"አይኔ በለቅሶ ሳይጠፋ አይንህን ልየው ልጄ " ልጃቸውን የሚፈልጉ እናት //በቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 50,389

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 90
@user-hi9nu4su4v
@user-hi9nu4su4v Жыл бұрын
አላህዋ የዚችን እናት ፈረጃ አሰማን ይህ መልክት ከመዳም ቅማም.
@zulfa7928
@zulfa7928 Жыл бұрын
አሚን
@emoyaemoye3388
@emoyaemoye3388 Жыл бұрын
እግዚያብሔር በሰላም ያገናኛችሁ በስደት ያለኖችንም በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን የእኔ ብጤ የማዳም ቅመሞች❤❤❤❤
@user-gv7ty3bd4x
@user-gv7ty3bd4x Жыл бұрын
አልማዝ አበራ አበበ ከደቡብ ወሎ ወግዲ ወረዳ 1976 አመተ ምህረት እንደወጣች ቀረች ድሬዳዋ ኮንትሮባንድ ትሰራ እንደነበር ሰምተን ነበር በፊት ኧረ የት ነሽ
@genat8844
@genat8844 Жыл бұрын
AmenWudd🙏💔💔
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
አላህ ያሥገኘዉ የኔ እናት አላህ ይርዳወት
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 27 күн бұрын
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
ይችን ምታነቡ ብቻ ያላሠባችሁት ደስታ ቤታችሁ ይግባ 🕊️ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 የጠፉትንም አላህ ያገናኛችሁ
@fgff4871
@fgff4871 Жыл бұрын
ቅዳሜ በቃ ማልቀስ ሆነብን እኮ የዛሬ ደግሞ የሁሉም ታሪክ ያሳዝናል ሁላችሁም ፈጣሪ ያገናኞችሁ ከማዳም ቅመም 🙏
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም እንዲያገኙት ይርዳዎት እናቴ አይዞት 😭😭😭😭
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
የወላድ መከራ ብዙ ነው በማሳደግና በማስተማር መከራዋን አይታ አሳድጋ እንደገና ደግሞ ጠፍቶ ማልቀስ አላህ ያስገኘው በሂወትና ያስደስተዎት
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ሰዉ እንደወጣ አይቅር ትልቅ ህመም ነው ፈጣሪ በሰላም ለመተያየት ያብቃዎት እናቴ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እኔም በየሳምንቱ እየመጣሁ ዝም ብዬ አለቅሳለሁ የማላውቃቸው ወንድሜ ና አክስቴ እንደወጡ ቀርተው የኔናት እግዚአብሔር ይስማወት ውይይይ 😭😭😭🙏🏿
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Жыл бұрын
ዉይይይ እናቴ እንዴትያሳዛናሉ እባክህ ወንድም ካለህ ድምፅህን አሰማችው ዩኒ ምርጥ ሰው እንዴት ነህየመዳም ቅመም ነኝ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
የኔ እናት ከልጁ ያገናኙት አይዞት
@tigiboshe1382
@tigiboshe1382 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ የኔ እናት
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
እማየ አይዞወት በህይወት ካለይገኛል እግዚአብሔር ይርዳወት
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሩሩሐ አናቴ በሰላም አገናኝልን ቤዛይታለም።
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞወት እግዚአብሔር አምላክ ከልጅወ ጋር በሰላም ያገናኝወት
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
አይዞት የኔ እናት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ☝️☝️☝️☝️😍😍😍😍😥😥😥😥😥
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w Жыл бұрын
አይዞት እናታችን እግዚአብሔር እንባዎት ያብሳል የኔ እናት 😢
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኝቹ ከባድ ነው አይ እናት በስቱ አልቅስሽ ትችዩ ይሁ
@zahrazzahra8280
@zahrazzahra8280 Жыл бұрын
አላህ ይርዳቸው አላህ ያገናኛቺው አይ እናት 😰
@tizitahaile4938
@tizitahaile4938 Жыл бұрын
እናቴ አይዞት ፈጣሪ በሰላም ያገናኞት😭
@nurseid4725
@nurseid4725 Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ይርዳዎት ያ ረብ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ያአላህ ስታሳዝን አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ያኔ እናት አይዞት አላህ የጋነኛቹው
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚያቢሔር ያምጣሎት
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
አይዞዎት እማየ እኔን በቃ በቃ አታልቅሱ እማየ
@user-hi9nu4su4v
@user-hi9nu4su4v Жыл бұрын
የኔ ናእ አላህ ይፈርጅሽ
@user-vk6ek8tv8c
@user-vk6ek8tv8c Жыл бұрын
መልካሙን ያሠማን ያረብ
@dhjd5972
@dhjd5972 Жыл бұрын
እሙ ነጃት የልጆ ናፍቃ አላህ ይረዳችሁ እናታችን አብሽሩ የመዳም ቅመም ነኝ
@dhjd5972
@dhjd5972 Жыл бұрын
ዩኒ ፀጌ መልካም ሰው እዲሜያችሁ ይረዘም
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ይርዳዎት እማየ ይገኛል አይዞዎት ።
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 Жыл бұрын
አላህ ይርዳሁ እናቴ
@asmalashbirhane1763
@asmalashbirhane1763 Жыл бұрын
Wi inate fexari ale yagegnutal ayizot sigimon aqewalew wade bedele mesmer naw ina iza sigimo miseru hakimochin aqalew axeyayiqe menorun aregagixalew
@hamakattention7225
@hamakattention7225 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኞት እናቴ
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
አምላኬ የኔናት ፈጣሪ ያሰገኙሎት
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
አላህ ይርዳዎት እናታችን 😥😥
@amileake9654
@amileake9654 Жыл бұрын
አየ እናት😭😍
@almazgessesew13
@almazgessesew13 Жыл бұрын
You guys nice special the guy
@amsaeed1243
@amsaeed1243 Жыл бұрын
ገና ታሪኩን ሳልሰማ አብሬአቸው አለቀስኩ አላህ ያገናኛችሁ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ እማየ😥
