አሜሪካን ሀገር ዝቅ ብለን እየሰራን ነው...የበጎ አድራጎት ስራ ላይ ናቸው....የቀድሞው ጠ/ሚንስትር ታምራት ላይኔ ባለቤት ታጋይ ሙሉ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 126,677

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

12 ዓመታት ልጆቼን ያለ አባት አሳድጌአለሁ፡፡ በስደት 3 አመታት ኬኒያ ከዚያም አሜሪካ ጋዝ ስቴሽንና የህፃናት ማቆያ ውስጥ ሰርቼለሁ፡፡ እውነት የተባለውን ባለቤቴ አድርጎት ቢሆን እንዲ ባለህይወት አንኖርም ነበር ... ይላሉ በቁጭት የባለቤታቸው ስም ብዙ ጊዜ በመጥፎ የሚነሳው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔ ባለቤት ታጋይ ወ/ሮ ሙሉ … የኢትዮጵያዊት እናትን ችግር ስለማውቀው ስለኖርኩት እናቶችን ቤተሰቦችን የሚያግዝ ድርጅትን መስርቼ እየሰራሁ እገኛለሁ…
ተቋሙን ማገዝ የምትፈልጉ Life Center Account Number
CBE የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000640791849
የቀድሞው ጠ/ሚንስትር ታምራት ላይኔ ባለቤት ታጋይ ሙሉ በባለቤቴ የደረሰ በማንም አይድረስ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 968
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 29 күн бұрын
ባለቤትዎ እግዚአብሔር ዳግመኛ እድል ስጥቷቸው ለዚህ ከበቁ ቀሪ ዘመናቸውን ሀገራቸውን በጸሎትና በበጎ ነገር በመስራት ቢያገለግሉ እንጂ ሀገርን ለማጥፋት ከተስለፉ ስዎች ጋር ባያብሩና ዳግም የፖለቲካ ስህተት ባይስሩ ጥሩ ነው
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 29 күн бұрын
እይይይ... ሰይፉ ብዙ ነፍሶች የጠፉባቸውን ቁስለኞች ለማስታወስ አይመስልህም ??? ይቅር ብለዋቸው ነው እንጂ የባለቤታቸው ክፉ ስራችው መቼም አይረሳም 😢 ብዙ ንፁሀን በሳቸው ምላስ አልፈዋል ...😢 የብዙ ልጆች እናቶች ወንድሞች .... እንባን አስታውስከኝ ... አቤት ግዜ አለፈ ... መቼም የሰው ልጅ አጠፋሁ አይልም ...😔😔
@user-yu5tz9qr3j
@user-yu5tz9qr3j 29 күн бұрын
ትክክለኛው ጊዜ ሲደርስ ለፍርድ መቅረቡ አይቀርም
@user-yu5tz9qr3j
@user-yu5tz9qr3j 29 күн бұрын
ውስጧ ሰላም የለውም አሁን በእርጅና ላይ ሆና ባሏ የሰራው ግፍ እየረበሻት ነው ትክክል ኛው ጊዜ ሲመጣ ለፍርድ መቅረባችሁ አይቀርም ።
@nateteklay2962
@nateteklay2962 26 күн бұрын
You’re consumed by hatred and unwilling to engage with someone who has different views. She is far better than someone who is cowardly and full of hate. It’s time to grow up.
@nateteklay2962
@nateteklay2962 26 күн бұрын
All these comments are filled with hate and blinded by bias, offering no constructive help. They reflect the lack of maturity in our society and the unwillingness to engage with differing viewpoints. The comments are biased and driven by narrow ethnic loyalties. It's disheartening to see those who preach unity and criticize ethnic politics are here spreading their own narrow-minded, hate-filled remarks
@SADORATUBE
@SADORATUBE 29 күн бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 29 күн бұрын
Ameeennn
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df 29 күн бұрын
Amiiiinn
@edwardbyrne5746
@edwardbyrne5746 29 күн бұрын
አሜን ግን አማርኛ አስተካከለሽ መጻፍ ተማሪ። ቅዘናም አማርኛ አታበላሺ
@yemanehagos9683
@yemanehagos9683 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤amen
@mengistuakkema1168
@mengistuakkema1168 29 күн бұрын
Amen Yihenin hasab yetsafkew webdim honk set Egizihaber fitsum selamina tena yistih weyim yistish
@TolaniGeleta
@TolaniGeleta 29 күн бұрын
ታምራት ላይኔ ስላስፈፀመው የዘር ማጥፋት ለህግ መቅረብ አለበት
@marigoldan1
@marigoldan1 29 күн бұрын
የታምራት ላይኔ በጎ አድራጓት የደም ገንዘብ ነው። አንዴ ራሱ አንዴ በሚስቱ እየመጣ የሰው ቁስል አያባብስ ከእሱ ምንም አንፈልግም ዝም በማለት ይተባበረን። እዚህ ውይ አሁንም ቆንጆ ናት ተዋት እያላችሁ በተደጋጋሚ የምትኮምቱ ሁለት ሰዎች ግን ብትሆንም ባትሆንም እሱ ለራሷ እና በላይዋ ላይ ማግጫለሁ ብሎ ፓርላማ ላይ ለተናዘዘው ባሏ እንጅ ለእኛ ጉዳይችን አይደለም። ለጨፈጨፉት ነፍስ ግን ጊዜ ለኩሉ አንድ ቀን ይጠየቁበታል
@Grandas7358
@Grandas7358 26 күн бұрын
የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው። ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።
@user-sb7uk7lp2b
@user-sb7uk7lp2b 29 күн бұрын
ታምራት እኮ ኢትዬጱያ ዉስጥ ነፉጠኝዉ እያለ በሽዉች የሚቆጠሩ አማራወችን ያስገደለ ሰዉ ነዉ የታሰረበት ምክንያቱም የአማራ ንዑሀን እንባ ነዉ ያሳሰረዉ እንጅ ሌላ ነገር አልነበረም
@Amhara632
@Amhara632 29 күн бұрын
በህዝብ ገንዘብ በጎ አድራጎት ከፍቶ ስም ለመገንባት መሞክር ህዝብን ማሞኘት ነው። ሰይፋ የምታቀርበውን ሰው ብትመርጥ ጥሩ ነው
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 29 күн бұрын
Nesha new GED new sentu tbiya hono esana bala komew menorachew. Lezh new erdatawe.
