//በቱሪስቶች ዓይን// ሌላኛው ፈታኝ የገረአልታ ጉዞ...!! የገደል ጫፍ መንገድ ነብስን ይፈትናል /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 57,180

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 111
@Sarah-ks9co
@Sarah-ks9co 7 ай бұрын
ግሩም ነው ቅዱስ ቦታ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 7 ай бұрын
ሴቷ ገዜጠኛ ግን በጣም ጠንካራ እና ደፋር ነሽ በርቺ።
@amlesetmuruts470
@amlesetmuruts470 7 ай бұрын
ዋው ሲያምር እኔ ትግራወይቲ ነኝ ግን አላውቀውም ከስደት መልስ ግን ሁሉም ታሪካዊ ቦታዎች እዞራለው ቃሌ ነው❤
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 7 ай бұрын
ግሩም ነው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ከልብ ነው የምናመሰግነው እኔም የሄድሁ ያህል ነው የተሰማኝ❤
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 7 ай бұрын
እኔም አገር ስገባ መቼም እሂዳለሁ አብሶ ይሄና ያባለፍ ያሳዬን ቦታ❤❤❤❤
@ፅጌጋልትግራይ-ተ3ቐ
@ፅጌጋልትግራይ-ተ3ቐ 7 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ስላምኪ ብዝሕ ትርፍ ይበለለይ
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 7 ай бұрын
Love and peace to all Ethiopian people GOD blessed you EBS keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 7 ай бұрын
ዉድ የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፆማችን የበረከት ፆም ያርግልን የሀጢያት መደምሰሻ የዳቢሎስ ድል መነሻ የመንግስቱ መዉረሻ ያርግልን አሜን❤❤❤❤
@tigistwondimu5712
@tigistwondimu5712 7 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@Destahun
@Destahun 7 ай бұрын
ebs በርቱ አይዛቹ ቀጡሉበት በርቱ እናመሰግናለን
@estegenettekesete240
@estegenettekesete240 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለደጅህ አብቃኝ ከስደት በኋላ❤❤❤❤❤
@ማህሉጋልወየንቲ
@ማህሉጋልወየንቲ 7 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ዓዲ ጀጋኑ መጨረሽ ሳቅታቸው ለመገነኝ መጥልሽ እኛ ግን አንረሳም
@ራያወለላ
@ራያወለላ 7 ай бұрын
ዛ ዓደይ ልዋ ❤
@ሂወትጓልትግራይ
@ሂወትጓልትግራይ 7 ай бұрын
ዓደይ በርክቲዋተ ጀግና በየሻለው❤ አብረሸ❤❤❤የዋሃው ነገረ በጣም ገረሞኛል
@kahsugebretekle7056
@kahsugebretekle7056 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤💒🥰
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ebc❤የሳውዲ በረሀ ነው የሚመስለው አካባቢው ምገዱን ሳይ የመጠውበት በረሀ ትዝ አለኝ ፈጣሪ ያክብራችሁ እኛንም ላገራችን አብቅቶን ይህን ቦታ ለማየት ፈጣሪ ያግዘን
@asgedombaraki9965
@asgedombaraki9965 7 ай бұрын
no no....ሳውዲ ሙቀት ሃይለኛ ነው ።ሁለተኛ አለቱ ውበት የለውም።
@رهوهالر
@رهوهالر 6 ай бұрын
😂የውሸት ያለህ የት ነው ሳኡዲ እንዲህ ኣቀማመጥ ያለው😂😂
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 7 ай бұрын
ብርክቲ ጀግና ነሽ❤❤❤አብርሽዬ አንደኛ ናችሁ❤❤❤እውነት የሚገርም ሀብት የሚገርም ቅርስ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርጋት❤❤ebs ሶች በጣም እናመሠግናለን ሀገራችንን በበለጠ እንድናውቅ ስለምታደርጉ❤❤❤❤
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 7 ай бұрын
ጎበዝ ናችሁ ብርክቲ ታስደንቂያለሽ
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 7 ай бұрын
ዋው ጂግኖች ይህንተራራ አደለም በእውኒ በእልሜም አላስበውም ግን እሱ ፈጣሪ ብርታቱን ሰጥቷችኋል ወደሱ የሚጓዝ ሁሌ ም ብርታት ያገኛል ክብር ለሱይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@hetzuel
@hetzuel 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚልቦታ ተባረኩ
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 7 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ጨዋነት ግን ይገርማል። ከዛን ሁሉ እልቂትና መገለል በኃላ ምንም ፊታቸው ሳይጨፈግግ እንግዳን ያስተናግዳሉ።
@MililoveAdeyeyaalemey
@MililoveAdeyeyaalemey 7 ай бұрын
ኡሱ ነው የገረመኝ እኔ እዚ ሆኜ ቂም መያዜ😂ምን ኣገባኝ ግን
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 7 ай бұрын
እያስራቡ እርቅ አለ ወይ? መጨባበጥ እርቅ ሆነ እንዴ?
