድሜ ይስጦት በጣም ያምራል በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ዮኒ እና ሉላ እናታችንም በጣም እወዳቹዋለሁ
@elias2906
@elias2906 Жыл бұрын
ማዘርዬ በጣም ደስ ይላሉ ትክክለኛውን የኢትዮጵያ እናቶችን ለዛ ይወክላሉ ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ ክትፎ ለመብላት ያለምንም ጥርጥር የምንሄደው ወልቂጤ ማዘር ቤት ነው ዋዉ በጣም ደስ ይላል ኢብኤሶች በእርግጥ ተሳክቶላችዃል ዮኒ ሉላ you ate the best
@yigermalmetew4360
@yigermalmetew4360 Жыл бұрын
ወልቂጤ ነው ስባ አንድ ዓመት በፊት የተወልድኩት። ያደኩት ግን ወሊሶ ነው። ቆጮ ሆነ ክትፎ አምቾም ሆነ ቡላ የምወደው ምግብ ነው ከተገኘ። እንደ እንሰት የመሰለ ሁሉ ነገሩ ለጥቅም የሚውል አትክልት የመሰለ ነገር የለም። ይህ የአገራችን ክፍል የተባረከ ነው። አሜሪካ ሐገር አምሳ ዓመት ያህል ስኖር እንደ እዚህ ዓይነት ምድር አላየሁም። በርቱልን አይዞአችሁ።
@shwaalem6542
@shwaalem6542 Жыл бұрын
I love her how she’s very disciplined Yony I like the way you taste food Mother Good job in front of camera they doing great Job !
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገረራች ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sarabezouna252
@sarabezouna252 Жыл бұрын
አሜን
@zerfiuworku1017
@zerfiuworku1017 Жыл бұрын
እንደው ቃጮው በቀረብሽ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@zerfiuworku1017 ደምሪኝ😍😘
@zewdudemsissomega5060
@zewdudemsissomega5060 Жыл бұрын
Yone endawe lsate lije yalki akberte amlki yekebki bseraki kberi
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s Жыл бұрын
ደስሲሉ የኔ እናት እረጂም እዲሜከጤናጋር💚💛❤የወኒ💞ሉላዬ💞💞
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 Жыл бұрын
ዮ ኒዬ እና ሉላዬ እዴት እደምታምሩ እናተን የወለደች እናት የታደለች ነች ማርያምን አይለያቹ እድሜ ማቱሳላ ይስጣቹ የኔ ትሁቶች ❤❤❤
@hvcbvzolmx
@hvcbvzolmx Жыл бұрын
እናተስ ክክትፎዉም ሲያንሳችሁ ነዉ ስራችሁ ድንቅ ነዉ ተመርቃችኋል እኔም ቅዳሜ በመጣ ቁጥር በጉጉት ነዉ እእምጠብቀዉ በደስታም በሀዘንም ስራችሁ ያስደስተኛል ያስለቅሰኛል በርቱልኝ
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
አይ ሉላዬ 😁😁😁 ታባራኩ 🙌🙏 እናታቺን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤️🥰❤
@yohanesa7728
@yohanesa7728 Жыл бұрын
ጉራጌ ማለት ወርቅ: ወርቅ ማለት ጉራጌ ነው:: I luv all the Gurage ppl…!!!
@dopeman1356
@dopeman1356 Жыл бұрын
we love you too!
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Жыл бұрын
Yonas I love love your personality and kindness very natural. Keep up the good work.💚💛❤
@rifayefetu1150
@rifayefetu1150 Жыл бұрын
እማ ስላየሁሽ በጣም ደስብሎኛል የኔውድ እረጅም አመት ኑሪልኝ 😍😍😍
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
ማሻላህደስይላል ጉራጌስወዳችሁ እረጅምእደሜለማማ ❤️
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
የጉራጌ በዐል እንዴት ደስ ይላል ዬኒ አንተ እራሱ የሰው ክትፎ እኮ ነክ ማኛ❤️👌👍 ሉላ ቢላ ስትይዝ ፈርቼ ነበር እጇን ትቆርጣለች ብዬ ።እማምዬ ደስ ሲሉ እድሜ ይስጦት። ሉላ የጋገረችው ቆጮ😜😜😜😜መቅረብ ነበረባት
@tsega9038
@tsega9038 Жыл бұрын
ድንቅ የኢትዮጵያ ባህል እናመሰግናለን ገና ብዙ እምቅ ያልወጣ ባህል ያለን ነን ይልመድባቹ ጉራጌ ሚድያ አጥቶ እምቅ ባህልና ቋንቋውን ማሳየት የተከለከለ ማህበረሰብ ነው
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Жыл бұрын
ለምን አያቋቁቁምም ባለሀብት ጠፍቶ?
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እረጅም እድሜ ያኑርልህ እንዳለ 🙏
@foyatabebe5739
@foyatabebe5739 Жыл бұрын
She raised a hero,a true Ethiopian.
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 Жыл бұрын
በጣም ድስ ይላል የጉራጌ ክትፎ በቆጮ 🙏🙏❤👍EBS የምታድርጉት ሥራችሁ እንዲት ምስላችሁ ምድስትው የዘላለም አምላካ እግዛብሔር ይባርካችሁ ተባርኩ 🙏🙏❤❤👍👍
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
እንዲ የእዳለ ጌታ እናት ናቸው? 😍😍😍 ትውልድ የሚያንፅ ጀግና ነው እንጂ እዳለጌታ በጣም አድናቄው ነኝ❤❤
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ሉላም ማሻአ አሏህ ጎበዝ ነሽ የምር መልክ ብቻ ከመሆን ተርፈሻል ።
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@ethiopialove2463 ሰብ አርጉኝ😍😍
@elroe4069
@elroe4069 Жыл бұрын
እውነትም ታብ ሲያ ስሙ በጣም ደስ ይላል 👍 ሉላዬ በሚቀጥለው ጎበዝ ጋጋሪ ይወጣሻል 😀😀 አጂየት እናታች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለናታችን💕 ዮኒና ሉላዬ አገሬ ስለሄዳቹ እናመሰግናለን አዝናናቹን Good job keep it up and god bless you all
@MsLidkid
@MsLidkid Жыл бұрын
የደራሲ እንዳለጌታ ከበደ(ዶ/ር) እናት ❤❤
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
ውይይይይ ወልቅጤ ስላሳያቹኝ ደስ ብሎኛል ትውልድ እድገት ሃገሬ ዮናስዬ በጣም የምወድህ የማክብርህ አድናቅህ ነኝ ebs ውስጥ የምትስተፉ በሙሉ ውድድድድድድ ነው
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
ዮናስዬ ትህትናህ እንዴት እንደ ምወድልህ የተባረከ ጣናማ ምግብ ይሁንላቹ የእናታችን እጅ ይባረክ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hikemanaser7747 ሰብ አርጊኝ😍😘
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
አጀየት ጡሪ አዶት ጌፍ ዘመር ንበረማ ❤️❤️❤️
@orangeetiopia3745
@orangeetiopia3745 Жыл бұрын
እናቴ ተባረኮ ትህትናቸው ሲያስደስት መላው ቤተሠባቸው ጥሩ ናቸው
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
እናታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት ሲያምሩ ሉላዬ ዮኒዬ ይመቻቹ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ጉራጌ ስንወዳችሁ እኛ የወሎ አማራወች ወርቅ ህዝብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪👌👌👌👌
@alemayehunegash2061
@alemayehunegash2061 Жыл бұрын
love it, reminded me my grand parent kitchen. I love that part of Shewa, where I bore and grew up eating those good foods. viva Chabona Gurage. I am home sick. 😂
@diborab7820
@diborab7820 Жыл бұрын
አዶተንዳ 😍 missed my home 🤔🤔🤔 🥰
@alemtsehaymelesemelese2209
@alemtsehaymelesemelese2209 Жыл бұрын
ደሰ የሚሉ እናት ናቸው
@fififofo8155
@fififofo8155 Жыл бұрын
ዮኒ የኔ ሰዉ አክባሪ ሊላዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@ahmadahmad-te4uv
@ahmadahmad-te4uv Жыл бұрын
ወላሂ እኔም በጣም ነው የምወደው
@rahelkibru2582
@rahelkibru2582 Жыл бұрын
እሞ እናታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን♥♥♥
@yuseftahbob9443
@yuseftahbob9443 Жыл бұрын
ዋው
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Жыл бұрын
ዮናስ መቼም እንደ እናንተ የምግብ ዓይነት የቀመሰ የለም መብላት ስፈልግ ወደ እናንተ መጥቼ መብላት ነዉ ይመቻችሁ በጣም እወዳችኋለሁ
@emanismi7621
@emanismi7621 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እናቴ ሁሉ ነገርዋ ቆንጆ ናት ሉላየ
@hanabegie7154
@hanabegie7154 Жыл бұрын
ዮኒ ግን ትመቸኛለህ የምር ምርጥ ስብህና ያለህ ሰዉ ነህ ሰዉ ትወዳለህ
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 Жыл бұрын
እናቶች እኮ ደግ ናቸው
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 Жыл бұрын
የኔ እናት እንዴት ደሰ እንደሚሉ እድሜና ጤና ይሰጦት💚💛❤
@emuesmailtube
@emuesmailtube Жыл бұрын
ዝህ የተንቢ ወይ ሀገሬ አምሮባታል የጉራጌ ክትፎ ሲቀርብ በገበቴ በቆጮ ጠቅልሎ ናግባ በሞቴ
@tamermuleta7132
@tamermuleta7132 Жыл бұрын
Edeme ketena ga ye Dr. ENDALE Geta enate !❤
@Alemseged6
@Alemseged6 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ፍቅር የሆኑ እናት ❤❤❤❤❤
@emuynoha436
@emuynoha436 Жыл бұрын
ኦ የምወደው ልዩ ሀገር ወልቂጤ የልጅነቴ ሁሌም ይናፍቀኛል
@user-vl9je2nb2b
@user-vl9je2nb2b Жыл бұрын
Love you my Guerga ‼️❤️❤️❤️
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Жыл бұрын
ዪኒ የሚወድ በላይክ
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 Жыл бұрын
ደርባባ እናት እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@user-nx3ts9xz2r
@user-nx3ts9xz2r 13 күн бұрын
እድሜወት ከጤና ጋር ከፍ ይበሉ የኔእናት ❤❤❤❤ አንደበተወ ጣፋጭ የሆነ ናቸዉ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
ዮኒዬ እኔ ልደናበር 😅 ሉላን ያልዋትን ልንገርህ 😊ይቺ ልጅ ጎበዝ ናት ቆንጆ ናት ቁመትዋም እረጅም ነው ለልጄ ልውሰዳት ይሆን 😮 እያሉ ነው ሉላዬ ምን ታስቢያለሽ ? ለልጃቸው ከዳሩሽ ቁርስ ቡላ ነው ምሳ ክትፎ በቆጮ ነው እራት አይብ ጎመን በቆጮ ነው ቡና በቂቤ ነው 😅 ምን ታስቢያለሽ ? 😅😅
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
@@ethiopialove2463 እውነት ነው 🥰
@salihmohamed1364
@salihmohamed1364 Жыл бұрын
እረ በጣም ነው እምታምሩት ጉራጌዎች አቅራቢዎችም በጣም ደስ ይላሉ።
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
የተንቢ EBS ትልቅ እንግዳ ❤️❤️❤️❤️
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e Жыл бұрын
በጣም ይሆኒ ልዩ ነህ ትችላለህ በርቱ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ዮኔ ትትነክ ለሳው የለክ ክብር ሰለደንቅ አለልፍም አላህ የክብሪ
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 Жыл бұрын
ሱስ የሆኑ እነት ነቸዉ እሰጂሜ እደሜ ለእነት ለባቶቻችን ይስጥልን
@tub8545
@tub8545 Жыл бұрын
oh TABSIYA KITFO💖💖💖💖💖💖
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ወይ አክስቴ የኔ አጅየት ስለያሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ወርቅ❤
@genetworkneh4846
@genetworkneh4846 Жыл бұрын
ማዘርዬ መልካም እናት ናችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስተወት!!!
@yematawork4601
@yematawork4601 Жыл бұрын
እማ ኽጃህማ የትባረክ አዶታና መሰርህማንም ይያ አዶት እካ ትቾት እነዬኒ አስቀናቹኝ
@SaraSARA-io1uj
@SaraSARA-io1uj Жыл бұрын
Mother tebarekuu
@bubatuta8448
@bubatuta8448 11 ай бұрын
ደቦና አትዘገደሜም።ፉጥር አዶ።ኧጃኽማ የትባረክ
@tb463
@tb463 Жыл бұрын
ዮኒዬ ሉላየ የኔ መልካም ዉድድድ
@aooa7845
@aooa7845 Жыл бұрын
እንነታ ሲታኜኩ እኒ የወጥኩነዉ😄😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍
@rumanarumana3168
@rumanarumana3168 Жыл бұрын
ማዘርዬ♥♥♥♥♥አይዞሽእኔን። አይእናት። መሆን። ርዥምእድሜ
@tsega9038
@tsega9038 Жыл бұрын
ጉራጌ ለኢትዮጲያ እድገት ስልጣኔ ልምላሜ መሰረት የኢትዮጵያ መንግስት የጉራጌ ባህል ቋንቋ እሴቶች እድገት እንቅፋት
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 2 ай бұрын
ሳህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናት ደስ ስትል ኡፍፍፍ😍😍😍❤❤❤❤
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት። እግዚአብሔር ይባርክዎት🙏🙏🙏
@merryyederrick
@merryyederrick Жыл бұрын
እውነታቸውን ነው ኢትዮጲያዊ መልክ ያለሽ ውብ ቆንጆ
@user-bh6bt6cu5x
@user-bh6bt6cu5x Жыл бұрын
አቤት ሀገሬ ናድቀሽኛል❤
@Selam694
@Selam694 Жыл бұрын
ጀርመን ቁጭ ብዬ ሳየው ያቀረብኩት እራት አስጠላኝ 😩 አሁን ይሄን የመሰለ ክትፎ አይቤ ጎመን እየበሉ ማሳያት ግፍ አይሆንባችሁም ? 🥲 የቀልዴነው አለ ጃሉድ ;)) አልተናደድኩባችሁም ሀገርቤት ስሄድ ግን እኚህ ማር የሆኑ ደርባባ ፍቅር የሆኑ እናት ቤት ሳልሄድ አልመለስም :: መሪ ይገኝ በሉኝ ብቻ አላውቀውም ወልቂጤን : እሩቅ ግን አይመስለኝም ከአዲስ :: እግዚአብሔር እማማዬን በጤና , በሰላም ያቆይልን 🙏 ❤️🇪🇹🇩🇪
@mesy6975
@mesy6975 Жыл бұрын
የጤና ይሁን ምራቄን አስዋጣቸሁኝ 💚💛❤️🥰
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
ሉላዬ ሙያሽ ስለገዛኝ በቃ እንጋባ ግን ፀባይሽን በደንብ እንዳየው ጊዜ እንደምትሳሰጭኝ ቃል ትገብቢልኛለሽ?
@saramarr3134
@saramarr3134 Жыл бұрын
ምራቄን ነው ያስዋጣችሁኝ።Bon appetite.
@kedralajemal426
@kedralajemal426 Жыл бұрын
ወይ ማሚ lovely, and smart 😍 Lula 😂
@MobileShop-bf4pb
@MobileShop-bf4pb Жыл бұрын
😀😂ወይኔ ወልቂጤ ትዝታዬ እማዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጦት ❤️🥰 እናተም ፈጣሪ ይባርካችሁ 🙏በርቱ ዮኒ ትልቅ ሰው😍 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️🙏
@yeromyerom
@yeromyerom 11 ай бұрын
እናቴ እንደት ደስ ይላሉ እድሜ ከጤና ያቆየልን እናታችን
@zeweynwa5392
@zeweynwa5392 Жыл бұрын
ኩሽና ከሚለው ማድቤት በሚለው ቢተካ ማድ ቤት ማለት ማእድ የሚዘጋጅበት ማለት ነው
@leylaahmed6688
@leylaahmed6688 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወልቂጤ ሁሌ ኑ በጉራግኛ ልጅቷን ለልጄ አሉ እማማ
@hantemichaelalem7808
@hantemichaelalem7808 Жыл бұрын
የደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ ምርጥ ባለሙያ እናት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ። ሉላ ቆንጆ በጣም እማማ ከሙያ እስከ ቁንጅና ቁመናሽ ሳይቀር ብበቅርበት አይተው መርቀውሻልና ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ በርቺ። ዮኔ ምርጥ ሰው አንተ ለኢቢኤስ ግርማ ሞገስ ነህና ከነ ቤተሰብህ ሰላምህን ያብዛልን በርታ።
@NasirHayat-cq6yp
@NasirHayat-cq6yp Ай бұрын
ባህላችን እኮ ውብ ነው እንኳን ጉራጌ ሆንኩ❤❤❤❤❤
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
I like u guys God bless you
@mustafsaid4667
@mustafsaid4667 Жыл бұрын
ምግብን ጉራጌ ይስራው
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 48 МЛН
ሸንቀጥ ሸንቀጥቀጥ ለማለት … | #time
20:49
Kana Television
Рет қаралды 75 М.
#miskinochu l   ማን ነው የዚህ ቤት አዛዥ l
10:31
Addis Drama Studio
Рет қаралды 51 М.
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН