Ethiopia : እመ- ጓል ቅዱሱ ጽዋ የተሰወረበት ተዓምረኛው ቦታ መንዝ እመጓ

  Рет қаралды 290,516

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

ጉዞ ወደ ሚስጥራዊው ቦታ እመጓ
እመ- ጓል ቅዱሱ ጽዋ የተሰወረበት ተዓምረኛው ቦታ መንዝ እመጓ
በመላው ዓለም የምትገኙ ወዳጆቻችን ጉዞ ኢትዮጵያ ፕሮግራምን ለመደገፍ በዚህ ሊንክ አጋርነትዎን www.gofundme.c...
#ጉዞኢትዮጵያ
#travelEthiopia
#tourismEthiopia
#FanaTv

Пікірлер: 332
@asterzenebe847
@asterzenebe847 4 жыл бұрын
እምዬ ተዋህዶ ላንችስ ቃል አንሰኝ እንዳው በምን ብእር ልግለጽሽ ኢትዮጵያ እና ተዋህዶ ያደረከኝ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረስህ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 жыл бұрын
ሸዌ ክርስትናው ቅባት ነበር ። ኦርቶዶክስ ቆይቶ ነው የተጫነበት በተለይ ከአጼ ዮሃንስ ወዲህ ነው።
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
@@amourgagnetoujours አይ አለማወቅ እስኪ ተማር ወይም ታሪክን እወቅ love all
@asfaw96
@asfaw96 3 жыл бұрын
አሜን🙏🏿
@samrawitmaru560
@samrawitmaru560 3 жыл бұрын
አሜን
@ayahushtakele3892
@ayahushtakele3892 Жыл бұрын
Amen
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 Жыл бұрын
እመጓ መጽሀፉን ደግሜ አንብቤው ስለነበረ በከፍተኛ ፍላጎት ነበር የምከታተለው በርቱልን ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያኑን ቦተውን በማየታችሁ የታደላችሁ ናችሁ የቅዱስ ጽዋው መገኛ ቦታ በመሆኑ ተባርካችኋል ምነው እናንተን ባረገኝ የሚቀጥለውን በጉጉት እጠብቃለሁ መልአኩ ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቃችሁ
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 8 ай бұрын
ጠቅላላ ሀገራችንን ለማስተዋወቅ የምታደርገውን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም. እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ
@hitemhmede7948
@hitemhmede7948 8 ай бұрын
ይሔን ቅዱስ ቦታ ለመሳለም የበቃን ያድርገን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰባች አሜን አሜን አሜን
@ሰብለነኝከሀገረምኒልክሸዋ
@ሰብለነኝከሀገረምኒልክሸዋ 3 жыл бұрын
በዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ተፅፎ በአይነ ህሊናዬ ያየሁት እመጓ በፍፁም ሰ/ሸዋ ነው ብዬ አላሰብኩም በጣም ይገርማል የሰ/ሸዋ ልጅ ነኝ ግን ብዙ ታሪካዊና ሀይማኖታዊ ቦታወችን አላውቅም በረከቱ ይደርብን ለደጁም ያብቃን⛪⛪⛪
@GarbelHilla
@GarbelHilla 5 ай бұрын
Boy 🎉🌻problem
@negashtegegne5583
@negashtegegne5583 9 ай бұрын
ኢትዮጰያውያን የተሰጠንን ፀጋ አይተው የሚያሳዩ፣ ሰምተው የሚያሰሙ፣ የተባረኩ አይነ-ልቦናዋች፣ እዝነ- ልቦናዋች። ጉዞ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርክልን።
@DESALEGNKORE
@DESALEGNKORE 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለዚህ ቅዱሥ ሥፈራ አንተ አብቃኝ በደሌን ሣትቆጥርብኝ !!!!!!!