@MelkamSira
@MelkamSira 27 күн бұрын
በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር በአብዮታዊ ዲሞክራሲ በሚባል የተመረዘ ቲዮሪ ያለፈ ታጋይ ነኝ ባይም ሆነ ካድሬ ፀፀት የሚባል ነገር አይታይባቸውም ፣ ህዝቡን እርስ በእርሱ እንዳይተማመን ከፋፍለውት በዛም ምክንያት ሀገራችን እና ህዝባችንን እርስ በእርሱ እንዲጋደል አድርገውት ፣ የባህር በር አሳጥተውን ኸረ ስንቱን ልዘርዝረው........
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 29 күн бұрын
አታፍርም ባሌ ንፁህ ነው የዋ ነው ስትል የስንቱን እይወት ያመሰቃቀለ አረመኔ
@user-yu5tz9qr3j
@user-yu5tz9qr3j 28 күн бұрын
@@user-ln2fb1xt7q ምን እሱ ብቻ ስንት ባለትዳሮችን ሴት ሁሉ ያማግጥ ነበር የሆነች ግም ነገር ነች ሚስት ተብየዋ
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 28 күн бұрын
@@user-yu5tz9qr3j THEY LIVE GREAT LIFE
@asheberbelayneh886
@asheberbelayneh886 29 күн бұрын
ፀፀት የሌለበት የተደፈነ ህሊና መያዝ የሚከብድ ይመስለኝ ነበር እርሶ ግን ይህን ድፍረት ተላብሰው በልበ ሙሉነት መናገር እፕስገርሞኛል ። የብዙ ህዝብ እሮሮ በባለቤትዎ ላይ መኖሩን ተረድተው ይቅርታ ቢጠይቁ ይሻላል ለቀሪ ህይወትዎ ሰላም የሚሰጥዎት ይመስለኛል።
@user-zn4sl7fb2j
@user-zn4sl7fb2j 29 күн бұрын
ታምራት ላይኔ በአማራ ላይ የዘር ማጥፉት ያደረገ ሰዉ ነዉ።
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 29 күн бұрын
ማስረጃህ ምንድነው? እዚህ እዚህ ቦታ ነው ብለህ ንገረን ኣንተ የወሪ መኪና
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 29 күн бұрын
በትክክል
@aledwake
@aledwake 29 күн бұрын
If Tamerat entere to Ethiopia and stay alive a single day , then there IS No Amhara on the ground. I pesonaly do Not need a second to rethink to Take His Life , If WE confront face to face with Him.
@erhiopis9565
@erhiopis9565 29 күн бұрын
Ay ye dedeb sew neger
@CyberArmy16
@CyberArmy16 29 күн бұрын
sile mn endemitawera ante erasu atawkwum.arekeyam,,,,ye areke bet were ezi atamtabin
@habeshawork
@habeshawork 29 күн бұрын
አለ ማፈር "የታምራት ላየኔ ባለቤት "ትላለች አይናችሁ ይጥፋ ጥፊ ከዚህ ቀፋፊ
@user-ul7ym2jr2r
@user-ul7ym2jr2r 29 күн бұрын
ታምራት ላይኔ የኢትዮጵያን ህዝቦችን የበደለ ከንቱ ሰው ነበር
@newharg5548
@newharg5548 29 күн бұрын
እትቅኝ ሰው እርዳ እሁን ሌላ ሰው ነው እታመነዥግ ክክክክክ
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 29 күн бұрын
በጣም የሚገርመው ሰይፋ የምትባለው ሰው ወደ ኃላ ያቀረብካቸውንም እናውቃለን ።እነዚህ ሰዎች እጃቸው ላይ ደም አለበት አማራ ላይ ታምራት ያደረሰው መቼም ማንም አይረሳውም ።አሜሪካ ልጆቻችሁ ዜግነት አላቸው ስለዚህ አባታቸው በአማራ ህዝብ ላይ ያደረሰውን እንዳይረሱት ።ሰይፋ ከዚህ አይነት ጨዋታ ብትወጣ እንዲሁም የምታቀርበውን ሰው ብታውቅ።
@user-lc5ov5uy5e
@user-lc5ov5uy5e 29 күн бұрын
ኤጭ
@menalelias7674
@menalelias7674 29 күн бұрын
አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አለ 12 አመት ታሰረ እኮ ሴትያ የሳለፈችው መከራ አይታይህም ሰውዬውን በቁሙ አርደህ ደሙን መጠጣት ነው የፈለው😂
@hailej2527
@hailej2527 29 күн бұрын
ወንድሜ ይህ ebs እንጂ የ አማራ TV አይደለም እኮ።
@frelucy9820
@frelucy9820 29 күн бұрын
እረ ጭንቅላትቹህ ይደግ ምን ግር አለው እስቲ ጭንቅላትችን ትንሽ ለማድግ ይሟክር በቃ ጥላቻ ብቻ ይህ ይለፈ ትርክ እኳ ነው የኢትዯጳያ ትርክ እኳ ነው እስቡ እደውም መፀሀፍ ብፃፍለት ነው የምለው እኔ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 29 күн бұрын
@@mulatyalew2894 በየ ቦታ መልቀስ አይከብድም?
@finekash561
@finekash561 29 күн бұрын
የሐረርጌ አማሮች ደም አንድ ቀን ይጮሐል😭😭😭😭
@amarche5385
@amarche5385 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@bunathecatdteams1529
@bunathecatdteams1529 24 күн бұрын
እርግጠኛነኝ ሀይማኖት አለሽ ወይም አለህ ግን ይቅር እማትይ ከሆነ ጠብ እሚልልሽ ነገር የለም የዋህ ሁኑ ይቅር በሉ እናንተን ይቅር እንዲላቹ እነሱ ይቅር ተብለው ለበጎ ስራ አቁሞቸዋል
@finekash561
@finekash561 24 күн бұрын
@@bunathecatdteams1529 በአንቺ ሥላልደረሠ ቀላል ሊመሥልሽ ይችላል "ሞት በሠው ያምራል"
@user-fkg103
@user-fkg103 29 күн бұрын
የሀገር እና የወገን እርግማኖች ናቸው። ሀገራችን ዛሬ ለዚህ ውጥንቅጥ ያደረሱ እኝህ ተምቾች ናቸው።
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 27 күн бұрын
ዛሬ ይሻላል እያልከን ነው?ለኔስ ትሻል ሚስቴ ነች🎉
@abaywasihun2549
@abaywasihun2549 29 күн бұрын
ባለቤትሽ የኢትዮጲያ ጠላት የብሄር ብሄረስብ ጠላት በፍፅም አንዲት ቀን ለሀገር ምንም የረባ ታሪክ ያልስራ ከንቱ ስው ነው ይብላኝ ላንቺ
@papirocicvtrjd6738
@papirocicvtrjd6738 29 күн бұрын
በትክክል
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 29 күн бұрын
እስቲ ንገሪኝ የታምራት ላይኔ ለሀገሩ ያበረከተውን ውለታ ??? እስቲ ንገሪኝ ሴት መውደዱ የአማራን ህዝብ ከሽንታም ወያኔ ጋር ተባብሮ ትባብራቹ ፣ተመሳጥራቹ መሬቱን ርስቱን ፣ሴቱን ሀይማኖቱን ስብዕናውን ስላጠፋቹ ነው የአንቺና ባለቤትሽ እራሳችሁን ልክ እንደ የኢትዮጵያ ባለውለታ አድርጋችሁ ካሰባቹ ተሳስታችዋል በትውልድ ሁሉ ትውገዛላቹ ትልቁ በኢትዮጵያ ጥፋት ስደት ፣ የዘር ፖለቲካ እስከ ዛሬ ድረስ ሀገሪቷ ለገባችበት መከራ ተጠያቂ ናቹ የኢትዮጵያ አምላክ ይፋረዳችሁ ለእናንተ ገና የእግዚአብሔርን ፍርድ እንጠብቃለን *** የአንችንም የባልሽንም ለአማራ ህዝብ ርዳታም በጎነትንም ባጠቃላይ ምንም ነገር አይፈልግም *****
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 27 күн бұрын
😂😂ሽንታም ቆየን ካየን ሽንታም ማለት አይከብድም 😂 እየሸና ያለው እራሱን ወንድም የሚገል 🎯 የሌለው አረ ስንቱን ሽንታም እያየን ነው ወያኔን አይገልጽም አቶ ሽንት
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 27 күн бұрын
@@amelworkdesta4601 🤣🤣አላልኳችሁም በየቦታው ቅርሻታቸውን ይተፋሉ። የሽንታም ወያኔ ዝርዝራዦች ልክ እንደ ወንበዴው መለስ ቅዘናዊ ልጅ ስምሀል እነ አመለወርቅም ያ ኔ የኢትዮጵያን ህዝብ ገንዘብ እየዘረፉ መንገድ ላይ ይሸኑ ነበር ጊዜ ይርዘም እንጂ እታመልጡንም የመለስ ቅዘናዊን አፅም ሽዋ ምድር ላይ ስናቃጥለው እናንተንም እንጭምራለን 🤣🤣
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 27 күн бұрын
@@yohanneskassa4280 🧍‍♂️ ሱሪህ ላይ እየሸናህ ነው ።ባፍህም እየተጸዳዳህ ነው።
@alexbeldpa487
@alexbeldpa487 28 күн бұрын
ስንቱን ስንቱን ሰው ያልናትና ያላባት አስቀረተሽ አሁን እየበጎ ስራ እሰራለሁ ማለት በጣም አሳፋሪ እና አስነዋሪ በተጨማሪ ሰው ስትገሊና የነበረው ምስኪን ታጋይ ስለሆንሽ ነው
@user-ul7ym2jr2r
@user-ul7ym2jr2r 29 күн бұрын
ታምራት ላይኔ ጸረ ኢትዮጵያዊ ነው
@KUA18118
@KUA18118 28 күн бұрын
ሰይፍዬ ምነው በዚህ ግዜ እነዚህን ታመጣብን ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል እንኮን እነሱ ስንት Brilliant, genius and very humble ሰው የትም ወድቆ ይሰራል እንግዳ አጥተህ ከሆነ ሙዚቃ መዝሙር አቅርብልንከማክበር ጋር 🙏🏽🙏🏽
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 28 күн бұрын
አሁንም እየረዱ ቢሆኑም ግን ሌላ ችግር ደግሞ እንዳያመጡ ማለቴ ካድሬ እየመለመሉ እንዳይሆን 😮
@alemedebela5342
@alemedebela5342 29 күн бұрын
አሁን የምትጠይቀዉ ሰዉ አጥተህ ነዉ ታምራት አንድ ቀን ለፍርድ ይቀርባል የሰዉ ደም አለበት።
@destaabreha4095
@destaabreha4095 14 күн бұрын
GeGema
@Like-xj4fr
@Like-xj4fr 29 күн бұрын
ታምራት ለአሬ ኩንታሎችን ሰርቆ በሻይ ማንኪያ መልሶ መለገስ ትንሽ አይከብድም የልብን ሰርቶ ይቅር በሉኚ …..አለ ጥላሁን ሰይፋ ከአሁን በኁላ EbS የሚባል ነገር እንዳላይ አደረግከኝ
@dawittsegaye3812
@dawittsegaye3812 29 күн бұрын
አዝናለሁ:: በስራህ ልትከበር ይገባል ብዬ አስብ ነበር:: ነገር ግን : ገና ለገና የሾው ባለቤት እኔ ነኝ ብለህ: በህዝብ ፊት መዝረፉን ማመኑን ሳያንስ : ሃገርን ከአንዴም ሁለቴ የከዱ ባልና ሚስቶች የምታቀርበው ምን ያህል ኢትዮጵያዊያንን ብትንቅ ነው? ባለጌ ሰው ነህ::
@aledwake
@aledwake 29 күн бұрын
Yehe Balege Akevetotal
@zenebechbogale9147
@zenebechbogale9147 29 күн бұрын
ሰይፉ ሰው ናቂና ጊዜ ከሰጣቸው ጋር አብሮ አሽቃባጭ መሆኑ የታወቀ ነውና ብዙ ቦታ አትስጠው
@agazdamo9177
@agazdamo9177 28 күн бұрын
ወገኖቼ look at z comments , የአማራ ህዝብ ቁጣ በጣም አሣሣቢ ነው፣ እግዚአብሔር ሠላምን ያውርድልን።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 28 күн бұрын
ዝቅ ብለን?????? ዝቅ ብለን እሚባል ነገር የከም የመጣችሁት ከጫካ አይደለም እርስበራሳችሁ ተሽዋሽዋማችሁ!!! ጭራሽ ዝቅ ብለን!!! በጎ አድራጎት ስራውን በንፅህና ይስሩ!!!
@mesfinyemaneh253
@mesfinyemaneh253 29 күн бұрын
እንደው ምንም አታፍሩም! እናንተ እኮ የዘራችሁት: እኮ ነው ይህ ሁሉ የሀገሪቱ ውስብስብ ችግር ::ምን አይነት ሰይጣን ናችሁ :: ለራስሽ ነው የታገልሺው! አስመሳይ!! ይህ ትውልድ እናንተን ማየትም መስማት አይፈልግም ::
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 29 күн бұрын
በእናንተ ላይ ሳይሆን በማህበረሰባችን ላይ የደረሰው ግፍ ነው ይበልጥ የሚያሳዝነው
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 29 күн бұрын
ታጋይ ከነበርሽማ ነዳጅ መቅዳት ቀላል ሥራ ነው። የጃንሆይም ልጆችና የልጅልጆች ወርደው ኖረዋል
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 29 күн бұрын
ነዳጂ የሚቀዳ እራሱ ባለመኪናው ነው አሜሪካ አገር ጋዝ እስቴሺን ማለት ስቅ በለው እቃመሸጥ እስከ ሺንት ቤት ማጠብነው
@sosinayoni
@sosinayoni 29 күн бұрын
ለም ሽኝት ቤት አታጥብም በዘረፈችው ከፈተች
@seyoumbergidie6760
@seyoumbergidie6760 29 күн бұрын
@@መልከማሪያም አይ ስለሰው አገር አለማወቅ? አሜሪካን አገር ያለ ሰው ሚሊየነር እንኩዋን ቢሆን ሽንት ቤት እንደሚያጸዳ አለማወቅ በራሱ ችግር ነው። አሜሪካ ኢትዮጵያ አይደለችም።
@FIKER1990
@FIKER1990 28 күн бұрын
@@seyoumbergidie6760 ሚሊየነር ከሆነ ለምን ሽንት ቤት ያፀዳል ምን ማለት ነው እኔ ማቀው ባለሀብት አሜሪካ 3 ማደያ አለው
@liyaabebe1001
@liyaabebe1001 29 күн бұрын
ሀገር እንድትፈርስ የሰራን ሰው ባለቤት በምን ምሳሌ ይሆን ያቀረብካት? የዞረብህ
@user-tn2db9cq8q
@user-tn2db9cq8q 29 күн бұрын
ከናተ ስቃይ የኢትዮጵያ ህዝብ የተሰቃየው ይበልጣን በተለይ ያማራ ህዝብ
@mgirma3389
@mgirma3389 29 күн бұрын
የሀገራችሁን ታሪክ ፈልጉ እወቁ ጠቅላላ እውቀት ለራስነው የሚጠቅመው ሙሉሰው ያደርጋል
@newharg5548
@newharg5548 29 күн бұрын
እትቅኝ ስራ ስሪ
@solomonabebe6423
@solomonabebe6423 29 күн бұрын
ደሞ አታፍርም ሁሉን ታውቀዋለች በበደኖ አማራወን እንዴት እንደ አስጨረሰው ታውቃለች ሇኖም የኢሀዴግ አዲስ አበባ ጽፈት ቤት ሀላፊ ሰለ ነበረች ምን እንደሳች ታውቀዋለች ኬንያም አኮሞዴት ነበረች ከእሆቷ ጋር ደደቢት ነወ ፍልፍሉ ቤንዚን ማደያዉ የራሷ ነው
@WorkuhaBek
@WorkuhaBek 29 күн бұрын
ሰይ እባክህ የሕዝብን ቁስል አትነካካ ይህች ሴትዯ መደበቅ ሲገባት ጭራሽ ታሳምመን ታምራት የተባለ የወያኔ ቡችላ አማራዎቸን ያስጨ ፈጨ ፈ ነወ ። የዛን ጊዜ. ሲጠየቅ ከክልላቸው ዉጪ የሚኖሩትን "አይመለከተንም "ያለ ነው።
@Bekele-jx8vn
@Bekele-jx8vn 29 күн бұрын
ሰይፍ ለምን እንዳቀረብካት አልገባኝም ድጋሚ እንዲአስገድሉን ነው
@Medone1807
@Medone1807 29 күн бұрын
@@Bekele-jx8vn ሰይፉ ግን አፍቃሪ ህወሓት ነው
@ermiasszeleke8884
@ermiasszeleke8884 29 күн бұрын
ሰይፉ አሁን አጠፋህ አቶ ታምራት በራሱ አንደበት አይደለም እንዴ ስኳር ሲል የነበረው ለሌላ ዘረፋ ነው
@Yekochalij
@Yekochalij 29 күн бұрын
ታምራት በአማራ ህዝብ ላይ ለደረሰው የዘር ማጥፋት በታሪክ ተጠያቂ ነው። ለፍርድ ይቀርባል! ይህን አዲሱ ትውልድ እውን ያደርጋል!
@user-gw7pp8oi5k
@user-gw7pp8oi5k 29 күн бұрын
በሀገሬ እና በቤተ ክርስትያኔ እንዲህ አይነት ውጥንቅጥ ያመጣው ባልሽ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን አያሳምርለት:: ዛሬ ላይ እንደ ንፁህ ስታወሩ ያለማፈራችሁ በራሱ ያስገርማል!
@melakudesta6523
@melakudesta6523 29 күн бұрын
መጀመሪያ ሁለታችሁም ክህደት በአንድ ህዝብ ላይ ስትፈፅሙ ያኔ ዛሬ ይገርመኛል ብሎ መጀመር አይከብድም ይልቁንስ አሁን የያዛችሁትን መንገድ ይሻላል
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 29 күн бұрын
ከንቱ ኣሁን ያለውን ግፍ ኣታወራም? ኣንት ኣሁን ሃገር ኣለህ? ኣሁን ግፍ ኣይፈፀምም?
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 29 күн бұрын
weyane tenchacha kkkkkkk
@newharg5548
@newharg5548 29 күн бұрын
@@ZEMEDE1281አትቅኝ
@newharg5548
@newharg5548 29 күн бұрын
@@ZEMEDE1281 ተነሱ ሰው እርድ
@DirreGirma
@DirreGirma 29 күн бұрын
ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ😮አገር ክደው ነበርንዴ😳
@mamok3479
@mamok3479 29 күн бұрын
እሳቸው ልጆቻውን በአሜሪካ አሳደጉ ፣ሌላው በታምራት ላይኔ ውሳኔ የተበተነ ፣እስር ቤት የተንገላታ፣ አባ ወራ ልጆች ወደጐዳና ነው የወጡት።
@shalomafh4554
@shalomafh4554 29 күн бұрын
Bravo , it’s really good to hear from you that you still believe what you fought for
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi 29 күн бұрын
እኔ ስለ ባለቤቱ ብዙም መናገር ያለብኝ አይመስለኝም ግን በ አፉ መስክሮ አድረጌያለሁ ብሎ በሰራሁት ነገር ተጸጽቻለው. ብሎ ከ. እስር ሲፈታ ያሰረውን. አመስግኖ. ታዲያ ይሄ ሁሉ አስገድደውት ነው. ባላላችሁኝ ታዲያ. ባልና ሚስት ከ አንድ ወንዝ. ይቀዳል. ወለደልሽ ሁሌ ደጋፊው ነሽ የልጆችሽ አባት ነው. 🙏🙏. እኔ እነደ ፖለቲካ ሃሳብ. አስተያየት ከሆነ እንደሱ ቆሻሻ. እንደሱ. ውሻ. ሰው አላየንም የብዙሀኑን ኦሮሚያ ላይ ያለው ሰው ሃሳቡ እንደ እኔ ነው.. ጠይቁ.. ወራዳ ውጤት አልባ. አብይ. ራሱ. ልክስክስ. ነክ. ብሎ ያባረረው. በ ሁሉም. ስርዓት. የተባረረ. ምን. ጉድ ነው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 29 күн бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ማለት በታምራት ላይኔ ነው ስላለፈ ትያለሽ ለምን ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ ለሞቱት ለተኮላሹት ሁሉ ይቅርታ ጠይቁ ካሳ መክፈል አለባቹህ
@lovelove-d6z
@lovelove-d6z 27 күн бұрын
ሴይፉ ትለንት በጉራጌ ተመሽጎ "እኔ ጉራጌ ነኝ" ሲል ነበር ዛሬ ደግሞ ሌላ ታሪክ
@user-ly1hq3lp2y
@user-ly1hq3lp2y 29 күн бұрын
በጣም ይገርማሉ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ።እንደዚህጊዜ ሰጥቷችሁ ስትናገሩ አታፍሩም? እርሶና ልጆችዎት ዛሬ አሜሪካ ነው ያሉት። እናቴ ና መሠሎቿ በወቅቱ ያለምንም በደላቸው በባለቤትዎ ፊርማ ያለምንም ጡረታ ከስራዋ አሰናብቷት 3ለጆቿን ለብቻዋ ማሳደጓን ቢሠሙ ምን ይሉ ይሆን????? ሁልግዜበጣም ይገርማል ፍርዱን ለናነንተ
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 29 күн бұрын
WEYANE jealous 1111111111111 SHE IS BELESSED KKKKKKKKKKK PLS DO SOMETHING LIKE HER
@Li-tj2hd
@Li-tj2hd 29 күн бұрын
@@MimiMimi-si1kvforgetting and forgiving are two different things, when there is something happening in the country, people and families pay a big price individually So are you saying it did not happen? They paid a price as a family and he / she stated what happened So why is there kkkkk?
@yemsida1758
@yemsida1758 29 күн бұрын
​@@Li-tj2hdእኔ ዘመዶቼን በሱ ትእዛዝ አስጨፍጭፋል መጠየቅ ያለበት ሰው ነው።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 28 күн бұрын
የኔም እናት ተባራ ነበር። በወቅቱ የብዙ መስሪያ ቤትን ሰራተኞች አባረዉ ነበር።
@user-eg9iz2qk3l
@user-eg9iz2qk3l 29 күн бұрын
እንዲያው አንድ ጥያቄ ልጠይቆት መቼም ሰይፉ የማይጠይቅሽን መልስ እፈልጋለሁ። የዐማራን ሕዝብ በደንገጎ ገደል እንዲጨመር ያደረጉበት ምክንያት ብትገልጪልኝ?
@Mesalemiya
@Mesalemiya 29 күн бұрын
እንዴ ታምራት ላይኔ ያልተወቀስ ማን ይወቅስ ዘር አጥፊ የኢትዮጵይ ህዝብ ገንሰብ የዘረፈ ከሃዲ ማዘር ትንሽ አያፍሩም ያንሁሉ እርጋቹህ ማፈሪያ ምን አይነት ልቦና ነው ያላቹህ ኢትዮጵያ ያዘቀጣቹህ ሰይፍ ሰው ጠፋ
@derejeelias8170
@derejeelias8170 29 күн бұрын
ታጋይ ታምራት ላይኔ (ስኳሬ!) በአዲስ ማሊያ ተከስቷል! ማለትም በስልጣን ዘመኑ የዘረፈውን ዶላር ከስዊዝ ባንክ አውጥቶ የችግራችሁ ተካፋይ ልሁን እያለ ነው። እኔ ይሄ አልገረመኝም! ነገር ግን መቼም ቢሆን እድሜ የማያስተምረው እንጭጩ ጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን ፊት ምንም የለኝም ነዳጅ ማደያ ውስጥ ነው የምሰራው የምትለው የታጋዩን ሚስት 11አመት ሙሉ ለምረዳቸው ህፃናት ገንዘብ እዋጡልኝ ብላ አይኗን በጨው አጥባ ቀርባለች እና ከቻላችሁ እሷ ከምትረዳቸው ህፃናት መካከል ሰይፉ ፋንታሁንን ወስዳችሁ አሳድጉላት ! ( ወይ ጉድ የኛን ጨዋነት ተገን አርገው የሚንቀሳቀሱ የአንዳንድ ሠዎች የህዝብ ንቀት ደግሞ አይጣል ነው)
@newharg5548
@newharg5548 29 күн бұрын
እይ ያላየህውን ነገር ታዎራለህ ተነስ ሰው እርዳ የሰው ሀጢያት ከምትቆጥር አየሀቸው እንዴት እንደተስማማቸው እትቅና ቅናት ጥሩ እይደለም
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 29 күн бұрын
​@@newharg5548why you are fighting every comment section!!!
@miminigussie4971
@miminigussie4971 28 күн бұрын
@@newharg5548😂😂😂 እረ አይባልም ምናልባት በአቅሙ የሚረዳቸዉ ሰዎች ይኖሩታል። አማረበት የምትይዉ ሁሉ ከሀጢያት ንፁ ነዉ ማለት አይደለም።
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 28 күн бұрын
@@miminigussie4971DO BE JEALOUSY
@eztg2758
@eztg2758 29 күн бұрын
አንኳን ታምራት አንቺም ተጠያቂነሽ በአማራ ጎሳ
@caretoall8805
@caretoall8805 29 күн бұрын
የወያኔ ርዝራዦች የኢትዮጵያን ሃብት የዘረፉ በብዛት የሚኖሩት ዴንቨር /ኮሎራዶ/ ነው። ነዳጅ ማደያ፣ ሊከር ስቶርና ሰቭን ኢለቭን የተባሉ ንግድ ድርጅት ባለቤቶች ናቸው።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 28 күн бұрын
እዉነት ነዉ።
@tadessekebede6671
@tadessekebede6671 29 күн бұрын
ባለቤትሺ አረሲ ላይ አርባጉጉ ላይ ፣ ወተር ላይ ያለቁ አማራዎችን አንዲጨፈጨፉ ያደረገ ሰው ነው ባለቤትሺና አንች
@aedunmesgno9645
@aedunmesgno9645 29 күн бұрын
እኔ ሳልዎለድ ሌላ ጠቅላይ ሜንስትር ነበር ውይስ ሰምቸ አላውቅም
@tsi907
@tsi907 29 күн бұрын
This is my question? Simun bcha néw yesemahut😊 min endeneber alawkm
@user-sm1th5qc1i
@user-sm1th5qc1i 29 күн бұрын
አረ እኔም አልገባኝም ሆ​@@tsi907
@tiruworkbirhanu4440
@tiruworkbirhanu4440 29 күн бұрын
@@aedunmesgno9645 ኢህአዴግ ሲገባ ከመለስ በፊት እርሱ ነበረ በሽግግሩ ወቅትበኋላ ምክትል ጠ/ሚንስትር ሆኖ ያገለገለ ሰው ነው
@oromoohits4921
@oromoohits4921 29 күн бұрын
Bechayen aydelhum😂 mnm yemkew ngr yelem
@Future979
@Future979 28 күн бұрын
ጠቅላዩ ይንጭሽ
@kiryhussenyaa
@kiryhussenyaa 29 күн бұрын
መቼ ይሆን ኢትዮጵያውያን ፖሰቲቭ የምንሆነው??? ማንን ጥሩ ሰራ ልንል ነው ሁሉንም አጥፊ ገዳይ ጨፍጫፊ ሁሌ ምን ጉድ ነን!!
@FavolChery
@FavolChery 26 күн бұрын
የባለቤታቸው ክፉ ስራችው መቼም አይረሳም ብዙ ንፁሀን በሳቸው ምላስ አልፈዋል ... የብዙ ልጆች እናቶች ወንድሞች .... እንባን አስታውስከኝ ...
@tesfayesebsebe2932
@tesfayesebsebe2932 29 күн бұрын
ባናቅሽና ከረዳሽም አትንገሪን።ፈጣጣ ሰው ያስጠላል።
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 29 күн бұрын
May The Almighty God bless and be with you and your family . God will save Ethiopia .
@fitsumMana
@fitsumMana 29 күн бұрын
ዘርፋችዋል 20 million dollar እናከብራችዋለን::
@CyberArmy16
@CyberArmy16 29 күн бұрын
enkuwan deg aregu
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 29 күн бұрын
​@@CyberArmy16ye leba lij😁👋
@saragudeta1355
@saragudeta1355 28 күн бұрын
ማሻአላህ ሁሉም ለበጎ ነው ይሃንን እድል ስልጣን ላይ ቢሆን ኖሮ አይትስብም አላህ ይቀበላቹህ
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 29 күн бұрын
ገጠር ገብተው ምንፍቅናን ለማስፉፉት ነው አማራ ክልልን የመረጡት ትሊንት ያልጠቀሙት ሕዝብ አሁን ድብቅ አላሚቸውን ማሳኪያ ሽፋን ነው
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 29 күн бұрын
በትክክል ይሄ መሰሪ ሰው ነው
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 29 күн бұрын
የምን ምንፍቅና ?
@alexbeldpa487
@alexbeldpa487 28 күн бұрын
የልጆችን እናትና አባት ሲገሉ ስለነበሩአሁን ልጆቹን እናሳድግ ብሎ ማሰብ የሚገርም
@negagetachew974
@negagetachew974 29 күн бұрын
ታምራት ላይኔ አገር ለማስገነጠልና ለማዋረድ ከተሰለፋት ገንጣይ ቡድኖች ቀንደኛ ተባባሪ በመሆኑ አልቀናውም ቀጥሎም ሕወሓት በሕፃናት ድንጋይ ሸሽቶ መቀሌ መግባት ሁሉም እግዚኣብሔር የስራው ሰጥቶታል።
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 29 күн бұрын
Thankyou for your donation miss
@user-xq2oy8rm9o
@user-xq2oy8rm9o 29 күн бұрын
እሱ ኮ የኢትዮጲያ ቨይረስ ነው
@GabisaFantu
@GabisaFantu 27 күн бұрын
ሰይፉ ዘጋኸኝ እዉነት
@user-pc7bo1vu4o
@user-pc7bo1vu4o 29 күн бұрын
አቶ ታምራት፣ የንጹህ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል፣ አቀጥፏል። ብዙ ሴቶች ማህፀናቸው እየተቀደደ ሞቷሉ። በምድር ላጠፋው በምድር ዋጋውን ብያገኝ፣ለሞቱት ፊትህ ይሆን ነበር።
@user-rp7by5ky8o
@user-rp7by5ky8o 29 күн бұрын
ታምራት ላይኔ መሰቀል ያለበት ሰው ነው ደግሞ በኩራት የታምራት ላይኔ ሚስት ነኝ ስትይ አታፍሪም ሰይፉ የምታቀርበውን ሰው እወቅ
@CyberArmy16
@CyberArmy16 29 күн бұрын
enas tibeda ...tebeda bushti....
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 29 күн бұрын
ታምራት እሚባል መሪ ነበር እንደ ሆሆ
@yemsida1758
@yemsida1758 29 күн бұрын
​@@user-oe2vd5qp8sአዎ የመለስ ተላላኪ ነበር መለስ እየላከ አማራን የሚያስገድለው የመለስ ባሪያ።
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 29 күн бұрын
@@yemsida1758 አላውቀዉም ወላሂ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 29 күн бұрын
​@@CyberArmy16ye sheremuta lij😁😁😁👋
@sebsebieretta14
@sebsebieretta14 29 күн бұрын
Besltanu sichemaleke neber egziabeher geta new leke asgbaw betam neber yemyandedegn simestadek....neber
@samsonalemu3497
@samsonalemu3497 29 күн бұрын
በርቺ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 29 күн бұрын
ወ/ሮ ሙሉ እና ታምራት እዚህ የተፃፉትን አስተያየቶች (comments) በደንብ አንብባችሁ ተጠቀሙበት :: በ አስተያየቶቹ ቅር፡ አይበላችሁ :: ቢቻል፡ ከእንግዲህ ፖለቲካ ቢቀርባችሁ ምክሬ ነው።
@MeekMeek-y1n
@MeekMeek-y1n 27 күн бұрын
Ethiopia goes to prosperity never go back
@wirohode506
@wirohode506 29 күн бұрын
Maferia neshe lebba
@samsontesfa7218
@samsontesfa7218 28 күн бұрын
ይቅርታ ግን እማማ ባለቤትሽ ብዙ ደም በእጁ ላይ አለ ።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 29 күн бұрын
በየክልሉ እየተዘዋወረ የአካባቢውን ሰው ፣ አማሮችእንዲህና እንዲያ ( ለመፃፍ. የሚሰቀጥጥ ስድብ) እያሉ. ይሰድቡህ ነበር. ይል የነበረ የመንግስት ባለስልጣን አልነበረምን? በዚህም የተነሳ ስንት ሰው ሞተ? አሁንም ወደ ስልጣን ለመምጣት የሚያረገው አይታወቅም? ትዳርሽን መጠበቅሽ ይደነቃል። እሱስ?
@salaleebiyyakoo1475
@salaleebiyyakoo1475 29 күн бұрын
አቶ ታምራት፣ የንጹህ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል
@rozaaregawi2247
@rozaaregawi2247 29 күн бұрын
ያንቺ ባል አማሮችን ከነነብሳቸው " ሂንቁፍቱ" የሚባል ገደል ውስጥ እንዳስጣለ ታውቂያለሽ😢
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 29 күн бұрын
ትክክል ወንድሜ ስንቱ አለቀ ተሰደደም ግን እሱም ተሰደደ .... እግዚአብሔር ይቅር ይበለው አይረሳም::😔
@tedplanet
@tedplanet 25 күн бұрын
ይቀመጣል እንደ አደራ ሰው ደግም ሰራ ክፉም ሰራ ሁሉም የእጁን ያገኝዋል ቢቆይ እንጂ መች ይቀራል።
@hanichokemerkato8873
@hanichokemerkato8873 29 күн бұрын
በእርግጠኝነት የዛሬውን የሰይፉ show አላየውም፣ ደግነቱ የዛሬ ሳምንት አብዱኪያር ስላየሁ ይበቃኛል፣ የሚቀጥለው ሳምንት በሰላም ያገናኘን፣
@destayimam4920
@destayimam4920 28 күн бұрын
አይነ ደረቅ እንደነዚ አይነት ሌቦችን በአማራ ህዝብ ላይ የሰራውን ማንም አይረሳውም ለመሸፋፈን አትሞክሪ ሃጢያታችሁን ተናዘዥ ከህዝብ ማንም አያመልጥም የጊዜ ጉዳይ ነው ዛሬም ታምራት ጥሩ ሰው ለመምሰል ይሞክራል ደም ይጮሃል የዛሬዋ ቀን እንደምትመጣ አታውቁማ
@BiruKidus
@BiruKidus 29 күн бұрын
በመጀመሪያ ይህን ቀጣፊ ባልሽን አፉን አስይዥልን! ሌብነቱንም ውሸቱንም የተካነ ፍጡር ነው!
@girmaasres2598
@girmaasres2598 29 күн бұрын
በ1984 ዓ.ም ዛሬ ንፁህ ነው እያልሽ ነፃ ልታወጪው የምትሞክሪው ባልሽ አስመራ እና ጅጅጋ ላይ ያደረጋቸው ንግግሮች ....... ዛሬ የአማራ የበላይነት የለም ላይመለስ ድባቅ መትተነዋል ያለው ያውም የአማራ ህዝብ ታጋይ ነኝ እያለ ...... ዛሬም ድረስ የአማራ ህዝብን ምን ያህል መሰዋትነት እያስከፈለው እንደሆነ ታውቂያለሽ ... ዋግን ዛሬ የመረጣችሁት ለዚያ መሰሪ ፖለቲካችሁ ይሆናል
@misrakewoube8009
@misrakewoube8009 29 күн бұрын
ንፁህ ሰው ነው እያለችን ነው
@SolomonBrhanu
@SolomonBrhanu 28 күн бұрын
ገዳይን እንደ ጀግና ማውራት አይደብርም
@surayared
@surayared 29 күн бұрын
ታምራት ማለት እኮ 1984 ድሬደዋ መጥቶ ምስራቅ ኢትዮጵያ ያለ አማራን ወራሪ ነው በሉት ያለ መሀይም ነው እና እንዴት የሱን ሀሳብ ዛሬ ላይ ሰው ይሰማል
@Zenebech-tr3jz
@Zenebech-tr3jz 29 күн бұрын
Proof?
