''በህልሜ እየመሰለኝ ነው እዳልነቃ ፈራሁ...'' እናቷን ያገኘችው የየመኗ ሴት //በቅዳሜ ከስዓት//

  Рет қаралды 960,982

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 4 000
@Amele8427
@Amele8427 Жыл бұрын
እናትየዋ ግን ምነው እንደ እናት ቢያቅፏት ልጅቱ ባሰች😭😭😭የኔ እናት
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Жыл бұрын
በጣም
@fatumaabdu7371
@fatumaabdu7371 Жыл бұрын
Enem germognal
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
Inem lil biyye new yafarkut🙄 Malqes Raasu iko Xuru new ya Hone Kabad simet sila Hone macaw hullu yamiral inem inaten Ka 13 amete new yagegnahut simet magilets Kabad new Naber🥺🥺🥺
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
አትፍረዱ ታማ አልቅሳ ጨርሳ መጣች ደስታዋ ወደድንጋጤ ሄደባት አንዳንዴ እኮ ደስታን እኮ መግለፅ አይቻልም ከደስታዋ ብዛት ብትደነዝዝ አይፈረድም
@fafakonjo7035
@fafakonjo7035 Жыл бұрын
እናትየውማ ትክክል አደለችም
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Жыл бұрын
ልጂቱ በጣም የዋህ ነች እንኳን ደስ አለሽ
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
በጣም
@zizuyoutube
@zizuyoutube Жыл бұрын
በጣም
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l Жыл бұрын
አረ እናቷ አትመስልም ደም ይመርመሩ
@user-zh5vc1up6b
@user-zh5vc1up6b Жыл бұрын
አልሃምዱሊላ 👌👌👌👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 Жыл бұрын
@@user-nc9ki1hp9l bedenb new yemetemeslew welum konjowch nachw endewlum asemesay yazug lekekug selalalch new weynes
@thebbseshaye4277
@thebbseshaye4277 Жыл бұрын
አይ ዮኒ! ;አንተን እያየሁ ማልቀስ ስራዬ ሆነ እኮ! የኔ ልበ መልካሞች እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b Жыл бұрын
እኔም
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd Жыл бұрын
ይወናስ የሰወች የደግነት ጥግ መገለጫ ነዉ ሳለቅሱ አልቅሶ ደስስ ሲላቸዉ ደስታቸዉን በማቀፍ ያጅባቸዋል
@elhamelham4917
@elhamelham4917 Жыл бұрын
እኔም
@user-dp6fr4we8r
@user-dp6fr4we8r Жыл бұрын
እኔምያውነኝ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
yኒ፤ተባረክ፤yኔ፤ወዲ፤yስቱን፤እባ፤አበስወ
@xboxone8393
@xboxone8393 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል የኔ ጀግኖች ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችና ለቤተሰቦቻችን ያብቃን አሜን
@user-ds6zb1rs9q
@user-ds6zb1rs9q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@Nana-ug2pm
@Nana-ug2pm 3 ай бұрын
Amennyine wede
@fatimamohey7423
@fatimamohey7423 2 ай бұрын
አሚንንንንንንያረብ
@mesitube8396
@mesitube8396 Жыл бұрын
እግዚያ ብሔር የመስገን ይህንን ፕሮ ግራም የምትወድ ላይክ
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 Жыл бұрын
እንኮንደሰአላችሁዬኒባጠቃላይኢቢኢሶቾ።ማሻአላህዬኒመብሮከሰትልደሰይለላል
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
እናቲቱ ትንሽ ትከብድ አለች ልጅቱ ግን የዋህ ናት ሀላስ ሀላስ
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ምን አገባህ አሽቃባጭ
@biniyamhayleab
@biniyamhayleab Жыл бұрын
በርቱ በርቱ እግዛብሄር ያግዛቹ
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
እናትየው በዚህ ዕድሜዋ ራሱ ስታምር !! እንኳን ደስ አላችሁ!!! ደስ የሚሉ
@keriyaasfr5122
@keriyaasfr5122 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደሰይላል ኢቤሶች ክፉአይካቹ አከብራቹሀለሁ