@weynarg8970
@weynarg8970 Жыл бұрын
😢😢😢ኡፍ ይሄን ቅዱስ ስፍራ ለማየት ያብቃን ስደት ያልነው❤❤❤❤
@rahelyifru5658
@rahelyifru5658 7 ай бұрын
ይሄን ቦታ በመርገጤ እድለኛ ነኝ በድጋሚ ለመባረክ ፍቃድህ ይሁንልኝ ቅዱስ ኡራኤል አባቴ🙏🙏🙏
@Firstaid-yh7hp
@Firstaid-yh7hp 3 жыл бұрын
ስለተቀደሰ ቦታ እየተዘገበ አንድ መዝሙር አጥታችሁ ነው በዘፈን ያጀባችሁት።
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 15 күн бұрын
ምን ያ ብቻ! የቤተክርስቲያን ዜና ሲቀርብ ምናለ አማትበው ቢጀምሩ! በዛ ላይ እንደመንግስት ሚዲያ ጋዜጠኞች መዘገብ ትተው ኦርቶዶክስን ሊገልፅ የሚችል የራሳቸውን ዘዬ ቢፈጥሩ!
@TheMekdelawit
@TheMekdelawit Жыл бұрын
I can't wait to visit this holy place in God's will 🙏 Background Classical be begena bihon demo 💯
@nahomtube4301
@nahomtube4301 4 жыл бұрын
በህይወቴ መኖርም መሞትም የምመኘው ቦታ ስላሳያችሁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው ። በርቱ ስራቹ በጣም ደስ ይላል
@genanewagitew6287
@genanewagitew6287 4 жыл бұрын
የሚገርም ቅዱስ ስፍራ! በዶ/ር አለማየሁ የተደረሰውን የእመጓን በአካል አየሁት ማለት እችላለሁ፡፡ አመሰግናለሁ ወንድሜ ሄኖክ፡፡ በርታልን!
@lidyafikre2775
@lidyafikre2775 4 жыл бұрын
ኢትዩጵያ ራስዋ ሚስጥረ የሆነች ብዙ የተደበቁ ያላወቅናቸው ያልመረመርናቸው ያላስተዋልናቸው እውነታወቹ ያልዋት ሀገር ናት ችግሩ ካለን ይልቅ የሌላውን ሀገር የምናማትር ሆንን እንጂ እንደሁልግዜው ሄኖክ ፈጣሪ ልፋትህን ድካምህን ይክፈልህ
@HaymanotAsnake-e4c
@HaymanotAsnake-e4c 6 ай бұрын
ተዋህዶ ለሁልጊዜም ፀንታ ትኖራለች አንድት እምነት አንዲት ቤተ ክርስቴያነት
@sebelewengelemezagebu700
@sebelewengelemezagebu700 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ገዳም ነዉ ደክምአችሁ እኳን ቤተክርስትያን ስትገቡ ድካማችሁ ይጠፍል
@fikirdemeke5035
@fikirdemeke5035 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዛብሔር ይጠብቅህ እኔ በአካል አይቻለሁ ያለየው በማሳየት ዘላለማዊ በርከት ታገኛለህ በርታ ብዙ እጠብቃለሁ እውድሃለሁ
@mebrahtuzike3305
@mebrahtuzike3305 4 жыл бұрын
Selam Selam it's amazing place thankyuo so much for sharing Egzabhear edmena tena ysteh
@ethiopiaaddis1163
@ethiopiaaddis1163 3 жыл бұрын
ልክ እንዳተ ሀገሬን ውበቶን ለማሳየት እና ለማስተዋውቅ የድርሻየን መወጣት እንዳለብኝ አስተምረህኛል ወንድሜ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ
@tesfshambaw8694
@tesfshambaw8694 2 жыл бұрын
😱ቃል የለኝም አንድ ቀን እንደምሄድት አምናለሁ ፈጣሪ ከፈቀደ
@mesfunheilay5876
@mesfunheilay5876 4 жыл бұрын
እኔን ሜገርመኝ የተመልካቹ ቁጥር ማነስ ነዉ
@Mahi-ph9fc
@Mahi-ph9fc 4 жыл бұрын
Eko
@tube6356
@tube6356 3 жыл бұрын
በጣም እኔንም የገረመኝ እሱ ነው
@yoyogebrekirstos7336
@yoyogebrekirstos7336 3 жыл бұрын
Sedeb yelewuma 😂😂
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 3 жыл бұрын
ቁም ነገር መስማት መች ይወድልናል ከነጊዜ የአንዱ ተሳዳቢ ፔጂ ቢሆን ሚሊዮን view በነበረው ብቻ ፈጣሪ የዚህ የላሸቀ ትውልድ ልቦናችን ይመልስልን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 жыл бұрын
ያዉ ፈርዶብን ጥሩ ቦታ መገኘት አለመደብንም
@romantesema3829
@romantesema3829 4 жыл бұрын
በዉነት በጣም እናመሰግናለን!! ዶክተር አለምአየሁ ዋሴ እመጓ በሚለው ባስነበበን መጽፉ ለማየት በጣም ጓጉቼ ነበር የተወለድኩበት ቢሆንም ከተለየሁት ሁለት አስርት አመታት ሆኖኛል እደዚህ የተባረከ የተቀደሰ ቦታ መሆኑንም አላዉቅም ነበር እደዚህ አሳምራችሁ በ video ላገረባችሁልን ለሁላችሁም በድጋሜ አመሰግናለሁ ቀጣዮን ክፍል ጠብቃለሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን!!
