እርቃናችንን ሆነን ‘ረጃጅም ጥፍር’ አወጣ! ወጣት ሴቶች እባካችሁ ከእኔ ተማሩ! Eyoha Media |Ethiopia | online_couples_therapy

  Рет қаралды 358,984

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 836
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ እንደነዚህ አይነት እህቶቻችንን ታሪክ ስታቀርቡ ፊታቸዉን አታሳያቸዉ በየቦታዉ ሲመለከቷቸዉ ይሰድቧቸዋል ያሳቅቋቸዋል አይዞሸ የኔ ቆንጆ አታልቅሽ የሴትን ልጂ ልብ የምሰብሩ አንዳንድ ወንዶች ፈጣሪ የስራቹሁን ይስጣችሁ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
ትክክል
@retatube2034
@retatube2034 Жыл бұрын
👍👍👍
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 Жыл бұрын
ትክክል ለምን ፊትዋን እንዳሳየ እዝኛለሁ
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 Жыл бұрын
it true🙏🙏🙏🙏
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 Жыл бұрын
እውነት ነው እባክህን ወንዴሜ ብዙ በደል ይደርስባቸዋል የኔ እህት ይዞሽ 😢 ሰው እኮ የማይፍልገው ህይወት የሚገባው ወዶ አይደለም
@emebetsetegn7580
@emebetsetegn7580 Жыл бұрын
እቺ ልጅ እንርዳት ሴቶች እንርዳት ልጅቿ ጸበል ትጠመቅ በጣም ነው የምታሳዝነው እግዚአብሔር ይርዳሽ 💔💔💔
@Amhara782
@Amhara782 Жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁልረዳት
@Yesufhusen
@Yesufhusen Жыл бұрын
ሀያ ሀያ ሺ ብር በየግላችን እናዋጣላት
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 Жыл бұрын
wendochin lireduwat yigebal enirdat
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 Жыл бұрын
ስታሣዝን ማንኛዋም ሤት ያለምክኒያት እዚህ ህይወት ወስጥ አትገባም
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 Жыл бұрын
ይህ ዘመን ግን አግቡ ውለዱ ሳይሆን ገዳም መንኑ ነው ሚያሰኜው አምላኬ ሆይ ከምን አይነት ዘመን ተፈጠርነ እፍፍፍፍ
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Жыл бұрын
ማርያምንእውነትነው.እፉፉፉፉፉፊ
@user-zr2rs9jp7s
@user-zr2rs9jp7s Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
ቲጂ ደምሪኝ ደምሬሻለው
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
​@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ነይ እኔም ቤት ቤትሽ መጥቻለው ዋው ጎበዝ ነሽ
@antsokiayacob7492
@antsokiayacob7492 Жыл бұрын
@@queendabo 0q
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
መስማት ይከብዳል እንዲህ አይነት ባለታሪኮችን እነሱ እንኳን ቢፈቅዱ ፊታቸው ባይታይ ጥሩ ነው ስማቸውንና ከየት እንደመጡ ጭምር ባይነገር ታሪኩን ብቻ ብታስደምጡ አለበለዚያ ነገ ማህበረስቡ እውጭ ሲያያቸው ስሜታቸውን ሊጎዷቸው ይችላሉ
@senimikiru305
@senimikiru305 Жыл бұрын
እውነት ነው አለምዬ ለወደፊቱ የፊት ገፅታቸውን ደብቁ
@edenteshome7065
@edenteshome7065 Жыл бұрын
ፊቷ መታየት የለበትም ነበር ለቤተሰቦቿም ለሷም ህይወት መገለልና ጥቃት ሊያደርሱባት ይችላሉ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
በትክክል
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
የምንሰማው ሁሉ ጆሮን ጭው ያደርጋል አቤቱ ማረን ለንስሐ አብቃን🤲 እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ✝️💚💛❤️
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@samharamen
@samharamen Жыл бұрын
Amen🙏
@fathifatheema8266
@fathifatheema8266 Жыл бұрын
Amen amen amen
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam Жыл бұрын
አሜን በእውነት😢
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
በእርቅ ማህድ ላይ ታሪኩዋን ሰምቼ ነበር አሁን እንዲህ ሳያት የምር አንጀቴን ነው የተላወሰው እህቴ ብዙ የሚረዱሽ ሰዎች ታገኚና ታሪክ ተለውጦ እናይሻለን
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