@abdulkarimmohammed9971
@abdulkarimmohammed9971 Жыл бұрын
2004 ina 2005 lay metu mobile bet sisera agagnewu neber. Yane tinish techagiru bechiger lay endeneber achawutognal. Kane gar bedele neber minitewawokew sefer gorebet neberin. Beza yetenesa yikerbagn neber
@hanankasim5520
@hanankasim5520 Жыл бұрын
Benateh yametakawen maraja ba ebs seleke asawek
@user-uj1bb8ym2s
@user-uj1bb8ym2s Жыл бұрын
አይይይይ የወለደ አንጀት አላህ ያስገኝልወት
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
ያረቢ፣አንተ፣አገናኛቸው
@Kaki7423
@Kaki7423 Жыл бұрын
ቅዱስ መርቆሬዎስ ይርዳዎት
@znegnkewollo9887
@znegnkewollo9887 Жыл бұрын
allah yagenagnesh yene enat
@saidasaida9609
@saidasaida9609 Жыл бұрын
አላህ ያገናችሁ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
ይህን ኦሮሚያ የሚባል አካባቢ ለጭንቅላቴ ስጋት ሆነብኝ
@saedakemer7686
@saedakemer7686 Жыл бұрын
Min lamslet faligesh new
@hikmalaabdulhamid7682
@hikmalaabdulhamid7682 Жыл бұрын
Allah beslam yagenagnchu tru neger yasman
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
ቸር ወሬ ያሰማዎት እናት መቼም መከራዋ ብዙ ነው
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Жыл бұрын
ያረብ አላህ እባችሁን ይበሰው
@Yiftalem
@Yiftalem Жыл бұрын
Uuuuuuffffff yene Enat 😭😭😭😭Fetari Yagenanut
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 Жыл бұрын
Kedamye kesate be lejso aynen litefagne new enateye egziyabher yerdawote
@amineam3568
@amineam3568 Жыл бұрын
ውይእናት
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz Жыл бұрын
Uuuuuufffff yenee Enatachin
@amineam3568
@amineam3568 Жыл бұрын
ያባቴዘመዶች ምታውቁ እሱግን የለም ወሊሶአካባቢ ይባል ባቃቸው
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 Жыл бұрын
የኔ ከረታታታ
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын
የእኔ እናት እንዳያቴ ነዉ የሚያለቅሱት ኡኡኡፍፌፍ መቸ ይሆን አያቴም ልጇን መቸ ይሆን የምታገኜዉ 28 አመት እያለቀሰች ነዉ እኔም በስደት ምን ላድርግ 😭😭😭😭😭😭
@qazwsx7497
@qazwsx7497 Жыл бұрын
Yana einthe ara allha yagnigachuo ya Repiy larswome allha erjme edma yestote yana enithe
@amineam3568
@amineam3568 Жыл бұрын
በጣምትቆያላቹለመልቀቅ
@genat8844
@genat8844 Жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭😭🙏
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 Жыл бұрын
Ufffff yene enat fetari yerdachu
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@l5w5a59
@l5w5a59 Жыл бұрын
ኩሚንቱች በተለይ የራያ ቆቦ ልጀች ተባበሩኝ ለአላህ ብላችሁ ብላጊ ከበድ ይሰማው የምትባል ቆቦ ከተማ ውሰጥ ነው የምትኖርው
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
kegna bitem bsot ale endiyawu bzu gizi yemejemeriya leje new mitefa yasazenal enati besotan sategelte motech !!!! enati menew nuresh befelegeshewu nuro. enati desetawetewon yasemawot.
@almensur9491
@almensur9491 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኞት
@lidiyamulualam4596
@lidiyamulualam4596 Жыл бұрын
Ayizoti fetari yiridachu
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 Жыл бұрын
Aye enezieh yeqen jiboch kalebelut
@misrakadefris2776
@misrakadefris2776 Жыл бұрын
Egzihabiher yirdawot 😢😢😢😢
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 Жыл бұрын
Fetare yerdaweti
@loomeel6362
@loomeel6362 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏽😭😭😭😭😭
@imranmohammad5599
@imranmohammad5599 Жыл бұрын
Enaten.alekam.enate.fligin
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
Egzihabher yerdawot
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Жыл бұрын
Aye enta mehon.eda naw
@almasswiby1138
@almasswiby1138 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@GiasBd-df5jp
@GiasBd-df5jp Жыл бұрын
😪😪😪
@user-gv7ty3bd4x
@user-gv7ty3bd4x Жыл бұрын
አልማዝ አበራ አበበ ከደቡብ ወሎ ወግዲ ወረዳ 1976 አመተ ምህረት እንደወጣች ቀረች ድሬዳዋ ኮንትሮባንድ ትሰራ እንደነበር ሰምተን ነበር በፊት ኧረ የት ነሽ
@Tsehay6773
@Tsehay6773 Жыл бұрын
በebsእድቀርቡ አድርጊ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እስኪ ኑ አብር እናልቅስ
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
@abduabdu1598
@abduabdu1598 Жыл бұрын
ዛሬ በግዜ ተለቋ.
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz Жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@hanaall29
@hanaall29 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 34 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 7 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН