No video

//አዲስ ምዕራፍ// "የወላጆቻቸዉ ፍቅር ያስቀና ነበር ... በአንድ ቀን ነዉ የተቀበሩት” /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 84,382

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0916 508111 ጥላሁን ወላ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000565495619
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 310
@tube6676
@tube6676 Ай бұрын
የኔ ውዶች እህህህህህ💔😭😭 በዚህ እድሜ ወላጅን ማጣት የአለም ትልቁ ፈተና ነው በስንቱ ላልቅስ በእናቴ ሞት የተፈተንኩትን ከእኔና ከአላህ ውጭ ማን ያውቀዋል 😭ከብዙ ስቃይ በኃላ ስኬታማ ሴት ሆኛለሁ አልሃምዱሊላህ ግን ብዙም ደስተኛ አይደለሁም አብሬ ያላደኩዋቸው እህቴ እና ወንድሞቸ ጋ በቅርቡ እገናኛለሁ ኢሻ አላህ እስኪ የስደት እህቶቸ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Insha Aallah Aameen
@LeulMengistu-td7zt
@LeulMengistu-td7zt Ай бұрын
ያሳካልሽ እህቴ 🙏🙏
@tube6676
@tube6676 Ай бұрын
@@LeulMengistu-td7zt አሚን የኔ መልካም
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx Ай бұрын
አሜን ኢንሽ አላህ ።
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Ай бұрын
አላህ ያሳካልሽ ውዴ
@TigistAsrat-kk9qx
@TigistAsrat-kk9qx Ай бұрын
እናትና አባትስ አይሙት ስለኔ ታሪክ በትንሹ ልበላቹ እናቴም አባቴም በ3አመቴ ነዉ የሞቱት በአንድ ቀን ባይሆንም በመጀመሪያ እናቴ ሞተች በሌላ ቀን ደሞ አባቴ ሞተ እህት የለኝ ወንድም የለኝ ያባቴ እህት ጋር ነዉ ያደኩት በህይወቴ ከተፈጠርኩ ጀምሮ በጣም ነዉ የተሰቃየሁት በሰዎች እቀናለዉ እህቴ ወንድሜ ሲባባሉ አሁን 25አመት ሆኖኛል እግዚሀብሄር ይመስገን እራሴን ለመቀየር አረብ ሀገር ተሰድጄ እየሰራዉ ነዉ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 Ай бұрын
አይዞሽ ማማየ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ አግቢ አላህ መልካም ባል ይስጥሽ የራስሽን ቤተሰብ መስርች አይዞሽ ውዴ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
😢🎉🎉🎉❤❤ebs ፈጣሪ ሀሁሌም ከናንተ ጋር ይሁኅ
@mekidesferisthumanity
@mekidesferisthumanity Ай бұрын
አዞሽ አማዬ አባትሼ መድኃንያልም የፈጠረሽ አና አናቱ አናታቺን ድንግል ማርያም አለች mechereshasin ያማረ ዩሁን
@mekidesferisthumanity
@mekidesferisthumanity Ай бұрын
አዞሽ አማዬ አባትሼ መድኃንያልም የፈጠረሽ አና አናቱ አናታቺን ድንግል ማርያም አለች mechereshasin ያማረ ዩሁን
@TigistAsrat-kk9qx
@TigistAsrat-kk9qx Ай бұрын
@@mekidesferisthumanity አሜን የኔ ዉድ 🙏🙏🙏🙏
@user-rx2tq3rs7e
@user-rx2tq3rs7e Ай бұрын
ኡፍፍፍ አሳዛኝ ገጠመኝ ነብሰ ይማር ለልጆቻቸው እግዚአብሔር መፅናናትን ይሰጣቸው
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Ай бұрын
በየሱስም አሞሞታቸው አንጀት፡ይበላል፡አብሮነታቸው እስከመቃብር ሆነ ህፃናቶችን በትነው አይ ሞት ጨካኙ፡ኡፉ😢😢😢
@zabiba2788
@zabiba2788 Ай бұрын
አኡዙ ቢላህ አያድርስ ነው እህህህህ ከባድ ነው አላህ ያፅናችሁ እሱ ማፅናቱን ይችልበታል ግን ኢቢኤሶች ስራችሁ መልካም ነው ግን ልጆችን ለቃለ መጠይቅ ባታቀርቡ ሀሪፍ ነው ሀዘኑ በሚድያ ሲታይ ያልሰማው እየሰማ የባስ ልባቸው ይቆስላል
@6s8f7d
@6s8f7d Ай бұрын
Kalebachew cheger ayebetel beyas anedaned sewoch eraretew bereduachew betayu teru new
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz Ай бұрын
ነብሳቸዉን ይማር እጅግ ያሳዝናል ልጆችንም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋቸዉ
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s Ай бұрын
በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው 💔💔💔💔 😢😢😢😢 ከልብ እሚፉቀር ሰው እዲኢ ነው ልጆቹ ሊታገዙኡ ይገባል የምንችለሁን ኡሉ
@ZizueyayaEyaya
@ZizueyayaEyaya Ай бұрын
ወይ ፍቅር ተብሎ የተዘፈነው አሁን ነው ልጅች ያሳዝናሉ እህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx Ай бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ ኢቢስ እናትና አባታቸውን ቢያጡም እናንተ እንዲሁም ደጋጎች የእኢትዮጵያ ሕዝብ ተስፋ ሆንዋችህዋል አላህ ያኑራችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ይህ የምታደርጉት ሥራ በአላህ ዘንድ በጣም የተወደደ ነው ።
@gfj5233
@gfj5233 Ай бұрын
አዘን እኮ አንዳንድ ግዜ ባንድ ግዜ ሲመጣ ከባድ ነው ውይ 😢😢😢😢😢
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
አይ ሞት ጨካኙ 😢 ልጆቼን ቦታ ላስይዝ ቆይ ይሄን ሳላደርግ አልሄድም የለ ልጆችን ብትን አድርጎ ብቻ ውልቅ 😢
@Fatuma-eg8sg
@Fatuma-eg8sg Ай бұрын
በጣምያሣዝናል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
💔😥😥😥😥 እናትም አባትም በአንዴ ማጣት ድርብ ድርብርብ ሃዘን ነው እግዚአብሄር ነፍሳቸውን ይማር ፈጣሪ ያፅናችሁ 🙏🙏🙏
@marblegold7011
@marblegold7011 Ай бұрын
የሟቾችን ነፍስ ይማር ለልጆችም እ/ር ተንከባክቦ የሚያሳድግ መልካም ዘመድ ይስጣቸው
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Ай бұрын
ትክክል😢
@ABCv23የጅሩዋ
@ABCv23የጅሩዋ Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Ай бұрын
በስመዓብ አስደንጋጭ ነው ልጆቹ መታገዝ አለባቸው የኔ እናቶች ሲያሳዝኑ ነብስ ይማር
@godisgreat3507
@godisgreat3507 Ай бұрын
ውይ ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ!!! ነገሩ በጣም ግራ የሚያጋባ ቢሆንም እነዚህ ልጆች ወላጆቻቸው ህጋዊ ሥራ ላይ የነበሩ ይመስለኛል፡፡ ስለዚህ ዕድሜያቸው እስኪደርስ ድረስ ቢያንስ ለጥቂት ነገርም ቢሆን ሊረዳቸው ስለሚችል የወላጆቻቸውን የጡረታ ገንዘብ የሚያገኙበት መንገድ ጎን ለጎን ቢመቻችላቸው የተሻለ ይሆናል ፡፡ አሁን ሚዲያ ላይ ስለቀረቡ ሰው ተረባርቦ ቢደግፋቸው እንኳን ሁሌም በየጊዜው እያስታወሱ ድጋፍ ላያደርጉላቸው ሰለሚችሉና ልጆቹም በጣም ህፃናት ናቸውና እስኪያድጉ ድረስ ምንም ትንሽ ቢሆን በቋሚነት ስለሚያገኙት ይጠቅማቸዋል፡፡ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ሌላ ምን ማለት ይቻላል፡፡
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Ай бұрын
በጣም ያሣዝናል ኡፍፍፍፍ💔💔💔 " ገና ነብስ ሣያዉቁ እናትንም አባትንም ባዴ ማጣት ኡፍፍፍ
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Ай бұрын
በጌታ እፃኑን ላሳድግ😢😢😢አድራሻ ላኩልኝ😢😢😢
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Ай бұрын
ባይለያዩ መልካም ነው ።
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Ай бұрын
