Рет қаралды 4,714
በአሁኑ ወቅት በርከት ያሉ ወጣቶች ወደ ትዳር ህይወት እየገቡ ነው። ትዳርና ሰርግ ሲታሰብ ደግሞ ለሴቶች ቬሎ ለወንዶች ደግሞ ሙሉ ልብስ ወሳኝ ከሚባሉት ነገሮች ዋነኛ ነዉ። በመሆኑም ወጣቶች ወጪያቸውን ቆጥበዉ ተመጣጣኝ በሚባል የኪራይ ዋጋ ሊያገኟቸው የሚችሉ የሰርግ አልባሳትን በመጠየቅ ቆይታ አድርገናል።
'The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv