"እናቴ ስታርፍ የመጨረሻ ቃሏ ወንድምህን ፈልገህ አግኘው ነበር ... ተመስገን አገኘሁት" ድንቅ ታሪክ 🎁"መልካም የገና በዓል"🎁

  Рет қаралды 644,591

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@kidistmogas7194
@kidistmogas7194 Жыл бұрын
ወቶ አደር ማለት እንደዚህ ነው ስለ ሀገሩ ብሎ ቤተሰብን ትቶ የቆመ እድሜህን ያርዝመው ጀግናው።
@familylove1303
@familylove1303 Жыл бұрын
ፔ@@mesimekdi
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@najahtn809
@najahtn809 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@ethiopiancomedy2499
@ethiopiancomedy2499 Жыл бұрын
ውይ የናትሞትከባድነው
@الوبابهالوبابه
@الوبابهالوبابه Жыл бұрын
በጣም
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ Жыл бұрын
ወታደርን የሚሳደብ አንደበት ልቦና ይስጣችሁ እድህ ነዉ ስሜቱ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ እህቴ
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ Жыл бұрын
@@sebletube7412 ዉይ በማርያም ብለሽኝ እማ በምን አቅሜ ባላየ አልፍሻለሁ አሁኑኑ ደመርኩሽ አደራ ፖለቲካ እደታወሪ
@helenethiopia
@helenethiopia Жыл бұрын
በትክክል 😭😭😭😭😭😭😭😭
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
​@@sebletube7412ክክክ
@ወይሰውመሆንብዙፈተናአለው
@ወይሰውመሆንብዙፈተናአለው 8 ай бұрын
ጊዜ ብቻ እያጡ እንዳይመስልሽ ከቤተሰብ ጋር የሚጠፋፉት በሱስ ስለሚዘፈቁ ዘመድ ትዝ አይላቸውም ቤተሰብ ነው እንጂ የሚጨነቀው ደግሞ የአሁን ላይ ያለው መከላከሊያ ስድብ ሲያንሰው ነው በየቦታ ሴት ደፍሪ አይደል
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ፈልጌ ይሄን ፕሮግራም እያየው የማለቅሰው ነገር ይገርመኛል ይሁን እግዚአብሔር እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
እኔም ማልቀስ ስፈልግ ፈልጌ ነው እማየው 😢😢😢😢
@zeyinb902
@zeyinb902 Жыл бұрын
ወላሂ የማለቅስበት እራሴንአመመኝ እቅልፌን እየተዉኩ ቅዳሜከሰአትን አያለሁ አዳደዬም ከልቤስላለቀስኩ ደስብሎኛል 😔ያገርልጆች ባላችሁበት ክፍ አይካችሁ😍😍😍
@thinathina8641
@thinathina8641 Жыл бұрын
ውይ እኔ ራሡ እየፈለኩ እያየሁ ነው የማለቅሠው
@Etse1616
@Etse1616 Жыл бұрын
በጣም አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭😭እኔም ወንድሜ ጠፍቶ በ5ወሩ ድምፁን አሰማን 24 ሰአት ነበር ምናለቅስ እስኪ በሰላም ያገናኛቹ በሉኝ በስደት አልቻልኩም💔😭😭😭 በዚህ አጋጣሚ ሰሞኑን የተመረቁት መከላከያ የት እንደሆነ ምታውቁ ንገሩኝ በናታችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@taibataiba202
@taibataiba202 Жыл бұрын
እንካንበስላም ድምፅን ስማችሁ ለኔምዱአአርጊልኝ አመትአለፍው ወንድሜ ድምጡከጠፍ
@rhema642
@rhema642 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ባለበት አላህ ይጠብቀዉ አብሽሩ
@emugela2785
@emugela2785 Жыл бұрын
አይዞሽ እማኮ በሰላም ያገናኛቹ ፈጣሪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭
@ሱሱየአላህባሪያ
@ሱሱየአላህባሪያ Жыл бұрын
እኳንደስአላችሁ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ የህቴ ባል ከጠፋ አመሆነዉ ያድልጂ አባትነዉ እህቴ እያለቀሰችነዉ በዱአችሁ አስብት ድምጡን እያሰማን የአላህ ባለበትጠብቅልን
@taibataiba202
@taibataiba202 Жыл бұрын
@@rhema642 አሚን እህት
@አስያሰይድስደተኛዋ
@አስያሰይድስደተኛዋ Жыл бұрын
እኔም ወንድሜ ጠፍቆብኛል 😭😭😭😭😭እንድሪስ መሀመድ ይባላል ከጠፍ 22አመት ሁኔታል አላህ እንድያስኝልኝ ዱአ አርጉልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@halimaahmed2235
@halimaahmed2235 Жыл бұрын
አላህ ያስገኝው የኔውድ ባለበት አላህ ይከተለው ያረብ
@selimaedris2428
@selimaedris2428 Жыл бұрын
አላህ ያስገኝልሺ
@مشعلالحربي-س1ب
@مشعلالحربي-س1ب Жыл бұрын
አብሽሪ ይገኛል
@አስያሰይድስደተኛዋ
@አስያሰይድስደተኛዋ Жыл бұрын
@@مشعلالحربي-س1ب እሽ
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
እግዚአብሄር ባለበት ይጠብቀው
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ሐገር በልጣበት ቤተሰቡን ትቶ እረስቶ የኖረ ወታደር ድንቅ ነው 😭😭😭 በርታ ወንድም አለም ሐገር ከሁሉም ትበልጣለችና 😭❤️💚💛❤️💚💛
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
በአሉን ለምታከብሩ የሀገሬ ክርስቲያን ወንድምና እህቶቼ መልካም በአል ይሁንላችሁ በዛሬው ቀን የተገናኛሁ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ እንዲሁም አዲስ መርዶ ለሰማው ወንድሜ መፅናናት ይሁንልህ ከሞት የሚቀር የለም ግን አስታሞ መቅበርን የመስለ ነገር የለም።
@gfggggg5079
@gfggggg5079 Жыл бұрын
እኔ ላልቅሥልህ እኔን ሥሥቅ ልበልልህ የኔ ጀግና ከአላህ በታች እናንተ ነበራችሁ ሥትጠብቁን የነበራችሁት ክብር ለመከላከያ ሠራዊት በአላህ አታልቅሥ እኔ ልቤ ደማ ወላሂ ሀገር ጠባቂዎች እወዳችኾለሁ ለኛ መኖር የሚያሥጨንቀው ሠው ሢያለቅሥ ማየትን አልሻም ጀግናዬ
@እሙአኗር
@እሙአኗር Жыл бұрын
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
እኔመሰግናለን እህታችን ሙስሊሞችየክርስትና እምነት ተከታዮችን እኳን አደረሳችሁ አትበሉ በስልም አይፈቀድም እሚሉ የሙስሊም ሀይማኖት አስተማሪዎች ሲሉ ሰምቸነው ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው
@እሙአኗር
@እሙአኗር Жыл бұрын
አይፈቀድም ይባላል ግን እኔ አስተዳደጌን እና ቤተሠቦቸን ምን ላድርጋቸዉ በሀይማኖት ቅልቅል ዉስጥ ነዉ ያደኩት ጎረቤቶች ክርስቴያን ናቸዉ ተከባብረን ተዋደን የኖርን የምንኖር ነን
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
@@እሙአኗር አላህ ልብና ይሰጥሸ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
@@እሙአኗር ለአኗኗር ተብሎ ህይወት መሰዎት የሚደረግለትን እምነት ትዛዙን ይጣሳልን እህቴ እናትሽም አብራሽ ቀብር አትገባ ስለዚህ ለቀጣዩ ቤትሽ ከማንም ውዴታ ይልቅ የእምነትን ትዛዝ ማከበር ይበልጣል ፈጣሪ ልጅ የለውም ብለሽ አምነሽ ፈጣሪ ልጅ አለው የሚለውን ባአል እንዴት መተባበር ሁሉም በእየ እምነቱ ትዛዙን ቢተገብር ነው ሀይማኖተኛ የሚባለው አላህ ከመውለድ የጠራ ነው አልሃምዱሊላህ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Жыл бұрын
@@እሙአኗር ትንሽ እንኳን አታፍሪም ??
@Biduf-ji5rj
@Biduf-ji5rj Жыл бұрын
አብሽር ወድሜ በጣም ከባድ ነው በዚህ ሁኔታ የናትና የህት ሞት መስማት ከባድ ነው ፈጣሪ ያበርታችሁ አላህ እኛንም ስደተኞች በሙሉ ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን ያረብብብብብ
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 Жыл бұрын
እምዬ እናት ይቺን ቀይ ባዩ ኖሮ በሆነ ብዬ ተመኘሁ የልጅን ነገር ስለማውቀው። እሳቸውንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን። እንኳን ደስ አላችሁ። እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደት አደረሳችሁ 🙏🏽
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ደምሪኝ እህቴ
@abubekeryusuf1179
@abubekeryusuf1179 Жыл бұрын
@@sebletube7412 ሀይ
@sadfsga1344
@sadfsga1344 Жыл бұрын
​@@hayatmeka3271እኔንልም😢😢
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
ያረቢ የኛ ነገር ስደሰቱ ተደስተን ሳለቅሱ አልቅ ሰን 😭😭 ወድሜ እንኳን ደስ አለህ እናትህን በህይወት ባታገኛትም ቤተሰብህን አጊተሀል
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ለሞቱት ነብስ ይማር ለተገኘው ወንድማችን እንኳን ደስ አላችሁ ። ህይወት እንዲህ ናት ደስታና ሀዘን ።
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
@@mesimekdi ደመርኩሽ በርቺ
@amansintayew5020
@amansintayew5020 Жыл бұрын
ወታደር ሳይ ልዩ ስሜት ይሰማኛል ወንድሞቼ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
@sjsjsjsj2034
@sjsjsjsj2034 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@sjsjsjsj2034
@sjsjsjsj2034 Жыл бұрын
አሜን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አሜን
@tsega990
@tsega990 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ❤ ወንድ ልጅ መቼም ወደ ውስጥ ነው ሚያለቅሰው😭
@HAMER_1
@HAMER_1 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ወታደር ባይኖር እኛም የለን።ለኛ ብለው ሂወታቸውን ያሰዋሉ 💓👏
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Жыл бұрын
የመዳም፣ቅመሞች፣አላህ፣ባላችሁበት፣ይጠብቃችሁ፣የማታ፣እጀራ፣ይስጠን
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
አሚን
@fuvj5466
@fuvj5466 Жыл бұрын
አሚን ለሁላችነም
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Жыл бұрын
አሜን
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ Жыл бұрын
አሜን በሳቀው ስንስቅ ካለቀሰው ስናለቅስ አሁንስ ቅመምነታችን በእንባ ካሰሰ😭😭😭😭😭
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው Жыл бұрын
ከቤተሰብ መራቅ እኮ ከባድ ነው እግዚአብሔር ሆይ ከስደት እስክመለስ የቤተሰቤን ሰላም እንጅ ክፍ እዳታሰማኝ 😪 ወንድማችን ጀግናችን መኩሪያችን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እንኳን ደስስስ አለህ አይዞን
@saraass1202
@saraass1202 Жыл бұрын
አሚን እኔ አባቴን በስደት እያለሁ ነው ልክ እንደሱ ያጣሁት እናም በሞት የተለያዩ ቤተስብ በዚህ ፕሮግራም ሳይ አልቅሺ ልሞት ነው አላህ ፅናቱን ይስጠው
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
@@saraass1202 ሳሪየ በናትሺ ሞት ደምሪ
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው Жыл бұрын
@@saraass1202 አይዞን
@Berhnu
@Berhnu 7 ай бұрын
ወንድሜ ልክ ነህ በስደት ለይ ሆነን ክፉ አየሰማን ስደት አይኑ ይጥፈ።
@ዙዙወሎየዋ-ገ5ደ
@ዙዙወሎየዋ-ገ5ደ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤስ አላማድነቅ ንፍግነት ነው የምር ሲደሰቱ ተደስተው ሲያለቅሱ አብረው አልቅሰው ነው ከልብ ሰው ናቸው
@najahtn809
@najahtn809 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ😭😭😭😘😘
@MohammadMohammad-bk3cl
@MohammadMohammad-bk3cl Жыл бұрын
🐕🐕🐕🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት💚💛❤ እንኳን ተገናኛቹ።
@Kuraz258
@Kuraz258 Жыл бұрын
የወታደር ቤተስብ ልጅ ሲኳን ስሜቱን እናቀዋለን 😢😢
@ፍጡማየራያዋ
@ፍጡማየራያዋ Жыл бұрын
እናትን ያህል ነገር በዚህ.መልኩ መስማት ከባድ ነው አሏህ ሶብር ይስጥህ ወንድሜ💔💔😭😭
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
የኛ ሴቶች አንችልም አልሃምዱሊላህ እንኳ ን በሰላም ተገናችሁ ደስ ሲል አልሃምዱሊላህ
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
ደምሪኝ ፋጡማየ እመልሳለሁ🌹
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 9 күн бұрын
ደምሪኝ
@mubarektub8129
@mubarektub8129 Жыл бұрын
በስደት ያለቹሁ ሁሉ ቤተሰቦችሁን በሰላም ለመግኛት ያብቀቹሁ
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 Жыл бұрын
አሚን
@Ummrad
@Ummrad Жыл бұрын
አሚን
@cgf8399
@cgf8399 Жыл бұрын
አሚን
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል Жыл бұрын
ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙌አይዟን በርቱ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለመከላከያ ሰራዊታችን 🙌 መልካም ነገ ይሁንልን ለሁላችንም 🙌
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ
@fetenemuluneh2812
@fetenemuluneh2812 Жыл бұрын
Jegnanh almotechim enath
@rahel4864
@rahel4864 Жыл бұрын
ክብር ለወቶአደሩ እናመሰግንሀለን ወንድማችን ውድእናትህን ሳታያት አረፈች እግዚአብሄር ያፅናክ🙏 ebs tv ሰው እናትን ያክል መርዶ እየተነገረው ሻምፖኝና ኬክ አይከፈትም ቢቀር እላለሁ 🙏
@halom3886
@halom3886 Жыл бұрын
መቼም እንባ አያልቅ ወድሜ እንካን ለዚህ አበቃክ በሀያት መገናኘት ደስ ይላል
@buzyeediribaa5309
@buzyeediribaa5309 Жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕
@alemalem6607
@alemalem6607 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@alemalem6607
@alemalem6607 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@amnealove3755
@amnealove3755 Жыл бұрын
@@buzyeediribaa5309 ፨
@amnealove3755
@amnealove3755 Жыл бұрын
@@buzyeediribaa5309 ፨
@wubitadane958
@wubitadane958 Жыл бұрын
ጀግና ማለት ይህ ነው👏👏👏👏
@nigatuwatamirat7319
@nigatuwatamirat7319 Жыл бұрын
ወታደር ከድሮም ቤተሰቡን ለመቅበር ያልታደለ የሀገር መከታ ነዉ አይዞህ ወንድሜ የእናት ሞት እንደዋዛ መስማት ይከብዳል ፅናቱን ይስጥህ
@berhamhailu5083
@berhamhailu5083 Жыл бұрын
Yehewe yega abat ketefa 32 amete hunotal yawe motal belew aredun beka eshi belen yenorenew merkebega neber Eritrea
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
ቤተሰብህን ጥለህ አገር ዳር ድንበር ማስጠበቅ ትልቅ ጀግነት ነው ምንግዜም የኢትዮጵይ አምላክ ይጠብቅህ እናትህን ፈጣሪ በገነት ያኑርልህ የጀግና ቤተሰቦች እንኮን ደስ አላችሁ መልካም በአል
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ጠንከር በል ወንድም አለ አብሽር ያሉትን አላህ ያቆይልህ አስለቃሳችሁን አይይይ ምን አባቴ ልሁን ኡፍፍፍ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
እውነት ነው ወታዴር ብዙ መከራን እሚያሳልፍነው ካሉፉት ያሉ ይበልጣሉ ባሉት መፅናናትነው አይዞህ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Жыл бұрын
እናት..እደቀላል..በዚህ..መልክ..መሰማት..ያማል..እፊፊፊ..አላህ..ሶብረ..ይሰጥህ..😭😭😭😭😭
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ወላሂ ደፋር ናቸው ኡፍፍፍ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል የተጠፋፋ ሲገናኝ እኔ ራሱ ደስታውን አልችለውም 🙏🇪🇹ebs አላህ የማያልቅ እንጀራ ይስጥክ☝
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 Жыл бұрын
ይሄ ጀግና ነው ለሀገሩ ሁሉንም ነገር ከፍሎል ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እግዚኣብሔር ያጽናው😢😢😢😢
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ የኔ አባት ምናለ እናታቸው ኖረው ባዩ ብዬ ተመኘሁ ኢቢኤሶች ምንዳችሁን ከአላህ አግኙት
@getebekele8167
@getebekele8167 Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም እጅግ እወደዋልሁ, አብሬም በጣም አለቅሳለሁ ዛሬ ግን የሞቱትን ሁሉ ባንዴ መንገራችሁ መልካም ሆኖ አልታየኝምና ይህን መሰሉን ብታሻሽሉት
@አለገና-ሠ1ቘ
@አለገና-ሠ1ቘ Жыл бұрын
ወቶ አደሩ ጀግና እናት አባት እህት ወንድም ትቶ ለሀገሩ የሚሞት የሚኖር ክብር ለመከላከያ ሰላም ለኢትዮጵያ
@heymanotmengsha3171
@heymanotmengsha3171 Жыл бұрын
አሜን
@Z-qn5qr
@Z-qn5qr 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MadenaAdeim
@MadenaAdeim 8 ай бұрын
ጀግና ወታደረ እረሜህን ያረዝመዉ
@zebibaeshetu492
@zebibaeshetu492 Жыл бұрын
እድሚህን ያርዝመው ወንዲሚ በጣም አሥለቀሠክኝ ለሀገርህ የቆምክ ጀግና ፈጣሪ ፀናቶን ይሥጥህ
@fatumabelsy8917
@fatumabelsy8917 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
ደስታዉም ሐዘኑም ለኛ የሰዉ ልጆች የተሰጠ ነዉ ለመገናኘታቹ በጣም ደስ ይላል የናት ሞት ደግሞ በጣም ይከብዳል አይዞህ ወንድም ጽናቱን ይስጥህ እናትህን በገነት ያኑራቸዉ ።ቀሪዎቹን ቤተሰብህን ይባርክልህ አንተ ጀግና ነህ ወታደር ማለት ቤተሰቦቹን ተለይቶ ለሐገር የሚቆም ጀግና አይዞህ በርታ ቀሪዉ ዘመናቹ የተባረከ ይሑን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh Жыл бұрын
አባትየ ሲያወሪ አይጠገቢ ደስ ይላሉ አላህ እድሜ ይስጣት
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጣት
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ እንኳንም ደስ አላችሁ
@temesganamlaka
@temesganamlaka Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን ሀዘንህ ሀዘናችን ነው የኛ ጀግና እግዚአብሔር ያፅናክ የሞቱትንም ነፍስ ይማር ይህ ሁሉ ለእናት ሀገር ሚከፈል መሰዋትነት ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@HayatHB26
@HayatHB26 Жыл бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጥህ ወንድማለም የእናት የእህት ሞት በአንድ ላይ መርዶ ከባድ ነው ጀግናየ አይዞህ በርታ 😭😭😭😭
@ratube5665
@ratube5665 Жыл бұрын
ያአላህ ጭካኔ ሀገር ውስጥ እየተኖረ 22 አመት አለመደወል ወይ እናቴን አለማለት የወታደር ነገር የኔም ወንድም ወታደር ነው አላህ ይጠብቃችሁ የሀገር ባለውለታ ናቸው
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ እህቴ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Жыл бұрын
በጣም እኔም እንደት እንዳስቻለው ጭካኔው ገርሞኛል ደሞም አላለቀሰም
@heavenendesa7859
@heavenendesa7859 Жыл бұрын
በናታችሁ በጣም መልካም ሥራ እየሠራችሁ መድረክ ላይ መርዶ መንገራችሁን ባታደርጉት በጣም ጥሩ ነው እቤታቸው ቢነግሮዋቸው ጮህው እንኮዋ ይወጣላቸዋል እባካችሁ በመድረክ ላይ መርዶ አቁሙ በአግዚአብሔር ብላችሁ ተባረኩ
@mominaamid915
@mominaamid915 Жыл бұрын
የአላህ የናትን ሞት በዚህ መልክ መስማት በጣም ከባድ ነው 😭😭😭😥😥አላህ ሶብሩን ይስጥህ አልሃምዱሊላህ በአንድ ጎን ደስ ይላን ግን እናት 😭😥
@alemshwafra
@alemshwafra Жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ፕሮግራም እንዳስለቀሰኝ ነው እንኳን ሲያለቅሱ አይቸ እንዲሁም አልቃሻ ነኝ እንኳን ደሥ አላችሁ እንኳን አደረሳቸው
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዮንዬ ሉላ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሰውን ደስታእንደማየት ምንም ነገር የለም ኢቢኤሶች ኑሩልን
@kamillakamilla9764
@kamillakamilla9764 Жыл бұрын
ወንድሜ አላህ ይሠብርህ ካሉህ ጋር ረጂም እድሜ ያኑርህ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
አልሀምዱሊለህ እኮን ደስ አለቹው ኡፉፉፉፉፉ አስለቃሰቹኝ ቂደሜዎች የኛ ዲምቃቶች በረካ ሁን ሽ አመት ኑሪሉን