በጣም ታዛዝናለች እንርዳት እስኪ ትረዳ የምትሉ
@keryodtube
@keryodtube Жыл бұрын
እባካችሁ እንደዚህ አይነት ታሪክ ስታቀርቡ የባለ ታሪኩ ደህንነት ስትሉ ፊታቸው እንዳይታዩ ባታደርጉ የተሻለ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ክፉ ዘመን በምህረትህ አሳልፍልን 😭😭😭
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
ትክክል😥
@abebamedia2366
@abebamedia2366 Жыл бұрын
Tekekl
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Amin
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Demerig aberen endege
@user-be8lo5lb8n
@user-be8lo5lb8n Жыл бұрын
Really
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ገና ስው መሰል አውሬዎች ተበልተን እናልቃለን ሴቶች እህቶቼ ይገባኛል ኑሮ ህይወትን ለመታደግ ለመቀየር ምርጫ ከማጣት ነው ሆኖም እግዚአብሔር ሲፈጥረን ምክንያት አለው በንሰሃ በፆም በፀሎት በስግደት ወደ እግዚአብሔር እንጠጋ በመቅደሱም /በቤቱ ) እንመላለስ ሁሉም ያልፍል እባካችሁ እንዲህ አይነት ከእግዚአብሔር ፍርድ ከህሊና ፀፀት ከሰውም ስድብና አሽሙር ለመዳን እራሳችንን ከዚህ መጥፎ ስራ እራሳችንን እንጠብቅ አቅም በፈቀደ ባሬላ ተሸክመን እንኳን ብንኖር ይሻለናል እህቶቼ ይቅርታ መመፃደቄ ወይም መፍረዴ አይደለም የወገኖቼ ስቃይ ስለሚያመኝ ስለሚያንገበግበኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አገሬን ኢትዮጵያን ከነ ልጆችዋ አንተ ታደገን ድረስልን 😭😭🙏🏼
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
እውነት ነው
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 Жыл бұрын
በትክክል
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ሴት ሆኜ መፈጠሬን የምጠላው እንዲህ ያለ ነገር ስሰማ እህህ እህቴ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን አሜን በሰደት ያላችሁ እመቤቴ ተጠብቃችሁ እሰከቤተሰባችሁ አሜን
@abebaaschalew9832
@abebaaschalew9832 Жыл бұрын
አሜንንን
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Жыл бұрын
አሚንያረብ ሀኒ
@fathifatheema8266
@fathifatheema8266 Жыл бұрын
Amen amen amen
@mesayasert6703
@mesayasert6703 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hewangudina7425
@hewangudina7425 Жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ney bete comment tsafilign beteseb aragishalehu 😍
@iloveumom2973
@iloveumom2973 Жыл бұрын
ውይይ በኖረኝና የሁሉንም እንባ ባበስኩኝ💔😢 አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ብርታት ይሁንሽ
@jerusalam9899
@jerusalam9899 Жыл бұрын
በእውነት😭💔😭
@adaneayalew6258
@adaneayalew6258 Жыл бұрын
ፊቷን ብሸፍኑላት መልካም ነበር
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
ክርስቶስ መምጫው ደርሷል ንሰሀ ግቡ ወገኖቼ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
የየሀ ሚድያ ቤተሰቦች እስኪ የራሷን ስራ እድትጀምረ የያቅማችነን እንረዳት እህታችንን
@mekdestaye7326
@mekdestaye7326 Жыл бұрын
good idea
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
@@mekdestaye7326 ♥
@msfatema5467
@msfatema5467 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ስለ እንጀራ አባት ባይነሳብኝ ይሻለኛል ብቻ አሀምዱሊላህ ለዚህ ያበቃኝ ጌታ
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Жыл бұрын
እህቴ በእውነት ቅድስ እግዚአብሔር ካንችጋር ነው ❤ ቄስስ ሄኖክ ይባላሉ ጎሮ ወይናባ ማርያም ሂጅ አዲስ አበባ ውስጥ ነው በተረፈ መምህር ተስፋዬን ዩቱብ ገጠመኝ አድምጭ እውነት እልሻለውሂጅ ባጭር ቀን ትቀየሪያለሽ❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ችግር ከባድ ነው ሳፈልጊ የማትፈልጊው ቦታ ያስገባሻል አይዞሽ እራስሽን አሁን እንደአዲስ ቀይሪ አትፍረድ ይፈረድብካልና
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏🌺🌺🌺
@eastafricalifestyle9752
@eastafricalifestyle9752 Жыл бұрын
ጋዜጠኛውን በጣም የምትደነቅ ነህ the way you listen to her very professional well done 👍
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS Жыл бұрын
ሴቶች ምን ያህል በከፋ ደረጃ እንደሚጠቁና ማንም ከለላ እንደማይሰጣቸው ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ አሳዛኝ ግን ደግሞ በተስፋ የተሞላ ታሪክ ነው:: የእምነቱዋ ጽናት ግን በጣም ይገርማል:: መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ እህቴ::
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu Жыл бұрын
ሁሉንም Comment ሳይው ለሴቶች ብቻ ነው ባካችሁ ወንዶችምን አንዳንድ ቃላት ጣሉባቸው እንጅ ወንዶችም እኮ ማሰቢያቸው ስለተደፈነ ነው ከመስመር የሚወስዱ እና እንደዚህ ማሰቢያ የለላቸውን ወንዶች ማሰቢያውን ስጣቸው እግዚአብሔር ሆይይይይይ እያልኩ እለምንሀለው
@yordaabera7551
@yordaabera7551 Жыл бұрын
​@@HabtamuTEwnetuhe rfffrfrrrr you rrttr🎉🎉😅😅
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 Жыл бұрын
ኣባቴ እንኳን በኣንድ ኣመቴ ቢያጣም እናቴ በጥሩ ና ስብእናን የተሞላበት ስላሳደግሽኝ ኣመሰግንሻለዉ እማየ የኔ ሂወት የኔ ኣለም በሃይማኖቴ እማይደራደር በፍቅር ታማኝ ለሰው ኣዛኝ ነኝ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ኣምላኬ ይከብዳል ምን ኣይነት ግዜ ነው የደረስነው😢
@emyefrata3202
@emyefrata3202 Жыл бұрын
ሴት መሆን ፈተና ነው አይዞሽ እህት እግዚአብሄር ፈውሱንና ምህረቱን ይላክልሽ 🙏🙏🙏
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
ሰው መሆን በዙ ፈተና ይህ ፈተና ከመድረሱ በፊት ነገ ብስበርስ ብሎ እራሳችን ማየት ከመጥፎ ህይወት አለ መግባት በተለይ ይህ ሰውነት ሽጦ እንዳለው የሚባለው የዘላለም ደስታ ማጣት ነው
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እሕቴ አይዞሽ እግዝአብሔር ይረዳሻል
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Жыл бұрын
ሴቶች እህቶቻችን ገንዘብ ብቻ አይደለም ሕይወት አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አፀያፊ ሥራ ነው ሌላ ሥራ ለመፈለግ አትሰልቹ የሰው ሰይጣን እየበዛ ነው እመቤታችን ትጠብቀን
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx Жыл бұрын
አሜን
@user-ks6hs8mr3m
@user-ks6hs8mr3m Жыл бұрын
ውዴ አይዞሽ ንግግርሽ ሀሳብሽ ምኞትሽ ደስ ሲል ይሄም ያልፋል ነገ በደስታሽ በስኬትሽ እንደምናገኝሽ ተስፋ አደርጋለው ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o Жыл бұрын
አሜን ቸሩ መዳህኒዓለም ከደስታው ቦታ ያውልሽ እማየ
@berhandejene968
@berhandejene968 Жыл бұрын
ወንድማችን ሁሉም ወንድ ለሴቶች ስብህና ቢኖራቸው ጥሩ ነው በተለይ የኢትዮጵያ ወንዶች ጥቂት ስብህናና እናት እህት ያላቸው የሚራሩ ወንዶች ቢኖሩም ብዙዎቹ ጨካኝ ስብህና የሌላቸው ሴትን ልጅ እንደ ዕቃ የሚቆጥሩ እባካችሁ ግፍን በሴት እህቻችን ላይ ግፍ እትስሩ::
@tizitahaile4938
@tizitahaile4938 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደነዚህ አይነቶችን እህቶቻችንን ህይወትአቸውን ከመጥፎ መንገድ አካሄድ ጠብቃቸው😭
@mahiyimesgen8981
@mahiyimesgen8981 Жыл бұрын
አሜን
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው እደው በዛ ህይወት ውስጥ የሚኖሩ እህቶቻችንን
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ወይ ፈተና የሰውልጅ ፈተናው መብዛቱ በምህርትህ አስበን ፈጣሪየ🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
@m.5328
@m.5328 Жыл бұрын
ምነው ወንድማችን ደህና ሰው አልነበርክም። ነገ በቁስሏ እንጨት የሚሰድ የተለያየ ፀባይ ያለው ህብረተሰብ ላይ ፊቷን አጋለጣችሁት ።
@salomegigsasalomegigsa8088
@salomegigsasalomegigsa8088 Жыл бұрын
Falga yihonal min albat yikrta
@adm6182
@adm6182 11 ай бұрын
Min yadrig esuwa feliga yihonal.
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
ፊቷን ብትሸፍኑ ጥሩ ለው ለወደፊት ሂወቷ ጫና እዳያመጣ
@hayathassn1016
@hayathassn1016 Жыл бұрын
አይይይ ሴት መሆን ወሏህ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ግን ለምን ፊቷን እንኳ ሸፈን ብታደርጉላት አይዞሽ እህቴ አሏህ መጨረሻሽን ይሳምርልሽ
@natytube3604
@natytube3604 Жыл бұрын
አረ እህቶቸ እባካቹ ምንም ቢቸግራቹ ወደዚ ስራ አትግቡ😭😭😭😭😭
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Endemer
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Жыл бұрын
እህቶቼ እባካችሁ የፈለገውን ያህል ቢቸግራችሁ እንኳን ይሄን ሂወት እንዳትመርጡት ዘመናችን በጣም ከፍቷል የሰው ልጅ ወደ አውሬነት እየተቀየረ ነው እህቶቼ ከምንም በላይ ጤና ይኑራችሁ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
ሳህህህህወላሂሂ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ማራናታ የድንግል ልጅ በምህረት ና 😭😭😭
@tediwon
@tediwon Жыл бұрын
አይዞሽ አንቺ እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ ነገሽን እግዚአብሔር አምላክ ይስራልሽ በዚህ ግዜ የአለም ህይወት ሁሉ ይቀፋል እሱ ፈጣሪ ያስበን።
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ሴት መሆን እራሱ ትልቅ ፈተና ነው ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ሁሌ ለቅሶ ሁሌ ሀስን በቃ በለን 😢😢😢😢😢😢😢
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
እጅግ ፈተና ነው እንጂ
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አንችንም በዚ ህይወት ውስጥ ያሉትን ሁሉ ይጠብቅ ነጳ ያውጣ በኢየሱስ ስም ነጳ ውጪ
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 Жыл бұрын
አሜን!
@user-ek4it2wk7d
@user-ek4it2wk7d 6 ай бұрын
Amen Amen Amen
@ethiotiru4329
@ethiotiru4329 Жыл бұрын
ወዮ ወዮ ወዮ አቤቱ አምላክ ሆይ ዘንድሮ የሚሰማን እንጂ ያልሰማንዉ የለም በመቤቴ ስም እንደዉ ምን አይነት ጊዜ ላይ ተፈጠርን ዕግዚኦኦኦኦኦ
@lidya4781
@lidya4781 Жыл бұрын
ወይ ህይወት; ወይዕድል? አቤቱ በምህረትህ አስበን::
@tinahailu748
@tinahailu748 Жыл бұрын
God 's a medicine for everything 🙏 ✨️ 🙌 Keep praying, praying and praying 🙌 🙏 👏 🤲
@user-gu8sy9mx3u
@user-gu8sy9mx3u Жыл бұрын
የኔ እህት ስታሳዝን😓 አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ዘመናችንን አሣምርልን ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 Жыл бұрын
የአላህ አላህ ሆይ ከክፉ ፈተና ሁሉ ጠብቀን እህቶቻችን ጠብቅልን
@user-hq6fh3lt5o
@user-hq6fh3lt5o Жыл бұрын
በስላሤ እዴት ይዘገንናል አቤቱ ፈጣሪ😭😭😭
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
ውይይይይ የሴት ልጅ ፈተና! 😭😭😭 ከችግር ሸሸሁ ስትል ወደባሰ ችግር? የጥፍሯ ነገር እንኳን ተዋት። በእሷም አይፈረድም ። ያየችው ነገር በእውነታው ዓለም ያለ መስሏት ነው። ሠውዬው ግን ወይ ቀድሟት ወደክፍሉ ገብቶ መቋቋም የማትችለውን አደንዛዥ እፅ አጭሶባታል ነበር አሊያም እንደፈለገው ለማድረግ ሲል ያው ከምትጠጣው ነገር ጋር ውሃም ቢሆን የሆነ ነገር ጨምሮበት አጡዟታል። እየፈራች በስጋት የገባችበት ህይወት ስለሆነ ከጭንቀቱ ጋር ተጨማምሮ ስለሌላው የማይታየው ይታያታል። አይዞሽ ፈጣሪ እዚህ ያደረሰሽ ያለምክንያት አይደለም። ትላንትሽን ትተሽ ቀና ብለሽ የምትሄጂበት ራስሽን የምትችይበት ቀን አይራቅ! 🙏🙏🙏
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
🧶Yayechiw, imagination aydelem. Ye Chilemaw Menfes Sewuyewun yezot, Sewunetu wede lela fetur ( Mainly in Animal Forms) eyetekeyere new! It is called *Shapeshifting or *Warewolf Syndrome! Be Agerachin, ye *Sew Gib/Hyna be Menfes endemikeyerut Malet new! Ezih Wuch Ager be Metfo Menfes *telekfew wey *Seytan 666 Amkakiwoch, be denget, Shapeshifting yadergalu! Physically, yekeyeralu! Ante yalkewum lek new, if someone takes *Drugs/Adenzaj Etse, they may suffer from *Visual/Halucination and *Auditory disturbances! *Neger gen esuwa yalechiw tekekel new! Ke Sewuyew Yemeta mekeyer new! Mawek Tru new!!
@user-wz5mi8qy3d
@user-wz5mi8qy3d Жыл бұрын
😭😭😭😭
@linakebede5645
@linakebede5645 Жыл бұрын
አይዳብሎስ የስንቱን ሂወት አበላሸህ ፈጣሪ የገስ ጽህ ኦፍ የኔናት ፈጣሪ ይርዳሽ 🙏
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
በሰማም ልጅቱ በጣም ጥሩ ሰው የምትገርም ናት ሣሰበው ወደ ፋት በጣም ጥሩ ሰው አግብታ ጥሩ ንሮ እየኖረች ለሰወች የምትረዳ ልጅ ናት ተባረኪ የኔ ቆንጃ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ከዝች እህት የተማርኩት ደሃ እና የጎዳና ሰው ምን ያህል ጨዋ መሆናቸው አምባሳደር ያሉ የጎዳና ወጣቶች በ ጨዋነት እራት አብልተው በ ጎዳና ጠብቀው የስራ መንገድ የከፈቱልሽ ከልብ እግዚአብሔር ይባርካቸው ሌላው በህይወትሽ ለገጠመሽ ፈተና ሁሉ እግዚአብሔር ስለጠበቀሽ ከ በሽታም ልጅ ከመውለድም ታድጎሻል እና አሁንም በርቺ ትምህርትሽንም ለመማር ሞክሪ ጋዜጠኛው ድንቅ ሰው ነህ እንዴት አድማጭ እንደሆንክ ሳይህ ነፍሴ ባረከችህ ብዙ ጋዜጠኛ ማድመጥ ሳይሆን መለፍለፍ ይወዳሉ ብሶቷን ማዳመጥ እራሱ ከ ብዙ እንክብል መድሃኒት በላይ ነው ተባረክ ❤❤
@yenutube8940
@yenutube8940 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኚ ጤነኛ በመሆንሽ ከባድ ነው
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Жыл бұрын
እኔ ከወልደያ በስምት አመቴ ነው አአ የመጣሁት ዘመድ ጋ በግድ አምጥታኝ ያው ስራ እዳ ግዛት አራስ ነበረች እና ከዛ ከተወሰነ አመታት በሁአላ ተጣላን ከዛ ግን የማንንም ጥገኝነት አልጠየኩም መገናኛ ሄድኩ ደላላ ጋ ስራ ገባሁ ቁርስ ቤት እዛ እየለፍሁ የቀረኝን ተማርኩ ፒያሳ አትክልትም እነግድም ነበር ማንም ከጎኔ አልነበረም እመብርሃንን ግን እኔ አላማ ነበረኝ ነገርን መልካም ሁኖ ማየት ከዛም በራሴ ብር ኩዌት መጣሁ ለራሴ ቤት ገዛሁ የናት የአባቴ ቦታ የተሸጠ ነበር እሱን አስመለስኩ. እግዚአብሔር ይመስገን ለእጄም አለኝ የሰው እጂ አልጠብቅም በታምር ነገ እጅግ የተሻለች ሴት እደምሆን ተስፍ አደርጋለሁ. እና ምን ልል ነው ብዙ ሰወች የራሳቸው ጥፍት ነው ለዚህ የሚዳርጋቸው. ሴተኛ አዳሪ ከመሆን በረኪና ገዝቶ መጠጣት የሚሻል ይመስለኛል ደሞ አያፍሩም እየመጡ ስለ ዝሙት ያወራሉ ቁጭ ብለሽ መዲሀኒያለም በር ለም ነሽ ብይየሰማዩም የምድሩም ቤታችሁ የሰይጣን ነው አለቀ
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Жыл бұрын
እኩሀን በግርሽ ቆምሽ ዋነ ተፈትነሽ በግዚአብሔር አይል እራስሽን መቻል በቂነው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ መድሀኒያለም
@azi3563
@azi3563 Жыл бұрын
አንቺ ማን ሆነሽ ነው በእነዚህ አይነት እህቶች ላይ የምትፈርጅው? አንቺ ስለተሳካልሽ ደስ ብሎኛል በሌሎች መፍረድሽ ግን ተገቢ አይደለም 💔💔💔
@ChezNettoyage
@ChezNettoyage Жыл бұрын
Ye habesha set mejemerya ende dena sra yemisabut shurmutna new yegulbet sra aywedum
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l Жыл бұрын
እባክህ እንደዚህ ያለታሪክ እህቶችን ፊታቸዉን ሸፍን አካባቢአቸዉን ባይጠቅሱ መልካምነዉ ወንድሜ ማህበረሰቡ ችግር ያመጣል አይዞሽ እህቴ እፍፍፍ ጊዜዉ ከባድነዉ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም ያልፋል አይ የሴት ልጅ ፈተና ግን እባካችሁ ለባለ ታርክ ስባል ፍታቸዉን ብትሸፍኑ መልካም ነዉ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አስበን ዘንድሮ ምንጉድ ነው ምንሰማው 😭😭ሰው በቃ ስጋ ለበስ አጋንንት ሆነ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢
@behailukebebew9558
@behailukebebew9558 Жыл бұрын
በጣም አዝኛለሁኝ በታሪኳ። ሆኖም ቅዱስ እግዚአብሔር የልቦናሽን አይቶ ከክፉ ሁሉ ጠብቆሻል። አይዞሽ እህት ሁሉም ነገር ተቀይሮ ታይዋለሽ። እዮሃ ሚዲያም እንደዚህ አይነት ባለታሪኮችን ፊታቸውን በመሸፈን ሊከሰት ከሚችለው አደጋ፣ የስነ ልቦና ጫና እና ትዳር ሲመሰርቱም ከሚመጣው ችግር ብትጠብቋቸው እላለሁኝ።
@user-le1qx9xq7y
@user-le1qx9xq7y Жыл бұрын
እህቴ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን 💚♥❤😭😭😭😭
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f Жыл бұрын
የኔ እናት እመብርሀን ታግዝሽ የተሻለውን ነገር ትስጥሽ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የኔ እናትዋ እንደት እንዳሳዘነችኝ እፍፍፍ😥😥😥🙏🙏ብቻ እግዜአብሄር ከአንችጋ ይሁን።
@yetikingskid8864
@yetikingskid8864 6 ай бұрын
መርዳት አለብን እባክህ አካውንት አዘጋጅና ንገረን እንደዚህ አይነት ሴቶች ናቸው መረዳት ያለባቸው። አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ። ስራ ደሞ እግዚአብሄር ያዘጋጅልሻል የኔ ቆንጆ።
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር መልካም የሆነ ነገር ይስጥሺ ታሪክሺን እግዚአብሔር ይቀይር በጣም ነው ያሳዝንሺኝ ግን ምንም ብችግርሺ ወደዚህ ህይውት አትግቢ የስው ቤት ስሪ ደገሞ ከአሁን ወዲ እግዚአብሔር ያሳርፈሽ መልካም እድል ይግጠምሺ
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Жыл бұрын
ግን ሰው የማያውቀው እግዚአብሔር ያየው ስንት ጉድ አለ እግዚአብሔር ግን እንዴት ቻይ ነው ስንቱን ሀጥያታችን ቻለው
@hgghgf441
@hgghgf441 Жыл бұрын
ያሳዝናል ለምን ፊቱዋን አልሸፈናችሁም ለሞራሏ ሰው ሲያያት ምን እንደሚሉዋት መቸም አይጠፋችሁም
@selamawitameha1747
@selamawitameha1747 Жыл бұрын
ሴትነት እራሱ ፈተና ነው አይዞሽ እህቴ😭😭😭😭😭😭
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የሴትልጅ እድል እ በጣም ከባድ ነው ወደቀኝ ስታስቢ ወደግ ነው ብዙታግለሻል ምን ይደረግ ያሳዝናል
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Жыл бұрын
ዱሮ ቤተሰቦቻችን በጭራቅ ያስፈራሩን ነበር ጭራቅ መጣብሽ ጭራቅ ይበላሻል እያሉ የማይታወቅ አውሬ ለማስፈራሪያነት ይጠቀሙት ነበር ዛሬ ዛሬ ግን የውነት የሰው ጭራቅ መኖሩን እየሰማን ነው አኡዙ ቢላህ
@favenyeman9192
@favenyeman9192 Жыл бұрын
እኛም እኮ በኛ ዘመን እንላለን
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Жыл бұрын
@@favenyeman9192 እ ዛሬም አልቀረ እንደ ከከከከከከ
@grbu1121
@grbu1121 Жыл бұрын
በጣም
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
እኔም ወላሂ ልጀ ሆኔ ጭራቅ ይበላሻል ከረበሸ ይሉኝ ነበር አሁን ማመን ያቅተኛል
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z ከከከከከከከከ የኔ ቢጤ ሳይበላን አድገን ነበር አሁን ነው መፍራት
@EmuTube-to3oy
@EmuTube-to3oy Жыл бұрын
ሴት ልጅ መሆን ፈተና ነው እግዚአብሔር የንሰሀ ሞተ ያብቃን😢😢😢😢😢😢
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭😭😭😭😭ኣጆኺ ሓፍተይ መዓረይ እግዚኣብሄር ምሳኺ ይኹን ፈቲኽን ኣይኮንኪኒን ኣቲኽንኦ ነዚ ስራሕ ኣምላክ መዋጽኦ ይፍጠረልክን ንኩልክን ይሕዋት ❤️💐
@Mrkongawgeday4409
@Mrkongawgeday4409 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ትንግርት እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንሽ ይሁን እህቴ
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዛብሄር ይርዳሽ አቅም ያላቹ ወገኖች እባካቹ አግዛት ዴይ ኬር በራሳ አስጀምራት ካፒታሉ ብዙ አይደለም እግዛብሄር ይርዳሽ
@helenhelen9597
@helenhelen9597 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይረዳሻል ይህ የፈተና ዘመን ያልፋል
@helenkidanemariam8216
@helenkidanemariam8216 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት🙏🏽
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
አረ እህቶች ይህን ሰራ አማራጭ አድርጋችሁ አትዩት እባካችሁ ይህ ሰራ ከምትሰሩ ብትለምኑ ይሻላል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ የሴት ልጅ መከራ 😭😭😭😭
@Freepress12
@Freepress12 Жыл бұрын
እስኪ ገንዘብ ያላችሁ ለነፍስ ትሆናለች እርዷት ።
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
የኔ ቆንጅዬ እህት ፅናትሽ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር ካችጋር ነው. ህልምሽ ሁሉ ልዩ ነው አይዞሽ ሁሉም ይሳካል እግዚአብሔር ከዛ ህይወት ስላወጣሽ ደስ. ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@SamrieHabeshawit
@SamrieHabeshawit Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እምነትሽ አድኖሻል። እግዚአብሔር ደግሞ መልካሙን በቅርብ ያደርግልሻል አይዞሽ የኔ እህት!!
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
የሰው ጅብ ወንድም በል ፈጣሪዬ ምን ጉድ ነው የመጣብን ፈጣሪ ይሁናቹ ሴተኛ አዳሪ እህቶቻችን 😥ሴት መሆን ፈተና ነው
@betigeda7693
@betigeda7693 Жыл бұрын
ልጅቷን መርዳት አለብን ስታሳዝን ግን ተስፋ ይታየኛል ጌታ ይርዳሽ
@muwaitlove1228
@muwaitlove1228 Жыл бұрын
እኔን የረዳ አምላክ እናተንም ይርዳሽሁ እኔ አረብ አገር ነዉ ያለሁት 🇰🇼Kuwait አሁን ላይ ስኬታማ ነኝ ለራሴ መሬት ገዝሸ ቤት ሰርሸ ለቤተሰቦሸም ቤት ልሰራ የሚያስፈልገኝን ሁሉ ሌኬ ጨርሻለሁ አረብ አገር ባልመጣ ኑሮ እህኔየ ሴተኛ አዳሬ ነበርኩ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እኔ እኮ ጋዜጠኞች እንደዚህ ያለ ጉድ እየሰማችሁ እቤት ገብታችሁ እንቅልፍ ይወስዳቸሆል?
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 Жыл бұрын
ምን አይነት ፈተና ነዉ ያስለፍሺው እህታችን በጣም ይከብዳል አይዞሺ ሁሉም ያልፍል
@alemnegnyenatalijealemnegn4422
@alemnegnyenatalijealemnegn4422 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት አሳዘንሺኝ😢😭😭
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ነገሮች ይቀየራሉ፣ ሌላው ማወቅ ያለብሽ ስራም ብታገኚ ህይወትሽ አይቀየርም ምክንያቱም ላይሽ ላይ ከቤተሰብሽ ይዘሽ የመጣሽው መንፈስ አለ ስለዚህ ቶሎ ብለሽ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም ወይን አምባ ማርያም ሄደሽ ንስሀ ገብተው ሳታቋርጭ ፀበል ተጠመቂ፣ አንዴ መንፈሱን ካስወገድሽ በኋላ ህይወትሽ ይስተካከላል።
@user-or4nf9ef7v
@user-or4nf9ef7v Жыл бұрын
አይዞሽ እማዬ በእግዚአብሔር ቸርነት ሁሉም ያልፋል እሺ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ።
@lmlmm5764
@lmlmm5764 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንክሪ
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበዪ ከሁሉ ያድንሻል
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
ስንት እየሱስ ነው ያለው አንገታላይ ያደረገችው መስቀል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መሰለኝ አይ መናፍቆች የትኛውን እየሱስ ነው ምትከተሉት እንዴ😳
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እንኳን በሕይወት ኖርሸ እግዚአብሔር ሌላ እድል ሰጥቶሻል አሁንም እግዚአብሔር ይረዳሻል
@karimabd1270
@karimabd1270 Жыл бұрын
እዩሀ ሚዲያ በጣም ነዉ እምዉዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት
@tututefera9435
@tututefera9435 Жыл бұрын
ፍሬዘር ነው ስሟ የደሴ ልጅ ነች በጣም መልካም እናትና የእንጀራ አባት ያላት እህቶቿና ወንድሟ በጣም መልካሞች ናቸው የሰፈሬ ልጅ ናት በጣም ሀይማኖተኛ ነበረች ዘማሪ ነበረች የሆነ የሆነችው ነገር አለ እንጂ ይሄ አይደለም ታሪኳ
@tsitube2342
@tsitube2342 Жыл бұрын
😣😣😣😣 እኔ ያዘንኩት ለእናት እና ለወንድም እህቶቿ ነው
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 Жыл бұрын
ውስጥ እቤት ከበር ጀርባ የሚደረገውን ማን ያውቃል
@promobile1638
@promobile1638 5 ай бұрын
አዲስ አበባም ዘመዶችህ አላት እኔም አቃታለው ባልሳሳት ፍሬዘር እያሉ ነው የሚጣራት
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ምስላችን ይታይ ቢሉም እናንተ ሸፍኑ እነሱ መዘዙን አይረዱትም የሚታያቸው ሰው ያግዘኝይሆን ?የሚለው ነው ። በፍፁም ድጋሚ ይህን አታድርጉ ። እግዚአብሔር ይርዳሽ 👏እንደድምሽ ያድርግልሽ አለም ሰገድ 👏👏
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው በእርግጠኝነት ነው የምነግርሽ
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ወደ የት እየሄድን ነው ግን
@lensaayele1462
@lensaayele1462 Жыл бұрын
It so hard to listen her story. May God help you to stay strong.
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ጎበዝ ነሽ ያልፋል ሁሉም
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፈተናዎች ሁሉ ለበጎ ነው
@user-vq5bq6kj9t
@user-vq5bq6kj9t Жыл бұрын
እግዚ ኦ ማህርነ ክርስቶስ 🙌
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 18 МЛН
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 136 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 40 МЛН
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 18 МЛН