የአረዉነት ለማሳደግ ከፈለክሽ (ክ) ከታላላቆች ሳትለዩ እዛዉ ባሉበት እሩድ አድራሻ ቅብርጥሴ አያስፈልግም
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Ай бұрын
ኢቢሲ እግዚአብሔር ይስጥልኝ :: እናመሠግናለን ❤❤❤
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c Ай бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ሞት ለማንም አይቀርም ሁሉም ተጓዥ ነዉ ተራ ጠባቂ ነን የሚያሳዝነዉ እራሱን ያልቻለ ነፍስ ያለዉቀ ልጅ ሜዳ ጥሎ መሄድ ለቋሚዉ እሳት ነዉ😢😢😢
@AarAar-hh6sd
@AarAar-hh6sd Ай бұрын
ያእልህ ልጆች ያስዝናሉ ልጆች ደስ ሲልችው ደስ ይልኝል ሲዝኑ አጀቲ ስፍስፍ ያላል ማንም ልጅ እናቱን አበቱን አይጣ ያረቢ በልጆችን አትፈትነን እነሱንም በኛ አትፈትንችው
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 Ай бұрын
በስማም ወልድ መፍስቅድስ በጣም ክባድ ሀዘን ነዉ😢😢😢😢😢
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 Ай бұрын
thank you very much ebs ❤❤❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
እግዚአብሔር መፅናናት ያድላችሁ❤❤❤ነብስ ይማራ አይዛችሁ❤❤😢😢😢😢ሞት ክፉነው የሚወዱት ይወስዳል😢እናት አባት ማጣት ኡኡኡኡ😢😢😢❤❤
@TsegaTube-hj9px
@TsegaTube-hj9px Ай бұрын
አቤት በፈጣሪ ስም እግዚአብሔር ይርዳችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ከባ ነው
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf Ай бұрын
ነፍስ ይማር😢 እኔም በአንድ አመት እናቴም እህቴም በስደት የለሁ ሞቱ ተባልኩ💔😭😭😭የኔም ሂወት ጨለማ ነው💔😭
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Ай бұрын
Pana ‼‼ አይዞሽ እህቴ ተፅናኝ እራስሽን ጠብቂ. 👉👉👉 ፈተና ብዙ ስለ ሆነ በርቺ ፀልዬ 🙏🙏🙏🙏 ለሞቱት ሁሉ ነፍስ ይማር ለቤተሰብ ፅናቱን ስጥልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏 አይ የሰው ፈተና ግርም ነው የሚለው በስደት ላይ ደሞ በጣም ይከብዳል ጨለማውን በ ብርሀን ይቀይርልሽ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MerryTade-cu3id
@MerryTade-cu3id Ай бұрын
Ayizosh
@user-od2qk6it9i
@user-od2qk6it9i Ай бұрын
በጣም ልብ ይምነካ ታሪክ ያሳዝናል አፋፋፋፋ ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ssaa3540
@ssaa3540 Ай бұрын
ሡባሀን አላህ ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጁኡን በጣም የሚያሣዝን ነው ልብ ይሥብራል 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭
@user-ep4ru3cg9i
@user-ep4ru3cg9i Ай бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጢችዉ ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ኡፍፍ አላህ ያሳድጋቹ
@user-up8dm5yk9b
@user-up8dm5yk9b Ай бұрын
የኔ ማሮችኡፍፍፍ የነዚህስ በጣም ነዉ ሌብ ይሰብራል እንደዉ እራሳቸዉን እሰከሚችሉ ቢረዱ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
😢😢😢😢እንደ ሰዋዊነት በጣም ከባድ ሃዘን ነው ያሳዝናል በጣም ነው የዘንኩት የምር 😢😢😢ምስጊን የኔ ምስጊኖች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ኢቢኤሶች በርቱ 😢😢😢
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s Ай бұрын
ፈጣሪየን ሁሌም የምለምነዉ ነገር ቢኖር ልጆቼ እሳትና ዉሀን ሳይለዩ እንዳትለየኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ልብ ይሰብራል ነፍስ ይማር የእግዚሐብሔር ስራ ግሩም ነዉ ልጆቹንም ያሳድጋቸዉ😢😢😢😢
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn Ай бұрын
የኔ ውዶች ፈጣሪ ከጎናቸው ሆኖ መጨረሻቸውን ያሳምረው አባት እናታቸውን ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማረው ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@abaditgr1629
@abaditgr1629 Ай бұрын
እግዝኣብሄር ፅናት ይስጣቹ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ሱባሀንአሏህ ኢናሊላሂወኢነኢለሂራጆኦን የአሏህነንወደአሏህም ተመላሾችነን ሞት አይቀሪነዉ ግን በቀጥተኛዉ መንገድላይ አለሞሞታችዉነዉየሚሳዝነዉ ወደአሏህተመለሱ! አሏህሶብሮችይስጣችሁ ለቤተስቦ አይእዱኒያ ebsወች የሚስኪኖች እንባንአባሽናችሁበረቱ
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል ነፍሳቸውን ይመር
@getahunhaileyesuse3273
@getahunhaileyesuse3273 Ай бұрын
ማንኛውም ኢትዮጵያዊ መንግስትም ከነዚህ ህፃናት ጎን ሊቆም ይገባል እውነት የምንስጠውስ ያጡትን የቤተስብ ፍቅር ይስጣቸው ይሁን? እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቸው በስነልቦና እንዳይጎድ የባለሙያ ድጋፍም ያስፈልጋቸዋል አቶ ከበደ ስሊ እና ገዳ ሀለኬ እንዲሁም የኡራጋ የፌስ ቡክ አስተባባሪዎች ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፍላችሁ ።
@ሲኖሪታ
@ሲኖሪታ Ай бұрын
አይ ሞት ሳአት አይመርጥ ቀን።አይመርጥ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እናትና አባት ባአድቀን ማጣት በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Ай бұрын
የወላጆቻቸው ነገር ፍቅር እስከ መቃብር ያስብላል አምላከ ቅዱሳን ነፍሳቸውን ይማር😢😢😢 ልጆቻቸውን ፈጣሪ እረድቶ አጽንቶ ለቁም ነገር ያብቃቸው
@fekerteh974
@fekerteh974 Ай бұрын
ግዝያብሔር ያፅናቹ በጣም ያሳዝናል
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 Ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሰቸው በፀደ ገነት የስርፍል በእውነት ልብ ይሰብረ
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
በፈጣሪ😢😭😭😭ምን አይነት ከባድ ሀዘን ነወ የገጠማችሁ😢ወይይይ ነብስ ይማር😢 ፈጣራ ያሳድጋችሁ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy Ай бұрын
ለኢለሕኢለላሕ ሐሥቢ የላሕ ወኒእመል ወኪል ለካ ይሕም አለ
@user-qe5uk3mp3l
@user-qe5uk3mp3l Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ አባትም እናትም ሆናህ ኣሳድጋቸው🤤🤤🤤
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው:: ፍቅር እስከ መቃብር ::
@zeheraASaf
@zeheraASaf Ай бұрын
ከባድ ነው መጨርስ አቃትኝ አላህ ይሶብራችሁ 😢😢😢😢
@MeseretKegne
@MeseretKegne Ай бұрын
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሳራ
@ሳራ Ай бұрын
😢ወላጅን ማጣት 😢የዘላለም ስብራት ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@belayche4050
@belayche4050 Ай бұрын
ebs thank you ❤🙏
@folefollow9751
@folefollow9751 Ай бұрын
ኢቢኤሶች ተባረኩ ፈጣሪ ከፍ ያድርጋችሁ ሁሌም በጥልቅ ሃዘን የወደቁትን የሚታገዙበትን እድል ስለምታመቻቹ ልትመሰገኑ ይገባል
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Ай бұрын
😢😢😢አጅግ በጣም ያሳዝናል ውይ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን እመብርሀን ኣትለያቹ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
ሱበሀን አላህ😢😢😢😢😢😢😢አይ ዱኒያ😢😢😢😢😢😢😢በአንድ ሰአት እናትና አባት ማጣት😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቸው ከባድ ነው ባንዴ ሁለቱንም ማጣት😭😭😭😭
@Prp-he3b
@Prp-he3b Ай бұрын
ያሳዝናን በእዉነት እግዚአብሔር ያፀናችሁ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
ያአላህ አልችልም አታቻችለነ መፀናናትን አላህ ይወፍቃችሁ
@MolalegnMola
@MolalegnMola 26 күн бұрын
በእግዚያሕቤር በጣም የተቸገረች እህታችን አለች አምስት ልጅያላት ሥራም የላትም የምታበላቸው የሌላት በፈጣሬ እርዳት
@user-ds9xl2ez9f
@user-ds9xl2ez9f Ай бұрын
እግዚአብሔር ሀዘናችሁን ያቅልላችሁ😢😢😢😢
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w Ай бұрын
😢😢😢😢እህህህህህህ💔💔💔💔😢😢😢😢 አይ ሞት 😢😢እኛ አረ ቀን እናስባለን😢😢😢
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናችሁ እነሱን ነፍሳቸውን ይማር
@desalegnaweke5555
@desalegnaweke5555 Ай бұрын
yemiyasazen newu...EBS tv akuri sera seleserachu enamesegnalen!!
@mastewalTesfaye-c1o
@mastewalTesfaye-c1o Ай бұрын
እግዚኦ አያድርስ ነው
@aylaayla9927
@aylaayla9927 Ай бұрын
Yaa rabbi bayy,ee garra nama nyatta dhugaa waqqayoo jabbin sin yaa keneu
@Alemtela
@Alemtela Ай бұрын
ነብሳቸዉን ይማራቸዉ
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm Ай бұрын
ሱበሀን አላሏህ
@HxDh-ek7eg
@HxDh-ek7eg Ай бұрын
Alfo alfo sawoch fkr eska makabr blawu ygabalu laljochu emnchlawun enradalan❤
@user-ym1vb4zr9j
@user-ym1vb4zr9j Ай бұрын
Uuff bayee laphee nama cabsi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 Ай бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው ከሁለት አንዳቸው ቢኖሩ ጥሩ ነበር ለልጆቹ
@simaneshgebre7695
@simaneshgebre7695 Ай бұрын
Ebs egziabhare yebarkacuh ufffffff betam yasazenal
@user-uw9ew6lo8f
@user-uw9ew6lo8f Ай бұрын
እፍፍፍ በጣም ከባድ ነው እናትምን አባትምን ማጣት 😭😭😭😭
@ABCv23የጅሩዋ
@ABCv23የጅሩዋ Ай бұрын
እኔም ቅድማያቶቸ በአድቀን ነውየሞቱት
@NafiYad-gq9yk
@NafiYad-gq9yk Ай бұрын
Teacherye nebsikn be atsede Genet yanurilgn 😢😢😢😢😢😢😢
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
አላህ ያፅናችሁ ከባዲ ነዉ
@user-ji5df8wv6d
@user-ji5df8wv6d Ай бұрын
በጣም ያማል 😢😢😢😢😢😢😢
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y Ай бұрын
አርባ ምንጭ አብረን ነው የተመረቀው አለማየው በጣም ያሳዝናል
@FantoFardy
@FantoFardy Ай бұрын
ውይ ልጆቹ አንጀቴን በሉኝ እግዚአብሔር ያፆናችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EsraelTseggaa