@themobshop4095
@themobshop4095 3 жыл бұрын
በራከቱ ይድራረን አሜን
@Fit-with-Hana
@Fit-with-Hana 2 жыл бұрын
እኔም የተወለድኩበት ቦታ ነው
@Fit-with-Hana
@Fit-with-Hana 2 жыл бұрын
እንተዋወቅ
@jdcell4859
@jdcell4859 2 жыл бұрын
Edlega naes
@asterlegesse6754
@asterlegesse6754 Жыл бұрын
ጠንካራዋ ልጄ እምሽዬ የሄድሽበት ቦታ በጣም ደስ ይላል ሰላም ተመለሽ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቅዱስ ሃያል እግዝአብሔር ይሂን እፁብ ድንቅ ቦታ በአካል ለመርገጥ ለመባረክ ለመሳለም ያብቃን🙏✝️🙏✝️🙏✝️💚💛❤
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዓምላክ ለዚህ ቅዱስ ና ታላቅ ቦታ ያብቃኝ
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 3 жыл бұрын
የሰዉ ሐገር አርቲፍሻል ሕይወት ናንሮ እንሻለን እናደንቃለን እግዚአበሔር ሚስጢር አቅፋ የያዘችዉን ሐገራችን ማድነቅና ለማመስገን ግን አንደበታችን የታሠረ ነዉ ለምን ይሆን?
@biniyammulugeta8080
@biniyammulugeta8080 4 жыл бұрын
ዉስጠ ከርሰ እመ ጓል ሃቃላዊት ይሄሉ፡፡ ሄኖኬ በርታልን
@yamralko9236
@yamralko9236 4 жыл бұрын
*"ጉዞ ኢትዮጵያ" እጅግ በጣም ሊመሰገን ይገባዋል። ወደፊት ሁኔታዎች ሲመቻቹና ባልሃብቶችም ወደ ጥንታውያንና ታሪካዊ ቤተክርስቲያንና ገዳማት ፊታቸውን ሲያዞሩ ተጨማሪ መንገዶች በማዘጋጀት ለብዙሃኑ አገር ጎብኝዎች ጭምር መዳረሻ ሊሆኑ ይችላሉ። እግዚአብሔር አገልጋዮችን ይጠብቅልን።*
@BehaluHabtamu
@BehaluHabtamu Жыл бұрын
መንገዶች በተሰራ ቁጥር ከመንፈሳዊነት ወደ መዝናኛነት ይቀየራል ስለዝ መንገድ ቦይስፋፋይሻላል እናተስ ምን ትላላቹ
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 11 ай бұрын
ትክክል ብለሻል
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ስንል 100% እርግጠኛ ነን ክብር ለቅዱሳ አባቶቻችን
@redum5068
@redum5068 Ай бұрын
ከሀገርም በላይ ናት
@DawitMezgebu-jo2yn
@DawitMezgebu-jo2yn 26 күн бұрын
እመጓ መፅሐፍን ሳነበው ልብ ወለድ ነው ወይንስ ድሮ የነበረ አሁን የሌለ ታሪክ ነበር የመሰለኝ በእውነት ዶክተር አለማየሁ ዋሴ መፅሀፎችህ ላይ የምትመኛትን ኢትዮጵያን ለማየት ያብቃህ ምንም ቃል የለኝም ።
@Azalechi
@Azalechi 4 ай бұрын
እመጓ መፅሀፍ የምር ይለያ ደግሜ እደማነበው ተስፍ አረጋለሁ❤
@ephremgeberemesekel9422
@ephremgeberemesekel9422 3 жыл бұрын
እመ ጓል መፀሀፋን አንብቤዋለሁ እጅግ ግሩም ቦታ ነዉ ሄኖክ በጥሩ ሁኔታ አቅርበሀዋል ተባረክ፨
@sebelewengelemezagebu700
@sebelewengelemezagebu700 6 ай бұрын
ካለየህዉ እየዉ እንየ እግዚያብሔር ይመስገን አይቸዋለሁ በጣም ደስ የሚል ገዳም ነዉ
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከረከታችሁ ያሳትፈን መንገዱ ተሳቅቄ ብሞትም ግን መንፈስን የሚያድስ ደስ የሚል ነገር ተመልክቻለሁ
@Sariyemaryamlji
@Sariyemaryamlji 3 күн бұрын
ይኸን ቦታ በመርገጤ በጣም እድለኛ ነኝ በድጋሚ ደጅህን ለመርገጥ ታበቃኝ ዘንድ ፈቃድህ ይሁንልኝ አባቴ ቅዱስ ኡራኤል🥰🤲🤲
@ወለተማርያምነኝየድንግልል
@ወለተማርያምነኝየድንግልል 3 жыл бұрын
በሰመ ስላሴ እንዴት ደስስስ ይላን ያን ተራራ አልፎ እደዚህ ያለ ቤተ መቅደስ ማየት ውይ በጣም ነው የቀናሁት😢😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ😍😍
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 3 жыл бұрын
አቤት!መታደል በረከታችሁ ይድረሰን ድንግል ፍቀጅልኝ 🙏
@ethiopianismismydream8913
@ethiopianismismydream8913 4 жыл бұрын
እኔ ግን እላለሁ "ለካሳዋ በኮሳ ውስተ ከርሰ እመ እጓል ሀቃላዊት ይሄሉ"
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
👍👍👍ትክክል
@LidiyaGebresillasse-xt5mh
@LidiyaGebresillasse-xt5mh Ай бұрын
Mn malet new
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Egiziyabhir amilak yibarkachihu bereketachihu yideribig betam desitega neg silasayachihun
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Ай бұрын
የድንግል ልጅ ሆይ ይህን ቦታ ሳልረግጥ አትግደለኝ፥ እንደሃጥያቴ ብዛት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት ተመልከተኝ እንጂማ እንኳንስ ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ለመኖርም ባልተፈቀደልኝ ነበር!!
@christianeshale6621
@christianeshale6621 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍 አመ ጕል አብሪያችሁ ተጉዤያለሁ ድብንቅ ነው merci ✍️
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 6 ай бұрын
This is amazing. What a magnificent place. I am ashamed to say that I Ethiopian 😢I do not know nothing about my country. It’s a priceless for this journalist what he shown us about the beautiful culture our country thank you so much that’s all I can say I’m very amazed.
@gigithemaryamww3193
@gigithemaryamww3193 Ай бұрын
ከአውሮፓ ሆኜ አደመጥኩት ምነው ክንፍ ኖሮኝ ከቅዱሳኑ የወገኖቼ ሃገር በሄድኩ ብዬም ተመኘሁ ።እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃኝ ።በዚሁ ቀጥሉበት ክር ባጭር ባጭር ቢሆን ደሞ የበለጠ ይጥማል።
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 жыл бұрын
አገሬ፡ኢትዮጲያ፡አቤትማማርሽ፡የኔእናት፡ይቼሳልጠገብሸ፡እንካነስደትወጣሁ፡፡ኢትዮጲያለዘለአለም፡ትኑርአሜን፡በጣም፡እናመሰግናለን፡ወንድማችን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን በእውነት እዴት ድቅነገርነው
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 4 жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሰን ከነ ቤተሰቤ አሜን
@selamawitmakonnen2823
@selamawitmakonnen2823 Жыл бұрын
Well done Guzo ETHIOPIA proud of you amazing wey hagere 😍😍❤❤❤ Egziabeher yasefachehu
@mule12
@mule12 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ እኛንም ቦታውን ለማየት ያብቃን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ4ቨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ4ቨ 3 жыл бұрын
እንኳን ታመምኩ ያልኩበት የቅዱሣን ቦታ እዳይ ስለረዳኝ ነበር 2ግዜ ቦታው ጋ ሂጀ በረከት አግቸ ተደሥቸ ተፈውሸ ነው የተመለሥኩ እግዚአብሔር ይመሥገን
@MekdesLeukseged
@MekdesLeukseged 5 ай бұрын
መንዝ የተቀደሰች ምድር ሚስጥራዊ ❤❤❤❤
@haniasay8908
@haniasay8908 4 жыл бұрын
በጣም እንጂ ውብ የሆነ ቦታ ነው እድሉን አጊቼ ሄጃለሁ ግን በጣም ያደክማል በጣም
@asterbekele9478
@asterbekele9478 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ኧረ ራራልን: ይቅር በለን ማረንና ግባልን በነገሩ ሰላምን ስጠን!!
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደሚል ስላሳያችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ከቅዱሱ ቦታ በረከት ይክፈለን
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 3 жыл бұрын
አሜን አሜ ደስ የምል ቦታንው ለምየት የብቃን ቅል ህወት የስማልን ቅዱስ ዉራኤል። ባማልጅንቱ ይጠብቀን
@habtamfilku6928
@habtamfilku6928 8 күн бұрын
አምላከ ቅዱስ ኡራኤል እኔንም ለዚህ የበረከት ቦታ አብቃኝ እኔን ሀጢያተኛዋን ወደ ማደሪያህ ጥራኝ
@xciteali30
@xciteali30 2 жыл бұрын
ወይኔ አፈራለሁ ከታቺ ገደል ሳዪ ግንኮ ለነዋሪወቹ ሲቃይ ነዉ መብራት አያገኙ ገበያ ወፎጩ ያሳዝናሉ ለገዳም ከሆነ ቆንጆነዉ 🇲🇱✍️
@ruthmime73
@ruthmime73 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስፍራ እግዚአብሔር ይስጥህ መጨረሻውን ማየት ጓጉቻለሁ ። በርታ የተቀሩትንም የአገራችን ክፍሎች ላይ ያሉትን መንፈሳዊ ቦታዎች እንደምታስጎበኘን ተስፋ አደርጋለሁ።
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 2 ай бұрын
Dr.Alemayehu I wish u long live no word
@genatgenat1148
@genatgenat1148 3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያረካ ነብስን ሃሴት የሚያደርግ ታምር ገዳምነው ኢትዮጵያ ሃገሬ ገና ምንም ያልተነካሽ ለምለም ድንግል ሃገር እኮነሽ የቅዱሳን የጻድቃን የሰማእታት ሃገር ክፋሽን አልስማ እማየ ሃገሬ ኢትዮጵያን
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
በረከቱን ያድላችሁ።
@Ibex-w9w
@Ibex-w9w 28 күн бұрын
Very good quality brother Thank you for sharing
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
በእመ እጓል መፅሀፍ ምክንያት ስሙን አወኩት "ውስጠ ከርሰ እመጓል ሐቃላዊት ይሄሉ"
@abisinya117
@abisinya117 3 ай бұрын
😊❤
@zeki7603
@zeki7603 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስስስ ይላል። የሄዳችሁበት ወቅት እራሱ ደስ ይላል። አከባቢው ለምለም እንደሆነ ነው።
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 жыл бұрын
Emeye tewhido hoy amlikye Kedus egeziyabher Hoy Zarm zewtrm semhi Yekeber Yetmsgen yehun
@ኬርዬየኔማር
@ኬርዬየኔማር Жыл бұрын
betam yemegerim bota new d/r alemineh wase emgan asgobigntonal bemetehafu yewnet e/r befekid mehed efligalehu tebareku beritu
@አይናለምታመነ
@አይናለምታመነ 4 жыл бұрын
በእውነት አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በዶክተር አለማየሁ ዋሴ እምጓ መፅሀፍ በተራኪ እዮብ ዮናስ ሰምቼው ሁሌም እናፍቃለሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድና በየው እጅግ ደስ ይለኛል መዝ ባልወለድበትም ግን የማላውቃቸው የዘመዶቼ ሀገር ነው የእግዚአብሔር ፈቃድ ቢሆንና እድሜውን ቢሰጠኝ በአይኔ አየው ይሆናል በእግሬም ቦታዋን እረግጬ እቀደስበት ይሆናል የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@azebasnake7513
@azebasnake7513 8 ай бұрын
ሄኖኬ በጣም እጅግ አመሰግናለሁ በጣም በጣም
@ejigayehuwondwossen8357
@ejigayehuwondwossen8357 Ай бұрын
ለማጀቢያ የተጠቀማችሁት እንጉርጉሮ ያስጠለል። ቦታው ድንቅ ነው።
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 6 ай бұрын
This journalist is a hero for me. He has a done amazing job showing the view of our country that most of us don’t know. I am greatly appreciate you.This video deserve million likes view, but I guess people don’t like to watch something very important that has a value! But they have time to watch all the junk. Not important for them! shame what a shame
@berhanuwoldehawariat2322
@berhanuwoldehawariat2322 4 жыл бұрын
Great work! Keep it up! Watching this KZbin made me realize that there are lots I don’t know about Ethiopia. I have to visit a lot of them. I’m referring to all of his videos!
@Tlihneamare
@Tlihneamare Ай бұрын
ቅዱስ ኡራየል ለደጅሕ አብቃኝ🙏🙏🙏
@Tamratታምራት
@Tamratታምራት 9 күн бұрын
እመጓ የበኩር ልጄ አንብቦት የአፃፃፍ ገቢራዊነቱን በመረዳት በእውኑ ዓለም እንዲህ ያለ ድንቅና ለማየት አጓጊ ቦታ ሊኖር አይችልም፤ ብሎኝ እውነት ቱን ለማስረዳት አቅምና ብርታት ቢያንሰኝ ሁለቱንም ልጆቼን ይዤ ያየሁትና ልዩ ፍስሃን በማግኘት ብሎም ትልቁን የልጆቼን እምነት ያገኘሁበት ድንቅ ቦታ!!!
@ArtJsj
@ArtJsj Ай бұрын
እኛንም ለደጁ ያብቃነ ማንየሜባል ገዳምነዉ ግንለሐገሬ ያብቃኝ እኔም አልቀርም ብየተሥፈኛነኝ❤❤❤
@sablekelmwork9945
@sablekelmwork9945 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ነው የስገበኝሃን ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለው ደህና እደር
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 24 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይህን ቦታ ለማየት እብቃኝ 🙏🙏🙏
@MahletSetotaw
@MahletSetotaw 10 ай бұрын
ቅዱስ ኡራኤልዬ እሄን ቦታ ሣታሣየኝ አትግደለኝ
@LilitnamuluGibireselasie
@LilitnamuluGibireselasie 6 ай бұрын
Amen
@hageretsiontube3411
@hageretsiontube3411 4 жыл бұрын
በጣም የተቀደሰ ስፍራ ነው በርታ
@meretwork
@meretwork Жыл бұрын
abetu fetar yeabatochen meder lemayet abeqagn menze yedegoche meder misssssss a lot 💚💛❤ 💚💛❤
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 2 жыл бұрын
በስመአብ አቤት መታደላችን ተመስገን አምላኬ::
@mesheshawondimeneh6904
@mesheshawondimeneh6904 17 күн бұрын
The place has really a wonderful scene that I felt as if l have visited it.🎉
@Habesha251
@Habesha251 2 жыл бұрын
ጉዞ ኢትዮጵያ! እጅግ በጣም እናመሰግናለን። በህይወቴ መሄድ የምፈልገዉ ስፍራ ናት እመጓ
@belaymengasha609
@belaymengasha609 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ቦታ ነው አይቼዋለሁ
@minichilworku3183
@minichilworku3183 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እግዚያብሄር የመረጠሽ ሀገር. ማጀቢያዉ ግን መዝሙር ቢሆን መልካም ነዉ!!
@Altashfilms
@Altashfilms 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን እንዲህ ባርከሃትና አክብረሃታል። እኛ ግን ልብ አጥተን እርስ በእርስ እየተፋጀን ነው። አቤቱ ማረን!!😢😢😢
@zebenegetanehi2281
@zebenegetanehi2281 3 жыл бұрын
Betam desi yilal ageru teraraw dejun lemayet yabken🙏🙏💚💛❤
@wegedabekele4694
@wegedabekele4694 3 жыл бұрын
ደስ የሚል የተቀደሰ ቦታ
@misrakgashaw6848
@misrakgashaw6848 4 жыл бұрын
Thanks to god to see theis beautiful natural i can ben ther so am so happy to see on videp 😍😍😍🙏🙏🙏🙏❤
@digitechcell9187
@digitechcell9187 3 жыл бұрын
ውዋ ድስ ላል ለመሄ ድ ያብቃን እግዚአብሔር ቤተክርስቲያኖችና ግዳምን ይተብቅልን አባቶችንንም ብህድሜ ያቆይልን አሜን ❤❤❤🌹🌹🌹የግሽን መንገድ ይመስላል
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 4 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛላችሁ ደስስስስስ ሲል ተባረኩልን ወገኖች እግዚአብሔር ይስጥልን።
@babbagecollege958
@babbagecollege958 3 ай бұрын
ግሩም ነው።።።።።
@alimaztesfaye1075
@alimaztesfaye1075 3 жыл бұрын
Lehuletenga gize yehedku meseleng emego Dr alemayehu wase bemethefu.
@bethlehemhailemariam7492
@bethlehemhailemariam7492 2 жыл бұрын
Enem edelun agich zare hejalehu ebakachu eyut. Menfesen yadesal kemnm belay tebarkalchu dekamachu waga alew.
@تقهخقخقخ
@تقهخقخقخ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይመገን እንኳን ክርስቲያን ሆንኩ ደሙም የመንዝ አቃፊ ቅዱስ ሚካኤል አካባቢ ልጅ ነች እናቴ!!
@የስላምነኝን
@የስላምነኝን Жыл бұрын
I apprichat you keep up wendma by the weyl will l wish do like you
@yenewesubalew9996
@yenewesubalew9996 Ай бұрын
ሳቢ እና ማራኪ ቦታ መንዝ እመጓ
@me-fb1tb
@me-fb1tb Жыл бұрын
Temsg ande enkane aycewl btame kedus bota new
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 4 жыл бұрын
እመጓን ማየት መሄድ እፍልጋለሁ መፀፎን የፀፍዉን ሳላደቀዉ አላልፍም ዕድሜና ጤና ይሰጠዉ ከሳልኳት በላይ ነች የምር በቃ ራሷን እመጓን ቁጭ ነዉ ያርጋት እንዴት ነዉ መሄዴ እሚቻለዉ ሀገር ቤት ስሄድ መሄድ እፍልጋለሁ ገደል እፍራለሁ ግን በፍፁም ማየት አለብኝ እንዴት ነዉ መሄድ እሚቻለዉ ? በነገራችን ላይ ቤትህ የመጀመርያ ቀኔ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
@mebiyemaryamlij7065
@mebiyemaryamlij7065 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው በርቱ እግዚአብሔር እኛንም ለደጁ ያብቃን
@martaberhanu854
@martaberhanu854 4 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል አመሰግናለዉ ስላስጎበኛቹን አምላክ ይስጥልን
@ETBeMore
@ETBeMore 4 жыл бұрын
I love this channel! Great job!
@semarawitsat
@semarawitsat 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳኝ አንድ ቀን እንድሔድ❤❤❤❤
@asfaw96
@asfaw96 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር: ያበርታልን: በጣም: ድስ ይላል: እመ: ጋል: እንደ: ጎበኘነው: ነው የምን: ቆጥረው::
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 31 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 67 МЛН
እመጓ ትረካ ክፍል አንድ | Emegua Tereka Part 1
1:00:01
ቱባ እውነት - TUBA EWNET
40:16
አቴና ሚዲያ Atena Media
Рет қаралды 10 М.
ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል አንድ
35:04
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 112 М.
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 31 МЛН