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ እህቴ
@selamaha9480
@selamaha9480 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@tiztawale7889
@tiztawale7889 Жыл бұрын
ምን አይነት መታደል ነው ዮኒ ሁሌም በደስታ ኑር
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Жыл бұрын
የሞተ ሰው ብቻ ነው የማይገናኘው እንኳን ደስ አላችሁ የ አምሳ አለቃ ዘመዶች እና አምሳ አለቃ መከታችን እኳን ደስ አለህ እና ኢቢኤሶች ከምስጋና ሌላ ቃል ቢኖር ለናተ ነው በተለይ ወንዱ ወድማችን ስምህ ስለማይያዘኝ ነው በጣም ሩህሩህ ሴት አጀት ነህ ፈጣሪ እድሜህን ያስረዝመው ልጆችህ ከቁም ነገር ይድረሱ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ሁላችንም መንገደኞች ነን ።አላህ ድብርት ወንድሜ ቤተሰብ አስታሟል ቀብሯል ስንት ነው የሚከብደው አይዞህ
@ethiopiagete5692
@ethiopiagete5692 Жыл бұрын
የዛሬ ደግሞ የተለየ ነው አይዞህ ጠንከር በል እግዚአብሔር የፈቀው ነው የሆነው አንተ የሀገር ጀግና ነህ ::
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አይይ የእናት ሀዘን😭😭😭😭💔 ከውስጥ የማይወጣየታዳፈነ እሳት ነው አላህ ያፅናህ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
በጣም ማርያምን እደተለያዩ እዴት እደአለቀስኩ ምነው ይችን ደስታ አይታ ወደያውኑ በሞተች አልኩ
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ Жыл бұрын
ለመከላከል ከናቴ በላይ የምወደው በምክንያት ነው ማርያምን እነሱን አለማክበር አለመውደድ በፍጹም አልችልም
@jemmatube4741
@jemmatube4741 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከወንድሞቼ በፊት ያድርገኝ ነው ምለው። ወንድም ማጣት ቃላት አይገልፁትም።
@RahmetYimer
@RahmetYimer Жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔
@ዜድወሎየዋ-ጠ4ተ
@ዜድወሎየዋ-ጠ4ተ Жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥህ የሀገር ጀግናው መከታው ሞት ለማንም አይቀር እኛ ብንረሳውም ሞት እኛን አይረሳም አንተ ቤተሰቦችህን ቀሪወቹን እንኳን በሰላም አገኘህ እነሱም እናኳን በሂወት ቆይተህ አገኙህ አላህ ያፅናችሁ
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 Жыл бұрын
E B S እንደዚህ የተነፋፈቁ የተለያዩ ቤተሰቦችን የምታገናኙ ሁልግዜ ኑሮዋችሁ የደስታ ይሁን
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 11 ай бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ረጅም እድሜ ይስጣቹ እናት እህት ማጣት ከባድ ነው ፅናቱን ይስጥህ ወድሜ😢😢😢
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Жыл бұрын
ዮኒ በርቱ ፈጣሪ እጅግ በጣም የሚደሰትበትን ሰራ ነው የምትሰሩት በቃችሁ አታልቅሱ እናንተም የቀረውን ዘመናችሁን በፍቅርና በመተሳሰብ መኖር ነው ፈጣሪ ያጽናናችሁ።
@rahmatsaid4695
@rahmatsaid4695 Жыл бұрын
አባየ በህይወት ኑረው ልጃቸውን በማገኘታቸው እንኮን ደስ አለወት እህትም ወድሞቹ እንኮን ደስ አላችሁ😘😘😘
@cfhdgfhc3563
@cfhdgfhc3563 Жыл бұрын
የመላዉ እምነት ክርስትና እንኮን ለመዳኒታችን ለጌታችን ልደት እንኮን አደረሳችሁ እባካቹ ክርስቴኖች በድንግል ማርያም ሞስሊሞች በአላህ ከኢቢኤስ ጋ አገናኙኝ ስደዉልላቸዉ አያነሱም
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 Жыл бұрын
የአላህ😭 እናትን በዝህመልኩ መስማት ከባድነው ያሉትጋ እኴንም በሰላም ተገናኘህ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
ሰው በአንድ ሀገር ውስጥ እያለ እናትና አባቱን ያለመጠየቅ ከባድ ስህተት ነው ሲሞቱ ከማልቀስ በሂወት እያሉ መጠያየቅ ይበልጥ ነበር
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Жыл бұрын
ጀግናችን እንኳን ድርብ ደስታና በዓል ሆነልህ ስለአገልግሎትህ እናመሰግናለን
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኡፍፍፍፍ ይከን ፍሮግራም ማነው ከደኔ በጉጉት የሚጠብቀው እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ አደረሰን
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ለማልቀስ?
@haregwoubeshat5274
@haregwoubeshat5274 Жыл бұрын
ወይ ጀግና ወታደር እግዘአብሄር እንኳን ከቤተሰብ አገናኘህ የናትህን ነፍስ ይማር ebs ተባረኩልን
@afomiyayedengele8443
@afomiyayedengele8443 Жыл бұрын
እህት እኮ ሁለተኛ እናት ናት😢😢😢
@robelenat8949
@robelenat8949 Жыл бұрын
እውነት ብለሀል ጥሩነት መሰጠትነው እንኳን ደስአላችሁ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
ሀዘኑ ግን ከቤት ቢነግሩት ጥሩ ነበር ግን ምንም ማረግ አይቻልም ብቻ በሂወት መኖርህ ነው እናት ወልዳ ልጆን ደስታ ሳታይ መቅረቶ ያሳዝናል😥😥😥😥
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ትልቁን የሀገር ዋልታ ባለውለታ ነው የተገኘው እንኳን ደስስስስ አለ
@wyye4haya795
@wyye4haya795 Жыл бұрын
ከምንም በላይ ጋዜጠኞቺ ከደስተኛው ጋር ደሰተኛ ከተከፋው ጋር ሲከፉ ያውም ከእንባ ጋር ነው ምናያቸው ግሩም ስጦታ ነው ለናንተ ሁሌም ጥንካሬን እንመኛለን በእግዚአብሔር ስም አከብራቺኋለሁ አመሰግናቺኋለሁ አደንቃቺኋለሁ አይምሮን የሚያረካ ስራ ነው እንወዳቺኋለን እናከብራቺኋለን ።በርቱልን መልካም በአል።
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
ትክክል
@hanaakebede2707
@hanaakebede2707 Жыл бұрын
እግዚያብሔር መፅናናት ይስጥህ ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ነው
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ Жыл бұрын
እፉፉፉ ጀግናችን እግዚአብሄር አምላክ ያፅናህ እኔ በለቅሶ ጨረስኩት😭እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታፅናህ🙏 የማዳም ቅመሞችዬ እኛንም ቤተሰቦቻችን ጠብቅ ከስደት ስንመለስ በሰላም ያገናኘን🙏
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
አሚን
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@teferitesfaye7464
@teferitesfaye7464 Жыл бұрын
አይዞህ ወታደሩ ወንድማችን ሁሉም ኢትዬጵያዊያን አዝኑአል
@asterassefa5296
@asterassefa5296 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ጀግናዉ ወቶ አደር ወንድሜ ከጀግናዉ አገር ጎንደር ሁመራ ከትመህ በሰላም ተገኘህ አይዞህ በርታ ቀጣዩ ዘመንህ ከቤተሰቦችህ ጋር የሰላም የጤና የደስታ ዘመን ይሁንልህ።
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው አይሳሳትም ግን እናቱ ባዩት ብዬ ተመኘሁ እንካን ለቀራችሁት በተሰቡ አባቱን በሰላም አገናኛችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ ያርግላችሁ አይዛችሁ በርቱ ebs በእውነት ስለናተ ቃል የለኝም አምላክ ያክብራችሁ በጉጉት የምጠብቀው ፖሮግራም ነው
@mmmm-nr6vs
@mmmm-nr6vs Жыл бұрын
አላሁ አክበር በንባጨረስኩት የኔጀግ አላህ ያበርታህ እናትን ማጣት ከባድቢሆንም ከቀሪ ቤተሰቦችህጋ በደስታ እምታሳልፍ ያርግህ😥
@samiyadawud9237
@samiyadawud9237 Жыл бұрын
ማዳም ቅመም ነኝ ደስ ይላልህ ቀሪውንም ጊዜ አላህ ይገዛችሁ😊
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለመከላከያ ሰራዊት ለሀገርህ ስትል ከቤተሰብ ተከይተህ ዛሬ ደስታም ገዘንም ቢሆን እናትህን እህትህን ባጸደገነት ያኑርልን ፈጣሪ መጽናናትን ይስጥህ
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረን EBS ትለያላችሁ የጠፋን ሰው ማገናኛት ጥሩ ስራ ነው በህይወት ያለ ይገናኛል ጀግናው ልጃችሁን አገኛችሁ ደስ ሲል አባት ደስ ይለዋል ልጂ ሲያገኝለት ቤተሰብ ደስ ይለዋል ጀግናው ወንድማቸው ሲገኝ ክፉ ሳይነካው በህይወት ኖሮ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ያብዛልን ሁለትሽ አስራ ስድስት🌻💚💛❤🌻 የታመሙ የሚድኑበት 🌻💚💛❤🌻 የታረዙ የሚያገኙበት 🌻💚💛❤🌻 የታሰሩ የሚፈቱበት 🌻💚💛❤🌻 የተጨነቁ ነፃ እና ደስተኛ የሚሆኑበት🌻💚💛❤🌻 አሀዝን መከራ ስቃይና እንግልት የሚጠፋበት ዘመን ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏
@totot2437
@totot2437 Жыл бұрын
ፍትህ በአድስ አበባ ቤታችን ፈረሰ የሠዉ ያለህ😭😭😭😭😭😭በስደት ተከራተን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
ሃምሳ አለቃ አይዞን አተ ጀግና ነህ ለሃገር የቆምክ የምንኮራብህ ወንማች ፈጣሪ ያጽናህ እኳን ደስ አለህ ስለተገናኛቹ
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Жыл бұрын
እዚአብሔርይመስገን እንኳን ደስአላቹ መላው ቤተሰቦቹ አሁንም በሰላም በጤና ያቆያቹ ይህንንም እዲገናኙላደረጋቹ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ውለታችን እግዚአብሔር ይክፈላቹ
@mulugetaalemu1221
@mulugetaalemu1221 Жыл бұрын
እጅግ አሳዛኝ ታሪክ ነው።እንኳን ደስ አላችሁ።
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
ከባድ ነው እናትን ማጣት አስለቀሰኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@احمداحمد-م6ل7ط
@احمداحمد-م6ل7ط Жыл бұрын
የኛ ውድ መከላከያ እንኳን ለቤተሰብህ አበቃህ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Жыл бұрын
አንተ ጀግናችን ነህ ለእናት አገሩ ቤተሰቡን ትቶ ዳር ደንበር ያስጠበቀ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ትዕግስትወለተስላሴ
@ትዕግስትወለተስላሴ Жыл бұрын
በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ የጨረስኩት ዝብርቅርቅ ያለ ስሜትእንኳን ደስ አላችሁ የሻለቃ ቤተሰቦች ወንድማችን እግዚአብሔር ያጽናህ እኔም የምወደውን ያጓቴልጅ ሞተተ ብለውነግረውኝ ልቤተሠብሯልግን እርግጠኛውን አላገኘንም ሁላችሁም እግዚአብሔር ሐሰት ያድርግለት በሉኝ አጀቴነው የበላኝኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aminataminat7605
@aminataminat7605 Жыл бұрын
ውይ የማቀው ያክል አለቀስኩ እፍ ሣሥበው መውለድ ከበደኝ አንድ ህፃንልጅ አለኝ ንፍቅ ብሎኛል ጠየው ስደት ነኝ በሠላም ያገናኘን ዱአ እንዳረግ
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
ጀግናችን እረጀም እደሚ ከጤና ጋር ያድልሕ ወንድሚ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
ደስታ በሽታ ይሉታል ይህ ነው እናቱንም እህቱንም ማጣት ከባድ ነው የባሠ አለ ያሉት ጋር ከተጠቃቀማችሁ እህ የአላህ
@saratube4300
@saratube4300 Жыл бұрын
የኔናቶች አላህየ በስደትያለነውንምበቃብሎ ያሉትን ጥብቅ አድርጓልን አላህየ በሰላምያገናኝን ለመፃፍእራሱአልታየኝአለ አስለቀሳችሁኝ
@aminatmohammed4124
@aminatmohammed4124 Жыл бұрын
ebs tv ስለእናንተ ቃላት ያጥረኛል
@Hኛየደራዋ
@Hኛየደራዋ Жыл бұрын
5አለቃ ጀግናችን ነህ እንኳን ደስ አለህ እድሜህ ይርዘም🤗
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ምነው እናትዬው እቺን ቀን ባዩ ፈጣሪ ያፀናቹ እነሱንም ነብሳቸውን ይማረው 😥😥
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН