"ዘፋኝ ልሆን ነው ...!! "ዘና ያለ የሻይ ሰዓት ከተወዳጇ ተዋናይት መሰከረም አበራ ጋር //በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 394,256

ebstv worldwide

ebstv worldwide

9 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 463
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
የበስንቱ ሂሩቴ ውበት,ድምጽ, እነጋገርና ስነስርአትሽ ሲያምር ውብ ሴት ነች❤ እንደበስንቱ አይነት ደግ ባል ይስጥሽ🙏🏾❤️
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 9 ай бұрын
አላገባችም እንዴ😁
@akberetgeremaryam1039
@akberetgeremaryam1039 9 ай бұрын
Where is Yoni😢
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 9 ай бұрын
የሆነ ቀለል ያለ ነገር አላት የሰው መውደድ አለሽ ሳልፈልግ አዳመጥኩሽ በርቺ ❤❤❤❤
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 9 ай бұрын
ዮኒ አለመኖሩን ስታዩ ቅር ያለው ማነው
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤
@bei77
@bei77 9 ай бұрын
ከአንጋፋው አሌክስ ጋር በብቃት በእኩልነት በመተወንሽ ብቻ ለጥበብ እንደተፈጠርሽ እርግጠኛ መሆን ይቻላል። በጣም ተወዳጅ ነሽ❤❤❤
@felegnegash4633
@felegnegash4633 9 ай бұрын
Betammmmmm ke Alex gar metawen 👏👏👏👏
@user-yt4wx9wp5w
@user-yt4wx9wp5w 9 ай бұрын
ከበስቱ ቤተሰብ ሙሌ ቀርቷል እሱንም አቅርቡልን
@AskalDejene
@AskalDejene 9 ай бұрын
እሱን ልጅ ብዙ ኢተርቪ ላይ አይቀርብም አይቸዉ አላቅም ይቅረብልን❤❤
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 9 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev 9 ай бұрын
አብሺሪ ይቀርባል በተራ ነው
@brukdaniel9911
@brukdaniel9911 9 ай бұрын
Are esum kerbwal
@zulfanesruz
@zulfanesruz 9 ай бұрын
❤❤ስረዓትሽ ፣ እርጋታሽ፣ ችሎታሽ ቁጅናሽ ብቻ ሁሉም ነገርሽ ማራኪ ነው። በርቺ🎉🎉🎉
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤
@MalhetDejene
@MalhetDejene 9 ай бұрын
የኔ ደርባባ መስከረም ስወድሽ የኔ ውብ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ዮኒዬ የኔ ትሑት በሰላም ተመለስ የኢቢኤስ ድምቀት ❤😘
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 9 ай бұрын
በጣም ነው እምትመቸኝ መስከረም❤በተለይ እንሳሮ ላይ አቤትአተካኮስ
@samrazacaria5498
@samrazacaria5498 9 ай бұрын
08
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 9 ай бұрын
❤❤ወርቅ ሴት አለባበስ ኢትዮጵያዊ❤❤❤
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 9 ай бұрын
ስወዳት እቺልጅ ጎበዝ አርቲስት ነች❤️❤️❤️
@sarageleta2094
@sarageleta2094 9 ай бұрын
Betame
@alexcroch4534
@alexcroch4534 9 ай бұрын
መስኪዬ የእኔ ቆንጆ ስታምሪ አለበበስሽ የእኔ ልዩ ሴት ልሎቹ ክብራቸው ጥለው እራቁት ውበት መስላቸው ባበዱበት ዘመን አንቺን በዚህ ውበት አለባበስ ማየት ደግሞ እህቴ ተመስገን ነው እንዴት እንደምታምሪ ይሄም ድንቅ አለበባስ አለ ያበዳችሁ ከሳ ተማሩ
@rahimatubetube
@rahimatubetube 9 ай бұрын
ደምሪኝ
@Eyerus879
@Eyerus879 9 ай бұрын
መስኪዬ ኢትዮጵያ ካሉት ሴት ተዋናይ አንድዋ ምርጥ ናት በጣም ጎበዝ ናት ❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤
@user-ge2hs6hv9o
@user-ge2hs6hv9o 9 ай бұрын
መስኪ የሴት ልክ አቤት አለባበስ ትህትና ንግግር ቁንጅና ሁሉ አሟልቶ የሰጠሽ ፀዴ ቆንጆ ሴት👌👌👌👌
@user-rf7es8sg5d
@user-rf7es8sg5d 9 ай бұрын
መስከርም የኔ ቆጆ ስታምሪኮ ስወድሽ❤❤❤❤
@abhamamdtaon6670
@abhamamdtaon6670 9 ай бұрын
One of the best actress meski...the best 👌
@hebronadenew7154
@hebronadenew7154 9 ай бұрын
መስኪዬ በመጀመሪያ እንኳን ተወለድሽ በጣም ነው የማከብርሽ ድንቅና ረጋ ያልሽ ተዋናይት ነሽ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይጠብቅሽ በተሰማራሽበት የስራ መስክ ውጤታማ ነሽ አሁንም ወደፊትም በዚሁ ያጠንክርሽ እያልኩ የኔ እህት ለስራሽ ስትጣደፊ ዋናውን የህይወትሽን ክፍል የትዳርና ወልዶ የመሳምን ጊዜ እንዳትዘነጊው ስለማከብርሽ ልጠቁምሽ ወደድኩ ❤
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 9 ай бұрын
በቲቪ ከሚታዩት ድራማዎች አንዱ ብርስንቱ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 9 ай бұрын
የእግር እሳት ላይ አንችነም ፀሀፊው በሀይወቴ ማየት የምፈልጋችሁ ባለሙያዎች ነችሁ💞💞
@samiraomal2034
@samiraomal2034 9 ай бұрын
Ena degmo bestu mesku ena alemayehu❤ sewdachew
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
@@samiraomal2034 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡ 👈🏾👈🏾
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 9 ай бұрын
One of the best Actress. Keep up the good job. Let God bless you more.
@user-mq1cn5tl7e
@user-mq1cn5tl7e 9 ай бұрын
በጣም የምትወደጂበሙያው የበሰልሽ ብቁ ባለሞያ ስለሆንሽ አደንቅሻለሁ። መልካም ልደት። መልካም የስራ ጊዜ ሽመኝልሻለሁ።
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ገና ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን እህትሽም ያስለቀሰችሽ በፍቅርም ቢሆን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@user-hu9dt3xu3z
@user-hu9dt3xu3z 9 ай бұрын
የሰፈራችን ውብ የተክልዬ ፍሬ መስክዬዬዬዬ❤❤❤
@tigist9810
@tigist9810 9 ай бұрын
አገላለፅሽ ደስ ሲል ተባረክ
@shawaye5579
@shawaye5579 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@binyamadmasu4333
@binyamadmasu4333 9 ай бұрын
ተክለ ሃይማኖት ወይስ 5ተኛ?
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@yosephubuntu
@yosephubuntu 9 ай бұрын
እንዳንቺ አይነት አክተር ማግኝት መታደል ነው ❤❤❤❤
@rahimatubetube
@rahimatubetube 9 ай бұрын
ደምሪኝ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 9 ай бұрын
ትወናን የተካበች ሆና ምትሰራው ጀክና አክተርስ ናት መስኪ ስታምር ደሞ❤❤
@rahimatubetube
@rahimatubetube 9 ай бұрын
ደምሪኝ
@tigi12tigi
@tigi12tigi 9 ай бұрын
ድርብብብ ያለች እንስት ኦቦ ስወድሽ እኮ ደግሞ እስቲ በነካ እጃችሁ እድለወርቅ ጣሰውን እና ሩታ መንግስተአብን😊
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤
@sisiayali3512
@sisiayali3512 9 ай бұрын
ዉይ መስኪ ስወድሽ በጣም ጎበዝ ለጥበ ብ የተሰጠሽ አስተዋይ ሴት ነሽ በርቺ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤
@dagiliule7460
@dagiliule7460 9 ай бұрын
ወይኔ ስወዳቸው እኮ ❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ መስኪ እና አሌክስ
@AskalDejene
@AskalDejene 9 ай бұрын
ምርጥ ጠንካራ ኢትዮጽያዊ ሴት ተዉኔት 1ኛነሽ❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@user-px2fg9mo2b
@user-px2fg9mo2b 9 ай бұрын
My favorite actors
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 9 ай бұрын
ዩኔ እቤየሱን ጨረ አደረከው መልካም እረፉት ይሁንልህ ይመችህ🙏🏽🙏🏽🌼🌼🌼
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 9 ай бұрын
ዮኒዬ የኔ ፍትሀዊ ❤❤❤❤ሰላም ተመለስልን
@rahimatubetube
@rahimatubetube 9 ай бұрын
ደምሪኝ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
​ደምርሻለሁ ደምሪኝ ❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሪሻለሁ
@rahimatubetube
@rahimatubetube 9 ай бұрын
@@Love-if4qj እሽ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 9 ай бұрын
ሁሉን የተቸረሽ ምርጥ ቆንጂዬ ወጣት ተዋናይት መስኪ❤❤❤❤❤
@tsegenetgirma5837
@tsegenetgirma5837 9 ай бұрын
መስክ በጣም ነው ምዋድሽ በጣም ምርጥ አክተር ❤❤
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 9 ай бұрын
ዘፋን እንካን እዳቶኒ መስኪዬ እንካን ላንቺ ለዘፋኖች እንካን አይጠቅምም ዘፈን ሀጢያት ነው እግዚአብሄርን የምቶጂ ከሆነ አትዝፈኒ። በተረፈ ዘመንስ ይባረክ።
@Zemenina
@Zemenina 9 ай бұрын
I really enjoyed the interview, Meskerem is so wise and Abresh is a grate conversationalist.
@bei77
@bei77 9 ай бұрын
I also liked Abresh, his topics are carefully selected and meaningful. This shows he investigated her life as a professional prior to the interview and he loves the job.
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 9 ай бұрын
ከል ተዋናይ ነሽ በጣም ነዉ ማደቅሽ ምርጥ አቲስት
@solocmc
@solocmc 9 ай бұрын
እባክሽ ምንልታዘዝ ላይ አንዳንዴ ነይና ነብስ ዝሪበት much love
@JahAdam
@JahAdam 9 ай бұрын
Mesky super talented pretty actress.... keep shining shekorina
@marthahidego7902
@marthahidego7902 9 ай бұрын
መሰኪዬ የኔ ቆንጆ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 9 ай бұрын
አብራችሁ ለምን አልቀረባችሁም። ስወዳችሁ ሂሩት አቤት አለባበስ የእኔ ውብ ❤❤❤
@zelalematakilt3540
@zelalematakilt3540 9 ай бұрын
Let's God bless u more and more. Keep up the good job
@fohabesha5432
@fohabesha5432 9 ай бұрын
ፀጊ ወሳኝ ሰው ፤ አብርሽና ፣ መስኪ ከተጣመሩ ያንቺም እጅ እንዳለበት እንዳትዘነጊ ፤ በኔ እይታ ፐርፌክት ናቸው😊
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏 ውዶቻችን
@hayubintmama264
@hayubintmama264 9 ай бұрын
ሌሽ ዩኒ የለም መስኪ በጣም የምወዳት ሁሉም የተሟላ ተስጦያላት ሴት 😊
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 9 ай бұрын
Beautiful and talented young lady keep shining dear meski ❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 ай бұрын
መስከረም እጅግ በጣም የምወዳት ተፈጥሮ ለጥበብ የለገሳት የሴት ቁንጮ ናት በእውነት ለመናገር እንዲህ ሆኖ መፈጠር መታደል ነው ድምፅዋ ስታንጎራጉር እንዴት እንደሚያምር ለመናገር ቃላት ያጥረኛል መቸም አዘፍናችሁ ስታበቁ ቆማችሁ ታጨበጭቡላታላችሁ ብዬ አስቤ ነበር ምላሹን ከእናንተ ባይገኝም እኔ ቆሜ አጨብጭቤላታለሁ ምንም አድካሚ መሆኑ ግልፅ ቢሆንም ፊልሙም ቲያትሩም ሳይቀር የዚህ ድምፅ ውጤት ቢስማ እጅግ ደስ ይላል አምላክ ዕድሜና ጤና ስጥቶች ያስብሽውን እንድትፈዕሚ ያድርግሽ አ ድ ና ቂ ሽ ነኝ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 ай бұрын
ደግሞም ቆንጅዬ ነሽ❤❤❤❤❤❤
@da8387
@da8387 9 ай бұрын
መስኪዮ እንኳን ተወለድሽ የኔ ኣንደኛ ምርጫ❤❤❤
@mimi-fl8no
@mimi-fl8no 9 ай бұрын
👌meskiye you are amazingly beautiful and extremely talented
@senayt1822
@senayt1822 9 ай бұрын
ዘምሪበት መስኪየ ❤
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ መስኪ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@muditubee
@muditubee 9 ай бұрын
ምርጥ ሰው መስኪ ረጋ ያለች ❤❤❤
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 9 ай бұрын
መስከዬ በጣም የምወድሽ ጨዋ ሴት እና አንበሲት ተዋናይት
@danayithabte4733
@danayithabte4733 9 ай бұрын
Meskiye 💜🙏
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 9 ай бұрын
ሥታምር ልዩነሺ አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጥሺ
@yafetdanny5138
@yafetdanny5138 9 ай бұрын
Meskiye keep shining ✨️ 💛 💖
@makibaltube2216
@makibaltube2216 9 ай бұрын
HBD TO YOU mesiki
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 9 ай бұрын
መስኪዬ የእኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ ፣በጣም ገበዝ አርቲስት ነሽ፣አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤፣ሀገራችን ሰላም ትሁን
@user-pe7xe7tr9b
@user-pe7xe7tr9b 9 ай бұрын
በጣም በጣም እወድሻለሁ የኔ ምርጥ ተዋናይነት መስክ😍😘😘😘
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@user-si8mz1ck5w
@user-si8mz1ck5w 9 ай бұрын
የምርጦች ምርጥ መስኪ የእኔ #1 የምር የጥበብ ሰው
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 9 ай бұрын
መስኪ ምርጥ ተዋናይ በጣም ነው የምወድሽ ስራዎችሽ የተፈጥሮ መልክሽ ሁሉንም አሟልቶ ሰቶሻል ሰውን መውደድ ደግሞ መልካም ምግባር ነው ጎበዝ በርቺ እንደተወደድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@selamselam3065
@selamselam3065 9 ай бұрын
መስኪዬ እንቁዋ ኢትዮጵያዊት። ስወድሽ።
@yeshambelasheshew2172
@yeshambelasheshew2172 9 ай бұрын
መስኪ ስወድሽ! እውነትም የጥበብ ሰው ነሽ፤ በርቺ! ለበለጠ ስራ እጠብቅሻለው፡፡
@enkufeseha735
@enkufeseha735 9 ай бұрын
እረ እባክሽ ምርጫሽን በደንብ አስቢበት ዘፍን መንግስተ ሰማያት አይወርስም ይላል መጸሐፉ ሴጣን ሹክ ብሎሽ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይከተልሽ
@HawiDad
@HawiDad 9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይረዳው የዘምራል ያርዳው የዘፍናን ጌታ ይርዳት
@sarageleta2094
@sarageleta2094 9 ай бұрын
Awo eneme eyaleku new zefane ye egeziyabere megesete ayewereseme
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 9 ай бұрын
ምርጥየ እኮ ናት መስኪ ውዴ❤❤❤❤❤❤
@eyeruse
@eyeruse 9 ай бұрын
God how I love her
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 9 ай бұрын
መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ እንቁ የእግር እሳት ላይ ጎበዝ ነበርሽ በስንቱ ላይም ታወቅሽ
@Roasterfeker
@Roasterfeker 9 ай бұрын
በጣም ማከብርሽ እግዚአብሔር ዘማሪ ያርግሽ
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll 9 ай бұрын
ስወዳት❤ በስንቱ ላይ በተለይ ማርያምን አንደኛ❤
@hirutabetu
@hirutabetu 9 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወድሽ
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 9 ай бұрын
መስኪዬ ስወድሽ ደርባባ ቆንጆ ልጅ❤🥰
@dovedaddy1488
@dovedaddy1488 9 ай бұрын
እውነት እንዴት ደስ እንደምትል ❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
መስኪ ለትወና የተሰጠች ናት ብቃት ያለሽ ባለሙያ እድሜ ይስጥሽ
@holly53
@holly53 8 ай бұрын
I like her personality. Keep it my ma dear.
@thequeensit_i_8x
@thequeensit_i_8x 9 ай бұрын
my favorite actors
@idreessyed5902
@idreessyed5902 9 ай бұрын
በስቱና እና አች ሁለት አድርቅ እንወዳችሆለን
@user-hg5py2cm7s
@user-hg5py2cm7s 9 ай бұрын
አይዞህ አብርሽዬ በጣም ነዉ የምታፋቅራት እግዜር ይርዳህ
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 9 ай бұрын
😂😂😂😂😮😮😮
@user-wq1xp5mk4y
@user-wq1xp5mk4y 9 ай бұрын
@Asmara87529
@Asmara87529 9 ай бұрын
u are amazing I like your talented GBU ❤❤❤
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 9 ай бұрын
My number 2 Meseret Mebratie! She looks like her with everything.
@maraki3310
@maraki3310 9 ай бұрын
I was thinking the same😮😮
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 9 ай бұрын
@@maraki3310me too 👍🏽
@yonasTubeYou
@yonasTubeYou 9 ай бұрын
መስኪ ምርጥ ሰው ❤❤❤
@meseretgetachew2967
@meseretgetachew2967 9 ай бұрын
Very Beautiful
@user-nm2wy5lr2d
@user-nm2wy5lr2d 9 ай бұрын
መስላ ሳይሆን ሆና የምትሠራ ጀግና ተዋናይ
@fafifafi136
@fafifafi136 9 ай бұрын
ማሻአላህ መስኪዬ የተረጋጋሽ ሴት እዉነት እደዚህ በእርጋተ የተሞላሽ በመሆንሽ ደስታይሰማሻል❤❤❤❤❤❤❤
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 9 ай бұрын
እንዳትዘፋኝ መስኪዬ:: You have a Golden Voice but Please ዘምሪ እንጂ እንዳትዘፍኝ
@myethiopia5380
@myethiopia5380 9 ай бұрын
መስኪ ቆንጆ😍😍
@muluneshabrham9769
@muluneshabrham9769 9 ай бұрын
She is cool!
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 9 ай бұрын
መስኪዬ እንደ እኔ የሚያደንቅሽ የሚወድሽ የሚያከብርሽ ሰው ያለ አይመስለኝም:: በጥበብ ነግሰሽ ኑሪ::
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 9 ай бұрын
ስወድሽ እኮ መልካም ልደት ውዴ❤❤❤❤
@abebtube9771
@abebtube9771 9 ай бұрын
በጣም እማደናቃት አርቲስት
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 9 ай бұрын
ሀና ሽንቁጤ ያለተዘመረላት ምረጥ ድምፃዊ
@werert2189
@werert2189 9 ай бұрын
😮ወይያልተዘመርላትአላልሽምዘፋኝ ሆና😂😂😂😂
@sarageleta2094
@sarageleta2094 9 ай бұрын
Zefane ye egeziyabere megesete ayewereseme
@abdulazizabujabir5406
@abdulazizabujabir5406 9 ай бұрын
ለትወና የተፈጠረች ናት ፕላስ ስነስርአቷ ደስ ይላል የተከበረች ሴት አለባባበሷም የተከበረ ነው አትቀየሪ በርች
@eliastimerga4390
@eliastimerga4390 9 ай бұрын
ተባረኪ የምር አንደኛ
@sefimedi
@sefimedi 9 ай бұрын
በስንቱ ምርጥ ተዋንያኖች ከምርጥ ብቃታቸው ጋር ከምርጥ ቅንጅት ጋር የተሰራ ምርጥ ድራማ።
@user-wn8xi3ep4q
@user-wn8xi3ep4q 9 ай бұрын
መስኪ የኔ ውብ ❤የበስንቱ ድምቀት 🎉
@user-zq5we4fl3g
@user-zq5we4fl3g 9 ай бұрын
የኔ ልዩ መስኪ🥰🥰🥰🥰
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
ዋውውውው ሰታምሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Redseaafar00
@Redseaafar00 9 ай бұрын
Meski you are So pretty sweet respected girl God bless you I wish you 🔜 marry wonderful Hasband
@maremhabetmu9133
@maremhabetmu9133 9 ай бұрын
በጣም ነዉ እምወዲሺ😊
@s0lomon150
@s0lomon150 9 ай бұрын
መሥኪ የምወድሽ በሁሉ የታደልሽ
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 9 ай бұрын
መስክዬ የኔቆንጆ አንቼ የዘመናችን ምረጥ የሴት አክተረስነሽ በረቼ🌼🌼🌼🌼🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@nanimeba9802
@nanimeba9802 9 ай бұрын
በጣም ነው ብቃት ያለሽ አለማየሁ አንጋፋ ከሚባሉት ነው አንቺ ደሞ ወጣት ግን በቃ በትወናው በጣም ነው የተመጣጠናችሁት።
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 11 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 12 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 14 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 1,1 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 2,7 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 11 МЛН