@EsraelTseggaa Ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር አይዞአችሁ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@betelhemgebray7285
@betelhemgebray7285 Ай бұрын
ቃልዬ ስወድሽ እርግት ያልሽ
@Orthodoxawi12
@Orthodoxawi12 Ай бұрын
ኧረ ሁሁሁሁ ዛሬስ ከፋኝ 😢😢😢
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Ай бұрын
የአሏህ አንተው ከጎናቸው ሁንላቸው
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya Ай бұрын
በጣም ይከብዳል ነብስ ይማር
@Alemtela
@Alemtela Ай бұрын
አረ ወይኔ ሲያዛዝኑ
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g Ай бұрын
ከምንም በላይ አሳዛኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@user-pk9gv5rw9h
@user-pk9gv5rw9h Ай бұрын
ሁፍፍ ጌታ ሆይ እግዚአብሔር ያፅናቹ😢😢😢😢😢😢
@habeshawork
@habeshawork Ай бұрын
በስመ አብ ምን አይነት ትራጄዲ ነዉ
@SUAADA15
@SUAADA15 Ай бұрын
Uffffff fetari hoy nefsachewn mar siyasaznu ljochu😢😢😢😢😢
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Ай бұрын
ሢያሣዝኑ፡ምሥኪንዋየ
@merongeta2149
@merongeta2149 Ай бұрын
አቤት እንዴት ከባድ ነው እግዝአብሔር ፀናቱን ይስጣችሁ
@etechetech7158
@etechetech7158 Ай бұрын
ወለሂ,በጣም,ከባደነዉ ,ጠናት,የሰጣቹዉነፈሳቹዉ,የማር
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ነፍስይማርአይባልም!??!ምክኒያቱምበአሏህሳያምኖነዉየሞቱት።እንደትነዉአሏህየሚምራችዉ ለአሏህልጅአለዉብለዉነዉእኳየሚምኖት ክርስቲያኖች ኢሳን አምላክነዉያሎናችዉ
@MmJohar
@MmJohar Ай бұрын
ሳህ👌👌👌😘😘​@@cgf8399
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Ай бұрын
😢😢😢😢nefesahewne ymarahew lalamene yebalae
@NafiYad-gq9yk
@NafiYad-gq9yk Ай бұрын
Wuy ebseoch gn mariyamn egziabher yistachu ye ewnat egziabher yakbriln😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qb1rc9lm3r
@user-qb1rc9lm3r Ай бұрын
ኡፍ 😥😥
@medinaimam4666
@medinaimam4666 Ай бұрын
ሚስኪን❤❤❤❤
@ሲኖሪታ
@ሲኖሪታ Ай бұрын
ነፍስ ይማር
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Ай бұрын
Ya allah😢😢😢😢😢
@user-ni5dc3ki6k
@user-ni5dc3ki6k Ай бұрын
መታደልነው አብረው ኖረው መቀበር ልባቸው ንፁነው ልጆቹ ያሣዝናሉ
@seniafeworki1066
@seniafeworki1066 Ай бұрын
አንቺ ምን አለብሽ ቀልደኛ ነሽ ለልጆቹ ምን ነው አንዳቸው በቀሩላቸው ኖሮ
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 Ай бұрын
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭
@yohannes794
@yohannes794 Ай бұрын
ቨ ቨ ቨ
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c Ай бұрын
እህህህ ሞት ጨካኙ 😭😭😭💔
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 55 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 16 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 47 МЛН