ትንሳኤ እና አስፋዉ በግ ሻጭ ሆነዉ ያደረጉት በጣም አዝናኝ ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 117,606

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 183
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 жыл бұрын
ነብሱን ይማር በግ አዝለህ ስትነዳ ካሌብን አስታወስህኝ ተንሱ እሱም አዝሎ ነበር በግ ሳይክል ሲነዳ የነበር
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
Kkkkkkkjjjjjjkk
@AradaTikTok
@AradaTikTok 4 жыл бұрын
kzbin.info/door/xAn2HhYlug8Qhy6YxWKnxA
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@lifeexperience7772
@lifeexperience7772 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mIqci2ydoNGZgK8
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል 4 жыл бұрын
ወይኔ ልቤ ሰ ተሰበረ በካሊድ ሞት ሚስኪን
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ጥንዶቹ ከተጋቡ 11 ዓመታቸው ነው፡፡ ነገር ግን ልጅ ማግኘት አልቻሉም፡፡ በሰተመጨረሻ ግን ከ11 ዓመታት ጥበቃ በኀላ የልመናቸውን ፍሬ ወንድ ልጅ ተበረከተላቸው፡፡ ልጁ ከእነሱ አልፎ የቤተ-ዘመዱ ሁሉ አይን ማረፊያ ሆነ፡፡ ደስታ እና ፌሽታ ከእዚ ህፃን ጋር አብረው ወደ ጥንዶቹ ጎጆ ብቅ አሉ፡፡ ይህ ፃና 2 ዓመት ሆነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ጠዋት ባል ስራ እረፍዶበት እየተጣደፈ ሳለ እናት ከምትወስደው መዳኒት አንዱ ክዳኑ ተከፍቶ ሳሎን ጠረጴዛ ላይ ከእነ ብልቃጡ ተቀምጦ ተመለከተ፡፡ እና እንድታነሳውና ከድና ህፃኑ የማያገኘው ቦታ እንድታስቀምጠው ነግሯት ወደ ስራ ሄደ፡፡ እናት ብዙ ስራዎች ነበሯትና ስትሯሯጥ ጠረጴዛ ላይ ያለውን መዳኒት ዘነጋችው፡፡ ትዝ እንዳላት ለማንሳት ወደ ሳሎን እሮጠች፤ ነገር ግን መዳኒቱ የለም፡፡ ልቧ ለሁለት ተሰነጠቀ፡፡ ወዳው ልጇን ስትመለከት ከሶፋው ስር ወድቆ አረፈ ይደፍቃል፡፡ ቤቱን በእሪታ አቀለጠችው፡፡ ተጣድፈው ወደ ሀኪም ቤት ወሰዱት፡፡ ነገር ግን ከሚባለዉ በላይ እረፍዷል፡፡ ህፃኑ ድቡልቡሎቹን እንክብሎች እንደከረሚላ እያሰበ በሙሉ ውጧቸዋል፡፡ እናም እንኳን የ2 ዓመት ልጅ አዋቂም በማይችለው መልኩ ከመጠን በላይ (Over doz) መዳኒት ጨጓራው ላይ በማረፉ፡፡ ከ11 ዓመት ጥበቃ በኀላ በቤተዘመድ ፀሎት የመጣው ጨቅላ ገና ዳዴን እንኳን በቅጡ ሳይጨርስ ላይመለስ አሸለበ፡፡ እናት ዕብድ ሆናለች፤ ገና ደሞ ጠዋት ላይ እንድታነሳው አስጠንቅቋት የወጣው ባል ሲሰማ ምን እንደሚላት ስታስብ አእምሮዋ ተዛባ፡፡ ጠዋት ሰላም ዋሉ ብሎ በደስታ ቤተሰቦቹን ተሰናብቶ የወጣው ባል ሆስፒታል እንዴት እንደደረሰ አያውቀውም፡፡ ሚስቱን ጨምሮ ዘመድ አዝማዱ ሲያለቅስ ውድ ልጁን እንዳጣ መንፈሱ ነገረው፤ ትንፋሽ ሳያወጣ እንባ ልክ እንደተከፈተ ቧንቧ በአይኖቹ ግራና ቀኝ ያለማቋረጥ መውረድ ጀመሩ፡፡ ወደ ሚስት ተጠጋ፤ ሚስት "ይቅርታ" በሚል አስተያየት በቀጣይ ከባል አንደበት የሚወጡትን ቃላት ለመስማት መጠበቅ ጀመረች፡፡ "አንቺ ነሽ ልጄን የገደልሽው" ይለኛል ብላ ጠበቀች፡፡ ባል ግን አንዲት ቃል ሳይተነፍስ አቅፏት ማልቀስ ጀመረ፡፡ ቀጠለናማ "አይዞሽ እናት፤ እንግዲህ የፈጣሪ ፈቃድ ነው የሆነው" በማለት ሊያፅናናት ሞከር፡፡ እናት ፈፅሞ ያልጠበቀችውን ነገር በመስማቷ ጉልበት ሆናት፡፡ አዎ ይቺ እናት በዚህ ሰዓት የሚያስፈልጋት ወቀሳ፣ ለምን እንዲህ አላደረግሽም? የሚል ቁጣ ሳይሆን ብርታት የሚሆኗት የማፅናኛ ቃላት፣ እንባዋን የሚጠርጉ እጆች ናቸው፡፡ ምክንያቱም ለክ እንደ ባል እሷም ያጣችው አንድ ልጇን ነው፡፡ በተጨማሪ ደሞ ለልጁ ሞት ከእሷ ባልተናነሰ ባልም ተጠያቂ ነው፡፡ መዳኒቱን እንደተመለከተ ከማዘዝ ይልቅ እራሱ አንሰቶ ከድኖ ማስቀመጥ ይችል ነበር፡፡ አሁን ላይ አንቺ ነሽ፤ አንተ ነህ መባባሉ ህፃኑን አይመልሰውም፡፡ ነገር ግን በህይወት ያሉትን ሰዎች ስሜት ይጎዳል እንጂ፡፡ በእኛ ህይወትም ሁሌ እንዲህ አይነት ሁነቶች ይፈጠራሉ፡፡ ነገር ግን ተጎጂ ሁለታችንም ሆነን ሳለ፤ ያጠፋነው ሁለታችንም ሆነን ሳለ ጣቶቻችንን ወደ ሌሎች ለመቀሰር እንወዳለን፡፡ "ምላስ አጥንት የለውም ግን ሰዎችን ይወጋል" የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@ኢማንሀሚድ
@ኢማንሀሚድ 4 жыл бұрын
አስተማሪ ታሪክ
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 4 жыл бұрын
ውይ ትንሴ በሣቅ ጨረስከኝ አስፍይ ደስ ትላላችሁ
@መሰደዴለበጎነው
@መሰደዴለበጎነው 4 жыл бұрын
ኑሮ አሪፍ ነው 2_4 ሺ በግ ከተገኝማ አልሀምዱላላህ ነው
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@hayutubechannel5044
@hayutubechannel5044 4 жыл бұрын
እረ ውድ ነው እኔ እማቀው በ7 መቶ ሲጨጥ ነበር
@ሠሚራየናቷልጅ
@ሠሚራየናቷልጅ 4 жыл бұрын
ከጉን ያሉት አሣዘኑኝ ሁሉም ወደነ አሥፋው ነው የሚሄዱት
@dakoemako5114
@dakoemako5114 4 жыл бұрын
ከልባቸው እኮ ነው የሚሰሩት አስፋውና ትንሱ
@getuinfotube9760
@getuinfotube9760 4 жыл бұрын
Enedemamer?
@tamaiphone9622
@tamaiphone9622 4 жыл бұрын
የስብስክራይብ ልምና በዛ ወይ ምን ጉድ ነው
@umuarebuu7235
@umuarebuu7235 4 жыл бұрын
ትሣኤ እንዴት እንዳሣቅከኚ
@getuinfotube9760
@getuinfotube9760 4 жыл бұрын
Enedemamer?
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
ውይ የሰብስክራይብ ልመና አሁንስ አስጠላባቹ ኤጭ ትሱ በጓን አዝለክ በሳይክል ስትሄድ ኡፍ ካሌብን አስታወስከኝ ነብሱን ይማር 😭😭😭😭😭😭😭 ትሱና አስፊቲ ከተገናኛቹ በቃ ሳቅ ብቻ ነው
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 жыл бұрын
እኔም ጌታን ስሜቴ ተነካ 😭😭😭😭😭😭😭
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
@@hiwotyemedehanialemlejefii7586 😭😭😭😭 ማማቲ እኔስ ብትይ በጣም ነው ውስጤ የተነካው ወላሂ እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ኡፍፍፍ አይ እሄ ሞት ክፉ
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 жыл бұрын
Benatachun befetari ayikefelibetim subscribe adrigugn
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 4 жыл бұрын
ትንሳኤና አሲፋውየ ውዲዲ ኖው የምያረጋችሁ እንካን አደረሳችሁት አመት ላአመት ያዲረሳችሁት።
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን አደረሳችሁ ወገኖች ሀገሬ ባህሉ ወጉ ማህበራዊ ኑሮው ሁሉ ነገሩ ያምራል ኢትዮጵያን ለማፍረስ የምታስቡ ሁሉ አይሳካላችሁም አትድከሙ እምዬ ኢትዮጵያ ኑሪ ለዘላለም💚💛💝
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
እ ህ ት በቅ ን ነ ት ደ ም ሪ ኝ
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 4 жыл бұрын
ቀጥሉበት ምርጥ ፕሮግራም ነው
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@munanasir3493
@munanasir3493 4 жыл бұрын
በርቱ የሀገሬ ልጆች ማኛዎቼ መዝናኛዬ
@ኡሚሃቢብቲእሽጠጥሌክእክቲ
@ኡሚሃቢብቲእሽጠጥሌክእክቲ 4 жыл бұрын
ውይይይ በአል ሲመጣ አይደለም በጉ ድምጹ ይናፍቀኛል ወላዲትአምላክ እመብርሃንየልቤንመሻት ሞልተሽልኝ በአገሬ ላይ ልኑር ኡፍፍፍፍ ስደት ደርዘን አመት ላይሞላ መልፋት
@selamethio9512
@selamethio9512 4 жыл бұрын
የምር እየገዙ ነው ወይስ ለቀረፃ ብቻነው ገዥወቹ🤔ተንሱ በግ አዝሎ ሳይ በሳቅ ምትኩ😂
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 4 жыл бұрын
የውሸት መሆኑን የምታውቂው የመጀመርያ ሰውዬ ለቀረጻ የተሰጠውን ብር ሊቆጥር ሲል ተው አትቁጠረው ሲለው እሺ ብሎ ኪሱ የከተተው ለዚህ ነው። ባሁኑ ሰአት እንኳን ሳይቆጥሩ ቆጥሮም አይታመንም። ለቀልድ ስለሆነ ምንም አይደለም።
@getuinfotube9760
@getuinfotube9760 4 жыл бұрын
enedemamer?
@samrawitgalaw7883
@samrawitgalaw7883 4 жыл бұрын
Wow I miss Ethiopia
@sarasarah4679
@sarasarah4679 4 жыл бұрын
ወይ አቡሽ ተሸክመክ ስትኤድ ነብሱን ይማረው ካሌብን አስታወስከኝ
@namename2997
@namename2997 4 жыл бұрын
ትሱዬ ስውድህ እኮ የኔ ቆንጆ
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
ደ ም ሪ ኝ
@samuelsamuel8071
@samuelsamuel8071 4 жыл бұрын
Anich yetebarekish agare ethiopia lezalalem nurilign💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 4 жыл бұрын
በጓን በሳይክል ይዘህ ስትሄድ ሺቷን ብሸናብህሰ ወይኔ በሳቅቅቅ።
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 4 жыл бұрын
@@natnaelasaye2115 እሺ
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ትንሱ ተመቸከኝ👍
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@getuinfotube9760
@getuinfotube9760 4 жыл бұрын
Enedemamer?
@zedooyoutube9831
@zedooyoutube9831 4 жыл бұрын
Wowww tinsu
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
አስፊቲ ትንሱ በርቱ ዘና ታረጉኛላቹ 💚💛❤👋😍
@getuinfotube9760
@getuinfotube9760 4 жыл бұрын
Enedemamer?
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
@@getuinfotube9760 ተደምሬአለሁ 💚💛❤👌
@getuinfotube9760
@getuinfotube9760 4 жыл бұрын
@@yatebeyakokebegoogle1018 demerehalewu!!
@إيمانأحمد-ذ5م
@إيمانأحمد-ذ5م 4 жыл бұрын
ትንሱ ጎበዝ ነህ
@shola7687
@shola7687 4 жыл бұрын
ወይ ትንሱ መቼም ቅሌት አያጣህ ዛሬ ደሞ በግ አዘልክ?
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@أموبيلال
@أموبيلال 4 жыл бұрын
ደስይላል
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@wazircell4191
@wazircell4191 4 жыл бұрын
ሥወዳቹ
@gcshxvvx6146
@gcshxvvx6146 4 жыл бұрын
ነብሡን ይማርዉና ካሌብ ነበር የመጄመሬዉ በግ በሣይክል የዘለዉ
@hirutamare885
@hirutamare885 4 жыл бұрын
Weyney ykrta manew kaleb mot endey
@gcshxvvx6146
@gcshxvvx6146 4 жыл бұрын
@@hirutamare885 ካካሌብ እግሊዛዉዩ
@gcshxvvx6146
@gcshxvvx6146 4 жыл бұрын
@@hirutamare885 አወ ሞተ መቼም ሀገራቺን መልካም ሠዉ ሸይበርክትበት
@alganeshe4053
@alganeshe4053 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደሰሰሰሰሰሰ ያለኘ ተባረኩልኘ
@tamirufikadu3221
@tamirufikadu3221 4 жыл бұрын
I can't stop laughing when I saw this show, Tinsu love u
@natielleni5448
@natielleni5448 4 жыл бұрын
ትንሳኤ አሪፍ ሆነህ ሳለ ግን በጣም ትቅለበለባለህ እና ያስጠላብሀል
@munabintweliyou937
@munabintweliyou937 4 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው በርቱ በሳቅ
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 4 жыл бұрын
ከትልቅ ይቅርታ ጋር ጥያቄ አለኝ!!! ቆይ ግን የእውነት ስራ ነው!? ወይስ እደድራማ እያስመስላችሁ ነው!?
@meseretarega2899
@meseretarega2899 4 жыл бұрын
አነሰች ቡርሳ ነች ወይስ በግ በሳቅ ነው የገድለከኝ ወይ አቡሽ ወይ ዘመን
@zmzmmlg7581
@zmzmmlg7581 4 жыл бұрын
Aemine
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 4 жыл бұрын
ወይኔ አቡሸዬ ስታስቀኝ የኔ ምርጥ
@AbelTesfaye-x9d
@AbelTesfaye-x9d Ай бұрын
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 4 жыл бұрын
ትንሣኤ ፍትህ ለባናናህ ሀሀሀሀሀ
@ሳአዳወሎየዋ-የ6ኈ
@ሳአዳወሎየዋ-የ6ኈ 4 жыл бұрын
ወላሂ አድናቄችሁ ነኝ ፓርሳ. ናት በግ አለኝ ብሎ ሲመለስ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ደግሞ አምራበሀለች አይ አስፋው መሸሻ ሁለተኛዋን አተ አታዝላትም ነበርደ ሀሀሀሀሀሀሀ
@mesietube8261
@mesietube8261 4 жыл бұрын
በሆነ ሰአት በጉ ሲሮጥ በአለቤቱ ከየት እንደመጣ ባላቅም ሮጦ ሲመልሰው አየሁት😆😆😆😆😆 ስራችሁ ለካሜራ ብቻ እንዳይሆን🤔
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
ደ ም ሮ ኝ በ ቅ ን ነ ት
@fanosaabebeyejeruleje465
@fanosaabebeyejeruleje465 4 жыл бұрын
enekone abero aderesene 💒❤🇪🇹👏
@muhye4848
@muhye4848 4 жыл бұрын
እርትሱ. ደሥይላል
@betyatk5570
@betyatk5570 3 жыл бұрын
ብዙኮ ሸጣችሁ ደስ ስትሉ
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 4 жыл бұрын
Sewedachu asefeye tesu wowww betam new des metelut
@tube3052
@tube3052 4 жыл бұрын
የሞተውን ልጅ አሥታወስሁ😭😭😭እንዳተ አሥሎ ነበር በግ ኡፍፍፍፍ አይ መት😭😭
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 жыл бұрын
ካሌብ ማነው ?
@נחמהזגיי
@נחמהזגיי 4 жыл бұрын
ግን እዲት አሻሻጥ ታውቁ አላችው እደቦሌ ልጆች 🙈🙈🙈🙈😍😍
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 4 жыл бұрын
ኪኪኪ
@ksabhai4615
@ksabhai4615 4 жыл бұрын
በጣምደስይላል
@getuinfotube9760
@getuinfotube9760 4 жыл бұрын
enedemamer
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 4 жыл бұрын
ትንሳኤ የኔ ቀበጢ የሆንኪ ሲወዲኪ እዚጋቤሔሪ እዲመና ይሲጢኪ።
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 4 жыл бұрын
ትንሡ ሢያሥቀኝ
@dakoemako5114
@dakoemako5114 4 жыл бұрын
ሁላችንም እንተባበር
@ኩሉንፅቡቀይእዩአይጭነቅን
@ኩሉንፅቡቀይእዩአይጭነቅን 4 жыл бұрын
Letawaqi ema atdaraderum aye yegna swe
@sebleseble3010
@sebleseble3010 4 жыл бұрын
ወይኔ ትንሱ በሳቅ በጊቱን አዘላት
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንደት ናችሁ ያገሬ ልጆች እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ኑ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ በርቱ
@إيمانأحمد-ذ5م
@إيمانأحمد-ذ5م 4 жыл бұрын
ውይይይ ካሊብ
@gcshxvvx6146
@gcshxvvx6146 4 жыл бұрын
አረ ብሩን ሣሠጡ ሀዴችሁ እነ አሥፍዉ
@رفاهمبارك-غ7ض
@رفاهمبارك-غ7ض 4 жыл бұрын
ዋውትሣየምረጥሰው
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 4 жыл бұрын
ወይ ትሱ በሳቅቅቅ ገደልከኝ
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 4 жыл бұрын
ውይኔ ኧረ አሥፋው በጣም እርካሽ ሽጥክባቸው 1500 እድሁ ነው የወሠደው ሠውየው
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ደ ም ሮ ኝ
@yannetadane5338
@yannetadane5338 4 жыл бұрын
Are tensu 😳😳😳🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 4 жыл бұрын
Ewiy tinetu betam new yetesakekut tiwedekaleh beye
@hanualisho1496
@hanualisho1496 4 жыл бұрын
Endet Endemiyasazinugn wellahi mitaredu Esisatoch😭
@llddbbdbdbd3079
@llddbbdbdbd3079 4 жыл бұрын
አይ አቡሽ
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 4 жыл бұрын
አስፊና ትንሱ ብር መቀበል እንጂ መቁጠር አትችሉም ቂቂቂቂቂቂቂ
@ተምሬአሊ
@ተምሬአሊ 4 жыл бұрын
አስፍትእናአብሽጡሩሥራነውበረቱ..
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 жыл бұрын
er btame
@mareevanonno4899
@mareevanonno4899 4 жыл бұрын
አረ በሣቅ ቦርሣ ናት በግ አላለም
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 4 жыл бұрын
beg wagaw teru naw yalew aref naw temechtoghal
@ksabhai4615
@ksabhai4615 4 жыл бұрын
አብ በሳቅገደልከኝ
@chebelewchebelew4515
@chebelewchebelew4515 4 жыл бұрын
ወይ ለዛ ማጣት ? አድሮ ጥጃ ።
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 жыл бұрын
አድ በግ 4000ዐ ከኛ ሀገር 900 ብር ነው
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 4 жыл бұрын
እረተው፣ትሴ፣አረቡ፣አለም፣ዳመና፣የሚየውበአርባ፣አመቱነው፣ግፍ፣አትናገራለህ፣
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ!! የእለተ ሰንበትን ድንቅ የቅዳሴ ትምህርት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይከታተሉ!!! kzbin.info/www/bejne/mZ-wfHqun6mAoa8
@sarasarah4679
@sarasarah4679 4 жыл бұрын
አቡሽ ነጋዴ ብትሆን ያዋጣካል ማሻሻጥ ትችልበታለ
@gcshxvvx6146
@gcshxvvx6146 4 жыл бұрын
ሥሼጦጂ ብሩን ሥታሥርክቡ አላየንም ለበለንበርቶቹ
@mashumashu3739
@mashumashu3739 4 жыл бұрын
Wow desi yelali
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 жыл бұрын
🙋🙋🙋🙋
@betyatk5570
@betyatk5570 3 жыл бұрын
አልቆጥረውም አስፍች እዳይጎልብህ
@tumimah7177
@tumimah7177 4 жыл бұрын
Gbzenahu Gni kgoniyalu mnimsayshtu
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 4 жыл бұрын
Asfeti tensu
@ሸጊቱ
@ሸጊቱ 4 жыл бұрын
እንዴት የሰው በግ 1500 ይሸጣል
@مدينهسعيد-و6ث
@مدينهسعيد-و6ث 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 4 жыл бұрын
Tensei ayalkebeh 🤔mwedel mwedele yune bege ale🤔🤣💚💛❤dorwe 🤣🤣🙄🙏❤🥰👍
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 4 жыл бұрын
😍😍
@salha0911
@salha0911 4 жыл бұрын
አይ ትንስ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ትሱ ሞዴል በግ ሀሀሀሀ
@blenlove7770
@blenlove7770 4 жыл бұрын
ቤተስብ አድርጉኝ እራሴን አሞኛል ቢለቀኝ ደስ ሲለኝ 😥😥😥🤕🤕🤕🤕🙏🙏🙏
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@tsegad5188
@tsegad5188 4 жыл бұрын
ውይ ትንሱ በጣም አሰከኝ ክክክክክክክክ
@ሰላምለሀገሬኢትዮጵያ-ቸ1ዀ
@ሰላምለሀገሬኢትዮጵያ-ቸ1ዀ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ትንሱ በሳቅ ገደልከን
@heymanotgetachew1067
@heymanotgetachew1067 4 жыл бұрын
ክክክክክ ቢዛ ከሰርቶለት ዬቀረ ነው ክክክክ
@alemsaham638
@alemsaham638 4 жыл бұрын
እፍ
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 4 жыл бұрын
swodachihu eko srachihu hulu melkam new
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 4 жыл бұрын
አስፋውና አቡሽ ይመቻችሁ ቱርክ ኢስታንቡል 👉🏻kzbin.info/www/bejne/nGPWZ5iGgJmjeZo
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@ሀዉለትሀበሻዊት
@ሀዉለትሀበሻዊት 4 жыл бұрын
*ወይ አስፍው ጥርሱን እራሱ አይው*
@abebalema4080
@abebalema4080 4 жыл бұрын
hahahaha hosh ale aheya aregachew ende ay tense
@BigChallenge1
@BigChallenge1 4 жыл бұрын
ዉድ ያአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁን አላህ ያብዛላችሁ ስዉዳችሁ 2 ደቂቃ አይታችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝplease please please አላህ ከኮሮኖ ቫይረስ ይጠብ
@shiferawkebede
@shiferawkebede 4 жыл бұрын
ሞዛዞች ሰታሰጠሉሉሉሉሉሉ
@አዲስተፈሪ
@አዲስተፈሪ 4 жыл бұрын
አይ ትንሱ ሁሌም ጣጣ አያጣህም ክክክክክ
@אמסולוטסמה
@אמסולוטסמה 4 жыл бұрын
😘💕😂😘😂💕😂💕😂
@tarifeleke4383
@tarifeleke4383 4 жыл бұрын
አይ ትንሱ አያልቅብክ
@tarikubirhanu7334
@tarikubirhanu7334 4 жыл бұрын
ቻናላችን ስብስክራይብ በማርግ አበርታቱን
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/rqKtf2mkaa59bZY
@ሀውለትየደሴዋ
@ሀውለትየደሴዋ 4 жыл бұрын
ኧረ በግ አሰተዛዘል ሃሃሃሃ
@getuinfotube9760
@getuinfotube9760 4 жыл бұрын
Enedemamer?
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,5 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 85 МЛН
የሸጎሌ የቁም እንስሳት መሸጫ መነሳት ያስነሳው ቅሬታ!!
9:02
ትረካ እና የተመረጡ አጫጭር ወሬዎች
Рет қаралды 9 М.
አነጋጋሪው የውሻ ገበያ በአዲስ አበባ...ስንት ነው?
53:26
Nahoo TV Entertainment ናሁ ቲቪ
Рет қаралды 302 М.
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,5 МЛН