@user-lu6hx4yp1q
@user-lu6hx4yp1q Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍😍😍😍😍😍
@mdvip3327
@mdvip3327 Жыл бұрын
الف مبروک
@samsungh2core990
@samsungh2core990 Жыл бұрын
አልሀምዲሊላህ
@FadilaBh
@FadilaBh Жыл бұрын
@@keriyaasfr5122 ماشاءالله ماشا ءالله ماشاءالله مبرك حسلت أم ماما
@seniafeworki1066
@seniafeworki1066 Жыл бұрын
እናትየው ግን የልጅቷን ያህል ናፍቆትና ስሜት የላትም ልጅን ያህል ነገር ብዙ አመት ተጠፋፍታ ያገኘቻት አትመስልም በእናትየው አዝኛለሁ 😭😭😭ልጅቷ ግን እንኳን ደስ አላት
@user-ds9xl2ez9f
@user-ds9xl2ez9f Жыл бұрын
ትክክል ልጅቶ ታሳዝናለች
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
እናትዬዋ በድንጋጤ ውስጥ ናት ገና አልነቃችም የእዉነት አልመሰላትም ለዛ ነዉ ድንዝዝ ያለችዉ የኔ አመለካከት ነዉ ይሄ
@zabibasaeed8786
@zabibasaeed8786 Жыл бұрын
በውስጡ ትወጣለይ እናትእኮ
@user-xb9uv3wi5l
@user-xb9uv3wi5l Жыл бұрын
ድንጋጤ ነው
@dershuyekiru6186
@dershuyekiru6186 Жыл бұрын
የእናትየው ትክክለኛ ባህሪ ይሄ ነው የየሰው ፀባይ ደግሞ ይለያል ፓዘቲቭ እናርገው።
@tankutanku4641
@tankutanku4641 Жыл бұрын
ዮኒ በጣም እናመሰግንሀለን በነገራችን ላይ ስድስት ዓመት ዱባይ ኖሬ አረቢኛ አልችልም
@eskatube3056
@eskatube3056 Жыл бұрын
የልጅቷ ለ እናቷ ያላት ፍቅር በልጦ ታየኝ🙏
@Mymomiloveyou
@Mymomiloveyou 3 ай бұрын
እናቲቱ ደነዝናት ልጂቲቱ የኔ ማር
@user-ck9et9hv2c
@user-ck9et9hv2c Жыл бұрын
አወ ወላሂ እኛ በአረብ አገር ያለን ሰወቺ በጣም ነው እምናየው ምክንያቱም የበተሰብ ናፍቆት የበላን ስለሁነን ስደሰቱም ሲፈልጉም እኛ ማልቀስ ነው 😭😭😭😭😭💋💋💋💋
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 Жыл бұрын
ትክክል !!!!
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
እኔማ ብሷትን መወጫየ አድረጌዋለሁ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@meryemali4042
@meryemali4042 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም እኔም አልቅሸ ልሞት ነው በተገናኙ ስአት
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
የኔ ማር እንካን ደስ አላችሁ እህት አማማቾቹ የዋህ ናቸው እናትየው ጠንካራ ናቸው
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
እናቱዋ ውሰጣዋ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
I don't call it strong.....I mean she is her child...she didn't see her for a long time.💞
@user-ry5eg9fw4f
@user-ry5eg9fw4f 5 ай бұрын
የኔማረ እንኳን ደስ አላችሁ እህትአማማቾቹ የዋህናቸው እናትየውጠንካራነቸው
@Zuzu-dn8ul
@Zuzu-dn8ul Жыл бұрын
አረቦቺኮ የናታቸው በጣም ክብር አላቸው❤
@user-hl6ld2uk3d
@user-hl6ld2uk3d Жыл бұрын
እስተርጋሚዋ በጣም ጎበዝ እና ስነ ስርአት ያላት ናት:: በዛሬው ዝግጅት እደልብዋ ማስተርጎም አልቻለችም እናትየው እችላለሁኝ እያሉ የተጫኑዋት መሰለኝ :: እንኩዋን ደስ ያላችሁ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
አስተርጎሚዋ አትችልም በደንብ አይደለም ምትናገረው እንዳውም እናቲቱ ይችላሉ ወላሂ
@alinour6377
@alinour6377 Жыл бұрын
ወይ በትክክል አረብኛ አትናገር ወይ ለአስተርጓሚዋ አልተወችላት
@foziyahayati6372
@foziyahayati6372 Жыл бұрын
@@zemassefa1397 በደንብ ነው የምትችለው እናትየው ካንችጋር ተቀራራቢ ስላወራች የምትችል መሰለሽ እንዴ?
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
@@foziyahayati6372 መቻል ማለትኮ ቋንቋ እንደትም ይሁን ልጅቱ የተናገረችውን ሳይቆራርሱ ሳይቀንሱ ማቅረብ ነው አስተርጎሚዋ ግን ሙሉ ነገሩን አትናገርም ቆራርጣ ነው ይሄ መሆን የለበትም
@foziyahayati6372
@foziyahayati6372 Жыл бұрын
@@zemassefa1397 ምንም የቆረጠችው ነገር የለም አንች ግን ምኑ ነው የተቆረጠ የመሰለሽ?
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Жыл бұрын
ዩንየ እኛም የመዳም ቅመሞች በጣም ነው የምንወድሕ ልቦናሕ አይቀይረው
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Жыл бұрын
ዪንየ እኛም እንወድሀለን እስክ ዪንን እምትወድ መልካም ስው ነው እርጅምድሞ ከጤናጋ ጋ አላህ ይስጥልን
@HAMER_1
@HAMER_1 Жыл бұрын
እናትየዋ ብዙ የሀዘን ግዜ ብዙ እንዳለቀሰይ ያስታውቃል አላህ ይጠብቃት
@tube9874
@tube9874 Жыл бұрын
እናትየው ነገሯን ሁሉ ለአምላኳ የሰጠች የሆነ ቀን እንደምታገኛት ተማምና የኖረች ብዙ ህይወት ያሳለፈች መሆኗ ያስታውቃል በጣም ጠንካራ ናት ልጅቷም ልጆቹም ሁሉም ቅን ናቸው ። ለebs ግን ኩራቱ የሆነ የነፍስ ፕሮግራም ነው በተለያዩ አማራጮች ሊሰፋ እንጂ ለደቂቃ መቋረጥ የሌለበት ዝግጅት ነው አቅራቢዎቹም እናመሰግናለን
@jdgddh5578
@jdgddh5578 Жыл бұрын
አው የማዳም ቅም ነን ዮናስ እኛም እንወድሃለን ❤❤❤❤👈👈👈
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ❤
@wosenwese
@wosenwese Жыл бұрын
እናቲቱ ምን ነካት
@faya7785
@faya7785 Жыл бұрын
ዉኡድድ❤❤❤❤
@hoaw6985
@hoaw6985 Жыл бұрын
ለዚች ሤት እንባ ያበሰው አላሕ ለወለጋ ሕዝብም መላ ይሻላቸው እስኪ ሁላቺንም ድምፅ እንሑናቸው
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@mmmm-nr6vs
@mmmm-nr6vs Жыл бұрын
አሚንን ያረቢ😥
@user-iz8rm9xc9c
@user-iz8rm9xc9c Жыл бұрын
አሚን😥
@mekdi805
@mekdi805 Жыл бұрын
ምናለ የኔም እ 9:08 ናት ጠፍታ በነበር አሁን ፈልጌ ባገኘሆት😢😢😢 እናቴ ነፍስሽን ይማርልኝ ከደጋጎቹ ወገን ያርግሽ
@yeshewatsehaylij3101
@yeshewatsehaylij3101 3 ай бұрын
😢😢😢
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i Жыл бұрын
የዛሬ ሳምንት በጣም አዝኜ ነበር እሰይ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት❤😘
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ❤
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
ውይውይ ልጅቷ እዴት የዋህ ናት የኔ ቆንጆ እናትየው ግን ።።።። ደ
@muluteshome195
@muluteshome195 Жыл бұрын
እናትየዋ ምን ታድርግ ከዚህ በላይ ትሙት እዴ በድንጋጤ ታማለች ያለውን
@ethiopianorthodoxtewahdo12
@ethiopianorthodoxtewahdo12 Жыл бұрын
3 ken enkilf altegnahum albelahum alech eko. Amognal alech eko desta adenzizuat eyayesh aydel ende. Alkshe chershalew alech eko. Min tihunilsh???😡😡😡
@nahombiniam7281
@nahombiniam7281 Жыл бұрын
Same here, her auntie ትሻላል
@user-bu6cy5kq3i
@user-bu6cy5kq3i Жыл бұрын
አይባልም
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 Жыл бұрын
ልጅቷ ለእናቷ ያላት ፍቅር ይለያል የሀቢቢቲ እልፍ መብሩክ ዮኒዬ ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክ ኢቤስ አዘጋጆች በሙሉ ተባረኩ
@kdvkdbd3298
@kdvkdbd3298 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@tg9368
@tg9368 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ ከበሮ በሰዉ እጅ ሲየዩት ያምር ሲይዙት ያደናግር ነዉና ትችቱን ብንተወው።
@user-pu1ut4mp8x
@user-pu1ut4mp8x Жыл бұрын
እኛ የማዳን ቅመምችኮ የሁሉም ድምቀቶች ነን ሳለቅሱም አልቅሰን ሲደሰቱም ተደስተን ነው እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እኔምውድ ሜን እደማገኘው በናንተ ተስፋ አለኝ
@Iman-vj4jo
@Iman-vj4jo Жыл бұрын
Harunmedian gebtachu sher ena like atafegum ?😔
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@AbduFhtawo
@AbduFhtawo Жыл бұрын
ፈጣር ያሥገኝልሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ውይይይ እልልልልልል ክብር ለመድኃንያለም ይሁን ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🥰🥰🥰🥰
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
Amen 🙏
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
አልኸምድሊላህ ልክ ስልኬ ስይዝ ደስ የሚል ዜና ድካሜ እረሳዋለሁ ይህ ኘሮግራም ሳየዉ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም 🥰🥰🥰🤲🏿
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ልጅቱ በጣም ጀግና ናት
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
@@blatob8799 በጣም አበሻ እደተቀላቀለባት አሳየችን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
አልህምዱሊልህ
@dalalalnuaimi6785
@dalalalnuaimi6785 Жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ነው ደስ የሚለው ኢቢኤሶች ቃል የለኝም ለናተ
@truworkwube5569
@truworkwube5569 Жыл бұрын
ልጂቷ ፍቅር ነች።
@zuloveehio141
@zuloveehio141 Жыл бұрын
እናትየየዋ ግን ! ችላ ያለች ይመስላል እንኳን ደስ አላችሁ አልሃምዱሊላህ 💜
@user-od5kq3dk3o
@user-od5kq3dk3o Жыл бұрын
አረ ተው ከዚ በላሂ ምንትውን ሆሆሆ ድንጋጤም ሊሆን ይቺላል አትፍረድ ይፈረድብካል
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 Жыл бұрын
She is not happy
@eyeruskebede8525
@eyeruskebede8525 Жыл бұрын
Enatyewa le lijiwa enka negira atawikim bichawan sitisekayi neber beka dinigata yihonal
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@eyeruskebede8525 እህት ደምሪኝ
@tsgawu88
@tsgawu88 Жыл бұрын
እናትየዋ ግን ጤነኛ ኣትመስልም ልጅ ያክል ኣግኝታ ልጅትዋ ግን ቃል የለኝም ለመግለፅ ኣንጀትዋን እንስፍሰፍ ነው 😭😭😭😭🥰🥰🥰
@yimerali7042
@yimerali7042 Жыл бұрын
እናቲቱ ትንሽ ያመማት ይመስላል ታሳዝናለች ደግሞ ማሻ አላህ አበሾቹ እራሱ አረብ ነው የሚመስሉት
@user-fl1ft2wc4j
@user-fl1ft2wc4j Жыл бұрын
@@yimerali7042 አልተኛሁምእኮአለችሁላቸውምበጣምነውየሚያሳዝኑት
@azizaassen2427
@azizaassen2427 Жыл бұрын
ያመኛል አለችኮ ማማየ
@yonas9945
@yonas9945 Жыл бұрын
ምን ጤነኛ ነች የመጀመሪያ ልጀ እንዳላት ለትንሿ ልጀ እስከ ዛሪ አለመንግሯ ጭካኔ ይሁን ድብቅነት አልገባኝም እንዴት እህት አለችሸ ተብሎ አይነገርም ይች እብድ ናት አንዷን ከየመናዊ እንዷን ከቻይና የዞረባት ናት
@makkabashir9080
@makkabashir9080 4 ай бұрын
እረ እኔም አልገባኝም 🤔🤔ሀላስ ትላለች እደ ሆ ልጅኮ ናት
@martatsefaye6474
@martatsefaye6474 Жыл бұрын
በእውነት ሳላደንቃት አልቀርም እግዚአብሔር እንኳን በስላም አገናኛችሁ ለናትሽም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@gjhtdgtu5131
@gjhtdgtu5131 Жыл бұрын
እኞ የመዳም ቅመመች እኮ ለሀገርና ለስው ያለን ፍቅር ከፈተኛ ነው ዬኒዬ ትህትናህ በእውነት የኢትዮጵያ ማንነት ይታይበታል
@rabiamohammed7289
@rabiamohammed7289 Жыл бұрын
በምጅምሪያ ብድስት ላግናዬን ፣ለአለማቱ ጌታ ለሆነው አምላካችን አላህ ምስጋና ይግባው።
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ❤
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Жыл бұрын
በህይወቴ እንኳንም ሉላንና ዮናስን አላደረገኝ ሰዉ ሲያለቅስ እንደማየት ሚያስለቅስ ሚያሳዝን ነገር የለም 😭😭እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁ
@mekahussen9279
@mekahussen9279 Жыл бұрын
የኔውዶች እንኳን ደስ አላችሁ ዩኒዬ አይችል አጀቱ እኔማ የናተን ብሮግራም ስከታተል በባውሀነው የምታጠበው ሁሌም መልካምነታችሁ ይለምልም እናትዮዋ ግን እደወለደአጨት አይደለም አጀቷ ግር ያስባላት ሁኔታአለ ለማንኛውም እንኳን ደስስስስስ አላችሁ
@afro1251
@afro1251 Жыл бұрын
انا سعيد من اجلك شكرا جزيلا بارك الله فيك وحياة سعيدة لك من مصر
@amiraomar8754
@amiraomar8754 Жыл бұрын
ኢቢኤሳች ትለያላችሁ ዮኒ የእኛ የዋህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነመላው ቤተስብህ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ❤
@samirahasen9903
@samirahasen9903 Жыл бұрын
እናመሰገነልን
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ ልፍቷን አይቶ እረዳት 👏 የሚምሩ ቤተሰብ ናቸው ሁሌም ከልቅሶ ቡሀላ ደስታ አለ ተስፍ አንቁረጥ❤
@ebananuri
@ebananuri Жыл бұрын
Battttttam
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Жыл бұрын
የቅዳሜ ከሰአት አድማቂዎች ዮኒ እና ሉላ እንኩዋን ደህና መጣችው😍😍እናት እና ልጆች እንኩዋን ደስ አላችው Ebs ከፈጣሪ በታች የሰው እምባ አባሽ ናቾው✋😀
@huriaombilal1033
@huriaombilal1033 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷
@busyline6206
@busyline6206 Жыл бұрын
e b s አላህ እድሜናጤና ይስጣችሁ
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@asterbelete6867
@asterbelete6867 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላት እናትየውም ልጅትዋም ይመሳሰላሉ ኢቢኤሶች ዘር ይውጣላችው መልካም የርካታ ስራ በጣም ደስ ይላላ።
@itsmydam5912
@itsmydam5912 Жыл бұрын
ዮኒ አንተ ልበ ቅንና እሩሩ ነህ ፈጣሪ ቤተሰብን ይባርክ ክፉ አያግኛቸው ሉላዬ አንቺም እንደዛው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
እናትየዋ ግን ጤናዋ ደህናናት ልጅቲ እናት ሆነች ለማንኛውም እንክዋ ተገናያቹህ
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 Жыл бұрын
ይገርማል እናት እንደልጅነቷ ቆንጆ ናት። እንኳን ደስ አላችሁ።
@kidist1955
@kidist1955 Жыл бұрын
የኔ እናት እንዴት ደስእንዳላት ኮ 💖 እንኳን ደስ ያላችሁ 😍😍😍😍😍😍እልልልልልልልልልል እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏
@tameamaaa1189
@tameamaaa1189 Жыл бұрын
ዮኒዬ አንተ እኮ ልዪ ሰው ነክ ፈጣሪ ይጠብቃችሑ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y Жыл бұрын
ካሜራማኖችንን የቀረፃ ባለሙያወችንም አመስግናለች ።
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ጮኬ ነው ከመኝታየ የተነሳሁት ወላሂ እንባዋ ከፊቴ አልጠፋም በስ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ሱብሀኑ ተአላ ምስጋና ይገባው ወላሂ ማመን ነው የሚያቅተው ኧረ ቢስሚላህ በአንድ ሳምንት ችግርሽ ተፈታልሽ ኢቢ ኤሶች ቃላት አጣሁላችሁ ጀዛኩምአላህኸይር
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር እናትናልጂን የገናኜ ክብር ለስ ይሀን ❤
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
እናቱዋ ግን ደንግጠዋል ልበል ምንም አልመሰላቸው እኅቶቹዋ በጣም ደስ ብሎቸዋል 💐💐💐
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
እኮ
@user-rf5zx9zw3l
@user-rf5zx9zw3l Жыл бұрын
እኮ የልጅቷ ፍቅር ደስ ስትል
@hubihubi7941
@hubihubi7941 Жыл бұрын
እነዚህ እናትና ልጅ በመገናኘታቸው እንዴት ደስ እንዳለኝ አልሃምዱሊላህ መብሩክ ደግሞ ቁንጅናቸው ለካ ከዘር ነው ማሻ አላህ
@honormobile9742
@honormobile9742 Жыл бұрын
እናትየዋ በጣም ሰፕራይዝ ነች ግን ራሷን ስሜቷን ለመቆጣጠር እየሞከረች ነዉ ❤ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ🙏❤❤
@shewaregedmekonen3884
@shewaregedmekonen3884 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ EBS (ይጠውል ኡምርክ) እድሜክ ይዘን ማለት ነው እናትየው ደስ ትላለች ቤተድቡ ቀሽት ነው ሁሉም ያምራሉ
@hassensabrin449
@hassensabrin449 Жыл бұрын
ጎደኞቿ አስተርጓሚዋም መቅደስም ጎበዞች ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት ያሳያቹህን ተባረኩ
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
እውይ ልጅትዋ እንደ ህፃን ጣፋጭ ነች ኣንደበትዋ ኣነጋገርዋ የኔ እናት ደስ ስትል ይመስለኛል ግን እናትየው ምታወራው ኣረብኛና ልጅቱ ምታወራው ኣረብኛ ይለያያል የናትዋ ኣረብኛ የገባት ኣይመስለኝም ጓደኛዋን ኣይን ኣይንዋን ታያለች እንድትቶረግምላት የ እህትዋን መልክ ስታይ ኣረብኛ ትችላለች ብላ ተስፋ ኣርጋ ነበር ከ ፊትዋ ያስታውቃል ቋንቋ ኣለመግባባት እንዴት ይጨንቃል ግን ዋናው መገናኘታቸው ነው ገነት እና ቅድስት ተባረኩ እንዲ ነው እንጂ ጓደኛ ዮኒ እና ሉላ እንዴት እንደምወዳቹ ሁለታቹም ሆደ ቡቡ ናቹ
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Жыл бұрын
እረ ግልፅ ነው የናቲቱም አረበኛ ምንአልባች አንቺ እማትችይ ከሆነ የተለያየ መስሎሽ ይሆናል
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
@@user-qc8lb1yr2t ስለኔ ኣላወራሁም እስዋ የናትየው ግልፅ ስላልሆነላት ጓደኛዋን ነበር ምታየው እንድትነግራት ነው ያልኩት
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Жыл бұрын
@@saron20 ለማንኛውም አንድ ነው አረበኛቸው የሁለቱም ግልፅ ነው እደዛ ያልኩሽ እኔ ስለማውቅ ነው አረበኛውን እህት
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
የልጅታ ፍቅር የናትየው መጀነን የአክስትና የእህታ ፍቅር በጣም ደስ ትላላችሁ አላህምድልላ አላህ እረዳሽ
@besufekad8292
@besufekad8292 Жыл бұрын
እናትየው ደንግጣለች ውስጧም ከብዷታል ልጅዋ ዝም ብላ ስለተወቻት ያ ከባድ ስሜት ነው በሀዘን ውስጧ ተሰብረል አፍራለች እስዋ ሳትፈልጋት ልጅቱ በመፈለጓ እንጂ ደስተኛ ናት
@merimakemal560
@merimakemal560 Жыл бұрын
Her mom acting funny
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
ደንግጣለች ንግግርም አትችልም ተዎት
@asterwoldemicheal4398
@asterwoldemicheal4398 Жыл бұрын
@@merimakemal560 and also she is so beautiful
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
እንክዋን ደስ አብ ዱና የመን የሁሉም ቶኢትዮጵያዊያን ባለውለታ ሃገር ናት ሰላም ለየመን ይሁን እናም ለ ሃገራችን ኢትዮጵያ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y Жыл бұрын
እናትየው ግን 😭😭😭😭ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች 😢
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ምንም የእናትንት ፍቅር አይታይባትም
@rahwawesena7914
@rahwawesena7914 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ebs የኢትዮጵያ ተስፋ
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ !! ኢትዮጵያን ብሎ የመጣ መቼም አያፍርም ። ebs ሶች እኛም የማዳን ቅመሞች እንወዳቹሀለን።
@SmerhAlalalnxjl-ld7ti
@SmerhAlalalnxjl-ld7ti 4 ай бұрын
ዮኒየ እኛም ለናተ ትልቅ ክብር አለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም አድርጎ ለሀገራችን ያብቃን ትናፍቁን አላችሁ
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 Жыл бұрын
እናትዬማ ገራሚ ናት 20 አመት የተለየቻት ልጃን ስታገኝ ከልቧ እንኳን አላቀፈቻትም ምንም አልመሰላትም ለልጃም እህት እንዳላት ሳትነጎራት አኡዙቢላህ እህታችን ከግብጽ ድረስ መጥተሽ እንኳን አላህ አላሳፈረሽ አልሃምዱሊላህ አልፍ መብሩክ ዩኒዬ እንኳን ደስ አላቹ
@saraabera5655
@saraabera5655 Жыл бұрын
Ere yehoneche durye nat yewont
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ግርም ብሎኛል 20 አመት ተለይታ ያገኘቻት አትመስልም እኮ ምናለ ጠጋ ብላ እቅፍፍፍ ብታደርጋት ውይይይ
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
ሰው የደሰታስው አገላለፅ ይለያያል ኘልተኝሁም 3 ቀን አለች ስለዚህ እፅልይ ነበር አለች አምላክ ብዙ አደረገልኘ ስትል ነበር ለዚህኝው ባልውም አልነገረች ይሆናል እንኮን ደስአላት ማለት ሲገባ መፍረድ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@meseretmola1330 ውዶቼ ደምሩኝ
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 Жыл бұрын
ደንግጣ ነዉ ድንጋጤ ፉዞ ያረጋል አትፍረድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-td9wj1ev6h
@user-td9wj1ev6h Жыл бұрын
እእእእእእልልልልልልል እካን ደስአለሽ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ቅዳሜን ከሰአት
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 Жыл бұрын
የተለያየ በማገናኘት የተቋረጠ ሕይወት የምትቀጥሉ በመሆናችሁ እናመሰግናለን ኢቢኤሶች። ለምታደርጉት ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ።
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're not Like mom
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
ዮናስዬ እንደው እኔ የመዳም ቅመም ጥሎብኝ ስወድህ ወድማውነትህ ትህትናህ ለሰው ልጅ ያለህ እኩልነት የሰውን ስሜት አይተህ የምትረዳ የምታዝን የምትደሰት ስብእናህን ስነ ምግባርህ የምወደድ የሚቀና ነው አላህ ይጠብቅህ ሁላቹም ሴቶቹም አጃቤዎቹም ተመልካቾቹም አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
@hsttfftthvdgg8028
@hsttfftthvdgg8028 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ጀግና የሆናቹ ኣላማቹ ያልርሳቹ ሁሉ እወዳቹዋለዉ😍😍😍😍😍😍😍😍👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍👩❤❤❤💗💗💗💗ወደፈት ማንንም ኣትስሙ ኣትመኑ ከ ፈጣሪ ድንግል ማርያም ውጪ 👏ሙስልም የሆናቹ ከኣላህ ውጪ
@user-xm1xq9bx7o
@user-xm1xq9bx7o Жыл бұрын
ትክክል እሺ
@HananHanan-gb1jx
@HananHanan-gb1jx Жыл бұрын
እውነት ነው
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py Жыл бұрын
Wwww yeh dess yelale
@zeyinb902
@zeyinb902 Жыл бұрын
እዉነትነዉ ❤
@gjhtdgtu5131
@gjhtdgtu5131 Жыл бұрын
የመዳን ቅመም ነኛ ዬኒዬ እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጥህ ትህትናህ በጣም ያስደንቃል
@birhanab315
@birhanab315 Жыл бұрын
እናትየዋ አሳዘኑኝ በሂወት ከዚህ በላይ ደስታ አልነበረም ግን ይሄን እንኳን ማጣጣም አልቻሉም ምን ያህል ከባድ ሂወት እንዳሳለፉ እንዴት ልባቸዉ ድንድን እንዳለ ተረዳሁ አ😥😥 እንኳን ደስ አላችሁ
@marrtube9521
@marrtube9521 Жыл бұрын
በትክክል ያስታዉቃል የልቦ ቁስል
@amaamm-mt4lf
@amaamm-mt4lf Жыл бұрын
የኔ እናቶች እንኳንም ተገናኛችሁ አሀምዱሊላ ያረብብብብብብ
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ዮኒ ሳላዴንቅ አላልፍም ምክናየቱም በእስልምና ሴትና ወንድ ሰላም አለመባባሉን የማወቁ ነገር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ዮኒዬ
@mesimesi4305
@mesimesi4305 Жыл бұрын
😁😁እና ሳማት እኮ ኣላየህም እንዴ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
@@mesimesi4305 የሳመበት ቦታ ቆርጣ ነው ያየቹ ክክክክክክክ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
ዮኒ ሰላም ብሏቸዋል አታካብጂ ክክክክ
@bisankedir6605
@bisankedir6605 Жыл бұрын
ዮኒየ የኔ መልካም ወንድም እኛም ከቃል በላይ ነው የምንወድክ💘❣️❣️❣️❣️ፈጣሪ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥክ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Жыл бұрын
መዳም ቅመሞች ጀግኖች ናቸዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቃችሁ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን ዮኒ በጣም እናመሰግናለን ኢቢየሶች
@user-yc9hg7yz6v
@user-yc9hg7yz6v Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የቤተሰብ ፍቅር ናፍቆት ስላለ ይህ ፕሮግራም የኛም ህልም ነውና ነው ተመስጠን የምናያችሁ
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Жыл бұрын
እናቲቱ የልጅቱን ያክል ስሜት የላትም ምናለ እቅፍ ብታደርጊያት ልጅሽን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ባይሆን እንኳን ልጇን እንደኔፈቀች አልቀረች
@user-bm5nz5iy5h
@user-bm5nz5iy5h Жыл бұрын
አወ ወላሂስታናድድድ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
አይን አይኗን ስታያት እኔ ሆዴ ተረበሸ እሷ ምንም😥😥😥
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
እውነት ነው 😢
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 Жыл бұрын
She is confused. She left her first dauter because she qant change her life by married white Man but she couldn't. Look her second dauter she got her from Japan Man. The mother did big Mistake. She can appeal to Redcross. Now tge mother is talking bla bla bla she is so stupid.
@user-nb1sy6dp1s
@user-nb1sy6dp1s Жыл бұрын
الف الف مبروك لانها حصلت امها الله يفتح عليكم ebs لانكم توجدوا الاهل مع بعض 😍😍😍
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you Allah taker
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Жыл бұрын
الله يبارك فيكي
@meremmuhammed5675
@meremmuhammed5675 Жыл бұрын
እናትነት እድህ ከሆነማ እህህህ የኔ እናትኮ ትንሽ ተለይቸ ስገንገናኝ ከዝህ በላይ ታለቅሳለች
@webnet700
@webnet700 Жыл бұрын
ሴትዮይቱ ጉረቤት ነው እምትመስለው ገና አልተግባቡም
@user-my3yn8rl2e
@user-my3yn8rl2e Жыл бұрын
ماشاالله. تبارك. الله. برنامج. ebc. اشكر. جميع. اعضا والطاقم. البرنامج والشعب الاتيوبي. كامله.
@zizuyoutube
@zizuyoutube Жыл бұрын
እናቲቱ ግን💔😢 የውሰጥን አዋቂ አሏህ ነው መቸም😌 ልጅቱ የኔ ዉድ الف مبرووووووك እንኳን ደሰ አለሸ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
በጣም
@user-bb8wy9if7n
@user-bb8wy9if7n Жыл бұрын
ገርማኛለች
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
@@user-bb8wy9if7n አወ ወላሂ ምንም አልመሠላት
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u Жыл бұрын
@@tamrisaeed7158 ተጎድታ ይሆን በሰውየው🥺
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ያሰላም ደስ ሲል አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን የደስታ አላህ ያድርገው እኛንም ከቤተሰቦቻችን በሰላም አላህ ያገናኘን!
@msmalak2755
@msmalak2755 Жыл бұрын
አዪኒየ ልዩ እኮ ነህ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@jshxjxhjs3173
@jshxjxhjs3173 Жыл бұрын
Yony Anth sllhae now eas ymrwe betaine Hbebe
@msnheueudud8586
@msnheueudud8586 Жыл бұрын
😭😭😭💝
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@nancyjm7787
@nancyjm7787 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች እንኳን ደስ አላችሁ እኔም እንኳን ደስ አለኝ አገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@SalamSalam-jv5sb
@SalamSalam-jv5sb 14 күн бұрын
እናትዮ ለይ ለመፈረድ አትሩጡ ተፈጥሮ ይመስሌኛል ንግግር አለቻሉም የኔ እናት ደስ ብሎኛል በጠም😊😊😊
@kenubicha2640
@kenubicha2640 Жыл бұрын
እህትማማቾች በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን ❤️💛💚🇧🇴 እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@MarWa-oq5uc
@MarWa-oq5uc Жыл бұрын
አረ አይመሳሰሉም ይች ጃፓነዊ ይችኛይቱ የመነዊቅላታቸው ይመሳሰላል ለማንኛውም እንካን ተገነኙ
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Жыл бұрын
ኢቢቤሶች ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ የስንቱን እንባ እያበሳችሁ ነው 🇪🇹 የተገናኛችሁ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው مبروك عليكم
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@herifehagos1394
@herifehagos1394 Жыл бұрын
እንካን. ደስ. አለሽ. መብሩክ. ብለናል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ዮንዬ በቃ ኢትዮጵያን ባንተ ውስጥ አያታለሁ በቃ ምን ልበል የ አራዳ ቋ ን ቋ ልጠቀም ውስጤ ነህህህህህህ 😥😥🙏🏿ተባረክ ቸሩ መድኃንያለም ዘሮችህን ይባርክህ 🙏🏿🙏🏿😘😘😘😘😘
@user-rh7kp9sg6b
@user-rh7kp9sg6b Жыл бұрын
ያአላህ ዮኒ በጣም ምርጥ ሰዉነህ ደስታህ ይነበባል ሰላምህ ይብዛ ዉዱ ወድማችን
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስ የሚል ብስራት ነው የተጠፋፋ በሙሉ ተገናኝቶ እንድህ ይደሰት ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
እንኩን ደስ አላችሁ !!!እናትየው ጨከን ብለሽ ለቅሶ ማስቆምሽ መልካም ነው!!!የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንኩን አገናኘሽ በእናት እጦት ተንስፍስፋ የኖረች !!!
@zabibaali7156
@zabibaali7156 Жыл бұрын
ኡፍ የኔ ዱቡሽ ቡሽ መብሩክ እንኳን ደስ አለሽ ሀቢቢቲ የሌሎችንም ደስታ ለማየት ያብቃን ያረብ ዩኒ እኛም የመዳም ቅመሞች እንወድሃለን የኛ ቱሁት 🥰🥰🥰🥰🥰
@AminaNakanjako-ox9bp
@AminaNakanjako-ox9bp Ай бұрын
ebs ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስራው እጅግ የሚያስደስት ነው በጣም ነው የምንወዳችሁ የማዳም ቅመሞች
@fgff4871
@fgff4871 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ebs በጣም ነው ደስ የሚለው ኘሮግራም ነው ዬኒ የማዳም ቅመም ነኝ እናንተ በጉጉቱ ነው ምጠብቃችሁ ሁላችንም አዘጋጆች በርቱልኝ አንደኞ ሚዲያ 🙏🙏
@khadejalebanese7318
@khadejalebanese7318 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ❤
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m Жыл бұрын
አላህ ይባርካችሁ ኢቤሶች መልካም ሰወች ናችሁ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ❤
@amanuelyohannes8934
@amanuelyohannes8934 Жыл бұрын
የቆንጆዋ ወለዬ አበበች ሀይሉን ነብስ ይማር ከ20አመት በኋላ ፎቶሽን ሰላየወ አክስቴ ደስ ብሎኛል አመቤት እንኳን ደሰ አለሸ እህቴ
@meremoumer1493
@meremoumer1493 Жыл бұрын
የኒ እናት ልዩ ነክ እናከብርህ አለን የመዳም ቅመሞች
@hffhgd8615
@hffhgd8615 Жыл бұрын
بسم الله الرحمن الرحيم هذا البرنامج لجميع الاثيوبين شكرا لكم
@haiderkassim8088
@haiderkassim8088 Жыл бұрын
Proud to see this, Ethiopian kindness at it's best!
@dmazreacts
@dmazreacts Жыл бұрын
Bekininet subscribe
@yanitgirma
@yanitgirma Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ልዩ ስሜት ነው እናትና ልጅን ያህል ነገር ተለያይቶ መኖር ይከብዳል እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤🙏
@tezutezu5314
@tezutezu5314 Жыл бұрын
እግዘብሔር ይርዳችሁ ዬኒዬ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ለእናንተ ተባረኩ
@lilaarega9774
@lilaarega9774 Жыл бұрын
ዮኒ እናንተ ብሩኮች ናችሁ ዘመናችሁ ይለምልም። አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠቀምባችሁ ትልቅ አገልግሎት ነው ተባረኩ።
@frehiwotzewdu4175
@frehiwotzewdu4175 Жыл бұрын
እናትየው ጣጣ የላትም ይገርማል
@Mekagetachew
@Mekagetachew Жыл бұрын
ከአራት ጊዜ በላይ ደጋግሜ አየሁት ለካ ደስታም ያስለቅሳል እያነባሁ ነው የማየው እህቷን እየደባበሰች ስታያት እህት ያላችሁ ታድላችሁ
@mekonenseyuom7949
@mekonenseyuom7949 Жыл бұрын
ቸሩ መድሃኒአለም የተመሰገነ ይሁን እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው ኢቢኤሶች የምትሰሩትን ጥሩ ስራ ለመግለጽ ቃላት የለኝም
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 Жыл бұрын
እናት እናት ነች መቴካ የሌላት እናትህ ሰትኖር ልክ አለም ሙሉ ነዉ የሚመስልህ በእዉት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የተጠፋፋ ሁሉ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እግዚአብሔር ለዘላለም ሥሙ ይክበር ሐቢቢቲ አልፍ መብሩክ ❤❤
@user-my3yn8rl2e
@user-my3yn8rl2e Жыл бұрын
الف. الف. مبرروك. السراحه. شي. معتر. مره. اشكر جميع. اعظا البرنامج
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 16 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 80 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 16 МЛН