@TesfayeW-ye7wp
@TesfayeW-ye7wp 29 күн бұрын
ታምራትን ሳይሆን ባለቤቱን ነው የጋበዘው ።በመቀጠል ልል የፈለኩት አንድ ቦታ ቆመ ቀርተአል ተንቀሳቀስ ።
@aledwake
@aledwake 29 күн бұрын
If Tamerat entere to Ethiopia and stay alive a single day , then there IS No Amhara on the ground. I pesonaly do Not need a second to rethink to Take His Life , If WE confront face to face with Him.
@aledwake
@aledwake 29 күн бұрын
If Tamerat entere to Ethiopia and stay alive a single day , then there IS No Amhara on the ground. I pesonaly do Not need a second to rethink to Take His Life , If WE confront face to face with Him.
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 29 күн бұрын
​@@Zenebech-tr3jzHe got reputation that is the truth.
@EthiopianFootyEditor_10
@EthiopianFootyEditor_10 29 күн бұрын
ድንቅ፡የሆነች፡ሴት።ለእርዳታ፡ብሎ፡ልጆችን፡ከቤተሰባቸው፡ጋር፡መርዳት፡በጣም፡ጥሩ፡ሃሳብ፡ነው፡እያንዳንዳችን፡የቻልነውን፡ብንረዳ፡መልካም፡ነው።
@yemsida1758
@yemsida1758 29 күн бұрын
መጀመሪያ የዘር ማጥፋት የፈፀሙባቸውን ይካሱ
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 28 күн бұрын
@@yemsida1758 WEY KENAT ANGEBEGEBESH KKKK
@amanwagaw7210
@amanwagaw7210 28 күн бұрын
ትክክል ብለሃል፣
@jemilzeynu1084
@jemilzeynu1084 29 күн бұрын
Thank you w/o Mulu Keep it up
@NaolBejela
@NaolBejela 27 күн бұрын
ትላንት ትግሬ ነኝ ስትል የነበረቸው ሴትዮ ከምነዉ ተገልቢጦ ዛሬ አማራ ሆነች ::ታምራት ላይኔ የኢትዮጵያ ህዝባቺን የበደለ ከንቱ ሰው ነው::
@truth7844
@truth7844 29 күн бұрын
በህውሃት ና በስሩ ያገለግሉ ሁሉ ስለ ጥፋት ሲያወሩ እርስ በርሳቸው በድርጅታቸው ውስጥ ስላለው ሽኩቻ ነው የሚያወሩት። በህዝብ ላይ ያደረሱትን ጥፋትን አይቆጠሩትም ፣ ሊገሉት ሊገፉት የተሰጣቸው ነው የሚመስላቸው።
@user-zx8ki7rs7x
@user-zx8ki7rs7x 29 күн бұрын
ሰይፉ፣ምን፣ነከህሌባ፣በሏሌባ፣ደህና፣ሰው፣አታቀር፣ብም፣
@user-rp7by5ky8o
@user-rp7by5ky8o 29 күн бұрын
ሰይፉ ፋንታውን በህግ እንጠይቅሀለን አማራን ያረዱ ሰዎች ን እያቀረብክ✅✅✅✅✅
@newharg5548
@newharg5548 29 күн бұрын
Don’t be jealous Weyane. እማራ እማራ እማራ አይደለህም አትቅኝ ስራ ስሩ
@GrumAlemayehu
@GrumAlemayehu 27 күн бұрын
ሰይፉ ስርአት የምታመጣብንን እያየክ 😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠
@FaFa-hj1tl
@FaFa-hj1tl 29 күн бұрын
በላትሽ አማር ክልል ደብቡ ወሎ ተታ አጅባር 017ቀበሌ መጓት የሚባል አገር ውሀ ይቸገራሉ ውሀ ቆፍሪላቸው
@gigiguri545
@gigiguri545 25 күн бұрын
ድርቅ ያለች ደረቅ 😮😮😮😮
@lialia-wk8tn
@lialia-wk8tn 29 күн бұрын
Corruption shouldn't be encouraged, Ato Siefu! They are trying to be known by the money they stole from the public. They had encouraged genocide on Amhara people. Shame on you Saifu!
@jjyisak1575
@jjyisak1575 29 күн бұрын
የሚልየኖችን ቤት ....ያመሳቀላችሁ... እንዳውም... ምንም .. አልሆናችሁም...!!! ለዚህ ህዝብ ... ብትፀልዩ .. መልካም ... ነው:::
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 29 күн бұрын
ኢትዩጵያውያን ይቅርታ እንማር እባካችሁ ።
@caretoall8805
@caretoall8805 29 күн бұрын
በይቅርታ እያለፍን እኮ ነው ይህ ሁሉ ደም የሚፈሰው። ሕግ የወጣው አጥፊ እንዲቀጣ ነው፣ አለበለዚያ የፈለጋችሁትን ግደሉ፣ ቢበዛ አምስት አመት ታስረህ በይቅርታ ትለቀቃለህ። ይህ መሆን የለበትም።
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 29 күн бұрын
ባለ፡ 12 ዓመት ታሰሯል እኮ ።
@hellokids6335
@hellokids6335 29 күн бұрын
መች ይቅርታ አሉና ንፍጣም እንጭጭ
@yemsida1758
@yemsida1758 29 күн бұрын
ያልቸነካ ግልግል ያውቃል።
@GrumAlemayehu
@GrumAlemayehu 27 күн бұрын
አሁን አበዛከው ሰይፉ ስርአት ምን ምን ይዘክ መምጣት ጀመርክ
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 29 күн бұрын
Admire her confidence
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 73 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
ከebs ለምን ወጣ?
31:25
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 123 М.
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН