''የእኔን የፆም በየአይነት የቀመሱ ሰዎች ፆሙ ይራዘም የሚል መፈክር ያወጣሉ'' ቅዳሜን ከሰአት በኩሽና ሰአት

  Рет қаралды 294,586

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 371
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ሼፍ ነህ እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@fetehyafetehya2383
@fetehyafetehya2383 2 жыл бұрын
በጣም ነው ማደቅህ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እኔም ፍርፍር እንደናቶቻችን እንጀራ በእጅ ተቆራርጦ ሲገባ ነው ደስ የሚለኝ ብራቮ ሼፍ ዘላለም
@marthagatchawe4864
@marthagatchawe4864 3 жыл бұрын
ካንቺ እራሱ ብዙ ትምርያለው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
@@marthagatchawe4864 አመሰግናለው ማርቲ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
አንቺ እኮ ሜሊ የባለሟያዎች በለሞያ ነሽ በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ 👌👌🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 3 жыл бұрын
አችም እኮ ሸ ፍነሺ
@umeemran2193
@umeemran2193 2 жыл бұрын
ሜሊ ኢትዪ ስችትሄጂ መወዳደር አለብሽ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 3 жыл бұрын
በእውነት ሼፍ እግዚአብሔር ይስጦት ልክ ነው ለራሳችን እማንበላውን እንዴት ለሰው ልጅ ይእንሰጣለን** ሳ * አለ ዮኒ ኤ ሳ
@hanitad1992
@hanitad1992 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው! አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ። በዛ ላይ ተጫዋች ነው አብሬው ብሰራ ደስ ይለኝ ነበር ። ያስተላለፈው መልእክት ትልቅ ነው በአድ ነገር ለሚጨምሩ ። ሼፍ ዘላለም እናመሰግናለን።
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 3 жыл бұрын
ሼፉ ምግባቸው ብቻ ሳይሆን ቀልዳቸው ፍቅር ያስይዛል ደስ የሚሉ ሰው ናቸው ወደ ሐገር ስንመጣ ብቅ እንላለን ምርጥ ሜንዩ!
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 3 жыл бұрын
ምናለ ፈጣር የሁሉንም ልብ እንድህ ባራራልን ከሼፍም በላይ ልዩ ሼፍ ነዉ እናመሰግናለን ሼፍ በርታ እናመሰግናለን ፀጊ እና ዮኒ
@riseandshine7960
@riseandshine7960 3 жыл бұрын
የምትገርም ሼፍ እናመሰግናለን ሙያህና ለዛህ ደስ ይላል
@sefjos3123
@sefjos3123 3 жыл бұрын
አብዱኪያር በ ኪችን ተመችቶኛል ተጫዋች ነው መልካም ስራ
@minlargelhkfiqir662
@minlargelhkfiqir662 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አረ አበዱኪያር ሙዚቃኛ እደለም
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 3 жыл бұрын
😂😉
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 3 жыл бұрын
አረ ቦታውን ንገሩኝ 😂😉👍
@hamudawol9213
@hamudawol9213 3 жыл бұрын
@@zebenaybayssa6924 🤣😎👍🏼
@melsatube3058
@melsatube3058 3 жыл бұрын
አብድ ኪያረ አደለም
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 жыл бұрын
እናተ የሞያ አባቶች የእውነት ክብር ይገባችዋል ሼፋችን
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 3 жыл бұрын
የምር በጣም የምገርም ሼፍ ነዉ ቀልዱ በዛላይ ለሀገሩ ያለዉ ክብር ፈጣር ያኑርልን
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 3 жыл бұрын
ቤቱን ባህላዊ ይዘቱን በጣም ነው የወደድኩት;; በጣም ደስ የምትል ሼፍ ነህ እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@fereferegetachwe1451
@fereferegetachwe1451 3 жыл бұрын
ዬኒ ስወድህ ትህትናህ የሚገርም ስብእና ነው ያለህ ፀጊ ጎበዞች
@abigale2543
@abigale2543 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከቤቱ ጀምሮ እስከ ምግቡ ከጨዋታ ለዛ ጋር ወደነዋል ግሩም ነው እንደ አጋጣሚ ብዙ ሆነን ያየነው ኮርተንብሀል ቅር ያለን ነገር ቢኖር ሚጥሚጣ ለምን በአማርኛ አልተጻፈም ? በጨዋታህ መሀል አገርኛ ብለሕም ስለነበረ ነው ። ሚጥሚጣ ወደ አገራችን ስንመጣ እንመጣለን hoping to see MITMIA written in Amharic too . ለማንኛውም በጣም ነው ደስ ብሎን ነው ያየነው በርታ 👍👍
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 3 жыл бұрын
The Chef's sense of humour is so cool...I love it 💕💕💕💕
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ሼፍ ትልቅ መልዕክት ነው ለእራሳችን እማንበላውን ነገር ለሌሳም ሰው አንስጥ ወደ ሆድ የሚገባ ምግብ ያስጠይቀናል የሚለው ትልቅ ምክር ነው
@GeniTube
@GeniTube 3 жыл бұрын
ምራቅ ያስውጣል ዋው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሼፍ
@addismesfin6977
@addismesfin6977 3 жыл бұрын
Ppò
@BintSulliyman
@BintSulliyman 4 ай бұрын
ትለያለህ ሼፍ ዚ ለሀገርህ ስላለህ ፍቅር ባጠቃላይ ስለሰው ልጁ ያለህ ክብር እና አመለካከት ይለያል ክብረት ይስጥልን ሼፋችን
@romantsehay7354
@romantsehay7354 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሼፍ ወግና ጨዋታ የሚያቅ ተመቸኝ ሰላምና ጤና ከሥራ ጋር ለሚጥሚጣ ሸፍ ለአቶ ዘላለም ተመኘን😍😍😍😍 ከጀርመን
@eldanayegetachewlij7857
@eldanayegetachewlij7857 3 жыл бұрын
ደስ ሲል በእመቤቴ እንመጣለን ሲያዩት በራሱ በስማምዬ God bless you 😍
@frehiwotwondemagagnhu1645
@frehiwotwondemagagnhu1645 3 жыл бұрын
ሼፉ በጣም የሚወደድ ነው በስመአብ አቦ ዘመንህ ይባረክ አንተ ሼፍ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 жыл бұрын
ምርጥ ሼፍ ዘለዓለም
@ainiaini3794
@ainiaini3794 3 жыл бұрын
እሰይ እጁክ ይባረክ መልክትክን ሁሉም ይስማ ተባረክ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
ሳልበለው እዲህ የሆኩ ብበላውማ እጄንም እቆረጥመዋለው ያስታውቃል እጅ እደሚያስቆረጥብ እጅክ ይባረክ ሼፍ !!
@abebadesta7315
@abebadesta7315 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርምሼፍ ነህ እጅህ ይባረክ ተባረክ
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 3 жыл бұрын
ግሩም ሼፍ tnks
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 3 жыл бұрын
ሳሀ፡ ስትል ሀረበኛ መሰለኝ በእውነት ምርጥ፡ ነው ሼይፊ፡ዘላለም እድሜ ይስጥለን
@haymidebele3955
@haymidebele3955 3 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ሼፍ ነህ የሬስቶራንትህ ስም እራሱ በጥም ገራሚ ነው ምክርህም ምግብህም ምርጥ ነው ምራቄን ውጪ ልሞት ነው አሪፍ ምግብ ነው ያስታውቃል ።
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
ግን ምርጡ ገበታ ለይ ሳያሸነፍ በመቅረቱ ቅር ብሎኛል
@yemar1635
@yemar1635 3 жыл бұрын
ቅልል ያለ ተጫዋች ሼፍ ደስ ሲል
@saraogubagabir7690
@saraogubagabir7690 2 жыл бұрын
The chef’s character and sense of humor is so amazing.
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
እንዴት ደስስ😍😍ይላል በጌታ።መጣው መጣው👌👍 ይሄን ምርጥ ሼፍ😍😍😍ወደድኩት ኡፍፍፍ
@danealguta6692
@danealguta6692 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ።በርታ ሼፍ ዘላለም ። ስላየሁክ ደስ ብሎኛል።
@ritkonjoethiopiaadesabeb8082
@ritkonjoethiopiaadesabeb8082 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሼፍ ነው
@asterbrhan108
@asterbrhan108 3 жыл бұрын
ሸፉ ግን ደሥ ሢሉ እግዚአብሔር እድሜ ይሥጦት
@mekedesyohannis7481
@mekedesyohannis7481 3 жыл бұрын
ምርጥ ሼፍ እጅክ ይባረክ
@ኒቃቤነውውበቴ
@ኒቃቤነውውበቴ 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ሼፍ ዋው እኔ በጣም ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር ምግብ መስራት ነው
@selamalemu7270
@selamalemu7270 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሼፍ ጨዋታው ያዝናናል
@zz3042
@zz3042 3 жыл бұрын
Chef has a good sense of humor
@zewdiw8406
@zewdiw8406 3 жыл бұрын
ዬኒ ይህ ሼፍ በጣም አመስግንልን በሚገርም ሞያውን አድንቀው አልሁ ❤❤
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ሼፍ ዘሌ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ እዴት እደምወደው በጣም ደስ ይለኛል
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 3 жыл бұрын
ሼፍ ዘሌ ምርጥ ሰው ፈገግታህ እርጋታህ
@alemseyifu21
@alemseyifu21 3 жыл бұрын
ሼፉ 👌👌👌👌👌 ዋው ነው እድሜ ይስጥልን ዮኒ ፀጊ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ፒሲንጋ አለ ዮኒ👍👍👍👍
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 3 жыл бұрын
እጅህ ይባርክ በጣም ያምራል በጣም ወሳኝ መልክት ነው ያስተላለፍከው የራሳችን ማንበላው ምግብ የሰው መስጠት ሀፂያት ነው
@keneanamen9138
@keneanamen9138 3 жыл бұрын
ዋው ድስ የሚል ፈታ ያለ ሼፍ በሰላም ላሃገሬ ሲያበቃኝ መጥቼ እስከምቀምስ ቸኩያለሁ ሼፍ ዘላለም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hiwetadane4252
@hiwetadane4252 3 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 жыл бұрын
ቤቱ ውስጡ ሲያምር ድይዛይኑ እኔ እንደዚ አይነት ቆንጆ ምግብ ቤት ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር😊 ሼፉም ስራውም1ኛ ነው
@helenasefa9541
@helenasefa9541 2 жыл бұрын
ምርጥ ተወዳጅ ሼፍ በጣም ነው የወደድኩት
@zeemk7437
@zeemk7437 3 жыл бұрын
Genuine guy honest message god bless your family hopefully we will visit and test your combo when we come addis
@Damu6.
@Damu6. 3 жыл бұрын
ወንደ ላጤ ነኝ ክትፎ እወዳለዉ ለመስራት ይቀለኛል ክትፎ ደሞ ስበላ ከጎን ሽንኩርት የሌለዉ ሽሮ ወጥ አድርጌ ነዉ የምበላዉ እና ፋራ ተመጋቢ ነኝ እል ነበር😀 ያዉ ሼፉ እንደኔ በመብላቱ ተስፋ አለኝ ለሼፍነት ማለት ነዉ😀👌
@compunour1250
@compunour1250 3 жыл бұрын
እንዳያቃጥልህ ነው ሽንኩርቱ
@zewdiw8406
@zewdiw8406 3 жыл бұрын
ዩኒ ሼፍ ማለት ከፈጣሬ በታች የሰው ጤንነት የሚጠብቅ ለገንዘብ ተብሎ ያልሆነ ምግብ መሸጥ ሰውን ገድሎ ጥቅም ማግኘት ነው ይህ ወንድማችን ግን የተለየ ነው ❤❤
@selamawitalemu3414
@selamawitalemu3414 3 жыл бұрын
ጨዋታ አዋቂ እና ጎበዝ ሼፍ በርታ
@atm5614
@atm5614 3 жыл бұрын
ዘሌ በርታ በጣም የምታኮራ ሼፍ ነህ 🙏
@sofiyaolpidris7335
@sofiyaolpidris7335 3 жыл бұрын
ሼፍ ተጨዋችነው ደስ ይላል
@milanabood5582
@milanabood5582 3 жыл бұрын
እንደኔ ኮመንት የሚመቸው ሼፉደሞ ምርጥነው🤗
@winniekifle6705
@winniekifle6705 3 жыл бұрын
I am proud of you Zele
@Gg35114
@Gg35114 3 жыл бұрын
We already love this chef we want to see him more often on tv
@የኔእናቴማሪያምናት
@የኔእናቴማሪያምናት 6 ай бұрын
ሽፍ ዚ በጣም ነው የምወድህ ለሰው ያለህ ነገር ደስ ይላል
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 2 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ሼፍ ዘላለም በጣም ፈን የሆነ ሰው ነው።
@birukabate5455
@birukabate5455 3 жыл бұрын
YOU ARE A GENUINE ETHIOPIAN MAN . KEEP IT UP!!
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 жыл бұрын
እጅ ይባርክ ወይኔ ሞንሟናው ጤፍ ከየት ላምጣሽ ጤፍ የተሰጠው ከእግዚአብሔር ለአገሬ ኢትዮጵያ ብቻ ነው ወንዝ ተሻግሮ ምንም ቢጨነቁለት እንዲህ አይወጣም ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይምጣ በቶሎ
@elroe.373
@elroe.373 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሼፍ ነው ሞያ ብሎ ዝም ነው እጅህ ይባረክ 👍
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚሉ ሸፍ ኖት በርቱበት
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ዋዉ መልክቾት ደስ ይላሉ አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት በርቱልን
@baldinib1055
@baldinib1055 3 жыл бұрын
Ebs need to hire this Chef and give him his own show,chewata yechelale
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ትክክል ለራስህ የምትበላዉን ለሰዉም አቡላ👏👏👏
@kebronyonas7107
@kebronyonas7107 3 жыл бұрын
Charismatic chef zelalem.May God bless u
@abelking7546
@abelking7546 3 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ጎበዝ ሼፍ ነው ዋውውው
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት ኢትዮጵያ የራሷ ፊደል ያላት አገር ናት ዕድለኞች ነን አሁን ግን የማየው በታምቤላወች ላይ የማየው የሚፃፈው በእንግሊዝኛ ነው ተጠቃሜው እንግሊዘኛ የሚችል ነው ብታውቅት አሜሪካኖችና እንግሊዞች እየገዙን ነው
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
በፊደሎቻችሁ አትጠቀሙ ተብሎ ከበላይ አካል የወረደ ትእዛዝ ያለ ይመስላል ። በተለይ ከውጭ ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን ፡ ሀገራቸው ስለመምጣታቸው ሳይጠራጠሩ አይቀርም ። ፈረንጆችም ቢሆኑ ፡ ለጉብኝት የሚመጡት ፡ የራሳቸውን ቋንቋና ባህል ፡ በግልባጭ ለማየት አይደለም ። አፍሪካውያንም ፡ 'ድንቄም ነፃ ህዝብ ' ብለው ሳይሳለቁብን አይቀርም ። 🤔
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 3 жыл бұрын
ትክክል ነዉ ለራሰ ማት በለዉን ለሰው አትሰጥ
@henokgebreyes431
@henokgebreyes431 3 жыл бұрын
የሻለቃ አላምረው ልጅ የልደትዬ ልጅ ከእናንተ ቤተሰብ ለሀገር የሚያገለግሉ ሰው አይጠፋም እውነት ተባረኩ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
I want to visit this restaurant when I come back to Ethiopia !! The food looks delicious 🙏🏽👏🏽👍🏽✊🏽
@Ryuku692
@Ryuku692 3 жыл бұрын
Creative chef! I learned something new today. Love it!
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 2 жыл бұрын
I have much respect and admiration for chef , Proud to see you always on EBS ! You are pure Ethiopian Person!!!🥰🥰🥰
@saramohammad969
@saramohammad969 2 жыл бұрын
ይከን ፈፍ ስወደው ፈገግታው አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 3 жыл бұрын
I think I will start watching ምርጡ ገበታ from now on just because of this new chef being a host..he is too funny and has a great sense of humor. I bet he will do great 👍
@hananabass8595
@hananabass8595 2 жыл бұрын
ዮኒ 👉 ሰህ እና መርሃባ 🌷🌷🌷 wow
@memeyilma6409
@memeyilma6409 3 жыл бұрын
ምረጥ ሼፍ የውነት
@ngubefkadu5370
@ngubefkadu5370 3 жыл бұрын
በጣም ይሚትመች ቺፍ ኢነም ኢንዳንተ ማብስል ኢውዳለሁኝ ተባረኪልኝ
@mekdibest215
@mekdibest215 3 жыл бұрын
ዘላለም አላምረው ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@classyoncars1482
@classyoncars1482 3 жыл бұрын
Chef zeeeeee 🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️
@alemedebas5488
@alemedebas5488 3 жыл бұрын
ዘሌ ፣በርታ በጣም አሪፍ ነው
@rihanaahmed6698
@rihanaahmed6698 3 жыл бұрын
ኡፍ ሼፉ ተመችቶናል በምርጡ ገበተም አይቼው ተመችቶኝ ነበረ ዘለቅ በጀቴ አንድ ቀን መተን እበላለን 😍
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሺፍ ምግብ ሊሚያቀርቡ ምክር ስለሰጠህልን እናመሰግናለን
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 жыл бұрын
Thank you chef 👏👏👏👏
@joinmeki
@joinmeki 3 жыл бұрын
I can't help but notice the chef looks like Abdu Kiar. Very entertaining to watch this chef!
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 жыл бұрын
So amazing
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
ደሰ ሰትል አራዳ ጨዋታ አዋቂና ፈታ ያልክ ይመችህ 🙌
@kidankifle9671
@kidankifle9671 3 жыл бұрын
Yetebareke yhun maroch 💚💛❤👍👍
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
የአራድነት ጥግ የሙያ ጥግ ሼፍ ዘላለም አንደኛ
@R.A52
@R.A52 3 жыл бұрын
የዛሬው ሼፍ የሰው ማኛ ነው👌👌👌👌
@efremwitila5554
@efremwitila5554 3 жыл бұрын
Zela wandate barta iam proud Akorayani gobaze
@yoya3408
@yoya3408 2 жыл бұрын
Excellent show ! Thank you OUR brothers and sisters ! the chef is truly ETHIOPIAN PATRIOTS !! We need. more ..more.more .chef zelalem !!!!
@godolyas7601
@godolyas7601 3 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ሲል 😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍 😍ዮኒዬ💖 ጾመ ጽጌን 💖እየጾምክ ነው😘😍 ጾምህን እግዚአብሔር አምላክ ይቀበልልህ🌹🌹🌹❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 жыл бұрын
የመግቢያው ፕሮግራም ላይ ቅቅሉን ሲበላ አላየሽውም😎
@godolyas7601
@godolyas7601 3 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ እ አላየሁትም በልቷል እንዳትይኝ.ብቻ እና ታዳ ከዚህ የጾም ምግብ ምን አስበላው 😬
@akakiresort1723
@akakiresort1723 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የቤቱም ዲዛይን ያምራል 👌ሁሉም ነገር ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን
@hanaquite2389
@hanaquite2389 3 жыл бұрын
ደስ የመተለ ሼፍ
@hayathayathayat6925
@hayathayathayat6925 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ 💕💕💕💕💕
@ga3775
@ga3775 3 жыл бұрын
WOW yami yami good job God bless you
@ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ
@ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ 3 жыл бұрын
ሼፍ ዘላለም በጣም በጣም በጣም ነው እምወደው እንደውም ውድድድድድድድ
@dbbsyshh5139
@dbbsyshh5139 Жыл бұрын
በጣም የውደው ሼፍነው አመሰግናለው
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 3 жыл бұрын
ሽፊ ዴስ የሚል ኮሚዲይ ነው ዩኒ መርሀባ የምትላት ነገር ስትመቸኘ
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምት ልሼፍ ነህ እዴሜና ጤና ይሰጥልን
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 57 МЛН
🔴 ማዕበሉ ጸጥ ይልላችኋል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New  Sibket 2024
1:17:20
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 160 М.
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН