/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3

  Рет қаралды 581,188

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 408
@zenebukidanu2729
@zenebukidanu2729 3 ай бұрын
ደራሲዉ እና አክተሮቹ ጎበዝ ናቸው ። በተላይ በስንቱ
@lakomelzaa
@lakomelzaa 3 ай бұрын
የነገን ስለማናውቅ ዛሬን በፍቅር እንኑር። ጥሩ መልዕክት ነው።
@tameratmulugeta1010
@tameratmulugeta1010 2 ай бұрын
@ያሸናፊእናት
@ያሸናፊእናት 3 ай бұрын
መድሃኒያአለም ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ ይጠብቀን 🙏አሜን
@mussiewugagen3556
@mussiewugagen3556 3 ай бұрын
ውጋው በጌታሲም
@Tewobista
@Tewobista 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 27 ❤ 🙏🙏🙏
@menbiMenbi-zu3nb
@menbiMenbi-zu3nb 3 ай бұрын
እስቲ ቅድሚያ በስረአት ፃፊ ​@@mussiewugagen3556
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
​@@mussiewugagen3556ፍትህ ላማርኛችን???
@MerkGere
@MerkGere 3 ай бұрын
በየቀኑ ነገ መሞታችን አንደሆነ ብናስብ ሁሌም በፍቅር አንኖር ነበር💖👌
@حليمهكعبي-ز4ش
@حليمهكعبي-ز4ش 3 ай бұрын
በትክክል
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 3 ай бұрын
ትክክል
@yoyoBalaye
@yoyoBalaye 3 ай бұрын
yes
@fatmaali7750
@fatmaali7750 3 ай бұрын
ቀኑ ከመድረሱ በፊትነወ የምንሞተው 😢😢
@hiwotdinku9171
@hiwotdinku9171 3 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ከ ዘለአለም ሞት ያድናል!! ለምድራዊ ሕይወት እረፍት ለ ዘለአለሙ ደግሞ ዋስትና ነው! ኑ ወደ እረፍቱ ግቡ!!
@TsionAbera-pg5if
@TsionAbera-pg5if 3 ай бұрын
ዛሬ እኮ መድሀኒአለም ነው እንኩአን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@abayabay3382
@abayabay3382 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@azebwerede3058
@azebwerede3058 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@KidistAdmasu-ox6re
@KidistAdmasu-ox6re 3 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu 3 ай бұрын
ሌላ ቀን የማን ሆኖ ቀን ሁሉ የኢየሱስ ነው ❤❤
@godanatube5013
@godanatube5013 3 ай бұрын
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28) በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል። Godana Tube
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 3 ай бұрын
👏🙏🙏👏🙏💒💓
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 3 ай бұрын
Amen bless you
@meaza5096
@meaza5096 2 ай бұрын
አሜን
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 2 ай бұрын
🤲አሜንንን 🙌
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 ай бұрын
የአማራ ክልልን ሰላም ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 3 ай бұрын
😢😢😢
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@Haymialemu-xs4sl
@Haymialemu-xs4sl 3 ай бұрын
🙏
@Mmbgggghjj
@Mmbgggghjj 3 ай бұрын
አሚንንንንንን
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 3 ай бұрын
በስንቱ ጥሩ ነገር ተናገረ። ለመኖር ስናቅድ ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር እንበል። ነገ በጌታ እጅ ላይ ስለሆነ።❤
@BetsegaTerefe-ft1rg
@BetsegaTerefe-ft1rg 2 ай бұрын
YES
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 3 ай бұрын
ልብ ያለሰው አስተማሪ ነው ሞት እያለ መጨካከን በተለይ ይሄ ዘረኝነት በሳወዲ እሪያድ የተሰራ ጭካኔ 😢😢
@hayatismail5384
@hayatismail5384 3 ай бұрын
ምን ተፈጥሮ ነው?
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 3 ай бұрын
@@hayatismail5384 የአማራ ልጆችን ገጠር የሚሰሩ ኦሮሞ አግተው ገደሏቸው😢😢😢
@werkwerk3418
@werkwerk3418 3 ай бұрын
ማነው የሀገሩ ሠላም የናፈቀው😣😣😣😣😣😣😣😢
@ahlamnegn5301
@ahlamnegn5301 3 ай бұрын
እኔም ንፍቅ ብሎኛል
@MeramfentawMeramfentaw
@MeramfentawMeramfentaw 3 ай бұрын
እኔም የናፈቀኝ እሱነው
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
የሰው ልጅ ሁልግዜ ሞት እንዳለ ቢያስብ ? ከሁሉም ጋር በሰላም በፍቅር ይኖር ነበር::
@menbiMenbi-zu3nb
@menbiMenbi-zu3nb 3 ай бұрын
ይህን ኮመንት ምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከጭንቀት ያውጣቹ የማዳም ቅመሞችም ለሀገራቹ በሠላም ያብቃቹ እሜን በሉ 😘
@QdistArsema
@QdistArsema 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 3 ай бұрын
Amen
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 3 ай бұрын
_ውይ በስንቴ መጨረሻ ላይ መልዕክትህ ሀሪፍ ነው ሞት አይቀርም የማናውቀው መቼ እና እንደት የሚለውን ነው! ስንኖር የምንሞት አይመስለንም ድንቅ መልዕክት👍_
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 3 ай бұрын
ፍ😊
@tameratmulugeta1010
@tameratmulugeta1010 2 ай бұрын
@user-mw1hv9dl6o 11 days ago ውይ በስንቴ መጨረሻ ላይ መልዕክትህ ሀሪፍ ነው ሞት አይቀርም የማናውቀው መቼ እና እንደት የሚለውን ነው! ስንኖር የምንሞት አይመስለንም ድንቅ መልዕክት
@tamefast1
@tamefast1 3 ай бұрын
ክፍል 3 የሌለው መስሎኝ ደብሮኝ ነበር
@ገነትገነት-የ9ኘ
@ገነትገነት-የ9ኘ 3 ай бұрын
እናቴ ታማብኛለይ ውድና የተከበራችሁ ወገኖቸ ይማርልሸ በሉኝ እደዚህ ድራማ ደም ብዛቱዋ ጠፍቶ ለማየት ያብቃኝ በፀሎት አሰቡልኝ የበረታችሁ
@Arabarab-uz6sr
@Arabarab-uz6sr 3 ай бұрын
አላህ ያሽርልሽ ውዴ እደኔ ስደተኛ ከሆሽ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ እኳን ታማለች ተብዬ እደውም በዬቀኑ ሳላለቅስ አሉልም እየናፈቁኝ ቤተሰቦቸ አይዞሽ እሷንም አላህ ያሽራሽ አችም የግድ ጠከር ነማለት ስትጨነቂ እዳያምሽ ማማ
@ገነትገነት-የ9ኘ
@ገነትገነት-የ9ኘ 3 ай бұрын
@@Arabarab-uz6sr አሜን እህታለም ይሻርልኝ አወ ሰደተኛ ነኝ እህታለም ሂወትለመቀየር በሰደት ደፍ ቀና እያልኩ ነው እኛጋ ኢተርኔት የለም በካርድ ነው ለዛውም ኔቶርኩ አይሰራም ብዙ ጊዜ ይባሰ ብሎ ደሞ ብቻ ፈጣሪ ሁሉንም ያቅልልን ወደከተማ ወቶ ለመታከም ጦርነት ነው ብቻ ግራ ይገባል
@MussieAmbachew
@MussieAmbachew 3 ай бұрын
fetari cherso ymarlsh
@Arabarab-uz6sr
@Arabarab-uz6sr 3 ай бұрын
@@ገነትገነት-የ9ኘ አሚን የኔ ውድ አይዞሽ የባሰ አታጣ ነው ሌላ ምን ይባላል ያገራችንን ጉዳይ አታወሪውም ሰላም ከፈጣሪ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን የኔም እናት በቁም ለቁም ነውጅ ያማታል ሂጅ ሀኪም ስላት አዬ ልጀ ቢቀርብኝ ይሻላል ከዋጣሁ ቡኅላ ተኩስ ቢጀምሩ እያለች እኳን ሀኪም ልትሄድ ከደጅም ስትወጣ እየፈራች ስታሳዝን ብታያት እና ሳኡዲ ከሆሽ የውሩን ሙይ ይሻልሻል በየቀኑ ከምትበሊ 800 ደቂቃውን በ115 SR እኳን ኢተርኔት ሊለቅልን ምነው ወተው በገቡ በየቀኑ አለቁ ወድሞቻችን በመከላከያ ሰዊት እዬታፈኑ😭
@Halema-bi6wu
@Halema-bi6wu 3 ай бұрын
አይዞሽ ጤናዋን አላህ ይመልስላት
@tejealene2386
@tejealene2386 3 ай бұрын
በስዬ ሞት በቀጠሮ የሚለው ያስጨንቃል እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቀን🙏🙏🙏
@tamefast1
@tamefast1 3 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው. thank you
@_waifu-4548
@_waifu-4548 3 ай бұрын
የኛ አለማመናችን አንሞትም ባይነታችን ነውጅ እኛኮ ሞትን ተሸክመን የምንዞር ፍጡሮች ነን አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን😢
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 ай бұрын
Amennn
@SADORATUBE
@SADORATUBE 3 ай бұрын
የበሰንቱ ቀጣው አይነት ባል ቢኖራቹ ሰቶች መን ታረጉ ነበር? እስኪ የበሰንቱ አድናቂዎች 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@NewandNow-yw3cg
@NewandNow-yw3cg 3 ай бұрын
men aregew neber enenja becha yecenkal
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 3 ай бұрын
kkkkkkkkkkkk
@hararshopping6882
@hararshopping6882 3 ай бұрын
kkkkkk ewnet new setochiye tenageru eski
@zizudada
@zizudada 3 ай бұрын
​@@TsigeBekelle mnalbat binorachu
@onefuny
@onefuny 3 ай бұрын
ere ayargebegn esun lemakanat 60 amet aybekagnem kkkk
@sentayehubekele4158
@sentayehubekele4158 3 ай бұрын
በስዬ እኮ ለመተወን አንደኛ ነህ ይሜ በእናት እ እስቲ በስንቱን እና ልሎቹንም የሚወድ ላይኩን ደቅ ያርግ
@esektekaly
@esektekaly 2 ай бұрын
You are guys so funny and series in life love. All actors are very good actors thanks❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@U_ddi
@U_ddi 3 ай бұрын
የበስንቱ ወዳች የሆናቹ የታላቹ
@ur.cristiyan
@ur.cristiyan 3 ай бұрын
እርጉዝ ነኝ ሰብስክራይፕ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ሰብስኩኝ❤
@Samuel_Mesele
@Samuel_Mesele 3 ай бұрын
"ለማሰብ ማያስደስት ነገር ቢሆንም ሞት አይቀርም" በስንቱ ቅጣው
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 3 ай бұрын
ማነው እንደእኔ አሙስ ቶሎ የማይመሸው አረ ከበስንቱ ፍቅር ይዞኛል ግን እኔም ወንድ ነኝ የምር ❤❤😂😂😂😂🎉❤❤❤
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega 3 ай бұрын
😀😂😂
@workefaris9447
@workefaris9447 3 ай бұрын
በስንቱ ለምን ለምን ለምን ትሞት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Nejat197
@Nejat197 3 ай бұрын
ምን አለ ሞት በቀጠሮ ሆኖልን ቢሆን እንጠንቀቅ ነበር በዘረኝነት የጠበበችን ምድርም አያሳስበን ነበርርር😅😅
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
ሂሩትዬ እርግዝና ሲያምርብሽ♥️የእውነት ነው የሚመስለው😄
@surafelyeshitla
@surafelyeshitla 3 ай бұрын
new iko
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
@@surafelyeshitla ለድራማው ነው እንጂ? የእውነት እርግዝና አይመስለኝም😄
@Yoye156
@Yoye156 3 ай бұрын
Gorebete nat ye ewenet new ergezenawa
@Tglove--
@Tglove-- 3 ай бұрын
ዛሬ መድህኒተ ኣለም ነው እንካን ኣደርሳቹ🤲🏽✝️
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 3 ай бұрын
እንኳንአብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 2 ай бұрын
Best show ever ❤❤❤❤ 0:09
@BiniamDullo
@BiniamDullo 3 ай бұрын
ከበስተጀርባ ያሉት የውሸት ሳቂዎቹ ያናድዳሉ፣ ተበላሽቷል።
@tesfayemisrach2400
@tesfayemisrach2400 3 ай бұрын
Moral of the story............ Do What You Want To Do Today...You Only Live Once!!
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 2 ай бұрын
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 3 ай бұрын
የዛሬው በስንቱ ድራማ እኔን ያስታወሰኝ በአራዳ ብሉ ፕሮግራም የቀረበችውን የካንሠር ታማሚ ለመሞት 2 ሳምንት ቀረሽ ተብላ ሁለተኛ ሒዳ ስታረጋግጥ ለሞት የሚያደርስ ህመም እንዳልሆነ የተነገራትን ከሞት ወደ መኖር የታደለችውን ልጅ ነው
@meronshitaye6115
@meronshitaye6115 2 ай бұрын
I knew he will stay alive even from pt 1. Who knows just like me??
@NahiSmithrowe
@NahiSmithrowe 3 ай бұрын
ማርያምን ይሄን ሲትኮም ሞቼ ነው ምወደው😘❤
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b 3 ай бұрын
እውነት ነው ዛሬ ነው የኛ ነገ የኛ አይደለም ❤❤❤❤
@techsador
@techsador 3 ай бұрын
ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@Adebetube-sr9wk
@Adebetube-sr9wk 3 ай бұрын
demerehalew
@Shame-yr6gb
@Shame-yr6gb 3 ай бұрын
ደመሬሃልው
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 3 ай бұрын
ደመርኩሽ
@KebatTekle
@KebatTekle 3 ай бұрын
እንደማመር
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 3 ай бұрын
demerehalew
@hayu684
@hayu684 3 ай бұрын
ኡፍፍ እንዴት እንደምናደድ በሴ ሂሩቴን ሲያደርቃት ወላሂ ባሌ አድርቅ ነበር ሲበዛ ኡፍፍፍ ተላቀኩት እንጅ ቀልድ እና እውነቱ አይለይም በእውነተኝነት ትዳርላይ ሲበዛ ያስጠላል
@bethyeaserat9599
@bethyeaserat9599 3 ай бұрын
ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁷ እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው። ⁴⁸ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 3 ай бұрын
ቆንጅዬዋ ስወድሽ ደምሪኝ❤
@wubitubi
@wubitubi 2 ай бұрын
yes አሜን ተባርክ❤❤❤
@sitratube1193
@sitratube1193 3 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችን ሠሌም ያድርግልን ዘረኘነትን ያጥፋልን😢
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 3 ай бұрын
የተዋህዶልጆች ዛሬ እኮ መድኃኔአለምነዉ እንኳን አደረሳችሁ
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 3 ай бұрын
እያየሁት መሀል ላይ አስርቱ ቀናት የሚል ፊልም ነው ትዝ ያለኝ
@Damu6.
@Damu6. 3 ай бұрын
በሴ በሴ እንደ ልጅ አፍለቀለከኝ እኮ😂😂😂
@MDmesfinMesfin
@MDmesfinMesfin 3 ай бұрын
😂😂በሴ ትናፍቀናለህ አትሂድ😢😢
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ 3 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኛን ያጥፋልን ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚከባበርባት ያድርግልን አሚን❤❤❤
@thomasworku5476
@thomasworku5476 3 ай бұрын
ነገ በኛ አይደለም እንኳን ነገ ቀጣይ 1ደቂቃ በእጃችን አይደለም ዘላለም እንዳንሞት ነው ጌታ እየሱስ በመስቀል የተሰቀለልን እሱን እንያዝ
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera 3 ай бұрын
በስንቱን የወዳድኩት በዚህ ፊልሚ ነው
@ademseyd8807
@ademseyd8807 3 ай бұрын
በስንቱ እንዳይቋረጥ የምት🙏👍🙏🙏🙏
@life6915
@life6915 3 ай бұрын
እንደዚህ አስተዋይ አይመስልም በቃ ማድረግ ያለበት ሁሉ አደረገ የምር ጀግና
@HasenTube
@HasenTube 2 ай бұрын
የሚስቁት ሰዎች ድምፅ በጣም እየበዛ ነው ከዛ ውጪ በስንቴ ምርጥ ነው
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 3 ай бұрын
ከልቤየምስቀው በስንቱንሳይብቻነው
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 3 ай бұрын
ፈጣሪ መቸ እንደምመጣ፤መቸ እንደምትሞት አታውቁምና ነቅታችሁ ኑሩ ብሎን፤እኛ ግን ዘላለም የምንኖር ይመስል፤ስለሞት፤ስለመሞት አናስብም፤ሞትን እለት እለት የማሰብ ጥበብ ቢኖረን እንዴት ያለ ሰላምና ፍቅር የሞላበት ሕይወት እንኖር ነበር! ጠበብቶች እንደሚሉት፤ባወላግደውም፤ዘላለም እንደምትኖር ሥራ፤ነገ እንደምትሞት ኑር ይላሉ።ግን በስንቱ የደረሰበት፤የምትለምኑትን አታውቁም ያለው፤አይዞህ እንደተባለው በተባለው ቀን አትሞትም፤አንተው የፈጠርከው ጭንቀት ነው።
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ Ай бұрын
የእውንት ግን ባል እና ሚስት ቢሆኑ ያምራሉ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በስንቱ አተ ባትኖር ብምን እስቅ ነበር😂😂😂
@NunuSeifu
@NunuSeifu 2 ай бұрын
በበስንቱ ፊልም የተረዳሁት መሞት እንደማይቀር ነው።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 3 ай бұрын
ከምር መስኪ አርግዛለች ፊቷ ይናገራል😮
@Tari-l2i
@Tari-l2i 3 ай бұрын
I love you Hirut❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@belaymulata4470
@belaymulata4470 3 ай бұрын
አይ በስንቱ ዘና ታረገኛለህ😅❤❤❤
@RasAbY1412
@RasAbY1412 3 ай бұрын
እያንዳንዱ issue ላይ እኛነታችንን ገሀድ ስለምታሳዩን ሙሉ Crew ላቅ ያለ ምስጋና ይድረሳቹ 🙏🙏🙏
@mahletyisma3733
@mahletyisma3733 3 ай бұрын
ለመታወቂያ ያስቸግራል 😂😂😂
@Dolar1219
@Dolar1219 3 ай бұрын
ሺ አመት ያኑርህ በስዬ😊 ህሩቴ ❤
@MarMarrye
@MarMarrye 3 ай бұрын
አስተማሪ❤
@feradesa9188
@feradesa9188 3 ай бұрын
በጣም እወዳችኃለው ሁላችሁንም ውዶቸ ውድድድድድድድድድድድድድድድ
@AmbayeNigatu
@AmbayeNigatu 3 ай бұрын
በሰ እንኳን ተረፍክልን ❤❤❤😍😍😍
@haiathaita524
@haiathaita524 3 ай бұрын
አንድ ቶመጃሪ ፊልም ልይበት ተመችቶኛል😂😂😂
@rozaalain8036
@rozaalain8036 3 ай бұрын
አረጋግጠዋል እራስህ ላይ አታሟርት አሌክስ
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 3 ай бұрын
መድኃኔዓለም አለሁ ይበላችሁ ❤❤❤
@menbiMenbi-zu3nb
@menbiMenbi-zu3nb 3 ай бұрын
አሜን 🙏
@abayabay3382
@abayabay3382 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 3 ай бұрын
አሜን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤
@Zayenb-d3u
@Zayenb-d3u 3 ай бұрын
እስኪ በዘረኝነት ለሚገዳደሉት አስተማሪ የሆነ ስሩልን😢😢😢
@Tirgalem
@Tirgalem 3 ай бұрын
ካንጀቴ ላይክ አድርጌ አላውቅም መቼና እንዴት እንደምንሞት አናውቅም
@abenfate
@abenfate 3 ай бұрын
ke hulum season yemiyasazenew season yehenew. it is so sad when besintu and hirut talk.
@KibneshBelay
@KibneshBelay 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 3 ай бұрын
እዉነት ሞትን ይዘነዉ እንደምንዞር ብናዉቅ😢 የሕክምና አካባቢዎች ይታዩልን እና ምርጥ መልእክት😍😍😍😍
@Littileorogyrl-rm9uo
@Littileorogyrl-rm9uo 3 ай бұрын
Besentu 😂😂😂❤❤❤
@ዮስራ
@ዮስራ 3 ай бұрын
ድራማ ምሆኑ የረሳሁት የኡነት ባለትራር እየመሰሉኝ ተቸገርኩት እንደኒ ኮላቹ ላይክ እርጉ ተዋንያንን ዳርክተርን ግን እናመሰግናለን❤❤❤
@AlmayowAlxea
@AlmayowAlxea 2 ай бұрын
በስንቱ። ሙት❤❤❤❤😢😮
@Sam-ym6wy
@Sam-ym6wy 3 ай бұрын
በ ሰ ንቱ ከመሞትህ በፊት ቦርሳህን ስጠኝ ልልህ ነበር ግን ተረፍክ😂 ውሸቴን ነው:: እንኳን ቀረህልኀ
@SkatNaniKanzo
@SkatNaniKanzo 2 ай бұрын
yih sitcom aznagn ena astemari new
@ShakeelKhan-zp7si
@ShakeelKhan-zp7si 3 ай бұрын
ሰው በሰላም መሞቻ ያጣል ወይ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@AlemAdugna-s2k
@AlemAdugna-s2k 3 ай бұрын
Besntu batamyemwadewu program newu
@ኤፍታህወለተሀና
@ኤፍታህወለተሀና 3 ай бұрын
በዚች ምድር ልክ እንደ በስንቱ አይነት ልብ ያለው ሰው ካለ በእውነቱ የታደለ ነው በስመአብ
@Fanos-ev5pj
@Fanos-ev5pj 3 ай бұрын
የለም በእውነት
@zainabmk1224
@zainabmk1224 3 ай бұрын
የዛሬው ጠጠር ያለ መልእክት ነው❤❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 ай бұрын
አረረረረረረ❤❤❤በስንቱ የእውነት አስመሰልከው
@zuriashasegid114
@zuriashasegid114 2 ай бұрын
ሞት እንዳለ አምነን እድር እንገባለን ነገር ግን እንደምንሞት አናስተዉልም ቅዱሳን ከእኛ ምለዩት ለዛ ነው ቀድመዉ ሞታቸውን አምኖ ሰዉን በፍፁም ልባቸው በመዉደድ ከእኛ ምለዩት ሞታችን ብናምን ኖሮ አለም የፍቅር አዉድማ ትሆን ነበር
@SophiaSophia-ul6cl
@SophiaSophia-ul6cl 3 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤ቀጥሉበት
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 2 ай бұрын
የማጀቢያ ሳቁ ቢቀርብንስ እባካችሁ አጥፉት እኔ በበኩሌ ገና በስንቴን ሳይ ነው የምስቀው 😂 ግን አጥፉት በናታችሁ ይረብሻል
@selamselam3065
@selamselam3065 3 ай бұрын
በስንቱዬ❤. ሁሌም መጨረሻ ላይ አስ ተምረኸን ነው የምትሔደው።
@SabitiTube23
@SabitiTube23 2 ай бұрын
I like it ❤❤
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 3 ай бұрын
ሀልት የነስም አይጠሬ ነገሪ 😂😂😂
@feradesa9188
@feradesa9188 3 ай бұрын
በስዬ ስወድህ
@RedietMelaku-sl7xv
@RedietMelaku-sl7xv 3 ай бұрын
Mot yemayqer bihonim bekiristos bemamen gin motion dil inaregalen yadanen iyesus yibarek
@SikoSilo-z8d
@SikoSilo-z8d 2 ай бұрын
በትክክል
@s0lomon150
@s0lomon150 2 ай бұрын
ሂሩት ግን እርግዝናው የሆነ እንዴ
@EldanaWebante-bl9ry
@EldanaWebante-bl9ry 2 ай бұрын
I love it
@ፍቅርነሽእናቴ
@ፍቅርነሽእናቴ 3 ай бұрын
እረ ሳቁን ቀንሱት ሲያስጠላ ድራማው አሪፍ ነው
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 3 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው የዛሬን እንጂ የነገን አናውቅም
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 3 ай бұрын
በስንቱ በራስህ ላይ ሟርት ሆሆ እውነትም የድሬ ልጅ ነህ
@AlamuAbra
@AlamuAbra 3 ай бұрын
Woww new yezarew 😂😂❤❤
@Nejathassen-xx1hk
@Nejathassen-xx1hk 3 ай бұрын
እስከሚለቀቅ ድረስ በጉጉት ጠብቀን ለማየት የምንቸኩልለት ፕሮግራም ሲሆን ብዙ ጊዜ የማጀቢያ የሳቁን ድምፅ እንዲትቀንሱት ተደጋጋሚ የተመልካቾች አስተያዬት እየተሰጣችሁ ግን ምንም ማስተካከያ አላደረጋችሁም
@tadesekidane-u9y
@tadesekidane-u9y 3 ай бұрын
ይህን ፕሮግራም ብታቆሙትስ??? የቻከና የለዘዘ ሆነ እኮ።
@salem8628
@salem8628 3 ай бұрын
Ewenetim hiwotim wede ab megibiya menged eyesus be kirstos emenu
@zaitounah6715
@zaitounah6715 2 ай бұрын
😂❤❤❤❤👌👏👏👏
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 786 М.
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 687 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 57 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 21 "የህይወት ትርጉም "
28:38
ebstv worldwide
Рет қаралды 936 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.8 "ሞቴም ሞት ላይመስልሽ"
32:11
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.16 "ሼፍ ሒሩት"
39:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 896 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.21 "አባት እና ልጅ "
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 938 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.29 " ዕዳ 1"
47:53
ebstv worldwide
Рет қаралды 882 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 35| 9Gnaw Shi Part 35
28:32
EBC Entertainment
Рет қаралды 712 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 919 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 1 МЛН
😂😂😂 #humor #прикол #юмор
0:22
trilimon
Рет қаралды 1,9 МЛН
Необычная услуга в ресторане #shorts
0:18
Естен тандырған ерсі сөз!
25:48
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 324 М.
hamburger cheeseburger big mac whopper #gmod
0:24
DRЫNDA
Рет қаралды 1,6 МЛН