@madotbelete4745
@madotbelete4745 7 ай бұрын
​@@yeshiyerege9954ተባረክ!🎉🎉
@madotbelete4745
@madotbelete4745 7 ай бұрын
​@@DreamWorkerlሰርታችሁ ብሉ:: ሞገደኞች!
@madotbelete4745
@madotbelete4745 7 ай бұрын
ማን ነው የትግራይን ህዝብ ያገለለ? የማታውቁት ነገር ውሰጥ ገብታችሁ ከምትቀባጥሩ ዝም ብላችሁ ብታዩ ብታዳምጡ የሀገራችሁን ታሪክ ብታውቁ ?
@mananeghuse1098
@mananeghuse1098 7 ай бұрын
ብኡነቱ ለመንግስተ ሰማይ ቅርብ ነው እዛ ሆኖ ፈጣሪ ከማሰብና ድንቅ ስራው ከማሰላሰል ሌላ የለም የቀድሞ አባቶች እምነታቸው ምን ይህል ትልቅ ነበር በረከታቸው ኣይለየን❤
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 7 ай бұрын
ለዛኮነው ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ናት የምትባለው ❤❤❤❤
@رهوهالر
@رهوهالر 6 ай бұрын
ትግራይ በይ ❤ለትንሽ ግዜ ነው እነዚ ስደተኛ ጋዜጠኞች ሚንጨረጨሩት
@fatyah-zb7dq
@fatyah-zb7dq 7 ай бұрын
ዋው ቦታው እሚገርም ነው አብርሽን ሞደው ነገርስ 😂 የ አብርሽ አድናቂዎች በላይክ
@zinbfjh7267
@zinbfjh7267 7 ай бұрын
ፈጣሪ አንድ ያርገን❤❤❤
@kdstiataklti-wz3yk
@kdstiataklti-wz3yk 7 ай бұрын
ዋው ደስ ክብል 😍 ሰላም ንሃገርና 🙏
@ሰላምአበራሰላምአበራ
@ሰላምአበራሰላምአበራ 7 ай бұрын
አብርሽ ጠካራ ነክ ሴትዋ አነጋገርሽን አሰተካኪ Ebs እናመሰግናለን
@WasenDejena
@WasenDejena 7 ай бұрын
ታድላቹ ❤
@tenatenakechna9294
@tenatenakechna9294 7 ай бұрын
ሲያምር ሀገሬ እኮ ብዙ ብዙ በረከት ያለባት ሀገር ናት የምር እግዚአብሔር ሆይ ልባችነን መልስልን እናመሰግናልን EBS
@zewdihadera2132
@zewdihadera2132 7 ай бұрын
😏
@ማህሌነኝይትግራይልጅያውም
@ማህሌነኝይትግራይልጅያውም 7 ай бұрын
ሓይቆ ወምቦርታ ይምባል ከባቢ ያልው ይቅድስ ሚኪኤል ቤት ክርስትያን ትልቅ ህንፃ አል እሱም አሳዬን❤ብትርፍም ብጣም ውድድድ❤❤
@حياتحبشي-ز7ب
@حياتحبشي-ز7ب 7 ай бұрын
❤❤❤
@رهوهالر
@رهوهالر 6 ай бұрын
አረ😮ኣንፈልግም ወደ ሰፈራንየችን😮
@LinaDessalen
@LinaDessalen 7 ай бұрын
Tigrye yefikre agre new
@mekele-d4n
@mekele-d4n 7 ай бұрын
እኔምለውግን መንግስቱእምንወርሰው በዚህመልኩነውማለትነው??ቢሆንጥሩነበር ግን
@LilitnamuluGibireselasie
@LilitnamuluGibireselasie 7 ай бұрын
Betam des emil bota new❤❤❤❤
@James-oj8kq
@James-oj8kq 7 ай бұрын
2 hours dangerous journey. Why they construct it when it’s very hard to access it.
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z 7 ай бұрын
ስላም ትግራይ ቁዱሳን እግዚአብሔር አምላዃ ስላምኺም ይብዛሕልይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 7 ай бұрын
ታሪካዊ ውሀ ሆኖ ሳለ እራሳቹ ብቻ አያቹት። ብዙ ጥያቄም ማንሳት ብትችሉ ጥሩ ነበር ።በቦታው ጦርነት ከተካሄደ ፈጣሪ አፍልቆት ይሆናል የሠው ጥም አይቶ።ብቻ ውሀው ታሪካዊ ነው በየትኛው ጦርነት አልተገለጸም ለመጠጥ ይሆናል አይሆንም ይፈሳል ወይስ ቁጭ ያለ መቼ ይሞቃል መቼስ ይቀዘቅዛል ጥልቀት አለው የውሀ ባለሞያ ጎበኘው አባቶችስ ፀበል ይሁን አይሁን አስተዋሉት አካባቢውስ መስኖ መጠቀም ይቻል ይሆን ወደፊት ይጎበኝ ይሆናል ትንሸ እንደታው ነዳጅም ያለው ይመስላል።ከነዳጅም በላይ ጥቅም የሚሰጥ ውሀ እግዚአበሔር ያድርገው።ኢቢኤሶችም እናመሰግናለን።ሁሌ እንደምለው ልዩ ናቹ።
@አየሁጉንድሬዋ
@አየሁጉንድሬዋ 7 ай бұрын
አስተዋይ ሰው እኔም ግራሙኛል❤❤
@LilitnamuluGibireselasie
@LilitnamuluGibireselasie 7 ай бұрын
Ewinet new
@رهوهالر
@رهوهالر 6 ай бұрын
እሄን ትንተና ለባለቤቶቹ ተዉልን ኣይተው መሄዱ ኣይበቃም😮ጥልቅ ታሪክ ወዶ ህዝብ ጠልቶ😂😂
@zinbfjh7267
@zinbfjh7267 7 ай бұрын
እንወዳችዋለን ለምትሰጡት ፍቅር ጋዜጠኛ ሁለቱም አስጎብኝም እናመስግናለን❤❤
@TigostHat
@TigostHat 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ መሰረት ናት የምንለው በምክንያት እና እውነትን ይዘን ነው
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi 7 ай бұрын
ወይ ሀገሩግን በረሀነዉ ልበል
@ትግራይዓደይተናፋቂት
@ትግራይዓደይተናፋቂት 7 ай бұрын
Adeymaary❤❤❤
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 7 ай бұрын
ቦታው ደስ ይላል ግን በእናንተ ቦታ እኔ ደከመኝ እንጂ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 7 ай бұрын
ለነጮች በጣም አሪፍ ነዉ ተራራ መዉጣት ስለሚወዱ
@lidyateklemichael474
@lidyateklemichael474 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birhanemelaku3931
@birhanemelaku3931 7 ай бұрын
መጋብ ማለት መገበ ሊሆን ይችልል?
@L.Nuguse
@L.Nuguse 7 ай бұрын
Tigray yehaymanot yesltane meseret qdsti hager nesh
@yesyoutubeapp3375
@yesyoutubeapp3375 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 7 ай бұрын
Offff Kebede new sew yelbetem
@alamalam262
@alamalam262 3 ай бұрын
የጁታ መደበቂያ
@የባሏንግስት
@የባሏንግስት 7 ай бұрын
እርሻ የለም ልበል ተራራው ያምራል
@رهوهالر
@رهوهالر 6 ай бұрын
ኣይ እናንተ😂 ሰው የሌለው በረሃ እርሻ ምን ይሰራል
@የባሏንግስት
@የባሏንግስት 6 ай бұрын
@@رهوهالر 🙈🙈🙈😂ወይኔ በሳቅ
@salamhzz-rv3uy
@salamhzz-rv3uy 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@BetiBeti-z1f
@BetiBeti-z1f 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@addisabeba7811
@addisabeba7811 7 ай бұрын
Kofeya mareg nbereachu
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 7 ай бұрын
ግን ሲምር ግን አገሩ በርሀነው ነው ይሄብቻነው ሁሉምነው ይሄ በርሀ እደዚህ አይነት አፍር ክልልነው እኛ ጋ እኮ ዛፍ ቅጠሉ በጣም አለ ለምድነው እደህ የሆነው
@HamiTigrweyti-do2mi
@HamiTigrweyti-do2mi 7 ай бұрын
ክረምት ብታዪ ትገርምያለሽ ገነት ነው አምመስለው አሁንማ ወቅቱ ዝናብ የለም
@رهوهالر
@رهوهالر 6 ай бұрын
ኣሁን እኮ ዝናብ የለም በረሃ እንጂ ምን ሊሆን ፈለግሽ ደሞ እሄ ተራራማ ቦታ ነው ቅጠላቅጠል ለመብቀል ኣይመችም ለምን ነው እንዳላወቀ ኝኝኝ ምታበዙት?
@saidyousef-jx2xi
@saidyousef-jx2xi 7 ай бұрын
Dulhan Dulhan Dulara to Surat
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 7 ай бұрын
YETURIST AIEN YEMTAQERBUT LEYET YALU BOTAWOCHNENA AGER YEMIYASAWQ PROGRAM NEAW!!!!
@سعيدسعيد-ذ8ه2ظ
@سعيدسعيد-ذ8ه2ظ 7 ай бұрын
የደብረፂውን ዋሻነውዴ 😂😂😂😂
@HayatHayati-eh2rg
@HayatHayati-eh2rg 6 ай бұрын
ከብት
@رهوهالر
@رهوهالر 6 ай бұрын
ኣዎ
@سعيدسعيد-ذ8ه2ظ
@سعيدسعيد-ذ8ه2ظ 7 ай бұрын
እነጌታቸው ረዳ እዚህ ተደበቀውነው ያመለጡት😂😂😂😂
@James-oj8kq
@James-oj8kq 7 ай бұрын
yes I bet they were hiding here
@HayatHayati-eh2rg
@HayatHayati-eh2rg 6 ай бұрын
ዝቃጭ
@supremeleader9893
@supremeleader9893 7 ай бұрын
ብሩክታዊት አወራርሽ ምንድነው?🙄 ተበጣጠሽብንኮ
@madotbelete4745
@madotbelete4745 7 ай бұрын
ቅናት::
@FrehiwotWorku-m9j
@FrehiwotWorku-m9j 7 ай бұрын
ወጣት፣ ቆንጅዬ፣የተማረች ፣ቁጭ ብለን ፕሮግራሟን የምናይላት ጠንካራ ልጅ ነች ሁሉም ያምርባታል ።
@Nani2-m1h
@Nani2-m1h 7 ай бұрын
እንደ እሷ ተማሪ ቅርፅሽን ጠብቂ ያኔ እንደሷ ተበጣጠሽ ቅናታም
@LilitnamuluGibireselasie
@LilitnamuluGibireselasie 7 ай бұрын
Sinesireat yalat lignat❤❤❤
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 7 ай бұрын
ትግራይ ማለት ድንጋያማ ተራራማ ነዉ ለጦርነቱ የረዳቸዉ እኮ ይሄ የመሬቱ አቀማመጥ ነዉ እኔ የሚገርመኝ ይሄ ሁሉ ገዳማት አድባራት እያላቸዉ ምን ተንኰለኛ አደረጋቸዉ ብዙ ቤተክርስቲያን አላቸዉ እምነቱ ግን የለም ለማንኛዉም እንዲህ ዓይነት የሚያስጨንቅ ቦታ ያፀድቃል ብየ አላምንም
@hntsahaylay1955
@hntsahaylay1955 7 ай бұрын
ስሚ እኛ ተንኮል የለንም።ተንኮል ምታስተምሩን እራሳቹ ናቹ።የትግራይ ህዝብ በሃገሩ ላይ ምን አይነት አመለካከት እንደነበረዉ እድሜ ሙሉ ምን አይነት መስዋዕትነት እንደከፈለ እናንተም ምትመሰክሩት ሃቅ ነዉ።ማወቅ ካለፈለጋቹሁ በቀር።😬☹️የትግራይ ህዝብ በደምብ የሚያቀዉ ያቀዋል።ቱሪስቶች ሲመጡ አኽሱም(ህዳር ፅዮን) ዓድዋ ወዘተ ሲከበር ሚመጡ እንግዶች ሚመሰክሩት ሃቅ ነዉ።☹️እመቱን ገዳማቱም እኛጋ ነዉ።መጥቶ መመልከት ነዉ።ክፉ አታናግሩን እንጂ
@Habeshafromtigray
@Habeshafromtigray 7 ай бұрын
ከብት ኣህያ የ ትግራይ ህዝብ ባንተ ደደብ ሚነሳ ኣይደለም
@ማህሉጋልወየንቲ
@ማህሉጋልወየንቲ 7 ай бұрын
እና ሰው ጠብሶ እሚበላ ነው እምነት ያለው አንቺ አህያ
@ااافبغغف
@ااافبغغف 7 ай бұрын
አረሜኔ የነብስ ገዳይ ልጅ
@abykonjo77
@abykonjo77 7 ай бұрын
Lbona ysthe new mibalew yew sew mhaym
@amlesetmuruts470
@amlesetmuruts470 7 ай бұрын
ዋው ሲያምር እኔ ትግራወይቲ ነኝ ግን አላውቀውም ከስደት መልስ ግን ሁሉም ታሪካዊ ቦታዎች እዞራለው ቃሌ ነው❤
@TesfayeHayleslase
@TesfayeHayleslase 7 ай бұрын
❤❤❤
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,4 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
ጫነብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም(Chanebign) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:05:24
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 24 М.
የአዲስ አበባ ኑሮ ከምንምወደ ምንም
19:30
Ibex Movies
Рет қаралды 2,7 М.
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 135 М.
ሽሮሜዳ እና ኮሪደር #usa #addisababa #tigray
2:06
MUSTEFA YESUF
Рет қаралды 8 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,4 МЛН