"ፀጉር ላይ የሚቀባ... ሰላጣ" 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//

  Рет қаралды 60,413

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@MaazaEthy
@MaazaEthy Ай бұрын
ሁሌም በጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እኔ ዘወትር ደሳለኝ ነኝ ዘወትር ደስ ይበላችሁ ሰላም ላገራችን ይሁን❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
ዘና የሚያረገኝ ፕሮግራም እናመሰግናለን።
@BbHbh-h8f
@BbHbh-h8f Ай бұрын
ደሳለኝ ዘወትር ሁሌም ደስ ይበልህ ሁሌም ሳቅልን
@migolove2075
@migolove2075 Ай бұрын
ሴቶች አስደነገጧቸው እኮ እየሳቁ😂
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn Ай бұрын
ወይኔ ይታገሱ ምላስ አይይይ😢😢😢😢
@SemiraWahabey
@SemiraWahabey Ай бұрын
Wawww fkrte des stil feta yalech nat❤❤❤❤❤❤❤
@joelmovies12
@joelmovies12 Ай бұрын
ፍቅር ይታገሱ🥰🥰🥰
@YT7MANSTUDIO
@YT7MANSTUDIO Ай бұрын
Ronaldo from Argentina 😢😢😂😂😂😂
@migolove2075
@migolove2075 Ай бұрын
😅
@zinabemulat5123
@zinabemulat5123 Ай бұрын
እስኪ ዱአ አርጉልኝ ወድሜን በስደት አጣሁት ያረብ ሶብረነኝ😢😢😢😢😢😢
@Hanan12-c6y
@Hanan12-c6y Ай бұрын
@@zinabemulat5123 አላህ ይሶብርሽ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Ай бұрын
ነፍሱ በአፀደ ገነት ያኑረው መላው ቤተሰቡን እግዜአብሔር ያፅናችሁ
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y Ай бұрын
ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን ያሶብራቹህ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር እኅቴ
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh Ай бұрын
የኔ እህት አላህ ሶብሩን ይስጥሽ
@ዜድየወሎዋቀበጥ
@ዜድየወሎዋቀበጥ Ай бұрын
ሯ ምንድነው ግራ የገባቸው
@Amarech-o1p
@Amarech-o1p Ай бұрын
ላየው ነበር ስጀምረው የሴቶቹ ሳቅ አስጠላኝ ጌኛ ሁላ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Genetgenet-h4v
@Genetgenet-h4v Ай бұрын
Selam le ethopia yihun
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ገነትገነት…
@MekdesTamene
@MekdesTamene Ай бұрын
ጋሽ በቄ 😂እኔ እጫወትልህ ነበር ብነግረኝ ❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i Ай бұрын
በስደት የምትኖሩ በሙሉ የሰራችሁትን እግዚአብሔር ይባርከው🙏
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
zawater dase yebalachu🎉🎉🎉🎉
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ? ✍🏿✍🏿✍🏿 @ ስንዱመላኩ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
@@TruthEz እሺ ተቀብያለሁ
@ake..19-l5v
@ake..19-l5v Ай бұрын
የሰው ደስታ የማያስደስታቸው በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወደችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marmar803
@marmar803 Ай бұрын
የዛሬዎቹ ሴቶች ለዛቢሶችና ሳቃቸዉ የሚረብሽ 😡 ብቻ የሆኑ ደሰ የማይሉ ነገሮች ናቸዉ 😣
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb Ай бұрын
አይዘወትርየጨዋታዉድምቀትእኮአተነሕየዛሬዌቹይለያሉአሰጮሁሕአይደልእኔምዘናብያለሁእናመሰግናለን❤❤😂😂
@Addis-y7s
@Addis-y7s Ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Ай бұрын
❤❤❤
@LiduSolomon-v6m
@LiduSolomon-v6m Ай бұрын
💖
@gutaengeda8675
@gutaengeda8675 Ай бұрын
Ulume dedeboche nachu
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ጉቱእንግዳ፹፮፻፸፭
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra Ай бұрын
😘😘😘😘😘😘😘
@kisdistteklu2306
@kisdistteklu2306 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mistochannel4570
@mistochannel4570 Ай бұрын
ኧረ በቀለ ሙዚቃ በ2000 ዓ/ም ነው የጀመርኩት አላለም😮 እድሜ ቁጠባ መሆኑ ነው? ደሴ night club የሰራኸው አይቆጠርም? 😮
@LovelyAntenna-oi1zk
@LovelyAntenna-oi1zk Ай бұрын
Mee
@SuzanBailey-eg5jz
@SuzanBailey-eg5jz Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሳይማሩ ነው እንዴ አርቲስት የሚሆኑት ምድረ ማሃይም😢😢😢 ሴቶቹ ጭራሽ የሴተኛ አዳሪ ሙድ ነው ያላቸው ሲያሽካኩ
@Hanan12-c6y
@Hanan12-c6y Ай бұрын
ኤርቲ ስት ለመሁን መማር ሳይሁን መሰጠትን ነው ደሙ ይ ሂ ትምርትን ሳይሁን ማስታወልን ነው የሚጠይ ቀው ❤
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 Ай бұрын
መሀየም ነሽ
@SuzanBailey-eg5jz
@SuzanBailey-eg5jz Ай бұрын
@@hiwotgirma5557 አንቺም ከነሱ አትሻይም ኮተት።
@Whuaaa
@Whuaaa Ай бұрын
እቺ ከቀይ ለባሽ አርቲስቷ ጋር የቀረበቺው ስራዬ... ምኒስት ነኝ ነበር ያለችው በናታቹ?አዲስ ተዘፍዝፈሽ ሚክሲኮ ሰፈር የት እንዳለ አለማወቅሽ ሳያንስ የራስታዎችና የቦብ ማርሊና የሜሲን ሀገር ማታቂ ደናቁርት ...የሁሉም ቁንጮ ዋናው አትሌት ፎቅ ያለውን ሀይሌንም ማታቂ ዜሮ ሌላ ምን አቃለው ብለሽ ነበር የተቀመጥሽ???መቼስ ሚዲያ ለቀደዳ 1ኛ ስለሆነ በዚ ባዶ ጭንቅላት 6ኛ ክፍል ያልጨረሽ መሀይም አንቺን ብሎ... ምናምኒስት‼️ድሮም ቆንጆነኝ ቆንጆዎቹ ምናምንቴ አይነት ጥሬ ኮንፊደንስ ያላቸው ሴቶች ራሰ ባዶ ናቸው‼️ሌላው ሁሉ ይቅር የአንደኛ ክፍል ስማርት ተማሪ ቢጠይቁት የሚመልሰውን የራስታዎችና የቦብ ማርሊ ሀገር ጃማይካን እንኳ የማታቂ ደንቆሮ ...ሳይኮሎጂስት ነው ..ምናምኒስት ነኝ እያልሽ አትቀደጂ..ሰገጤ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Ай бұрын
በስመአብ ምንድነው የቆየ ቂም አለብህ አለማወቅ ሐጢአት አይደለም ፡፡
@emebetyohannes5403
@emebetyohannes5403 Ай бұрын
በሰላም ነው አዘነብክባት እኮ
@yinebebmekuriya8611
@yinebebmekuriya8611 Ай бұрын
6 ነጠላ ዜማ ሰርታ አርቲስት ነኝ ትላለች ጉደኛ ነች ያውም ምንም ማይታዎቆ ማንም የማያቀው ሙዚቃ😢😢😢😢 ያዝጇን ትችላለህ ፍቅር የሆንክ የጥበብ ሰው❤❤❤❤
@Whuaaa
@Whuaaa Ай бұрын
ሲቀጥል ዘወትር የሚሉህ እንደሴት የምትቅለበለብ ወንዳገረድ ዝም ብለህ ምንም የማያቁ አንዳንድ ደንቆሮዎች እያቀረብክ አታቃጥለን የተማሩና ጄኔራል ኖውሌጅ ላይ ደና የሚባሉትን ፕሮግራሙን የሚመጥኑ በትንሹም ቢሆን ጥሩ IQ ያላቸውን መርጠህ አቅርብ😡
@ZientSaeed
@ZientSaeed Ай бұрын
ሰዉን በሰውነቱ እናክብር
@taeyeon-xh7bb
@taeyeon-xh7bb Ай бұрын
ኢድየት​@@ZientSaeed
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 Ай бұрын
ሰው መሆን የሚለውን አስብ መሀይም ቆሻሻ ነህ ሰው ከቢኒ ሰው መሆን በቂ ነው የሚለውን አስብ ደነዝ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Ай бұрын
ሰዉ ሰዉ ስለሆነ ይከበራል
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Ай бұрын
እስቲ ድፈርና የአንተን እውቀት እንየው ምንድነው የስድብ ኮሜንት ቢቀርስ
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 1,3 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 85 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 14 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 14
27:13
EBC Entertainment
Рет қаралды 114 М.
ብራችንን ሌባ በላብን  🤣🤣   //ማን ያሸንፋል?//
42:16
ዮአዳን (ክፍል 45)
29:46
ለዛ
Рет қаралды 378 М.